You are on page 1of 5

ቀን………………

ለመምሪያችን ኮንስትራክሽን ዘርፍ


/
አ ምንጭ
-
ጉዳዩ፡ የዉል መቋረጥ ሪፖርት ስለማቅረብ ይሆናል

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ምንጭ ዲስትሪክት በቁጥር 2/8134/218135 እና በቀን 3/7/2012 ዓ.ም በተፃፈ
ደብደቤ ማዜ ፓርክ ኮንስትራክሽን ማህበር በዳራማሎ ወረዳ የመጋዝን ግንባታ ሥራ በ 2011 በጀት ዓመት ጨርሶ
ለማስረከብ ዉል ብገባም ከዉል አልፎ ከአንድ ዓመት በላይ በራሱ ችግር ምክንያት ያስቆጠረ በመሆኑ ዉል
በ 07/07/2012 ዓ.ም ከማህበሩ ጋር ያለዉን አቋርጠዉ ኮንስትራክሽን ዘርፉን በግልባጭ በማሳወቅ የኮንስትራክሽን
ባለሙያ ከማህበሩ እና ከባለድርሻ አካላት በመሆን በ 16/07/2012 ዓ.ም ሳይት ላይ በመገኘት ግንባታዉን ባለበት
ለአሠረዉ መ/ቤት እንድታስረክቡ ባሉት መሠረት፡፡

የአስተዳደር ተወካይ
የዲስትሬክት ተወካዮች
የዳራማሎ ወረዳ ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ስራ አስከያጅና ባለሙያዎች
የዳራማሎ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት አባል
ማህበሩ ሊቀመንበር በተገኙበት የግንባታ ሂደቱ ባለበት ተረካክበዋል፡፡

አሰሪዉ መ/ቤትና ባለድርሻ አካላት የግንባታ ሂደቱን በመመልከት ጎልቶ የሚታይ ችግሮችን በመለየት በጋራ በመገምገም
ማህበሩ ማስተካኪያ እንድያደርግ በአሰሪዉ መልካም ፍቃድ ተጠይቆ ቢሆንም ማህበሩ ፍቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት
የሚከተሉት ክፍያ ወቅት እንዳይካተቱ በማለት
1.ልሾ ሥራ
2.ጣረያ ወቅርና የቆርቆሮ ሥራ ሙሉ በሙሉ
3.የዉሃ መዉረጃ ቱቦ/PVC down pipe/ አና የቆርቆሮ ቦይ/Gutter/
4.የመብራት ሥራ ሙሉ በሙሉ
5.ኮርኒስ ሥራ እና ድንጋይ ትኩስ ሥራ

በሙሉ ድምፅ ተወስኗል፡፡


//ከሠላምታ ጋር//

ግልባጭ
ለመምሪያዉ ኃላፊ
ለየመ/ፕ/ዲ/ኮን/አስ/ዳይሬክቶሬት
ለምህንድስና ሥራዎች ዳይሬክቶሬት
አርባ ምንጭ
ቀን………………

የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ 2012 በጀት ዓመት ደረቅ መፀዳጃ ቤት ከዉል መቋረጥ ቦኃላ ማስጨረሻ ሥራ ግንባታ
በዘርፍ የተደራጁ ማህበራትን በአከባቢ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤፤
በዚሁ መሠረት ፡-
1/ ደረጀቸው Bc/Gc 9 እና 10 በግንባታ ሥራ የተደራጁ ማህበራት ሆነዉ፡-
የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ፣ በኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የተመዘገቡበትን የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ ፤ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት
ያላቸው ፤የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንድሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች መሆናቸውን ኦርጅናል
ዶክመንታቸዉን ለሰነድ ግዥ ስመጡ ለማመሳከሪያ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2/ አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችንና መሣሪያዎችን በግላቸው አጓጉዘው የሚሠሩ መሆን አለባቸዉ፡፡
3/ ማንኛዉም ተጫራች ከዉድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱን በራሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ ይኖርበታል፤፤
4/ የጨረታ ማስከበሪያ / Bid Bond/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/Cpo/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ብቻ ብር
5000/አምስት ሺህ/ ማስያዝ ይኖሩባቸዋል፡፡
ቀን………………

5/ የጨረታውን ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት
የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ ከአርበ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብና በመክፈል
የከፈሉበትን ወይንም ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በማቅረብ የጨረታዉን ሠነድ ከአርበ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል
ፋይናንስ ቢሮ መዉሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
6/ ተጫራቾችን ህጋዊ የሚያደርጋቸዉን ሰነዶችን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጂል
በማለት ኮፒው ላይ ኮፒ ተብሎ ተጽፎበት በአንድ ፖስታ በማድረግ እንድሁም የፋይናንሻል ሰነዶችን ዋጋ ተሞልቶ
አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶግፍክ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጂል በማለት ኮፒው ላይ ኮፒ ተብሎ
ተጽፎበት በአንድ ፖስታ በማድረግ ፣በሁለቱንም ፖስታዎች ማለትም የቴክንካል እና የፋይናንሻል ፖስታዎችን በአንድ
እናት ፖስታ በስም አሽጎ ፣ አድራሻና የኘሮጀክቱ ስም በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍና በመፈረም ይህ
ማስታወቂያ በወጣበት በ 6 ኛው ቀን /ማለትም ………….ዓ.ም …….. ሰዓት በተባለዉ ጊዜ ዉስጥ ብቻ ለዚሁ
በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8/ የጨረታዉ ሳጥን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በ …6 ኛዉ ቀን ከጧት/ከሰዓት ……..ሰዓት ለይ
ይታሸጋል፡፡
7/ የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ
ከጧት/ከሳዓት……. ሰዓት ላይ ይከፈታል፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን ላይ በተመሣሣይ ሰዓት ታሽጐ
በተመሣሣይ ሰዓት ላይ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት
አያስተጓጉልም ፡፡
8/ የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ በኦርጅናል ቴክንካል ሰነድ ዉስጥ ተደርጎ መቅረብ አለበት፡፡
9/ ዋጋ ቅናሽ ከ 10%/አስሪ ፔርሰንት/ በላይ ማስገባት ከጨረታ ዉጭ ያደርጋል፡፡
10/ ከሚያስገቡት/ከሚያስነብቡት ጠቅላላ ዋጋ የህሳብ ስሌት ልዪነት /አርትሜትክ እረር/ ከሁለት (2%) ስብልጥ
ከጨረታ ዉጭ ያደርጋል፡፡
11/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ/መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡
የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል
ስልክ ቁጥር

ለአ/ዙ/ወ/አስ/ጽ/ቤት
አርባ ምንጭ
ጉዳዩ፤- የስብሰባ ጥሪ እንዲደረግ ስለማሳወቅ ይሆናል፡-
በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ መ/ቤታችሁ በ 2010 በጀት ዓመት በ 19 ቀበሌያት የእንግዳ ማረፍያ
ቤት ጨረታ አዉጥቶ በተደራጁ ማህበራት እየሰራ መሆኑ ግልጽ ነዉ፡፡
ይሁን እንጅ በዉለታዉ መሠረት ግንባታዉ ባለመጠናቀቁ የሦስትዩሽ ዉይይት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኜ
በሁሉም ቀበሌያት ግንባታዉን የሚሰሩ ማህበራት በእናንቴ በኩል ጥሪ ተደርጎላቸዉ በቀን
10/04/2011 ዓ.ም ከሰዓቱ 8፡30 ላይ እንዲገኙ እንዲደረግ እናሳዉቃለን፡፡

//ከሠላምታ ጋር//
ቀን………………

ለጋሞ ጎፋ ዞን ኮንስትራክሽን መምሪያ


አርባ ምንጭ

ጉዳዩ፡-የጋርባንሳ ቀበሌ ኡንቱሉ ሌልሴ ወንዝ ድልድይ ሥራ ሪፖርት ስለማቅረብ ይሆናል፡-


ፕሮጄክት ስም፡-ድልድይ ሥራ
ባለቤት፡-አ/ዙ/ወ/መንገድ/ት/ጽ/ቤት
ማህበር ስም፡-አክያ ኮ/ማህበር1
ተቆጣጣሪ፡-ጋ/ጎ/ዞ/ኮ/መምሪያ
ድጋፍ ክትትል ቀን፡-15/10/2010 ዓ.ም
ሪፖርት ቀን ፡-15/10/2010 ዓ.ም
1. የአየር ሀኔታ በወቅቱ፡- ከፊል ፀሐያማ
2. በወቅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ፡-የለም
3. የሳይቱ ሥራ ሂደት:-
1
ቀን………………

 4 ቱም የድልድይ ክንፎች ተሰርቷል::


 የመሬት ቆረጣ እና የመሰረት ማስቀመጫ የሚሆን የተቆፈረ ቢሆንም ዉስን የሚሆን ቁፋሮ ለመሰረት
ማስቀመጫ ምቹ መሬት ለማግኘት በዲዛይኑና ላይ በተቀመጠዉ መሠረት ወይንም በሳይት ኢንጅነሩ
የሚወሰን ቁፋሮ ይቀራል፡፡
4. ሳይቱ ላይ ያሉ ዕቃዎች
ጠጠር በግምት=10 ሜ 3
አስተያየት፡-ለወደፊቱ ቀጣይ ሥራ ከመጀመሩ በፊት እንደዚህ አይነት ክፍተት/ግጭት/ እንዳይፈጠሩ
የሚመለከታቸዉ አካላት ሰነዳዊ የሆነ የጋራ ስምምነት ለሚሰራዉ ሥራ ዋስትና ብሎም ጥራት እንዲኖረዉ ብደረግ
ጥሩ ነዉ፡፡

//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለየመ/ፕ/ዲ/ኮን/አስ/ዳይሬክቶሬት
ለምህንድስና ሥራዎች ዳይሬክቶሬት
አርባ ምንጭ

You might also like