Professional Documents
Culture Documents
Athletics Federation
Athletics Federation
https://www.AfroTender.com
ሪፖርተር እሁድ ጥር 19 ቀን 2016ዓ.ም
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለኮሙዩኒኬሽን ሥራዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- የሶኒ ቪዲዮ ካሜራ ሚሞሪ ሪከርደር ዩኒት (Sony HVR-MRC1 Memory Recording Unit)
በዚሁ መሠረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ::
2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር የሚያቀርቡትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ
2% አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ
ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ሰዓት
በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል::
6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
https://afrotender.com/tenders-print?id=uskmHZbpJwhg1VgTr40V3BKIp6j59A%3D%3D 1/1