You are on page 1of 2

1/18/24, 11:02 AM Habesha Tender Home of Business Opportunities (www.habeshatender.

com)

Online Tender Information (www.habeshatender.com)

ሰኞ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ . ም

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-ESS/CALM/002/2016

መ/ቤታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በተፈቀደ በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት #1. አይፖድ (iPad) ብዛት 17 እና ሎት #2. ፕሪንተሮች (Multi-Function Printers) ብዛት 18 ከ Climate Action Through landscape
Management (CALM) Program for Results (PforR)

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1. የጨረታ ሠነዱን፣ አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01፣ ፒያሣ፣ ከጣይቱ ሆቴል በስተጀርባ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ
አገልግሎት (ኢ.ስ.አ) ዋናው መ/ቤት ድረስ በአካል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) ከፍለው መውሰድ
ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በአንዱ ሎት ብቻ ወይም በሁለቱም ሎቶች ለመሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፤ ግምገማው የሚካሄደውም ሆነ ውል የሚፈፀመው ግን
ለእያንዳንዱ ሎት በተናጠል ይሆናል፡፡

2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO./፤ ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸው ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት
የድጋፍ ደብዳቤ፤ በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ www. ppa.gov.et የተመዘገቡበትን ኮፒ፣ የተ.እ.ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት እንዲሁም
የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበትን ቅፅ በመሙላት፣ ፊርማና ማህተም በማድረግ፣ ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ
አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለሎት 1 ብር 10,000.00 (አስር ሺህ
ብር)፣ ለሎት 2 ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)፣ በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ደብዳቤ፣ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት አስቀድሞ፣
ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን፣ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ተያይዞ ያልቀረበ ወይም ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት አስቀድሞ
ያልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም::

4. ተጫራቾች በመጫረቻ ሠነዳቸው አማካይነት ለውድድር የሚያቀርቧቸው መሣሪያዎች፣ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ውስጥ
ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡

5. የሚወዳደሩበትን ሠነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ፣ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር እስከ 30ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ፣ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት
ይችላሉ፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እህድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሠዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡

6. ጨረታው ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተዘግቶ፣ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና የመ/ ቤቱ ታዛቢዎች በተገኙበት ከቀኑ 9፡00
ሰዓት ላይ በግዥና ፋይናንስ ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ሕንፃ ብሎክ 2፣ 2ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡

7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ/መንገድ ካገኘ፣ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር +2519139298500

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት

___________________________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Accessories, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Purchase.
Posted Date : 2024-01-17 04:04:00
Deadline : 2024-02-13 (26 days left.)

Copyright © 2010 - 2024 Habesha Tender


Telephone: +251-967-829782 / +251-960-160215/ +251-118-961881, P.O.Box: 122841

https://habeshatender.com/print.php?ref=253141 1/2
1/18/24, 11:02 AM Habesha Tender Home of Business Opportunities (www.habeshatender.com)
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com

https://habeshatender.com/print.php?ref=253141 2/2

You might also like