You are on page 1of 11

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ

የሀብትና እዳ መግለጫ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም.

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ሀብት ማብራሪያ 2010


የረጅም ጊዜ ሀብት
ቋሚ ንብረት (የተጣራ የመዝገብ ዋጋ) 2ለ, 3 16,491,062.09 13,942,679.91
ኢንቨስትመንት 4 280,000.00 220,000.00
16,771,062.09 14,162,679.91
የአጭር ጊዜ ሀብት
በክምችት ያለ ንብረት 2ሐ, 5 13,154,373.60 4,410,137.01
የንግድ ተሰብሳቢ እና ቅድመ ክፍያ ሂሳቦች 2መ, 6 23,002,008.83 23,175,230.99
ከተዛማጅ ክፍሎች ተሰብሳቢ - 201,042.64
በባንክ እና በእጅ ያለ ገንዘብ 7 24,979,630.86 4,269,586.28
61,136,013.29 32,055,996.92
አጠቃላይ ሀብት 77,907,075.38 46,218,676.83
ካፒታል እና ተከፋይ እዳዎች
ካፒታል እና የተጠራቀመ ትርፍ
የማህበሩ የተከፈለ ካፒታል 16,703,275.43 11,720,892.79
መጠባበቂያ 16 13,194,513.46 11,728,709.61
ያልተደለደለ ትርፍ 6 2,864,741.49 5,662,433.95
ተዘዋዋሪ ፈንድ 95,000.00 95,000.00
የሥራ ማስፋፊያ ፈንድ 1,852,220.77 1,852,220.77
በስጦታ የተገኘ 7,296,204.58 6,810,715.79
42,005,955.73 37,869,972.91
የረጅም ጊዜ ተከፋይ እዳ
የባንክ ብድር 8 - -

የአጭር ጊዜ ተከፋይ እዳ
የንግድ እና ሌሎች ተከፋይ 2ሰ, 9 5,901,119.66 8,348,703.92
የአጭር ጊዜ ብድር ተከፋይ 30,000,000.00 -
35,901,119.66 8,348,703.92
አጠቃላይ የካፒታል እና ተከፋይ እዳዎች ድምር 77,907,075.39 46,218,676.83

3
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የትርፍ እና ኪሳራ መግለጫ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ማብራሪያ 2010

ከምርት ሽያጭ የተገኘ ገቢ 2ሠ, 10 156,909,806.45 68,144,341.10


የተሸጠ ንብረት የመግዣ ዋጋ 11 142,417,056.21 55,471,001.67
ያልተጣራ ትርፍ 14,492,750.24 12,673,339.43
ሌሎች ገቢዎች 2ሠ, 12 15,610,885.83 19,522,111.29
30,103,636.07 32,195,450.72
ወጪዎች
ጠቅላላ እና አስተዳደራዊ ወጪዎች 13 6,896,033.55 7,340,420.40
የሽያጭና ማከፋፈያ ወጪዎች 14 17,643,735.41 16,765,734.16
ወለድና የባንክ አገልግሎት ወጪ 15 677,854.27 650.00
25,217,623.23 24,106,804.56
የዓመቱ የተጣራ ትርፍ 4,886,012.84 8,088,646.16

የትርፍ ዓመዳደብ
መጠባበቂያ (30 በመቶ) 1,465,803.85 2,426,593.85
ያልተደለደለ ትርፍ (70 በመቶ) 3,420,208.99 5,662,052.31
4,886,012.84 8,088,646.16

4
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የካፒታል እና ሌሎች ተቀማጮች ለውጥ መግለጫ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ካፒታል ሥጦታ መጠባበቂያ ያልተደለደለ ትርፍ ድምር

ጥቅምት 01 ቀን 2009 ዓ.ም. የነበረ 1,375,046.19 6,471,410.46 9,302,115.76 15,731,601.81 32,880,174.22


ያልታረቀ መነሻ ሂሳብ - - - (160,981.36) (160,981.36)
ወደ ካፒታል የዞረ ትርፍ 10,285,846.60 - - (10,285,846.60) -
ስጦታ - 339,305.33 - - 339,305.33
የዕጣ (አክሲዮን) ሽያጭ 60,000.00 - - - 60,000.00
የትርፍ ክፍፍል - - - (5,284,392.21) (5,284,392.21)
የዓመቱ የተጣራ ትርፍ - - - 8,088,646.16 8,088,646.16
ወደ ህጋዊ መጠባበቂያ የዞረ (30 በመቶ) - - 2,426,593.85 (2,426,593.85) -
መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረ 11,720,892.79 6,810,715.79 11,728,709.61 5,662,433.95 35,922,752.14
ለመስራች ማህበራት የተደረገ ድጋፍና ስጦታ - - - (555,849.14) (555,849.14)
ወደ ካፒታል የዞረ ትርፍ 4,916,382.64 - - (4,916,382.64) -
ስጦታ - 485,488.79 - - 485,488.79
የዕጣ (አክሲዮን) ሽያጭ 66,000.00 - - - 66,000.00
የትርፍ ክፍፍል - - - (745,669.67) (745,669.67)
የዓመቱ የተጣራ ትርፍ - - - 4,886,012.84 4,886,012.84
ወደ ህጋዊ መጠባበቂያ የዞረ (30 በመቶ) - - 1,465,803.85 (1,465,803.85) -
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ያለ ባላንስ 16,703,275.43 7,296,204.58 13,194,513.46 2,864,741.49 40,058,734.96

5
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የጥሬ ገንዘብ ፍሰት መግለጫ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን
የገንዘብ አይነት፡ ብር

2010
የመደበኛ እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት
የወቅቱ የተጣራ ትርፍ 4,886,012.84 8,088,646.16
ማስተካከያ
የእርጅና ተቀናሽ 545,801.63 1,063,582.16
ያልታረቀ መነሻ ሂሳብ - (160,981.36)
ወለድ 676,666.67 -
1,222,468.30 902,600.80
6,108,481.14 8,991,246.96
በክምችት ያለ ንብረት መቀነስ (መጨመር) (8,744,236.59) (3,371,581.23)
የንግድ ተሰብሳቢ እና ቅድመ ክፍያ ሂሳቦች መቀነስ (መጨመር) 173,222.16 (5,148,907.01)
የተዛማጅ ክፍሎች ተሰብሳቢ መቀነስ (መጨመር) 201,042.64 (4.67)
የንግድ እና ሌሎች ተከፋይ ሂሳቦች (መቀነስ) መጨመር (2,447,584.26) 3,910,345.59
የተጣራ የመደበኛ እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት (4,709,074.91) 4,381,099.64
የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት
የቋሚ ንብረት ግዢ (3,094,183.81) (1,437,643.98)
ተጨማሪ ኢነቨስትመንት (60,000.00) -
የተጣራ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት (3,154,183.81) (1,437,643.98)
የፋይናንስ ምንጭ እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት
ሥጦታ 485,488.79 339,305.33
ለመስራች ማህበራት የተደረገ ድጋፍና ስጦታ (555,849.14) -
ተጨማሪ ካፒታል (የዕጣ ሽያጭ) 66,000.00 60,000.00
የትርፍ ክፍፍል (745,669.67) (5,284,392.21)
የተከፈለ ወለድ (676,666.67) -
ከብድር የተገኘ 30,000,000.00 20,000,000.00
ለብድር ተመላሽ የተከፈለ - (20,000,000.00)
የተጣራ የፋይናንስ ምንጭ እንቅስቃሴ የገንዘብ ፍሰት 28,573,303.31 (4,885,086.88)
የተጣራ የገንዘብ ምንጭ ፍሰት 20,710,044.59 (1,941,631.22)
በዓመቱ መጀመሪያ በባንክ እና በእጅ ያነበረ ገንዘብ 4,269,586.28 6,211,217.50
በዓመቱ መጨረሻ በባንክ እና በእጅ ያለ ገንዘብ 24,979,630.87 4,269,586.28

የተገኘበት ሁኔታ
በባንክ እና በእጅ ያለ ገንዘብ 24,979,630.86 4,269,586.28
24,979,630.86 4,269,586.28

6
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን
የገንዘብ አይነት፡ ብር

1. የሕብረት ሥራ ዩኒየኑ አመሰራረትና አላማ


1.1. አመሰራረት
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ የተቋቋመው በዓዋጅ ቁጥር 149/1998 እና 127/2008 መሰረት ሲሆን፤
የተቋቋመበት የመጀመሪያ ካፒታል ብር 600,000.00 እና በ120 እጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የግንባር ዋጋ ያላቸው ሆነው ነው፡፡
ከተቋቋመ በኋላ በተለያየ ጊዜ በሚሸጡ እጣዎችና ከተጠራቀመ ትርፍ በሚደረግ ዝውውር ካፒታሉ ከፍ ሊል ችሏል፡፡

1.2. የሕብረት ሥራዩኒየኑ አላማ

የሕብረት ሥራ ዩኒየኑ ተቀዳሚ ዓላማ የዓባላቱን ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ የሚያስችሉ ዘመናዊ፤ ጥራታቸውንና
ደረጃቸውን የጠበቁ የግብርና ምርትና ግብዓቶችን፤ ቴክኖሎጂዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብና ለገበያ የሚመረቱ የግብርና ምርት ውጤቶችን
በመረከብ ለገበያ በማቅረብ በነፃ ገበያ ሥርዓት ውስጥ ብቁ ተወዳዳሪ በመሆን አባላት ለምርታቸው ተገቢ ዋጋ እንዲያገኙ ማድረግ ነው፡፡

2. ዋና ዋና የሂሳብ አያያዝ ደንቦች (ፖሊሲዎች) ማጠቃለያ


የሕብረት ሥራ ዩኒየኑ ካለፉት ዓመታት በተመሳሳይነት ሂሳቡን ለመስራት የተከተላቸው ዋና ዋና የሂሳብ አሰራር ፖሊሲዎች ከዚህ በታች
ተመልክተዋል፡፡ ዩኒየኑ ተሰብሳቢና ተከፋይ የሂሳብ አያያዝ ዘዴን ይከተላል፡፡ የሂሳብ መግለጫዎቹን ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ የዋሉ ዋና
ዋና የሂሳብ አሰራር ፖሊሲዎች ከዚህ እንደሚከተለው የተለዩ ሲሆን ፖሊሲዎቹ በቋሚነት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡
ሀ. የሂሳብ መግለጫዎቹ ዝግጅት መሰረት
ዩኒየኑኑ የሂሳብ መግለጫዎች በመሰረታዊ ዋጋ መርህ መሰረት ተዘጋጅተዋል፡፡
ለ. ቋሚ ንብረት
የቋሚ ንብረት የሚታዩት ከዋጋቸው ላይ የእርጅና ተቀናሽ ሂሳብ ከተቀነሰ በኋላ ነው፡፡ የህንፃ መሬት ማሻሻያ እና ሌሎች ንብረቶች
የእርጅና ቅናሻቸው በቀጥታ የእርጅና አቀናነስ ዘዴ መሰረት በመግዧ ዋጋቸው ላይ ይሰላል፡፡ በየዘመኑ የዓገልግሎት ተቀናሽ ሂሳብ ስሌት
መጠንም እንደሚከተለው ነው፡፡
ማባዣ
ህንፃ 5%
ማሽነሪዎች 20%
የቢሮ መገልገያ እቃዎችና መሳሪያዎች 10%
ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 25%
ተሸከርካሪዎች 20%

ሐ. በክምችት ያለ ንብረት
በክምችት ያለ ንብረት የተያዘው በአማካይ የመግዣ ዋጋ ነው

መ. የንግድ ተሰብሳቢና ቅድመ ክፍያ ሂሳቦች


የንግድ ተሰብሳቢና ቅድመ ክፍያ ሂሳቦች በዱቤ ከተሰጠ አገልግሎት/የእቃ ሽያጭ፤ ከቅድመ ክፍያዎችና ከሌሎች የሚሰበሰቡ ሆነው በወቅቱ
ተመጣጣኝ ተብሎ በተሰጠ ዋጋ የተመዘገቡ ናቸው፡፡

ሠ. የንግድ ተከፋይና ሌሎች እዳዎች


ከንግድ ሥራ ጋር የተያያዙና ሌሎች ክፍያዎች የተባሉት ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች በተገኙበት ወቅት ተገቢና ተመጣጣኝ በሆነ መሰረታዊ ዋጋ
ለወደፊት እንደሚከፈሉ ተደርጎ የተመዘገቡ ናቸው፡፡

7
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ረ. የገቢና ወጪ ስሌት

ገቢዎች የሽያጭ ተመላሽ ተቀንሶ በተጣራ ሁኔታ የታዩና ከሽያጭ ልውውጥ የሚገኘው ገንዘብ በርግጠኝነት ለድርጅቱ ገቢ እንደሚሆን ሲታወቅ
የተመዘገቡ ሲሆን ገቢ የሚመዘገበው ገንዘቡ ባይሰበሰብም ገቢው በተረጋገጠ ጊዜ ነው፡፡ወጪዎችም አገልግሎት ወይም ዕቃዎች በተገኙበት ጊዜ
የተመዘገቡ ናቸው፡፡

3. ቋሚ ንብረት
መስከረም 30 ቀን መስከረም 30 ቀን
2010 ዓ.ም. የተጨመረ 2011 ዓ.ም.
የተገዙበት ዋጋ
ህንፃ 10,782,843.41 5,264.90 10,788,108.31
ማሽነሪዎች 2,214,274.71 1,203,636.40 3,417,911.11
የቢሮ መገልገያ እቃዎችና መሳሪያዎች 608,842.98 211,958.01 820,800.99
ተሽከርካሪዎች 3,387,888.38 88,452.62 3,476,341.00
ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 230,204.38 183,740.34 413,944.72
የጥራት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች 165,894.40 151,041.00 316,935.40
በግንባታ ላይ ያለ የእንሳት መኖ ማቀነባበሪያ መጋዘን - 1,250,090.54 1,250,090.54
17,389,948.26 3,094,183.81 20,484,132.07
የእርጅና ተቀናሽ
ህንፃ 1,353,527.52 212,696.50 1,566,224.02
ማሽነሪዎች 593,180.04 132,134.84 725,314.88
የቢሮ መገልገያ እቃዎችና መሳሪያዎች 90,758.42 36,489.36 127,247.78
ተሽከርካሪዎች 1,188,697.01 154,444.50 1,343,141.51
ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 221,105.36 10,036.43 231,141.79
የጥራት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች - - -
3,447,268.35 545,801.63 3,993,069.98
ቋሚ ንብረት (የተጣራ የመዝገብ ዋጋ) 13,942,679.91 16,491,062.09

2010
4. የኢንቨስትመንት ሀብት
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ፌዴሬሽን (4.1) 280,000.00 220,000.00
280,000.00 220,000.00

4.1 የተጠቀሰው ባላንስ በደቡብ ክልል ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ፌዴሬሽን ያሉ ሼር ብዛት 14ን ያመለክታል፡፡

8
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

2010
5. በክምችት ያለ ንብረት
አትክልት 192,344.19 192,344.18
ምርጥ ዘር 5,303,256.58 1,813,871.50
ሰብል 4,706,445.75 1,026,906.93
ሸቀጣ ሸቀጥ 1,793,632.22 78,555.00
የእንሰሳት መኖ ጥሬ ዕቃ 624,578.63 846,325.50
የእንሰሳት መኖ ያለቀ ምርት 217,600.00 322,687.40
ልዩ ልዩ አቅርቦቶች 316,516.23 129,446.50
13,154,373.60 4,410,137.01

6. የንግድ ተሰብሳቢ እና ቅድመ ክፍያ ሂሳቦች


ከደ/ህ/ብ/ብ/ ክልል ት/ቢሮ ተሰብሳቢ 43,562.56 43,562.56
ከሰሲዳማ ዞን ተሰብሳቢ - 3,826,000.00
ቅድሚያ ክፍያዎች 529,423.31 57,445.25
ከአባል መሰረታዊ ሕ/ሥራ ማህበራት ተሰብሳቢ 6,005,180.32 6,652,194.57
ዳሞታ ወላይታ ሕ/ሥራ ዩኒየን ተሰብሳቢ 6,200,000.00 -
የሥራ ማስኬጃ ቅድመ ክፍያ 721,338.58 504,112.20
ከጋትስ አግሮ ኢነዱስትሪ ተሰብሳቢ 1,243,103.15 1,965,339.55
ከሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተሰብሳቢ- ኤን 2 አፍሪካ ፕሮጄክት ተሰብሳቢ 32,616.00 32,616.00
ካዮ የዘር ማባዣ ሕ/ሥራ ማህበር ተሰብሳቢ 761,868.90 155,000.00
ኦዳ አቶቴ ገነት የዘር ማባዣ ሕ/ሥራ ማህበር ተሰብሳቢ 46,134.00 16,000.00
ከደ/ህ/ብ/ብ/ ክልል ሕ/ሥራ ፌዴሬሽን ተብሳቢ 15,720.00 15,720.00
ልዩ ልዩ ተሰብሳቢ 474,536.32 473,266.50
ከእንሰሳት መኖ ሽያጭ ተሰብሳቢ 153,330.20 291,572.86
ደ/ህ/ብ/ብ ክልል ምግብ ዋስትና ቢሮ 89,382.00 3,266,090.00
ደ/ህ/ብ/ብ ክልል ማህበራት ኤጀንሲ 6,685,813.49 5,876,311.50
23,002,008.83 23,175,230.99

7. በባንክ እና በእጅ ያለ ገንዘብ


በባንክ ያለ ገንዘብ 24,195,882.47 3,847,453.12
በኦሞ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩት አ.ማ. ያለ ገንዘብ 150,000.00 150,000.00
በእጅ የሚገኝ ጥሬ ገንዘብ 633,748.39 272,133.16
24,979,630.86 4,269,586.28

9
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን
የገንዘብ አይነት፡ ብር

8. የባንክ ብድር እዳ
ሀ. የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ
የሕብረት ሥራ ዩኒየኑ ከደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልል መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ብር 30,000,000 (ብር ሰላሳ ሚሊዮን)
በሁለት ጊዜ ብድር ወስዷል፡፡ ብድሩ ከኢተዮጵያ ንግድ ባንክ ከተገኘ ብድር ላይ ለዩኒየኑ ለዘር መግዣ፤ ለማጓጓዣና ለጉልበት ሰራተኛ እና
ተያያዥ ወጪዎች እንዲውል ታስቦ የተሰጠ ሲሆን ብድሩ በየዓመቱ የሚታሰብ የወለድ ምጣኔ 9.25 እንደሚሰላበት ሁለቱ ወገኖች
ተስማምተዋል፡፡ አከፋፈሉን በተመለከተ ብድሩ ከወለዱ ጋር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሃዋሳ ቅርንጫፍ እስከ ነሃሴ 30 ቀን 2010 ዓ.ም.
ወይም ከዚህ ቀን በፊት ተከፍሎ እንዲያልቅ ተስማምተዋል፡፡

2010

በዓመቱ መጀመሪያ የነበረ - -


በዓመቱ የተወሰደ ብድር 30,000,000.00 20,000,000.00
30,000,000.00 20,000,000.00
በዓመቱ የተከፈለ ብድር - 20,000,000.00
30,000,000.00 -
ወደ አጭር ጊዜ ብድር የተዛወረ 30,000,000.00 -
- -

9. የንግድ እና ሌሎች ተከፋይ


የአይ ኤስ ኤስ ዲ ሥልጠና ተከፋይ 7,283.81 77,264.81
ለደ/ህ/ብ/ብ/ ክልል ሕ/ሥራ ፌዴሬሽን ተከፋይ 32,320.00 32,320.00
ከደንበኞ የተሰበሰበ ቅድመ ክፍያ 6,607.06 -
የሚጣራ ተከፋይ - 255,700.68
ለገጠር ፋይናንስ ፈንድ ተከፋይ 3,913,824.95 3,913,824.95
ሌሎች ተከፋይ ሂሳቦች 299,167.69 299,167.69
በቅድሚያ የተሰበሰበ የንግድ ትርፍ ግብር 21,590.00 21,590.00
የትርፍ ክፍፍል ተከፋይ ዕዳ 1,620,326.15 3,748,835.79
5,901,119.66 8,348,703.92

10
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን
የገንዘብ አይነት፡ ብር

ሲዳማ ኤልቶ እንሰሳት መኖ ጠቅላላ ድምር 2010


10. የምርት ሽያጭ ገቢ
ከምርጥ ዘር ሽያጭ 2,456,292.80 - 2,456,292.80 15,670,937.44
ከሰብል ሽያጭ 61,985,761.84 - 61,985,761.84 31,452,509.31
ከሸቀጣ ሸቀጥ ሽያጭ 83,039,614.17 - 83,039,614.17 14,469,571.00
ከዓትክልት ሽያጭ - - - 8,366.30
ከእንሰሳት መኖ ሽያጭ - 9,428,137.64 9,428,137.64 6,551,470.05
147,481,668.81 9,428,137.64 156,909,806.45 68,152,854.10
የሺያጭ ተመላሽ - - - 8,513.00
147,481,668.81 9,428,137.64 156,909,806.45 68,144,341.10

11. የተሸጠ ንብረት በመግግዣ ዋጋ


በዓመቱ መጀመሪየ የነበረ 3,111,677.61 1,298,459.40 4,410,137.01 1,038,555.78
የዓመቱ ግዢ 142,542,997.54 8,618,295.26 151,161,292.80 58,842,582.90
145,654,675.15 9,916,754.66 155,571,429.81 59,881,138.68
ሲቀነስ፡ በዓመቱ መጨረሻ የነበረ ንብረት 11,995,678.74 1,158,694.86 13,154,373.60 4,410,137.01
133,658,996.41 8,758,059.80 142,417,056.21 55,471,001.67

12. ሌሎች ገቢዎች


ከመመዝገቢያ 23,000.00 - 23,000.00 8,000.00
ከወለድ ገቢ 227,752.03 - 227,752.03 282,503.96
ከካፍቴሪያ ኪራይ 70,800.00 - 70,800.00 72,600.00
ከመኪና ኪራይ 5,921,131.07 277,881.00 6,199,012.07 9,602,830.69
ከ 2 ስኬል ፕሮጀክት ገቢ - - - 1,078,753.00
ከፒ4ፒ ፕሮጀክት ገቢ - - - 2,221,504.00
ከመጋዘን ኪራይ 4,199,748.90 - 4,199,748.90 2,292,000.00
የቀን ሰራተኛ ገቢ 2,887,502.50 - 2,887,502.50 2,231,109.50
ሌሎች ገቢዎች 1,963,474.47 39,595.86 2,003,070.33 1,732,810.14
15,293,408.97 317,476.86 15,610,885.83 19,522,111.29

11
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ሲዳማ ኤልቶ እንሰሳት መኖ ጠቅላላ ድምር 2010


13. ጠቅላላ እና አስተዳደራዊ ወጪዎች
ለሰራተኛ ደመወዝና ጥቅማጥቅም 1,902,824.02 353,571.45 2,256,395.47 1,492,496.55
የውሎ አበልና ትራንስፖርት ወጪ 920,900.00 30,793.00 951,693.00 555,615.65
የመብራትና ውሃ አገልግሎት 38,466.18 - 38,466.18 8,332.44
የህትመትና የፅህፈት መሳሪያዎች 158,239.19 - 158,239.19 112,109.30
አላቂ የቢሮ መገልገያዎች 54,232.53 16,716.30 70,948.83 8,295.65
የሥልክ አገልግሎት 64,699.05 - 64,699.05 31,888.91
የጥገና ወጪዎች 117,551.38 - 117,551.38 62,846.19
ለመስተንግዶ 174,333.61 - 174,333.61 40,550.25
ለሥልጠና 335,950.00 - 335,950.00 467,200.00
በቅድሚያ የተሰበሰበ የንግድ ትርፍ ግብር 1,257,030.86 - 1,257,030.86 -
ኢንሹራንስ - - - 55,264.22
የነዳጅና ማለስለሻ ወጪ 136,868.40 7,173.38 144,041.78 170,214.71
የእርጅና ተቀናሽ 451,177.63 94,624.00 545,801.63 1,063,582.16
መጓጓዣ 189,564.30 32,000.00 221,564.30 26,953.00
የባለሞያ ክፍያ 17,719.98 - 17,719.98 223,750.00
የመጋዘን ግንባታ - - - 2,172,105.05
ሁለት ስኬል የፕሮጀክት ወጪ - - - 525,807.48
ልዩ ልዩ 541,598.29 - 541,598.29 323,408.84
6,361,155.42 534,878.13 6,896,033.55 7,340,420.40

14. የሽያጭና ማከፋፈያ ወጪዎች


ለጉልበት ሰራተኞች ክፋያ 4,380,211.36 126,102.00 4,506,313.36 3,049,364.45
የመጋዘን ኪራይ 3,453,580.10 - 3,453,580.10 2,505,556.07
የመኪና ኪራይ 7,440,024.58 376,045.58 7,816,070.16 9,695,935.16
የጨረታ ማስከበሪያ 3,226.00 - 3,226.00 6,171.79
ለጆንያ (ከረጢት) ግዢ 1,577,107.29 265,391.25 1,842,498.54 1,484,486.69
ማስታወቂያ 22,047.25 - 22,047.25 24,220.00
16,876,196.58 767,538.83 17,643,735.41 16,765,734.16

12
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የሂሳብ መግለጫዎቹ ማብራሪያ
መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው የሂሳብ ዘመን

የገንዘብ አይነት፡ ብር

ሲዳማ ኤልቶ እንሰሳት መኖ ጠቅላላ ድምር 2010


15. ወለድና የባንክ አገልግሎት ወጪ
የባንክ አገልግሎት 967.60 220.00 1,187.60 650.00
የባንክ ወለድ 676,666.67 - 676,666.67 -
677,634.27 220.00 677,854.27 650.00

16. የሂሳብ መግለጫዎቹ መፈቀድ


የዩኒየኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ የተመረመሩት የሂሳብ መግለጫዎች ከኦዲተሮች ሪፖርት ጋር ተያይዘው እንዲወጡ ታህሳስ 10 ቀን 2011
ዓ.ም. ፈቅደዋል፡፡

17. የማነፃፀሪያ ሂሳብ


የማነፃፀሪያ ሂሳቦቹ የተወሰዱት ከጥቅምት 02 ቀን 2009 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ከተዘጋጁት የሂሳብ መግለጫዎች
ላይ ነው፡፡ የባለፈውን ዓመት አሃዞች ከዓመቱ ሂሳብ ጋር ለማነፃፀር እንዲረዳ በአንዳንድ የማነፃፀሪያ ሂሳብ መግለጫዎች ላይ ለውጦች
ተደርጎባቸዋል፡፡

13

You might also like