You are on page 1of 2

1/30/24, 11:58 AM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥር 15 ቀን 2016ዓ.ም

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች

ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ እና የደንብ ልብስ ግዥ

ሎት 2 ለአላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት 3 ለህትመት

ሎት 4 ለአላቂ የት/ት እቃዎች

ሎት 5 አላቂ የጽዳት እና ሌሎች ዕቃዎች

ሎት 6 ቋሚ የ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ

ሎት 7 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

ሎት 8 ለሕንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዋ እና እድሳት እና ጥገና

ሎት 9 ለፕላን ማሽነሪ እና ለመሣሪያ ዕድሳት እና ጥገና

ሎት 10 የሚወገዱ እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልል፡፡ ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ
ይጋብዛል ፡፡

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡

2. የገቢዎች እና ጉምሩክ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ቫት/ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር መያያዝ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በአንድ ሎት 300/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን
ጀምሮ ለ ተከታታይ የስራ ቀናት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ዕድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 6213፤ 6244፡6243፡ እነዚህ ሎት 3000 ሺህ ብር እንዲሁም 6211፡6212፡6215፡6213፡6314፡6218፡ሎት


ይጨምራል እነዚህ ሎቶች ለእያንዳንዳቸው 5000 ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለበት።

7. የመወዳደሪያ ዋጋው ከነቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መጻፍ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ
ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውንና ኮፒ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት
ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና /specification/ ማቅረብ አለባቸው ፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከታወቀ
በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ ከት/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ደረጃውን የጠበቀ ዕቃዎችን ትዕዛዙ በደረሳቸው
በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በናሙናው መሰረት አጠናቀው ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ሲያስረክቡና በጥራት ኮሚቴ ተፈትሾ ሲያልፍና
በተቋሙ ኃላፊ ገቢ እንዲሆን ከታዘዘ በኋላ ይከፍላቸዋል፡፡

8. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00
የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዛው እለት በ4፡30 ሰዓት ዕድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ንብ ኢሥ የቡድን መሪ ቢሮ ተጫራቾች ወይም
ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

https://afrotender.com/tenders-print?id=fZQxAuhmQB%2FiCzwJLGNFr5JExZJ7SQ%3D%3D 1/2
1/30/24, 11:58 AM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.
9. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ CPO
በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ ክ መግቢያ ላይ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር ፡ 011 8 93 26 98/011 8 93 14 07

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት

የእድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

https://afrotender.com/tenders-print?id=fZQxAuhmQB%2FiCzwJLGNFr5JExZJ7SQ%3D%3D 2/2

You might also like