Professional Documents
Culture Documents
2009 ዓ.ም
0
አዋጅ ቁጥር…./፳፻፱ ዓ.ም
መግቢያ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ሔግ የ “፳፻፱ ዓ.ም የወንጀሌ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሔግ” ተብል ሉጠቀስ
ይችሊሌ፡፡
1
፩. የ፲፱፻፶፬ የወንጀሇኛ መቅጫ ሔግ ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር
፩/፲፱፻፶፬
፪. ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አዋጆች በወንጀሌ ምርመራ፣ በዲኝነት
ስሌጣን እና የማስረጃ እና የስነ-ስርአት ዴናጋጌዎች በዚህ አዋጅ የተተኩ
በመሆኑ ተሸረዋሌ፡፡
፫. የመሸጋገሪያ ዴንጋጌ
፩. ይህ ሔግ ከመጽናቱ በፉት በፌርዴ ቤት በመታየት ሊይ ያለ የወንጀሌ ጉዲዮች
በ፲፱፻፶፬ቱ የወንጀሌ ሥነ ሥርዏት ሔግ መሠረት ውሳኔ ያገኛለ፡፡
፪. ይህ ሔግ ከመጽናቱ በፉት የተፇጸመ ወይም ፌርዴ ቤት ያሌቀረበ የወንጀሌ
ጉዲይ ተከሳሹን የሚጠቅም ከሆነ በዚህ ሔግ መሠረት ውሳኔ ያገኛሌ፡፡
፫. ይህ ሔግ ከመጽናቱ በፉት በነባሩ ሔግ መሠረት የተሰጡ ውሳኔዎች ወይም
ትእዛዞች የጸኑ ናቸው፡፡
2
፬. ሔጉ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ ሔግ አዋጅ ቁጥር .../ ፳፻፱ ዓ.ም ሆኖ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከመቶ
ሰማንያ ቀናት በኋሊ የጸና ይሆናሌ፡፡
3
የወንጀሌ ሥነ-ሥርዏት እና የማስረጃ ሔግ
አንዯኛ መጽሏፌ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች እና መርሆዎች
ርዕስ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
ምዕራፌ አንዴ
የሔጉ የተፇፃሚነት ወሰን
አንቀጽ ፪ ትርጓሜ
በዚህ ሔግ፡-
4
፰. “ፌርዴ ቤት” ማሇት በሔግ የተቋቋመ የፋዳራሌ ወይም የክሌሌ ፌርዴ ቤት
ሆኖ ወታዯራዊ ፌርዴ ቤትን ያጠቃሌሊሌ፡፡
፱. “ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት” ማሇት የፋዳራሌ ወይም የክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት
ማሇት ነው፡፡
፲ “ፕሬዚዲንት” ማሇት በማንኛውም ዯረጃ ያሇ የፌርዴ ቤት ኃሊፉ ነው፡፡
፲፩.“ሬጀስትራር” ማሇት በዚህ ሔግ አንቀጽ ፫፻፷፬ ሥር የተመሇከቱት እና በላሊ
ሔግ የተሇዩ ተግባራትን የሚያከናውን የፌርዴ ቤት ባሇሙያ ነው፡፡
፲፪. “ማቆያ ቤት” ማሇት በወንጀሌ ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው የወንጀሌ ምርመራው
እስከሚጠናቀቅ የሚቆይበት በፖሉስ ወይም በወታዯራዊ ፖሉስ ተቋም
የሚተዲዯር በሔግ የታወቀ ቦታ ነው፡፡
፲፫. “ማረፉያ ቤት” ማሇት የወንጀሌ ምርመራ ተጠናቆ ክስ እስኪመሠረት ወይም
ክስ ተመሥርቶ ውሳኔ እስከሚሰጥ በወንጀሌ ተጠርጥሮ የተያዘ ወይም
የተከሰሰ ሰው በፌርዴ ቤት ትእዛዝ የሚቆይበት በማረሚያ ቤት የሚገኝ
ክፌሌ ነው፡፡
፲፬. “ማረሚያ ቤት” ማሇት በፌርዴ ቤት ውሳኔ ፌርዯኛ የተወሰነበትን የእሥራት
ቅጣት የሚፇጽምበትና የሚታረምበት በሔግ የተቋቋመ ተቋም ነው፡፡
፲፭. “ከባዴ ወንጀሌ” ማሇት ሇዚህ ሔግ አፇጻጸም ሲባሌ በዚህ ሔግ ሠንጠረዥ “ሇ”
ሥር ከባዴ መሆኑ የተዯነገገ ወንጀሌ ነው፤
፲፮. “መካከሇኛ ወንጀሌ” ማሇት ሇዚህ ሔግ አፇጻጸም ሲባሌ በዚህ ሔግ ሠንጠረዥ
“ሇ” ሥር መካከሇኛ መሆኑ የተዯነገገ ወንጀሌ ነው፡፡
፲፯. “ቀሊሌ ወንጀሌ” ማሇት ሇዚህ ሔግ አፇጻጸም ሲባሌ በዚህ ሔግ ሠንጠረዥ “ሇ”
ሥር ቀሊሌ መሆኑ የተዯነገገ ወንጀሌ ነው፡፡
፲፰. “ኤግዚቢት” ማሇት አንዴን ፌሬ ነገር ሇማስረዲት ወይም ሇማስተባበሌ
ሇፌርዴ ቤት የሚቀርብ ማንኛውም ነገር ሆኖ ዴምፅን፣ ምስሌን፣ ዲታን የያዘ
ዕቃን ወይም የወንጀሌ ምሌክት ሆኖ አሻራን፣ የጫማ ኮቴን እና ላልች
መሰሌ ነገሮችን ይጨምራሌ፡፡
፲፱. “ማስረጃ” ማሇት አግባብነት ያሇውን ፌሬ ነገር ሇማስረዲት ወይም
ሇማስተባበሌ የሚያስችሌ ማንኛውም ነገር ወይም ሑዯት ሆኖ በምስክር
ወይም በተከሳሽ የሚሰጥ ቃሌን፣ ሰነዴን፣ የኤላክትሮኒክ መረጃን፣ በሔግ
5
የተወሰዯ የሔሉና ግምትን፣ ፌርዴ ቤት ግንዛቤ የሚወስዴበትን ፌሬ ነገር፣
የአንዴ ነገርን ሑዯት ማሳያ እንዱሁም ፌርዴ ቤት በዏይን የሚመሇከተውን
ነገር ያጠቃሌሊሌ፡፡
፳. “አግባብነት ያሇው ማስረጃ” ማሇት የአንዴን ዴርጊት ውጤት በቀጥታም ሆነ
በተዘዋዋሪ ሇመወሰን የሚያስችሌ፣ ሉረጋገጥ የተፇሇገ ፌሬ ነገርን የሚያሳይ
ወይም አጠራጣሪ የሚያዯርግ ማንኛውም ማስረጃ ሲሆን፣ በጭብጥ የተያዘ
ፌሬ ነገርን የሚገሌጽ ወይም የሚያረጋግጥ ወይም ፌሬ ነገሩ ያመሇከተውን
ሁኔታ የሚያፇርስ ወይም የሚዯግፌ፣ ዴርጊቱ የተፇፀመበትን ቦታ ወይም
ጊዜ ወይም የፇፀሙ ወገኖች ግንኙነትን የሚያሳይ ወይም የሚያረጋግጥ
ማስረጃን ይጨምራሌ፡፡
፳፩. “ብይን” ማሇት በወንጀሌ ጉዲይ በዋስትና፣ በክስ መቃወሚያና የዏቃቤ ሔግ
ማስረጃ ከተሰማ በኋሊ ተከሳሹ መከሊከሌ እንዲሇበትና እንዯላሇበት የሚሰጥ
ትዕዛዝ ነው፡፡
፳፪. “ውሳኔ” ማሇት ከብይን የተሇየ ሆኖ ፌርዴ ቤት የሚሰጠው ማንኛውም ውሳኔ
ሲሆን የቅጣት ውሳኔን ይጨምራሌ፡፡
፳፫. “ፌርዴ” ማሇት የቀረበን ክስ፣ መሌስ እና ማስረጃ በመመርመር ተከሳሹ ነፃ
ወይም ጥፊተኛ የሚባሌበት ነው፡፡
፳፬. “ትዕዛዝ” ማሇት ከውሳኔ የተሇየ ሆኖ በፌርዴ ቤት የሚሰጥ ማናቸውም
ዏይነት ተፇጻሚ ትዕዛዝ ነው፡፡
፳፭. “የመጨረሻ ውሳኔ” ማሇት በሔግ መሠረት የመጨረሻ የተባሇ ወይም
በማናቸውም ምክንያት ይግባኝ የማይባሌበት ፌርዴ፣ ውሳኔ፣ ብይን ወይም
ትእዛዝ ነው፡፡
፳፮. “ወጣት” ማሇት ክስ የቀረበበት የወንጀሌ ዴርጊት ተፇጸመ በተባሇበት ጊዜ
ዕዴሜው ከዘጠኝ እስከ አሥራ አምስት ዓመት የሆነ ሰው ማሇት ነው፡፡
፳፯. “ሰው” ማሇት ግሇሰብ ወይም የሔግ ሰውነት ያሇው አካሌ ነው፡፡
፳፰. በዚህ ሔግ በወንዴ ጾታ የተገሇጸው የሴት ጾታንም ያካትታሌ፡፡
አንቀጽ ፫ ዓሊማ
የዚህ ሔግ ዓሊማ፡-
6
፩. በወንጀሌ ምርመራ፣ ክስ፣ ፌርዴ ሑዯትና የውሳኔ አፇጻጸም በሔገመንግሥቱ
የተረጋገጡ የግሇሰብ መብቶችን በማስከበር እና በማስጠበቅ የወንጀሌ ሔጉን
ዓሊማዎች ማሳካት፣
፪. የወንጀሌ ፌትሔ ሥርዏቱ እውነትን ማውጣት እንዱችሌ፣ ውጤታማ፣
ቀሌጣፊና ፌትሏዊ እንዱሆን ማስቻሌ፤ እና
፫. በወንጀሌ ፌትሔ ሥርዏቱ ውስጥ አሳታፉነትን በተሇይም የሔዝብ ተሳትፍን
ማጎሌበትና ማረጋገጥ፣
ነው፡፡
ምዕራፌ ሁሇት
መሠረታዊ መርሆዎች
አንቀጽ ፬ ጠቅሊሊ
አንቀጽ ፭ ነፃ ሆኖ ስሇመገመት
7
መሠረታዊ ፌሬ ነገሮችን ካስረዲ የማስረዲት ሸክም ወዯ ተከሳሹ ሉዛወር
ይችሊሌ፡፡
8
አቅም የላሇው መሆኑ ከተረጋገጠ እና በዚህም ምክንያት ፌትሔ ሉጓዯሌ
የሚችሌበት ሁኔታ ሲያጋጥም በመንግሥት ወጪ ጠበቃ ይመዯብሇታሌ፡፡
፪. የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ ዴንጋጌ እንዯተጠበቀ ሆኖ፣
(ሀ) በወንጀሌ ዴርጊት ገብቶ የተገኘ ወጣት፣
(ሇ) ቢያንስ አምስት ዓመት በሆነ ጽኑ እስራት በሚያስቀጣ ወንጀሌ
የተከሰሰ ሰው፣ ወይም
(ሏ) በዚህ ሔግ ጠበቃ መወከሌ ግዳታ መሆኑ በግሌጽ የተዯነገገ፣
እንዯሆነ ጉዲዩ ያሇጠበቃ አይታይም፡፡
፫. ከዚህ በሊይ የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም ፌርዯኛ በመረጠው
ጠበቃ አገሌግልት የማግኘት መብት አሇው፡፡
9
፩. የወንጀሌ ፌትሔ ሑዯቱ በፋዳራሌ መንግሥት በአማርኛ፣ በክሌሌ ዯግሞ
በክሌለ ወይም በአስተዲዯሩ ወሰን የሥራ ቋንቋ የሚመራ ይሆናሌ፡፡
፪. በወንጀሌ ጉዲይ የተጠረጠረ ወይም የተከሰሰ ሰው የተጠረጠረበት ወይም
የተከሰሰበት ክስና ምክንያቱ በዝርዝር ወዱያውኑ በሚረዲው ቋንቋ
ይነገረዋሌ፡፡
፫. የፌርዴ ሑዯቱ በማይረዲው ቋንቋ በሚካሓዴበት ወቅት በሚረዲው ቋንቋ
ወይም በምሌክት እንዱተረጎምሇት ከጠየቀ በመንግሥት ወጪ አስተርጓሚ
ይመዯባሌ፡፡
፬. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፫ የተዯነገገው የክስና የሰነዴ ማስረጃ ትርጉምን
ያጠቃሌሊሌ፡፡
አንቀጽ ፲፮ ሔጋዊነት
10
፩. በምርመራ መዝገብ ሊይ ውሳኔ የመስጠት ሥሌጣን የመንግሥት ነው፡፡
፪. በዚህ አንቀጽ ንዏስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም በግሌ አቤቱታ ብቻ
የሚያስቀጡ ወንጀልችን በተመሇከተ ዏቃቤ ሔግ ተበዲዩ በራሱ ወጭ የግሌ
ክስ እንዱያቀርብ ሉፇቅዴሇት ይችሊሌ፡፡
ምዕራፌ ሦስት
የፌትሔ ተቋማት ተግባርና ኃሊፉነት
11
(ሸ) ተግባራቸው በሔግ መሠረት መፇጸሙን የሚያረጋግጥ
የኢንስፔክሽን ክፌሌ ያዯራጃለ፣ ጉዴሇቶችን በመሇየት
እንዱታረሙ ያዯርጋለ፡፡
፪. የፌትሔ ተቋማት ተቋማዊ ነፃነታቸው እንዯተጠበቀ የሚከተለትን ተግባራት
በጋራ ያከናውናለ፡-
(ሀ) ወጥ የሆነ የወንጀሌ ፌትሔ ሥርዓት ውጤታማነት መመዘኛ
ያዘጋጃለ፣ ይተገብራለ፡፡
(ሇ) በወንጀሌ ፌትሔ ሥርዓት ውስጥ የሚፇጽሟቸውን ተግባራት
በኢንፍርሜሽን ቴክኖልጂ ያስተሳስራለ፡፡
(ሏ) የወንጀሌ ፌትሔ ሥርዓት አስተዲዯር የጋራ ጉዲዮችን
በመሇየት ከላልች ባሇዴርሻ አካሊት ጋር ተግባራዊ ያዯርጋለ፡፡
፫. ሇዚህ ክፌሌ አፇጻጸም ‹‹የፌትሔ ተቋም›› ማሇት የፋዳራሌ ወይም የክሌሌ
ፖሉስ፣ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ፣ ፌርዴ ቤት፣ ማረሚያ ቤትና የተከሊካይ ጠበቃ
ተቋምን ያጠቃሌሊሌ፡፡
12
አንቀጽ ፳ የዏቃቤ ሔግ ተቋም ተግባርና ኃሊፉነት
13
፲.የአመክሮና ይቅርታ አሰጣጥ አፇጻጸምና ክትትሌ ሥርዏትን
ከሚመሇከታቸው ላልች አካሊት ጋር በመተባበር ይዘረጋሌ፣ ተግባራዊነቱን
ይከታተሊሌ፡፡
፲፩.የግዳታ ሥራ ወይም የማኅበረሰብ አገሌግልት ቅጣት፣ በገዯብ፣ በአመክሮ
እና በይቅርታ የተሇቀቁ ፌርዯኞችን የመከታተያ ሥርዏት ይዘረጋሌ
አስፇሊጊውን አዯረጃጀት ይፇጥራሌ፣ አፇጻጸሙን ይከታተሊሌ፤ አስፇሊጊውን
ርምጃ ይወስዲሌ ወይም እንዱወሰዴ ያዯርጋሌ፡፡
14
፩. በፌርዴ ቤት ትእዛዝ በጥበቃ ሥር ያሇ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ
የወንጀሌ ምርመራ ወይም ክርክር እስከሚጠናቀቅ ዴረስ በማረፉያ ቤት
ያቆያሌ፣ ጥፊተኛ የተባሇን ያርማሌ፡፡
፪. በፌርዴ ቤት ውሳኔ ወይም ትእዛዝ መሠረት ታራሚ እንዯነገሩ ሁኔታ
ቅጣቱን እስከሚያጠናቅቅ ዴረስ በማረሚያ ቤት ያቆያሌ፡፡
፫. ታራሚ ወይም በማረፉያ ቤት እንዱቆይ የተወሰነበት ተጠርጣሪ ወይም
ተከሳሽ ከጓዯኛው፣ ከሔግ አማካሪው፣ ከሏኪሙ ወይም ከኃይማኖት አማካሪው
ወይም ከቅርብ ዘመድቹ ጋር የሚገናኝበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፡፡
፬. ታራሚዎች እና በማረፉያ ቤት እንዱቆዩ የተወሰነባቸው ተጠርጣሪዎች
ከትዲር ጓዯኞቻቸው ጋር በግሌ የሚገናኙበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፡፡
፭. በፌርዴ ቤት ትእዛዝ በማረፉያ ቤት የሚቆይ ተጠርጣሪን ወይም
ተከሳሽን እና በማረሚያ ቤት ያሇ ታራሚን ሇፌርዴ ቤት ያቀርባሌ፡፡
፮. በማረፉያ ወይም ማረሚያ ቤት የሚቆዩ ሰዎች በዕዴሜ፣ በጾታ፣ በወንጀሌ
ዓይነትና በጤና ሁኔታ ተሇያይተው የሚያዙበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፡፡
አንቀጽ ፳፫ የተከሊካይ ጠበቃ ተቋም ተግባርና ኃሊፉነት
15
ምዕራፌ አራት
የዲኝነትና ውሳኔ የመስጠት ሥሌጣን
ክፌሌ አንዴ
የፌርዴ ቤቶች የዲኝነት ሥሌጣን
16
አንቀጽ ፳፭ የወንጀሌ የዲኝነት ሥሌጣን የዴሌዴሌ መሥፇርት
17
አንቀጽ ፳፮ የሔገመንግሥት ትርጉም ጥያቄ
18
አንቀጽ ፳፱ የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የይግባኝ ሥሌጣን
19
፬. የክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በፋዳራሌ የውክሌና ዲኝነት ሥሌጣን በይግባኝ
ሰሚነት ሥሌጣኑ የክሌሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በፋዳራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ
ሥሌጣኑ ከሰጠው ውሳኔ የተሇየ ውሳኔ በሰጠባቸው የፋዳራሌ የወንጀሌ
ጉዲዮች፡፡
20
አንቀጽ ፴፭ የክሌሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የይግባኝ ሥሌጣን
21
(ሇ) ከክሶቹ በከፉሌ በመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት፣ በከፉሌ በከፌተኛ
ፌርዴ ቤት የሚታዩ እንዯሆነ የከፌተኛው ፌርዴ ቤት ክሶቹን
በማጣማር ያያሌ፡፡
(ሏ) ከክሶቹ በከፉሌ በፋዳራሌ ፌርዴ ቤት እና በከፉሌ በተሇያዩ የክሌሌ
ፌርዴ ቤቶች ሥሌጣን ሥር የሚወዴቅ ከሆነ የፋዯራለ ፌርዴ ቤት
ክሶቹን በማጣመር ያያሌ፡፡
(መ) ክሶቹ በተሇያዩ ክሌልች በሚገኙ ፌርዴ ቤቶች የዲኝነት ሥሌጣን
የሚወዴቁ እንዯሆነ ከባደን ጉዲይ ሇማየት ሥሌጣን ያሇው ፌርዴ
ቤት ክሶቹን አጣምሮ ያያሌ፡፡
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩(መ) መሠረት ከባደን የወንጀሌ ክስ ሇመሇየት
አጠራጣሪ እንዯሆነ እንዯነገሩ ሁኔታ የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ከባደን
ጉዲዩ ሇይቶ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
ክፌሌ ሦስት
የአስተዲዯር ወሰን የዲኝነት ሥሌጣን
22
፪. የፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች በአዱስ አበባና በዴሬዯዋ ከተማ አስተዲዯር ክሌሌ
ውስጥ በተፇጸሙ የወንጀሌ ጉዲይ ሊይ የአስተዲዯር ወሰን የዲኝነት ሥሌጣን
አሊቸው፡፡
፫. ከኢትዮጵያ ግዛት ውጭ በተፇጸመ ወይም ውጤት ባገኘ ወንጀሌ ሊይ
የፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች የአስተዲዯር ወሰን የዲኝነት ሥሌጣን አሊቸው፡፡
፬. የክሌሌ ፌርዴ ቤቶች በክሌለ የግዛት ወሰን ውስጥ በተፇጸሙ በሠንጠረዥ
“ ሀ “ በሁሇተኛው አምዴ በተጠቀሱ የወንጀሌ ጉዲዮች ሊይ የአስተዲዯር
ወሰን የዲኝነት ሥሌጣን አሊቸው፡፡
23
አንቀጽ ፵፭ በጉዞ ሊይ የተፇጸመ ወንጀሌ
24
(ሏ) ጉዲዩ በአጭር ጊዜ ውሳኔ ሉያገኝ የማይችሌ መሆኑን፣ ወይም
(መ) በላሊ አሳማኝ ምክንያት በተሇመዯው ሁኔታ ጉዲዩን አከራክሮ
ሇመወሰን የሚያስቸግር መሆኑን፣
አቤቱታው የቀረበሇት ፌርዴ ቤት ሲረዲ ነው፡፡
፫. አቤቱታው የቀረበሇት ፌርዴ ቤትም ጉዲዩን ተመሌክቶ በዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ ፪ ሥር ከተዘረዘሩት ፌሬ ነገሮች አንደ መኖሩን ሲረዲ፣
(ሀ) የአስተዲዯር ክሌሌ የዲኝነት ሥሌጣን ባይኖረውም የሥረ ነገር
ሥሌጣን ባሇው ማንኛውም ፌርዴ ቤት፣ ወይም
(ሇ) ፌርዴ ቤቱ ጉዲዩ በራሱ እንዱታይ
ትእዛዝ መስጠት ይችሊሌ፡፡
፬. አቤቱታው የቀረበሇት ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ከሆነ ጉዲዩን ወዯራሱ አዛውሮ
ማየት አይችሌም፡፡
፭. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፫ መሠረት የሚሰጠው ትእዛዝ የመጨረሻና
ይግባኝ የላሇው ይሆናሌ፡፡
ምዕራፌ አራት
የላልች ፌትሔ አካሊት ሥሌጣን
25
፫. የፋዳራሌ ማረሚያ ቤቶች አስተዲዯር በፋዳራሌ ፌርዴ ቤቶች የሚሰጡ
ውሳኔዎችን የማስፇጸም ኃሊፉነት አሇባቸው፡፡
ምዕራፌ አምስት
የዲኞች መሰየም
26
፩. በሰበር የሚታይ ጉዲይ፣
፪. ሇፌርዴ ቤቱ የቀረበ የሞት ፌርዴ ጉዲይ፣
፫. ሁሇት ወይም ከሁሇት በሊይ የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ችልቶች የተሇያዩ
ውሳኔዎች የሰጡባቸው ጉዲዮች፣
፬. የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ዲኞች ጉባዔ በአምስት ወይም ከአምስት በሊይ
በሆኑ ዲኞች እንዱታዩ የወሰኑባቸው ጉዲዮች፣
ከአምስት እና በሊይ በሆኑ ዲኞች መታየት አሇባቸው፡፡
አንቀጽ ፶፪ በሦስት ዲኞች የሚታዩ ጉዲዮች
፩. በማንኛውም ዯረጃ፡-
በማንኛውም ዯረጃ፡-
28
አንቀጽ ፶፬ የውሳኔ አሰጣጥ
29
፪. ሥርዏቱን በሚተሊሇፈት ሊይም በሔግ መሠረት ተገቢውን ርምጃ
ይወስዲሌ፡፡
ክፌሌ አንዴ
ከወንጀሌ ምርመራ እና ከፌርዴ ሂዯት ስሇመነሳት
አንቀጽ ፶፯ ጠቅሊሊ
30
በአስተርጓሚነት በጉዲዩ ሊይ ተሳትፍ ሲያዯርግበት የቆየ፣
ወይም
(ሇ) በጠበቆች የሥነ-ምግባር ዯንብ መሠረት የጥቅም ግጭት
ሉያስነሳ የሚችሌ ከሆነ፣
ከፌርዴ ሂዯት ተነስቶ በላሊ መተካት አሇበት፡፡
31
አንቀጽ ፷፩ የአቤቱታ አቀራረብ
32
መስማትና መዝገቡን አስቀርቦ ማየት አስፇሊጊ መሆኑ ከታመነበት ከሦስት
ቀን በማይበሌጥ ጊዜ መወሰን አሇበት፡፡
፬. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፪ መሠረት የሚሰጥ ውሳኔ ይግባኝ የሚባሌበት
አይዯሇም፡፡
፭. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፬ የተዯነገገው ቢኖርም በወንጀሌ ክሱ ሊይ
ውሳኔ የሰጠው ዲኛ አቤቱታ የቀረበበት ሆኖ አቤቱታው ተቀባይነት ያሊገኘ
እንዯሆነ ቀዴሞ አቤቱታ ያቀረበው ወገን ቅሬታውን በዋናው ጉዲይ ሊይ
ከተሰጠው ውሳኔ ጋር በማጣመር ይግባኝ ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
ሁሇተኛ መጽሏፌ
ስሇምርመራ
ርዕስ አንዴ
የወንጀሌ አቤቱታ፣ የግሌ አቤቱታ እና ጥቆማ
ምዕራፌ አንዴ
ጠቅሊሊ
አንቀጽ ፷፫ ጠቅሊሊ
33
አንቀጽ ፷፬ ስሇወንጀሌ አቤቱታ
፩. የወንጀሌ ዴርጊት መፇጸሙን ያወቀ ወይም መረጃ ያገኘ ማንኛውም ሰው
የወንጀሌ ምርመራ እንዱካሓዴ በአቅራቢያው ሇሚገኝ የፖሉስ ወይም
የዏቃቤ ሔግ ተቋም የወንጀሌ አቤቱታ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም ከዚህ በታች
የተዯነገጉትን ወንጀልች መፇጸማቸውን ያወቀ ሰው ወንጀለን የማሳወቅ
ግዳታ አሇበት፡፡
(ሀ) )በሔገመንግሥቱና በሔገመንግሥታዊ ሥርዏት ሊይ የሚፇጸሙ
ወንጀልች (የወንጀሌ ሔግ ከአንቀጽ ፪፻፴፰ እስከ ፪፻፵፪፣
(ሇ) በመንግሥት የውጭ ዯኅንነትና በመከሊከያ ኃይሌ ሊይ
የሚፇጸሙ ወንጀልች (የወንጀሌ ሔግ ከአንቀጽ ፪፻፵፮ እስከ
፪፻፶፫፣
(ሏ) የሽብርተኝነት ወንጀሌ (አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪/፳፻፩ ዓ.ም.)፣
(መ) በተዯራጁ ቡዴኖች የሚፇጸሙ ሔገወጥ የሰዎች ዝውውር
ወንጀልች (አዋጅ ቁጥር ፱፻፱/፳፻፯ዓ.ም.)፣ እና
(ሠ) በሴቶችና በሔፃናት ሊይ የሚፇጸሙ የአስገዴድ መዴፇር
ወንጀልች (የወንጀሌ ሔግ አንቀጽ ፮፻፳፣ ፮፻፳፫፣ ፮፻፳፬፣
፮፻፳፯እና ፮፻፴፩፡፡
34
፪. በግሌ አቤቱታ ብቻ የሚያስቀጣ ወንጀሌ የተፇጸመበት ሰው አቤቱታውን
ሳያቀርብ የሞተ እንዯሆነ አቤቱታው እንዯ ቅዯም ተከተሊቸው የሟች ሌጅ፣
የትዲር ጓዯኛ እና ወሊጆች አቤቱታውን የማቅረብ መብት አሊቸው፡፡
፫. አካሇመጠን ያሊዯረሰ ወይም በሔግ የተከሇከሇ የግሌ ተበዲይ አቤቱታውን
በሞግዚቱ ወይም በአሳዲሪው አማካኝነት ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
፬. አቤቱታ አቅራቢው አቤቱታውን ባቀረበ በአሥር የሥራ ቀናት ውስጥ ጉዲዩን
በአካሌ ቀርቦ ካሊስረዲ አቤቱታው ይሰረዛሌ፡፡
አንቀጽ ፷፮ የወንጀሌ አቤቱታን ወይም የግሌ አቤቱታን መቀበሌ
35
ማንሳት ይችሊሌ፡፡ በዚህ መሌኩ በተነሳ አቤቱታ ሊይ እንዯገና አቤቱታ
ሇማቅረብ ወይም ከነበረበት ሇማስቀጠሌ አይቻሌም፡፡
36
፩. ሥሌጣኑ ሳይኖረው የወንጀሌ አቤቱታ ወይም የግሌ አቤቱታ የቀረበሇት
የመንግሥት ተቋም የወንጀሌ ወይም የግሌ አቤቱታውን ሇፖሉስ ወይም
ሇዏቃቤ ሔግ ተቋም ወዱያውኑ የማስተሊሇፌ ግዳታ አሇበት፡፡
፪. የመንግሥት ተቋማት ወይም የመንግሥት የሌማት ዴርጅቶች በራሳቸው
የሚወስደት የአስተዲዯር ወይም የዱሲፕሉን ርምጃ እንዯተጠበቀ ሆኖ
በተቋሙ ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች በተቋሙ ንብረት፣ ገንዘብ ወይም
የተቋሙን ኃሊፉነትና ተግባር በሚያዯናቅፌ መሌኩ በማንኛውም ሰው
ወንጀሌ ስሇመፇጸሙ ያወቁ እንዯሆነ ወዱያውኑ አግባብ ሊሇው አካሌ
የማስታወቅ ግዳታ አሇባቸው፡፡
37
(መ) አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ የምርመራ እና የማጣራት ሥራ
ማከናወን፤
፪. አንዴ የወንጀሌ ዴርጊት “የእጅ ከፌንጅ ወንጀሌ” ነው የሚባሇው
ተጠርጣሪው የወንጀሌ ዴርጊቱን በመፇጸም ሊይ እያሇ፣ ሇመፇጸም ሲሞክር
ወይም እንዯፇጸመ ወዱያው ሳይሸሽ ሲያዝ ወይም ዴርጊቱን ፇጽሞ ሲሸሽ
ሔዝቡ ወይም ምስክሮቹ የተከታተለት እንዯሆን ወይም ጩኸትና እሪታ
የተሰማ እንዯሆነ ነው፡፡
38
ምዕራፌ ሁሇት
ስሇወንጀሌ ምርመራ
ክፌሌ አንዴ
ስሇምርመራ አጀማመር፣ ማስረጃን ሇማሰባሰብ እና ሇማዯራጀት ስሇሚከናወኑ ተግባራት
አንቀጽ ፸፮ ጠቅሊሊ
የወንጀሌ ምርመራ፡-
፩. የምስክሮችን ቃሌ መቀበሌና መመርመር፤
፪. ከተከሳሽ ቃሌ በመቀበሌ እና ፇሳሽና ላልች ናሙናዎችን
በመውሰዴ፤
፫. ተጠርጣሪን ጨምሮ ላልች ሰዎችን በመፇተሽ፣ በቤት፣ በተሸከርካሪ፣
በላልች ዕቃዎችና በቦታ ሊይ ብርበራ በማካሓዴና ዕቃዎችን
በመያዝ፤
39
፬. በምሌከታና ወንጀለ በተፇጸመበት ቦታ ተገኝቶ ማስረጃዎችን
በማሰባሰብ፣
፭. ከሦስተኛ ወገን ማስረጃ በመጠየቅና በመቀበሌ፤
፮. የሌዩ አዋቂ ባሇሙያዎች አስተያየት በመሰብሰብ፤
፯. በሌዩ የማስረጃ ማሰባሰቢያ ዘዳ ማስረጃን በመሰብሰብ፤
ይከናወናሌ፡፡
40
አንቀጽ ፹ የምስክር ቃሌ ስሇመቀበሌ
41
፫. መርማሪ፣ ምስክሩ የምስክርነት ቃለን ተገድ ወይም በተፅዕኖ ሥር ሆኖ
እንዱሰጥ የኃይሌ ተግባር መፇጸም፣ ማስፇራራት፣ መዯሇሌ፣ እንዱዯሇሌ
ማዴረግ ወይም ማንኛውንም በሔግ የተከሇከሇ ተግባር መፇጸም የሇበትም፡፡
፬.መርማሪ ምስክሩ በሚሰጠው የምስክርነት ቃሌ ጥቃት ይዯርስበታሌ የሚሌ
በቂ መረጃ ካሇው ሇምስክሮችና ጠቋሚዎች በሔግ በተዯነገገው መሠረት
ጥበቃ እንዱያገኝ ያዯርጋሌ፡፡
፭. ምስክሮች ከአንዴ በሊይ የሆኑ እንዯሆነ መርማሪው ፖሉስ ምስክሮች
የሚሰጡትን የምስክርነት ቃሌ በተናጠሌ መቀበሌና መመዝገብ አሇበት፡፡
42
(ሇ) በሦስት ዓመት ጽኑ እስራት በሚያስቀጣ ወንጀሌ የወንጀሌ
አቤቱታ ቀርቦ ሇዚሁ ወንጀሌ ማስረጃ የሚሆን ነገር በአንዴ
ቦታ የተዯበቀ ወይም የተቀመጠ መሆኑ ሇመርማሪው ፖሉስ
ወይም ሇፖሉስ ባሌዯረባ በተነገረው መሠረት ተገቢ ጥርጣሬ
የሚያሳዴር ሲሆንና የብርበራ ማዘዣ ከፌርዴ ቤት
እስከሚያወጣ ዴረስ የተባሇው ማስረጃ ካሇበት ቦታ ይወሰዲሌ
ተብል በበቂ ምክንያት የታመነ ሲሆን ነው፡፡
፪. በዚህ ሔግ ሇብርበራና ዕቃን መያዝ ሇሚመሇከቱ ዴንጋጌዎች
አፇጻጸም “ቦታ” ማሇት ቤት፣ ተሽከርካሪ፣ አውሮፕሊን፣ መርከብ፣ እና ላሊ
ማንኛውንም ዕቃ ማስቀመጫ ነገርንና ሥፌራን ያካትታሌ፡፡
43
ያዯርጋሌ፡፡ የሚቻሌ እንዯሆነ የብርበራው ሑዯት በምስሌና በዴምፅ ተቀርፆ
መቀመጥ አሇበት፡፡
፭. የተያዘው ዕቃ ዝርዝር ተመዝግቦ ባሇመብቱ እንዱፇርምበት እና ዯረሰኝ
እንዱሰጠው ይዯረጋሌ፡፡ ባሇመብቱ ሇመፇረም ፇቃዯኛ ባሌሆነ ጊዜ ወይም
ከላሇ ይኸው እንዱመዘገብ ይዯረጋሌ፡፡
፮. መርማሪ በብርበራ ከተገኙ ዕቃዎች ውስጥ የሚፇሇጉትን ወይም
የማስረጃነት ዋጋ ያሊቸውን በመሇየት ይይዛሌ፤ በጥንቃቄ ያስቀምጣሌ፡፡
መርማሪው ሇማስረጃነት የማያገሇግሌ ዕቃን ዕቃው ሇተወሰዯበት ሰው
በማስፇረም ተመሊሽ ያዯርጋሌ፡፡
44
፬. የኤላክትሮኒክ ማስረጃን እንዯ አመቺነቱ ወዯ ሰነዴ በመሇወጥ፣
ከነመያዣው በመውሰዴ ወይም በላሊ መሣሪያ እንዱዛወር በማዴረግ መያዝ
ይችሊሌ፡፡
45
ማናቸውም መንገዴ ምትክ ማስረጃ እንዱኖር በማዴረግ ዕቃውን መሸጥና
ገንዘቡ በመንግሥት ሂሳብ ተቀማጭ እንዱዯረግ ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
፫. በኤግዚቢትነት የተያዘው የቤት እንስሳ እንዯሆነ ምስለን በፍቶግራፌ
ወይም በቪዱዬ በመቅረጽ እንዯነገሩ ሁኔታ ሇባሇቤቱ ወዱያውኑ ይመሇሳሌ
ወይም በጨረታ ተሽጦ ገንዘቡ በመንግሥት ሂሳብ ይቀመጣሌ፡፡
፬. በኤግዚቢትነት የተያዘ ዕቃ ክሱን ሇማስረዲት በማስረጃነት የማያገሇግሌ
ወይም የማያስፇሌግ፣ በሔግ መሠረት ሉወረስ የማይችሌ ወይም በወንጀሌ
ፌሬነት የተያዘ ሆኖ ሇባሇቤቱ ሉመሇስ የሚችሌ መሆኑን ዏቃቤ ሔግ ሲረዲ
ወዱያውኑ ዕቃው ሇተወሰዯበት ሰው እንዱመሇስ ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
፭. ኤግዚቢቱ በተያዘበት ጊዜ ትክክሇኛ ባሇቤቱ ወይም ባሇይዞታው ማን
እንዯሆነ ማወቅ የማይቻሌ እንዯሆነ ዏቃቤ ሔግ ጉዲዩ የፌትሏብሓር
መፌትሓ እንዱያገኝ ሥሌጣን ሊሇው ፌርዴ ቤት ያቀርባሌ፡
፮. በላሊ ሔግ የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ በጉዲዩ ሊይ የመጨረሻ ውሳኔ
እስኪሰጥ ዴረስ ወንጀለን ሇመፇጸም እንዯ መሣሪያ ሆኖ ያገሇገሇ
ተሽከርካሪን በፍቶግራፌና በምስሌ በመቅረጽ ንብረቱ በሔግ መሠረት
ሉወረስ የማይችሌ እንዯሆነ ባሇቤቱ በበቂ ዋስትና እንዱሇቀቅ ዏቃቤ ሔግ
ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
፯. የተያዘው ኤግዚቢት የወንጀሌ ክሱን የሚያስረዲ እንዯሆነ እና ዏቃቤ ሔግ
ክስ መሥርቶ ማስረጃውን ሇፌርዴ ቤት ካቀረበ ፌርዴ ቤቱ በተያዘው ጉዲይ
ሊይ ውሳኔ ሲሰጥ በቀረበው ኤግዚቢት ሊይም ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
46
ወይም መሰሌ ዘዳዎች በመጠቀም እንዱዯራጅ በማዴረግና ሇዏቃቤ ሔግ
በማሳወቅ ሇባሇይዞታው እንዱመሇስ ሉያዯርግ ይችሊሌ፡፡
፫. የማስረጃው ባሇይዞታ ማስረጃውን ሇማስረከብ ፇቃዯኛ ካሌሆነ መርማሪ
ማስረጃው እንዱሰጠው እንዱታዘዝሇት ሇፌርዴ ቤት ማመሌከት ይችሊሌ፡፡
፬. ፌርዴ ቤቱ በማስረጃነት የተጠየቀን ዕቃ ሇጉዲዩ ያሇውን አግባብነት
ግምት ውስጥ በማስገባት ሇመርማሪ እንዱሰጥ ሉያዝ ይችሊሌ፤ በማስረጃው
አያያዝና አመሊሇስ ሊይ ሉወስን ይችሊሌ፡፡
47
(ሀ) መርማሪ ወይም ዏቃቤ ሔግ የተጠርጣሪውን የባንክ ሂሳብ ወይም
የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዱመሇከት፣ ወይም
(ሇ) ባንኩ ወይም የገንዘብ ተቋሙ ከጉዲዩ ጋር ተያያዥነት ያሇውን
ማንኛውንም መረጃ ወይም ማስረጃ እንዱሰጥ
ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
፫. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፪ መሠረት የሚሰጥ ትእዛዝ፡-
(ሀ) የተጠርጣሪን ሙለ ስምና አዴራሻ፣
(ሇ) ተጠርጣሪው ፇጸመ የተባሇው የወንጀሌ ዴርጊት፣
(ሏ) ከባንኩ የሚፇሇግ ማስረጃ ወይም መረጃ፣
(መ) ትእዛዙን የሚፇጽመው ወይም የሚያስፇጽመው መርማሪ ስም፣
መያዝ አሇበት፡፡
48
፬. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም ተጠርጣሪው
ከሰውነቱ በቀጥታ የሚወሰዴ እንዯ ዯም፣ ሽንት፣ ፀጉር ወይም መሰሌ
ናሙናዎችን ሇመስጠት ፇቃዯኛ ካሌሆነ በናሙናው ሉረጋገጥ ስሇተፇሇገው
ነገር ፌርዴ ቤቱ የራሱን ግምት ይወሰዲሌ፡፡
ክፌሌ አንዴ
ወንጀለ በተፇጸመበት ቦታ ማስረጃን ማሰባሰብ
አንቀጽ ፺፮ ዓሊማ
49
እንዲይጠፊና እንዲይበሊሽ ማስረጃው ተዯብቋሌ ተብል ከተገመተ ሥፌራ
ሇማግኘት ወይም ከወንጀሌ ጉዲዩ ጋር በተያያዘ ጠቃሚ የሆኑ ላሊ ማስረጃን
ሇማሰባሰብ ነው፡፡
50
ማውጣትን፣ አስፇሊጊ የሆነ መረጃ አሇበት ተብል የሚገመት ቦታን፣ ዕቃን
እና ላሊ ሰነዴ በመፇተሽ ሉሰበሰብ ይችሊሌ፡፡
51
፰. ዏቃቤ ህግ የወንጀሌ ሥፌራ ምርመራ በሚዯረግበት በቦታው መገኘት
አስፇሊጊ መስል ከታየው በቦታው በመገኘት መርማሪውን ሉዯግፇው
ይችሊሌ፡፡
52
(ሏ) በወንጀሌ ሥፌራ የተገኙ ማስረጃዎች ከወንጀለ አፇጻጸም ጋር
ያሊቸውን ግንኙነት በአግባቡ ሇመተንተን፣
መሆን አሇበት፡፡
53
ምሌከታ ሇመሥራት ወይም ሇማነፃፀር እንዯሆነ የምስክሩ ቃሌ
ከተረጋገጠው ማስረጃ አንፃር ታይቶ መረጋገጥ አሇበት፤
ምስክሩም ያየውን ወይም የተሳተፇበትን ሁኔታ በዝርዝር
ማስረዲት አሇበት፡፡
ክፌሌ ሁሇት
ስሇሌዩ የወንጀሌ ምርመራ ዘዳዎች
አንቀጽ ፻፫ ዓሊማ
54
የሌዩ ወንጀሌ ምርመራ ዘዳ ዓሊማ በመዯበኛው የምርመራ ዘዳ ማስረጃ
ማሰባሰብ ባሌተቻሇበት የወንጀሌ ጉዲይ ሊይ አስፇሊጊ የሆነ ማስረጃ
ሇማሰባሰብና ሇማዯራጀት ነው፡፡
55
፬. ሰነድችንና የተሇያዩ የምሰሌ ግንኙነቶችን በመፌጠር ነው፡፡
56
፭. መርማሪው ፖሉስ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሔጉ ከዚህ በሊይ በንዐስ አንቀጽ ፬
መሠረት የሰጠውን ፇቃዴ ከሰባ ሁሇት ሰዓት ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ ሇፌርዴ
ቤቱ በጽሐፌ አቅርቦ እንዱቀጥሌ ያስፇቅዲሌ፡፡ ፌርዴ ቤቱ በሌዩ የወንጀሌ
ምርመራ ዘዳ ማስረጃ ማስባሰቡን እንዱቀጥሌ ካሌፇቀዯ የተሰበሰበው ማስረጃ
እንዱወገዴ ትዕዛዝ ይሰጣሌ፡፡
57
፬. ዏቃቤ ሔግ በሌዩ ወንጀሌ ምርመራ ዘዳ የተሰበሰበው ማስረጃ
ሇምርመራው አግባብነት እንዯላሇው ካመነ እንዱወገዴ ያዯርጋሌ፡፡
ምዕራፌ ሦስት
የተጠርጣሪ አያያዝ፣ አቆያየት እና ቃሌ አቀባበሌ
58
የሚሌ እምነት ሲኖረው በፖሉስ ጣቢያ እንዱቀርብ አመቺ በሆነ ማንኛውም
መንገዴ ሉጠራው ይችሊሌ፡፡ መርማሪ ተጠርጣሪን ከመጥራቱ በፉት ይህንኑ
ሇዏቃቤ ሔግ ማሳወቅ አሇበት፡፡
59
፪. መርማሪ በሚያቀርበው ጥያቄ መሠረት በአቅራቢያው ያሇ ፌርዴ ቤት
የመያዣ ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡ ሆኖም አስገዲጅ ሁኔታ ሲፇጠር ጥያቄው
ሇማንኛውም ፌርዴ ቤት ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡
60
፫. መርማሪ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፪ መሠረት ጥያቄውን በጽሐፌ
ካሊቀረበ የመያዣ ትእዛዝ ጥያቄው እንዲሌተሰጠ ይቆጠራሌ፤ የተያዘውም
ሰው ከእስር ይፇታሌ፡፡
61
፪.ተጠርጣሪን የያዘ ሰው ወንጀሌ ስሇመፇጸሙ ምስክር ሆኖ የሚቀርብ ከሆነ
በዚህ ሔግ በአንቀጽ ፺፯ በተዯነገገው መሠረት ቃለን መስጠት አሇበት፡፡
አንቀጽ ፻፳ የተጠርጣሪነት ቃሌ
62
፫. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፪ ተጠርጣሪው ያሇመናገር መብት ያሇው
መሆኑ የተዯነገገው ቢኖርም ተጠርጣሪው ስሙን፣ ጾታውን፣ ዕዴሜውን፣
ዜግነቱንና አዴራሻውን እንዱገሌጽ ሇሚቀርብሇት ጥያቄ ትክክሇኛውን ምሊሽ
የመስጠት ግዳታ አሇበት፡፡
63
ወይም የእምነት ቃሌ ቃለን ሇሰጠው ሰው ከተነበበሇት ወይም ከተገሇጸሇትና
ትክክሇኛነቱን ካረጋገጠ በኋሊ ዲኛው ይፇርምበታሌ፡፡
64
፭. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፬ ከዋስትና ጋር የሚቀመጥ ቅዴመ ሁኔታ
እንዯ አግባብነቱ አንደን ወይም ከአንዴ በሊይ ወይም ሁለንም ቅዴመ
ሁኔታዎች ሉያካትት ይችሊሌ፡፡
65
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም ሇሽብርተኝነት፣
ወንጀሌ የሚሰጥ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እስከ ሃያ ስምንት ቀናት ሉሆን
ይችሊሌ፡፡
66
፬. ዏቃቤ ሔግ በዚህ አንቀጽ መሠረት ውሳኔ ያሌሰጠ እንዯሆነ ተጠርጣሪው
በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ወይም ንብረት ካሇ ይመሇስሇታሌ፤ የተጣሇ ዕግዴ
ካሇም ይነሳሌ፤ ላልች ጉዲዮችን በተመሇከተ አንዴ ነጻ ሰው ያሇው መብት
አሇው፡፡
ክፌሌ አንዴ
ስሇንብረት ዕግዴ እና ማስተዲዯር
አንቀጽ ፻፳፯ መርህ
67
በዚህ ሔግ መሠረት ሉያግዴ ይችሊሌ፡፡
መያዝ አሇበት፡፡
68
ይችሊሌ፡፡ ትእዛዙን የሚመሇከተው አካሌና የሚቻሌ እንዯሆነ ተጠርጣሪው
ወይም ተከሳሹ ትእዛዙን እንዱያውቀው ያዯርጋሌ፡፡
69
፫. ፌርዴ ቤቱ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚቀርብ ማመሌከቻ ሊይ ዏቃቤ ሔግ
አስተያየት እንዱሰጥበት ካዯረገ በኋሊ ተገቢ በሆነ አጭር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ
መስጠት አሇበት፡፡
70
፬. ፌርዴ ቤቱ ንብረት አስተዲዲሪው ስሇሚያስተዲዴረው ንብረት የመክሰስና
የመከሰስ ኃሊፉነት እንዱኖረው፣ ከንብረቱ የሚገኝ ኪራይ፣ ትርፌ ወይም ላሊ
ማንኛውንም ገቢ ሇመሰብሰብና የሰበሰበውንም ገንዘብ ንብረቱን ሇማስተዲዯር
ጠቃሚ ሇሆነ ጉዲይ ሇማዋሌ እንዱችሌ ወይም ተገቢ መስል የታየውን ላሊ
ሥሌጣን ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡
ግዳታ አሇበት፡፡
71
ንብረት አስተዲዲሪው በራሱ ቸሌተኝነት ወይም ሆን ብል በንብረቱ ሊይ
ጉዲት ወይም ጉዴሇት ያዯረሰ እንዯሆነ ሇዯረሰው ጉዲት ወይም ጉዴሇት
ኃሊፉነት አሇበት፡፡ ጉዲዩም በፌትሏብሓር ሔግና ሥነ ሥርዓት መሠረት
ይመራሌ፡፡
72
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ ፩ መሠረት የንብረቱን ዝርዝር የሚያዘጋጅ ሰው
እንዯአግባብነቱ በዚህ ሔግ አንቀጽ ፻፴፰ ንዐስ አንቀጽ ፪ መሠረት ንብረት
እንዱያሽግ የተሾመ ሰው ሉሆን ይችሊሌ፡፡
73
(መ) የታሸገው ንብረት ያሇበትን ቤት ወይም የሚገኝበትን ቦታ፣
የሚጠብቀውን ወይም ሇዚሁ ቤትና ቦታ ኃሊፉ የሆነ ሰው ካሇ
ስሙንና አዴራሻውን፤
የሚያመሇክት መዝገብ ማዘጋጀት አሇበት፡፡
፪. መዝገብ በአሻጊው ሉፇረምበትና እሽጉ የተዯረገበትን ቀን፣ ወርና ዓመተ
ምኅረት ማመሌከት አሇበት፡፡
፫. የታሸገ ንብረት የሚገኝበት ቦታ ቁሌፌ ያሇው እንዯሆነ አሻጊው
መክፇቻውን ሇፌርዴ ቤቱ ሬጂስትራር ማስረከብ አሇበት፡፡
74
፪. ፌርዴ ቤት በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ መሠረት እሽግ እንዱነሳ
ሲወስን መርማሪ ወይም ዏቃቤ ሔግ እና እንዯአስፇሊጊነቱ ላሊ አግባብነት
ያሇው ሰው ቀርቦ አስተያየቱን እንዱሰጥ ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
መጽሏፌ ሦስት
ቀዲሚ ምርመራ እና ዋስትና
ምዕራፌ አንዴ
ስሇቀዲሚ ምርመራ
75
፫.ቀዲሚ ምርመራ አዴራጊ ፌርዴ ቤት ዏቃቤ ሔግ እና ተጠርጣሪው
ያቀረቡትን ማስረጃዎች ይመዘግባሌ፤ እንዱጠበቅ ያዯርጋሌ፡፡
76
አንቀጽ ፻፵፰ የማስረጃ አመዘጋገብ
77
አንቀጽ ፻፶፩ የመዝገብ ዝርዝር
፪. መዝገቡ፡-
78
፪.ቀዲሚ ምርመራ አዴራጊው ፌርዴ ቤት ዏቃቤ ሔግ ያቀረበው ማስረጃ
በተጠረጠረ ሰው ሊይ ክስ ሇመመሥረት የሚያስችሌ አይዯሇም ብል ሲያምን
ተጠርጣሪውን ያሇዋስትና ሇጊዜው ይሇቀዋሌ፡፡
ምዕራፌ ሁሇት
ስሇ ዋስትና
ክፌሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
79
፪. የሙስና ወንጀሌ ሆኖ ቅጣቱ አሥር ዓመትና ከዚያ በሊይ የሚያስቀጣ፣
ክፌሌ ሁሇት
ስሇዋስትና ግዳታ
80
፪. ማመሌከቻው በጽሐፌ የቀረበ እንዯሆነ መፇረም አሇበት፡፡ በጽሐፌ
የሚቀርበው ማመሌከቻ አቤቱታው የቀረበበትን ምክንያት በአጭሩ መግሇጽና
ማቅረብ የሚችሇውን የዋስትና አይነት ማመሌከት አሇበት፡፡
መቅረብ አሇበት፡፡
81
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ መሠረት ፌርዴ ቤቱ የሚወስነው የዋስትና
ግዳታ የራስ ዋስትና፣ የገንዘብ፣ የሰው ወይም የንብረት የዋስትና ግዳታ
ሉሆን ይችሊሌ፡፡
82
፫. የመያዣ ትእዛዙን እንዱያስፇጽም የታዘዘ መርማሪ የተያዘው ሰው
መሇቀቁን ማሳወቅና ስሇዋስትና የተሰጠውን ትእዛዝ ሇፌርዴ ቤቱ መመሇስ
አሇበት፡፡
83
አንቀጽ ፻፷፫ በስህተት ወይም በማታሇሌ የተሰጠ ዋስትና
84
፫. የዋስትና ግዳታ የፇረመው ዋስ የሞተ እንዯሆነ ዋስትናው ዋሱ ከሞተበት
ቀን ጀምሮ ቀሪ ይሆናሌ፡፡ ሟች ከመሞቱ በፉት የዋስትና ግዳታውን
በአግባቡ መወጣቱ ወይም ግዳታውን ያሌተወጣው በበቂ ምክንያት መሆኑ
በፌርዴ ቤት ሲረጋገጥ የተያዘው ንብረት ከዋስትናው ግዳታ ነጻ ይሆናሌ፡፡
በዋስትና ግዳታ የተሇቀቀው ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ ላሊ አዱስ ዋስ
እንዱጠራ ፌርዴ ቤቱ ያዛሌ፡፡
ክፌሌ ሦስት
ስሇዋስትና ግዳታ፣ ግዳታን አሇመፇጸምና ዋስትናን ማውረዴ
85
፪.በዚህ ሔግ አንቀጽ ፻፷፬ የተመሇከተው እንዯተጠበቀ ሆኖ ዋሱ ወይም
ዋሶቹ በዋስትና ግዳታ የተሇቀቀውን ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ ፌርዴ ቤት
በሚወስነው በማናቸውም ጊዜና ቦታ ወይም ጉዲዩን ሇመስማት በሚሰጠው
ቀጠሮ እንዱቀርብ የማዴረግ ኃሊፉነት አሇባቸው፡፡
86
፬. ተጠርጣሪው ወይም ተከሳሹ በዋስትና ወረቀት ሊይ የተገሇጸውን ግዳታ
የጣሰ እንዯሆነ እንዯነገሩ ሁኔታ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፪ እና ፫
በተዯነገገው መሠረት ዋሱ እንዱያስረዲ ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡ ዋሱ
ያሌቀረበ እንዯሆነ ወይም ዋሱ ቀርቦ በቂ ምክንያት ያሊቀረበ እንዯሆነ
በዋስትና ግዳታ የተያዘውን ገንዘብ ወይም ንብረት እንዯሆነ ተሽጦ በዋስትና
ግዳታው ሌክ ገንዘቡ ሇመንግሥት ገቢ ማዴረግን ጨምሮ እንዯሁኔታው
ዋስትናው እንዱቀር ወይም እንዱሻሻሌ ወይም ላሊ ተገቢ መስል የታየውን
ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
87
፫.ዋሶቹ ከአንዴ በሊይ ሲሆኑ የዋስትና ግዳታ እንዱወርዴሊቸው በጋራ
ወይም በተናጠሌ ሇፌርዴ ቤት ማመሌከት ይችሊለ፡፡
88
ከመስጠቱ በፉት ዋስትናው ቢፇቀዴ ወይም ቢታገዴ ሉዯርስ የሚችሇው
ጉዲት ከግምት ማስገባት አሇበት፡፡
መጽሏፌ አራት
በምርመራ መዝገብ ሊይ ስሇሚሰጥ ውሳኔ
ርዕስ አንዴ
ጠቅሊሊ
፪.ዏቃቤ ሔግ ፡-
89
(መ) በዚህ ሔግ መሠረት ጉዲዩ በዕርቅ፣ በዴርዴር ወይም በላሊ
አማራጭ ዘዳዎች እንዱታይ፣
(ሠ) ክስ እንዱመሠረት
ውሳኔ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
ምዕራፌ አንዴ
በምርመራ መዝገብ ሊይ ስሇመወሰን
አንቀጽ ፻፸፬ የምርመራ መዝገብን መዝጋት
ዏቃቤ ሔግ ተጠርጣሪው፡-
፩.የሞተ እንዯሆነ፣
90
፪. ወንጀለ በተፇጸመበት ጊዜ ዕዴሜው ዘጠኝ ዓመት ያሌሞሊው እንዯሆነ፣
ዏቃቤ ሔግ፡-
91
የአያስከስስም ውሳኔ መስጠት አሇበት፡፡
ዏቃቤ ሔግ፡-
92
አንቀጽ ፻፸፰ የምርመራ መዝገብ መዝጋት ወይም ክስ አሇመመስረት ውሳኔ ውጤት
ርዕስ ሁሇት
ምዕራፌ አንዴ
ጠቅሊሊ
93
አንቀጽ ፻፹ አማራጭ መንገድች
ክፌሌ አንዴ
የአማራጭ መንገድች አፇጻጸም
ንዐስ ክፌሌ አንዴ
ስሇዕርቅ
አንቀጽ ፻፹፩ ዓሊማ
94
፪. እርቅ በተጠርጣሪውና በግሌ ተበዲይ አመሌካችነት ወይም ዓቃቤ ህግና
ፖሉስ የማግባባት ስራ በመስራት ሉፇፀም ይችሊሌ፡፡
95
፪. በወንጀሌ ፌትሔ ሑዯት ተካፊይ የሆኑ ሰዎችና አካሊትን ጊዜና ወጪ
መቀነስ፤
ነው፡፡
የተከሇከሇ ነው፡፡
96
፪. የጥፊተኝነት ዴርዴር ዏቃቤ ሔጉ እና ተጠርጣሪው ወይም ተከሳሹ እና
ጠበቃው ባለበት መካሓዴ ይኖርበታሌ፡፡
97
ጉዲዮች ሊይ ዴርዴር እንዯሚዯረግበት ከሚያስገነዝብ ሀተታ ጋር በፌርዴ
ቤት ክስ ይከፌታሌ፡፡ ፌርዴ ቤቱም የቀረበው ክስ በዚህ ሔግ መሠረት
የተሟሊ መሆኑን ያረጋግጣሌ፣ በዏቃቤ ሔጉ ጠያቂነት ዴርዴሩን ሇማዴረግ
አስፇሊጊ ሆኖ ያገኘውን ጊዜ በመስጠት ይወስናሌ፡፡
98
፫.ዴርዴር ቢያካሓዴ ሉያገኝ የሚችሇውን መብትና ጥቅም፤
99
አንቀጽ ፻፺፫ የጥፊተኝነት ዴርዴር አፇጻጸም፣ይዘትና ፍርም
100
፬. ስምምነቱ ከሔግና ሞራሌ አንጻር ጉዴሇት ያሇበት ሆኖ ካገኘው እንዯ
ሁኔታው በማስተካከያ መሌሶ እንዱቀርብ ወይም ውዴቅ እንዱዯረግ ሉወስን
ይችሊሌ፡፡
101
ገንዘብ ወይም ንብረት ሔጋዊ አስመስል ማቅረብ፣በዘር ማጥፊት፣ በከባዴ
የሰው ግዴያ፣ በሰው ዘር ሊይ በሚፇጸም ወንጀሌ፣ በአስገዴድ መዴፇር፣
በሔፃናት ሊይ በሚፇጸም ፆታዊ ጥቃት፣ በጦር መሣሪያ ወይም በኃይሌ
በሚፇጸም ወንጀሌ የተጠረጠሩ ወይም የተከሰሱ እንዯሆነ የአማራጭ
መፌትሓ ርምጃ ተፇጻሚ አይሆንም፡፡
102
አንቀጽ ፪፻ በባሔሊዊ ሥርዓት እንዱታይ የሚቀርብ ጥያቄ አቀራረብ
አንቀጽ ፪፻፫ በባሔሊዊ ሥርዓት የተሰጠ የመፌትሄ ርምጃ ሊይ ፌርዴ ቤቶች ያሊቸው
ስሌጣን
103
አንቀጽ ፪፻፬ በባሔሊዊ ስርዓቱ ሳይታይ ወይም መፌትሄው ሳይፇጸም የቀረ ጉዲይ
ክፌሌ ሁሇት
፪. በዕዴሜ የጃጀ፤ወይም፣
104
፫. በአእምሮው ዘገምተኛ ወይም ታማሚ ከሆነ፣ ወይም
105
ወይም በተከሳሽ ጥያቄ ከቀረበ ወይም ፌርዴ ቤት በራሱ አነሳሽነት ከወሰነ
ፌርዴ ቤቱ ጉዲዩ በዚህ ክፌሌ በተመሇከቱ ርምጃዎች መፌትሄዎች
እንዱያገኝ ሇዏቃቤ ሔግ ይመራሌ፤ ዏቃቤ ሔግም ተገቢውን ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
106
፪. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ መሠረት ዕውቅና የተሰጣቸው አካሊት፡-
107
በፌርዴ ቤት ጥፊተኛ የተባሇበት ወንጀሌ እንዯቀዴሞ ሪከርዴ
አይቀርብበትም፡፡
አንቀጽ ፪፻፲፩ ያሌተፇጸመ ወይም ውጤታማ ያሌሆነ አማራጭ የመፌትሓ ርምጃ ውጤት
108
ምዕራፌ ሁሇት
በዏቃቤ ሔግ ውሳኔ ሊይ የሚቀርብ ይግባኝና ዏቃቤ ሔግ በመዝገብ ሊይ ሇሚሰጠው ውሳኔ
የሚያስፇሌግ ጊዜ
ክፌሌ አንዴ
ክስ ስሇመመሥረት
109
፪.በዚህ ክፌሌ በተዯነገገው መሠረት በጽሐፌ ክስ ሳይቀርብበት ማንም ሰው
ጉዲዩ በፌርዴ ቤት እንዱሰማ አይዯረግም፡፡
110
፪. የቀረበውን የወንጀሌ ጉዲይ ተዯራራቢ ወንጀሌ ሆኖ በወንጀሌ ጉዲዮቹ
ሊይ ክስ የማቅረብ ሥሌጣን በተሇያዩ የዏቃቤ ሔግ ተቋማት ሥሌጣን
እንዯሆነ ከባደ የወንጀሌ ጉዲይ ሊይ ክስ የማቅረብ ሥሌጣን ያሇው ዏቃቤ
ሔግ ክሱን በማጣመር ሥሌጣን ሊሇው ፌርዴ ቤት ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
111
አንቀጽ ፪፻፳ የተፇጸመ ወንጀሌ ዏይነት ሇይቶ ማመሌክት ሲያስቸግር የሚቀርብ ክስ
112
አንቀጽ ፪፻፳፪ ክስ ስሇሚመሠረትበት የጊዜ ገዯብ
113
፬.ፌርዴ ቤት የጊዜ ቀጠሮ በፇቀዯበት የወንጀሌ ጉዲይ ሊይ ዏቃቤ ሔግ ክስ
የማይመሠርት እንዯሆነ ይህንኑ የጊዜ ቀጠሮውን ሇፇቀዯው ፌርዴ ቤት
ማሳወቅ አሇበት፡፡
ክፌሌ ሁሇት
የግሌ ክስ የሚቀርብበት ሥነ ሥርዓት
114
አምስት ቀናት ውስጥ ሥሌጣን ሊሇው ፌርዴ ቤት ክስ ማቅረብ አሇበት፤ ይህ
ጊዜ ካሇፇ በኋሊ ክስ ማቅረብ አይችሌም፡፡
115
አንቀጽ ፪፻፳፰ የክስ ማመሌከቻ እንዱሻሻሌ ስሇማዘዝ
116
፪.ፌርዴ ቤቱ በዏቃቤ ሔግ ወይም በግሌ ከሳሽ አመሌካችነት በዚህ አንቀጽ
ንዐስ አንቀጽ ፩ የተመሇከተው ሁኔታ መኖሩን የተረዲው እንዯሆነ የግሌ ክሱ
ሇጊዜው እንዱቋረጥ ፣ ዏቃቤ ሔግ የግሌ ከሳሹን እንዱተካ እና በዚህ ሔግ
በተዯነገገው መሠረት የተቋረጠው ክስ እንዱቀጥሌ፣ እንዯ ሁኔታው ክሱ
እንዱሻሻሌ ወይም አዱስ ክስ እንዱቀርብ ትዕዛዝ ይሰጣሌ፡፡
ክፌሌ ሦስት
የፌትሏብሓር ክስ ከወንጀሌ ክስ ጋር ተጣምሮ ስሇሚቀርብበት ሥርዏት
117
እንዱከፇሇው የፌትሏብሓር ክስ ከወንጀሌ ክሱ ጋር ተጣምሮ እንዱታይሇት
ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
118
አንቀጽ ፪፻፴፮ ክስ አቅራቢው ስሇሚኖረው መብት
119
አምስተኛ መጽሏፌ
ስሇክስ መሰማት፣ ማስረጃና ውሳኔ አሰጣጥ
ርዕስ አንዴ
ምዕራፌ አንዴ
ስሇመጥራት
አንቀጽ ፪፻፵ ጠቅሊሊ
የሚሊክ ይሆናሌ።
120
፩. መጥሪያ የተጠሪውን ሙለ ስም እና የተጠራበትን ምክንያት የሚገሌጽ
ሆኖ ተጠሪው፣
የሚይዝ ይሆናሌ፡፡
121
(ሇ) ከአሥራ ስምንት ዓመት በታች ወይም በፌርዴ የተከሇከሇ
እንዯሆነ ሇሞግዚቱ ወይም ሇአሳዲሪው፣
122
ወይም ማረጋገጫ ሇመስጠት ፇቃዯኛ ካሌሆነ መጥሪያውን እንዱያዯርስ
የታዘዘው ሰው ይህንኑ ሇፌርዴ ቤት ያረጋግጣሌ።
123
፬. ተከሳሽ በቀጠሮ ያሌቀረበው መጥሪያ ሳይዯርሰው በመቅረቱ ወይም
ዯርሶት ከአቅሙ በሊይ በሆነ ምክንያት መሆኑን ፌርዴ ቤቱ ያረጋገጠ
እንዯሆነ የተሰጠ ፌርዴ፣ ውሳኔ ወይም ትእዛዝ ተነስቶ ጉዲዩ እንዯገና
መታየት ይጀምራሌ፡፡ ጉዲዩ ከአንዴ በሊይ ተከሳሾች ያለበት ሆኖ የጉዲዩ
እንዯገና መታየት የላልች ተከሳሾችን የመከሊከሌ መብት የሚነካ ወይም
የተፊጠነ ፌትሔ ሇመስጠት የሚያዲግት እንዯሆነ ተነጥል ሉታይ ይችሊሌ።
124
ክፌሌ አንዴ
ስሇክርክር
ንዐስ ክፌሌ አንዴ
ከክስ መስማት በፉት ስሇሚኖር ሥርዏት
125
፫. ተሟሌቶ የተከፇተውን መዝገብም ጉዲዩን ሇሚመሇከተው ችልት
ያቀርባሌ።
126
አንቀጽ ፪፻፶፬ የቅዴመ ክስ መስማት ተግባራት
ይወስናሌ።
127
(ሏ) የመጥሪያ ዓይነትን የመሇየት፣
(መ) የምስክሮችና ላልች ማስረጃዎች አቀራረብ፣ ቅዯም ተከተሌ
የመሇየት፣
(ሠ) የፌርዴ ሑዯት መርሏ ግብርን በዝርዝር የማስቀመጥ፣
(ረ) ጉዲዩ በሌዩ ሁኔታ በዝግ ችልት መታየት ያሇበት ስሇመሆኑ
የመሇየት፣
(ሰ) የተከሊካይ ጠበቃ፣ አስተርጓሚ፣ ሇፌትሔ አሰጣጥ አስፇሊጊ የሆኑ
ላልች ባሇሙያዎችን አስቀዴሞ እንዱሟለና እንዱታወቁ
የማዴረግ፣
(ሸ) ክርክሩ የሚመራበትን ሥነ ሥርዏት የመሇየት፣
(ቀ) ክርክሩ የሚካሓዴበት የችልት አዲራሽና አስፇሊጊ ቁሳቁሶች
አሟሌቶ የማዘጋጀትና ሇሚመሇከታቸው አካሊት ችልቱን
የማሳወቅ፣
ተግባር ይከናወናሌ፡፡
፪. የቅዴመ ክስ መሰማት ተግባራት በሬጅስትራር የተከናወነ እንዯሆነ
ሑዯቱ እንዯተጠናቀቀ ሬጅስትራሩ ስሇተከናወኑ ተግባራት
ዝርዝርና የተሟሊ መግሇጫ ሇዲኛው ያቀርባሌ፡፡
128
አንቀጽ ፪፻፶፯ የክስ መስማት አጀማመር
ምዕራፌ ሁሇት
ቀጠሮና የቀጠሮ ውጤት
ክፌሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
130
(ሀ) የሬጅስትራር፤
(ሇ) የማስረጃ ማስታወቅ ወይም ማሇዋወጥ፤
(ሏ) ፌሬነገርና የሔግ ቁጥርን በማስማማት ክስን የማስተካከሌ፤
(መ) በሔግ ነገር ሊይ የተነሳ የክስ መቃወሚያ ሊይ ብይን የመስጠት፤
ተግባራትን ሇማከናወን ቀጠሮ አይሰጥም፡፡
፬. በተቀሊጠፇ ሥርዓት የሚመራ ጉዲይ የክስ መስማት ከተጀመረበት ጊዜ
ጀምሮ በስዴስት ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ ይኖርበታሌ፡፡
131
ይቀርባሌ ብል ያሌገመተው ወይም ሉገምት የማይችሇው
አዱስ ማስረጃ በዴንገት የቀረበ እንዯሆነ፣
(ሰ) የክሱ ማመሌከቻ በተሇወጠ፣ በተጨመረ ወይም አዱስ ክስ በቀረበ
ጊዜ ተከሳሽ ማስተካከያውን ወይም አዱሱን ክስ በተመሇከተ
አስተያየት ሇመስጠት ወይም ጉዲዩን መስማት ሇመቀጠሌ
ተጨማሪ ጊዜ የሚያስፇሌገው እንዯሆነ፣
(ሸ) በላሊ ፌርዴ ቤት የተያዘ ጉዲይ መጀመሪያ ውሳኔ ካሊገኘ በቀር
በቀረበው ክስ ሊይ ውሳኔ የማይሰጥ እንዯሆነ፣
(በ) የተከሳሹን አእምሮ ትክክሇኛነት በሌዩ አዋቂ ሇመወሰን
የሚያስፇሌግ እንዯሆነ፣
(ተ) ላልች ማስረጃዎችን ከሚመሇከተው አካሌ ሇመቀበሌ ተጨማሪ
ጊዜ ካስፇሇገ፣ ወይም
(ቸ) የክሱን መስማት ሇመቀጠሌ የማያስችሌ ላሊ አስገዲጅ ምክንያት
ሲኖር፣
132
(ሏ) የቀረበበትን ክስ መከሊከሌ ወይም
በራሱ ወይም በጠበቃው ጠያቂነት የክስ መስማት ሑዯቱ እንዱተሊሇፌ ጥያቄ ሉያቀርብ
ይችሊሌ፡፡
133
፯. ተከሳሹ ፌርዴ ቤቱ ከወሰነው የጊዜ ገዯብ ወይም ከአንዴ ዓመት በኋሊ
መሻሻሌ ካሊሳየ ፌርዴ ቤቱ የተከሳሽ ጠበቃ ባሇበት ክርክሩን መርቶ
ተገቢውን ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
ምዕራፌ ሦስት
134
(ሸ) በላሊ ፌርዴ ቤት ወይም በላሊ ችልት የቀረበ ክስ ሳይጠናቀቅ
በዚህ የወንጀሌ ክስ ውሳኔ ሇመስጠት የማይቻሌ እንዯሆነ፣
(ቸ) የቀረበበት ክስ ሁሇትና ከዚያ በሊይ ሆኖ የተወሰኑት ክሶች
በአንዴ ክስ የሚጠቃሇለ እንዯሆነ፣ ወይም
(በ) የቀረበበት ክስ በወንጀሌ ያሌተፇረጀ ዴርጊት ወይም የተሻረ
ሔግን መሠረት በማዴረግ የቀረበ ከሆነ፣
(ተ) ወዯ ፌሬ ነገር ገብቶ ሇማየት የማያስችለ መሰሌ ጉዲዮችን
መሠረት ያዯረገ ከሆነ፣
135
ማረጋገጥ አስፇሊጊ መሆኑን ካመነበት አጭር ቀጠሮ በመስጠት ውሳኔ
ይሰጣሌ፡፡
136
መዝገቡን ይዘጋሌ፡፡ ተጠርጣሪው በማረፉያ ቤት ያሇ እንዯሆነ በዋስትና
ይሇቀቃሌ፤ በዚህ ክስ ምክንያት የተያዘ ወይም የታገዯ ንብረት ካሇ ውሳኔ
ይሰጣሌ፡፡
ክፌሌ አንዴ
የተከሳሹ እምነት ክህዯት
137
አንቀጽ ፪፻፷፰ የተከሳሹ የእምነት ክህዯት ቃሌ
138
ርዕስ ሁሇት
ማስረጃና ፌርዴ
ምዕራፌ አንዴ
በዏቃቤ ሔግ የቀረበ ማስረጃን መሰማት
መያዝ ይኖርበታሌ፡፡
139
የሚቀርቡ ማስረጃዎች መኖራቸውና በክስ መግሇጫው የማይገሇጹ
መሆናቸውን በመጥሪያው ሊይ ማመሌከት አሇበት፡፡
140
ሁነት፣ መከሰት ወይም አሇመከሰት በዚህ ሔግ በተዯነገገው የማስረዲት
መጠን ማረጋገጡን ፌርዴ ቤቱ ሲያምን ይሆናሌ፡፡
141
(ረ) ሁነት ውጤት የሆነ ፌሬ ነገር፣
(ሰ) ከመከሰቱ በፉትና ከተከሰተ በኋሊ የነበረ የአካባቢው ሁኔታ ፌሬ
ነገር ፣
(ሸ) የፌሬ ነገሩ ሁነት በጭብጥ ከተያዘው ፌሬ ነገር ጋር ተመሳሳይነት
ሁነት ያሇው ፌሬ ነገር፣
(ቀ) የተከሳሽ ወይም የተበዲይ መሌካም ወይም መሌካም ያሌሆነ
ጠባይ የሆነ ፌሬ ነገር፣
(በ) በላሊ በማናቸውም መሌኩ በጭብጥ የተያዘውን ፌሬ ነገር
መከሰት ወይም አሇመከሰት የማሳየት ዝንባላ ያሇው ፌሬ ነገር፣
ክፌሌ አንዴ
በማስረጃ መረጋገጥ የማያስፇሌጋቸው ፌሬ ነገሮች
142
መሠረት የሰጠውን የእምነት ቃሌ ወይም በሽብር ዴርጊት ከሚጠረጠር ሰው
በፅሁፌ፣በዴምፅ መቅረጫ በቪዱዮ ካሴት ወይም በማናቸውም ላሊ ሜካኒካሌ
ወይም ኤላክትሮኒክ መሳሪያ የተቀረፀ የእምነት ቃሌ የዏቃቤ ሔግ ማስረጃን
ማቅረብ ሳያስፇሌግ እንዯተረጋገጠ ይቆጠራሌ፡፡
143
፩.በጭብጥ ከተያዙ ወይም አግባብነት ካሊቸው ፌሬ ነገሮች ሊይ የተወሰኑ
መሠረታዊ ፌሬ ነገሮች በዏቃቤ ሔግ ማስረጃ ከተረጋገጠ ተያያዥ የሆነ
የላሊን ፌሬ ነገር ሁነት ወይም መከሰት በተመሇከተ የህሉና ግምት
ሇመውሰዴ እንዯሚቻሌ በፌሬ ሔጉ የተዯነገገ እንዯሆነ ፌርዴ ቤቱ የዏቃቤ
ሔግ ማስረጃ መቅረቡ ሳያስፇሌግ ላሊኛው ፌሬ ነገር እንዯተረጋገጠ
ሇመቁጠር ወይም የዏቃቤ ሔግ ማስረጃ እንዱቀርብበት ሇማዘዝ ይችሊሌ፡፡
144
(ሇ) በምርመራ ሊይ ሌዩ የማስረጃ ማሰባሰቢያ ዘዳን የሚመሇከቱ
የዚህን ሔግ ዴንጋጌዎች በመተሊሇፌ የተገኘ ማስረጃ፤
145
፫.ዏቃቤ ሔግ ያቀረበው ምስክር እውነተኛነቱን ማናቸውንም ማስረጃ
በማቅረብ ማስረዲት ይችሊሌ።
ክፌሌ ሁሇት
የሰው ማስረጃ
146
፭.ፌርዴ ቤት ምስክር እንዲይሆን ክሌከሊ ያዯረገበት ሌዩ አዋቂ የዏቃቤ ሔግ
ምስክር ሆኖ በምስክርነት ሉቀርብ አይችሌም፡፡
147
፪.የመረጃው ምስጢርነት በሔግ ያሌተዯነገገ እንዯሆነና ከሀገር ዯኅንነት ጋር
የተያያዘ እንዯሆነ፣ የሚመሇከተው የመንግሥት ተቋም የበሊይ ኃሊፉ ውሳኔ
እንዱሰጥበት ፌርዴ ቤቱ ትእዛዝ ይሰጣሌ።
148
አንቀጽ ፪፻፹፰ የምስክሮች ብዛትና አቀራረብ ቅዯም ተከተሌ ስሇመወሰን
150
(ሀ) አስጠቂ ምስክር እንዯሆነ፤
(ሇ) ስሇሚመሰክረው ነገር የዘነጋ እንዯሆነና የፌሬ ነገሩን ጫፌ
ሇማስያዝ፤ ወይም
(ሏ) ምስክሩ ሔፃን ፣ የጃጀ፣ በአእምሮው ሌሌ የሆነ፣ በፌርሃት
የተናወጠ መንፇስ የሚታይበት ወይም መሰሌ ሁኔታዎች
ውስጥ የሚገኝ ከመሆኑ የተነሳ ርዲታ የሚያስፇሌገው እንዯሆነ፤
ዏቃቤ ሔጉ ፌርዴ ቤቱን አስፇቅድ መሪ ጥያቄ ሉጠይቀው ይችሊሌ፡፡
151
፪.የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ ዴንጋጌ ቢኖርም ምስክሩ፡-
152
ምስክሩ ሌዩ አዋቂ እንዯሆነ በጭብጥ ሇተያዘው ወይም አግባብነት ስሊሇው
ፌሬ ነገር ሇመመስከር ያሇውን ብቃት በተመሇከተ ጥያቄ ሉቀርብሇት
ይችሊሌ፡፡
153
፫. በዴጋሚ ጥያቄ ጊዜ ጥያቄ የሚቀርብባቸው ፌሬ ነገሮች በመስቀሇኛ
ጥያቄ የተነሱ ፌሬ ነገሮች ብቻ ይሆናለ፡፡ በዴጋሚ ጥያቄ ጊዜ መሪ ጥያቄ
ሇመጠየቅ ይቻሊሌ፡፡
154
፪.የተከሳሽ ምስክሮች የዏቃቤ ሔግ ምስክር ሲመሰክር በችልት አዲራሽ
እንዲይገኙ፣
ክፌሌ ሦስት
155
የሰነዴ ማስረጃ
156
አንቀጽ ፫፻፫ የአንዴን ፌሬ ነገር አሇመከሰት ስሇማስረዲት
157
፪.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም ፌርዴ ቤቱ ተከሳሽ
ባቀረበው መቃወሚያ ወይም በራሱ አስተያየት በዏቃቤ ሔግ የቀረቡ
የመንግሥት ሰነድች ይዘት ትክክሇኛነት አጠራጣሪ ሆኖ ያገኘው እንዯሆነ፣
ውዴቅ ሉያዯርጋቸው ይችሊሌ፡፡
158
፩.ፌርዴ ቤቱ በዏቃቤ ሔግ በቀረበሇት ሰነዴ ሊይ ያሇ ፉርማ ወይም ማኅተም
ትክክሌ ስሇመሆኑና ማህተሙን ያተመው ወይም ፉርማውን የፇረመው ሰው
ማህተሙን ባተመበት ወይም ፉርማውን በፇረመበት ጊዜ ሥሌጣኑ
በሚፇቅዴሇት ሌክ እንዲከናወነው የሔሉና ግምት ሉወሰዴ ይችሊሌ፡፡
159
በፌሬ ነገሩ ሊይ የራሱን ግምት መውሰዴ ይችሊሌ፡፡ ሆኖም ወንጀለን
ከሚያቋቁሙት ፌሬ ነገሮች ሊይ ፌርዴ ቤቱ በማስረጃ ከሚረጋገጥሇት ውጭ
ማናቸውንም ግምት መውሰዴ አይችሌም፡፡
ክፌሌ አራት
ስሇ ኤላክትሮኒክ ማስረጃ
አንቀጽ ፫፻፲፪ በኤላክትሮኒክ ማስረጃ የሚረጋገጥ ፌሬ ነገር
160
፩. ዏቃቤ ሔግ በጭብጥ የተያዘውን ፌሬ ነገር ወይም በጭብጥ ሇተያዘው ፌሬ
ነገር አግባብነት ያሇውን ፌሬ ነገር በኤላክትሮኒክ ማስረጃ ማስረዲት
ይችሊሌ፡፡
161
ሥር ያሇመሆኑና ምዝገባው ወይም ክምችቱ የተሇመዯውን
ሥራ ተከትል የተፇጸመ መሆኑን፣
የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይቻሊሌ፡
ክፌሌ አምስት
ስሇ ኤግዚቢት
ምዕራፌ ሦስት
የዏቃቤሔግ ማስረጃ ከተሰማ በኋሊ ፌርዴቤቱ የሚሰጠው ውሳኔ
163
ምዕራፌ አራት
የተከሳሹን የመከሊከያ ማስረጃ ስሇመስማት
164
አንቀጽ ፫፻፳፪ የተከሳሹን የመከሊከያ ማስረጃ ስሇመስማት
165
፪.ተከሳሹ የተከሰሰበትን ወንጀሌ መፇጸሙን አምኖ ስሇአፇጻጸሙ መብቱን
ጠብቆ ወይም በሔግ የተዯነገገና በወንጀሌ የማያስጠይቅ መሆኑን ጠቅሶ
በመከራከር ያቀረበውን መከሊከያ ሇማስረዲት ሊቀረባቸው ክርክሮች መሠረት
የሆኑ ፌሬ ነገሮችን በፌትሏብሓር የማስረዲት መጠን ማረጋገጥ
ይኖርበታሌ፡፡
ምዕራፌ አምስት
የወሌ ዴንጋጌዎች
166
እንዯላሇው በመቁጠር ላልች ተቀባይነት ያሊቸውን የዏቃቤ ሔግ ማስረጃዎች ብቻ
ይመዝናሌ፡፡
ምዕራፌ ስዴስት
167
ስሇፌርዴና የቅጣት ውሳኔ
168
ፌርዴ ቤቱ፡-
፩. የቅጣት አስተያየቱን መሠረት በማዴረግ ማስረጃ ሇመስማት ወይም
ሇመመርመር የግዴ ተጨማሪ ጊዜ ካሊስፇሇገው በስተቀር የጥፊተኝነት ውሳኔ
በተሰጠበት ዕሇት የቅጣት ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
መያዝ አሇበት፡፡
169
፪.በማስረጃነት የቀረበ ምስሌ ወይም ላሊ በጽሐፌ ሉገሇጽ የማይችሌ ማስረጃ
በማጣቀሻ ሉገሇጽ ይችሊሌ፡፡
መጽሏፌ ስዴስት
ቅጣት አፇፃፀም
170
ርዕስ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
ምዕራፌ አንዴ
ስሇሞት ቅጣት አፇጻጸም
አንቀጽ ፫፻፴፭ የሞት ቅጣት ውሳኔ የሚፇጸምበት ሁኔታ
171
፩.የሞት ቅጣት ፌርዴ የሰጠ ፌርዴ ቤት ውሳኔውንና የመዝገቡን ግሌባጭ
ሇጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ማስተሊሇፌ አሇበት፡፡ ውሳኔውን የሰጠው ጠቅሊይ
ፌርዴ ቤት እንዯሆነ ውሳኔው በአምስት ዲኞች መታየት አሇበት፡፡
172
በወንጀሌ ሔግ አንቀጽ ፻፲፱ በተመሇከቱት ሁኔታዎች መሠረት የሞት ቅጣት
አፇጻጸም ታግድ እንዱቆይ ፌርደን ሇፇረዯው ፌርዴ ቤት ጥያቄ ሲቀርብ
ማስረጃውን ሰምቶ ሉያግዯው ይችሊሌ፡፡
ክፌሌ አንዴ
የግሌ ነፃነት የሚያሳጡ ቅጣቶች አፇጻጸም
173
፩. እስራት እንዯተወሰነ የሚፇጸም ቢሆንም፣
174
ባሇመጠናቀቁ ምክንያት ጉዲት የሚዯርስ እንዯሆነ ከአንዴ ወር
ሊሌበሇጠ ጊዜ፣
ሉተሊሇፌ ይችሊሌ፡፡
፫.ፌርዴ ቤት፡-
175
(ሀ) ፌርዯኛው የተሊሇፇውን የእስራት ጊዜን ሇላሊ ዓሊማ ካዋሇው
ወይም ምክንያቱ ቀሪ ከሆነ፣
(ሇ) ቅጣቱ እንዱፇጸም በተወሰነበት ጊዜ መፇጸም ያሌጀመረ
እንዯሆነ፣
(ሏ) ፌርዯኛው በማንኛውም መንገዴ ሇሔዝብ ዯኅንነት አዯጋ መሆኑ
ከተረጋገጠ ፣
(መ) ያመሌጣሌ ተብል በበቂ ምክንያት የሚጠረጠር ከሆነ፣
(ሠ) ቅጣቱ እንዱተሊሇፌሇት ያቀረበው ምክንያት የላሇ ወይም
የተቋረጠ ወይም ሀሰተኛ ሆኖ የተገኘ እንዯሆነ፣
ክፌሌ ሁሇት
የገንዘብ ቅጣት አፇጻጸም
176
አንቀጽ ፫፻፵፩ የገንዘብ ቅጣት አፇጻጸም
ክፌሌ ሦስት
የተጨማሪ ቅጣት አፇጻጸም
177
፩.ፌርዴ ቤት በዚህ ህግ መሰረት የሚታገደ ንብረቶች ሊይ የጥፊተኝነት
ውሳኔ የሰጠ እንዯሆነ ንብረቱ እንዱወረስ ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
178
(ሏ) ውሳኔ በተሰጠበት ጊዜ የንብረቱ መኖር ከዕውቅናው ውጭ
መሆኑና ንብረቱን ሇማግኘት ጥረት ማዴረጉን ዏቃቤ ሔግ
ካስረዲ፣
(መ) የንብረቱ ዝርዝር ያሌቀረበው ከዏቃቤ ሔጉ ዕውቅና ውጭ በሆነ
ስሔተት በመሰራቱ ወይም በተከሳሽ ማታሇሌ ወይም
ማጭበርበር ከሆነ፣
ንብረቱ እንዱወረስ በአቤቱታ ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡
179
ፌርዴ ቤቱ በአጥፉው ሊይ መብትን የመሻር ቅጣት፣ ከዯረጃ ዝቅ ወይም
ከመከሊከያ ሠራዊት አባሌነት እንዱሰናበት፣ መዓረግ ካሇው እንዲይገሇገሌበት
የማዴረግ ወሳኔ የሰጠ እንዯሆነ ይኸው እንዱፇጸም አግባብ ሊሇው አካሌ
ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
ክፌሌ አራት
ቅጣትን ስሇመሇወጥ
180
ንዐስ ክፌሌ አንዴ
አማራጭ ቅጣት
181
(መ) ፌርዯኛው ቁጥጥር ሉዯረግበት የሚገባ ስሇመሆኑ፣ እና
(ሠ) ከሥራው ፌሬ ፌርዯኛው ስሇሚያገኘው ገቢ እና ሇመንግሥት
ገቢ ስሇሚሆነው የገንዘብ መጠን
(ረ) ተቋማት ወይም ግሇሰቦች የጉሌበት ሰራተኛ ሲቀጥሩ ቅዴሚያ
ሇታራሚ እንዱሰጡ
በውሳኔው ሊይ በግሌጽ ማስፇር አሇበት፡፡
፪.ተቀጭው ቅጣቱን በሚፇጽምበት ጊዜ እንዯነገሩ የማህበራዊ ሳይንስ፣ የሥነ-
ሌቦና ወይም ላሊ የሙያ ዴጋፌና ክትትሌ እንዱዯረግሇት ትእዛዝ ሉሰጥ
ይችሊሌ፡፡
፩. ፌርዴ ቤቱ፡-
182
አንቀጽ ፫፻፶፩ የአስፇፃሚ አካሊት
ሰባተኛ መጽሏፌ
ስሇመሰየም
ርዕስ አንዴ
ጠቅሊሊ
አንቀጽ ፫፻፶፪ መርህ
183
ምዕራፌ አንዴ
ፌርዴን እንዯገና ማየት፣ ሰበር እና ይግባኝ
ክፌሌ አንዴ
ተከሳሽ በላሇበት የተካሓዯን የፌርዴ ሑዯት እንዯገና ስሇማየት
184
አቤቱታ ተቀባይነት የላሇው መሆኑን ከተረዲ ጥያቄውን ውዴቅ በማዴረግ
መዝገቡን ዘግቶ የተሰጠ ፌርዴ እንዱፇጸም ትእዛዝ ይሰጣሌ፡፡
ክፌሌ ሁሇት
ስሇ ይግባኝ
የይግባኝ ዓሊማ፡-
185
፪.የቅዴመ ክስ ሥነ ሥርዓት እንዯአግባብነቱ በይግባኝ በሚታዩ ጉዲዮችም
ሉከናወን ይችሊሌ፡፡
186
፫.ተከሳሽ በላሇበት በተወሰነ ጉዲይ ወዯ ክርክር እንዱገባ በቀረበ አቤቱታ
ከአቅም በሊይ የሆነ ምክንያት የሇም በተባሇ ጊዜ በተሰጠ በጥፊተኝነት ፌርዴ
ወይም በተሰጠው የቅጣት መጠን ሊይ ይግባኝ ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡ ይግባኝ
ሰሚው ፌርዴ ቤት ሇሥር ፌርዴ ቤት የቀረቡ ማስረጃዎችን እና ፌርዯኛው
ጥፊተኛ የተባሇበትን የሔግ አንቀጽ ብቻ በመመርመር ይግባኙን ሉመረምር
ይችሊሌ፡፡
፩. ይግባኝ፡-
187
፪.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም የመጨረሻ ውሳኔ
ተሰጥቶ መዝገብ የተዘጋ እንዯሆነ ይግባኝ በሚባሌባቸው ጉዲዮች ሊይ
ሇይግባኝ ምክንያቶች ሆነው ሉቀርቡ ይችሊለ፡፡
188
ትእዛዝ ቢፇጽም የማይተካ ጉዲት ይዯርሳሌ ብል ሲያምን፣ የዕግዴ ትእዛዝ
ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
189
፬.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፫ የተመሇከተው ጊዜ የፌርዴ፣ የውሳኔ ወይም
የትእዛዝ ግሌባጭ ሇመስጠት የወሰዯውን ጊዜ አይጨምርም፡፡
፩. የፌርዴቤቱ ሬጅስትራር፡-
190
በማረጋገጥ መዝገብ ከፌቶ ሇችልት ያቀርባሌ፡፡
191
አንቀጽ ፫፻፷፮ በይግባኝ ማስፇቀጃ ጥያቄ ሊይ የሚሰጥ ውሳኔ
ይግባኝ ሰሚው ፌርዴ ቤት፡-
፬.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፫) የተዯነገገው ቢኖርም ከአንዴ ዓመት በሊይ
ጊዜ ያሇፇበት የይግባኝ ጥያቄ በማንኛውም ምክንያት እንዱሰማ መፌቀዴ
የሇበትም፡፡
192
፫.መዝገቡ እንዯቀረበ ወይም በቀጠሮ ቀን ይግባኝ ባይ ወይም ወኪለ ከቀረበ
ይግባኙን ይሰማሌ፣ መዝገቡን መርምሮ በነገሩ ውስጥ የሚያስገባ በቂ
ምክንያት ከላሇ መሌስ ሰጪን መጥራት ሳያስፇሌግ ይግባኙን ውዴቅ
በማዴረግ መዝገቡን ይዘጋሌ፣ ይግባኝ ባዩን ያሰናብታሌ፡፡
193
ያዯርጋሌ፣ መጥሪያ ዯርሶት ካሌቀረበ ጉዲዩ በላሇበት
ይሰማሌ፡፡
(ሏ) መሌስ ሰጪ ቀርቦ ይግባኝ ባይ ካሌቀረበ መዝገቡን መርምሮ
የመሌስ ሰጪን መሌስ ይሰማሌ፣ መሌስ ሰጪ ይግባኙን
ያሌተቃወመው እንዯሆነ እንዯነገሩ ሁኔታ ወዱያውኑ ውሳኔ
ይሰጣሌ፡፡
(መ) መሌስ ሰጪ ቀርቦ ይግባኝ ባይ ካሌቀረበ፣ መሌስ ሰጪ
ይግባኙን ከተቃወመው እና የይግባኝ የቃሌ ክርክር አስፇሊጊ
ሆኖ ካገኘው መዝገቡን መርምሮ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡ የይግባኝ
ባይ የቃሌ ክርክር ሳይሰማ ውሳኔ መስጠት የማይቻሌ እንዯሆነ
መዝገቡን ይዘጋሌ፡፡
(ሠ) ይግባኝ ባይና መሌስ ሰጪ ካሌቀረቡ መዝገቡን ይዘጋሌ፡፡
194
፪.ፌርዴ ቤቱ ይግባኝ ባይ በቀጠሮው ቀን ያሌቀረበው በበቂ ምክንያት
መሆኑን ካረጋገጠ መዝገቡ ተከፌቶ ይግባኙ እንዱሰማ እና ይግባኝ
የሚሰማበትን ቀን በመወሰን መሌስ ሰጪ እንዱጠራ ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
195
ይግባኝ ሰሚው ፌርዴ ቤት ጉዲዩን እንዯገና ሰምቶ ውሳኔ እንዱሰጥበት
ቀዴሞ ጉዲዩን ወዲየው ፌርዴ ቤት ወይም ወዯ ላሊ ፌርዴ ቤት ወይም
ወዯ ሥር ፌርዴ ቤቱ ላሊ ችልት ተመሌሶ እንዱታይ ትእዛዝ ሉሰጥ
ይችሊሌ፡፡
ክፌሌ ሦስት
ስሇሰበር
አንቀጽ ፫፻፸፫ ዓሊማ
የሰበር ዓሊማ መሠረታዊ የሆነ የሔግ ስህተትን በማረም በፌርዴ ቤቶች ወጥ ወይም
ተቀራራቢ የሔግ አተረጓጏምን ማረጋገጥ ይሆናሌ፡፡
196
አንቀጽ ፫፻፸፭ የሰበር ማመሌከቻ ማቅረብ
197
አንቀጽ ፫፻፸፰ ሰበር የማይቀርብበት ጉዲይ
የሰበር ማመሌከቻ፣
፩. መሠረታዊ ያሌሆነ የሔግ ስህተት ባሇው ጉዲይ፣
፪. የፌሬነገር ስህተት ባሇበት ውሳኔ፣ወይም
፫. አግባብነት ባሇው ሔግ የሚወሰዴ ርምጃ እንዯተጠበቀ ሆኖ በነፃ
በተሇቀቀበት ጉዲይ ሰብዓዊ መብቴ ተጥሷሌ በማሇት ብቻ በሚቀርብ
አቤቱታ፣
ሊይ ሉቀርብ አይችሌም፡፡
198
ከማመሌከቻው ጋር በየዯረጃው የተሰጡ ፌርድች በአመሌካቹ ወይም ከዲታ
ቤዝ ተያይዘው መቅረብ አሇባቸው፡፡
199
አንቀጽ ፫፻፹፫ የሰበር ውሳኔ ውጤት
ክፌሌ አራት
የመጨረሻ ፌርዴን እንዯገና ስሇማየት
200
(ሠ) እውነተኛ መስል የቀረበ ማስረጃ በሏሰት ወይም
በማጭበርበር መዘጋጀቱ ሲረጋገጥ፣
201
አንቀጽ ፫፻፹፰ ካሣ
ስምንተኛ መጽሏፌ
ሌዩ ሥነ ሥርዏት
ርዕስ አንዴ
በወንጀሌ ነገር ውስጥ ገብተው የተገኙ ወጣቶች የክስ ሥነ ሥርዏት
ምዕራፌ አንዴ
ተፇፃሚነት
202
፪.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው ቢኖርም፡-
203
(ሏ) የወጣቱን ማኅበራዊና ሥነ ሌቦናዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባና
በማኅበራዊ፣ በሥነ-ሌቦናና ላልች አግባብነት ባሊቸው
ባሇሙያዎች መታገዝ አሇበት፡፡
204
፭.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የሚፇፀመው እንዯተጠበቀ ሆኖ ዏቃቤ ሔግ
በወንጀሌ ነገር ውስጥ ገብቶ የተገኘ ወጣት ሇምርመራ ወይም ምርመራውን
ጨርሶ ጉዲዩን ወዯ ፌርዴ ቤት ሇማቅረብ የወሰነ እንዯሆነ ወሊጁ፣ ሞግዚቱ፣
ወይም አሳዲሪው እና አቤት ባዩ አብረው እንዱቀርቡ ተገቢውን ይፇጽማሌ፡፡
(ሀ) ባሔሪውን፣
205
(ሏ) የተከሰሰበትን ወንጀሌ ፇፀመ ከተባሇበት ጊዜ በፉትና በኋሊ
የነበረውን ጠባይ፣እና
በወንጀሌ ነገር ውስጥ ገብቶ የተገኘ ወጣት ራሱ ጠበቃ ሇመወከሌ የገንዘብ አቅም
የላሇው እንዯሆነ በዚህ ሔግ አንቀጽ ፲ መሠረት ጠበቃ ይመዴብሇታሌ፡፡
206
(ሀ) በአዯገኛ ሁኔታ ውስጥ ስሇመሆኑ ሇማመን በቂ ምክንያት
ሲኖረው እና በማቆያ ወይም ማረፉያ ቤት መቆየቱ ሉዯርስበት
ከሚችሌ አዯጋ የሚጠብቀው እንዯሆነ፣
(ሇ) ከወሊጅ፣ ከሞግዚቱ ወይም ከላልች ቤተ ዘመድቹ
እንዯሚያመሌጥ ሇማመን በቂ ምክንያት ያሇ እንዯሆነ፣ ወይም
(ሏ) ክሱ በመሰማት ሊይ እያሇ ከሀገር የሚወጣ ስሇመሆኑና
ተመሌሶ እንዯማይቀርብ ሇማመን በቂ ምክንያት ሲኖር
በማቆያ ወይም ማረፉያ ቤት ሉቆይ ይችሊሌ፡፡
207
አንቀጽ ፫፻፺፰ ጊዜያዊ ትእዛዝ
፩.ክሱ በሑዯት እያሇ በወንጀሌ ነገር ውስጥ ገብቶ የተገኘ ወጣት ወሊጁ፣
ሞግዚቱ፣ አሳዲሪው ወይም ላሊ ማንኛውም ሰው ከወጣቱ ጋር ሉኖር
ስሇሚገባው ግንኙነት ፌርዴ ቤቱ ጊዜያዊ ትእዛዝ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
208
አንቀጽ ፬፻ ክሱ የሚሰማበት ሁኔታ
209
አንቀጽ ፬፻፩ ፌርዴ
210
አንቀጽ ፬፻፪ ላልች ሰዎች ሊይ የሚሰጥ ትእዛዝ
211
ምዕራፌ ሁሇት
ዯንብ መተሊሇፌ ስሇ ሚመራበት ሥነ ሥርዏት
212
ወይም፣ በተወካዩ መሊክ የሚችሌ መሆኑንና የዯንብ መተሊሇፌ
ሉያስከትሌበት የሚችሇውን ከፌተኛ ቅጣት መጠን፣
(ሏ) መጥሪያው የዯረሰው መሆኑን ሇማረጋገጥ በተሊከሇት መጥሪያ ሊይ
መፇረም ያሇበት መሆኑን፤መቅረብ ያሇበት ከሆነም እንዱቀርብ
የሚያመሊክት ዝርዝር ፣
መያዝ አሇበት፡፡
213
አንቀጽ ፬፻፱ ክሱ በተካዯ ጊዜ የሚኖር ሥነ ሥርዏት
214
(ሏ) ሇሔዝብ ጥቅም ንብረትን መሌቀቅን በተመሇከተ በሚቀርብ ክስ
ሊይ የሚወሰዴ ቅጣት ፣
215
ዘጠነኛ መጽሏፌ
በወንጀሌ ጉዲዮች ዓሇም አቀፌ ትብብር
ርዕስ አንዴ
በወንጀሌ ጉዲዮች ዓሇም አቀፌ ትብብር
ምዕራፌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌ
አንቀጽ ፬፻፲፪ ዓሊማ
216
፬.ማንኛውም የትብብር ጥያቄ የወንጀሌ ተጎጂን ወይም የወራሹን የካሣ
ወይም ላሊ የመብት ጥያቄ በማያጓዴሌ መሌክ መፇጸም አሇበት፡፡
መፇጸም የሇበትም፡፡
217
፬. አሳሌፍ መስጠትን፤
፭. የማስተሊሇፌ ጥያቄ መፇጸምን፤
፮. የወንጀሌ ፌሬ የሆኑ ንብረትን ወይም ገንዘብን ማገዴና መውረስ፤
፯. የተያዘ ሰው ሌውውጥ ወይም ፌርዯኛንና የፌርዴ ሂዯትን ማስተሊሇፌን፤
፰. የፌርዴ ቤት ውሳኔ ዕውቅና መስጠትና መፇፀምን፤
፱. ላልች በጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ የሚፇቀደ መሰሌ የትብብር ዓይነቶችን፤
ያጠቃሌሊሌ፡፡
218
አንቀጽ ፬፻፲፯ የትብብር ወጪ
ክፌሌ አንዴ
የትብብር ጥያቄ
219
፫.ጥርጣሬ በመኖሩ ምክንያት ማረጋገጥ አስፇሊጊ ካሌሆነ በስተቀር ከጥያቄው
ጋር የተያያዙ አባሪ ሰነድች ወይም በጽሐፌ የተሰጡ ምሊሾችን ሰነዴ
ሇማረጋገጥ ሥሌጣን ባሇው አካሌ ማረጋገጥ አያስፇሌግም፡፡
መያዝ አሇበት፡፡
220
፩.ጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ የትብብር ጥያቄው በዚህ ሔግ የተመሇከቱትን የሚያሟሊ
መሆኑን በማረጋገጥ ተገቢ በሆነ አጭር ጊዜ ውስጥ ይወስናሌ፡፡
221
፪.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ የትብብር
ጥያቄው የቀረበሇት ሀገር አስፇሊጊ በሆነ ጊዜ ተጨማሪ ማረጋገጫ ሉጠይቅ
ይችሊሌ፡፡
ክፌሌ ሁሇት
የትብብር ጥያቄ አፇጻጸም
222
አግባብነቱን ዏይቶ ይወስናሌ፤ የፋዳራሌ ፖሉስንና የሚመሇከተውን የጸጥታ
የዯህንነት መስሪያ ቤት አስተያየት በመጠየቅ የምርመራውን ሂዯትና
አፇጻጸም ይከታተሊሌ፡፡
223
፩.በውጭ ሀገር በቁጥጥር ሥር ያሇ ሰው ሇትብብር በተፇሇገ ጊዜ እና
ተጠያቂው ሀገር ወይም ተቋም ሲፇቅዴ ጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ የተጠየቀውን
ሰው ተረክቦ ትብብሩን ሇጠየቀው አካሌ እንዱያስረክብ እና ትብብሩም
ከተጠናቀቀ በኋሊ ከትብብር ጠያቂው ተረክቦ ትብብሩን ሊዯረገው ሀገር
እንዱያስተሊሌፌ ሇፋዳራሌ ፖሉስ ያሳውቃሌ፡፡
አንቀጽ ፬፻፳፯ በጠያቂ ሀገር ማረፉያ ወይም ማረሚያ ቤት መቆየት ያሇው ውጤት
224
፪.ጥያቄው መጥሪያ የማዴረስ የሆነ እንዯሆነ ይኸው ተፇሊጊው እንዱቀርብ
ከተፇሇገበት ቀን ቀዯም ብል የሃያ ስምንት ቀናት ባሊነሰ ጊዜ ውስጥ
መጥሪያና የመጥሪያ የማዴረስ ጥያቄው መቅረብ አሇበት፤ የፋዳራሌ ፖሉስ
መጥሪያው እንዯዯረሰው ከአሥራ አምስት ቀናት ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ
ሇተፇሊጊው ማዴረስ አሇበት፡፡
225
፪.በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ ፩ መሠረት የሚቀርብ ፌርዯኛን የማስተሊሇፌ
የትብብር ጥያቄ፡-
አንቀጽ ፬፻፴፪ የፌርዴ ቤት ትእዛዝ፣ ፌርዴ ወይም ውሳኔ ዕውቅና መስጠትና ማስፇጸም
226
፪. ንብረቱ እንዱታገዴ ወይም እንዱወረስ በጠያቂው መንግሥት የተሰጠ
ትእዛዝ፣ ፌርዴ ወይም ውሳኔ በኢትዮጵያ ሔግ መሠረት እንዯተሰጠ
ይቆጠራሌ፡፡
227
ምዕራፌ ሁሇት
በወንጀሌ ተፇሊጊን ሰው አሳሌፍ ስሇመስጠት
ክፌሌ አንዴ
አሳሌፍ ሇመስጠት በቀረበ ጥያቄ ሊይ ስሇሚፇጸም ስነሥርዏት
228
ፌርዯኛው ሳይፇጽመው የቀረ ከስዴስት ወር በታች የእሥራት ቅጣት
እንዯሆነ ተሊሌፍ ሉያሰጥ ይችሊሌ፡፡
ተሊሌፍ አይሰጥም፡፡
229
አንቀጽ ፬፻፴፰ የአሳሌፍ መስጠት ጥያቄ ይዘትና ስሇሚቀርብ ሰነዴ
230
የሚያሳይ የፌርዴ ቤት ውሳኔና ቅጣቱን ሇመወሰን የሚያስችሌ
ማረጋገጫ፣
(ሰ) ላልች በጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ የሚጠየቁ መረጃዎችን ወይም አባሪ
ሰነድችን
መያዝ አሇበት፣
231
፪. ተፇሊጊው ሰው ቅዴሚያ ሇተሰጠው መንግሥት አሳሌፍ ያሌተሰጠ
እንዯሆነ የላልች ጠያቂ መንግሥታት ጥያቄ በዚህ ሔግ መሠረት ታይቶ
ይወሰናሌ፡፡
232
ወይም የተሊሌፍ ይሰጥ ጥያቄ ሂዯትን ዯግሞ ከማቅረብ የሚከሇክሌ
አይሆንም፡፡
233
፫. ፌርዴ ቤቱ ተፇሊጊው ተይዞ እንዱቀርብ ትእዛዝ ከሰጠ የፋዳራሌ ፖሉስ
ተፇሊጊውን ፌርዴ ቤት ማቅረብ አሇበት፡፡
፪. ፌርዴ ቤቱ፡-
፩.ፌርዴ ቤቱ፡-
234
(ሀ) ተፇሊጊው ተሊሌፍ እንዱሰጥ ፇቃዯኝነቱን ከሰጠ፤ ማንነቱን
በማረጋገጥ ተሊሌፍ እንዱሰጥ፣
235
አይታይም፡፡ጠቅሊይ ፌርዴቤቱ በጉዲዩ ሊይ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ
ውሳኔ መስጠት አሇበት፡፡
ጠቅሊይ ዏቃቤ ሔግ ፡-
236
(ሇ) ተፇሊጊው ተሊሌፍ እስኪሰጥ ዴረስ ተይዞ በእሥር የቆየ እንዯሆነ
ይኸው የጊዜ መጠን ማስረጃን ሇጠያቂው መንግሥት መግሇጽ
አሇበት፡፡
237
፩.በዚህ ሔግ አንቀጽ ፬፻፵፯ መሠረት ጠቅሊይ ዏቃቤሔግ አግባብነቱን
መርምሮ ያሌተቀበሇው እንዯሆነ፣ ወይም
238
(ሀ) ሇኢትዮጵያ መንግሥት ተሊሌፍ የተሰጠው ሰው የፌርዴ ሂዯቱን
ወይም ቅጣቱን ሲያጠናቅቅ ተመሌሶ ከሀገር መውጣቱን ወይም
መቅረብ ያሇበት ላሊ የአሳሌፍ መስጠት ጥያቄ መኖሩን
አጣርቶ ይወስናሌ፣
(ሇ) በማስረጃነት የቀረበ ዕቃ በተገቢው መንገዴ መያዙን ወይም
የቀረበሇት ዓሊማ ሲጠናቀቅ በሔግ መሠረት መመሇሱን
ማረጋገጥ አሇበት፡፡
ክፌሌ ሁሇት
በኢትዮጵያ ማስተሊሇፌ የሚፇጸምበት ሥነ ሥርዏት
239
ሰዓት በሊይ በእስር ማቆየት አስፇሊጊ በሆነ ጊዜ ጉዲዩን ፌርዴ ቤት
እንዱያውቀው ይዯረጋሌ፡፡
አስረኛ መጽሏፌ
ሌዩ ሌዩ ጉዲዮች
ርዕስ አንዴ
ስሇኪሳራና ወጪ
ምዕራፌ አንዴ
የወንጀሌ ክስ ወጪዎች በጠቅሊሊው
240
፩.በዏቃቤ ሔግ ስሇሚቀርበው የክስ፣ ይግባኝና የሰበር ክርክር ወጪ በሙለ
በመንግሥት ይሸፇናሌ፡፡
241
፬.ፌርዴ ቤቱ በቀረበ ክስ ሊይ በከፉሌ ከወሰነ የተከሳሽ ከሳሽ ክስ ከተቀበሇ
ወጪው በጋራ እንዱሸፇን ሉወሰን ይችሊሌ፡፡
242
በዚህ ሔግ መሠረት ከወንጀሌ ክስ ጋር ተጣምሮ በሚቀርብ የፌትሏብሓር ክስ ሊይ
አግባብነት ያሊቸው የፌትሏብሓርና የፌትሏብሓር ሥነ ሥርዏት ሔጎች ተፇጻሚነት
አሊቸው፡፡
ምዕራፌ ሁሇት
ዯንብና መመሪያ የማውጣት ሥሌጣን
አንቀጽ ፬፻፷፪ ዯንብ የማውጣት ሥሌጣን
243
(መ) የግሌጽ እና የዝግ ችልት አፇጻጸምን ፣
244
መመሪያ ሉያወጣ ይችሊሌ፡፡
፫.የፋዳራሌ ፖሉስ ኮሚሽን፡-
ምዕራፌ ሦስት
የሥነ ሥርዏት ሔጉን ማሻሻሌ
245
246