You are on page 1of 34

የእን/ከተ/አስ/ከተ/መ/

ል/ጽ/ቤት
አዘጋጅ

ሞላ አየነው
መጋቤት 2015
እንጅባራ
ስለግንባታ ሰነድ
 ለውይይት መነሻ እንዲሆን መንገድ
ግንባታ በሂሳብ አርስት 6324
የሚመዘገብ መሆን ለምሳሌ
ኮብልስቶን መንገድ:ጠጠር መንገድ:
አስፓልት መንገድየመሳሠሉትን
ያካትታል
ስለግንባታ ሰነድ
• ግንባታን በተመለከተ ክፍያ ከመፈጸሙ
በፊት መካተት ያለባቸው ሰነዶች በአራት
አይነት ማየት ይጠበቃል
 ቅድሚያ ክፍያ (Advance Payment)
 የዙር ክፍያ ( Round Payment )
 የመጨረሻ ዙር ክፍያ ( Final Payment)
 የመያዣ ክፍያ (Retention)
ቅድሚያ ክፍያ (Advance Payment) መካተት
ያለባቸው ሰነዶች
• የግንባታ ሥራ ሙሉ የጨረታ ሰነድ (Full Bid
Document)
• የሰራ ውል (Agreement)
• የስራ መርሃ ግብር (Work Schedule)
• የስራ ዝርዝር (Contractual Bill Of Quantity)
• የመልካም ስራ አፈጻጸም (Performance bond)
• አድቫነስ ጋራንቲ (Advance Guarantie)
• የክፍያ ማዘዣ (Payment Requests)
• ደረሰኝ (Invoice)
የዙር ክፍያ ( Round Payment ) መካተት ያለባቸው
ሰነዶች
• ቴክ ኦፍ ሸት (Take Of Sheet)
• የስራ ዝርዝር (Bill Of Quantity Contractual Vs
Actual)
• ጥቅል የስራ ዝርዝር (Summery Sheet Contractual
Vs Actual)
• የክፍያ የምስክር ወረቀት (Payment Certificate )
• የክፍያ ማዘዣ (Payment Requast)
• ደረሰኝ (Invice)
የመጨረሻ ዙር ክፍያ ( Final Payment) መካተት
ያለባቸው ሰነዶች
• ቴክ ኦፍ ሸት (Take Of Sheet)
• የስራ ዝርዝር (Bill Of Quantity Contractual
• ጥቅል የስራ ዝርዝር (Summery Sheet Contractual
• የክፍያ የምስክር ወረቀት (Payment Certificate )
• ጊዜአዊ የግንባታ ርክክብ (Provisional Acceptance)
• የክፍያ ማዘዣ (Payment Request)
• ደረሰኝ (Invoice)
የመያዣ ክፍያ (Retention)
• የመጨረሻ የግንባታ ርክክብ በአማካሪ
መሃንድስ
• የክፍያ ማዘዣ (Payment Request)
• የጥሬ ገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ብቻ
የግንባታ ምዝገባ
• ክፍያ
ቅድሚያ ክፍያ
6324............................. xx
4251 …….……………………..XX
4103 …………………………………….XX
የግንባታ ምዝገባ
ወጪ
6324 የተሰራ ስራ ----------XX
5061 ሪቴንሽን--------------------XX
4251 ቅ/ክፍያ--------------------XX 
5006 ዊዝሆልዲግ----------------XX
4103 ጥሬ ገንዘብ----------------XX
የወጪ ክፍያ ስሌት
• ለምሳሌ
በ2014 በጀት እን/ከተ/አስ/ከተ/ መ/ል/ጽ/ቤ
5 ኪ/ሜ ጠጠር መንገድ ለማስገንባት ከቫት
ጋር በ 20,000,000 ብር ውል ቢይዝ እና
ቅድሚያ ክፍያ 30% የተከፈለው ቢሆን
የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከቫት ውጭ ብር
6,000,000 ብር ክፍያ ቢጠይቅ እንዴት ሂሳቡ
ይታሰብለታል?
Step 5 VAT የቀጠለ....
• Way 2-
VAT = (የተሰራ ስራ – ቅ/ክ/ተመላሽ) X 15 %
VAT = (6,000,000– 1,800,000) X 15%
VAT = 630,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 1. መጀመሪያ መታሰብ ያለበት የተጣራ ከቫት
በፊት ስንት ስራ ተሰራ
የተጣራ የተሰራ = የተጣራ ስራ - ተቀናሽ
የተጣራ የተሰራ = 6,000,000 - 0
የተጣራ የተሰራ = 6,000,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 2 የግንባታ መያዣ (ሪቴንሽን) መታሰብ አለበት
ሪቴንሽን = የተጣራ የተሰራ X5%
ሪቴንሽን = 6,000,000 X5%
ሪቴንሽን = 300,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 3 ተመላሽ ክድሚያ ክፍያ Advance ስልት
ለምሳሌ ከመጀመሪያው ዙር ክፍያ 30 % ቅድሚያ
ክፍያ ቢቀነስለት
ከቅ/ክ/ተመላሽ = የተጣራ ስራ X 30%
ከቅ/ክ/ተመላሽ = 6,000,000 X 30%
ከቅ/ክ/ተመላሽ= 1,800,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 4 የተጣራ ካቫት በፊት ጠቅላላ የተሰራ ስራ
ጠቅላላ የተሰራ ስራ = የተጣራ ስራ – ሪቴንሽን -
ቅድመ ክፍያ
ጠቅላላ የተሰራ ስራ = 6,000,000– 300,000 –
1,800,000
ጠቅላላ የተሰራ ስራ =3,900,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ስሌት
በሁለት መንገድ ነው።
አንደኛው መንገድ
1. VAT = የተጣራ ስራ ሪቴንሽን እና ቅ/ክ/ተመላሹ
ከተቀነሰ በኋላ ( from step 4) X 15%
VAT = 3,900,000 X 15%
VAT = 585,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
2.ሪቴንሽን VAT = ሪቴንሽን X 15%
ሪቴንሽን VAT = 300,000 X15 %
ሪቴንሽ VAT = 45,000

Total VAT = 585,000 + 45,000


Total VAT = 630,000
Step 5 cont…
ሁለተኛው መንገድ
VAT=(የተጣራ ስራ–ቅ/ክ ተመላሽ)X15 %
VAT=(6,000,000–1,800,000)X15%
VAT = 630,000
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 6 ዊዝሆልድ ተቀናሽ (Withholding income
tax)
ዊዝሆልድ = የተጣራ ስራ X 72% X 2%
ዊዝሆልድ = 6,000,000 X 72% X 2%
ዊዝሆልድ = 86,400
የወጪ ክፍያ ስሌት
• Step 7 የተጣራ ተከፋይ (Net Payment)
Net Pay = አጠቃላይ የተሰራ ስራ ከVAT –
ሪቴንሽን – ቅ/ክ/ተመላሽ ከVAT– ዊዝሆልድ
የተጣራ ተከፉይ = 6,900,000 – 300,000 –
2,070,000- 86,400
የተጣራ ተከፋይ= 4,443,600
የወጪ ክፍያ ምዝገባ

.
6324 የተሰራ ስራ   6,630,000  

300,000
5061 ሪቴንሽን    

1,800,000
4251 ቅ/ክፍያ    

86,400
5006 ዊዝሆልድ    

4,443,600
4103 ጥሬ ገንዘብ    

6,630,000
6,630,000
የወጪ ክፍያ ስሌት የሁለትኛ ዙር

• ምሳሌ 2
የሁለተኛ ዙር ክፍያ ብር ከቫት
በፊት 11,391,304.35 ቢጠይቅ
ሂሳቡ እንዴት ይታሰባል (
ቅ/ክ/ተመላሽ 30% )
ሁለተኛ ዙር ክፍያ የቀጠለ.....
• ከላይ ያሉት ሂደቶች እንዳሉ ሁነው የዚህ ዙር ክፍያ
ስሌት መጀመር ያለበት የልዩነት ስራ ክፍያ በማስላት
ይሆናል፡፡
የልዩነት ስራ/difference=ያሁኑ ስራ/current work
excuted - ያለፈው ስራ/previous work excuted
የልዩነት ስራ/difference =11,391,304.35 -
6,000,000
የልዩነት ስራ/difference = 5,391,304.35
ሁለተኛ ዙር ክፍያ የቀጠለ..
• Step 1
የተጣራ ስራ = የተሰራ ስራ – ተቀናሽ
የተጣራ ስራ =11,391,304.35 - 0
የተጣራ ስራ =11,391,304.35
ከሁለተኛ ዙር ክፍያ የቀጠለ...
• Step 2
ሪቴንሽን = የተጣራ ስራ X 5%
ሪቴንሽን = 11,391,304.35 X 5%
ሪቴንሽን =569,565.22
የሁለተኛ ዙር የቀጠለ..
• Step 3
ቅ/ክ/ተመላሽ = የተጣራ ስራ X 30%
ቅ/ክ/ተመላሽ =11,391,304.35 X 30%
ቅ/ክ/ተመላሽ = 3,417,391.30
ከሁለተኛ ዙር የቀጠለ....
• Step 4 የተጣራ ካቫት በፊት ጠቅላላ የተሰራ ስራ
/Net Sum
ጠቅላላ የተጣራ ድምር = የተጣራ ስራ – ሪቴንሽን -
ቅ/ክ/ተመላሽ
Net Sum =11,391,304.35- 569,565.22 -
3,417,391.30
Net sum = 7,404,347.83
ከሁለተኛ ዙር የቀጠለ....
• Step 5 VAT
way 1
VAT = የተጣራ ስራ X15%
VAT =11,391,304.35X15%
VAT =1,708,695.65
Step 5 VAT የቀጠለ....

• 2) ሪቴንሽን VAT= ሪቴንሽን X15%


ሪቴንሽንVAT= 569,565.22 X15%
ሪቴንሽን VAT=85,434.78

ጠቅላላ VAT= 1,708,695.65 +85,434.78


= 1,791,130.43
ከሁለተኛ ዙር ክፍያ የዞረ..
• Step 6
ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀናሽ (Withholding income
tax)

ዊዝሆልድ = የተሰራ ስራ X 72% X 2%


ዊዝሆልድ = 11,391,304.35 X 72% X 2%
ዊዝሆልድ = 164,034.78
ከሁለተኛ ዙር ክፍያ የቀጠለ..
• Step 7 የተጣራ ተከፋይ (Net Payment)
Net Pay = total Net Executed With VAT –
Retention – Advance return – Withhold
Net Pay = 13,100,000–569,565.22–3,930,000 -
164,034.78
Net Pay =8,436,400
የክፍያ ደረሰኝ

6324 የተሰራ ስራ 12,587,391.31  

3,417,391.30
5061 ሪቴንሽን  

569,565.22
4251 ቅ/ክፍያ  

164,034.78
5006 ዊዝሆልድ  

8,436,400.01
4103 ጥሬ ገንዘብ  

12,587,391.3 12,587,391.31
1
ሪፓርት
• የክፍያ (ወጪ) ሪፖረት ለቢሮው
የሚደረገው በሂሳብ አርዕስት 6324
የፀደቀው ብቻ መሆን አለበት
• ቅድሚያ ክፍያ በወጪ አርስት 4251
አይመዘገብም ሪፖርት አይደረግም
Thank You

You might also like