Professional Documents
Culture Documents
Grivance Guide Lineaug.9 08
Grivance Guide Lineaug.9 08
የተገልጋዮች ቅሬታ
ማስተናገጃ መመሪያ
የመጀመሪ ድራፍት
አዲስ አበባ
ነሐሴ 2 ዐዐዐ ዓ.ም.
0
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተገልጋዮች ቅሬታ ማስተናገጃ
መመሪያ
በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አገልግሎት አሰጣጥ ያልረኩ ተገልጋዮች ቅሬታዎቻቸውን የማሰማትና ተገቢውን
መልስ የማግኘት መብት ያላቸው መሆኑን በመገንዘብ፣
ሚኒስቴር መ/ቤቱም በተገልጋዮች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ግዴታ ያለበት መሆኑን
በማመን ይህን የተገልጋዮች ቅሬታ ማስተናገጃ መመሪያ አውጥቷል፡፡
ክፍል 1
1. አጭር ርእስ
ÃI SS]Á ¾Ö?“ Øun T>/` S/u?ƒ }ÑMÒ‹ p_ Te}“ÑÍ SS]Á }wKA K=Öke ËLM::
2. ትርጓሜ
በዚህ መመሪያ ውስጥ፡-
1 ቅሬታ፡- ማለት ተገልጋይ በመ/ቤቱ ወይም በተለያዩ የመ/ቤቱ የሥራ ሂደቶች በተሰጠ አገልግሎት
ካለመርካት ወይም የተፈፀመ ስህተትን ለመጠቆምና ምላሽ ለማግኘት ወይም እርምት
እንዲደረግበት የሚቀርብ ጥቆማ ወይም አስተያየት ነው፡፡
2/ አቤቱታ፡- ማለት የተገልጋዮችን ቅሬታ ለማጣራት ኃላፊነት ባለው የሥራ ሂደት በተሰጠው ውሣኔ
ያልረካ ተገልጋይ ጉዳዩ እንደገና እንዲታይለት ለመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የሚያቀርበው ጥያቄ ነው፡፡
1
6/ የሥራ ሂደት አስተባባሪ፡- ማለት በመ/ቤቱ ውስጥ የአገልግሎት ሰጪ ሠራተኞችን ሥራ
የሚያስተባብር ኃላፊ ነው፡፡
7/ የቅሬታ ማስተናገጃ አካል፡- ማለት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ውስጥ ቅሬታ ከመከሰታቸው በፊት
ለመከላከልና ከተከሰቱም መንስኤውን በመመርመር ለመፍታትና ለማስታረቅ በሠራተኛ
ግንኙነትና ቅሬታ አፈታት ቡድን ውስጥ የተቋቋመ አካል ነው፡፡
1. ዓላማ
ቅሬታ ማስተናገጃ Y`¯ƒ ዋነኛ ዓላማው በማንኛውም ተገልጋይ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ
መፍትሔ መስጠት፣
2
3¼ yQʬ ¥StÂg© |R›t$ Qʬ xQ‰b!ãC bb¬C xµL btsÈcW mLS µLrk# lb§Y xµL
xb@t$¬ y¥QrB mB¬cWN l!ÃSkBR y¸CL mçN xlbTÝÝ
4¼ ¥N¾WM Qʬ tÈRè ym=rš Wún@ XSk¸s_bT DrS yQʬW YzT½ yQʬ xQ‰b!
W g#Ć y¸mlktW \‰t¾ wYM `§ð ¥NnT kîSt¾ wgñC bMS-!R mÃZ xlÆcWÝÝ
2.1 ማንኛውም ተገልጋይ መ/ቤቱ በሚሰጠው አገልግሎት ቅር ከተሰኘ ቅሬታውን የማሰማት መብት
ይኖረዋል፡፡
2.2 ከዚህ በታች የተመለከቱት ጉዳዮች ከውጪ ተገልጋዮች ቅሬታ ለማሰማት ምክንያት ሊሆኑ
ይችላሉ፡፡
2.3 ማንኛውም የመ/ቤቱ ሠራተኛ ህጋዊ መብቴ ተጓድሎብኛል ወይም በደል ተፈጽሞብኛል በማለት
ቅር የተሰኘ እንደሆነ ቅሬታው እንዲታይለትና የመፍትሔ እርምጃ እንዲወሰድለት የመጠየቅ
መብት ይኖረዋል፡፡
ከዚህ በታች ከተመለከቱት ጉዳዮች በአንዱ በደል ደረሰብኝ የሚል ሠራተኛ ቅሬታውን
ሊያቀረብ ይችላል፡፡
3
9. የአገልግሎት ሁኔታዎችን ከሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዩች
እያንዳንዱ የሥራ ሂደት ከሚሰጠው አገልግሎት አንፃር ቅሬታ ሊቀርብባቸው የሚችሉ ጉዳዮችንና
የሚጠበቁ ደረጃዎችን ለተገልጋዮች ማሳወቅ አለበት፡፡
4
¡õM G<Kƒ
የቅሬታ ማስተናገጃ ደረጃዎች
1.1.1 S/u?~ b¸s-W xgLGlÖT ÃLrk# tgLU×C QʬcWN y¸ÃqRb#bT ymjm¶Ã dr©
Qʬ ¥È¶Ã YñrêLÝÝ bz!H dr© QʬãCN ¥È‰T tgb! mLS mS-T
yxgLGlÖT sÀ \‰t®C yQRB ¾Y^ H>Ń `§ðnT YçÂLÝÝ
G ሠራተኛውም በተሰጠው አገልግሎት ያልረካውን ተገልጋይ በአግባቡ ተቀብሎ በትህትና
ያስተናግዳል፣
ለ/ የቀረበለትን የማስተካከያ ወይም የእርምት ጥያቄ በሥራ ላይ ከዋሉ ህጐችና መመሪያዎች
ጋር በማገናዘብ ወዲያውኑ የማስተካከያ ወይም የእርምት እርምጃ የመውሰድ ወይም
ካለው ደንብና መመሪያ ውጪ ከሆነም ይህንኑ በግልጽ ቋንቋ ማብራሪያ መስጠት፣
ሐ/ ተገልጋዩ በተሰጠው ማብራሪያ ካልረካ ለቅርብ ኃላፊው ማመልከት እንደሚችል የማሳወቅ
ኃላፊነት አለበት፡፡
5
ረ/ በቅርብ ኃላፊው በተሰጠው ውሳኔ ያልረካ ባለጉዳይ ቅሬታውን ለመ/ቤቱ የሠራተኛ
ግንኙነትና ቅሬታ አፈታት ቡድን እንዲያቀርብ ያሳውቃል፡፡
ሰ/ የቀረበውን ቅሬታ የሚመለከቱ ጉዳዮችን ሪከርዶች ይይዛል፣ ጉዳያቸው ያለቀላቸው
የቅሬታ ሰነዶችን ለሠራተኛ ግንኙነትና ቅሬታ አፈታት ቡድን ያስተላልፋል፡
1.3.2. xb@t$¬ãCN xÈRè lm|¶Ã b@t$ yb§Y `§ð yWún@ ¦œB y¥QrB
`§ðnT ¾W^}— Ó”–<’ƒ“ p_ ›ð ƒ u<É” ÃJ“M::
ባለጉዳዮቹ በመፍትሔ ሀሣቡ እንዲስማሙ ጥረት ያደርጋል፡፡ ካልተስማሙ የውሣኔ ሃሣቡን ለመ/ቤቱ ¾c¨<
Gwƒ ¾Y^ ›S^` vKu?ƒ ያቀርባል፡፡
¾c¨< Gwƒ ¾Y^ ›S^` vKu?ƒ u}cÖ¨< ¨<X’@ vKÑ<Ç¿ "M[" p_ ¨<” KS/u?~ ¾uLÃ Lò
”Ç=Ák`w ÃÑKîKM::
የመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊም በቀረበው የውሣኔ ሃሣብ ከተስማማ የመጨረሻ ውሳኔውን ይሰጣል ለባለጉዳዩም
ያሳውቃል፡፡
6
KFL ZeT
yQʬ ¥StÂg© |n |R›T
3.2¼ xb@t$¬ bÆlg#Ć wYM bwk!l# b{/#F lW^}— Ó”–<’ƒ“ p_ ›ðƒ u<É” l!qRB
YC§LÝÝ
4.1 ቅር የተሰኘ ¾S/u?~ ሠራተኛ ጉዳዩን ለቅርብ Lò¨< ወይም ለሚመለከተው የሥራ ኃላፊ አቅርቦ
ከተወያየበት ቀን ጀምሮ በአሥር የሥራ ቀና ƒ ውስጥ ማመልከቻውን ለመሥሪያ ቤቱ ¾W^}—
Ó”–<’ƒ“ ቅሬታ ›ðƒ u<É” ሊያቀርብ ይችላል፡፡
4.2 በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት
የቅሬታውን ማመልከቻ ሊያቀርብ ያልቻለ ሠራተኛ ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት
በተወገደ በአሥር የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻውን ሊያቀርብ ይችላል፡፡
6. ቅሬታን ስለማጣራት
6.1 የመሥሪያ ቤቱ ¾W^}— Ó”–<’ƒ“ ቅሬታ ›ðƒ u<É” ማመልከቻ ሲቀርብለት በዚህ ደንብ አንቀጽ 3
”®<e lØ` 3.3 የተደነገገውን አሟልቶ የቀረበ መሆኑን በማረጋገጥ ተቀብሎ ይመዘግባል፡፡
8
h¼ QʬW wYM xb@t$¬W lm¼b@t$ mDrs#N¿
8.1 S/u?~ Kp_ S”e¯@ ¾J’ eI}ƒ” Øóƒ” ¨ÃU É¡Sƒ” KT[U U”Ó²?U ðnÅ—“ ´ÓÌ SJ”
›Kuƒ::
8.2 Kp_ ¨ÃU ›u?~ }×`„ ƒ¡¡K— J• c=ј SY]Á u~ ”Å Ñ<Å¿ ¡wŃ ŸTŸ}K<ƒ
¾`Uƒ `UÍ‹ S”ŸM }Ñu=¨<” u}“ÖM ¨ÃU u×U^ }Óv^© TÉ[Ó ›Kuƒ::
9
9 GN²b@ SlmF-R
10
ክፍል ሦስት
11
መ/ የቅሬታውን መንስዔ፣
1. ቅር የተሰኘ ¾S/u?~ ሠራተኛ ጉዳዩን ለቅርብ Lò¨< ወይም ለሚመለከተው የሥራ ኃላፊ አቅርቦ
ከተወያየበት ቀን ጀምሮ በአሥር የሥራ ቀና ƒ ውስጥ ማመልከቻውን ለመሥሪያ ቤቱ ¾W^}— Ó”–
<’ƒ“ ቅሬታ ›ðƒ u<É” ሊያቀርብ ይችላል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት
የቅሬታውን ማመልከቻ ሊያቀርብ ያልቻለ ሠራተኛ ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት በተወገደ
በአሥር የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻውን ሊያቀርብ ይችላል፡፡
1. የመሥሪያ ቤቱ ¾W^}— Ó”–<’ƒ“ ቅሬታ ›ðƒ u<É” ማመልከቻ ሲቀርብለት በዚህ ደንብ አንቀጽ 30
የተደነገገውን አሟልቶ የቀረበ መሆኑን በማረጋገጥ ተቀብሎ ይመዘግባል፡፡
2. ¾p_ SŸLŸM“ ›ðƒ vKS<ÁU Ñ<Ç¿” Á×^ ¾¨<d’@ GXw KW^}— Ó”–<’ƒ“ p_ ›ð ƒ
u<É” ›e}vv] Ák`vM፡፡
13
14