You are on page 1of 1

የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.


የቤት Ÿ=^Ã ¨<M eUU’ƒ

›Ÿ^à .....1 ኛ/ ወ/ሮ አልማዝ ሐይሌ ወርዶፋ /ዜ Ó’ƒ ›=ƒÄåÁ©/


2 ኛ/ አቶ ዘሪሁን መገርሳ ሚደቅሳ /ዜ Ó’ƒ ›=ƒÄåÁ©/ እና

›É^h:- አ/አ ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ

}Ÿ^à ........ 1 ኛ/ አቶ ተከስተ ንጉስ ሐጐስ /ዜ Ó’ƒ ›=ƒÄåÁ©/


›É^h:- አ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 029

1 ኛ/ እኛ አከራዮች በስማችን ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤት
ቁጥር አዲስ ልዩ ስሙ ሰባ ሁለት አካባቢ(ጌታስ ሪልስቴት አጠገብ) የቦታው ስፋት 150 ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን ባዶ
ቦታ ከሆነው ለአሸዋ፣እና ጠጠር መሸጫ አገልግሎት እንዲጠቀሙበት u¾¨\ w` 9,000 /ዘጠኝ ሺ ብር/ እ ¾ŸðK<
ለስድስት ወር ›Ÿ^à ተናል:: የገንዘቡም አከፋፈል በተመለከተ በሶስት ወር ቅድሚያ ብር 27,000.00 /ሀያ ሰባት ሺ
ብር/ተቀብለን አከራይተናል፡፡ ቀጣዩን በየ 3 ወሩ ቅድሚያ ልቀበል ተስማምቻለሁ፡፡

2 ኛ/ እኔም ተከራይ ከላይ አድራሻውና የተገለፀውን ባዶ ቦታ ለአሸዋ እና ጠጠር መሸጫ አገልግሎት ልገለገልበት
u¾¨\ w` 9,000 /ዘጠኝ ሺ ብር/ ለስድስት ወር ተከራይቻለሁ፡፡ የገንዘ u<” ›ŸóðM u}SKŸ} የሶስት ወር ቅድሚያ ብር
27,000.00 /ሀያ ሰባት ሺ ብር/ ከፍዬ ተከራይቼዋለሁ፡፡ ቀጣዩን በየ 3 ወሩ ቅድሚያ ልከፍል ተስማምቻለሁ፡፡
ይህንን ውል የውሉ ጊዜ ገደብ እንዳለቀ ከተስማማን ውሉን ለማደስ ካልተስማማን ግን ይህንን ውል በስምምነት
ለማፍረስ የውል ግዴታ ገብተናል፡፡
3 ኛ/ የመብራትና የውሀ ክፍያን በተመለከተ ተከራይ የቆጠረባቸውን ሊከፍሉ ተስማምተን ተከራይ ቤቱን
በሚለቁበት ጊዜ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኞችን ተከራይ ለአከራይ አስረክበው ሊወጡ ተስማምተዋል::
4 ኛ/ ተከራይ ከንግዱ ጋር በተያያዘ ማንኛውንም የመንግስት ግብርም ሆነ የንግድ ሥራዎች ሙሉ ኃላፊነት
ይወስዳሉ፡፡ ግዴታዎቹንም በራሳቸው ይወጣሉ፡፡
5 ኛ/ ተከራይም ሆነ አከራይ ለመልቀቅም ሆነ ለማስለቀቅ ብንፈልግ የአንድ ወር ማስጠንቀቂያ በፁሁፍም ሆነ
በቃል መስጠት ይኖርብናል፡፡
6 ኛ/ በተጨማሪም ተከራይ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ማከራየትም ሆነ ከተከራዩለት አላማ ውጭ ሌላ ስራ መስራት
አይችሉም፡፡
7 ኛ/ ተከራይ በስማቸው የንግድ ፈቃድ አውጥተው በሚሰሩበት ሥራ መንግስታዊ የሥራ ግብር እንዲሁም
የመሳሰሉትን ወጪዎች ተከራይ ከተከራዩበት ጊዜ ጀምሮ እራሳቸው ሊከፍሉና ቤቱንም ሲለቁም ከእዳና እገዳ ነፃ
አድርገው ሊያስረክቡኝ ተስማምተናል፡፡
8 ኛ/ ይህ ውል ከውሉ ዘመን በኋላ በሁለታችን ስምምነት እንደ አስፈላጊነቱ ሊፈርስ ወይም ሊታደስ ይችላል፡፡
ውሉም በፍ/ሕ/ቁ 1889/1890 መሰረት በሕግ ፊት የፀና ነው፡፡

¾›Ÿ^ዮች ò`T ¾}Ÿ^à ò`T

-------------------------
-----------------------

----------------------

You might also like