You are on page 1of 1

ቁጥር---------------------------------------

ቀን-----------------------------------------

በኢፌድሪ
ለገንዘብ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡- ከቀረጥ ነፃ ማበረታቻን ይመለከታል፡፡


አቶ ጀማል አብዲ አህመድ የተባሉ በዜግነት ካናዳዊ በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ከጽ/ቤታችን ላወጡት
የግራናት ማእድን ማምረት ፍቃድ አገልግሎት የሚዉሉ ከሎደር ጋር ወደ ሐገር የገቡ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ
እንዲገባላቸው በቀን 3/12/2014 ዓ/ም ለጽ/ቤታችን በፃፉት ማመልከቻ ጠይቋል፡፡

በመሆኑም አቶ ጀማል አብዲ አህመድ በቁጥር LSM/282/2013 በቀን 10/10/2013 በብር 20,812,792
ካፒታል የተመዘገበ ከከፍተኛ ደረጃ የግራናይት ማዕድን ምርት ፍቃድ አውጥተው ቦታ ተረክበው የቅድመ
ምርት ስራዎችን በመስራት ላይ ያሉና ወደ ምርት ስራ ለመግባት ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኙ
ሲሆን ከዚሁ ደብዳቤ ጋር አያይዘን በላክነው ዝርዝር መሠረት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው እንዲገቡላቸው
በሚኒስቴር መ/ቤታችሁ በኩል አስፈላጊዉን ትብብር እንድታደርጉላቸው እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

You might also like