You are on page 1of 17

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state

በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration

ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/618/01/4

ቀን 28/08/2013

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁጥር 1 ማዕከል

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

መሃሪ አዳነ ዉቤ የኢንቨስትመንት ፈቃድ 01-11121 ኢማ 1801/014/11/13 በቀን 28/8/2013 ዓ.ም አዲስ
ፕሮጀክት በብር 60,770,000/ ስልሳ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰባ ሽህ ብር/ ካፒታል የቁም እንስሳት እርባታና ማድለብ
በተሰጠው ቦታ ላይ አገልግሎት ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 28/08/2013 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ መሃሪ አዳነ ዉቤ የቁም እንስሳት እርባታና ማድለብ ፕሮጀክቱ አገልግሎት ላይ ስለሆነ ትራንስፈርመር
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

Page 1
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/552/01/4

ቀን 25/06/2013

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁጥር 1 ማዕከል

ደ/ማርቆስ
Page 2
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለማዕድ የምግብ ኮምፕሌክስ አክስዮን ማህበር የኢንቨስትመንት ፈቃድ 03-30410/1163/11 በቀን 26/7/2011
ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 167,556,742.50/ አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሚሊየን አምስት መቶ ሃምሳ ስድስት
ሺ ሰባት መቶ አርባ ሁለት ብር ከሃምሳ ሳንቲም ብር/ ካፒታል የምግብ ማቀነባበሪያ በተሰጠው ቦታ ላይ ግንባታ
ሂደት ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 25/06/2013 ዓ.ም ለ 3 ትራንስፈርመሮች ዋጋ ግምት ስለሚያስፈልገኝ
ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ ለማዕድ የምግብ ኮምፕሌክስ አክስዮን ማህበር የምግብ ማቀነባበሪያ ለ 3 ትራንስፈርመሮች እና መስመር ዝርጋታ
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/547/01/29

ቀን 22/06/2013

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Page 3
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

አቶ ጌታሰው አበበ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 01-11240/ኢማ/994/004/11/11 በቀን 28/9/11 ዓ.ም

አዲስ ፕሮጀክት በብር 11,914,412.28/ አስራአንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ አስራ አራት ሺ አራት መቶ አስራ
ሁለት ብር ከሃያ ስምንት ሳንቲም ብር/ ካፒታል የእንስሳት መኖ ማቀነባበርና ዶሮ ማስፈልፈል በተሰጠው ቦታ ላይ
ግንባታ ያጠናቀቀ ስለሆነ በሚል በቀን 22/06/2013 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ
ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ ጌታሰው አበበ የእንስሳት መኖ ማቀነባበርና ዶሮ ማስፈልፈል መብራት ባለ 45 KW የሀይል አቅርቦት

የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/345/01/29
Page 4
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቀን 12/10/2012

ለደ/ማ/ከ/አስ/ውሃ/ፍ/አገ/ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

መርጌታ ሃይማኖት ያለው የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-30141/ኢ-ማ/510/109/04 በቀን 20/10/2009

ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 44,551,401.80/ አርባ አራት ሚሊየን አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ አራት መቶ
አንድ ብር ከሰማኒያ ሳንቲም ብር/ ካፒታል የምግብ ዘይት መፈብረክ ግንባታ ላይ መሆኔ
ለደ/ማ/ከ/አስ/ውሃ/ፍ/አገ/ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው በቀን 12/10/2012 ዓ.ም አመልክተዋል፡፡

በመኆኑም መርጌታ ሃይማኖት ያለው የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-30141/ኢ-ማ/510/109/04 በቀን

20/10/2009 ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 44,551,401.80/ አርባ አራት ሚሊየን አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ
አራት መቶ አንድ ብር ከሰማኒያ ሳንቲም ብር/ ካፒታል የምግብ ዘይት መፈብረክ ግንባታ ላይ መሆናቸውን
እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 አቶ መርጌታ ሃይማኖት
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/344/01/29

Page 5
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቀን 10/10/2012

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

አቶ መርጌታ ሃይማኖት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-30141/ኢ-ማ/510/109/04 በቀን 20/10/2009

ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 44,551,401.80/ አርባ አራት ሚሊየን አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ አራት መቶ
አንድ ብር ከሰማኒያ ሳንቲም ብር/ ካፒታል የምግብ ዘይት መፈብረክ ግንባታ ላይ ስለሆነ በሚል በቀን
10/10/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ
እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ መርጌታ ሃይማኖት የምግብ ዘይት መፈብረክ የመብራት ባለ 462.6 KW የሀይል አቅርቦት
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 አቶ መርጌታ ሃይማኖት
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/479/01/09

ቀን 11/02/2013 ዓ.ም

Page 6
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ ለአቶ ግዛቸው ጋሹ በምስ/ጎ/ዞን በደ/ማ/ከተማ ኢንቨስት

ለማድረግ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-31230/ኢ-ማ/909/181/02 በቀን 18/06/2011 የተዘጋጁ
ልብሶችን ማምረት በካፒታል 13,648,744 /አስራ ሶስት ሚሊየን ስድስት መቶ አርባ ስምንት ሺ ሰባት መቶ
አርባ አራት ብር / ካፒታል በግንባታ ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 11/02/2013 ዓ.ም ትራንስፈርመር
ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን ድስትሪክት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው
ጠይቀውናል፡፡

ስለዚህ ለአቶ ግዛቸው ጋሹ የተዘጋጁ ልብሶችን ማምረት ፋብሪካ ትራንስፈርመር የሚያስፈልጋቸው

መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለኢን/ማስ/ኢን/ዞን/ል/ቡድን
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/469/01/09

ቀን 02/01/2013 ዓ.ም
Page 7
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ ለወ/ሮ መቅደስ አለማየሁ በምስ/ጎ/ዞን በደ/ማ/ከተማ ኢንቨስት
ለማድረግ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-35211/ኢ-ማ/924/183/04/11 በቀን 03/7/2011 የኦክስጅንና
ናይትሮጅን ውጤቶች መፈብረክ በካፒታል 51,960,000 /ሃምሳ አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሺ ብር /
ካፒታል ምርት በማምረት ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 02/01/2013 ዓ.ም 3 ፊዝ የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ
ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን ድስትሪክት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው ጠይቀውናል፡፡

ስለዚህ ለወ/ሮ መቅደስ አለማየሁ የኦክስጅንና ናይትሮጅን ውጤቶች መፈብረክ ፋብሪካ የመብራት 3 ፌዝ
ቆጣሪ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ
እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለኢን/ማስ/ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/458/01/09

ቀን 20/01/2013 ዓ.ም

Page 8
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለቱቢቱቢ ሶፍት ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-39250/ኢ-ማ/317/078/04

በቀን 23/10/2008 ዓ.ም የመፀዳጃ ቤት ወረቀትና ናብኪን ማምረት በካፒታል 24,172,057.80 /ሃያ አራት
ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ሁለት ሺ አምስት መቶ ሰባት ብር ከሰማኒያ ሳንቲም ብር/ ካፒታል ምርት በማምረት
ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 20/01/2012 ዓ.ም 3 ፊዝ የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ መብራት
ሀይል ኮርፖሬሽን ድስትሪክት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው ጠይቀውናል፡፡

ስለዚህ ለቱቢ ሶፍት ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የመፀዳጃ ቤት ወረቀትና ናብኪን ፋብሪካ የመብራት 3 ፌዝ ቆጣሪ
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ትዕግስት የኔአባት

ግልባጭ
 ለኢን/ማስ/ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/344/01/29

ቀን 10/10/2012

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Page 9
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

አቶ መርጌታ ሃይማኖት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-30141/ኢ-ማ/510/109/04 በቀን 20/10/2009

ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 44,551,401.80/ አርባ አራት ሚሊየን አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ አራት መቶ
አንድ ብር ከሰማኒያ ሳንቲም ብር/ ካፒታል የምግብ ዘይት መፈብረክ ግንባታ ላይ ስለሆነ በሚል በቀን
10/10/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ
እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ መርጌታ ሃይማኖት የምግብ ዘይት መፈብረክ የመብራት ባለ 451 KVA የሀይል አቅርቦት
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ኢን/ማስ/ እና ኢን/ዞን/ል/ቡድን
 አቶ መርጌታ ሃይማኖት
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢ-ማ/1297/179/04/12

ቀን 18/09/2012 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ

Page 10
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

አቶ ሰማሀኝ ጌታቸዉ ሽቴ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-33-334201742/28298/07 በቀን 28/09/07

ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 10,459,500,000 / አስር ሚሊየን አራት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ሽህ አምስት መቶ
ብር/ ካፒታል የምግብ ጨዉ መፈብረክ ግንባታ ላይ ስለሆነ በሚል በቀን 18/09/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ
ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ ሰማኸኝ ጌታቸዉ ሽቴ የምግብ ጨዉ መፈብረክ የመብራት ባለ 100 KVA የሀይል አቅርቦት
የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ ደ/ማ/ኢንዱ/ኢንቨ/ጽ/ቤት
 ለ አቶ ሰማሀኝ ጌታቸዉ ሽቴ
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢ-ማ/1242/070/04/12

ቀን 03/07/2012 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ
Page 11
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለአቶ አንተነህ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-30410/ል-ባ/197/070/04/12 በቀን 20/05/2008

ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 32,331,920 / ሰላሳ ሁለት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰላሳ አንድ ሽህ ዘጠኝ መቶ ሀያ
ብር/ ካፒታል በብስኩት ፋብሪካ ግንባታ እያጠናቀቅን ስለሆነ በሚል በቀን 03/07/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ
ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን ድስትሪክት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው
አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ አንተነህ አዲስ ለብስኩት ፋብሪካ የመብራት 3 ፌዝ ቆጣሪ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን
በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ አቶ አንተነህ አዲስ
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢ-ማ/1243/169/04/12

ቀን 03/07/2012 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Page 12
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለአቶ ደሳለኝ ድልነሳ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 03-33464/15469/2706/07 በቀን 17/06/2007 ዓ.ም
አዲስ ፕሮጀክት በብር 5,000,000 / አምስት ሚሊየን ብር/ ካፒታል በእጣንና ሙጫ ፋብሪካ ግንባታ እያጠናቀቅን
ስለሆነ በሚል በቀን 03/07/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል
ኮርፖሬሽን ድስትሪክት የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ ደሳለኝ ድልነሳ ለ እጣንና ሙጫ ፋብሪካ የመብራት 3 ፌዝ ቆጣሪ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን

እየገለፅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለ አቶ ደሳለኝ ድልነሳ
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

ቁጥር ኢ-ማ/1230/004/11/12

ቀን 26/06/2012 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደ/ማርቆስ
Page 13
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለአቶ ጌታሰዉ አበበ የስጋት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 01-11240/ኢ-ማ/1994/004/11/11 በቀን

28/9/2011 ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 11,914,412.28 / አስራ አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ አስራ አራት ሽህ
አራት መቶ አስራ ሁለት ብር ከሀያ ስምንት ሳንቲም/ ካፒታል በቀበሌ 08 ቅድመ ግንባታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀን
26/06/2012 ዓ.ም የመብራት ቆጣሪ ስለሚያስፈልገኝ ለኢትዮጵያ መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን ድስትሪክት
የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ አቶ ጌታሰዉ አበበ የስጋት ለ ዶሮ እርባታ የ መብራት 3 ፌዝ ቆጣሪ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን
በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ
 ለጌታሰዉ አበበ የስጋት
 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
ደ/ማርቆስ

Page 14
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቁጥር ኢንዱ/ኢንቨ/545/01/03

ቀን 18/06/2013 ዓ.ም

ለደ/ማ/ከ/ዉሃ/አገ/ጽ/ቤት
ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

አቶ አብርሀም ስማቸው በደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በዶሮ እርባታና መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

በኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 01-11240/ኢ/ማ/827/002/11/10 በቀን 21/01/11 አዲስ ፕሮጀክት በብር
16,000,000 /አስራ ስድስት ሚሊዮን ብር / ካፒታል ፕሮጀክት ፈቃድ ማውጣታቸውን ጠቅሰው በላይት
ኢንዱስትሪ በተሰጠኝ ቦታ ላይ በዶሮ እርባታና መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመስራት ዉሃ ስለሚያስፈልገኝ
በሚል የዉሃ ቆጣሪ ለደ/ማ/ከ/ዉሃ/አገ/ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ በቀን 18/6/2013 ዓ.ም እንዲፃፍላቸው
አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ ለአቶ አብርሀም ስማቸው ከላይ የተጠቀሰውን ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው በግንባታ
ላይ ያሉ በመሆኑ በማረጋገጥ እና ዉሃ አቅርቦት የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን በእናንተ በኩል
አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ

- ለክትትልና ድጋፍ ባለሙያ

ደ/ማርቆስ

Page 15
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ቁጥር ኢ-ማ/1231/004/11/12

ቀን 26/06/2012 ዓ.ም

ለደ/ማርቆስ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠትን ይመለከታል

ለአቶ ጌታሰዉ አበበ የስጋት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ቁጥር 01-11240/ኢ-ማ/1994/004/11/11 በቀን
28/9/2011 ዓ.ም አዲስ ፕሮጀክት በብር 11,914,412.28 / አስራ አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ አስራ አራት ሽህ
አራት መቶ አስራ ሁለት ብር ከሀያ ስምንት ሳንቲም/ ካፒታል በቀበሌ 08 ቅድመ ግንባታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀን
26/06/2012 ዓ.ም የዉሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት ለደብረ ማርቆስ ዉሃ አገልግሎት የድጋፍ
ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው አመልክተዋል፡፡

ስለዚህ ለአቶ ጌታሰዉ አበበ የስጋት ስራ ለመጀመር የዉሃ አቅርቦት የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እየገለፅን
በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉላቸው ዘንድ እንጠይቃለን፡፡

“ሠላም ለሁሉም”

ግልባጭ

 ለአቶ ጌታሰዉ አበበ የስጋት

 ለፕሮጀክቶች ክትትል፣ ድጋፍና ኢንስፔክሽን ባለሙያ
Page 16
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት In the Amhara national regional state
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረማርቆስ Debre markos City Administration
ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ Industry Investment Office
ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ደ/ማርቆስ

Page 17
0581786933 E-mail invest2012dm@gmail.com

You might also like