Professional Documents
Culture Documents
Inventory Letter
Inventory Letter
የ ግል ኩባንያ
የውስጥ ለውስጥ መጻጻፊያ
ከ፡ ታምራየሁ ክፍሉ
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለሂሳብ ክፍል
ቤን/ጂኤም/8403/12
መጋቢት 14/2012 ዓ.ም
በተጻፈ ደብዳቤ የዋጋ ማቅረቢያ ለ Toshiba Tonner 2505T እንድንሞላ መጠየቃችሁ ይታወ
ሳል፡፡ ድርጅታችንም በኢትዮጽያ ብቸኛ ኦርጅናል የቶሺባ ምርቶች አቅራቢው ድርጅት በመሆኑ ከ
ውጪ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመነጋገር በፕሮፎርማ ቁጥር 0001/20 ከላይ ለተቀሰው ቶነር ለአን
ዱ ብር ከቫት በፊት 4,898.00 (አራት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ስምንት ብር) ማቅረባችን ይታወ
ሳል፡፡ ሆኖም ባንኩ ባቀረበልን የዋጋ ድርድር መሰረት እዉነተኛ ቅናሽ በማድረግ በፕሮፎርማ ቁጥር
0002/20 አንዱን ዋጋ ከቫት በፊት ብር 3,924.00( ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ አራት ብር) መስ
ከሠላምታ ጋር
ቤን/ሜሞ/2132/12
ለ፡ዋና ሥራ አስኪያጅ (ኦፕ)
ከ፡ ከዋና ሥራ አስኪያጅ /ቤንቬኑቲ
በአለማችን ብሎም በአገራችን የኮሮና ቫይረስ አስፈሪ የጤና ችግር እየሆነ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ድርጅ
ታችን በሽታውን በመከላከል ረገድ ጥንቃቄ የተሞላበት አካሄድ ማድረግ እና የውስጥ አሰራሩን በጊዜያዊነት መፈ
ተሽ አስፈላጊ ይሆናል፡፡ በመሆኑም የድርጅቱን እንቅስቃሴ በማይጎዳ መልኩ የተወሰኑ ሰራተኞች በጊ
ዜያዊነት ፈቃድ እንዲወጡ የሥራ ሰዓት እ.ኤ.አ ከ 26/03/2020 ጅምሮ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት
እስከ 11፡00 ሰዓት ቢደረግ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 እንዲደረግ ስል በአክብሮ
ት እየገለጽኩኝ፤ሁኔታውን እያየን አስፈላጊውን ማሻሻያ እንደምናደርግ ለማሳወቅ እወዳለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፤