Professional Documents
Culture Documents
መግቢያ
በላሊ በኩሌ በፍርዴ ቤቶቻችን የ ሚሰጡ የ ቅጣት ውሳኔ መዝገ ቦችን ስን መሇከት ቢያ ን ስ ክፍተት ባሇውም
የ ቅጣት አወሳ ሰን መርሆዎችን መሰረት አዴርገ ው የ ሚሰሩ ባሇመሆና ቸው በቅጣት አወሳ ሰን ያ ሇውን ችግር
እን ዱባባስ እን ዲዯረጉት የ አዯባባይ ምስጢር ነ ው፡ ፡ በጣም የ ሚበዙትን የ ቅጣት ውሳ ኔ መዝገ ቦችን
ብን መሇከት ፍርዴ ቤቶች ቅጣቱን ሇመወሰን ፣
1
መነ ሻ የ ቅጣት መጠኑ ስን ት እን ዯሆነ ፣
በማክበጃነ ት የ ተቀመጡት ምክን ያ ቶች ቅጣቱን በማክበዴ ያ ሊ ቸው አስተዋጽኦ እን ዱሁም ማቅሇ ያ
ምክን ያ ቶች እን ዳት አገ ሌግሇው ቅጣቱ እን ዯቀሇሇ፣
ሇማወቅ የ ሚያ ስችለ አይዯለም፡ ፡ በአጭሩ ቅጣቱን ሇመወሰን በቀረቡት ምክን ያ ቶችና በተወሰነ ው ቅጣት
መካከሌ ያ ሇው ምከን ያ ታዊ ግን ኙነ ትን ሇማስረዲት የ ሚያ ስችለ አይዯለም፡ ፡ አብዛ ኛውን ጊዜ በወን ጀሌ ህጉ
ቁጥር 88 (2) ያ ለትን ሇቅጣት አወሳ ሰን ሉታዩ የ ሚገ ባቸውን ነ ጥቦች በቅጣት ዉሳ ኔ ዉስጥ እን ዱሁ
ከመዘ ርዘ ር ባሻገ ር ትኩረት እና ተገ ቢ ትርጉም ሰጥተዉ የ ሚተገ ብሩበት ሁኔ ታ አይታይም፡ ፡
ቅጣትን ሇመወሰን የ ሚያ ስችሌ ዝርዝር መመሪያ ባሇመኖሩም የ ቅጣት ማክበጃም ሆነ ማቅሇያ ሇማቅረብ፣
በማስረጃ ሇማስረዲት ይህ ነ ው የ ሚባሌ ተገ ቢው ዝግጅትም ስሇማይዯረግ፣ ውሳ ኔ ው በህሉና ግምት
እን ዯሚወሰን መገ መት አያ ዲግትም፡ ፡ በዚህ አይነ ት የ አወሳ ሰን ስርአት ውስጥ ወጥነ ት፣ ምክን ያ ታዊነ ትና
ተመጣጣኝነ ት ያ ሇው የ ቅጣት ውሳ ኔ እን ዱኖር መመኘት ህሌም ነ ው፡ ፡ በሆነ አጋጣሚ ተመሳ ሳ ይ ሇሆኑ
ወን ጀልች ተመሳ ሳ ይ ቅጣት ቢጣሌ የ አጋጣሚ ከመሆን አሌፎ ላሊ ሉሆን አይችሌም፡ ፡
ስሇሆነ ም፣
2
የ ቅጣት አወሳ ሰን አን ዴ ወጥነ ት እና ትክክሇኛነ ት ጠቃሚነ ቱ በአን ዴ ጉዲይ ጥፋተኛ ተብል ሇሚቀጣ ወን ጀሌ
ፈፃ ሚ ብቻ ሣይሆን ፣ በወን ጀለ በቀጥታ ተጠቂ ሇሆኑ ት የ ግሌ ተበዲዩ ች እና ተመሣሣይነ ት እና አን ዴ
ወጥነ ት በጏዯሇው የ ቅጣት አወሳ ሰን ምክን ያ ት በወን ጀሌ የ ፍትህ አስተዲዯሩ ሊ ይ እምነ ት ሇሚያ ጣው
ሇጠቅሊ ሊ ው የ ህብረተሰብ ክፍሌ ነ ው፡ ፡
ዱሞክራሲያ ዊ ስርዓትና መሌካም አስተዲዯር ሇመገ ን ባት እን ዱሁም ሌማት እና እዴገ ትን ሇማፋጠን እየ ተዯረጉ
ያ ለትን ጥረቶች አጠና ክሮ ሇማስቀጠሌ ይቻሌ ዘ ን ዴ በህግ የ በሊ ይነ ት ሊ ይ የ ተመሰረተ ፍትሃ ዊ፣ ተዯራሽ፣
ቀሌጣፋ፣ ተገ ማችና ሚዛ ና ዊ የ ሆነ ግሌጽነ ት እና ተጠያቂነ ትን የ ሚከተሌ ውጤታማ የ ፍትህ አሰጣጥ እን ዱኖር
የ ቅጣት አወሳ ሰን ወጥነ ትና ትክክሇኛነ ት ያ ሇው መሆን የ ግዴ ይሊ ሌ፡ ፡
ስሇሆነ ም በፍርዴ ቤቶቻችን ሲሰጥ ከነ በረው የ ቅጣት አወሳ ሰን ተሞክሮ በመነ ሳ ት፣ በቅጣት አወሳ ሰን
የ ሚፈሇገ ውን ውጤት ሇማምጣት የ ወን ጀሌ ህጉ ያ ስቀመጣቸውን የ ቅጣት አወሳ ሰን መርሆዎችና ዴን ጋጌ ዎች
በራሳ ቸው በቂ ስሊ ሌሆኑ፣ እነ ዚህን መርሆዎችና ዴን ጋጌ ዎች በሚዯግፍና በሚያ ሟሊ መሌኩ የ ፌዳራሌ ጠቅሊ ይ
ፍርዴ ቤት በቅጣት አወሳ ሰን ትክክሇኛነ ትን ና ወጥነ ትን ሇማረጋገ ጥ የ ሚያ ስችሌ የ ቅጣት አወሳ ሰን መመሪያ
ማውጣት እን ዱችሌ በዚሁ የ ወን ጀሌ ህግ አን ቀጽ 88(4) ስሌጣን ሰጥቶታሌ፡ ፡
የ ፌዳራሌ ጠቅሊ ይ ፍርዴ ቤት በወን ጀሌ ህጉ በተሰጠው ስሌጣን መሰረትም በአጠቃሊ ይ ከ80 በመቶ በሊ ይ
የ ሚሆነ ውን የ ፍርዴ ቤት መዝገ ቦች የ ሚይዙትን ፣ በተዯጋጋሚ የ ወን ጀሌ ዴርጊት እየ ተፈጸመባቸው የ ሚቀርቡትን
የ ወን ጀሌ ጉዲዮችን በመምረጥ የ ቅጣት አወሳ ሰን መመሪያ የ ማዘ ጋጀት እን ቅስቃሴ ጀምሮ በእነ ዚህ በተመረጡ
የ ወን ጀሌ ጉዲዮች ሊ ይ መመሪያ ውን ሇማውጣት ጥና ት እን ዱያ ዯርጉ ከፌዳራሌና ከክሌሌ በተውጣጡ ባሇሙያ ዎች
ጥና ት ሲዯረግ የ ቆየ ሲሆን ፣ እነ ዚህም ባሇሙያ ዎችም የ ተሇያ ዩ አማራጮችን የ ያ ዙ የ ጥና ት ሰነ ድች
አቅርበዋሌ፡ ፡
3
በእነ ዚህ በቀረቡት የ ተሇያ ዩ የ ጥና ት ሰነ ድች ሊ ይም አውዯጥና ት በማዴረግ ግብአት የ ተገ ኘ ሲሆን ፣
ግብአቶቹን መሰረት በማዴረግም ሇቅጣት አወሳ ሰን የ ሚረዲ መመሪያ የ ማዘ ጋጀት ስራ ሲሰራ ቆይቷሌ፡ ፡
መመሪያ ውን ሇማዘ ጋጀት የ ተሇያ ዩ አገ ራት ተሞክሮን ሇማየ ት ጥረት የ ተዯረገ ሲሆን ፣ የ ቅጣት አወሳ ሰን
መመሪያ አዘ ጋጅቶ ተግባራዊ በማዴረግ ከሁለም አገ ራት የ ተሻሇ ተሞክሮ እና ሌምዴ ካሊ ት አሜሪካ ሌምደን
በመውሰዴ ከኢትዮጵያ የ ወን ጀሌ ፍትህ ስርአት ጋር በሚጣጣም መሌኩ እና የ ወን ጀሌ ሕጉ በቅጣት አወሳ ሰን
የ ዯነ ገ ጋቸውን ዴን ጋጌ ዎች በሚያ ሟሊ መሌኩ ይህ መመሪያ ተዘ ጋጅቷሌ፡ ፡
ይህ መመሪያ በአገ ሪቱ የ ወን ጀሌ ፍትህ አስተዲዯር አዱስ በመሆኑ ሇዚህ ዝግጅት የ ሚሆን ተሞክሮ በአገ ሪቱ
አይገ ኝም፡ ፡ መመሪያ ውን ሇማዘ ጋጀት የ ተሰሩት ጥና ቶች የ ተሰሩት በዚህ አይነ ት ሁኔ ታ ውስጥ መሆኑን
ከግምት በማስገ ባት መመሪያ ው ተግባራዊ ሲዯረግ ሉያ ጋጥሙ የ ሚችለ የ አፈጻ ጸም ችግሮችና ውሱን ነ ቶች
ሉኖሩበት እን ዯሚችለ መገ መት ተገ ቢ ነ ው፡ ፡ ይሁን ና መመሪያ ው የ መጨረሻ ሳ ይሆን በተግባር እየ ተፈተነ ና
እየ ዲበረ የ ሚሄዴ ነ ው፡ ፡ ስሇሆነ ም በመመሪያ ው ሉሳ ካ የ ታቀዯው አሊ ማ በቀጣይነ ት በተግባር ተሞክሮ
እየ ዲበረና እየ ጎ ሇበት መመሪያ ው ሉያ ሳ ካ ያ ሰበውን ጠን ካራና ውጤታማ የ ወን ጀሌ ፍትህ ስርአት የ መገ ን ባት
ራእዩ ን እን ዯሚያ ሳ ካ ግን የ ሚያ ጠራጥር አይሆን ም፡ ፡
ክፍሌ አን ዴ
ጠቅሊ ሊ ዴን ጋጌ ዎች
አን ቀጽ 1. ስ ያ ሜ
አን ቀጽ 2. ትርጓ ሜ፣
2. ‹የ ወን ጀሌ ዯረጃ› ማሇት በወን ጀሌ አፈጻ ጸም ባህርያ ቸውና ከባዴነ ታቸው አን ጻ ር ሇቅጣት አወሳ ሰን
በተመሳ ሳ ይ ዯረጃ ሇማስቀመጥ እን ዱቻሌ የ ወን ጀሌ ዴርጊት መመዘ ኛዎችን የ ያ ዘ ነ ው፡ ፡
4
3. ‹የ ቅጣት እርከን › ማሇት የ ቅጣት መነ ሻና መዴረሻ ያ ሇው ፍርዴ ቤት በዚህ መመሪያ መሰረት
ቅጣቱን የ ሚወስን በት እርከን ማሇት ነ ው፡ ፡
አን ቀጽ 3 . የ መመሪያ ው አሊ ማና ግብ፣
1. የ መመሪያ ው አሊ ማ በወን ጀሌ ፍትህ ስርአቱ ግሌጽነ ትና ተጠያ ቂነ ትን ባረጋገ ጠ መሌኩ ውጤታማና
ተገ ማችነ ት ያ ሇው ቅጣት የ ሚሰጥበትን ስርአት በመመስረት ወን ጀሌ እን ዲይፈጸም መከሊ ከሌ ነ ው፡ ፡
2. መመሪያ ው የ ሚከተለት ግቦች ይኖሩታሌ፡ ፡
ሀ. በተቀራራቢና ተመሳ ሳ ይ የ ወን ጀሌ ጉዲዮች መካከሌ ተቀራራቢነ ት ያ ሇው የ ቅጣት አወሳ ሰን
(ወጥነ ትን ) ማረጋገ ጥ፣
ሇ. እን ዯወን ጀለ ክብዯትና አዯገ ኛነ ት መሰረት ተመጣጣኝ ቅጣት ያ ሇው የ ቅጣት አወሳ ሰን ማረጋገ ጥ
ነ ው፡ ፡
አን ቀጽ 4. መሰረታዊ ዴን ጋጌ ዎች
1. በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 189 እን ዯተዯነ ገ ገ ው ፍርዴ ቤቶች ቅጣት ሲወስኑ ማክበጃና ማቅሇያ
ምክን ያ ቶችን መሰረት አዴርገ ው ቅጣቱን ከማስሊ ታቸው በ ፊት ከተጣሰው የ ወን ጀሌ ዴን ጋጌ አን ጻ ር
የ ወን ጀለን ከባዴነ ትና ላልች አግባብነ ት ያ ሊ ቸውን ነ ጥቦች መሰረት በማዴረግ በቅዴሚያ መነ ሻ
ቅጣቱን ይወስና ለ፣ በመቀጠሌም ማክበጃ ምክን ያ ቶችን መሰረት በማዴረግ ቅጣቱን ያ ከብዲለ፣
በመጨረሻም ማቅሇያ ምክን ያ ቶችን መሰረት በማዴረግ ቅጣቱን ያ ቀሊ ለ፡ ፡
2. በቅጣት አወሳ ሰን ተመሳ ሳ ይና ተቀራራቢ የ ወን ጀሌ ዯረጃዎች መካከሌ ተመሳ ሳ ይና ተቀራራቢ ቅጣት
ሇመጣሌ ያ ስችሌ ዘ ን ዴ ወን ጀልችን በተመሳ ሳ ይ ዯረጃ የ ሚያ ስቀምጣቸውን መሰረታዊ ባህርይ መሰረት
በማዴረግ የ ቅጣት ውሳ ኔ ይሰጣሌ፡ ፡
3. በየ ዴን ጋጌ ው ወን ጀለን የ ሚያ ቋቁመው ፍሬነ ገ ር አን ዴና ተመሳ ሳ ይ ቢሆን ም፣ ይሁን ና
ከአዯገ ኛነ ታቸው አን ጻ ር፣ ወይም ከሚያ ዯርሱት ጉዲት አን ጻ ር ሌዩ ነ ት ሉዯረግባቸው የ ሚገ ቡ
የ ወን ጀሌ ዴርጊቶች እን ዯወን ጀለ ክብዯትና አዯገ ኛነ ት ዯረጃ በማውጣት ቅጣት ይወሰና ሌ፡ ፡
5
4. በወን ጀሌ ሕጉ ሌዩ ክፍሌ ሇእያ ን ዲን ደ የ ወን ጀሌ ዴርጊት የ ተዯነ ገ ገ ው የ ቅጣት መነ ሻ ትርጉም
እን ዱኖረው ሇማዴረግ እን ዱቻሌ በዴን ጋጌ ው ከተቀመጠው መነ ሻ ጀምሮ እን ዯወን ጀለ ከባዴነ ት
መነ ሻው ከፍ እያ ሇ በሚሄዴ መሌኩ ቅጣት ይወሰና ሌ፡ ፡
5. በወን ጀሌ ህጉ ሌዩ ክፍሌ ሇእያ ን ዲን ደ የ ወን ጀሌ ዴርጊት የ ተዯነ ገ ገ ው ጣሪያ ሊ ይ የ ሚዯረሰው
ጠቅሊ ሊ ማክበጃ ምክን ያ ቶች በሚኖሩበት ጊዜ መሆኑን ታሳ ቢ ባዯረገ መሌኩ ከፍተኛው የ ወን ጀሌ
ዯረጃ መነ ሻ ቅጣቱ ይወሰና ሌ፡ ፡
6. የ ቅጣት ማክበጃዎችና ማቅሇያ ዎች በተመሳ ሳ ይና ተቀራራቢ ዯረጃ ሇሚገ ኙ የ ወን ጀሌ ዴርጊቶች
ወጥነ ት ባሇው መሌኩ ቅጣቱን የ ሚያ ከብደ ወይም የ ሚያ ቀለ ይሆና ለ፡ ፡
7. ፍርዴ ቤቶች መነ ሻ ቅጣቱን ሇማስቀመጥ፣ እን ዱሁም የ ቅጣት ማክበጃዎችና ማቅሇያ ዎችን መሰረት
በማዴረግ ቅጣቱን ሇማክበዴ ወይም ሇማቅሇሌ ሲወስኑ እን ዯወን ጀለ ሁኔ ታ ሉታዩ የ ሚገ ቡ ሌዩ
ጉዲዮችን ታሳ ቢ በማዴረግ በየ ቅጣት እርከኑ ባሇው ፍቅዴ ስሌጣን ውስጥ አግባብነ ት ያ ሇውን
ቅጣት መወሰን ይችሊ ለ፡ ፡
8. በዚህ መመሪያ የ ወን ጀሌ ዯረጃ ያ ሌወጣሊ ቸው የ ወን ጀሌ ዴን ጋጌ ዎችን በመጣስ የ ሚፈጸሙ የ ወን ጀሌ
ዴርጊቶች ሊ ይ የ ሚወሰነ ው ቅጣት በዚህ መመሪያ የ ወን ጀሌ ዯረጃ ሇወጣሊ ቸው የ ወን ጀሌ ህጉ
ዴን ጋጌ ዎች ሊ ይ ቅጣት ሇመጣሌ የ ተቀመጡትን መርሆዎችና አሰራሮች መሰረት አዴርጎ ይሆና ሌ፡ ፡
9. ይህ መመሪያ የ ወን ጀሌ ህጉ በቅጣት አወሳ ሰን ያ ለትን ክፍተቶች የ ሚያ ሟሊ ስሇሚሆን ፣ በወን ጀሌ
ሕጉ ስሇቅጣት አወሳ ሰን ከተዯነ ገ ጉት ዴን ጋጌ ዎች ጋር በተጣጣመ መሌኩ ይተረጎ ማሌ፡ ፡
ክፍሌ ሁሇት
የ ቅጣት እርከኖች ሰን ጠረዥ
አን ቀጽ 5. የ ቅጣት እርከኖች ሰን ጠረዥ
በዚህ መመሪያ መሰረት ቅጣት የ ሚጣሇው ሇተመሳ ሳ ይና ተቀራራቢ ወን ጀልች ተመሳ ሳ ይ እና ተቀራራቢ ቅጣት
ሇመጣሌ እን ዱቻሌ፣ እን ዱሁም የ ቅጣት ማክበጃና ማቅሇያ ምክን ያ ቶች ቅጣቱን በተመሳ ሳ ይ መጠን እን ዱያ ከብደ
ወይም እን ዱቀን ሱ ሇማዴረግ እን ዱቻሌ ከዚህ መመሪያ ጋር በአባሪነ ት ተያ ይዞ በሚገ ኘው የ ቅጣት እርከን
ሰን ጠረዥ መሰረት ነ ው፡ ፡
6
2. ሇዚህ መመሪያ አፈጻ ጸም ሲባሌ በወን ጀሌ ህጉ በተመሇ ከተው መሰረት ከዝቅተኛው ቅጣት (1 ቀን
የ ግዳታ ስራ) እስከ ከፍተኛው ቅጣት ሞት ዴረስ የ ሚዯርስ 39 የ ቅጣት እርከኖች ያ ለት ሰን ጠረ ዥ
ተዘ ጋጅቷሌ፡ ፡ (አባሪ አን ዴን ይመሌከቱ)
ሀ. የ ቅጣት መነ ሻቸው ከአን ዴ አመት በታች ሇሆኑ የ ቅጣት እርከኖች በመነ ሻውና በመዴረሻው
መካከሌ ቢያ ን ስ የ ሶ ስት ወር ፍቅዴ ስሌጣን (range) እን ዱኖር ሆኖ ተዘ ጋጅቷሌ፡ ፡
1
ሇምሳ ላ የ ቅጣት እርከን 12 የ ቅጣት መነ ሻና መዴረሻ ከ2 አ መት እስከ 2 አመት ከ6 ወር ቢሆን ፣ የ ቅጣት
እርከን 13 የ ቅጣት መነ ሻ የ ዚህ አማካይ የ ሆነ ው 2 አመት ከ3 ወር ይሆና ሌ ማሇት ነ ው፡ ፡
7
ሰ. በቅጣት ማቅሇያ ጊዜ የ እስራት ቅጣት ወዯመቀጮ እን ዯሚቀየ ር በወን ጀሌ ሕግ አን ቀጽ 179
የ ሚዯነ ግግ በመሆኑ ወዯመቀጮ ሲቀየ ር ስን ት ሉሆን እን ዯሚችሌ በሚያ ሳ ይ መሌኩም የ ቅጣት
እርከኑ ተዘ ጋጅቷሌ፡ ፡
አን ቀጽ 7. የ ገ ን ዘ ብ መቀጮ ሰን ጠረዥ
ክፍሌ ሶ ስት
የ ወን ጀለን መነ ሻ ቅጣት ስሇሚወሰን በት ሁኔ ታ
ን ኡስ ክፍሌ አን ዴ
እን ዯወን ጀለ ክብዯት ዯረጃ የ ወጣሊ ቸው የ ወን ጀሌ አይነ ቶች
ርእስ አን ዴ
በመን ግስት ስራ ሊ ይ የ ሚፈጸሙ ወን ጀልች፣
አን ቀጽ 8. በስ ሌጣን አሇአግባብ መገ ሌገ ሌ (የ ወን ጀሌ ሕግ 407)
8
1. በዚህ መመሪያ በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 407 በስሌጣን አሇአግባብ መገ ሌገ ሌ ወን ጀሌ ተከሰው
ጥፋተኝነ ታቸው በፍርዴ ቤት በተረጋገ ጠባቸው ወን ጀሌ አዴራጊዎች ሊ ይ ቅጣት የ ሚወሰነ ው ከዚህ
ቀጥል በተመሇከቱት ዴን ጋጌ ዎች መሰረት ነ ው፡ ፡
2. በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 407 መሰረት ቅጣትን ሇመወሰን በዴን ጋጌ ው ን ኡስ አን ቀጽ 2 ውስጥ ያ ለት
መስፈርቶችን ማሇትም የ ስሌጣን ዯረጃው፣ በወን ጀለ የ ተገ ኘው ጥቅም ወይም የ ዯረሰ ጉዲት፣ እና
ወን ጀለ የ ተፈጸመበት አሊ ማ መሰረት በማዴረግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አስራ ሁሇት የ ወን ጀሌ
ዯረጃዎች ተዘ ጋጅተዋሌ፡ ፡ (አባሪ ሶ ስትን ይመሌከቱ)
3. ሇዚህ መመሪያ አፈጻ ጸም፣
ሀ. ‹ከፍተኛ ስሌጣን › ማሇት በተሻሻሇው የ ፌዳራሌ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አዋጅ ቁጥር
433/97 አን ቀጽ 2 ን ኡስ አን ቀጽ 5 ውስጥ የ ተካተቱት ባሇስሌጣኖች ያ ሊ ቸው ስሌጣን
ማሇት ነ ው፡ ፡
ሇ. ‹መካከሇኛ ስሌጣን › ማሇት በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ ‹ሀ› ውስጥ የ ማይካተቱ ነ ገ ር ግን
ውሳ ኔ የ ሚወስኑ የ ስራ ሀሊ ፊነ ት ቦታዎች ማሇትም የ መምሪያ ሀሊ ፊዎች፣ የ ስራ ሂዯት መሪዎች፣
ሇመስሪያ ቤቱ የ በሊ ይ ሀሊ ፊው ተጠሪ የ ሆኑ ሀሊ ፊዎች፣ የ ዞ ን ሀሊ ፊዎች፣ የ ወረዲ ሀሊ ፊዎችና
በዞ ን ና በወረዲ መስተዲዴሮች መምሪያ ሀሊ ፊዎችን ና ከእነ ዚህ ጋር ተመሳ ሳ ይ ስሌጣን ያ ሊ ቸውን
ያ ካትታሌ፡ ፡
ሏ. ‹ዝቅተኛ ስሌጣን › ማሇት መካከሇኛ የ ስሌጣን ሀ ሊ ፊነ ት በሚሇው ውስጥ የ ማይካተቱ ዝቅተኛ
የ ስራ መዯብ ሊ ይ የ ሚገ ኙ የ መን ግስት ሰራተኞችን ስሌጣን ማሇት ነ ው፡ ፡
መ. ‹ከፍተኛ ጥቅም/ጉዲት› ማሇት በወን ጀሌ ዴርጊቱ የ ተገ ኘው የ ገ ን ዘ ብ ጥቅም ወይም የ ዯረሰው
ጉዲት ከብር 100000 በሊ ይ ከሆነ ነ ው፡ ፡
ሠ. ‹መካከሇኛ ጥቅም/ጉዲት› ማሇት በወን ጀሌ ዴርጊቱ የ ተገ ኘው ጥቅም ወይም የ ዯረሰው ጉዲት
ከብር 10000 በሊ ይ እስከ ብር 100000 ከሆነ ነ ው፡ ፡
ረ. ‹ዝቅተኛ ጥቅም/ጉዲት› ማሇት የ ዯረሰው ጉዲት ወይም የ ተገ ኘው ጥቅም እስከ ብር 10000
ከሆነ ነ ው፡ ፡
ሰ. ‹ከባዴ አሊ ማ› ማሇት በአፍቅሮ ን ዋይ፣ በብቀሊ (ላሊ ውን ሰው ሇመጉዲት በማሰብ ብቻ፣ )፣
በማን አሇብኝነ ት፣ አጉሌ ትምክህት፣ ላሊ ጥፋትን መሸፈን ን ያ ካተተ አሊ ማን ወይም ከእነ ዚህ
ጋር ተመሳ ሳ ይነ ት ያ ሊ ቸው ምክን ያ ቶችን ያ ካተተ ነ ው፡ ፡
ሸ. ‹በችግር› ማሇት ወን ጀለን የ ፈጸመው በዯረሰበ ት ከፍተኛ የ ቁሳ ዊ እጦት ወይም በበሊ ይ
ሀሊ ፊ ተጽእኖ የ ተፈጸመ ከሆነ ነ ው፡ ፡
4. በተፈጸመው ወን ጀሌ የ ተገ ኘውን የ ገ ን ዘ ብ ጥቅም ወይም ጉዲት በገ ን ዘ ብ ገ ምቶ ማስቀመጥ የ ማይቻሌ
በሆነ ጊዜ ‹ዝቅተኛ ጥቅም/ጉዲት› በሚሇው ውስጥ የ ሚካተት ይሆና ሌ፡ ፡
9
5. ተቃራኒ ማስረጃ እስካሌቀረበ ዴረስ ወን ጀለ በከባዴ አሊ ማ የ ተፈጸመ እን ዯሆነ ተዯርጎ
ይገ መታሌ፡ ፡
6. ፍርዴ ቤቱ ወን ጀለ የ ተፈጸመበት አሊ ማ በተመሇከተ ከባ ዴ በሚሌ ከተዘ ረዘ ሩት በሊ ይም የ ከፋ ነ ው
ብል ባመነ ጊዜ (ሇምሳ ላ ወን ጀለ የ ተፈጸመው የ አገ ርን ምስጢር አሳ ሌፎ ሇመስጠት ሲሆን )፣
የ ወን ጀሌ ዯረጃውን ከዚህ ቀጥል በተመሇከተው መሰረት ያ ሳ ዴገ ዋሌ፡ ፡
ሀ. በወን ጀሌ ዯረጃ 1 እና 2 የ ነ በሩት የ ወን ጀሌ ዯረጃ 7 ይሆና ለ፡ ፡ 2
ሇ. በወን ጀሌ ዯረጃ 3 እና 4 የ ነ በሩት የ ወን ጀሌ ዯረጃ 8 ይሆና ለ፡ ፡
ሏ. በወን ጀሌ ዯረጃ 5 እና 6 የ ነ በሩት የ ወን ጀሌ ዯረጃ 9 ይሆና ለ፡
መ. በወን ጀሌ ዯረጃ 7 እና 8 የ ነ በሩት የ ወን ጀሌ ዯረጃ 11 ይሆና ለ፡ ፡
ሠ. በወን ጀሌ ዯረጃ 9 እና 10 የ ነ በሩት የ ወን ጀሌ ዯረጃ 12 ይሆና ለ፡ ፡
ርእስ ሁሇት
2
በወን ጀሌ ሕጉ 407(2) በን ኡስ አን ቀጽ 1 መሰረት የ ተፈጸመውን ወን ጀሌ ወዯ ን ኡስ 2 አን ቀጽ ከሚያ ዴግባቸው ማክበጃ
ምክን ያ ቶች አን ደ ወን ጀለ የ ተፈጸመበት አሊ ማ ከባዴነ ት የ ሚሌ ነ ው፡ ፡ ስሇሆነ ም ሇዚህ መመሪያ አፈጻጸም ከባዴ አሊ ማ በሚሇው
ውስጥ ከተዘ ረዘ ሩት የ ከፋ ምክን ያ ት ካሇ አን ዴ የ ሚያ ከብዴ ምክን ያ ት ሆኖ በ407(1) ውስጥ የ ሚቀጡ የ ነ በሩትን ወዯ
407(2) የ ሚያ ሳ ዴግ ሲሆን ፣ በ407(2) ውስጥ ይወዴቁ የ ነ በሩትን ዯግሞ ከአን ዴ በሊ ይ ማክበጃ ምክን ያ ት ስሇሚኖር ወዯ
407(3) ያ ሳ ዴጋቸዋሌ ማሇት ነ ው፡ ፡
10
5. በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 556 ቀሊ ሌ የ አካሌ ጉዲት ወን ጀሌን በተመሇከተ በዴን ጋጌ ው የ ተመሇከቱትን
ማክበጃዎች ማሇትም ‹ወን ጀለን ሇመፈጸም የ ተጠቀመበት መሳ ሪያ ›፣ ‹የ ሙያ ግዳታን በመተሊ ሇፍ
የ ተጣሰ መሆኑ›፣ ‹ጉዲት ከዯረሰበት ሰው ተጋሊ ጭነ ት› አን ጻ ር የ ተቀመጡት መስፈርቶች ሇዚህ
መመሪያ ሲባሌ የ ቅጣት ማክበጃ የ ሚሌ ስያ ሜ ተሰጥቷቸዋሌ፡ ፡
ርእስ ሶስት
በ ን ብረ ት ሊ ይ የ ሚፈጸ ሙ ወን ጀልች
3
በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 557(1) የ ተመሇከቱት የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ቶች ሲኖሩ፣ በአን ቀጽ 556 መሰረት ተጠያ ቂ የ ሚሆን
ወን ጀሌ አዴራጊ ቅጣቱ እስከ ሁሇት አመት እን ዯሚዯርስ ያ መሇክታሌ፡ ፡ ይሁን ና በአን ቀጽ 557(2) ወን ጀሌ የ ተፈጸመበት ሰው
ሇመረዲት የ ማይችሌ ከሆነ ቅጣቱ እስከ አራት አመት በሚዯርስ እስራት እን ዯሚቀጣ በማስቀመጥ ቅጣቱን ስሇሚጨምረው በዚሁ
መሰረት የ ቅጣት እርከኑ ሉያ ዴግ ስሇሚገ ባው ነ ው፡ ፡
11
2. የ ስርቆት ወን ጀሌ (አን ቀጽ 665) በተመሇከተ በወን ጀለ የ ተገ ኘው የ ገ ን ዘ ቡ ወይም ን ብረቱ
ጥቅም ግምትን መሰረት በማዴረግ የ ጥቅሙን መጨመር ታሳቢ ባዯረገ መሌኩ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ
ሰባት የ ወን ጀሌ ዯረጃዎች ተዘ ጋጅተዋሌ፡ ፡ (አባሪ ሶ ስትን ይመሌከቱ)
3. በወን ጀለ የ ተገ ኘው የ ጥቅም መጠን እስከ ብር 100 የ ሆነ ው በዯን ብ መተሊ ሇፍ የ ሚታይ ስሇሚሆን
በአን ቀጽ 665 መሰረት የ ሚካተት አይሆን ም፡ ፡ 4
6. ሇዚህ መመሪያ አፈጻ ጸም በአን ቀጽ 669 የ ተመሇከቱት ሶ ስቱ ማክበጃ ምክን ያ ቶች የ ቅጣት ማክበጃ
የ ሚሌ ስያ ሜ ተሰጥቷቸዋሌ፡ ፡
4
በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 662 አነ ስተኛ ሇሆኑ በን ብረት መብት ሊይ ሇሚፈጸሙ ወን ጀልች በዯን ብ መተሊ ሇፍ እን ዯሚቀጣ የ ዯነ ገ ገ
ስሇሆነ ፣ በዯን ብ መተሊ ሇፍ የ ሚያ ስቀጣውን ሌዩ ነ ት ሇመፍጠር በሚሌ የ ተካተተ ነ ው፡ ፡
12
1. በዚህ መመሪያ በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 670 እና 671 ተከሰው ጥፋተኝነ ታቸው በፍርዴ ቤት
በተረጋገ ጠባቸው ወን ጀሌ አዴራጊዎች ሊ ይ ቅጣት የ ሚወሰነ ው ከዚህ ቀጥል በተመሇከቱት ዴን ጋጌ ዎች
መሰረት ነ ው፡ ፡
13
1. በዚህ መመሪያ በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 692 እና 693 ተከሰው ጥፋተኝነ ታቸው በፍርዴ ቤት
በተረጋገ ጠባቸው ወን ጀሌ አዴራጊዎች ሊ ይ ቅጣት የ ሚወሰነ ው ከዚህ ቀጥል በተመሇከቱት ዴን ጋጌ ዎች
መሰረት ነ ው፡ ፡
2. የ ማታሇሌ ወን ጀሌ (አን ቀጽ 692) በተመሇከተ በወን ጀለ የ ተገ ኘው የ ገ ን ዘ ቡ ወይም ን ብረቱ ጥቅም
ግምትን መሰረት በማዴረግ የ ጥቅሙን መጨመር ታሳ ቢ ባዯረገ መሌኩ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ሰባት
የ ወን ጀሌ ዯረጃዎች ተዘ ጋጅተዋሌ፡ ፡ (አባሪ ሶ ስትን ይመሌከቱ)
3. በወን ጀለ የ ተገ ኘው የ ጥቅም መጠን እስከ ብር 100 የ ሆነ ው በዯን ብ መተሊ ሇፍ የ ሚታይ ስሇሚሆን
በአን ቀጽ 692 መሰረት የ ሚካተት አይሆን ም፡ ፡
4. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ ሁሇት የ ተዯነ ገ ገ ው እን ዯተጠበቀ ሆኖ፣
14
ን ኡስ ክፍሌ ሁሇት
ዯረጃ ሊ ሌወጣሊ ቸው ወን ጀልች በቅጣት ማን ዋለ መሰረት ስሇሚሰራበት ሁኔ ታ
አን ቀጽ 13. ዯረጃ ያ ሌወጣሊ ቸውን ወን ጀልች የ ወን ጀሌ ዯረጃና የ ቅጣት መነ ሻ እርከን
አወሳ ሰን ፣
1. ወዯፊት በወን ጀሌ ሕጉ እና በላልች የ ወን ጀሌ ሕጎ ች ሇተዯነ ገ ጉት ዝርዝር የ ወን ጀሌ ዴርጊቶች
የ ወን ጀሌ ዯረጃዎች እየ ተሇየ የ ሚወጣሊ ቸው ሆኖ፣ ዯረ ጃ ወጥቶ እስከሚመዯብ ዴረስ ፍርዴ ቤቱ
ከዚህ በታች በተመሇከቱት ዴን ጋጌ ዎች መሰረት ቅጣት ይወስና ሌ፡ ፡
2. ወን ጀሌ መፈጸሙ በፍርዴ ቤት ተረጋግጦ ወን ጀሇኛ መሆና ቸው የ ተረጋገ ጠውን በወን ጀሌ ዴን ጋጌ ው
ከተቀመጠው መስፈርት(ፍሬነ ገ ር) አን ጻ ር እና የ ቅጣት ማክበጃና ማቅሇያ ምክን ያ ቶችን ታሳ ቢ
ከማዴረጉ በፊት ወን ጀለን በክብዯቱና በአፈጻ ጸሙ፣
ሀ. ዝቅተኛ፣
ሇ. መካከሇኛ፣
ሇ. ከባዴ የ ወን ጀሌ ዯረጃ በማሇት ይመዴባሌ፡ ፡
3. ፍርዴ ቤቱ ወን ጀለን ‹ዝቅተኛ› ‹መካከሇኛ› ወይም ‹ከባዴ› በማሇት ሇመመዯብ ምክን ያ ቱን
በውሳ ኔ ሰነ ደ ሊ ይ ያ ስቀምጣሌ፡ ፡
4. ሇወን ጀለ በወጣው ዯረጃ መሰረት የ ቅጣት እርከኑን ሇመወሰን እን ዱቻሌ በሌዩ ክፍለ ሇወን ጀለ
በተቀመጠው የ ቅጣት መነ ሻና መዴረሻ መካከሌ ያ ሇውን ርዝመት ሇአራት እኩሌ በመክፈሌ፣
ሀ. በወን ጀሌ ሕጉ ሇቅጣቱ መነ ሻ ተብል ከተቀመጠው የ ቅጣት መጠን የ ሚጀምረው አን ዴ አራተኛ
(ጊዜ ወይም መጠን ) እርከን አን ዴ ይባሊ ሌ፡ ፡
ሇ. ከመጀመሪያ ው አን ዴ አራተኛ ቀጥል ያ ለት እርከኖች እን ዯቅዯም ተከተሊ ቸው እርከን ሁሇት፣
እርከን ሶ ስት፣ እርከን አራት ይባሊ ለ፡ ፡ 5
5. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 2 መሰረት ‹ዝቅተኛ› በሚሇው የ ወን ጀሌ ዯረጃ ውስጥ ሇተመዯበው
ፍርዴ ቤቱ በእርከን አን ዴ ባሇው ፍቅዴ ስሌጣን (range) ውስጥ መነ ሻ ቅጣቱን ይወስና ሌ፡ ፡
6. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 2 መሰረት ‹መካከሇኛ› በሚሇው የ ወን ጀሌ ዯረጃ ውስጥ ሇተመዯበው
ፍርዴ ቤቱ በእርከን ሁሇት ባሇው ፍቅዴ ስሌጣን (range) ውስጥ መነ ሻ ቅጣቱን ይወስና ሌ፡ ፡
7. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 2 መሰረት ‹ከባዴ› በሚሇው የ ወን ጀሌ ዯረጃ ውስጥ ሇተመዯበ ው
ፍርዴ ቤቱ በእርከን ሶ ስት ባሇው ፍቅዴ ስሌጣን (range) ውስጥ መነ ሻ ቅጣቱን ይወስና ሌ፡ ፡
5
ሇምሳ ላ ከአን ዴ አመት እስከ አስር አመት የ ሚያ ስቀጣ ወን ጀሌ ሇአራት ሲከፈሌ 1) እርከን አን ዴ ከአን ዴ አመት- ሶስት አመት
ከሶስት ወር፣ 2) እርከን ሁሇት ከሶስት አመት ከሶስት ወር- አምስት አመት ከስዴስት ወር፣ 3) እርከን ሶስት ከአምስት
አመት ከስዴስት ወር- ሰባት አመት ከዘ ጠኝ ወር፣ 4) እርከን አራት ከሰባት አመት ከዘ ጠኝ ወር- አስር አመት ይሆና ሌ፡ ፡
15
8. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 5፣ 6 ወይም 7 መሰረት በፍርዴ ቤቱ የ ተወሰነ ው መነ ሻ ቅጣት
በአባሪ አን ዴ በተያ ያ ዘ ው የ ቅጣት ሰን ጠረዥ እርከን የ ትኛው እርከን ሊ ይ እን ዯሚወዴቅ በመሇየ ት
የ ቅጣት እርከኑ በሰን ጠረዡ መሰረት ይሇያ ሌ፡ ፡
9. ፍርዴ ቤቱ በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 5፣ 6 ወይም 7 መሰረት ያ ስቀመጠው የ ቅጣት መጠን
በአባሪ አን ዴ በተያ ያ ዘ ው የ ቅጣት ሰን ጠረዥ ሁሇት ተከታታይ እርከኖች ውስጥ የ ሚወዴቅ ከሆነ ፣
በዝቅተኛው እርከን ውስጥ እን ዱመዯብ ይዯረጋሌ፡ ፡ 6
10. በዚህ አን ቀጽ መሰረት ቅጣታቸው የ ሚወሰን የ ወን ጀሌ አይነ ቶች በመቀጮ የ ሚያ ስቀጡ መሆኑ
በተዯነ ገ ገ ጊዜ፣ ወይም በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 92 መሰረት መቀጮ መጣሌ የ ሚያ ስፈሌግ በሆነ ጊዜ
ፍርዴ ቤቱ በዴን ጋጌ ው ወይም በወን ጀሌ ሕጉ ጠቅሊ ሊ ክፍሌ የ ተቀመጠውን ጣሪያ መሰረት በማዴረግ፣
‹ሇከባደ› በሕጉ እስከተመሇከተው ጣሪያ ዴረስ፣ ‹መካከሇኛ› ሇሆነ ው በሕጉ ከተመሇከተው ጣሪያ
አን ዴ ሶ ስተኛ በመቀነ ስ የ ሚዯረስበትን መጠን ጣሪያ በማዴረግ፣ እን ዱሁም ‹ዝቅተኛ› ሇሆነ ው
ከጣሪያ ው በሁሇት ሶ ስተኛ ዝቅ ብል በሚዯርስበት ጣሪያ ሳ ይበሌጥ መቀጮውን ይወስና ሌ፡ ፡ 7
ክፍሌ አራት
የ ቅጣት ማክበጃና ማቅሇያ ዎችን ማስሊ ትን በተመሇከተ፣
ን ኡስ ክፍሌ አን ዴ
የ ቅጣት ማክበጃዎችን ማስሊ ትን በተመሇከተ፣
አን ቀጽ 14. ጠቅሊ ሊ የ ቅጣት ማክበጃ ምክን ያ ቶች በሚኖሩበት ቅጣቱ ስ ሇሚከብዴበት
አሰራር፣
6
ሇምሳ ላ በፍርዴ ቤቱ የ ተጣሇው ቅጣት 2 አመት ከ5 ወር ቢሆን ይህ በቅጣት እርከን 12 እና 13 ውስጥ የ ሚወዴቅ ይሆና ሌ፡ ፡
ስሇሆነ ም ፍርዴ ቤቱ በዝቅተኛው ማሇትም በቅጣት እርከን 12 ውስጥ ይመዴበዋሌ ማሇት ነ ው፡ ፡
7
ሇምሳ ላ የ መቀጮው ጣሪያ 10000 ብር ቢሆን ፣ ሇከባደ እስከ ብር 10000 ዴረስ መቀጮ ይጥሊ ሌ፡ ፡ ሇመካከሇኛው የ 10000
አን ዴ ሶስተኛ ሲቀነ ስ 6600 ብር ስሇሚሆን ከዚህ ጣሪያ ሳ ይበሌጥ መቀጮ ይጥሊ ሌ፡ ፡ ዝቅተኛ ሇተባሇው ሁሇት ሶስተኛ ሲቀነ ስ
3300 ስሇሚሆን ከዚህ ጣሪያ ሳ ይበሌጥ መቀጮ ይጥሊ ሌ ማሇት ነ ው፡ ፡
16
2. በእያ ን ዲን ደ ዴን ጋጌ ‹ሀ›፣ ‹ሇ›፣ ‹ሏ›፣ ‹መ›፣ ‹ሠ› ከተመሇከቱት ምክን ያ ቶች አን ደ እን ኳን
ተሟሌቶ ቢገ ኝ አን ዴ የ ቅጣት ማክበጃ እን ዯተሟሊ ተዯርጎ ይወሰዲሌ፡ ፡ 8
4. ፍርዴ ቤቱ ሇእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት ማክበጃ ምክን ያ ት መነ ሻ ቅጣቱ ከሚያ ርፍበት የ ቅጣት እርከን
አን ዴ እርከን ወዯሊ ይ ይጨምራሌ፡ ፡ ስሇሆነ ም በቅጣት ማክበጃዎቹ ቁጥር ሌክ የ ቅጣት እርከኑም
እን ዯዚሁ ያ ዴጋሌ፡ ፡ ይሁን ና በወን ጀሌ ሕጉ ሌዩ ክፍሌ ሇወን ጀለ ከተቀመጠው የ ቅጣት ጣሪያ ማሇፍ
አይችሌም፡ ፡
8
ሇምሳ ላ በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 84(1)(ሀ) ከተመሇከቱት ማክበጃዎች አን ደን ሇምሳ ላ በስግብግብነ ት ያ ዯረገ መሆኑ ከተረጋገ ጠ
አን ዴ ማክበጃ ምክን ያ ት እን ዯተሟሊ ይቆጠራሌ፡ ፡
17
ን ኡስ ክፍሌ ሁሇት
የ ቅጣት ማቅሇያ ዎችን ማስሊ ትን በተመሇከተ፣
አን ቀጽ 16. ጠቅሊ ሊ የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ቶች በሚኖሩበት ጊዜ ስ ሇሚኖረው አሰራር፣
ጠቅሊ ሊ የ ቅጣት ማቅሇያ ዎች በሚኖሩ ጊዜ ቅጣቱ የ ሚቀሇው ከዚህ ቀጥል በተመሇከተው መሰረት ይሆና ሌ፡ ፡
4. በቀሊ ሌ እስራት ሇሚያ ስቀጡ ወን ጀልች ፍርዴ ቤቱ ሇእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ት መነ ሻ
ቅጣቱ ከሚያ ርፍበት የ ቅጣት እርከን አን ዴ እርከን ወዯታች ይቀን ሳ ሌ፡ ፡ ስሇሆነ ም በቅጣት
ማቅሇያ ዎቹ ቁጥር ሌክ የ ቅጣት እርከኑም እን ዯዚሁ ይቀን ሳ ሌ፡ ፡ ይሁን ና በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ
179 ከተዯነ ገ ገ ው ዝቅተኛ ወሇሌ በታች ሉወርዴ አይችሌም፡ ፡
6. የ ቅጣት መነ ሻቸው ከአን ዴ አመት በሊ ይ እና ከሰባት አመት በታች በጽኑ እስራት በሚያ ስቀጡ
ወን ጀልች ጥፋተኛ ሆነ ው የ ተገ ኙ በእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ት ሁሇት እርከን
ይቀነ ሳ ሌ፡ ፡ ይሁን ና ቅጣቱ ሲቀሌ በወን ጀሌ ሕጉ ከተዯነ ገ ገ ው ዝቅተኛ 1 አመት በታች
አይወርዴም፡ ፡
18
7. የ ቅጣት መነ ሻቸው ሰባት አመትና ከሰባት አመት በሊ ይ ሇሆኑ ወን ጀልች በእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት
ማቅሇያ ምክን ያ ት ሶ ሰት እርከን ይቀነ ሳ ሌ፡ ፡ ይሁን ና ቅጣቱ ሲቀሌ ከጠቅሊ ሊ ው ዝቅተኛ 1 አመት
በታች አይወርዴም፡ ፡
8. የ ቅጣት መነ ሻቸው እዴሜ ሌክ ጽኑ እስራት ሇሆኑ ወን ጀልች በእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ት
ሶ ስት እርከን ይቀነ ሳ ሌ፡ ፡ ይሁን ና ቅጣቱ ሲቀሌ ከአስር አመት በታች አይወርዴም፡ ፡
9. የ ቅጣት መነ ሻቸው የ ሞት ቅጣት ሇሆኑ ወን ጀሇኞች በእያ ን ዲን ደ የ ቅጣት ማቅሇያ ምክን ያ ት አራት
እርከን ይቀነ ሳ ሌ፡ ፡ ይሁን ና ቅጣቱ ሲቀሌ ከሃ ያ አመት በታች አይሆን ም፡ ፡
ፍርዴ ቤቱ በወን ጀሌ ሕጉ አን ቀጽ 86 መሰረት ቅጣቱን ማቅሇያ ወይም ማክበጃ ምክን ያ ቶች የ ሚጠቀም በሆነ
ጊዜ በዚህ መመሪያ አን ቀጽ 14 ጠቅሊ ሊ ማክበጃ ምክን ያ ቶች እና አን ቀጽ 16 ጠቅሊ ሊ ማቅሇያ ምክን ያ ቶች
በሚኖሩ ጊዜ እን ዯሚኖረው አሰራር ቅጣቱን በማክበዴ ወይም በማቅሇሌ ይወስና ሌ፡ ፡
ክፍሌ አምስት
የ ቅጣት አሰሊ ሌ ስነ ስርአት በሚመሇከት
በዚህ መመሪያ መሰረት ፍርዴ ቤቱ ቅጣት ሲወስን የ ሚከተሇውን ቅዯም ተከተሌ መሰረት በማዴረግ ይሆና ሌ፡ ፡
19
ሏ. በመቀጠሌም በእርከኑ በተቀመጠው የ ቅጣት መነ ሻና መዴረሻ መካከሌ ባሇው ፍቅዴ ስሌጣን
(range) ውስጥ መነ ሻ ቅጣት ይወስና ሌ፡ ፡
መ. በማስረጃ የ ተረጋገ ጡ ሌዩ የ ቅጣት ማክበጃ ምክን ያ ቶች ካለ በዚህ መመሪያ መሰረት ቅጣቱን አክብድ
ቅጣቱ የ ሚዯርስበትን እርከን በማስቀመጥ ቅጣቱን ይወስና ሌ፡ ፡
ሠ. በመቀጠሌ በማስረጃ በተረጋገ ጡ ጠቅሊ ሊ ማክበጃ ምክን ያ ቶች መሰረት እርከኑን በመጨመር ቅጣቱን
ይወስና ሌ፡ ፡
ረ. በማስረጃ በተረጋገ ጡ ማቅሇያ ምክን ያ ቶች መሰረት የ ሚቀነ ሰውን እርከን በመሇየ ት ወርድ እርከኑ
የ ሚያ ርፍበትን በመሇየ ት ቅጣቱን ይወስና ሌ፡ ፡
ሰ. የ ሚጣሇው የ እስራት ቅጣት እስከ ስዴስት ወር ወይም ከስዴስት ወር በታች በሚሆን በት ጊዜ በዚህ
መመሪያ ተያ ይዞ በሚገ ኘው የ ቅጣት እርከን ሰን ጠረዥ መሰረት በግዳታ ስራ እን ዱሇወጥ ሉወስን
ይችሊ ሌ፡ ፡
ሸ. በቅጣት ማቅሇያ ጊዜ የ እስራት ቅጣትን ወዯ መቀጮ መቀየ ር እን ዯሚቻሌ በህጉ በተዯነ ገ ገ ው መሰረት
ወዯመቀጮ ሲቀየ ርም በዚህ መመሪያ መሰረት ይሆና ሌ፡ ፡
ክፍሌ ስዴስት
ሌዩ ሌዩ ዴን ጋጌ ዎች
20
በሁሇት እርከን ዝቅ በማዴረግ የ ቅጣቱ መነ ሻ ይሆና ሌ፡ ፡ ይሁን ና ሇወን ጀለ በሌዩ ክፍለ ከተመሇከተው መነ ሻ
ቅጣት ዝቅ ሉሌ አይችሌም፡ ፡
21
2. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 1 በተመሇከተው መሰረት እን ዱፈጸም ፍርዴ ቤቶች አቃቤሕጎ ችም ሆኑ
ተከሳ ሾች ስሇመመሪያ ው እን ዱያ ውቁ ያ ዯርጋለ፡ ፡ በተሇይም በጠበቃ ሇማይወከለ ተከሳ ሾች በመመሪያ ው
መሰረት የ ቅጣት አስተያ የ ት በማስረጃ አስዯግፈው ማቅረብ እን ዲሇባቸው ይገ ሌጹሊ ቸዋሌ፡ ፡
አባሪዎች
22
አባሪ አን ዴ
ከ10 ቀን -3 ወር የ ግዳታ ስራ
ከ2 ወር-3 ወር የ ግዳታ ስራ
23
እርከን 9 ከ1 አመት ከ4 ወር -1 አመት ከ8 ወር
24
እርከን 29 ከ10 አመት- 12 አመት
እርከን 39 የ ሞት ቅጣት
25
አባሪ ሁሇት
26
እርከን 14 እስከ 150000
27
አባሪ ሶ ስት
በስ ሌጣን አሇአግባብ መገ ሌገ ሌ
407(1)
407(2)
28
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
የ ስ ርቆት ወን ጀልች
665 ስ ርቆት
ዯረጃ 3 ከብር2000-4000 6
29
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
30
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
የ ማታሇሌ ወን ጀልች
692 አታሊ ይነ ት
693(1)
31
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
693(2)
የ ውን ብዴና ወን ጀልች
670 ውን ብዴና
32
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
33
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
34
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
35
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
5579 በቁጥር 557 ያ ሇው ማቅሇያ ተሟሌቶ በሚገ ኝበት ጊዜ ሇ555 የ ቅጣት እርከኖች በሚከተሇው መሌኩ ይሆና ሌ፡ ፡
555
9
በ557 ያ ለት ማቅሇያ ዎች ባለ ጊዜ ቅጣቱ እን ዯሚቀሌ ያ ስቀምጣሌ፡ ፡ ሲቀሌም ቅጣቱ ከሁሇት አመት ያ ሌበሇጠ እን ዱሁም ከብር
4000 ያ ሌበሇጠ መቀጫ እን ዯሚሆን ያ ስቀምጣሌ፡ ፡ ስሇሆነ ም በዚህ ዴን ጋጌ ስር የ ተቀመጡት የ ቅጣት ዯረጃዎች ታሳ ቢ ባዯረገ
መሌኩ የ ቅጣት መነ ሻቸው እን ዱስተካከሌ ተዯርጓ ሌ፡ ፡
36
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
37
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
557
በ557 ያ ሇው ማቅሇያ ተሟሌቶ በተገ ኘ ጊዜ በ556 የ ሚያ ስቀጣው ቅጣት እርከን ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት
ይሆና ሌ፡ ፡
556
38
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
559
(1)
559(2)
39
የ ወን ጀሌ የ ወን ጀለ የ እስራት ቅጣት የ ገ ንዘብ
ህጉ ዯረጃ መነ ሻ እርከን መቀጮ መነ ሻ
ዴን ጋጌ የ ወን ጀለ ዯረጃ መግሇጫ እርከን
ከሆነ ፣
560 የ እጅ እሌፊት
ዯረጃ 1 እጅ እሌፊት 2 1
40