You are on page 1of 99

bx¥‰ B/@‰êE KL§êE mNG|T

-@Â _b” b!é

የጤና ክብካቤ ሀብት ማግኛ


ሪፎርም አሰራርና መመሪያ
መግቢያ

• የጤና ተቋማት የገቢ ማስገኛ ስልትን ለማዳበር በፌዴራል ጤና


ጥበቃ ሚኒስቴር የወጣውና በሚኒስትሮች ምክርቤት የፀደቀው
የጤና ክብካቤ ሃብት ማግኛ ስትራቴጂ መተግበር ከጀመረ
ቆይቷል፡፡
• በዚህም ተቋማት ከዚህ በፊት በበጀትና ፋይናንስ ነክ በሆኑ
ጉዳዮች ላይ ያጋጥሟቸው የነበሩ በርካታ ችግሮችን መቅረፍ
ችለዋል፡፡ ስትራቴጂውን መተግበር ቁልፍ ተግባር ተብለው
ከተቀመጡት ውስጥም አንዱና ዋነኛው የጤና ጣቢያ ስራ
አመራር ኮሚቴ ማቋቋም ነው፡፡ ስለሆነም በዚሁ አቅጣጫ
መሰረት ኮሚቴው ተቋቁሞ ጤና ጣቢያዎች እቅዳቸውንና
በጀታቸውን በራሳቸው እየወሰኑ ስራቸውን ማከናወን
ጀምረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ መሰረታዊ ጉዳዮች
 በገጠር አከባቢ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኑሩ የህብረተሰብ
ክፍሎችን የጤና ፍላጎት መሰረት ማድረግና ማሟላት
 ዲሞክራሲያዊና ያልተማከለ የጤና ስርዓት

 የመከላከልና ጤና ማበልጸግ የጤና አገልግሎት ስርአትን ማስፋፋት


 ተደራሽ፣ ጥራት ያለዉና ቀጣይነት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለሁሉም
ህብረተሰብ ክፍል ማዳረስ
የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲየቀጠለ…
 የመንግስትና የግሉን ዘርፍ ትብብር ስርዓት መዘርጋትና ማጠናከር
 የተሻለ ሀብት ለጤናዉ ዘርፍ በማሰባሰብና የሚገኘዉን የዉስጥና
የዉጭ ሀብት በአግባቡ በመጠቀም በጤና ወጪ ራስን መቻልና
በተግባርና በአስተሳሰብ መቀየር
 አቅም ያለዉ እንደ አቅሙ እንዲከፍልና አቅም የሌለዉን በልዩ ሁኔታ
በመደጎም የጤና አገልግሎት ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ እንዲሆን
ማድረግ
የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲየቀጠለ…
• ይህንንም ለማሳካት አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች የጤና
ጣቢያ አመራርና አስተዳደርን ማጎልበት ዋነኛው ነው፡፡
• የጤና ክብካቤ ሀብት ማግኛ ሪፎርም በጤናዉ ዘርፍ ካሉ
ሪፎርሞች አንዱ ነዉ
• የጤና ክብካቤ ሀብት ማግኛ ሪፎርም ከሌሎቹ በዘርፉ
ካሉ ሪፎርሞች በተለየ ሁኔታ ለጤናዉ ዘርፍ ዋና የደም
ስር ነዉ
¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ¾Ñ”²w TÓ— eMƒ ›}Ñvu`
ª’—
• ¯LT
– ¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ›c×Ø” Ø^ƒ እ“ pMØõ“ uThhM
¾}ÑMÒ¿” Qw[}cw õLÔƒ TTELƒ ’¨<::
• በዚህም ተቋማት ከዚህ በፊት በበጀትና ፋይናንስ ነክ በሆኑ
ጉዳዮች ላይ ያጋጥሟቸው የነበሩ በርካታ ችግሮችን መቅረፍ
ችለዋል፡፡
• የጤና ሀብት ማግኛ ሪፎርም ስትራቴጂውን መተግበር ቁልፍ
ተግባር ተብለው ከተቀመጡት ውስጥም
• አንዱና ዋነኛው የጤና ጣቢያ ስራ አመራር ኮሚቴ ማቋቋም
ነው፡፡ ስለሆነም በዚሁ አቅጣጫ መሰረት ኮሚቴ ተቋቁሞ ጤና
ጣቢያዎች እቅዳቸውንና በጀታቸውን በራሳቸው እየወሰኑ
ስራቸውን ማከናወን ይኖርባቸዋል፡፡
¾]ö`S< ¡õKA‹
¾Ö?“ ×u=Á ¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ¾Ñ”²w TÓ— eMƒ ›}Ñvu`

• G<K}—¬ ¾]ö`S< ¡õM ፡- ¾¬eØ Ñu= Scwcw“


SÖkU ¾}cÖ¨<” eM×”“ }Óv` uY^ Là TªM ’¬::
– ¾Ñu=” ÓUƒ“ ŸS”Óeƒ K=SÅw ¾T>‹K¨<” u˃ uu˃
¯S~ ¨<eØ K=Ÿ“¨’< Ÿታkƃ }Óv^ƒ Ò` ›²ÒÏ„ K¨[Ç ê/u?ƒ
Ák`vM&c=ðkÉU ¾óÓ”e” QÓ Öwq uY^ Là Á¨<LM::
– ¾Ö?“ }sTƒ uT>ÁÑ–<ƒ }ÚT] Ñu= uÅ[͆¨< እ”Ç=ò<
uu=a¨< ¾}ðkÅL†¨<” ¾I¡U“ Sd]Á­‹ (Medical Equipment)'
SÉH’>„‹ እ“ ›Lm ¾Q¡U“ SÑMÑÁ­‹” (Consumable
Medical Supplies) u›eðLÑ>¨< Ñ>²? እ”Ç=ÁTEK< uTÉ[Ó
¾Ö?“ ›ÑMÓKAƒ ›c×Ö< Ø^ƒ እ”Ç=hhM ÁÅ`ÒM::
የቀጠለ…
• ሶስተኛዉ የሪፎርሙ ክፍል፡- ¾’í Q¡U“ አገልግሎት e`ዓƒ”
S}Óu` ’¬:: ¾’é I¡U“ Te[Í ŸcÖ< ›"Lƒ Ò` u}Ñv¨<
eUU’ƒ Sc[ƒ }sS< KcÖ¨< ›ÑMÓKAƒ ¡õÁ
እ”Ç=ðîS< ÁÅ`ÒM::
– ‹Ó` c=ÁÒØU SõƒN? Ãc×M& Ÿእ`c< ›pU uLÃ ¾J’¨<”
ለስራ አመራር ኮሚቴ ¨ÃU Ñ<Ç¿ KT>SKŸታ†¨< ›"Lƒ ]þ`ƒ
ÁÅ`ÒM::
• ›^}—¬ ¾]ö`S< ¡õM:- uÖ?“ }sS< K=cÖ<
¾T>Ñv†¨<” ¡õÁ ¾TÃÖ¾pv†¨< ¾I¡U“
›ÑMÓKA„‹ /Exempted Health Services/ ´`´` Ÿu˃ Ò`
K¨[Ç Ö?“ ê/u?ƒ K¨<d’@ Ák`vM::
– ØÁo¨< }kvÃ’ƒ "Ñ– uY^ Là Á¨<LM::
የቀጠለ …
• በተጨማሪU የÖ?“ }sS< ¾Æu? ›ÑMÓKAƒ
(Credit Service) ይሰጣል
• uÖ?“ }sS< ¨<eØ ¾”w[ƒ Øóƒ“ ¾Ñ”²w w¡’ƒ
›”ÇÃðÖ` ¾¡ƒƒM e`¯ƒ ò[ÒM:: Øóƒ Ÿ}Ÿc}
Øóƒ uðìS¨< ›"M Là QÒ© `UÍ Ã¨eÇM&
የጤና ጣቢያ ስራ አመራርና አስተዳደር…
ጠንካራና ሞዴል ጤና ጣቢያ በሚከተሉት ነጥቦች
ይገለፃል፡-
ሀ. ግልፅ የሆነ የአሰራር መመሪያና ስታንዳርድ
ለ. በስትራቴጂክና ዓመታዊ ዕቅድ የተገለጸ ግብ
ሐ. ደረጃውን የጠበቀና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት
መስጠት
መ. የተጠናከረ የድጋፍና ክትትል ስርአት መኖር
የትግበራ ስታንዳርዶች
1.የስራ አመራር ኮሚቴው ግልፅ በሆነ ሁኔታ የሚመሰረት
ሲሆን የህብረተሰቡ ተወካይም በአባልነት መካተት
ይኖርበታል፡፡
2.የስራ አመራር ኮሚቴው ያልተቆራረጠና በቃለጉባዔ
የተደገፈ bwR xND g!z@ mdb¾ SBsÆ YñrêL /፡፡
3.ስትራቴጂክ እና ዓመታዊ ዕቅዶችን ያጸድቃል፡፡
4.የጤና ጣቢያው ቢያንስ በየሩብ ዓመቱ በስራ አመራር
ኮሚቴው ከተቀመጡ ግቦች አኳያ ይገመግማል፡፡
5.የጤና ጣቢያው የዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርት በየወሩ ለወረዳ
ጤና ጥ/ጽ/ቤት ያቀርባል
የትግበራ ስታንዳርዶች…
6.በተገልጋይ መቀበያ እና በክፍያ ቦታዎች ስለሚሰጡ አገልግሎቶችና
የክፍያ ተመን እንዲሁም በህግ በተወሰኑ በነፃ ስለሚሰጡ አገልግሎቶች
በግልፅ በሚታይ ሁኔታ መለጠፍ ይኖርባቸዋል፡፡
7.የጤና ጣቢያው የሂሳብ ባለሙያ የጤና ጣቢያውን አጠቃላይ የሂሳብ
ሁኔታ በመተንተን ያለበትን ደረጃ በየወሩ ለጤና ጣቢያው ማኔጅመንት
ኮሚቴ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
8.ጤና ጣቢያው በማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የፀደቀ የግዢ ዕቅድ
ይኖረዋል፡፡
9.የጤና ጣቢያው ሂሳብ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በወረዳው ፋይናንስ
ጽ/ቤት ኦዲት ይደረጋል፡፡
10.ጤና ጣቢያው የዱቤና የነጻ ሕክምና ከሚሰጣቸው አካላት ጋር
የመግባቢያ ሰነድ ይፈራረማል፡፡
11.በፖሊሲዎችና ደንቦች የታገዘ የሂሳብ አሰራር ማንዋል ይኖረዋል፡፡
ክፍል - 1

ym\r¬êE -@ xgLGlÖT |‰ xm‰R


÷¸t& xw”qR x\‰R mm¶Ã
ymm¶ÃW ›§¥
 y-@ Èb!ÃãCN xm‰R xStÄdR b¥ššL
xgLGlÖ¬cW ytq§-f¿ ýጤ¬¥ X qÈYnT ÃlW
l¥DrGÝ
 b-@Â Èb!ÃãC §Y y?ZቡN yÆlb@Tነት ስሜት
b¥ÄbR y-@ xgLGlÖT _‰TN b¥ššL
y^Brtsb#N b-@ DRJèC ym-qM ÆHL l¥ÄbR
የጤና ጣቢያ ስራ አመራር ኮሚቴ ስለማቋቋም

 XÃNÄNÇ ymNGST -@ Èb!à bm\r¬êE y-


@ xgLGlÖT |‰ xm‰R ÷¸t& Ym‰LÝÝ
 bz!HM msrT xMST xƧT Ãl#T ym\r¬êE
ጤ xgLGlÖT |‰ xm‰R ÷¸t& YÌÌ¥LÝÝ
 ÷¸t&W k-@ Èb!ÃW h#lT xƧT XÂ
kHBrtsb# ¼kmNGST m¼b@T ytmr-# ƒST
bDM„ xMST xƧT Ysy¥LÝÝ
y÷¸t& xƧT _NQR
 y-@ Èb!ÃW `§ð X b-@ Èb!Ãý ¦§ð y¸mr_
xND yk@Z tEM xStÆÆሪ y÷¸t&ý xÆL YçÂl#¿
 kxµÆb!W HBrtsB ktlÆ mNGS¬êE DRJèC
ytmr-# îST xƧT y÷¸t&W xƧT YçÂl#¿
 y-@ Èb!ÃW `§ð y÷¸t&W [/ð bmçN ÃglG§L¿

o çñM GN yXlt$ ”lg#Æx@ bRµ¬ xjNÄãCN yÃz sð ýYYT y¸-


YQ y-@ Èb!ÃýN h§ð kFt¾ túTæ y¸-YQ çñ s!gኝ y-@ Èb!
Ãý h§ð ”lg#Æx@ y¸YZ sý l!wክL YC§LÝÝ
y÷¸t& xƧT xm‰r_
 kxµÆb!W HBrtsB ktlÆ m/b@èC y¸mr-#
îST xƧT bwrÄý -@ {¼b@T xQ‰b!nTÂ
bwrÄý mStÄDR M¼b@T y¸syÑ çñ xƧt$
b¸kተሉT mSfRèC YmrÈል¿
 yÑÃ B”T XÂ y|‰ LMD
 bxµÆb!W nê¶Â tqÆYnT ñéT l÷¸t&W DUF mS-
T y¸CL¿
 y÷¸t&W xÆL çñ l¥gLgL F§¯T X tnœ>nT Ãlý¿
 yÑÃ XÂ ጾታ SB_R y-bq
 y_QM G+T yXMnT ¥ÙdL çdrs
y÷¸t&W t-¶nT
• y÷¸t&W t-¶nT lwrÄው¼ለkt¥ው
ጤ¼ጥ/{¼b@T YçÂLÝÝ
y÷¸t&W tGÆR `§ðnT
÷¸t&W y-@ Èb!ÃWN፡
 x-”§Y |‰ bb§YnT Ym‰L½ Yk¬t§L¿
 yx+R½ ymµkl¾ XÂ yrJM g!z@ rqEQ :QD
mRMé ÃiD”L½
 ›m¬êE bjT mRMé ÃiD”L½ x-”qÑNM Yk¬t§L¿
 y„B½ yG¥>½ X ›m¬êE y|‰ XNQS”s@
¶±RT mRMé ÃiD”LÝ Wún@M YsÈL¿
 y|‰ £dT y¸q§ጠFበትንÂ y|‰ Ds!Pl!N
y¸kbRbTN mNgD ÃmÒÒL
የቀጠለ…
 ygb! MN+ y¸¯lBTbTN ÃmÒÒL½ bxGÆb#
msBsb#NM Yk¬t§L½
 gb!W MN tGÆR §Y XNd¸WL YwSÂL¿
 lîSt¾ wgN l!\-# y¸Cl# HKMÂ nK ÃLçn#
xgLGlÖèCN lYè YwSÂL¿
 y-@Â Èb!ÃWN yxgLGlÖT xs-_ dr©ýN b-
bq½ GL}nT h§ðnT Ælý mNgD XNÄ!fiM
ÃdRUL½ YöÈ-‰L½ Yk¬t§L¿
 b!éý y¸ÃwÈcý mm¶ÃãC b-@ Èb!ÃW
bxGÆb# |‰ §Y mê§cýN Yk¬t§L¿
የቀጠለ…
 ynÉና የዱቤ HKMÂ አገልግሎት xsÈ_N
Yk¬t§L½
 HZb#N ytlÆ xµ§TN ÃwÃÃL½
 b¥n@JmNT y¸qRb# g#Ä×CN YwSÂL¿
 l@lÖC kywrÄ -@Â _b” {¼b@T y¸s-#
g#Ä×CN ÃkÂWÂLÝÝ
y÷¸t&W sBúb! tGÆR `§ðnT

 ÷¸t&WN YsbSÆL½
 ÷¸t&WN bb§YnT Ym‰L½ YöÈ-‰L¿
 xScµ*Y SBsÆ Y-‰L¿
 1¼3 xƧT k-yq$ SBsÆ Y-‰L½
 y÷¸t&WN ¶±RT lw¼-@¼_¼{¼b@T YLµL¿
 ySBsÆ xjNÄãC Ãzጋ©L¿
 kw¼-@¼_¼{¼b@T y¸s-# t=¥¶ tGƉTን
ÃkÂýÂLÝ
y÷¸t&W [/ð tGÆR `§ðnT
 k÷¸t&W sBúb! UR ySBsÆ xjNÄ ÃzU©L½
 ÷¸t&W s!sbsB ”l g#Æx@ YY²L½
 y÷¸t&WN y|‰ xfÚ[M ¶±RT ÃzU©L½
 y-@ Èb!ÃWN y|‰Â ybjT :QD xzUJè lm\r¬êE y-@Â
xgLGlÖT y|‰ xm‰R ÷¸t& ÃqRÆL½ s!iDQM |‰ §Y Ãý§L¿
 y-@ Èb!ÃWN y|‰½ ygb! yw+ xfÉiM ¶±RT
xzUJè lm\r¬êE y-@ xgLGlÖT y|‰ xm‰R ÷¸t& ÃqRÆL¿
 k÷¸t&ý sBúb! X k÷¸t&ý y¸s-#TN t=¥¶
tGƉT ÃkÂýÂLÝ
MKTL sBúb! SlmsyM
 yS‰ xm‰R ÷¸t& xƧT tsÆSbý MKTL
sBúb! y¸mR-# s!çN y¸mr-ý sý GN k-@Â Èb!Ã
s‰t®C ýS_ mçN ylbTMÝÝ
 yS‰ xm‰R ÷¸t&ý msBsB y¸Clý sBúb!ý
wYM MKTl# s!gß# BÒ nýÝÝ
y÷¸t&W ySBsÆ |nSR›T
 bwR xND g!z@ mdb¾ SBsÆ YñrêL½
 XNdxSf§g!nt$ xScµ*Y SBsÆ l!õ£D YC§L¿
 ySBsÆ xjNÄ kxMST qÂT qdM BlÖ lxƧT
Y§µL½
 ySBsÆý ”l g#Æx@M tfRä lwrÄ -@Â _b”
{¼b@T Y§µL
 የ÷¸t& SBsÆ ML›t g#Æx@ y¸çnW kxƧt$
mµkL 2/3 s!gß# YçÂL¿ çñM b!ÃNS h#lt$
kmNGSTÂ kHZB ytmr-# mçN xlÆcý
የቀጠለ …
 SBsÆ btgß#T yxB§Å DMI ytdgf y÷¸t&W
Wœn@ çñ ÃLÍLÝÝ
 DM[# Xk#L ytkfl XNdçn sBœb!W ydgfW
y÷¸t&W Wœn@ YçÂLÝÝ
 ÷¸t&W y‰s#N ZRZR ySBsÆ yWœn@
xsÈ_ SR›T X yዲs!Pl!N ¥Sfጸ¸Ã mm¶Ã l!
ÃwÈ YC§LÝÝ
y÷¸t& xƧT mBT GÁ¬ãC
 bSBsÆãC ymútF mBT xlW¿
 bSBsÆ §Y s›T xKBé ymgßT GÁ¬ xlbT¿
 xSf§g!ýN DUF y¥DrG GÁ¬ xlbT½
 ýún@ãC §Y yU‰Â yGL h§ðnT xlÆcý¿
 bG§cý -@ Èb!Ãý `§ð §Y x§Sf§g! t}:ñ
¥údR ylÆcýM
 yt\ÈcýN tGƉT b_N”q& ¥kÂwN
YñRÆcêL¿
 |‰cýN bxGÆb# úÃkÂýn# bmQr¬cý l¸dRSý
g#ÄT bU‰M çn btÂ-L t-ÃqE YçÂl#¿
 y÷¸t&WN ¸|-!R ym-bQ GÁ¬ xlÆcýÝÝ
y÷¸t& xƧT y|‰ zmN
 y÷¸t& xƧT y|‰ zmN ƒST ›mT YçÂL¿
 በGL MKNÃT mLqQ kflg kxND wR qdM BlÖ lw/-
@/_/{¼b@T b{/#F ¥úwQ xlbT¿
 h§ðnt$N mwÈT ÃLÒl XNÄ!sÂbT ÷¸t&ý kwsn lw/-
@/_/{¼b@T b}/#F XNÄ!qRB YdrUL¿
 y-@ _b” {¼b@T b¸ÃdRgý GMg¥ x_Ub! çñ µLtgß
ywrÄ xStÄd„N b¥¥kR y÷¸t&ý xƧT bÑl#M çn bkðL
ymqyR h§ðnT YñrêLÝÝ
 y÷¸t& xƧT kxND g!z@ b§Y lxÆLnT l!mr-# YC§l#¿
 yw/-@/_/{¼b@T b¯dl#T xƧT MTK mLMlÖ
b¥ስ[dQ ያስተካክላል፤
l÷¸t& xƧT y¸kfL xbL
 bm\r¬êE y-@ xgLGlÖT y|‰ xm‰R ÷¸t& ltmr-
# xƧT y¥Tg!à xbL Ykf§L¿
 ym\r¬êE y-@ xgLGlÖT y|‰ xm‰R ÷¸t&
xƧT y¥Tg!à KFà y¸kf§cý SBsÆ §Y tg"tý
GÁ¬cýN s!w-# BÒ nýÝÝ xSfQìM b!çN bwR¦êE
SBsÆ §Y ÃLtgß y÷¸t& xÆL wR¦êE y÷¸t&nT
y¥Tg!Ã KFÃ xYkflWMÝÝ
 ከ400000 ብር በላይ ለሚሰበስብ -@Â Èb!Ã yS‰ xm
‰ ÷¸t& xƧT y¸kf§cý y¥Tg!à KFà l÷¸t&
sBúb! BR 125 X ll@lÖC xƧT BR 100
YçÂLÝÝ
ለኮሚቴ የሚከፈል…
 ሆኖም ግን የጤና ጣቢያዉ አመታዊ የዉስጥ ገቢ ከብር
400000 በታች ከሆነ ለS‰ xm‰ ÷¸t& xƧT
y¸kf§cý y¥Tg!à KFà l÷¸t& sBúb! BR 75 XÂ
ll@lÖC xƧT BR 50 YçÂLÝÝ
 ÷¸t&ý bwR kxND g!z@ b§Y b!sbsBM y¥Tg!Ã
KFÃ bwR kxND g!z@ b§Y l!kfL xYCLMÝÝ
 y¥Tg!Ã KFÃ ybjT MN+ kmNGST k¸mdB _QL
bjT y¸kfL YçÂLÝÝ
የጤና ጣቢያ ማኔጅመንት ኮሚቴ
• ማኔጅመንት ኮሚቴው በጤና ጣቢያ ኃላፊው የሚመራ ሲሆን የጤና
ጣቢያውን የዕለት ተዕለት ተግባራት በመከታተል፣ችግሮችን በውይይት
በመፍታት እና ውሳኔ በመስጠት ይሰራል፤ተግባራዊነቱንም ያረጋግጣል፣
• ማኔጅመንት ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለጤና ጣቢያ ኃላፊው ሆኖ የራሱ
ቢጋር ያዘጋጃል
• በዕቅድና ሪፖርት ዝግጅት ኃላፊውን ያግዛል
• የጤና ጣቢያው አሰራር ግልፅነት፣ተጠያቂነት እንዲሁም በመንግስት
ደንብና አሰራር መሰረት እንዲሆን ያደርጋል
• የሪፎርም ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፤ይመራል
• የማኔጅመንት ኮሚቴው የስራ ክፈሎችን ኃላፊዎችን የሚያካትት
ሲሆን በየሳምንቱ እየተገናኘ በቃለጉባዔ ተደግፎ ይወያያል፤አጠቃላይ
ስራዎችን ይገመግማል፤ውሳኔዎችንም በአብላጫ ድምፅ
ያስተላልፋል፤ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል
የጤና ጣቢያ ማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት ጥንቅር

• የጤና አጠባበቅ ጣቢያዉ ኃላፊ


• የግ/ፋ/ን/አስ/ ደጋፊ የስራ ሂደት አስተባባሪ
• የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ኬዝ ቲም አሰተባባሪ
• የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ኬዝ ቲም አሰተባባሪ
• የወሊድ ሕክምና አገልግሎት ኬዝ ቲም አሰተባባሪ
• የሰዉ ሀብት ላይዘን ኦፊሰር
• የፋርማሲ ክፍል ኃላፊ
• የላቦራቶሪ ክፍል ኃላፊ
ንዑሳን ኮሚቴዎች፡-

• የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ኮሚቴ፡-


– ይህ ኮሚቴ የሪፎርም ተግባራት አፈፃፀምን፣የመድኃኒት፤
የብክለት መከላከልን ይከታተላል
• የዲስፕሊን ኮሚቴ፡-
– ስነ-ምግባራዊ ጉዳዮችን በአሰራር ደንቦችና መመሪያዎች
መሰረት ይከታተላል
• MDT ኮሚቴ
– MDT ጉዳዮችን ይመራል፤ይከታተላል
• የጤ/ማጎ/ማበልጸግ ጥራት ኮሚቴ
KFL-2

y-@Â Èb!ÃãC yWS_ gb!


xsÆsB x-”qM mm¶Ã

34
bgb! ym-qM ›ላ¥ãC
1. የtqላ-f _‰t$N y-bq y-@ xgLGlÖT lmS-TÝÝ
2. y-@ xgLGlÖTN b¥ššL y^Brtsb#N b-@Â
DRJèC ym-qM ÆHL XÂ y?Zb#N yÆlb@TnT
S¥@T l¥ÄbR½
3. y-@ tÌ¥TN xSfላg! bçn# ymD`n!T½ y?KMÂ
mgLgà mœ¶ÃãC X q$úq$îC l¥d‰jT½
4. y-@Â DRJèCN ysý `YL xQM bmgNÆT y|‰
tnú>nT lm=mR½
35
ygb! MN+
1. k-@ xgLGlÖT KFÃãC /HKM MRm‰½ km"¬Â k?
KMÂ UR t²¥J xgLGlÖèC/
2. kmD`n!T xላqE y?KM mgLgà :”ãC >Ã+½
3. knÉና ዱቤ ?KMÂ፤ k-@Â x!N¹#‰NS y¸sbsB gb!½
4. k|L-ÂÂ yMRMR xgLGlÖT(ከተማሪዎች ተግባር ልምምድ ½
5. -@ nK µLçn# l@lÖC :”ãC xgLGlÖèC >Ã+½
6. b›YnTM çn bgNzB kxUéC ytgß q_t¾ XRĬ
7. kl@lÖC gb!ãC

36
ygb! xsÆsB
 bmNG|T yÍYÂNS xStÄdR xêJÂ dNB Slgb! xsÆsB
ytdnggWN bmktL YçÂLÝÝ
 ¥N¾WM gb! y¸sbsbW አዲሱን የኦዲተብል ፋርማሲ ደንብ
መሰረት በማድረግ በጤና ጥበቃ ቢሮ እዉቅና b¸ታተmW የገቢ
መሰብሰቢያ drs" YçÂL
 ማንኛዉም የጤና ድርጅት በአመት ዉስጥ የሚያስፈልገዉን
የደረሰኝ ብዛት በቅድሚያ በመገመት ለጤና ጥበቃ ቢሮና ለወረዳ
ጤና ጥበቃ ጽ¼ቤት ጥያቄ ማቅረብ ይኖርበታል
 by:lt$ y¸sbsbW gb! በማጠቃለያ ደረሰኝ በሂሳብ ሰራተኛዉ
አማካኝነት m-”lL xlbTÝ
37
kgb! xsÆsB yq-l...
 ተኝtW ከ¸¬kÑ ህመምተኞች የሚሰበሰበዉን
QD¸Ã KFà በማቆያ ደረሰኝ መሰብሰብ xlbTÝÝ
 ህክምናቸዉን አጠቃለዉ ለሚወጡ ታካሚዎች
ሂሳቡ ተሰልቶ ተጨማሪ የሚከፍሉት ቢኖር በገቢ
ደረሰኝ እንዲከፈል ይደረጋል፡፡
 gb!W ymNG|TN y£œB xÃÃZ |R›T bmktL
tmZGï lወረዳው ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ¶ፖRT mdrG
xlbT½
kgb! xsÆsB yq-l...

 yxgLGlÖèT KFÃ y¸kflW bKLሉ ም/ቤት ytwsnWN


tmN መሰረት በማድረግ ነው፡፡
 ¥N¾WM y-@Â tÌM xQÑN mgNÆT xlbTÝÝ
 y-@ tÌ¥T የጥሬ ገንዘብ እና የሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ l!ñ
‰cý YgÆLÝÝ
 kƒSt¾ wgN y¸g" gb! xsÆsB yÍYÂNS HGN tkTlÖ
kƒSt¾ wgN UR b¸drG SMMnT msrT Yfi¥L

39
gb!N bÆNK Sl¥Sq_
 gb!W በክልሉ/በወረዳው ገ/ኢ/ል/ቢሮ/ጽቤት :WQÂ kCBE
btkft /”A” Account/ YqmÈLÝÝ
 ÆNK b¥Yg"bT h#n@¬ bQRB k¸gኝ NGD ÆNK
xµWNT bmKfT wYM bwrÄW ÍYÂNS y¥öÃ £úB
mqm_ YñRb¬LÝÝ
 y¸kftW xµWNT bbjT xmT m=rš xYzUMÝÝ
 የተsbsbW gb! btÌÑ gNZB Ù x¥µ"nT b:lt$ wYNM
b¸q_lý qN wd ÆNK mGÆT YñRb¬LÝÝ

40
yq-l
 gb!WN b:lt$ wYNM b¸q_lý qN wd ÆNK wYM y¥öÃ
£úB ¥SgÆT µLtÒl wYM xSflg! µLçn y-@Â Èb!ÃW
÷¸t& b¸wSnW yg!z@ sl@Ä ¼h#n@¬ YçÂLÝÝ

 µZ WS_ y¸ÃDrý gNzB m-N በገ/ኢ/ል mm¶Ã ktwsný


bላY mçN ylbTMÝ

 y¥ÂcýM y-@ tÌ¥T gNZB Ù xSt¥¥" µZ l!ñrý


YgÆLÝÝ

 yÆNK xµWNt$ bw„ m=rš ygb! wÀ ¸²N ¥S¬rqEÃ


/Bank Reconciliation/ m\‰T £œb# m¬rq$ mrUg_
YñRb¬LÝÝ
41
gNzB kÆNK Sl¥WÈT
1. y¥N¾WM gb! kƒST f‰¸ãC bh#lt$ _MR ðR¥ l!NqúqS
YgÆLÝÝ
2 b-@Â tÌÑ c&K y¸fRÑ ƒST sãCN lገ/ኢ/ል/ቢሮ
/ለወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት XÂ lÆNk# mgl{ YñRb¬LÝÝ
3 kf‰¸ãc$ mµkL የ-@ Èb!à የግ/ÍYÂNS
N¼xS¼yS¼£¼xStÆƶ ̸ f‰¸ YçÂLÝÝ ƒSt¾W f‰¸
¦§ðý bl@l#bT g!z@ tKè YfR¥LÝÝ
4 f‰¸ãCN lmlw_ s!flG tÌÑ yttk!WN SM bwQt$ lገ/ኢ/ል/ቢሮ
/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት XÂ lÆNk# ¥úwQ YgÆcêLÝÝ

42
yýS_ gb!N Slm-qM...

• ጤና ጣቢያዎች የሰበሰቡትን ገቢ ለጤና አገልግሎቱ


አሰጣጥ መሻሻል ማለትም በዚህ መመሪያ የገቢ
መሰብሰብና መጠቀም አላማዎች ተብለዉ
የተዘረዘሩትን በሚያሳካ መልኩ መፈጸም ይኖርበታል፡፡
የዉስጥ ገቢን ለአገልግሎት ጥራት መሻሻል ስለማዋል

ትርጉም፡- ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ሲባል አስፈላጊዉን የጤና


አገልግሎት በአስፈላጊ ጊዜና በአስፈላጊዉ መንገድ ለአስፈላጊዉ
ተገልጋይ በመስጠት የሚፈለገዉን ዉጤት ማግኘት ሲቻል ተብሎ
ሊወሰድ ይችላል፡፡
• የጤና ተቋማት የዉስጥ ገቢያቸዉን ሲጠቀሙ ጥራት ላለዉ
አገልግሎት ማዋል ይገባቸዋል፡፡
• አብዛኛዎቹ የጤና ተቋማት ደግሞ የጥራት መጓደል አለባቸው
• የአገልግሎትን ጥራት ለማረጋገጥ ስድስት ጉዳዮች ሊፈተሹና
ቅድሚያ ሊሰጠዉ የሚገባዉን መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡
44
ቅድሚያ ለመስጠት የሚፈተሹ ስድስት ጉዳዮች

ደህንነት፡- የተገልጋዩና የጤና ሙያተኛዉን በስራ ላይ ከአደጋ በመከላከል ከጉዳት


መጠበቅ ማስቻሉ
ዉጤታማነት፡- አገልግሎትን በተሟላ መንገድና በአገራቀፍ ደረጃ በሚታወቅ
ስታንዳርድና ስርዓት /ፐሮቶኮል/ ለማቅረብ የሚያስችል አቅም
መፍጠር ማስቻሉ
የተሟላ የህክምና መሳሪያና ቁሳቁስ እንዲሁም መድኃኒቶችን ማቅረብ ማስቻሉ

ተገልጋይ ተኮር፡- የሚሰጠዉ አገልግሎት የተገልጋዩን ምርጫ ፍላጎትና እሴቶች


በሚያከብርና በሚያሟላ መንገድ መሰጠት ማስቻሉ፤
ወቅታዊነት፡- አገልግሎቱን በወቅቱ ለመስጠት ከሚያጓትቱ ማነቆዎች መፈታቱ
ብቃት፡- የሀብት አጠቃቀም ብክነትን ለማስወገድ መርዳቱ ፤
ፍትኃዊነት፡- አገልግሎቱን ለሁሉም በእኩልነት መስጠት ማስቻሉ
በመጀመሪያ ደረጃ በዉስጥ ገቢ ትኩረት የምንሰጣቸዉ ተግባሮች

• ለመድሃኒት አገልግሎት እና ሪኤጀንት ግዥ እና የመጓጓዣ ወጪ


መሸፈኛ
• የጤና ተቋሙን ደረጃ የሚመጥን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና
አቅርቦቶች
• በተቋሙ ለመሰረተ-ልማት ግንባታ /ዉሀና መብራት መስመር
ማስገቢያ፡ ለፍሳሽ ማስወገጃና ማጠራቀሚያ፡ ለአጥር ግንባታ ወዘተ…/
• የጤና ተቋሙን ንጽህና ለማሻሻል ለሚዉል ተግባር
• ለኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት የጀነሬተር ግዥ እና ነዳጅ መግዣ
• ህክምና ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶችን ለሶስተኛ ወገን በዉል ሲሰጡ
ወጪዉን መሸፈኛ /ለምሳሌ ለጽዳት፤የምግብ፤ጥበቃ፤ ወዘተ/፡፡
46
በሁለተኛ ደረጃ በዉስጥ ገቢ ትኩረት የምንሰጣቸዉ ተግባሮች

• የጤና መረጃ ስርአት ለማሻሻል


• ለህንጻ እና ተጨማሪ ክፍሎች ግንባታና ጥገና
/ከአስተዳደር ህንጻ በስተቀር/
• ለጤና አገልግሎት መሻሻል የሚያግዙ ስልጠናዎች
/ለምሳሌ የላቦራቶሪ፡ የፋርማሲ፡ የካዉንስሊግ ወዘተ/
እና
• የመድሀኒትና የገንዘብ አስተዳደር ስርአትን
ለማሻሻል /ለምሳሌ የሂሳብና የመድኃኒት አያያዝን
ኮምፒዉተራይዝድ ለማድረግ/
47
በሶስተኛ ደረጃ በዉስጥ ገቢ ትኩረት የምንሰጣቸዉ ተግባሮች

• ለቢሮ ቁሳቁሶችና እቃዎች


• ለሌሎች ልዩ ልዩ ስልጠናዎች /የኮምፒዉተር፤የግዥ፤ቢሮ አስተዳደርና
ማኔጅመንት ወዘተ /
• ለትራንስፖርት ወጪዎች
• በጤና ተቋሙ ጥራትን ለሚያመጡ ሌሎች ስራ ማስኬጃ ወጪዎች
• አጋዥ ለሆኑ ህንጻና አገልግሎቶች ግንባታና ጥገና
• ዉጤት ላስመዘገቡ ሰራተኞች ማበረታቻ ክፍያ
• ከሶስት ወር ላልበለጠ ጊዜ በኮንትራት ለሚቀጠሩ ሰራተኞች ወጪ መሸፈኛ
 የጤና ተቋማት በተቻለ መጠን በመጀመሪያ ደረጃ ትኩረት ለተሰጣቸዉ
ተግባራት ለማሟላትና ቀጥሎ ተጨማሪ ገቢ ካለ በሁለተኛና በሶስተኛ
ደረጃ ተለዘረዘሩ ተግባሮች ገቢዉን መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡
 የአንዳንድ መሰረታዊ ወጪዎች ማለትም የዉሀ፤ ስልክና መብራት
አገልግሎት ክፍያ ከአንገብጋቢነቱ አኳያ በመንግስት ወጪ ሊሸፈን ይገባል፡፡
48
የዉስጥ ገቢ አጠቃቀምን በእቅድ መምራት

መሰረታዊ የአገልግሎት ማዕቀፍ


• ማንኛውም ጤና ጣቢያ በጤና ጣቢያው ውስጥ
የሚከናወኑ አንኳር ተግባራትንና የሕክምና
አገልግሎቶችን የሚገልፅ የመሰረታዊ አገልግሎቶች
ማዕቀፍ ሊያዘጋጅ ይገባል፡፡
– ይህም ማዕቀፍ መዘጋጀት ያለበት የጤና ተቋሙን ራዕይ፣
ተልዕኮ፣ እንዲሁም የረጅምና የአጭር ጊዜ እቅዶችን
መነሻ በማድረግ ይሆናል
የስትራቴጂክና የዓመታዊ ዕቅድ አዘገጃጀት

• ስትራቴጂካዊ እቅድ ማለት አንድ ድርጅት ወደፈት


ምን ለመሆን እንደፈለገና እንዴት ወደዚያ ደረጃ
እንደሚደርስ የሚወስን ሂደት ሲሆን
• ዓመታዊ ዕቅድ ደግሞ እነዚህ በስፋት የታለሙት
ዓላማዎች፣ ውጥኖችና ተቀዳሚ ተግባራት እንዴት
ወደ ተጨባጭ ተግባራት እንደሚመነዘሩ ያሳያል፡፡
• እያንዳንዱ ጤና ጣቢያ የተቋሙን ራዕይ፣ ተልዕኮና
እሴቶችን ያገናዘበና ከአገራዊ፣ ክልላዊና አካባቢያዊ
ተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመ የስትራቴጂክና
የዓመታዊ ዕቅድ የማዘጋጀት ኃላፊነት አለበት፡፡
የስትራቴጂክና የዓመታዊ ዕቅድ አዘገጃጀት
• ስትራቴጂካዊ ዕቅድ የዓምስት ዓመት ጊዜን የሚሸፍን ሲሆን
ዕቅዱም በዚህ ጊዜ ውስጥ ለመድረስ ወደሚፈለገው ውጤት
እንዴት መድረስ እንደሚቻል ያመላክታል፡፡
• ዓመታዊ ዕቅዱ ስትራቴጂካዊ ዕቅዱን ባገናዘበ መልኩ
የሚዘጋጅ ሆኖ በዓመቱ ውስጥ የሚከናወኑት ተግባራት
በሰፊው ተዘርዝረው፣ በየዓመቱ ተሸንሽነውና በበጀት
ተደግፈው ይዘጋጃሉ፡፡
• የጤናው ሴክተር ልማት መርሃ ግብር እንዲሁም
የክልል፣የዞንና የወረዳ ስትራቴጂክ ዕቅዶች የጤና ጣቢያው
ስትራቴጂክ ዕቅዶችና ግቦች ሲዘጋጁ እንደመነሻ
የሚያገለግሉ ሰነዶች ናቸው፡፡
ዝርዝር ዓመታዊ ዕቅዶች ሊኖራቸው የሚገባ ገፅታ

• ወሰን፡- ዕቅዱ ሊከናወኑ የታቀዱ ተግባራትንና


የተመደበውን በጀት ማሳየት ያለበት ሲሆን የፈፃሚ
አካላትም የስራ ድርሻ በመንግስት መ/ቤት፣ በለጋሽ
ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና
በአካባቢው ሕብረተሰብ ተለይቶ መቀመጥ አለበት፡፡
• የሃብት ምንጭ፡- በዓመቱ ውስጥ በድምሩ ሊገኝ
የሚችለው የሀብት መጠን ግምት በሀብት ምንጩ
(ከመንግስት፣ ከውስጥ ገቢ፣ ከለጋሽ ድርጅትና
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች በሚል) ተከፋፍሎ
መዘጋጀት አለበት፡፡
ዝርዝር ዓመታዊ ዕቅዶች ሊኖራቸው የሚገባ ገፅታ
• የድርጊት መርሃ ግብር፡- ዋና ዋና ተግባሮች በየትኛው ሩብ
ዓመትና በየትኛው ወር መከናወን እንዳለባቸው፣ በማን
እንደሚከናወኑ በግልፅ ሊቀመጥ ይገባል፡፡
• የግምገማ ስልት፡- በአፈፃፀም ወቅት የተገኘውን የውጤት
ለውጥ ለመገምገም የሚያስችል መሳሪያ ሲሆን ቁልፍ
የአፈፃፀም አመልካቾች መቅረጽን፣ የቅድመ-ትግበራ መረጃ
ማሰባሰብን፣ አመታዊ ግቦችን፣ የመረጃ ምንጮችንና
የመረጃ ማሰባሰቢያ ስልቶችን መለየትን እንዲሁም
የሪፖርትና ግብረ መልስ ትስስርን ማደራጀትን ያካትታል፡፡
 
ዋና ዋና የበጀትና የዕቅድ አዘገጃጀት ደረጃዎች
• የበጀት ጥሪ፡- በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች
የሚያስፈልጋቸውን ወጪ በማዘጋጀት የበጀት ጥያቄያቸውን
እንዲያቀርቡ በወረዳው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
የሚተላለፍ ጥሪ ነው፡፡
• የሥራ ዕቅድ ዝግጅት፡- የጤና ጣቢያ ሥራ አመራሩ የተቋሙን
ሰራተኞች በንቃት ባሳተፈ መልኩ ከወረዳው የተላለፈውን መመሪያ
ተከትሎ የጤና ጣቢያውን የሥራ ዕቅድ ያዘጋጃል፡፡
• በጀት ማዘጋጀት፡- እያንዳንዱ ጤና ጣቢያ (ከሐምሌ 1 እስከ ሰኔ 30
ባለው ጊዜ ውስጥ) የሚያስፈልገውን የበጀት መጠን በየበጀት
ምንጮች ከፋፍሎ መገመት ይኖርበታል፡፡ እነዚህ የበጀት ምንጮች
ከመንግስት በጥቅል የሚመደብ በጀትን፣ ጤና ጣቢያዎች ከተለያዩ
የገቢ ምንጮች ሰብስበው እንዲጠቀሙባቸው በሕግ
የተፈቀደላቸውንና ሌሎችንም ያካትታል፡፡
ዋና ዋና የበጀትና የዕቅድ አዘገጃጀት ደረጃዎች..፣

• የሥራና የበጀት ዕቅድ ግምገማ፡- ጤና ጣቢያው የሥራና


የበጀት እቅዱን በዝርዝር ካዘጋጀ በኋላ ለጤና
ጣቢያው ከፍተኛ አመራር/ የስራ አመራር ኮሚቴ
ያቀርባል፡፡ አመራሩም የቀረበውን እቅድ ከገመገመና
እንደአስፈላጊነቱ ማሻሻያ በማድረግ ካፀደቀ በኋላ
እቅዱ ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት እንዲተላለፍ
ያደርጋል፡፡ የወረዳው ጤና ጽ/ቤትም በወረዳው
ከሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የቀረበለትን የስራና የበጀት
ዕቅድ ከመረመረ በኋላ እቅዱን በማጠናቀር
ለወረዳው ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ያቀርባል፡፡
ዋና ዋና የበጀትና የዕቅድ አዘገጃጀት ደረጃዎች…
• በጀት ማስፈጸም፡- ጤና ጣቢያዎች ከመንግስት የተመደበላቸውን
በጀት መጠቀም ሲፈልጉ የክፍያ ጥያቄያቸውን በገንዘብ ፍላጎት
ዕቅድ በማስደገፍ ለወረዳው/ለክፍለ ከተማው ፋይናንስና ኢኮኖሚ
ልማት ጽ/ቤት ያቀርባሉ፣ ሲፈቀድላቸውም ክፍያ ይፈፅማሉ፡፡
• በጀት ማስተካከያ፤ በሕግ የተፈቀዱ ሁለት አይነት የበጀት
ማስተካከያዎች አሉ፡
– የበጀት ዝውውር፤ ጤና ጣቢያዎች ከመንግስት ከተመደበላቸው በጀት
ውስጥ ከአንድ የወጪ አርእስት ወደ ሌላ የወጪ አርእስት የበጀት
ዝውውር ማድረግ ሲፈልጉ የዝውውር ጥያቄያቸውን ለወረዳው/ለክፍለ
ከተማው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በማቅረብ ዝውውሩን
ማስፈጸም ይችላሉ፡፡ ከውስጥ ገቢ የተመደበ በጀት ዝውውርን
በተመለከተ እንደየክልሉ የጤና አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደር መመሪያ
የሚለያይ በመሆኑ በመመሪያው መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
ዋና ዋና የበጀትና የዕቅድ አዘገጃጀት ደረጃዎች…
• ተጨማሪ በጀት፤ ይህ በጀት ጤና ጣቢያዎች በአመቱ መጀመሪያ
ከታወጀላቸው በጀት በላይ በተጨማሪነት የሚያገኙት በጀት
ሲሆን፣ የተጨማሪ በጀቱ ማስተካከያ የሚደረገው
በወረዳ/በክፍለ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ሲደገፍና በወረዳ ምክር ቤቱ ሲጸድቅ ብቻ ነው፡፡
• ሪፖርት አቀራረብ፡- እያንዳንዱ ጤና ጣቢያ ለሂሳብ አያያዝ
አገልግሎት የተዘጋጁትን ቅፆችን፣ ሰነዶችንና መዛግብቶችን
በመጠቀም የየዕለቱን የሂሳብ እንቅስቃሴ የመመዝገብና
የማዛወር እንዲሁም ወርሃዊ ሪፖርቶችን እያዘገጁ
ለወረዳው/ክፍለ ከተማው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
የማቅረብ ኃላፊነት አለበት፡፡
የዉስጥ ገቢን ለመጠቀም ማቀድና ገቢዉን ለመጠቀም ስለማሳወጅ

•  የጤና ተቋማት ገቢያቸዉን ለመጠቀም የሚከተሉትን ተጋባራት


ማከናወን ይጠበቅባቸዋል፡፡

 1 . ቁልፍ ችግሮችን መለየት


• የጤና ተቋማት ሰራተኞችን ባሳተፈ መልኩ የጤና አገልግሎትን በተገቢዉ
መልኩ ለመስጠት ያጋጠሙ ችግሮች መለየት ይኖርበታል፡፡
2 . የቁልፍ ችግሮችን ለመፍታት መከናወን ያለባቸዉን ስራዎችን መለየት
•  ከዚህ በላይ የጤና ተቋሙን ቁልፍ ችግሮች ለመለየት ከየክፍሉ የተዉጣጣ
ኮሚቴ በተራቀደም ዘርዝሮ ያቀረበዉን ችግር ለመፍታት መወሰድ
ያለባቸዉን ተግባራትና የሚያስፈልገዉን በጀት የሚያመላክት የቴክኒክ
ኮሚቴ በጤና ተቋሙ ኃላፊ ይሰየማል፡፡
• ተግባሮቹን ለመፈጸም ከመንግስት የተፈቀደዉንና ተቋሙ ያለዉን የዉስጥ
ገቢ የመሰብሰብ አቅም ግምት ዉስጥ በማስገባት የሚያስፈልገዉን የሀብት
መጠን ከነምንጩ የዉሳኔ ሀሳብ ለማኔጅመንቱ ያቀርባል፡፡
የዉስጥ ገቢን ለመጠቀም ማቀድና ገቢዉን
ለመጠቀም ስለማሳወጅ የቀጠለ

3. የዉሳኔ ኃሳቡን በጤና ተቋሙ ማኔጅሜንት ኮሚቴ መገምገማና የመጨረሻ ረቂቅ


ማዘጋጀት
• የቴክኒክ ኮሚቴዉ ያዘጋጀዉን የዉሳኔ ሀሳብ በጤና ተቋሙ ማኔጅሜንት
ኮሚቴ መገምገምና የሚሰጥ ማስተካከያ ካለ ታክሎበት ለጤና ተቋሙ
የአመራር አካል /የስራ አመራር ኮሚቴ/ እንዲጸድቅ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. በተቋሙ የአመራር አካል / የስራ አመራር ኮሚቴ/ ማስጸደቅ


• በጤና ተቋሙ የማኔጅሜንት ኮሚቴ ተፈትሾ የቀረበዉ ረቂቅ ዕቅድ
በጤና ጣቢያው መሰረታዊ ስራ አመራር ኮሚቴ ቀርቦ መመሪያን ተከትሎና
የተቋሙን ቁልፍ ችግር በሚፈታ መንገድ ለመታቀዱ ከተገመገመ በኋላ
ማስተካከያ ካለዉ እንዲስተካከል ሆኖ እንዲጸድቅ መደረግ ይኖርበታል፡፡
የበጀት እቅዱ የወረዳዉ በጀት አካል አድርጎ እንዲታወጅና
ስራላይ እንዲዉል ስለማድረግ
 -@Â Èb!ÃãC kL† L† ygb! MNôC bbjT ›mt$ l!sbSb# y¸Cl#TN
የውስጥ gb! bQD¸Ã በማቀድ b_QL k¸s_ መደበኛ bjTጋር bU‰ XNÄ!
¬wJ ZRZR y|‰ :QD b¥zUjT bm\r¬êE y-@ xgLGlÖT |‰ xm
‰R ÷¸t& b¥ስ[dQ lwrÄ -@ _b” {¼b@T ¶±RT ¥DrG Y-
bQÆcêLÝÝ
 የጤና ጥበቃ ቢሮም የቀረበለትን የጤና ጣቢያዎችን የውስጥ ገቢ የበጀት
እቅድ የክልሉ አጠቃላይ የበጀት አካል ሆኖ በበጀት አመቱ መግቢያ ላይ
ከክልሉ አጠቃላይ በጀት ጋር መታዎጅና ስራ ላይ እንዲዉል መደረጉን
ክትትል ማድረግ ይኖርበታል፡፡
የቀጠለ
• የወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የቀረበለት የጤና ጣቢያ የውስጥ ገቢ
የበጀት እቅድ የወረዳዉ አጠቃላይ የበጀት አካል ሆኖ በበጀት
አመቱ መግቢያ ላይ ከወረዳዉ አጠቃላይ በጀት ጋር መታወጅና
ስራ ላይ እንዲዉል መደረጉን ክትትል ማድረግ ይኖርበታል፡፡
• የዉስጥ ገቢን ለመጠቀም ስራ አመራር ኮሚቴዉ አጽድቆ
እንዲታወጅ ለቢሮ ወይም ለወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት
ካቀረበበት ቀን ጀምሮ የጤና አገልግሎቱን ሳይቋረጥ በቀጣይነት
መስጠት ይቻል ዘንድ ገቢዉን መጠቀም ይቻላል፡፡ ለዚህም
ቢሮዉና ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤቱ ተከታትለዉ በእቅዱ
መሰረት ማሳወጅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የውስጥ ገቢ አጠቃቀም በአክሽን ፕላን
ስለመምራት

•  የጤና ተቋማት የውስጥ ገቢያቸዉን ለምን ተግባር


እንደሚያዉሉት ባጸደቁት ዝርዝር መሰረት ምን ያክሉን
መቸ ስራ ላይ እንደሚያዉሉት በግልጽ በሚያመላክት
መንገድ በአክሽን ፕላን መቀመጥ ይኖርበታል፡፡

• አጠቃቀሙን በሚመለከት በክልሉ የእቃና የአገልግሎት ግዥ


መመሪያ መሰረት በትክክል ስራ ላይ መዋሉ መረጋገጥ
የሚኖርበት ሲሆን ለዚህም የተቋሙ የአመራር አካል /ሥራ
አመራር ኮሚቴ ክትትል ማድረግ ይኖርበታል፡፡
yýS_ gb! kmdb¾ bjT t=¥¶ xDR¯ Slm-qM

1. gb!W kmNG|T k¸mdB _QL bjT t=¥¶ çñ _QM


ላY YwላL¿

2. gb!W kmNG|T bjT ywÀ :QD UR b-@Â Èb!ÃW


tzUJè በጤና ጣቢያዉ የመ/ጤ/አ/ሥራ/አመራር ኮሚቴ
kidq k¬wj b“ላ |‰ ላY YwL

63
bWS_ gb! y¥Y¹fn# wÀãC

1. l¥ÂcWM yW+ xgR g#ø SL-Â


2. kxND wR lbl- g!z@ yhgR WS_ SL-Â
3. lƒSt¾ wgN y¸s_ ¥N¾WM Sõ¬Â D¯¥
4. yx¥µ¶ Q_R KFÃ
5. gb!N bm-qM l!tgbR k¬sbW ዓላማ W+ l¸WL
¥N¾WM wÀ
6. ktfqd ywÀ ZRZR WS_ b!çNM bQD¸Ã
ytfqd¼y[dq bjT ll@lW tGÆR
64
ywÀ xfÚ[MÂ xmzUgB

 wÀ y¸f[mW yKLl#NE ywÀ yG™ xêJ½ dNB ½ mm¶ÃÂ


xfÚ[M |R›T tkTlÖ mçN xlbTÝÝ
 ytsbsWN gb! በጤና ጣቢያዉ የመ/ጤ/ሥራ/አመራር ኮሚቴ b¸fQdW
m\rT _QM §Y b¥êL wÀW YmzgÆL½
 bmNG|T ytbjtN bjT ¥²wR y¸ÒlW bgNzB x!÷ñ¸ L¥T b!é
mm¶Ã BÒ YçÂLÝÝ
 h#l#M gb! wÀ kmçn# bðT tgb!WN y£œB xÃÃZ |R›T btktl
mLk# ktsbsb gb! mçn# ktrUg- b“§ mçN YñRb¬LÝÝ
 ¥N¾ýNM w+ ¥zZ y¸Clý hላðý wYNM Xs# ywklý sý BÒ nýÝÝ
 ¥N¾ýM w+ k:QDÂ kêllT g#ÄY UR tÃYø mQrB xlbTÝÝ

65
yWS_ gb! x²Wé Slm-qM

 yýS_ gb!N lm-qM XQD w_èlT b¸mlktý xµL S‰ §Y


XNÄ!ýL ktfqd b“§ btlÃy MKNÃT ZWWR l!
ÃSfLG YC§LÝÝ SlçnM ZWW„ mfqD YñRb¬LÝÝ
 bxND ywÀ MDB WS_ kxND ywÀ R:S wd l@§
ywÀ R:S l¥²wR b-@ Èb!Ãý `§ð s!fqD BÒ
YçÂLÝÝ lMúl@ k6200 MDB WS_ k6212 wd 6213
 kxND ywÀ MDB wd l@§ ywÀ MDB ¥²wR y¸ÒlW
bmsr¬êE y-@¼S¼x¼÷¸t& s!fqD BÒ nWÝÝ
lMúl@ k6212 wd 6314
¶­ፖRT xq‰rB

1. -@ Èb!ÃãC y|‰ XNQS”s@ÃcWN y¸ÃúY ¶ፖRT


ÃzU©l#ÝÝ
YHM ¶ፖRT y|‰ KNWNN½ ytsbsb gb!N½ ywÈ w+N½
tsBúb! £úBN½ tkÍY £úBN¿ ygNzB x-”qMNÂ xÃÃZN½
ÃU-Ñ CGéCNÂ ytwsÇ XRM©ãCN wzt. ¥úyT YñRb¬L½

2. y-@Â Èb!ÃãC ¶ፖRT ለጤና ጣቢያዉ የመ/ጤ/አ/ሥራ/አመራር


ኮሚቴ ½ lወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት Â lገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ¶ፖRT mQrB
YñRb¬LÝÝ

67
åÄ!T

 y-@Â Èb!Ã gb! XÂ wÀ yወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት wYM yገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


b¸mDbW yWS_ åÄ!tR x¥µYnT mmRmR YñRb¬LÝÝ
 y-@ Èb!ÃW yÍYÂNS XNqS”s@ bKLl# ê åÄ!tR wYM XRs#
b¸sYmW l@ላ yWu åÄ!tR åÄ!T YdrULÝÝ

 y-@ Èb!ÃW yWu yåÄ!T ¶ፖRT lm/-@/x/|/x/¢¿


lw/-@/_/{¼b@T XÂ lw/g/ኢ/ል/{¼b@T mDrS xlbTÝÝ

68
yb!éWÂ yw/-@/_/{¼b@èC L‘ `ላðnT

 ybjT ›mt$ _QL bjT s!mdB yWS_ gb!W


• kmNG|T k¸mdB _QL bjT t=¥¶ çñ mmdb#N¿
• lbjT ¥µµšnT xlmêl#NÂ
 y-@/x/x xêJ bxGÆb# mf[ÑN ymk¬tL `ላðnT
xlÆcWÝÝ

69
ንብረት አስተዳደር
• በሚኒስትሮች ምክር ቤት በወጣው የፋይናንስ ደንብ ቁጥር 17/1997
መሰረት የመንግስት ንብረት በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የተመደበ ነው -
ቋሚ ንብረትና አላቂ ዕቃዎች፡፡
• ቋሚ ንብረት ማለት "ግዙፋዊ ህልዎት ያለው፣ የተናጠል ዋጋው ብር
1000/አንድ ሺህ/ እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ ከአንድ አመት በላይ ለሆነ ጊዜ
የጠቀሜታ እሴት የሚኖረው እና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ
ንብረት ሲሆን፤ እንደ የቢሮ ዕቃ፣ ኮምፒውተር፣ ከባድ መሳሪያዎች፣
ተሽከርካሪ፣ ሕንፃ … የመሳሰሉትን ይጨምራል"፡፡፡
• አላቂ ዕቃ ማለት "ከቋሚ ንብረቶች ውጪ የሆነ ማናቸውም
የመንግስት ንብረት ሲሆን፤ ጥቅም ላይ መዋል ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ
እስከ አንድ አመት አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል እና ዋጋው ከብር
1000 /አንድ ሺህ በታች የሆነ ንብረት ነው፡፡"
• በመንግስት ባለቤትነት ስር የሚገኙ እቃዎች ሲሆኑ የጽህፈት
መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ጉዋንቶችንና መርፌዎችንና ሌሎች
እቃዎችን ያካትታል፡፡
ንብረት አስተዳደር …
• የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት የግዥና የንብረት አስተዳደር
አዋጅ ቁጥር 649/2001 እና የፌዴራል መንግሥት አስተዳደር
መመሪያ ቁጥር 9/2003
• የመንግስት ንብረት አስተዳደር በተለይ የቋሚ ንብረት
አስተዳደርን፣ የስቶክ አስተዳደር ስርዓትንና የመንግስት ንብረት
አወጋገድን ያካትታል፡፡ ጤና ጣቢያዎች ግልፅ፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና
ውጤታማ የሆነ የንብረት አስተዳደር ተግባራዊ ለማድረግ
የመንግስት ንብረትን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ለሚውል
አገልግሎት መገዛቱን ማረጋገጥ፣ የተገዛውን ንብረት በጥንቃቄ
መያዝና መጠቀም እንዲሁም አገልግሎቱ ሲያበቃ ወይም
የአገልግሎት ዘመኑን ሲጠናቅቅ በተገቢው መንገድ
የሚወገድበትን ሁኔታ ማመቻቸት አለባቸው፡፡
እያንዳንዱ ጤና ጣቢያ የመንግስት ንብረትን አስተዳደር የሚከታተል ክፍል
ማቋቋም የሚገባው ሲሆን የዚህ ክፍል ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶችም

• የአምስት ዓመት የቋሚ ንብረት የግዥ ዕቅድ


ማዘጋጀት፤ እቅዱ በአመታዊ በጀት ውስጥ የሚካተት
ሲሆን የማጓጓዣ፣ የስልጠና፣ የመለዋወጫ ወዘተ
ወጪዎችን ማካተት አለበት
• የቋሚ ንብረት መዝገብ ስርዓትን በመዘርጋት ንብረቱ
የተገዛበትን ቀን፣ ብዛት፣ ዋጋና ማን ወጪ
እንዳደረገው መመዝገብ
• ዓመታዊ የቋሚ ንብረቶች ቆጠራ በማካሄድ
በመዝገብ ከተያዘው መረጃ ጋር ማመሳከር
የቀጠለ …
• ቋሚ ንብረቶች በአግባቡና በጥንቃቄ ለሚፈለገው ዓላማ ስራ
ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ
• የቋሚ ንብረት የእርጅና ቅናሽን ማስላት - ንብረቱ የተገዛበትን
ወይም የተገመተበትን ዋጋ መነሻ በማድረግና በዚህ ዋጋ ላይ
ተመስርቶ ለሕንፃ 5%፣ ለመሳሪየዎች 12.5%፣ ለተሸከርካሪዎች
20%፣ ወዘተ በማሰብ የእርጅና ቅናሽ ሂሳቡ ይሰላል
• መወገድ የሚገባቸውን ንብረቶች መለየት - የንብረት
አወጋገዱም ለሌላ የመንግስት መ/ቤት በማስተላለፍ፣ ለሕዝብ
በጨረታ ወይም በሐራጅ በመሸጥ፣ በመለዋወጫነት ጥቅም ላይ
በማዋል ወይም በመሸጥ፣ በስጦታ፣ በውዳቂነት፣በማቃጠል
ማስወገድ ይቻላል፡፡
KFL 3

ynÉ HKMÂ xgLGlÖT


xsÈ_ና xf[[M mm¶Ã
ymm¶ÃW ›ላ¥

1. ለ-@Â xgLGlÖT ymKfL xQM ll@lcW z@¯C


bFT¦êET l¥ÄrS
2. የnÚ HKMÂ ወጭ ll@ሎች L¥T l!WL k¸CL bjT
bmqnS y¸¹fN mçn#N lHBrtsb# l¥úwQ½
3. y-@ xgLGlÖT yxsÈ_ ywÀ x¹ÍfNN bmlÃyT |
R›t$N zlq&¬êE l¥DrG
4. yxgLGlÖt$ xsÈ_ qLÈͽ w_nT½ GL{nT t-
ÃqEnT ÆlW mNgD lmM‰T½
5. ynÚ ?KMÂ ¥Sr© xsÈ_N w_ l¥DrG
ynÉ HKM xgLGlÖT t-”¸ãC

1. yKLl# nê¶ãC çný yb@tsB gb!Ãcý msr¬êE yn#é wÀN


m¹fN y¥YCl# Slmçn# yxµÆb!ýN HBrtsB Æútf
mLk# SLÈN bts-ý xµL ytrUg-ላcý GlsïCÂ b@tsïC½
2. y¯Ä tÄĶãC½
3. bsW s‰> btf_é xdU MKNÃT kmñ¶Ã xµÆb!ÃcW
ytfÂql#Â kFlW m¬kM y¥YCl# wYM½
4. b-@ tÌ¥T y24 s›T DNgt¾ y?KM xgLGlÖT t-”¸
çnW mKfL y¥YCl# wuýN y¸¹FN l@ላ xµL
yl@ላcWÝÝ
ynÚ HKM t-”¸ mMrÅ mmz¾ãC

bg-R½
ymÊT Yø¬ m-N X MR¬¥nTN
yb@T XNSúT q$_R½
xm¬êE -Q§§ yMRT m-N½
l@lÖC yb@tsb# Xs@èC ¼hBèC¼¿
-@Â¥ ymçN¿ ymS‰T gb! y¥GßT ClÖ¬½
yS‰ XDL y¥GßT h#n@¬
bb@tsb# WS_ y¸gß# _g®C B²T½
b@tsb# l@ላ ygb! MN+ µlW
b@tsb# kl@l ƒSt¾ xµL y¸rÄ kçn¿ XÂ
l@lÖC bxµÆb!W t=Æ+ mSfRèC½
yq-l...

bkt¥½
yb@tsb# -Qላላ gb! DMR kmNGST mnš dmwZ ÃLbl- gb! ÃላcW
b@tsïC½
y¯Ä tÄĶãC½
ወላጅ አልባ HÉÂT çnW kb@tsÆcW -#r¬ wYM kzmìÒcW bqE
XRĬ y¥Ãgß#½
kXJ wd xF bçn |‰ y¸tÄd„Â y:lT g#RúcWN m¹fN y¥YCl#
b@tsïC½
l@lÖC yb@tsb# Xs@èC ¼hBèC¼¿ ygb! MN+
kl@ላ ƒSt¾ wgN y¸g" :RĬ
yS‰ XDL y¥GßT h#n@¬Â l@lÖC bxµÆb!W t=Æ+ mSfRèC
ynÉ ?KMÂ ¥Sr© ZGJT
1. ynÚ ?KMÂ yMSKR wrqT kwrÄ ¼kt¥ xStÄdR
[Dö bqbl@ xStÄdR YsÈLÝÝ
2. ynÚ ?KM yMSKR wrqT yxgLGlÖT t-”¸ l!çn#
y¸Cl# yb@tsB xÆlTN SM ZRZR yÃz bb@tsb#
`ላð SM YzU©ል
3. ynÉ ?KM t-”¸ãC ZRZR bîST Q©! y¸zUJ çñ ፡
bqbl@፤bwrÄ ¼kt¥ xStÄdR XÂ b-@Â tÌÑ
XNÄ!ÃZ YdrULÝÝ
4. f”D sÀW X mL¥† xµL ls-W ¥Sr©
TKKl¾nTÂ xGÆBnT `ላðnTÜN YwSÄL
5. ¥Sr©W TKKl¾ çñ ÆYg" ldrsW g#ÄT xGÆB
ÆlW HG t-ÃqE YçÂLÝÝ
y¸mlk¬cW xµላT `ላðnT
h. yxµÆb!W ¼y¯_¼ HBrtsB `ላðnT
bU‰ ynÉ HKM t-”¸ãCN bmlyT xfÉ[ÑN bmk¬tLÂ
bmgMgM £dT Nq$ tœTæ ¥DrGÝÝ
l. Slqbl@ xStÄdéC |LÈNÂ `ላðnT
1.ynÚ HKM y¸gÆcWN XŒãC bHBrtsb# túTæ
mMr_¿
2.ytmr-# nê¶ãC ZRZR lwrļkt¥ xStÄdR ¥QrB¿
3.ZRZ„ bwrÄW¼kt¥ xStÄdR [Dö s!ላKlT ynÚ ?
KMÂ ¥Sr© mS-T¿
4.yt-”¸ãCንh#n@¬bmk¬tL lwrļkt¥ xStÄdR
wQ¬êE y¥Stµkà ¦úB ¥QrBÝÝ
yq-l...
/. ywrÄ ¼ykt¥ xStÄdéC |LÈNÂ `ላðnT
 lqbl@ xStÄdR xSflg!WN DUF mS-T¿
 kqbl@ y¸ላKN ZRZR gMGä ¥IdQ¿
 y[dqውN ZRZR lqbl@ xStÄDéCÂ l-@Â Èb!
ÃãC ¥œwQ¿
 በtላkW ZRZR _RÈÊ µdrbT mmlS ÝÝ
 b[dqW ZRZR lnÉ HKMÂ xgLGlÖT bjT mÃZ
 Sl wÀ x¹ÍfN k-@ Èb!ÃãC UR WL mf‰rM¿
 KFÃW bwrÄW gNzBÂ x!¼L A¼b@T tÈRè
XNÄ!f[M ̸ T:²Z ¥StላlFÝÝ
u¨[Ǭ ¾TIu[cw ›kõ ¾Ö?“ SÉI” }slV ŸJ’

• u¡MK< Se}ÇÅ` U¡` u?ƒ u¨×¬ SS]Á Sc[ƒ


ÃðçTM
• ¾ÉG ÉG }wK¬ KT>S[Ö< u?}cx‹“ ÓKcx‹ ›Sታ©
¾SÉI” መዋጮ uSS]Á¬ Sc[ƒ ÃJ“M
• K¨[Ǭ ¾TIu[cw ›kõ Ö?“ SÉI” }sU ¡õÁ¬ u}sS<
¾¡õÁ ›ðéçU ¾Ñ>²? cK?Ç Sc[ƒ ከወረዳና Ÿ¡MK<
S”Óeƒ ŸT>ј u˃ ¡ፍÁ¬ ÃðçTM::
\. y-@ tÌ¥T |LÈN `ላðnT

 xgLGlÖt$N bKFà k¸Ãgß#T ÆLtly mNgD mS-


T¿
 l?Brtsb# TMHR¬êE QSqú ማµÿድ
 kxStÄd„ UR WL mf‰rM¿
 by„B ›mt$ yxgLGlÖt$N gb! msBsB¿
 SlxgLGlÖt$ bqE mr© mÃZ¿
 k-@Â tÌÑ xQM blY yçn HmM s!ÃU_M
wd¸q_lý XRkN b¶f‰L ¥StላlF½
yq-l...
 xgLGlÖt$ yÑÃ |nMGÆRN ytktl mçኑN
መከታተለል½ _ÍT ktf[m bfÚ¸ý xµL ላY yXRMT
XRM© YwSÄL½ ÃSwSÄLÝÝ
 yxgLGlÖT KFያው GL{ bçn ï¬ Yl_ÍL½
XNdxSflg!nt$ tgLU†ች XNÄ!ÃýqT
ÃdRULÝÝ
 by„B ›mt$ knÚ HKMÂ y¸sbsBN gb! wd ÆNK
xµýNT gb! ÃdRULÝÝ
r. ynÚ ¬µ¸ãC mBT GÁ¬ãC

1. bnÚ ym¬kM mBT xላcýÝÝ


2. xQM bላY kçn b¶fR wd çSpE¬L ÿì bnÚ ym¬kM
mBT xlýÝÝ
3. ¥Sr©WN b_N”q& mÃZ xlbT½
4. k-ÍbT bîST qN WS_ ls-W xµL l-@ tÌ¥t$ ¥úwQ
xlbTÝÝ
5. yMSKR wrqt$N lƒSt¾ xµL xúLæ xlmS-T½
6. s_è ytgß sý bnÚ ym¬kM mBT xYñrWM bHGM Y-
y”L
lDNgt¾ ¬¥¸ãC y¸drG HKMÂ

1. DNgt¾ xdU¼?mM ÃU-mW ¥N¾ýM sý ynÚ ¬µ¸


µLçn KFà y¸kFL rÄT yሌlý kçn XSk 24 s›¬T
ያለቅድሚያ ክፍያ bnÚ m¬kM YC§LÝÝ rÄT µlý ¯N
l¯N XNÄ!kFL YdrULÝ¿
2. l24 s›¬T y¬km sW ynÚ HKM yMSKR wrqT µlý
XNÄ!ÃqRB YdrUL½ yMSKR wrqT yl@lW GN
y¬kmbTN £úB xNÄ!kFL YdrULÝÝ
3. xD‰šcý ÃL¬wq çnW mKfL y¥YCl# wuýN y¸¹FN
l@ላ xµL yl@ላcW sãCN xgLGlÖT £úB በተመለከተ
1. b-@ Èb!Ãው ¦§ð wYM Xs# bሌlbT b¸wKlý ኃላፊ
እየተወሰነ b-@Â tÌሙ ወጭ ይ¹fÂLÝÝ
Sl wÀ x¹ÍfN

 bb!éW t-Nè bq$R_ btwsn x¥µY ynFS wkF yxgLGlÖT


KFà 25% ltÌ¥T YkfላLÝÝ
 wÀው bwrļkt¥ xStÄdR Y¹fÂLÝÝ
 bQBBlÖ> bçSpE¬lÖC l¸s_ ynÚ ¬µ¸ãC yxgLGlÖT wÀ
bKLl# -@Â b!é Y¹fÂLÝÝ
 kl@lÖC KLlÖC y¸m-# XÂ wd l@lÖC KLlÖC
l¸ÿÇ bKLlÖC yh#lTዮ> SMMnT m\rT YçÂLÝÝ
 ynÚ ?KMÂ xgLGlÖT wÀ by„B ›mt$ _Ãq&
Xyqrb KFÃ Yf[¥LÝÝ
የዱቤ ህክምና አገልግሎት
• ŸÖ?“ }sS< ¾Æu? ›ÑMÓKAƒ (Credit Service)
KTÓ–ƒ ØÁo Ák[u< É`Ï„‹” ØÁo S`Ua Kስራ
አመራር ኮሚቴ ¨ÃU ¾Ö?“ ×u=Á Ÿõ}— ›S^`
Ák`vM& ኮሚቴው ¨ÃU ¾Ö?“ ×u=Á Ÿõ}—
›S^` ØÁo¨<” c=ÁìÅp ue^ Là Á¨<LM::
• K}cÖ¨< ›ÑMÓKAƒ u¨p~ ¡õÁ SðìS<”
ßታተLM& u¨p~ ¡õÁ LMðçS É`σ
›ÑMÓKAƒ እንዲቋረጥ ÁÅ`ÒM::
lnÚ HKM y¸tµ D¯¥.
 25% x¥µY ynFS wkF yxgLGlÖTq$R_ KFÃ
XNd¸ktlW YçÂLÝÝ
yq-l...

 yz#¶Ã wrÄãC bz#¶Ã wrÄ xStÄdR bktäC b¸gß# y-@Â


tÌ¥T mµkL b¸drS SMMnT m\rT Yf[¥LÝÝ
 KFÃý Ñl# KFà YçÂL
 bçSpE¬L yQBBlÖ> |R›t$N tkTlÖ l¥YÿD HKMÂ ynÚ ?
KMÂ xgLGlÖT wÀ bmNGST xY¹fNMÝÝ
KTTL XÂ ግምገማ
ynÚ HKMÂ xgLGlÖT xsÈ_½ xfÚ[MÂ xµÿDN
btmlkt y-@Â b!éW ¼ywrÄ -@Â _b” {¼b@T
yfýS HKM thDî xgLGlÖT yS‰ £dT¼åðsR
bÆlb@TnT Yk¬t§LÝÝ
ywrļkt¥ -@ _b” {¼b@T b|„ l¸gß# tÌ¥T
xSflg!ýN DUF YsÈL½ Yk¬t§L½
¶­±RT xq‰rB
1. -@ Èb!ÃãC y|‰ KNWÂcWN ¶±RT ¥zUjT
xlÆcWÝÝ
2. ¶±Rt$
 yts- ynÚ HKM t-”¸ãC B²T½
 knÚ HKMÂ ytsbsb gb!N½
 ÃLtsbsb gb!½ wzt. ¥mLkT YñRÆcêL½
3. ¶±Rt$lw/-@/_/{¼b@T፤lm/|/x/÷¸t& lg/x!/L¥T ¼{¼b@T
bwQt$ mQrB YñRb¬LÝÝ
Sl wrÄ -@Â _b” {¼b@T L† `ላðnT

1. የwÀው md¯¸Ã bjT bwrļበkt¥ xStÄdéC


XNÄ!ÃZ KTTL ÃdRULÝÝ

2 lnÚ ?KM xLGlÖt$ |R›T Ñl# tfɸnT tgb!WN


yt&Kn!K DUF YsÈL¿ Yk¬t§L¿ YöÈ-‰LÝÝ
ክፍል 4፡ ያለክፍያ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች

• ያለክፍያ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶች


የተገልጋዮችን የመክፈል አቅም ግምት ውስጥ
ሳያስገባ አገልግሎቱን ለሚሹ ዜጎች በነፃ የሚሰጥበት
አሰራር ነው፡፡ አገልግሎቶችን በነፃ መስጠት
ያስፈለገበት ምክንያትም በባህሪያቸው በአብዛኛው
ሕብረተሰብ ጤና ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ
የሕመም ዓይነቶችን መስፋፋት ለመቀነስና
የአብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል የጤና አገልግሎት
አጠቃቀም ለማበረታታት ነው፡፡
ያለክፍያ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች የቀጠለ…
ያለክፍያ የሚሰጡ አገልግሎቶች ባብዛኛው የሕብረተሰብ ጤና ባሕሪ ያላቸው
ሲሆን የአገልግሎት ማዕቀፉም የሚከተሉትን ያካትታል፡ -
• የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ሕክምና አገልግሎት
• የስጋ ደዌ ሕክምና
• በማንኛውም የጤና አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ፣
ወሊድና ድህረ ወሊድ አገልግሎት
• በማንኛውም የጤና አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጥ የቤተሰብ ምጣኔ
እቅድ አገልግሎት
• የእናቶችና የሕጻናት ሕክምና አገልግሎት
• በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ምረመራና ከእናት ወደ
ፅንስ የሚተላለፍ የኤች.አይ.ቪ ሕክምና መከላከል
• የወረርሽኝ ክትትልና ቁጥጥር
• ለጤና ባለሙያዎች የሥራ አካባቢን ስጋት የሚያቀልሉ የክትባትና የሕክምና
አገልግሎቶች
ያለክፍያ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች የቀጠለ…

• ያለክፍያ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶች ዝርዝር እንደየክልሎች


ተጨባጭ ሁኔታ ሊለያይ ስለሚችል በየክልሉ ተግባራዊ ሁኔታ
ያለክፍያ የሚሰጡትን የአገልግሎቶችን ዝርዝር ለይቶ የማፅደቅ
ስልጣን ለክልሎች ተሰጥቷል፡፡
• በመሆኑም እያንዳንዱ ጤና ጣቢያ በክልሉ የፀደቀውን
የአገልግሎት ዝርዝር በመለየት በሕጉ መሰረት አገልግሎቶቹን በነፃ
የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
• የአገልግሎቶቹም ዝርዝር ተገልጋዩ ሕብረተሰብ፣ ሰራተኛውና
የአካባቢው ነዋሪ ሊመለከተው በሚችለው ቦታ መለጠፍ አለበት፡፡
• ለዚሁ አገልግሎት የሚወጣው ወጪ የሚሸፈነው ከመንግስት
ከሚመደብ በጀት ወይም ከለጋሽ ድርጅቶች ከሚገኝ የገንዘብ
ድጋፍ ይሆናል፡፡
• ጤና ጣቢያዎች የተሰጠውን አገልግሎት በተመለከተ ወርሃዊ፣
የሩብ ዓመትና ዓመታዊ ሪፖርቶችን ለወረዳ/ክፍለ ከተማ ጤና
ክፍል 5፡ የአገልግሎት ዋጋ መወሰንና ማሻሻል
• በጤና አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደር የሕግ ማዕቀፍ መሰረት ጤና ጣቢያዎች
ከተገልጋዩ ሕብረተሰብ የሚሰበስቡትን ገቢ አስቀርተው እንዲጠቀሙበት
ተፈቅዶላቸዋል፡፡
• ታካሚዎች እንዲከፍሉ የሚጠበቀው በወጪ መጋራት መርህ መሰረት በመሆኑ የጤና
አገልግሎቱን ለማቅረብ የወጣው ወጪ ሙሉ በአገልግሎት ዋጋ ስሌቱ ውስጥ መካተት
የለበትም፡፡
• በመሆኑም በአገልግሎት ዋጋ ትመናና ክለሳ ወቅት ስሌት ውስጥ እንዲካተቱ የሚደረጉት
ተለዋዋጭ ወጪዎች ብቻ ይሆናሉ፡፡
• ለመድኃኒት፣ ለምርመራ ሪኤጀንት፣ ታካሚውን ለማከም ስራ ላይ የዋለ ማንኛውም
አላቂ ዕቃ፣ ለምግብ፣ የአልጋ አገልግሎት፣ ለሌሎች ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ
የሚወጣ ወጪ ተለዋዋጭ ወጪዎች ናቸው፡፡
• በአንፃሩ፣ ለሕንፃ ግንባታ፣ ለቋሚ ዕቃዎችና ለቋሚ ሰራተኞች ደመወዝ የሚወጣ ወጪ
ቋሚ ወጪዎች በመሆናቸው የአገልግሎት ዋጋ ትመናና ክለሳ ስሌት ውስጥ አይካተቱም፡፡
• የመጨረሻው የአገልግሎት ክፍያ ተመን ውሳኔ የሚፀድቀው በክልሉ ደንብ መሰረት
ኃላፊነት በተሰጠው አካል ይሆናል፡፡ የአገልግሎት ክፍያው በየአምስት አመቱ ሊሻሻል
ይችላል፡፡
ሌሎች የሪፎርሙ ክፍሎች
አማራጭ የሕክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል(private-
wing)
ሕክምና ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶችን ለ3ኛ ወገን
መስጠት(out-sourcing)
የጤና መድን
- ማህበራዊ የጤና መድን(social health insurance)
- ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን(community based
health insurance)

አመሰግናለሁ

You might also like