You are on page 1of 3

በ 2015 ዓ/ም በመጀመሪያዊ ሩብ አመት በተሰጠዉ አስተያይት የተሰጠ ግብረ መልስ

1 ኛ. በሙስና በጉቦ በትዉዉቅ በባለሙያዎች ዉሳኔ ይሰጣል ተብሎ የተጠቆመዉ ጥቆማ ጥሩ ቢሆንም የተሰጠዉን ጥቆማ በህጋዊ መንገድ
ትምህርት ለመስጠትና ለመዉሰድ ይረዳ ዘንድ በማስረጃ ተደግፎ ቢቀርብ ተገቢዉን እርምጃ ለመዉሰድ ጠረት እናደርጋለን፡፡

2 ኛ. ዳኞች ህግን መሰረት አድርገዉ ዉሳኔ አይሰጡም ያላግባብ ዉሳኔ የሰጣሉ ለተባለዉ በስነመግባር ዉሰጥ ገብተዉ ዉሳኔ የሚሰጡ ከሆነ
ማስረጃ ቢቀርብ በህግ አተረጓጉም ናበማስረጃ ምዘና ክፍተት የሚታይ ከሆነ ባለጉዳዮች በተሰጠዉ ዉሳኔ ቅሬታቸዉን የይግባኝ ቀኑ ሳያልፍ
ለበላይፈ/ቤቱ ዉሳኔዉ እንዲታረም ቢያደርጉ ----------እኛም እነድንማርበት ቢደረግ የተሸለ ነዉ፡፡

3 ኛ. አድነዉ ገነቱ እና የኔዋ ፀሃይ መዝገብ ቁጥር 31979፣32939፣31777፣31995፣33185፣33135 በዚህ መዝገብ በሚከራከሩበ ጉዳይ የሀሰት
ምስክር ሰጥቷል በቀጣይም በሀጀሰት ለመመስከር በዝግጅት ላይ ነዉ በሚል አሰስተያይት የተሰጠ ሲሆን የኔዋ ፀሃይ በሀሰት እየተደራደረ እየመሰከረ
ፍትህን የሚያዛባ የባለጉዳዮችን መብት የሚያስነጥቅ ከሆነ ከፈ/ቤቱ የተሰጡ ቃሎችን ኮፒ አድርጎ በመዉሰድ የሚመለከተዉ አካል ምርመራዉን
አጣርቶ ለሚመለከተዉ አካል ክስ መመስረት እንዲማርበት በማድረግ ለባለገዳችም እዲማሩበት ማድረግ ይቻላል፡፡

4 ኛ.በችሎት አመራር በኩል አንድ አንድ ችሎቶች ባለጉደይን በእኩል ነት ያለማስተናገድ የመሳደብ የማመናጨቅ ሁኔታዎች አሉ ሚዛናዊ በሆነ
መንገድ ለመስተናገድ ጥረት እናደርጋለን ፡፡

5 ኛ. በመዝገብ ቁጥር 24416 እነ ሞሴ መኩሪያዉ በተከሰሱበት ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ 1 ኛ. መዝገብ ዘግተዋል 2 ኛ. ድጋሜ ምስክር
ሰምተዋል ለተባለዉ ጥቆማ መዝገቡን ስንመለከተዉ መዝገቡ ለ 24/8/2014 ዓ/ም የተከራከሩ ሲሆን ተከሳሾች እንዲቀጡ ተደጋጋሚ የተሰጡበት ና
ሁለተኛ ተከሳሽ ቀረበዉ ሰሙኤል ዋሲሁን ፖሊስ ማግኘት ባለመቻሉ ተቋርጦ ለዐ/ህግ ማስረጃ የተከሳሽ ምስክር በመመስረት ችሎቱ ማጣሪያ
ምስክሮችን በመምረጥ በ 16/02/2015 ዓ/ም ሞሴዋ መኩሪያ 2 አመት ከ 3 ወር የተቀጣ ሲሆን መዝገቡ ለገዜዉ ሊወስድ የቻለዉ 1 ኛ.ሁለተኛ
ተከሳሽ ባለመቅረብ 2 ኛ. ከነሀሴ እስከ መስከረም ፍ/ቤቱ ዝግ የነበረ ስለሆነ በዚህ መሰረት ግዜ ወስዶ የተወሰደ መሆኑን ተረድተናል፡፡

6 ኛ. ባለጉዳዮች ከባለጉዳዮች ጋር ተገቢ ባልሆነ ግንኙነት በመፍጠር መዝገቦችን ያካትታል ተብሎ የተሰጠዉን እንደግባት ወስደን ለማስተካከል
ጥረት እናደርጋለን ፡፡

7 ኛ. የፈፍ/ቤቱ አገልግሎት ጥሩ ነዉ ግን ወሬ አታዉጡ የተባለዉ ምናልባት ዉሳኔ ከመሰጠቱ በፊት ይወም ቅሬታዎች ሲቀርቡ በሚስጥር
መጠበቅ ለመጠቆም ከሆነ ይህን አቅጣጫ ተቀብለን እንሰራለን፡፡

8 ኛ. ስታገለገሉ የመቋጨት የመበሳጨት ነገሮች ይታያሉ ከተባለዉ በሚዛኑ ይዘን ማህበረሰቡን ለማስተነገድ እንክራለን ፡፡
9 ኛ. ፖሊሶች አካባቢ በስራት አገልግሎት አትሰጡም የሚል ጥቆማ የቀረበ ሲሆንም ፖሊሶች በፖሊስ ጣቢያ ላይ ተከሳሾችን ባንድ ግዜ
የሚያቀርቧቸዉ ሲሆን ባንድ ግዜ ለማስተናገድ የምንቸገር ሲሆን በተቻለ መጠን አገልግሎት እየሰጠን ነዉ በሰዓቱ ና በወቅቱ የሚቀርበዉን ከሆነ
እናስተናግዳለን፡፡

10 ኛ. የፍ/ቤቱ ስራዎች ጥሩ ቢሆም በሰዓት አታስተናግዱም የተባልነዉን ወስደን በሰዓት ለማስተናገድ ጥረት እናደርጋለን ፡፡
11 ኛ. በ 30/1/2015 ዓ/ም ጥዋት ላይ ስብሰባ በማድረጋችሁ ባለጉዳዮች ተንገላተዋል ለተባለዉ ጥቆማ ፍ/ቤቱ ከነሀሴ እስከ መስከረም 30 ዘግቶ
ነበረ ስለሆነም ይህን ቀን የፍ/ቤቱ የስራ አፈጣጥም አጀማምር ስብሰባ የተደረገበት ነዉ ፍ/ቤቱም ስራ የጀመረዉ ጥቅምት 1/22015 ዓ/ም መሆኑን
ግንዛቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን ፡፡

12 ኛ. በ 32645 በሀሰት የቀረበ ነዉ ይህ በተለይ ተሎ ተሎ የቀረበዉ ኮሜንት መዝገቡ በቀጣይ በሂደተ ላይ ያለ ስለሆነ የሀሰት ማስረጃ ነዉ
ተብሎ የተሰጠ ማስረጃ ካለ በፍ/ቤቱ በኩል ቀርቦ ሀሰት ነዉ የተባለዉ ማስረጃ ጥያቄ ተጠናክሮ ይቅረብ ፡፡
13 ኛ. የቀጠሮ ሰኣት ያለመክበር የጥዋቱን ወደ ከሰዓት ማስተላለፍ ተብሎ ለተባለዉ ዳኞች ባጀንዳ እንዲቀጥሩ እናደርጋለን ነገር ግን አልፎ አልፎ
የሚያጋጥም መሆኑን በሚዛኑ ብናየዉ፡፡

14 ኛ. በመዝገብ ቤት በኩል መሳደብ ና ማመናጨቅ አሉ ለተባለዉ በቀጣይ ይህን የማጣራት ስራ እንሰራለን፡፡


15 ኛ. የመዝገብ መጓተት በአጭር ግዜ ዉሳኔ ያለመስጠት የተባለዉን ጥቆማ ወስደን መዝገቡን በአጭር ግዜ የሚቀላጠፍበትን እንሰራለን ፡፡
16 ኛ. የፍ/ቤቱ የሰዓት አከባብር ችግር አለ ተብሎ የተሰጠዉን ጥቆማ ሙሉ በሙሉ ወስደን በተቻለ መጠን ለመስራት እንሞክራለን ፡፡
በአጠቃላይ የተቋሙን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ የተቋሙ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡ እና የአጋር አካላት ድጋፍ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ አስፈላጊ
በመሆኑ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በተቋሙ ላይ የሚሰሩ ግድፈቶችን ቢጠቁሙን ችግሩን ለማስተካከል ጥረት እናደርጋለን፡፡

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የመስሪያ ቤት መታወቂያ የሌላቸዉ ሰራተኞች እንዲሰራላቸዉ የቀረበ ሙሉ ስም እና የስራ መደቡ መጥሪያ ከዚህ በታች
ተዘርዝሯል፡፡

ተ/ቁ የሰራተኛዉ ሙሉ ስም የስራ መደቡ መጠሪያ ምርመራ


1 አቶ ሀይሌ ባድማዉ አብርሃም የፍርድ ጉዳዮች አደ/አስ/ባለሙያ
2 አቶ ብርሃኑ ዘላለም አለኸኝ የፍርድ ጉዳዮች አደ/አስ/ባለሙያ
3 ወ/ሪት እመቤት ካሳየ ስብሃቱ የፍርድ ጉዳዮች አደ/አስ/ባለሙያ
4 አቶ ደምስ ሹመቴ ታደሠ የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኛ
5 አቶ አበጀ ደነቀዉ በዕዉቀቱ የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኛ
6 አቶ አጥናፉ ታዘበዉ ተፈራ የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኛ
7 አቶ ወንድሜነህ ሙጨ አማረ የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኛ
8 አቶ ቻላቸዉ አያሌዉ አድማሱ የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኛ
9 አቶ አለነ በለጠ ታየ የፍርድ ትዕዛዝ አፈ/የች/አገ/ባለሙያ
10 አቶ መሠለ አበበ በለዉ የፍርድ ትዕዛዝ አፈ/የች/አገ/ባለሙያ
11 አቶ በልስቲ አስማረ የሩቅ የጥበቃ ሰራተኛ
12 አቶ አስቻለ ሠንበቶ ተሠማ የጥበቃ ሰራተኛ
13 አቶ መልካሙ አያሌዉ ታፈረ ግዥ ፋይናንስ ና ን/አስ ደ/የስራ ሂደት ሴክሬታሪ
14 አቶ አበበ ጋሹ ካሴ ግዥ ባለሙያ
15 ወ/ሪት አይናዲስ ካሳየ ስባሃቱ የንብረት አስተዳድር ባለሙየ

You might also like