Professional Documents
Culture Documents
2012 Anual Budet Final Revised
2012 Anual Budet Final Revised
ተ.ቁ የሂሳብ ዝርዝር ተግባር መግለጫ የዋጋ ግምት በብር በጀቱ ያስፈለገበት ምክንያት
መደብ
1 1440 ለመጽሐፍት ግዥ 0.00
2 1730 ለተሽከርካሪዎች ግዥ 18,750,000.00 የድርጅቱን ወጪን በቋሚነት ከመቀነስ አንጸር ለተለይዩ የመስክ (ለመንገድ
4 የመስክ ፒክ አፕ ስራዎች) ፣ ለዋና መስሪያ ቤት ስራዎች እንዲሁም ለሰራተኞች ሰርቪስ
መኪኖች(Double cup) የሚጠቀምባቸው ተሸከርካሪዎችን ዓመታዊ ብር 6,126,408.48 የኪራይ ወጪ
2 ሚኒባስ ለመቀነስ
ድርጅቱ ለበርካታ ጊዚያት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሊፋን የተባሉ የቤት
1 ሃርድ ቶፕ የመስክ
ተሸከርካሪዎችን በእርጅና ምክንያት ለጥገና በዓመት ብር 178,894.50
መኪና የሚያወጣውን እጅግ ከፍተኛ ወጪ በመሆኑ
1 ሞተር ሳይክል ድርጅቱ ለመላላክ ስራ የሚውል አንድ ሞተር ሳይክል ሊጠገን በማይችል ሁኔታ
በመበላሽቱ
3 1740 ለቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) 308,400.00 አዳዲስ ለሚቀጠሩ ሰራተኞች፣ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ስራ በሚጀምሩበት ወቅት የቢሮ
መገልገያዎችን ማቅረብ የውለታው አካል በመሆኑ፣ አሮጌ ቢሮ እቃዎችን ለመተካት ጭምር
4 ለ IT system Development 4,000,000.00 የድርጅቱን አዲሱ መዋቅር በዘመናዊ የመረጀ ቴክኖሎጂ ስርአት በመቀየር ተግባረዊ
ለማድረግ እንዲያመች (technological Automated ) ለ ERP ለተባለ ስርአት ማከናወኛ
5 1750 ለቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ) 678,716.92 አዳዲስ ለሚቀጠሩ ሰራተኞች፣ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ስራ በሚጀምሩበት ወቅት የቢሮ
መገልገያዎችን ማቅረብ የውለታው አካል በመሆኑ፣ አሮጌ ሆነው አገልግሎት የማይሰጡ
መሆናቸው የተረጋገጡ እና የተለዩ ቢሮ እቃዎችን ለመተካት ጭምር
ንዑስ 23,737,116.92
ድምር
6 5120 ለተሸከርካሪዎች ጎማና ባትሪ 425,000.00 ለድርጅቱ የመኪና ጎማዎች መለዋወጫነት የሚያገለግሉ 140 ፍሬ-205 R16C
ከእነከለመዳሪው ቶዮታ ፒክአፕ፤10 ፍሬ 195/60R15 ከእነከለመዳሪው ሊፋን
620፤25 ፍሬ 185/60R14 ከእነከለመዳሪው ሊፋን 520፤7 ፍሬ 700 R16 ከእነ
ከለመዳሪውቶዮታ ኮስተር፤10 ፍሬ 195 R15C ከእነከለመዳሪውሚኒባስ ፤15 ፍሬ Nissan
X-Trial የኒሳንኤክስትሪያል 225/60 R18 ና 15 ፍሬ የቶዮታሃርድ ቶፕ 750 R16
በድምሩየተለያዩ 222 ጎማዎችን ለመግዧነት የሚውል፡፡
7 ለተሸከርካሪ የወንበር ልብስ 67,850.00 የወለል መረጋገጫ-1 ሴት (Set) የቶዮታ ኮስተር፤3 ሴት (Set)የኒሳን ኤክስትሪያል፤1 ሴት
የወለል መረጋገጫ (Set)የቶዮታሃርድ ቶፕ፤ 2 ሴት (Set)የቶዮታ ሚኒባስ፤7 ሴት (Set)የቶዮታፒክአፕ፤ 2 ሴት
የወለል ንጣፍ፡
(Set) ሊፋን 620 እና 3 ሴት (Set)ሊፋን 520 በድምሩ የተለያዩ 19 ሴት (Set)ችን
ለመግዧነት የሚውል፡፡
-የወለል ንጣፍ፡7 ሴት (Set) የቶዮታ ፒክ አፕና 2 ሴት (Set) ቶዮታ ሚኒባስ በድምሩ የተለያዩ
9 ሴት (Set)ችን ለመግዧነትየሚውል፡፡
38 5220-01 ለተሸከርካሪ ኪራይ 3,323,040.00 የኪራይ መኪኖችን ለመቀየር የግዢ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለሚኖር የተሸከርካሪዎች ኪራይ ወጪ
39 5530-01 ለቀጥታና ለተንቀሳቃሽ ስልክ 63,600.00
40 5530-02 ለ EVDO እና ለኢንተርኔት 404,878.84
41 5540-01 ለኦዲትአገልግሎት 65,000.00
42 5550-02 ለእርዳታና ድጋፍ/ለማህበራትና -
ለግለሰቦች/
43 5560-03 ለኢንሹራንስ 284,000.00
44 5570-01 ለህትመትና ምዝገባ 145,000.00
45 5570-02 ለባንክ ኮሚሽንና ለፖስታ 71,200.00
አገልግሎት
46 5570-06 ለሌሎች የአገልግሎት ክፍያዎች 5,491,845.25 ድርጅቱ ስራዎችን በውጭ አቅም (outsource ) እና freelance ለማሳራት ለሚኖሩ ወጪዎች
47 5570-06 ለገበያ ልማት ጥናት ምርምር እና 940,543.52
ለማስታወቂያ ወጪዎች
48 5570-01 ለስፖንሰርሽፕ -
49 5220-08 የአመት ፈቃድ በገንዘብ የሚከፈል 100,000.00
50 6,419 የተለያዩ የፈቃድ ክፊያዎች 97,667.80
51 6,420 የቅጣት 35,000.00
52 6,421 የተሽከርካሪ ምርመራ 25,000.00
53 1,328 ለሰራተኞች ደመወዝ ረጅም ጊዜ 350,000.00
ብድር
54 የሰራተኞች አገልግሎት ክፍያ 75,000.00
56 የካዝና መጠበቅያ 960.00
57 የአእርጅና ቅናሽ
ንዑስ 17,168,674.07
ድምር
ጠ/ድምር 93,496,671.25