You are on page 1of 1

2/13/24, 1:32 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ለሚ ኩራ ክ/ከ/

ወ/03/ፋ-02/2016

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት/በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ የተለያዩ ዕቃዎችን
አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ፡-

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ
የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1 የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እና የጽዳት ዕቃዎች ብር 10,000.00 በባንክ
በተመሰከረ ሲፒኦ ወይም የጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ ብቻ እንደምርጫቸው በአንዱ ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር ማቅረብ
ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰበዱንይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
ዘወትር በሥራ ሰዓት እሰከ ቀኑ አስር ሰዓት ድረስ እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ሃያት አደባባይ ዙሪያሽ ሞል 5ኛ ፎቅ
ፋይናንስ ቢሮ ቁ 504 ግዥ ቡድን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን የያዘ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋናና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረዳው ፋ/ጽ/ቤት G-5 ቢሮ
ቁጥር 504 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በወጣ በኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ
ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡

5. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም::

6. የጨረታው አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ግዥ ቡድን በአካልቀርበው ውል መግባት አለባቸው፡፡ አሸናፊዎች ውል
ሳይዙ ዕቃ ጭነው ቢመጡ ወደ መጋዘን ማስገባት አይችሉም::

7. የጨረታ ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊዎች በእኩል ጊዜ በጽሑፍ በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል::

8. በጨረታ ተሳታፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 3 ቀን ቀድመው ለጽ ቤቱ ማወቅረብ አለባቸው፡፡
በቢሮ ባሌ ናሙናዎች የተባሉትን እቢሮ ይመልከቱ::

9. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች፡- 0118931909 ግዥ ቡድን ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

10. እያንዳንዱ ሎት ለየብቻ ከነሙሉ መረጃው በፖስታ ታሸጎ ይቀርባል፡፡

ማሳሰቢያ፡-መገኛችን አያት አደባባይ ወደ ጎሮ መስመር 500 ሜትር ወረድ ብሎ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት ዙሪያሽ ሞል ላይ
እናገኛለን::

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ/ክ/

ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት

https://afrotender.com/tenders-print?id=8VB%2BhhE8ZR7BHs%2BccGED9a7P43zWJA%3D%3D 1/1

You might also like