You are on page 1of 4

ለጋ/ህ/ ብ/ክ/መ/ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

ጋምቤላ

ጉዳዩ የመስክ ስራ ሪፖርት ይመለከታ፡፡


ከላይ በርዕሱ ለመጠቀስ እንደተሞከረዉ በቁጥር ጠቅ/7779/12 በቀን 21/8/2012 ዓ/ም በተፃፍ የስራ ተዕዛዝ
መስረት አኙዋሃ ብ/ሰ/ብ/ዞን ዐቃቤ ህግ መምሪያ በመሄድ በፌደራል ሥልጣን ሥር የሚወደቁ ወንጀሎች
ጉዳዩች በዞን ዐቃቤ ህግ መምሪያ ደረጃ የሚከናወኑ ተግባራትን እንደሚከተለዉ እናቀርባለን፡፡

1-አንዛዥ ዕፅ መጠቀም እና መነገድ የዓመቱ ዕቅድ 50

ከፖሊስ ተጣርቶ የቀርቡ ክሶች 24 ተከሣሽ 25

ዉሳኔ ያገኙ መዝገቦች ክስ 10 ተከሣሽ 11

የተዘጉ መዝገቦች ክስ 14 ተከሣሽ 14

በፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ ያሉ መዝገቦች የለም

2-በፌደራል መንግሥት ተቀም እና ንብረት ላይ የተፍፀመ ወንጀሎች በተመለከተ በዚህ ዓመትየለም

3-ህግ-ወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ መገኙትና ማዛዋወር የዓመቱ ዕቅድ 40

ከፖሊስ ተጣርቶ የቀርቡ ክሶች 9 ተከሣሽ 10

ዉሳኔ ያገኘዉ መዝገቦች ክስ 8 ተከሳሽ 10

የተዘጋ የለም

በፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ የሚገኝ መዝገቦች ክስ 1 ተከሣሽ 1

4-ከፀረ ህዝብ ኃይሎች ጋሪ ማበር የተፈፀመ ወንጀል የለም፡፡

5-በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀም ወንጀል የዓመቱ ዕቅድ 20

ከፖሊስ ተጣርቶ የቀርቡ ክሶች 1 ተከሣሽ 1

ዉሳኔ ያገኙዉ መዝገብ የለወም፡፡

የተዘጋ መዝገብ የለዉም፡፡

በፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ የሚገኙዉ መዝገቦች ክስ 1 ተከሣሽ 1

6-ሀሰተኛ ገንዘብ መጠቀምና ማዛዋወር የዓመቱ ዕቅድ 30

ከፖሊስ ተጣርቶ የቀርቡ መዝገቦች ክስ 1 ተከሣሽ 2

ወሳኔ ያገኙ መዝገቦች ክስ 1 ተከሣሽ 2


የተዘጉ መዝገቦች የለዉም

በፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ ያሉ መዘገቦች የለዉም፡፡

በመንግስት ደን ላይ የሚፍፀሙ ወንጀሎች የዓመቱ ዕቅድ 10

ከፖሊስ ተጣርቶ የቀርቡ ክስ 1 ተከሣሽ 1

ዉሳኔ ያገኙ ክስ 1 ተከሣሽ 1

የተዘጋ የለዉም

በቀጠሮ ላይ የሚገኝ የለዉም

በመስክ ሥራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮች


ኮምፒዩተርና ፐርተር ያለመሥራት ችግር

ከተለያዩ ወረዳዎች ማለትም ዲማ፤ፒኝዉዶ/ጎግ/ ጆር፡ ጋምቤላ ወረዳ የሚቀርቡ ዓቃቤ ህግ ማስረጃዎች ዉሎ
አበል አከፍፈል ችግር

ድህፍት መሳሪያ ችግር

መፍትሄ ሐሳቦች
የኮምፒዩተርና ፕርትር ዞኑ ዐቃቤ ህግ መምሪያ ከልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመሆን እንዲሠራ ማድረግ

ከተለያዩ ወረዳዎች የሚቀርቡትን የዐቃቤ ሕግ ማስረጃዎች የዉሎ አበል አከፋፈል ርቀት ከግምት ዉስጥ
በማስገባት በባጀት እንዲያዝ ማድረግሀ

ሪፖርቱ ያዘጋጀዉ ባለሙያዎች

ስም 1----------------------------------------------------ፍርማ---------------------------------

2--------------------------------------------------------------------------------------------------------------

የሰብሰባ ቦታ ጋምቤላ ወረዳ ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት

ስብሰባ የተጀመረበት ሰዓት 400

ሰብሰባ የተጠናቀቀበት ሰዓት 10፤30

የሰብሰባ አጃንዳዎች ዐቃቢያን ህግ የሥራ ግምግማ


በሰብሰባ ላይ የተገኙዉ ሃላፍዎች

1-ኛ አቶ አካይ ኡቡቲ ሰብሳቢ

2 ኛ-አቶ ወንድሙ ለማ ፀሐፍ

3 ኛአቶ ኡቶዉ ቹሮ ቃለ ጉባኤ

4 ኛአቶ አጌም አባል

5 ኛአቶ ኝኬዉ ኡሞድ አባል

6 ኛአቶ ኡጁሉ ኡቻን አባል

7 ኛረ/ኢ/ር ኡጁሉ ኡኬሎ አባል

8 ኛ-አቶ ኝኬዉ ኡሞድ አባል

9 ኛአቶ ኝሙሉ ኡኬሎ አባል

10 ኛኢ/ር ኡኬሎ ዋሙኒ አባል ሲሆን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከወረዳ ዐቃቢያን ህጎች ጋር
ራሰቸዉ ካስተዋወቀ በኃላ ወደ ገምገማ መጠየቆች ለእያንዳዱ ዐቃቤ ህግ በእጃቸዉ
ከደረሳቸዉ በኃላ ግምግማ ከወረዳ ዐቃቤ ህግ አቶ ኡበንግ ኡማን የወረዳ ሥራ ሂደት ባለቤት
ሲሆን በመጠየቆች ላይ የተዘርዘሩትን ነጥቦች ጥያቄዎች በመነሳት 1 ኛ ዐቃቤ ህግ ከባልደርቦች
ጋር ተቀራረበዉ አለመሥራት ችግር 2 ኛ ቢሮ ምስጢር አለመጠበቅ ችግር 3 ኛበመደበኛ ሥራ
ቦታ ተተክሎ አለመሥራት ችግር 4 ኛከፖሊስ ጣቢያ የሚቀርቡ ም/መዝገቦች በ 15 ቀን ዉስጥ
ለፍ/ቤት አለማቅረብ ችግርአቶ ኡበንግ ኡማን ለራሱ የሰጠዉ ደረጃ ከፍተኛ ሆኖ ድጋፍ
የለዉም ከቤቱ መካከለኛ እና ዝቅተኛ አወዳደሮ መካከለኛ 11 ድምፅ ዝቅተኛ 1 ድምፅ
በዚሁመሠረት አቶ ኡበንግ ኡማን በመካከለኛደረጃ 11 ድምፅ አልፍል፡፡አቶ ኝኬዉ ኡሞድ
የሰጠዉ አስተያየት አቶ ኡበንግ ኡማን ለወደፈት በመልስ አስጣጥ ላይ ራሱ እንዲያተካከል ጥሩ
ነዉ፡፡ሌላዉ ከባልደርቦች ጋር ተቀራሪበዉ ከመሥራት አንፃር ለወደፍት ራሱ በያስተካከል ጥሩ
ነዉ፡አቶ ኡበንግ ኡማን የሰጠዉ አስተያየት የተሰጠኝ ደረጃ አስተማሪ ነዉ ይቀብላለሁ
ብሏዋል፡አቶ ታዎድስ ተስፋዩ በተሰጠዉ መጠየቆች 1 ኛሥራ ቦታ ተተክሎ አለመሥራት ችግር
2 ኛ ከባልደርቦች ጋርዉይይት አለማድረግ ችግር 3 ኛ የመደበኛ የሥራ ሰዓት አለማከበር ችግር
4 ኛ ህግ ምክር አግልገሎት አለመስጠት ችግር አቶታዎድስ ተስፋዩ ላይ ከቤቱ
ደረጃዎችአወዳደሮ ማለትም ከፍተኛ እና መካከለኛ ሲወዳድር አቶታድዎስ ተስፋዩ መካከለኛ
7 ድምፅ ከፍተኛ ደረጃ 8/ድምፅ አልፋዋል፡፡
አቶ ኝኬዉ ኡሞድ በወረዳ ዐቃቤ ህግ ላይ የሰጠዉ አስተያየትአቶ ታድዎስ ተስፋዩ በመልስ
አስጣጥ ላይ ትርፍ ቃላት የመናገር ሁኔታዎች ይታያል፡፡ስለዚህ ዐቃቤ ህጉ ለወደፍት መልስ
ሲሰጥ በህግ አግባብ መመለስ እንዳለበት ማስተካኪያ ቢያድርግ ጥሩ ነዉ፡፡

አቶ ኝሙሉ የሰጠዉ አስተያየት አቶ ታድዎስ ተስፋዩ የባላልደርቦች አቅም ከማጎበት አንፃር


ምንም ያደርገዉ ጥረት ስለሌዉ ለወደፈት ጎን ለጎን ቢያድርጎ ጥሩ ነዉ፡፡ዐቃቤ ህጉ ስለተሰጠዉ
ደረጃ ተጠየቁዉ የሰጠዉን መልስ የተሰጠኝ ደረጃ አሰተማሪ ስለሆነ ለወደፈት ራሴ
አስተካከላለሁተቀብያለሁ ብሏዋል፡፡ወ/ሮ አሬየት አቡክ ከተሰጠዉ መጠየቆች በዝርዝር
ካነበበች በኃላ እንደችግር ይታይ የነበረዉ 1 ኛ የማንባብ ችግር 2 ኛአልፎ አልፎ መደበኛ ሥራ
ሰዓት አለማከበር ችግር 3 ኛበፍ/ቤትችሎት ጊዜ ፍራሃት መኖር 4 ኛከባልደርቦች ጋርተናቦ
አለመሥራት ችግር 5 ኛ ክሶች ዉይይት አለማቅረብ ችግር ለወ/ሮ የተሰጠዉ ደረጃ መካከለኛ
በሙሉ ድምፅ አልፍዋል፡፡የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሰጠዉ አስተያየት የአቅም ችግር
ለማጉልበት እያንዳንዱ ሰዉ መጽሐፎች ማንባብ ነዉ በሌላዉ በኩል ቢሮ በኩል ከፌደራል
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በመነጋገር አጫጭር ሥልጠናዎች ማድረግ 2 ኛአቶ ታድዎስ ተስፋዩ
የሰጠዉ አስተያየት ወ/ሮ አሬየት አቡክ ከባለፍዉ ዓመት ዘንዱሮ ጥሩ ማሻሻል አሳታለች
ብሏዋል፡፡3 ኛአቶ አጌም የወረዳ ዓቃቤ ህግ ጽ/ቤት ሃላፍ የሰጠዉ አስተያየት ወ/ሮ አሬየት
አቡክ ለወደፍት በመደበኛ ሥራ ቦታ ተተክሎ እንዲሰሩና ከባልደርቦች ተቀራረዉ ቢሰራ ጥሩ
ነዉ፡፡

ወ/ሮ አካታ ሮም ከተሰጠዉ መጠየቆች በዝርዝር ካነበበች

You might also like