You are on page 1of 2

Online Ethiopian Tender Information (www.habeshatender.

com)
አዲስ ዘመን ቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ . ም        

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2103 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት
በሙዱላ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የኮብልስቶን እና የዲች ሥራ በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ ለተደረጁ ማህበራት ብቻ በግልጽ
ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት -1/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት


ሎት -2/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
ሎት 3/ሳይች-1 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን   የተደረጁ ማህበራት
ሎት -4/ሳይት-1 የኮብልስቶን ሥራ 133 ሜትር በኮብልስቶን   የተደረጁ ማህበራት
ሎት -1/ሳደች-2 የኮብልስቶን ሥራ 128 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
ሎት -2/ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 200 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
ሎት-3/ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 221 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
ሎት4 /ሳይት-2 የኮብልስቶን ሥራ 250 ሜትር በኮብልስቶን የተደረጁ ማህበራት
ሎት 1-/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 128 ሜትር GC የሥራ ተቃራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
ሎት-2/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር GC የሥራ ተቋራጭ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
ሎት 3/ሳይት-2 የዲች ግንባታ ሥራ 221 ሜትር GC የሥራ ተቋራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ
ሎት-2/ሳይት-1 የዲች ግንባታ ሥራ 200 ሜትር Gር የሥራ ተቋራጥ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ

በዚህ መሰረት ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው፡-

በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡


የንግድ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
ተጫማሪ ዕሴት ታክስና ቫት ተመዝገቢ የሆኑ፡፡
የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
ጨረታውን ከመሙላቱ በፊት ሥራ የሚሠራበት ቦታ ድረስ   ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ትንታኔ ታሳቢ ያላደረገ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ውድቅ ይደረጋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/በባንክ የተረጋገጠ CPO የሞላውን   ዋጋ 2% ማቅረብ የሚችል፡፡
አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም።
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ (ዋጋ የተሞላበትን ሰነድ) ዋናና ፎቶ ኮፒ የሥራ ማስረጃ ዋናና ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ
በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
አሸናፊ የሆነው ድርጅት የጨረታ ማስከበሪያ ከአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንት
(Bank grant/ Unconditional) ማቅረብ ወይም ማስያዝ የሚችል፡፡
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ14 ተከታታይ የስራ ቀናት ው ስጥ የማይመለስ
ብር 50 ( ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በአካል
ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በቀረበው ዝርዝር መሰረት ዋጋውን ያለምንም ድልዝ
ስርዝ በአሃዝና በፊደል በመሙላት በታሸገው ፖስታ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በ22/4/2013 በ8 ፡
00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀን በ8 ፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ስለጨረታው መ/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ
የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 046-235-0010/046-235-0427

  በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መንግስት በከምባታ ጠምባሮ

ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት

ሙዱላ

Category : Construction and Construction Machinery, Road and Bridge Construction


Posted Date : 2020-12-14 02:06:38
Deadline : 2020-12-31 (16 days left.)

Copyright © 2010 - 2020 Habesha Tender


Telephone: +251-960-160215 / +251-967-829782 / +251-118-961881, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com

You might also like