You are on page 1of 3

ቁጥርገ/መ/አስ/596/15

ቀን 07/07/2015 ዓ/ም
ለቦህቦህ ቀበሌ ገ/መ/አስ/አጠ/ጽ/ቤት
ቦህቦህ
ጉዳዩ፡- የእነ ቻላቸዉ ነጮ አቤቱታን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግፅ እንደተሞከረዉ አቤቱታ አቅራቢ እነ ቻላቸዉ ነጮ
በቀን 06/07/2015 ዓ/ም ያቀረቡት አቤቱታ የይዞታ መሬታችን በህገወጥ እና
በተከሳሽ ደመቄ አሰፋ መካከል ስላለዉ ሁከት የመሬት ክስ ክርክር ጉዳይ
በቦህቦህ ቀበሌ ክስ ያስነሳዉ መሬት በአዋሳኝ
በምስራቅ በምዕራብ በሰሜን በደቡብ
ስፋት ጎጥ
ወረቀት አስናቀዉ ና አሰፋ ዳኘዉ ብቻሻሌ ተራራ ገደል
5 ቃዳ ባሰካ
ና አምሳሉ ይርዳዉ
ይህ ከላይ በአዋሳኝ የተጠቀሰዉ መሬት የሟች እናታችን ድግሴ ጥጋብ
የይዞታ መሬት የሆነዉን ተከሳሽ በጉልበት ና በማናለብኝነት ካንቻ
ስለተቆረጠብን ብለዉ ክስ ስላቀረቡ ከቦታዉ ድረስ በመሄድ ትክክለኛዉን
ማስረጃ አጣርታቹሁ እስከ 12/07/2015 ዓ/ም ተጣርቶ እንዲልክልን ስንል
እንገልፃለን ፡፡
//ከሰላምታ ጋር//

ቁጥር ገ/መ/አሰ/-------/2015 ዓ/ም

ለጣ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ቀን 02/10/2015 ዓ/ም

ደልጊ

ጉዳዩ፦ግዥ እንዲፍፅም ስለመጠየቅ

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በካልም ፕሮጀክት ከተበጀተልን በጀት

የጀነኔተር ናፈጣ----------------------------------ሊትር

የጀነኔትረ ዘይተ-----------------------------------ሊትር

ከኮፖነት ግዥ እንዲፈፅምልን ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።


// ከሰላምታ ጋር//

You might also like