Professional Documents
Culture Documents
Memo Best
Memo Best
ከ፡-ግምጃ ቤት ፀኀፊ
ቀን፡15/12/2015
ከ፡-ግምጃ ቤት ፀኀፊ
ቀን፡15/06/2016
ከ፡ሰለሞን ጌነት
28/10/2013 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደጸሞከራ በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን በተለያዬ ግዜ ስለሂሳብ አያያዝ የኢፍሚንስ
ስልጠና እና የስቶክና የንብረት አስተደዳደር ስልጠና እንዲወስድ የተጠየቅን መሆኑ ይታዎቃል፡፡
08/09/2015 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የመጋቢት ወር 2015 የቴሌኮም ክፍያን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን፤ ወልዲያ ጉምሩክ መቆጣተሪያ ጣቢያ፤ ደረቅ
ወደብ እና ውርስ መጋዘን የተጠቀምንበትን ወርሃዊ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ክፍያ መኖሩ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የመጋቢት ወር ወርሃዊ የኢትዮ ቴሌኮም ክፍያ በድምሩ 36,043.63/ሰላሳ ስድስት ሽህ አርባ ሶስት
ብር ከ ስልሳ ሶስት ሣንትም/ ብቻ የኢትዮ ቴሌኮም ክፍያ የመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም ከኢትዮ ቴሌኮም
ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት በቀረበው የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ መሰረት ክፍያ ተፈጽሞ ሂሳቡ እንዲወራረድላቸው
እንጠይቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
10/09/2015 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደጸሞከራ በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር የሚገኙ መብራት እና ለፌደራል ፖሊሶች
መኖሪያና ቤት፤ የውርስ መጋዘን የሚጠቀምበት መብረት እና ቢሮ ተከራይተን እየተጠቀምንበት ያለ መሆኑ
ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የየካቲት ወር የአክቲቭ ሪአክቲቭ ቆጣሪ ወርሀዊ ክፍያ እንዲከፈል ባቀረቡት የመጠየቂያ ቢል መሰረት
አድስ እየተገነባ ያለው ገቢዎችና ጉምሩክ ቢሮ ውርስ መጋዘን የሚጠቀሙበት ቆጣሪ ቁጥር 100001079635
ብር 821.65/ ስምንት መቶ ሀያ አንድ ብር ከ ስልሣ አምስት ሣንቲም የየካቲት ወር የመብራት ክፍያ ስለሆነ
በተቻለ ፍጥነት ክፍያው እንዲፈጸም እየጠየቅን ከመብራት ሀይል ደንበኞች አገልግሎት ቁጥር 2 የተላከውን ቢል
01 ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እናሳቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
10/09/2015 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የሚያዝያ ወር 2015 የመብራት ክፍያን ይመለከታል
በመሆኑም የሚያዝያ ወር የአክቲቭ ሪአክቲቭ ቆጣሪ ወርሀዊ ክፍያ እንዲከፈል ባቀረቡት የመጠየቂያ ቢል
መሰረት አድስ እየተገነባ ያለው ገቢዎችና ጉምሩክ ቢሮ ውርስ መጋዘን የሚጠቀሙበት ቆጣሪ ቁጥር
100001079635 ብር 800.25/ ስምንት መቶ ብር ከሀያ አምስት ሣንቲም ሚያዝያ ወር የመብራት ክፍያ
ስለሆነ በተቻለ ፍጥነት ክፍያው እንዲፈጸም እየጠየቅን ከመብራት ሀይል ደንበኞች አገልግሎት ቁጥር 2
ቅ/ጽ/ቤት የተላከውን ቢል 01 ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እናሳቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ጉዳዩ፡- የምንጣፍእጥበትንይመለከታል
ከላይበርእሱለመግለጽእንደተሞከረውየቅርጫፍጽ/ቤታችንስራ አስኪያጅቢሮየተነጠፈውምንጣፍበጋጣሚ
ውሃ ተከፍቶ ሲፈስበት ምንጣፉ የቆሸሸስለሆነእንዲታጠብ የተነጋገርን መሆኑይታዎቃል፡፡
በመሆኑምየሚታጠበውየቢሮምንጣፍውሃ ሲፈስበት እና እርጥበት ሲነካው መጥፎ ሽታ ያመጣና
የቆሸሸበመሆኑምንጣፉንየሚያጥብበመፈለግምንጣፉእጥበትእንዲደረግለትእንጠይቃለን፡፡
30/11/2013 ዓ.ም
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች የሃምሌ ወር 2013 ዓ.ም የሰራተኞች
የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ::
03/01/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡-የነሃሴና ዻጉሜ ወር 2013 ዓ.ም የፊዚካል ስራዎች ሪፖርትን መላክን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው የንብረት አስተዳደርንና ጠቅላላ አልግሎት ቡድን የነሃሴና ዻጉሜ ወር 2013
ዓ.ም የፊዚካል ስራዎችን እና የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የቢ.ኤ.ስ.ሲ/BSC/ ሪፖርት ---- ገጽ አባሪ አድርጌ
የላኩኝ መሆኑን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለ፡አስዎጋጅ ኮሚቴው
12/12/2013 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጥያቄ ያቀረቡ ድርጅቶችን
እንድናሳውቃችሁ መጠየቃችሁ ይታዎቃል ፡፡ በመሆኑም ድጋፍ እንዲደረግላቸው የጠየቁ ድርጅቶች ዝርዝር
ቀን 14/12/2013 ዓ.ም
ኮም ቦልቻ
ጉዳዩ፡- የሰው ሃይል እንዲሟላ ስለመጠቅ
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ስር ባሉት ክፍት
ቦታዎች ላይ ሰራተኛ ቅጥር እንዲፈጸም /እንዲሟላ/ መጤቃችን ይታዎቃል፡፡
በመሆኑም በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡስን ውሰጥ ባሉት
ክፍት መደቦች ከዚህ በፊት ከሂደቱ ጋር ተነጋግረን እንዲሟሉ የተነጋገርናቸው መደቦች ላይ በተጨማሪ
በአስቸኳይ መሟላት ያለባቸው መደቦች ዝርዝር
1. የጥበቃ ፈረቃ አስተባባሪ ብዛት 2
3. የሁለገብ ጥገና አገልግሎት ሰራተኛ iii ብዛት 1 እነዚህ ከዚህ በላይ ተጠቀሱት መደቦች ከወቅታዊ
ሁኔታዎች ጋር በማየት እና የለቀቀው የሁለገብ ጥገና አገልግሎት ሰራተኛ በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ስር እንደጠቅላላ
አገልግሎት ቡድን ሲታይ አብዛሀኛው ስራ በእሱ ስር የሚሰራ በመሆኑ ለቦታው ሰራተኛ መመደብ
ስለሚያስፈልግ ትኩረት በመስጠት እንዲሟላልን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ቀን 17/12/2013 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ጉዳዩ፡- የቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ይሆናል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር ያሉት ተስከርካሪዎች ከስራ ከተመለሱ
በኃላ እና ለሰርቪስ ሄደው ከተመለሱ በኃላ ተሸከርካሪዎቹ የት እና ወዴት ወስደው እንደሚያቆሙና
እንደሚያሳድሩ አለመታወቁና ለህግ ማስከበር የስራ ዘርፍ እየተባለ ተሸከርካሪዎች እግቢ ውስጥ እንደማያድሩ
ታዎቃል፡፡
ከሠላምታጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
30/12/2013 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የነሃሴ ወር 2013 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ቀናት ሰርቪስ ምርመራ
የሰጡበት
ቦታ
ቀን 12/01/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ጉዳዩ፤- የተሸከርካሪ እቃ ግዥን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ከዋናው መስሪያ ቤት ለቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስራ የመጣ ተሸከርካሪ
ኮድ 4-21025 ኢት መኪና በቀን 12/01/2014 ዓ.ም ከአድስ አባባ ወደ ኮምቦልቻ እየመጣ እንዳለ ሃርቡ አካባቢ
ሲደርስ ብልሽ በማጋጠሙ እና መኪናው መንቀሳቀስ ስለማይችል ከጋረዥ ክሬን ተፈልጎ እንዲማጣ እና ጋራዥ
እንዲሰራ ከዋናው መስሪያቤት ከጠቅላላ አግልግሎት የስራ ሂደት ጋር በስልክ መነጋገራችን ይታዎቃል ፡፡
በመሆኑም የተሸከርካሪው ችግር በጋራዥ ባለሙያ ተፈቶ ሲታይ በቀን 13/01/2014 ዓ.ም ጋራዡ በመሠጠን
መረጃ መሠረት የእቃዎቹ ዝርዝር
1. የፊት እግር ኩሽኔት በቁጥር ብዛት 01
2. የፊት እግር ዲስክ በቁጥር ብዛት 02
3. የፊት እግር ሸራ በሴት 01
4.የኃላ እግር ሸራ በሴት 01
እነዚህ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ እቃዎች ተሸከርካሪው ሃርቡ አካባቢ የቆመ እና ከቆመበትም ቦታ መኪናው
መንቀሳቀስ ስለማይችል ከጋራዥዎች ጋር በመነጋገር መኪናወን የሚያመጣ ክሬን በመነጋገር መኪናው ተጎትቶ ወደ
ጋረዥ እንዲገባና እንዲጠገን በመነጋገር እና መኪናው ተጠግኖ ለአስቸኳይ ስራ ስለሚፈለግ እና መከናውን ይዘውት
የመጣቸው እንግዶች ስለተቸገሩ ተሸከርካሪው ተጠግኖ ውስራ ማስገባት እና የሚጠግነውም ጋራዥ ጋር
ተነጋግራችሁ እንዲሠራ በጥብቅ አሳውቃለሁ ፡፡ ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
ኮምቦልቻ
30/01/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የ ä ጉሜ ወር 2013 ዓ.ም እና የመስከረም ወር 2014 የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ስማቸዉ ከዚህበላይ ከተራ ቁጥር 1-15 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የ ä ጉሜ 2013 እና
መስከረም ወር 2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ ::
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
03/01/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የነሃሴና ዻጉሜ ወር 2013 ዓ.ም የፊዚካል ስራዎች ሪፖርትን መላክን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው የንብረት አስተዳደርንና ጠቅላላ አልግሎት ቡድን የነሃሴና ዻጉሜ ወር 2013
ዓ.ም የፊዚካል ስራዎችን እና የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የቢ.ኤ.ስ.ሲ/BSC/ ሪፖርት ---- ገጽ አባሪ አድርጌ
የላኩኝ መሆኑን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
30/01/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው የንብረት አስተዳደርንና ጠቅላላ አልግሎት ቡድን የመስከረም ወር 2014 ዓ.ም
የፊዚካል ስራዎችን እና የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የቢ.ኤ.ስ.ሲ/BSC/ ሪፖርት 11 ገጽ አባሪ አድርጌ የላኩኝ
መሆኑን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ጉዳዩ ፡- ከሃምሌ 01/11/2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/01/2014 ዓ.ም /1 ኛ ሩብ ዓመት/የፊዚካል ስራዎች ሪፖርትን
መላክን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው የንብረት አስተዳደርንና ጠቅላላ አልግሎት ቡድን ከሃምሌ 01/11/2013 ዓ.ም
እስከ መስከረም 30/01/2014 ዓ.ም /1 ኛ ሩብ ዓመት/ የፊዚካል ስራዎችን እና የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ
የቢ.ኤ.ስ.ሲ /BSC/ ሪፖርት 14- ገጽ አባሪ አድርጌ የላኩኝ መሆኑን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
28/01/2014
ጉዳዩ፤- ተሸከርካሪ ጥገናን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር 4-23686 ኢት
የኤሌክትሪክ መስመሪ ማስተካከል እና የናፍጣ መስመር ማስተካከል እንዲሁም ተሸከርካሪ ታርጋ ቁጥር 4-16324
ኢት መኪና ፊሪሲዮን አጀስትመንት መሰራ ስለሚያስፈልጋቸው መኪኖቹ ተጠግነው ወደስራ እንዲገቡ መጠየቁ
ይታዎቃል ፡፡ በመሆኑም የተሸከርካሪው ብልሽት የታርጋ
ቁጥር 16324 ኢት መኪና ፊሪሲዮን አጀስትመንት በውጭ ባለሙ የሚሰራ ተሸካርካሪ ታርጋ ቁጥር 4-23686 ኢት
መኪና ኤሌክትሪክ መስመር ማስተካከል እና የናፍጣ መስመር ማስተካል ስለሚያስፈልጋቸው ሁለቱም መኪኖች
ስራዎቹ የሚሰሩት መኪናዎቹ መንግድ ላይ የቆሙ ስለሆነ የውጭ ባለሙያ ጋር ተነጋግራችሁ በተቻለ ፍጥነት
ተጠግነው እንዲንቀሳቀሱ እንድታደርጉ እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
ኮምቦልቻ
10/02/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፤- የፕሪንተር ቀለም ግዥን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር ያሉ የፕሪተር ዓይነት እና
የሚጠቀሙት የቀለም ዓይነት ዝርዝር የሚያሳይ መረጃ --- ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን
አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ቀን 02/02/2014 ዓ.ም
ቀን 10/02/2014 ዓ.ም
ቀን 10/02/2014 ዓ.ም
ቀን 18/02/2014 ዓ.ም
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ኮምቦልቻ
ቀን 18/04/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ጉዳዩ፤- የመብራት ስራን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ባጋጠመው ውድመት መሠረት እጅግ
በጣም የሚያስጠላ እና በሚያስቸግር ሁኔታ በጣም የቆሸሸ እና ለአይንም ለማየት በሚያስፈራ መልክኩ
መቆራረጥ ችግር ስላጋጠመን የተፈጸመውን ችግር በትግራይ ወራሪው ሃይል የተደረገ ብልሽት
ቀደም ሲል የተነጋገርን በመሆኑ በበላይ አመራሩና በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ የማናጅመንት አባላት በወሰኑት
ውሳኔ መሰረት ባለሙያዎቹ የመብራት መስመሮች ቸክ ተደርው እንዲሰሩ እና ለስራ ዝግጁ እንዲደረጉ
የቅርጭፍ ጽ/ቤታችን ማናጅመንት አባላት የወሰኑ በመሆኑ ባለሙያ በማመቻቸት ስራው እንዲሰራ
እንዲደረግ እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
ኮምቦልቻ
ኮምቦልቻ
ጉዳዩ፤- የቀን ሰራተኞች ክፍያን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ላይ በትግራይ ወራሪው ሃይል በተፈጸመው
ዘረፋና ውድመት ምክንያት ቢሮውን ለማጸዳትና ቢሮውን ወደ ነበረበት ለመመለስ የግድ ሞኑ ይታዎቃል፡፡
በመሆኑም ቀደም ሲል በነበረው ችግር መፍትሄ ለመስጠት ያመች ዘንድ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የበላይ
አመራር በተወሰነው ውሳኔ መሠረት ከሰኞ እስከ ዓርብ እና ቅዳሜና እሁድ ጭምር የእረፍት ግዜ
ሳያስፈልጋቸው ቢሮ ውስጥ ያለውን ደረቅ ቆሻሻ የማውጣት ስራዎችና የፈደራል ፖሊስ ተመድቦ
ከትግራይ ወራሪ ሃይል ተዘርፎ የተረፈውን ንብረት የመጠበቅ ስራዎችን ሲሰሩ የነበረ ስለሆነ እና
ስራዎቹም በተከታታይ የሰሩ ስለሆነ በቀረበው አቴንዳንስ መሠረት ተዘጋጅቶ የሰሩበት ክፍያ
እንዲከፈላቸው እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ኮምቦልቻ
28/04/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የጥቅምት ወር 2014 የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-15 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የ ä ጉሜ 2013 እና
መስከረም ወር 2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ ::
28/04/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የታህሳስ ወር 2014 የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-9 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የታህሳስ ወር 2014
ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ ::
30/04/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የጥቅምት ወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ቀናት ሰርቪስ ምርመራ
የሰጡበት
ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-9 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የጥቅምት ወር
2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ
09/05/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ቀናት ሰርቪስ ምርመራ
የሰጡበት
ቦታ
ስሙ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ባጃጅ ተሸከርካሪ በደረቅ ወደብ ወደ ቢሮ እና ከቢሮ ወደ
ባንክ ሰርቪስ ሲሰጥ የነበረ የታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ
ይፈፀምላቸዉ ፡፡
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
14/05/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- በስራ ቦታ ላይ የሌሉ ሰራተኞች ይመለከታል ፡፡
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በትግራይ ወራሪው ሃይል በተፈጠረው የጦርነት ችግር መሰረት ስራ
ቆመ የነበረ መሆኑ ይታዎቃል ፡፡
በመሆኑም ስራ ከተጀመረ ጀምሮ በስራ ቦታቸው ላይ ያልተገኙ ሰራተኞች በጹሁፍ አቅርቡ ተብሎ በቀረበው
ጥያቄ መሰረት
1. ጸዳለ ጌታቸው
2. መርዲያ ሃሰን
3. ጸሃይነሽ ካሳው
4. አጸደ መለኩ
5. ነኢማ ካሳው እነዚህ ከዚህ በላይ ከተዘረዘሩት ሰራተኞች ተራ ቁጥር 2 እና 5 መጥተው ስራ የጀመሩ
ሲሆን ተራ ቁጥር 1 ፤ 3 እና 5 የተጠቀሱ ደግሞ ባልታዎቀ ምክንያት ከስራ ገበታቸው ላይ የጠፉና መረጃ
ያላቀረቡ በመሆኑ በስራ ሂደቱ በኩል አስፈላጊው እንዲደረግ አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
18/05/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ በኩል ስልጠና ስለሚሰጥ በቡድኑ
ስር ያሉትን ሰራተኞች በሁለት ዙር ከፍለን እንዲናሳውቅ በቀን 16/05/2014 ዓ.ም በተጻፈ
የውስጥ ማስታዎሻ በተጻፈ ደብዳቤ መጠየቃችን ይታዎቃል፡፡
18/05/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የቢሮ ስልክ ጥገናን ይመለከታል
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
23/05/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የጦርመሳሪያመረጃመስጠትንይመለከታል
ከላይበርእሱለመግለጽእንደጸሞከረውተቋሙለሁለትከመከፈሉበፊትገቢዎችና
ጉምሩክእየተባለበሚጠራበትወቅትየነበረእናበቅርጫፍጽ/
ቤታችንበንብረትክፍልውስጥየነበረየጦርመሳሪያየነበረመሆኑይታወቃል፡፡
በመሆኑምበቅርጫፍጽ
/ቤታችንበንብረትክፍልውስጥያለውየጦርመሳሪያዝርዝር
1. ጠበንጃብዛት 4
2. ጥይትብዛት 29
ፍሬየነበረቢሆንምየትግራይወራሪውሃይልበከተማውባደረገውወረራሰዓትየተ
ቀመጠበትንብረትክፍልተሰብሮየተወሰደስለሆነእናበእለቱምየእኛሲብልጥበቃ
ዎችጥበቃውንየሚያከናውኑትበጦርመሳሪያሳይሆንበኖርማልጥበቃየሚጠበቅ
መሆኑእናቅርጫፍጽ/
ቤቱየሚጠበቀውበፌደራልፖሊስስለሆነየጦርመሳሪያውንብረትክፍልየነበረመ
ሆኑንአሳውቃለሁ፡፡
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
30/05/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የጥር ወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ የሰጡበት ምርመራ
ቀናት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-15 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የጥር ወር 2014
ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ
ቀን 01/06/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን የውርስ መጋዘን የቀን ሰራተኞች መኖራቸው
ይታዎቃል ፡፡
በመሆኑም የቀን ሰራተኞቹን በውርስ መጋዘን ጋር በጋራ በመነጋገር እነሱ ጋር ያለው ንብረት በትግራይ
መወራሪው ሃይል ስለወደመ ኮምፒውተር እና ሌሎች እቃዎች ስለወደሙ እና ስራ እስኪጀምሩ ድረስ በእኛ
በኩል የቀን የሰዓት መቆጣተር ስራዎች እየተሰሩ ስለቆዩ ከጥር 01/05/2014 ዓ.ም እስከ ጥር 30/05/2014 ዓ.ም
ድረስ ያለውን የቀን ሰራተኞች የሰዓት መቆጣሪያ በማዘጋጀት 05 ገጽ አባሪ አድርገን ያቀርብኩ መሆኔን
አሳውቃለሁ ፡፡
ቀን 01/06/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የመስታዎት ልኬታን ይለከታል
በመሆኑም የቅርጫፍ /ቤታችን እየተገለገለበት ያለው ቢሮ የበር መስታዎትና የተለያ የስኮት መስታዎቶች
በትግራይ ወራሪው ሃይል ወድመት የደረሰባቸውና የተሰባበሩት መስታዎችን በማስለካትና መስወቱን ዓይነት
በመሌትና ምንያህል ካሬ ያስፈልገዋል የሚለውን የሚለይ ባለሙያ በማመጣት አስለክታጭሁ ልኬተውን
እንዲያሳውቅ እንዲታደርጉ እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ቀን 02/06/2014 ዓ.ም
በመሆኑም የቅርጫፍ ጽ/ቤታችን እየተገለገሉበት ያለው የቢሮ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ቆጠራ ለማድረግና
በእያንዳንዱ ሰራተኛ ስም ያለውን ቋሚና አላቂ እቃዎች ቆጥሮ ለይቶ ለመያዝ ያመች ዘንድ ሰራተኛው ቆጠራ
አድርገን የጠራ መረጃ ለመያዝ ለቆጣሪዎቹ ውሃ አስፈላጊ 15 ደርዘን በመሆኑ ግዥ ተፈጽሞ እንዲቀርብ
እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ቀን 02/06/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር የውርስ መጋዘን የስራ ሂደት ያለው መጋዘን
ያለው በር እና ችፑድ በትግራይ ወራሪው ሃይል መውደሙ ይታዎቃል፡፡
በመሆኑም የቅርጫፍ ጽ/ቤታችን እየተገለገሉበት ያለው ውርስ መጋዘን በትግራይ ወራሪው ሃይል ውድመት
የደረሰበት ለግዜው እንዲጠገን የተጠየቀው ጥና የመጋዘን በር ቁከልፍ መቆለፊያው የሚበየድ እና የችፑድ ጥገና
ስለሚያስፈልገው ባለሙ በማፈላላግ እንዲጠገን እንድታደርጉ እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
03/06/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- ከጥር 01/05/2014 ዓ.ም እስከ ጥር 30/05/2014 ዓ.ም የፊዚካል ስራዎች ሪፖርትን መላክን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ እንደተሞከረው የንብረት አስተዳደርንና ጠቅላላ አልግሎት ቡድን ከጥር 01/05/2014 ዓ.ም እስከ
ጥር 30/05/2014 ዓ.ም የፊዚካል ስራዎችን እና የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የቢ.ኤ.ስ.ሲ /BSC/ ሪፖርት 06 ገጽ
አባሪ አድርጌ የላኩኝ መሆኑን አሳውቃለሁ ፡፡
ከሠላምታ ጋር
11/06/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ቅርጫፍ ጽ/ቤታችን በተግራይ ወራሪው ሃይል ውድመት መድረሱ
ይታዎቃል ፡፡
በመሆኑም ውድመት የደረሰባቸውን እና የተዘረፉትን እቃዎች እንደገና ከዋናው መስሪያ ቤትና ከባህርዳር
ጉምሩክ ቅርጫፍ ጽ/ቤት በስጦታ የመጡትን ቋሚና አላቂ እቃዎች በኢፍሚንስ ሲስተም ገቢ በማድረግ
ሰራተኞችም እቃውን በኢፍሚንስ ሲስተም በሞደል 22 ወጪ በመጠየቅ ስርጭ እያደረግን ባለበት ወቅት ላይ
በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር ያሉ አመራሮች ያውም በአመራር ደረጃ ያለው ሰራተኛ እቃ ወጪ የሚሆንበት
ሞደል 22 ላይ ከንብረት ጸሃፊ ሰራተኛዋ ፈርመህ ውሰድ በምትለው ወቅት ሞደል 22 ስቴፕለር መምቻ ላይ
በእኛ አቆጣጠር የካቲት 01/06/2014 ዓ.ም ፕሪንት የተደረገው ላይ አግባብ ባለው እና በስራዓት መፈረም
ሲገባው እስክሪቢቶ በጣቱ ላይ በመለቅለቅ በመፈረም በምንሰራውም ስራ ላይ የማፌዝና ኢስነ-ምግባረዊ ስራ
የሰራ በመሆኑ አቶ ዘላላም ለማ ምህረቱ የተባሉ የቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ሰራተኛ በፈጸሙት ድርጊታቸው
በመስሪያ ቤቱ የስነ -ምግባር ህግና ደንብ መሰረት እንዲጠየቁ እየጠየቅን የሃብት አስተዳደር የስራ ሂደትም
ለተፈጸመው አሳዛኝ ድርጊ ሰራተኛው ላይ ውሳኔ እንዲሰጥበት በጣት የፈረመበት ሞደል 22 01 አንድ ገጽ ኮፒ
አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
ለስራ አስኪያጅ
በመሆኑም ፎቶ ኮፒ ማሽኖቹን ለመገጣጠም ከናሽናል ማርኬትስ ለመጣዉ ባለሙያ ለአቶ ብሩክ ሴፉ የዉል
አበልና የትራንስፖርት ክፍያ እንድከፈለዉ እንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋ
30/06/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የየካቲትወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ የሰጡበት ምርመራ
ቀናት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-15 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የጥር ወር 2014
ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለ:ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
ከ፡ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድንተምር እንድሪስ
ቀን 29/07/2014 ዓ.ም
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን የውርስ መጋዘን የበር ቁልፎች መሰበራቸዉ
ይታዎቃል ፡፡
በመሆኑም በሮቹ በባለሙያ ተበይደዉ ስራዉ የተሰራ ስለሆነ ለባለሙያዉ የሰራበትን የእጅ ዋጋ እንድከፈለዉ
ስንልእንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለ፡ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
25.የደንብ ልብስ ተጠቃሚ የሆኑ ሰራተኞችን ከሰዉ ሀብት በመጣዉ መረጃ መሰረት የመለየትና ዝርዝር
መረጃ መመዝገብ
26.በትግራይ ወራሪ ሀይል የወደመዉን የዉርስ መጋዘን ግድግዳ እናበሩን በችፑድ የማስጠገን ስራ ተሰረቷል፡፡
29.የሰራተኞች ወርሀዊ የሰርቪስ ድልድል ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ በአገልጋዮችና በተገልጋዮች መካከል ድልድል
መስራት፡፡
በመመሪያዉ መሰረት ደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሆነዉ የጫማና የሸሚዝ ተጠቃሚ ሰራተኞችን ማስታወቂያ
በመለጠፍ እንድመዘገቡ የማድረግን የመመዝገብ ስራ ተሰርቷል፡በመመሪያዉ መሰረት የደንብ ልብስ የሚገባቸዉን
ሰራተኞች በመለየትና ግልጽ ያልሆነዉን ጥያቄ ማብራሪያ በመጠየቅ ሰራተኞች ማግኘት የሚገባቸዉን
ጥቅማጥቅም አይነትና መጠን በማስላት አጠቃላይ የሆነ መረጃ ለግዥ ክፍል ግዥ እንድካሄድ መረጃ ተሰጥቷል፡፡
32.በትግራይ ወራሪ ሀይል የወደመዉን የዉርስ መጋዘን በርና የጣራ ኮርኒስ የማስጠገን ስራ ተሰርቷል፡፡
33.በኢንዱስትሪ ፓርክ ተጨማሪ የሰርቪስ አገልግሎት እንድመደብ እና የምሳ ሰአት የሰራተኞች ችግር
እንድቀረፍተደርጓል፡፡
34. ወርሀዊ የሰርቪስ ድልድል የሹፌሮችን መነሻና መድረሻ ቦታ በመቀያየር ፍትሀዊ ለማድረግ ድልድል
መስራት፡፡
35.የኔትወርክ፤ የመብራት ፤የዉሀ፤ የቢሮ ስልክ እና ሌሎችም ለሰራተኛዉ አገልግሎት የሚሰጡ ቁሳቁሶች ችግር
ሲያጋጥም እንድስተካከሉ መፍትሄ የመፈለግ ስራ መስራት፡፡
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
30/07/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የመጋቢትወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ የሰጡበት ምርመራ
ቀናት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የመጋቢት ወር
2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
30/08/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የሚያዝያወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ የሰጡበት ምርመራ
ቀናት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የሚያዝያ ወር
2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ለ:ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
ከ፡ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
ቀን 0/09/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
በመሆኑም ሰራዉ ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለባለሙያዉ ለአቶ ሰይድ እንድሪስየሰራበት ክፍያ
እንድከፈለዉ እንጠይቃለን ፡፡
ቀን 14/09/2014 ዓ.ም
ለ፡-ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት
ከ፡-ንብረት አስተዳደርና ጠቅ/አገልግሎት መሪ ባለሙያ
ኮምቦልቻ፡-
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ/የስራ ልብስ/ መረጃን ይመለከታል
በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ /የስራ ልብስ/ መረጃ ከሰው ሀብት መረጃ አገልግሎት ቡድን በመጣው መረጃ መሰረት በማጣራት / ሰርተን
ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በተጠየቅነው መሰረት የወንድ ጫማና የሸሚዝ ቁጥር እና የሴቶች ጫማና ሸሚዝ ቁጥር በሚቀጥለዉ ሰንጠረዥ ዘርዝረን አባሪ
አድርገን ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
1. 39 4 39 6 S 8
2 40 16 40 11 M 128
3 41 10 41 12 L 32
4 42 14 42 12 XL 28
5 43 4 XXL 12
6 45 2
ድምር 50 ድምር 41 ድምር 208
N.B የወንድ ጫማ በድምሩ 50+41= 91 እና ሸሚዝ በድምሩ 208
1. 36 6 36 1
2 37 28 37 4 M 56
3 38 16 38 2 L 20
4 39 10 39 1 XL 60
5 40 4 40 3 XXL 28
6 42 2
ድምር 66 ድምር 11 ድምር 164
N.B የሴት ጫማ በድምሩ 66+11 =77 ሸሚዝ በድምሩ 164
-
ለ፡ ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት
- /
ከ፡ ንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት መሪ ባለሙያ
ቀን 23/09/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ፡ -
- የደንብ ልብስ/የስራ ልብስ/ መረጃን ማስተካከልን ይመለከታል
ጉዳዩ፡
/
በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ የስራ ልብስ / ዝርዝር መረጃን በልኬት ሰርተን ለግዥ የስራ ክፍል ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነምየወንድ
ጫማና ሸሚዝለአንድ ሰው የሚሆን በስህተት ያልተካተተ ስለሆነ የሸሚዝ መጠን Midium ሳይዝ እና የጫማ ቁጥር 41 ስላስፈለገን ግዥ እንድፈጸም
እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡ -
/
ለአቅምና ድጋፍ ም ስራ አስኪያጅ
/
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት ቡድን
ኮምቦልቻ
-
ለ፡ ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት
- /
ከ፡ ንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት መሪ ባለሙያ
ቀን 24/09/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ፡ -
- የደንብ ልብስ/የስራ ልብስ/ መረጃን ማስተካከልን ይመለከታል
ጉዳዩ፡
በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ /የስራ ልብስ/ ዝርዝር መረጃን በልኬት ሰርተን ለግዥ የስራ ክፍል ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነምጃንጥላ
የወንድ በቁጥር 4 ፤ጃንጥላ የሴትበቁጥር 2 አንጸባራቂ ሴደርያ በቁጥር 46፤ካፖርት የብርድ መከላከያ በቁጥር 2 እና ከረባት በቁጥር 2
ለአንድ ሰው የሚሆን በስህተት ያልተካተተ ስለሆነ የሸሚዝ መጠን Midium ሳይዝ እና የጫማ ቁጥር 41 ስላስፈለገን ግዥ እንድፈጸም እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡ -
/
ለአቅምና ድጋፍ ም ስራ አስኪያጅ
/
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት ቡድን
ኮምቦልቻ
-
ለ፡ ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት
- /
ከ፡ ንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት መሪ ባለሙያ
ቀን 30/09/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ፡ -
- የደንብ ልብስ/የስራ ልብስ/ መረጃን ማስተካከልን ይመለከታል
ጉዳዩ፡
በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ /የስራ ልብስ/ ዝርዝር መረጃን በልኬት ሰርተን ለግዥ የስራ ክፍል ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የሱፍ ካፖርት
እና ካፖርት የብርድ መከላከያ ተመሳሳይ ስለሆኑ አንድ አይነትልብስ እንድገዛና ግዥ እንድፈጸም እና አንድ ተጨማሪ ፖርሳ ግዥ እንድፈጸምእንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡ -
/
ለአቅምና ድጋፍ ም ስራ አስኪያጅ
/
ለንብረት አስተዳደርና ጠቅ አገልግሎት ቡድ
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
30/09/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የግንቦትወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ የሰጡበት ምርመራ
ቀናት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የግንቦት ወር
2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ለ:ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
ከ፡ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን
ቀን 30/09/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ስር ያለዉ የህጻናት ማቆያ የበር
ቁልፍ መቀየር፤የህጻናት አልጋ ፈቶ መግጠምናታሽጎ የመጣዉን መግጠም፤የህጻናት ሸልፍ
ቀለም መቀባትና ቁልፍ መቀየር፤የቢሮ የበር ቁልፍ መቀየር የስራ አስኪያጅ ጠረንጰዛ ፈቶ
መግጠም ፤የቁምሳጥን ቁልፍ መቀየር ስራ መሰራቱ ይታዎቃል፡፡
በመሆኑም ሰራዉ ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለባለሙያዉ ለአቶ እሸቱ ይመር የሰራበት
ዋጋ ክፍያ እንድከፈለዉ እንጠይቃለን ፡፡
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
01/10/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
ተ.ቁ የስራ ክፍል ብዛት
1. ዶክመንቴሽን 02
2 PCA 02
3 መዝገብ ቤት 01
4 ድንገተኛ 0
5 ደንበኞች 01
6 ኮንትሮባንድ 01
7 ቅሬታ 01
8 እቅድ 0
9 መረጃ ቴክኖሎጅ 01
10 ሴቶች ጉዳይ 01
11 ዉስጥ ኦድት 01
12 ወጭእቃ 01
13 ጉምሩክ ስነስርአት 04
14 ገቢሂሳብ 0
15 እዳ ክትትል 0
16 ድፖዚት 0
17 ትራንዚትና መጋዘን 01
18 ሰዉ ሀብት ሙሌትና 03
19 ሰዉ ሀብት መረጃ 02
በመሆኑም ሰራዉ ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለባለሙያዉ ለአቶ እሸቱ ይመር የሰራበት ዋጋ
ክፍያ እንድከፈለዉ እንጠይቃለን ፡፡
በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ /የስራ ልብስ/ ዝርዝር መረጃን ለግዥ የስራ ክፍል ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ነገርግንከተለያየ ቦታ በዝዉዉር
(
ምክንያት የስራ ልብስ የደንብ ልብስ ) ያላገኙ ሰራተኞች ዝርዝርእንደሚከተለዉ አቅርበናል ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
01/10/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
20/10/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የግንቦት ወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ቀናት ሰርቪስ ምርመራ
የሰጡበት
ቦታ
1. አቶ ሳምሶን አለሙ 3-15480 አማ የግንቦት 2014 03 ቀናት ኮምቦልቻ
ስሙ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ተሸከርካሪ ሚጢቆሎ ሰርቪስ ሲሰጥ የነበረ ዉሉን
ስላቋረጠ የሰራበትንየግንቦት ወር 2014 ዓ.ም የሶስትቀን (ከግንቦት 01/09/2014 እስከ 03/09/2014 ዓ.ም)
የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ ፡፡
ቀን 23/10/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ የእጥበት መረጃን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ የስምንት ወር የእጥበት
ዋጋ ዝርዝር መረጃ 03 ገጽ አባሪ በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን
ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
ቀን 20/10/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ የማሰፊያ መረጃን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የደንብ ልብስ ማሰፊያ ዋጋ ዝርዝር
መረጃ 01 ገጽ አባሪ በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ያቀረብን
መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
ቀን 21/10/2014 ዓ.ም
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
30/10/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የሰኔወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ ምርመራ
ቀናት የሰጡበት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የሰኔ ወር 2014
ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ቀን 25/10/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ የማሰፊያና የእጥበት መረጃን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የወ/ሮ ሳቤላ ስዩም የደንብ ልብስ
የማሰፊያ እና የሁለት ወር(የግንቦትና የሰኔወር) የእጥበት ዋጋ ዝርዝር መረጃ 02
ገጽ አባሪ በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ያቀረብን መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
ቀን 27/12/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስየማሰፊያ መረጃን መስጠትን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው የወ/ሮ ብርቱካን አራጋዉ እና የአቶ
ጀማል ሙሀባ የደንብ ልብስ የማሰፊያ ዋጋ ዝርዝር መረጃ 02 ገጽ አባሪ
በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
ለ:ለሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
ከ፡ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መሪ ባለሙያ
ቀን 26/11/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስየእጥበት መረጃ ማጣራትን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረው ቀደም ሲል የደንብ ልብስ ማሳጠቢያ
ለሰራተኞች መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ሆኖም ግን በ 2015 በጀት አመት በዝዉዉር
ምክንያትየስራ መደብ ለዉጥ የተሰራላቸዉ ሰራተኞችን ተለይቶ መረጃ
እንድሰጠን እንጠይቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለ፡ሃብት አስተዳደር የስራ ሂደት
30/11/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የሀምሌወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ ምርመራ
ቀናት የሰጡበት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የሀምሌ ወር
2014 ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
30/11/2014 ዓ.ም
ኮምቦልቻ
ቀን 13/12/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ የእጥበት መረጃን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረውየደንብ ልብስ የእጥበት መረጃን የሁለት
ወር(የሀምሌና የነሀሴ ወር) የእጥበት ዋጋ ዝርዝር መረጃ 01 ገጽ አባሪ
በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
30/11/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የነሀሴወር 2014 ዓ.ም የሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የባለ ንብረቱ ስም የሠሌዳ ቁጥር ወር የሰሩበት የስራ ሰርቪስ ምርመራ
ቀናት የሰጡበት ቦታ
ስማቸዉ ከዚህ በላይ ከተራ ቁጥር 1-14 የተዘረዘሩት ተሸከርካሪዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ የነሀሴ ወር 2014
ዓ.ም የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ የሰጡ ስለሆነ ክፍያ ይፈፀምላቸዉ፡፡
ጉዳዩ ፡-ከመስከረም እስከ ህዳር 2015 ዓ.ም የጽዳት የሠራተኞች ፕሮግራም ይመለከታል ፡፡
ተ.ቁ የሰራተኞች ስም ዝርዝር የጽዳት ቦታ ወር ምርመራ
1. ወ/ሮ ዘነበች ገ/ማሪያም ሁለተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
2 ወ/ሮ ጸሀይነሽ ካሳ ሶስተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
3 ወ/ሪት ባህርነሽ ግርማ ሶስተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
4 ወ/ሮ ሀሊማ ሙሀመድ ግራዉንድ ከመስከረም-ህዳር
5 ወ/ሮ አጸደ መልኩ ግራዉንድ ከመስከረም-ህዳር
6 ወ/ሮ መርድያ ሀሰን አራተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
7 ወ/ሮ ዉለታ ሀይሉ አራተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
8 ወ/ሮ ጸዳለ ጌታቸዉ አንደኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
9 ወ/ሮ አለምነሽ ምላሹ አንደኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
10 ወ/ሮ መሰረት አያሌው ሁለተኛ ፎቅ ከመስከረም-ህዳር
ከዚህ በላይ በሠንጠረዥ በተገለጸዉ መሰረት ከመስከረም 01/01/2015 እስከ ህዳር 30/03/2015 የሚቆይ
መሆኑ አዉቃችሁ በተመደባችሁበት ቦታ ስራችሁን በጥንቃቄ እንድትሰሩ በጥብቅ እያሳሰብኩኝ ይህ
ሳይሆን ቢቀር የጽዳት ስራወች ሳይሰሩ ቢቀሩ በቦታዉ የተመደበዉ የጽዳት ሰራተኛ ተጠያቂ የሚሆን
መሆኑን አሳዉቃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስራ አስኪያጅ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ቀን 13/12/2014 ዓ.ም
ጉዳዩ፡- የደንብ ልብስ የእጥበት መረጃን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንድተሞከረውየደንብ ልብስ የእጥበት መረጃን የሁለት
ወር(የሀምሌና የነሀሴ ወር) የእጥበት ዋጋ ዝርዝር መረጃ 01 ገጽ አባሪ
በማዘጋጀት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለአቅምና ድጋፍ ም/ስራ አስኪያጅ
ኮምቦልቻ
20/01/2015
ጉዳዩ፤- ተሸከርካሪ ጥገናን ይመለከታል
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን ተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር 4-23686 ኢት
መኪና ራድያተር ስለሚያፈስ በአስቸኳይ ጥገና እንድደረግና ኪሎሜትር ሰርቪስም እንድደረግጉ እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ