You are on page 1of 7

አርባምንጭ -

ትምህርት ኮሌጅ የሥነ ምግባር ና ፀረ ሙስና ቡድን መሪ

የ 2015 ዓ/ም የ 1 ኛ ሩብ አመት ሪፖርት

መግቢያ፣

በአገራችን ፣በክልላችን እንድሁም በተቋማችን የሚከናወኑ የመማር ማስተማሩና የልማትና


የመልካም አስተዳደር ስራዎች በሙስናና በብልሹ አሰራር እንዳይደናቀፉ ለማድረግና መንግስት
ለህብረተሰቡ የሚሰጠዉን አገልግሎት ከሙስና በፀዳ መልኩ ለማዳረስ እንድቻል መንግስት
ክራይሰብሳብነትን የእሱ ክፋይ የሆኑትን ሙስናና ብልሹ ሰሰራርን በአመለካከትና በተግባር
በመዋጋት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ቁርጠኛ አቋም ይዞ በየደረጃዉ ትግል በመደረግ ላይ
ሲሆን አበረታች ዉጤት አስገኝቷል፡፡ የአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የሥነ-
ምግባር መከታተያ ክፍል ከኮሚሽኑ የሚጋራቸዉን ስትራቴጂያዊ ግቦችን በመለየትና የክፍሉን
ዓመታዊ አፈጻጸም ግቦችን በመወሰን የ 2015 በጀት ዓመት የዉጤት ተኮር ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ
ስራ ተገብቷል፡፡

ዓላማ፡፦በተቋሙ ስለመልካም ስነ-ምግባር አስፈላጊነትና ስለሙስና አስከፍነት ጥራትና ጥልቀት ያለዉ


የግንዛቤ ማዳበሪያ ትምህርት በመስጠት በህብረትቡ ዉስጥ የመልካም ስነ-ምግባር እሰቶች ግንባታ
ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ሙስናን የማይሸከም ህብረተሰብ መፍጠር፣የግልጸኝነትናየተጠያነት ስርዓት
በማስፈን እና ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ አሰራሮችን በተሻሻሉ አሰራሮች በመተካትእና
ተግባራዊ በማድረግ ተቋማዊ የፀረ-ሙስና ትግሉን ማጠናከርእና የተቀናጀና የተደራጀ ህዝባዊ
የፀረ-ሙስና ትግል ንቅናቄ በየደረጃዉ በማቀጣጠል በክልሉ ብሎም በዞኑ የተመዘገበዉን የልማት
የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና መልካም አስተዳደርን የማስፈን ጥረት ወደ ላቀ ደረጃ
ማሸጋገር ነዉ፡፡

የበጀት ዓመቱ የእቅድና የእቅድ አፈፃፀም ክንውን ሪፖርት በተመለከተ፡-

በጠቋሚ እቅዱ መነሻ ሴክቶሪያል እቅድ ተዘጋጅቶ ለታችኛው እርከን ስለመሰራጨቱ፣

በተሰራጨው ጠቋሚ እቅድ መነሻነት የክፍሉ እና ሴክቶሪያሊ ውጤት ተኮር ዕቅድ ተዘጋጅቶ

ስለመላኩ

1
የ 2015 ዓ/ም ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደስራ ተገብቷል፡፡

በየሩብ ዓመቱ የክፍሉን የተጠቃለለ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ስለመላኩ

 የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡

ለክፍሉ ምቹ የሥራ ሁኔታ ስለ መፈጠሩ፣ (ቢሮና የቢሮ ቁሣቁስ) ስለመሟላቱ (ዝርዝር

ለክፍሉ የግል ቢሮ አለዉ የተሟሉ የቢሮ ቁሳቁስ አለዉ፡፡

የሥራ ማስኬጃ በጀት ስለመመደቡ––

ለክፊሉ በኮድ የተሰጠ በጀት የለዉም ግን ክፍሉ የምያከናዉናቸዉን ፒሮፖዛል እያቀረበ በጀት እያስፈቀደ ስራዎችን ይሰራል፡፡

የሥነ-ምግባር ትምህርት ማስፋፋትን በተመለከተ፡-

ዕቅድ 1 ክንውን

ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና የተሰጣቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ፡፡የመድረክ ብዛት ሥልጠና የፈጀው ጊዜ ግማሽ
ቀን /ከግማሽ ቀን በላይ የተሰጠ ስልጠና ብቻ/

ሌሎች ስልቶችን በመጠቀም /ማለትም/

 ሚዲያ ዕቅድ 2 ክንውን የለም


 ብሮሸሮች ዕቅድ ክንውን
 በራሪ ጽሁፎች ዕቅድ ክንውን ፡
 ስትኬሮች ዕቅድ ክንውን
 ፖስተሮች ዕቅድ ክንውን
 ጥያቄና መልስ ውድድር ዕቅድ ክንውን
 ሌሎች ለክፍሉ በተዘጋጀዉ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ስለሙስና አስጸያፍነት የምናገሩ ጥቅሶችን በመለጠፍ ግንዛቤ
ማስጨበጥ ፡፡
 በማስታወቂያ ቦርድ በቁጥር 5 ጥቅሶችን የመለጠፍ ስራ ተሰርቷል፡፡

የተሰጠው ሥልጠና ያስገኘው ፋይዳ ስለመገምገሙ

ሙስና ስፈፀም ዝም የማይል ማህበረሰብ እንድፈጠር ያደርጋል፡፡

የሥነ ምግባር አውታሮችን ከማደራጀት አንጸር፡-

በታችኛው እርከን መደራጀት የነበረባቸው የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ኦፊሰሮች

2
ዕቅድ - የተደራጁ - ያልተደራጁ -
(ዝርዝር መረጃ በአባሪ ይያያዝ፣)

ሴክቶሪያል ድጋፍ በተመለከተ፡-

በታችኛው እርከን ለተደራጁ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ኦፊሰሮች በአካል የተደረገ ክትትልና ድጋፍ፡-

ዕቅድ የለም ክንውን የለም አፈፃፀም በ -

ሙስናና ብልሹ አሠራር መከላከልን በተመለከተ፡-

የሥነ-ምግባር መመሪያ ዝግጅት፣ ስርጭትና ተግባራዊነትን በተመለከተ

 ለሁሉም ስራ ክፍሎች ተደራሽ ተደርጓል

 የአሠራር ሥርዓት ማሻሻያ ጥናትን በተመለከተ፡-

በክፍሉ የተካሄደ ጥናት

 የጥናቱ ርዕስ
 ጥናቱ ያለበት ደረጃ
 ጥናቱ ፀድቆ ከሆነ ያመጣው ለውጥ፡-

በኮሚሽኑ ተጠንተው ለትግበራ ክትትል የተላኩ ጥናቶች በተመለከተ፡-

 ድጋፍና ክትትል የተደረገላቸው ጥናቶች ዝርዝር

በነዳጀ አጠቃቀም
የግዥ ስርአትና ጨረታን
ክትትል በተደረገላቸው የአሠራር ሥርዓት ማሻሻያ ጥናቶች የተገኘው ፋይዳ እና የለውጡ ወይም የፋይዳው
ማሣያ

ነዳጅ በጌጅ ልኬት መሰረት እንድቀዳ ተደርጎ ያለአግባብ ብክነት እንድቀንስ ተደርጉዋል፡፡

የግዥ ስርአቱ በመመሪያና ደንብ መሰረት እንድሆን ተደርጉዋል፡፡

ሀብት ምዝገባው ማሣወቅ በተመለከተ፡-

 በሀብት ምዝገባና ማሣወቅ ሥራ የተከናወኑ የማስተባበር ሥራ፣

አዲስ ሀብት ያስመዘገበ 10

3
እድሳት የለም

በአጠቃላይ ዕድሳትና አዲስ ድምር 10 ነዉ፡፡

አስቸኳይ የሙስና መከላከል አገልግሎት፡-

ሊፈፀም በዝግጅትና በመፈፀም ላይ ያለ ያሰራር ጥሰቶች ቀድሞ ከመከላከል አኳያ የተከናወነ ተግባር

 የተለያዩ ጨረታዎች ስከፈቱ በመታዘብ ቅድመ መከላከል ስራ ተሰርቷል፡፡

1. የሥነ ምግባር ጥስቶችን ከመከላከልና የሙስና ወንጀሎችን ከማጋለጥ አንጻር፣

የሙስና ወንጀል ጥቆማ ማቅረቢያ ሥርዓት በተቋሙ ስለመዘርጋቱ

ሁለት ሳጥኖች ግለጽና በምታይ ቦታ የጥቆማ የስልክ ቁጥር የተጻፈባቸዉ አሉ ፡፡

የሥነ-ምግባር ጥሰቶችና የሙስና ወንጀሎች ዝርዝርና የተወሰደ የእርምት እርምጃ፡-

አንድ የዳታ ሰንተር ፈጻም በሀሰተኛ ሥራ ልምድ የተቀጠረ መሆኑ ተረጋግጦ ከስራ ታግዱዋል፡፡

 አስተዳደራዊ እርምጃ፦
 የሰዉ ሀብት ፈጻምዎች ከሰራተኛ ማህደር ላይ ፋይልን ቀዶ በማጥፋት በዲሲፒልን ተከሰዉ እርምጃ
ተወስዶባቸዋል፡፡ አንድ ግዥ ሰራተኛ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ሰነድን በማበላለጥ ያጭበረበረዉን
ገንዘብ በዉስጥ በኦዲት ግኝት መሰረት እንድመልስ ተደርጎ የዲስፒልን እርምጃ ተወስዶበታል ፡፡

 ህጋዊ እርምጃ ፦

በሀሰተኛ ስራልምድ የተቀጠረዉ ዳታ ሰንትር ሰራተኛ በህግ አግባብ እንድጠየቅ ህደት ተጀምሩዋል፡፡

ታቅደው ያልተከናወኑ ተግባራትና ያልተከናወኑበት ምክንያት-

በ 1 ኛ ሩብ ዓመት ለአስተዳደር ሰራተኛ የታቀደ ስልጠና በጀት ባለመለቀቁ ምክንያት አልተከናወነም

ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃ ካለ

4
ማጠቃለያ፣

በኮሌጁ የሚታዩትን የሥነ ምግባር ክፍተቶች በሚገባ በመከታተል በኮሌጁ ሥራ ላይ ተጽኖ እንዳያሳድሩ ቀድሞ በመከላከል የሚፈጠሩና
ልፈጠሩ የታሰቡ ብልሹ ሥራዎችን ቀድሞ በመድረስ መከላከል ተችሏል፡፡

ሪፖርት ያዘጋጀው፡- ሪፖርቱን ያፀደቀው ሀላፊ

የሥነ ምግባር ኦፊሰር መሰለች መሬታ ስም

ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን

5
አባሪ የቢሮ ቁሳቁስ ያሟሉና ያላሟሉ ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም የተሟሉ የቢሮ ቁሳቁስ ዝርዘር ያልተሟሉ የቢሮ ቁሳቁስ ዝርዘር
1 ኮምፒዉተርከነፕርንተር ፡መደበኛ ስልክ እና የግል ቢሮ

አባሪ የፊት ለፊት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም ዕቅድ ክንዉን አፈፃፀም በ% ምርመራ


ወንድ ሴት ወንድ ሴት
1

አባሪ በተለያዩ መድረኮች የተሰጠ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም ዕቅድ ክንዉን አፈፃፀም በ% ምርመራ

አባሪ በቅድመ መከላከል የዳነ የመንግስት ሀብት ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም በገንዘብ በዓይነት

አባሪ በቅድመ መከላከል የተመለሰ የመንግስት ሀብት ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም በገንዘብ በዓይነት

ባሪ ሌሎችን ስልቶች በመጠቀም የተሰጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝርዝር

ተ.ቁ የተቋም ስም ሚዲያ ብሮሸር በራሪ ጽሑፎች ስትኬሮች ፖስተሮች ጥያቄና መልስ
ዕቅድ ክንዉን ዕቅድ ክንዉን ዕቅድ ክንዉን ዕቅድ ክንዉን ዕቅድ ክንዉን ዕቅድ ክንዉን
1 300 2000

6
7

You might also like