Professional Documents
Culture Documents
Moudle 1 Income Tax Module
Moudle 1 Income Tax Module
ማውጫ
መግቢያ ....................................................................................................................................... 3
ሚያዝያ/2013 ዓ.ም
1
አዱስ አበባ
ክፍሌ አንዴ ................................................................................................................................ 4
አጠቃሊይ ሁኔታ......................................................................................................................... 4
1.1 ዓሊማ ............................................................................................................................... 4
1.2 ከሥሌጠናው የሚጠበቅ ውጤት .................................................................................... 4
1.3 የሥሌጠናው ወሰን ......................................................................................................... 5
የማሰልጠኛ ሰነድ ሽፋን ....................................................................................................... 5
1.4 የስሌጠናው ተሳታፊዎች ................................................................................................ 5
ሥሌጠናው መሠረታዊ እንዯመሆኑ ሇግብር ከፋዩ እና በግብር ከፋዩ ዴርጅት ሇሚሰሩ
በዴርጅቱ ሠራተኝነታቸው የተረጋገጠሊቸው ባሇሙያዎች ይሰጣሌ፡፡ ................................ 5
1.5 ስሌጠናው የሚወስዯው ጊዜ ........................................................................................... 5
1.6 ትርጓሜ ........................................................................................................................... 5
ክፍሌ ሁሇት ............................................................................................................................... 6
2.1 ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ አይነትና ምንነት ....................................................................... 6
2.2 ሠንጠረዥ“ሀ” ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ሊይ ተፈጻሚ የሚሆኑ መጣኔዎች .................. 7
2.3 በአይነት የሚገኙ ጥቅሞች ሊይ ግብር ስሇማስከፈሌ ..................................................... 7
2.4 እንዯ ዓይነት ጥቅሞች የማይቆጠሩ ............................................................................... 8
2.5 ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ የታክስ ስላት ............................................................................ 9
2.5.1 ጉርሻ/ ቦነስ እና የአመት ፍቃዴ ሊይ የሚከፈሌ ታክስን በተመሇከተ.................... 9
2.5.2 በውለ መሰረት ሰራተኛ ሲሰናበት የሚከፈሌ ክፍያ ወይም ሰቨራንስ ................. 10
2.5.3 የትርፍ ሰዓት ክፍያ ስላት ................................................................................... 10
ክፍሌ ሶስት .............................................................................................................................. 11
3.1 በሠንጠረዥ "ሠ" ያሇገዯብ ና በገዯብ ከገቢ ግብር ነፃ የተዯረጉ ገቢዎች .................... 11
3.2 ከመቀጠር ገቢ ጋር የተያያዙ ላልች ዴንጋጌዎች ....................................................... 16
ክፍሌ አራት ............................................................................................................................. 16
4.1 የወጪ መጋራት ........................................................................................................... 16
4.2 የወጪ ዴርሻ ................................................................................................................ 17
4.3 የወጪ መጋራት ውሌና አፈፃፀም ............................................................................... 17
4.4 ተጠቃሚው ክፍያውን በገንዘብ ሇመክፈሌ ያለ አማራቾች፡- ...................................... 19
4.5 የእፎይታ ጊዜ ............................................................................................................... 20
4.6 ማበረታቻ ...................................................................................................................... 20
4.7 የትምህርት ማስረጃ አሰጣጥ እና ስሇቀጣይ ስሌጠና ሥርዓት.................................... 20
4.8 የወሇዴ አከፋፈሌና መጣኔ............................................................................................ 20
4.9 የአሠሪዎች ግዳታ ........................................................................................................ 22
ማጠቃሇያ.................................................................................................................................. 24
ማጣቀሻዎች .............................................................................................................................. 24
2
መግቢያ
በዚሁ መሠረት ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ፣ ከታክስ ነጻ የሆኑ ገቢዎችና በወጪ መጋራት ሊይ
ግብር ከፋዮች ግዳታቸውን አውቀው ታክስ በፈቃዯኝነት መክፈሌ እንዱችለ አስቻይ
ሁኔታን ይፈጥራሌ፡፡ በመሆኑም የታክስ ጉዲዮች ትምህርት ዲይሬክቶሬት በሚኒስቴር
መስሪያ ቤቱ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ከሚገኙ የታክስ ትምህርት እና መረጃ አቅርቦት
የሥራ ሂዯት/ቡዴን ጋር በመቀናጀት የታክስ አስተዲዯሩን ይበሌጥ ቀሌጣፋ፣ ውጤታማ እና
ተገማቸነት ያሇው ሇማዴረግ ይህን ሞጁሌ አዘጋጅቷሌ፡፡
3
ክፍሌ አንዴ
አጠቃሊይ ሁኔታ
1.1 ዓሊማ
በዚህ ሞጁሌ የሚሠሇጥኑ ሠሌጣኞች በሥሌጠናው መጨረሻ:-
በሥሌጠና ሞጁለ ሊይ በመወያየት ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና ተያያዥ ጉዲዮችን በገቢ
ግብር አዋጅ 979/2008፤ በዯንብ ቁ.410/2009፤መመሪያ ቁጥር 1/2011፣ በወጪ መጋራት
ዯንብ ቁጥር 154/2000 እና በወጪ መጋራት መመሪያ 2/2009 አውቀው የታክስ
ግዳታቸውን እንዱወጡ ማስቻሌ ፡፡
የሞጁለ ዝርዝር ዓሊማ፤
በሞጁለ ሥሌጠና ሂዯት ሠሌጣኞች:-
ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ አይነትና ምንነት ይገሌጻለ፤
ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ታክስ የሚከፈሌበት መጣኔ በመሇየት መጣኔዎቹን
ይዘረዝራለ፤
ከመቀጠር የሚገኝ የአይነት ጥቅሞችን በመሇየት ይዘረዝራለ፤
ከመቀጠር የሚገኙ ገቢ ከታክስ ነፃ የተዯረጉ እና በገዯብ ነፃ የተዯረጉትን ገቢዎችን
ይሇያለ፤
የወጪ መጋራት አከፋፈሌ ሥርዓት ያስረዲለ ፡፡
ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት ምንነት በመረዲት መብትና
ግዳታቸውን ይሇያለ፤
4
1.3 የሥሌጠናው ወሰን
1.6 ትርጓሜ
ዯመወዝ፡- ማሇት በአንዴ የስራ ዯረጃ ሊይ የተመዯቡ ሰራተኞች ሇሚሰጡት
አገሌግልት በቀጣሪው የሚከፈሌ ክፍያ ሲሆን አበሌንና ጥቅማ ጥቅሞችን
አይጨምርም ፡፡
የውል አበሌ፡- ማሇት ሇአንዴ ተቀጣሪ የትራንስፖርት፣ ሇስራው ቦታ እና ሇስራው
ሁኔታ አስቸጋሪነት የሚከፈሌ፣ ከመዯበኛው ሥራው ቦታ ርቆ (25 ኪ.ሜ.) ሲሄዴ
ሇመኝታ ፣ ሇምግብና ሇመጠጥ እና ተዛማጅ ወጪ የሚከፈሌ አበሌ ነው
ቀጣሪ ማሇት፡- ተቀጣሪን የቀጠረ ወይም ሇተቀጣሪው ዯመወዝ የሚከፍሌ ሰው ነው፡፡
ተቀጣሪ ማሇት ፡- በላሊ ሰው /በቀጣሪው/ መሪነትና ቁጥጥር ስር ሆኖ አገሌግልት
ሇመስጠት፡- በቋሚነት ወይም በጊዜያዊነት የተቀጠረ ግሇሰብ ፣የዴርጅት ዲይሬክተር፣
ወይም በዴርጅቱ አመራር ውስጥ ኃሊፊነት የተሰጠውን ላሊ ሰው እንዱሁም ተሿሚንና
የህዝብ ተመራጭን ጨምሮ የመንግስት ስራ ኃሊፊን ያጠቃሌሊሌ፡፡
“አሠሪ” ማሇት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተመራቂን ቀጥሮ የሚያሰራ ማንኛውም
የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የግሌ ወይም መንግስታዊ ያሌሆነ ተቋም ወይም ዓሇም
አቀፍ ወይም አህጉር አቀፍ ዴርጅት ሲሆን በሙያው በግለ ስራ የተሰማራ ሰውን
ይጨምራሌ፡፡
“ተጠቃሚ” ማሇት ማንኛውም በመንግስት ተቋም ሇመማርና የሚፈሇግበትን ወጪ
ሇመክፈሌ ከተቋሙ ጋር ዉሇታ ገብቶ የከፍተኛ ትምህርት ወይም ስሌጠና
የሚከታተሌ ተማሪ ነው
5
“ወጪ መጋራት” ማሇት የከፍተኛ ትምህርት ተጠቃሚና መንግስት ሇትምህርትና
ሇላልች አገሌግልቶች የሚያወጣውን ወጪ የሚጋሩበት ስርዓት ነው፡፡
ክፍሌ ሁሇት
ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ
ሙከራ ፡- አንዴ
ሰሌጣኞች ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ አይነትና ምንነትን ይገሌጻለ?
6
2.2 ሠንጠረዥ“ሀ” ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ሊይ ተፈጻሚ የሚሆኑ መጣኔዎች
በየወሩ ከመቀጠር የሚገኝ ከመቀጠር በሚገኝ የተቀናሽ መጠን
ተቁ ገቢ በብር ገቢ ሊይ ተፈፃሚ
የሚሆን ምጣኔ
1 0-600 0% 0.00
2 601-1,650 10% 600*10/100=60
3 1651-3,200 15% 1,650*5/100+60=142.5
4 3,201-5250 20% 3,200*5/100+142.5=302.50
5 5,251-7800 25% 5,250*5/100+302.50=565
6 7,801-10,900 30% 7,800*5/100+565=955
7 ከ10,900 በሊይ 35% 10,900*5/100+955=1500
ሙከራ፡- ሁሇት
ሠሌጣኞች ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ታክስ የሚከፈሌበት መጣኔ በመሇየት
መጣኔዎቹን ይዘርዝሩ ?
7
የቤተሰብ አገሌግልት ሠራተኞች፤(የቤት ሰራተኛ፣ምግብ አብሳይ፣ ሹፌር፣
አትክሌተኛ)፣የመኖሪያ ቤት፤
የቅናሽ ወሇዴ ብዴር፤(ከገበያው የማበዯሪያ ወሇዴ ምጣኔ የሚያንስ)
የምግብ ወይም መጠጥ አገሌግልት፤
የግሌ ወጪዎች፤(ሇተቀጠሪው የግሌ ወጪ ጥቅም የሚያስገኝ፣የተከፈሇ ክፍያ…)
የንብረት ወይም አገሌግልቶች፤
የንብረቱን/አገሌግልቱን እንዯመዯበኛ የሚያቀርብ ከሆነ የዋጋውን 75% ወይም
በላሊ ሁኔታ የንብረቱን/አገሌግልቱን መሸጫ ዋጋ፣
የአየር ቲኬት ከሆነ ኢኮኖሚ ዯረጃ የሚከፈሇው ዋጋ
የሠራተኞች የአክሲዮን ዏቅዴ፤(ባሇ አክስዮን የመሆን መብት/ምርጫ…)
የተሸከርካሪ፤(ተሽከርካሪውን ሇማግኘት የወጣ ወጪ ወይም ኪራይ
(ሀ)*5%/12)
ላሊ የዓይነት ጥቅም፡፡
8
ሇተቀጣሪ ጥቅም የሚቀርብ የዯህንነት ጥበቃ አገሌግልት፤
ሙከራ፡- ሶስት
ሠሌጣኞች ከመቀጠር የሚገኝ የአይነት ጥቅሞችን በመሇየት ይዘርዝሩ?
9
1. የአመት ፍቃዲቸው በገንዘብ ተቀይሮ ከተሰጣቸው ገንዘብ ሊይ ምንያህሌ የስራ ግብር
ይከፍሊለ?
በወሩ ውስጥ ሰራተኛው ያገኘውን የትርፍ ሰዓት ክፍያ በወሩ ከሚያገኘው ዯሞወዝ ሊይ
በመዯመር ጠቅሊሊ በተገኘው ገቢ ሊይ በሰንጠረዥ “ሀ” መሰረት ግብር ይከፈሌበታሌ፡፡
ምሳላ፡-5 በወር15,000 ብር ዯሞወዝ የሚከፈሇው ባሇሙያ በሳምንት የዕረፍት ቀን የትርፍ
ሰዓት በወር ውስጥ 20 ሰዓት ቢሰራ
1. የትርፍ ሰዓት ክፍያው ስንት ነው ?
2. የሚከፈሌ የስራ ግብር ስንት ይሆናሌ
የስላቱ ቀመር
11
በፌዯራሌ፣ በክሌሌ፣ በአዱስ አበባ እና በዴሬዯዋ ከተማ አስተዲዯር መንግስት
የሊቀ የስራ ክንውን ሊስመዘገበ ማንኛውም ግሇሰብ ወይም ዴርጅት የሚሰጥ
ሽሌማት ሲሆን ሽሌማቱ ከገቢ ግብር ነጻ ሉሆን የሚችሇው ከፈጠራ ስራው
ጋር ግንኙነት ያሇው የመንግስት አካሌ ሇፈጠራ ስራው እውቅና የተሰጠው
ወይም የፈጠራ መብት ሲኖረው ነው ፡፡
በተቀባዩ ሊይ በዯረሰ ጉዲት ወይም በላሊ ሰው ሞት ምክንያት የሚከፈሌ ካሳ፤
ስጦታው የመቀጠር፣የኪራይ ወይም የንግዴ ሥራ ገቢ ካሌሆነ በስተቀር በስጦታ
ወይም በውርስ የሚገኝ ጥሬ ገንዘብ ወይም ሀብት፤
በትምህርት ተቋም ውስጥ ትምህርትን በነፃ ሇመከታተሌ የሚፈፀም ክፍያ፤
ሇቀሇብ ወይም ሇህፃናት ዴጋፍ የሚሰጡ ክፍያዎች፤
ዴርጅቱ ከተቋቋመበት ዓሊማ ጋር የማይገናኝ የንግዴ ሥራ ገቢን ሳይጨምር
ሇትርፍ ያሌተቋቋመ ዴርጅት የሚያገኘው ገቢ፤
ገንዘብ በሚቆጠርበት ጊዜ ሇሚዯርሰው ጉዴሇት ማካካሻ በሚሆን መጠን ብቻ
ቀጣሪው ሇተቀጣሪው የሚከፍሇው እና ሇዚሁ ዓሊማ መዋለ የተረጋገጠ የጥሬ
ገንዘብ ማካካሻ ክፍያ፤
በኢትዮጵያ ፀንቶ በሚሰራበት ሕግ መሠረት በተሇይ ከገቢ ግብር ነፃ የተዯረገ ገቢ፤
ሇመኖሪያ ቤት ሠራተኞች የሚከፈሌ ዯመወዝ፤
በነዲጅ ሥራ ሊይ የተሰማራ ሥራ ተቋራጭ ሇንዐስ ሥራ ተቋራጮች የሚፈፅመው
ክፍያ፡፡
ሇኢኮኖሚ፣ ሇአስተዲዯራዊ ወይም ሇማህበራዊ ምክንያቶች አንዴን ገቢ ከገቢ ግብር
ነፃ ሉያዯርግ እንዯሚችሌ ባመሇከተው መሠረት የሚከተለት ገቢዎች ከገቢ ግብር
ነፃ ናቸው፤
በወጪ ንግዴ ሥራ ሊይ የተሠማሩ ባሇሀብቶች ሇእውቀት ሽግግር ከውጭ
ሀገር ሇሚያስመጧቸው ባሇሙያዎች ከአምስት ዓመት ሊሌበሇጠ ጊዜ
የሚከፈሊቸው ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ፤
12
“ባሇሙያ ያሌሆነ ተቀጣሪ” ማሇት መዯበኛ የሙያ ሥሌጠና ያሌወሰዯ ሌዩ
ሙያ በሚጠይቁ ማሽኖችና መሣሪያዎች የማይጠቀም በአንዴ ዓመት ጊዜ
ውስጥ በጠቅሊሊው ከ30 ቀናት ሇማይበሌጥ ጊዜ የተቀጠረ ግሇሰብ ነው፡፡
የትራንስፖርት አበሌ:-
13
የሥራ ቦታ አስቸጋሪነት ከፍተኛ ሙቀት ወይም ሇኑሮ አስቸጋሪ በመሆኑ ወይም
በላሊ ተመሳሳይ ምክንያት በተቀጣሪው ሉዯርስ የሚችሇውን ጉዲት ከግምት ውስጥ
በማስገባት ሇሚዯርስ ጉዲት የሚከፈሌ አበሌ ሲሆን ፡-
በሥራው ቦታ አስቸጋሪነት ምክንያት የሚከፈሌ አበሌ ከግብር ነፃ የሚዯረገው
የሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መመሪያ መሠረት (አንዯኛ ዯረጃ ቆሊ ከሆነ
ከዯመወዙ 40%፣ ሁሇተኛ ዯረጃ 30% እና ሶስተኛ ዯረጃ 20%) የሚከፈሌ ነው
፡፡
በሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን ማይተዲዯሩ መ/ቤቶች እና የግሌ ዴርጅቶች ተቀጣሪ
ወይም ሹመኛ ጨምሮ በተመሳሳይ ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡
የውል አበሌ፡-
14
አንዴ ተቀጣሪ የሚከፈሇው የቀን ውል አበሌ ከገቢ ግብር ነፃ የሚዯረገው ከብር
500 ወይም ከዯሞዙ 4% ካሌበሇጠ ብቻ ነው፡፡
አንዴ ተቀጣሪ የአሌጋ አበሌ በዯረሰኝ የሚወራረዴሇት ከሆነ ከግብር ነፃ ሲሆን፤
ሇቁርስ፣ ሇምሳ፣ ሇእራትና ሇመሳሰለት 300 ብር ወይም ከዯሞዙ 2.5% ሆኖ
ከሁሇቱ ከፍተኛ ባሌበሇጠ ብቻ ነው፡፡
የማንኛውም ዴርጅት ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ ከዴርጅቱ ስራ
ጋር በተገናኘ ወዯ ውጭ ሇሚያዯርገው ጉዞ የሚከፈሇው የውል አበሌ ሇላልች
ሰራተኞች /ተቀጣሪዎች በወሰነው ሌክ ሊይ 20 በመቶ ተጨምሮበት ነው፤
አንዴ ተቀጣሪ የተቀጠረበትን ስራ ሇማከናወን ወዯ ውጭ አገር ሇሚዯረገው ጉዞ
የሚከፈሇው የውል አበሌ ከገቢ ግበር ነፃ የሚሆነው መንግስት ከተሻሚዎች
ውጪ ሇላልች ተቀጣሪዎች በወሰነው የውል አበሌ ሌክ ባሌበሇጠ ብቻ ይሆናሌ
ምሳላ አንዴ
ወ/ሮ አሌማዝ የYXZ ጨርቃ ጨርቅ እንጂነሪንግ ኩባንያ ምክትሌ ስራ አስኪያጅ ሆነው
የሚሰሩ ሲሆን በወር 50ሺህ ብር ዯመወዝ ይከፈሊቸዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የቤት አበሌ
በወር 5ሺህ ብር፣ የስሌክ ጥሪ ወጪ 200፣የትራንስፖርት መጓጓዣና መዘዋወሪያ አበሌ
7500 ብር ፣ ከቤት ወዯ ሥራና ከሥራ ወዯ ቤት 1000 ብር እና ሇመስክ ስራ ሇ10 ቀናት
ሇተንቀሳቀሱበት የውል አበሌ ተከፍሎቸዋሌ፡፡
15
በዓይነት ጥቅሞች ሊይ የሚከፈሇው ጠቅሊሊ ግብር በማንኛውም ሁኔታ ተቀጣሪው
በወሩ ከሚያገኘው የዯመወዝ ገቢ 10% (አስር በመቶ) አይበሌጥም ፡፡
ሙከራ፡- አራት
ሠሌጣኞች ከመቀጠር ከሚገኙ ገቢ ሊይ ከታክስ ነፃ የተዯረጉ እና በገዯብ
ከታክስ ነፃ የተዯረጉትን ይዘርዝሩ?
ክፍሌ አራት
4.1 የወጪ መጋራት
ማንኛውም በመንግስታዊ ተቋም የከፍተኛ ትምህርቱን ያጠናቀቀ ምሩቅ ተማሪ ወጪን
በመጋራት መርህ ሊይ የተመሰረተ የትምህርት፣ስሌጠናና አገሌግልት ክፍያ መፈጸም
ይኖርበታሌ ፡፡
16
ክፍያው የሚፈጸመው ከምረቃ በኋሊ ከሚገኝ የዯሞወዝ ገቢ ወይም ላሊ ገቢ ሊይ ተከፋይ
በሚሆን ግብር ይሆናሌ ፡፡ (የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 351/1995 አን 56)
17
አስቀዴሞ የከፈሇ ተማሪ ትምህርቱን ካቋረጠ እስካቋረጠበት ጊዜ ዴረስ ያሇው ወጪ
ታስቦ ቀሪው ተመሊሽ ይሆንሇታሌ ፡፡
በማንኛውም የትምህርት ሙያ የሚሰሇጥን ባሇሙያ ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ
በማንኛውም ምክንያት ቢያቋርጥ እስካቋረጠበት ጊዜ ዴረስ የተጠቀመውን ወጪ
መክፈሌ ይኖርበታሌ ፡፡ ሆኖም ትምህርቱን ያቋረጠው በሀገራዊ ጥሪዎችና
ተሌዕኮዎች ከሆነ ክፍያው መሰረዝ ይኖርበታሌ፡፡
በትምህርት ሙያ የሰሇጠነ ተጠቃሚ በሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ማንኛውም
የመንግስት ትምህርት ቤት፣ ቴክኒክና ሙያ ማስሌጠኛ ፣የመምህራን ማስሌጠኛ
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላልች የመንግስት ማስሌጠኛ ኢንስቲትዩት ተመዴቦ
አገሌግልት የመስጠት ግዳታ ያሇበት ሲሆን ምዯባ ካሊገኘም ሇሚመሇከተው አካሌ
በወቅቱ በማሳወቅ መረጃ በመያዝ እና በማቅረብ የወጪ መጋራቱን በገንዘብ
እንዱወጣ ይዯረጋሌ፡፡
በጤና ሙያ የሰሇጠነ ተጠቃሚ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአዱስ አበባና ዴሬዲዋ
ከተማ አስተዲዯር/የክሌሌ ጤና ቢሮ በሚመዴበው ማንኛውም በሀገሪቱ ውስጥ
በሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋማት አገሌግልት የመስጠት ግዳታ ሲኖርበት ምዯባ
ካሇገኘ ከጤና ጥበቃ ሚ/ር ፣ከአዱስ አበባና ዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯር ከክሌሌ ጤና
ቢሮ ማስረጃ መያዝ ይኖርበታሌ ፡፡ በሚያቀርበው መረጃ መነሻነት የውጪ መጋራት
ክፍያ ግዳታውን በገንዘብ እንዱወጣ ይዯረጋሌ፡፡
በአገሌግልት ግዳታውን ሇመወጣት ውሌ የፈፀመ ተጠቃሚ እንዯተመረቀ ምዯባ
በወቅቱ አሇማግኘቱን ከሚመሇከተዉ አካሌ ማሇትም ትምህርትን በሚመሇከት እንዯ
አግባብነቱ ከክሌሌ ትም/ቢሮ ወይም ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን መረጃ
ማቅረብ የማይችሌ የትምህርት ባሇሙያ እና ጤናን በሚመሇከት ከጤና ጥበቃ
ሚኒስቴር ከአዱስ አበባና ዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯር ከክሌሌ ጤና ቢሮ መረጃ
ማቅረብ የማይችሌ የጤና ባሇሙያ በመንግስት ተቋም በራሱ ተቀጥሮ ቢሰራ
ግዳታውን በአገሌግልት እንዯተወጣ አይቆጠርም ፡፡ ግዳታውን በገንዘብ
ከነመቀጫው እንዱወጣ ይዯረጋሌ፡፡ ሆኖም ምዯባ አሇማግኘቱን ማረጋገጫ ማቅረብ
የሚችሌ የትምህርት ባሇሙያ በመንግስት ትምህርት ቤቶችና ተቋማት በመምህርነት
ሙያ እንዱሁም ጤናን በሚመሇከት በመንግስት ጤና ተቋማት ተቀጥሮ የስራ
የጤና ባሇሙያ ግዳታውን በአገሌግልት እንዯተወጣ ይቆጠራሌ፡፡
የወጪ መጋራቱን ከገንዘብ በተሇየ መሌኩ በአገሌግልት እንዱወጣ የሚፈሇግ
ማንኛውም ተጠቃሚ ግዳታውን በአገሌግልት መወጣት ይኖርበታሌ፡፡
18
መንግስት በመዯበው ቦታ አገሌግልት መስጠት ያሌቻሇ ተጠቃሚ በውለ ሊይ
ተገሇፀውን/የትምህርት 15%፣የምግብ እና የመኝታ ሙለ በሙለ ወጪ እና የዚህን
ወጪ 50% ቅጣት ጨምሮ ይከፈሊሌ ፡፡ ሇተወሰነ ጊዜ አገሌግልት ሰጥቶ ያቋረጠ
ተጠቃሚ ያገሇገሇበት ዘመን ታስቦ ቀሪውን ክፍያ ከነቅጣቱ እንዱከፍሌ ይዯረጋሌ ፡፡
ተጠቃሚው ቀዯም ሲሌ በላሊ መስክ ተሰማርቶ በገንዘብ መክፈሌ የጀመረ ከሆነ
ቀሪውን ክፍያ ብቻ መንግስት በሚመዴበው ቦታ በአገሌግልት እንዱወጣ ይዯረጋሌ፡፡
በማንኛውም የትምህርት መስክ ተመርቀው በመንግሰት ትምህርት ቤቶች
፣በቴክኒክና ሙያ ማስሌጠኛ በመምህራን ማስሌጠኛ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣
በላልች የመንግስት የማስሌጠኛ ኢኒስቲትዩት በመምህርነት ሙያ ወይም
በመንግስት የትምህርት እና ጤና ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ተቋማት በኃሊፊነትና
በፈጻሚ ሰራተኛነት እንዱሁም በሀገር መከሊከያ ሰራዊት፣ በፌዯራሌ በአዱስ አበባና
ዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯር፣ በክሌሌ እና ማረሚያ ቤቶች ፖሉስ ሰራዊት አባሌ
የሆኑ ብቻ በምዯባም ይሁን በቅጥር በማገሌገሌ ሊይ ያለ የወጪ መጋራቱ
በአገሌግልት ሉያዝሊቸው ይችሊሌ ፡፡ ሆኖም ግን በከፊሌ አገሌግልት ሰጥተው
ካቋረጡ ቀሪውን የወጪ መጋራት ግዳታቸውን ከነመቀጫው ገንዘብ በመክፍሌ
እንዱወጡ ይዯረጋሌ፡፡
በሀገር መከሊከያ ሰራዊት ፣በፌዯራሌ፣ በአዱስ አበባና ዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯር ፣
በክሌሌ እና ማረሚያ ቤቶች በፖሉስ ሰራዊት አባሌነት ብቻ አገሌግልት የሰጡ
የወጪ መጋራት ተጠቃሚዎች አገሌግልት ከሰጡበት ተቋም በሚያቀርቡት ማስረጃ
መሰረት በገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን ከዕዲ ነጻ ስሇመሆናቸው ከባሇስሌጣኑ
ማስረጃ በማቅረብ የትምህርት ማስረጃቸውን ከተማሩበት የትምህርት ተቋም
ማግኘት ይችሊሌ፡፡
ማንኛውም የትምህርት መስክ ተመርቀው በምዯባም ይሁን በቅጥር በመምህርነት
ወይም በጤና ዘርፍ ተመርቀው የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ተቋማት በመስራት
ሊይ እያለ መንግስት ሇስራ ፈሌጓቸው በሹመት የተመዯቡ ስሇመሆናቸው ማረጋገጫ
በማቅረብ ሹመት ከማግኘታቸው በፊት የሰሩበት ጊዜ በአገሌግልት ታስቦ ቀሪውን
ግዳታ ያሇቅጣት በገንዘብ እንዱወጡ ይዯረጋሌ ፡፡
19
ሇተጠቃው ትምህርት በሚከታተሌበት በእያንዲደ አመት የሚፈሌግበት ክፍያ
በቅዴሚ ወይም
ተጠቃው እንዯተመረቀ ወይም ትምህርቱን እንዲቋረጠ በእፎይታ ጊዜው
ውስጥ ክፍያውን በሙለ በአንዴ ጊዜ ሉከፍሌ ይችሊሌ ፡፡
4.5 የእፎይታ ጊዜ
ተጠቃሚው ከተመረቀበት ወይም ትምህርቱን ካቋረጠበት ዓመት መጨረሻ ጀምሮ ሥራ
ቢይዝም ባይዝም ክፍያ ሇመጀመር የአንዴ ዓመት የእፎይታ ጊዜ ይኖረዋሌ ፡፡ በዚህ ጊዜ
ውስጥ ሥራ ካሌሠራና ገቢ ካሊገኘ ከሁሇተኛው ዓመት መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሇስዴስት
ወራት ብቻ የእፎይታ ጊዜ ይሰጣሌ ፡፡
4.6 ማበረታቻ
ጠቅሊሊ የውጪ መጋራት በቅዴሚያ ሇሚከፍሌ ተጠቃሚ 10%
በየሰሚስተሩ ወይም በየዓመቱ ቅዴሚያ ሇሚከፍሌ 5%
ከምረቃ በኋሊ በእፎይታ ጊዜ እስከ አንዴ ዓመት ሇሚከፍሌ 3% ተቀናሽ
ይዯረግሇታሌ ፡፡
20
ሇምሳላ:-
ተጠቃሚው የፈጀበት የትምህርት ጊዜ አራት አመት ሆኖ የተቀማጭ ገንዘብ የወሇዴ መጣኔ
የሁሇት አመት 3% ቢሆን የቀረው ሁሇት አመት ዯግሞ 4% ቢሆን ክፍያው የሚታሰብበት
የወሇዴ መጣኔ አስሊ
21
ምሳላ:- 2005 ዓ.ም ሰኔ 30 የተመረቀ ተማሪ አጠቃሊይ 20 ሺህ ብር የወጪ መጋራት
ብር ቢኖርበት ታኅሣሥ 30/2013ዓ.ም ሊይ ሙለ ክፍያ ሇመክፈሌ ቢፈሌግ አጠቃሊይ
ክፍያው ስንት ይሆናሌ?
I. የተመረቀበት ዘመን =ሰኔ 30/2005 ዓ.ም
II. በምረቃ ወቅት የነበረው የባንክ ቁጠባ ምጣኔ = 4% ቢሆን (ግምታዊ)
III. የእፎይታ ጊዜ 1 ዓመት (2006) ይሆንና ከ2007 ጀምሮ ታክሱ የሚሰሊ ይሆናሌ፡፡
22
እንዯ አስፈሊጊነቱም የወጪ መጋራት ክፍያው አሰባሰብ በተገቢው ሁኔታ እንዱፈፀም
ሇአሠሪው አስፈሊጊውን የምክርና ቴክኒክ ዴጋፍ በመስጠት
አሠሪው ወይም በግለ የሚሠራ ተጠቃሚ ከገቢ ሊይ ተቀናሽ በማዴረግ ክፍያውን
ሳይፈጽሙ ከቀሩ የገቢ የግብር የመከፍሌ ግዳታውን ሊሌተወጣ ግብር ከፋይ
በሚሰጠው ዓይነት የክፍያ ውሳኔ ማስታወቂያ አዘጋጅቶ ሇአሰሪው ወይም
ሇተጠቃሚው እንዱዯርስ ማዴረግ
አሰሪውም ሆነ ተጠቃሚው የተጣሇባቸውን ኃሊፊነት ካሌጠወጡ ከገቢ ሊይ ተቀንሶ
ሇባሇስሌጣኑ ገቢ ባሌተዯረገው ገንዘብ መጠን ፤ወሇዴ እና አስተዲዯራዊ መቀጫ
ጭምር ተጠያቂ እንዯሚሆኑ በመግሇጽ ክትትሌና ቁጥጥር ማዴረግ አሇበት
ሙከራ አምስት
ሰሌጣኞች የወጪ መጋራት አከፋፈሌ ሥርዓት ያስረደ?
ሙከራ ስዴስት
ሠሌጣኞች ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት ምንነት
በመረዲት መብትና ግዳታዎን ይዘርዝሩ
23
ማጠቃሇያ
ግብር የአንዴ ሀገር መንግስት ዋነኛና አስተማማኝ የገቢ ምንጭ በመሆኑ ከመቀጠር ከሚገኝ
ገቢ (ሠንጠረዥ "ሀ") ከቅጥር ውሌ ጋር በተያያዘ የሚያገኘው ዯመወዝ/ምንዲ፣ አበሌ፣
ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣ የመሌካም ሥራ አፈፃፀም ማበረታቻ ስጦታ ወይም ላሊ የአገሌግልት ዋጋ
ክፍያ፣ ተቀጣሪው ከስራ ሲቀነስ ወይም ከስራ ሲሇቅ ወይም ስራን እንዱሇቅ ሇማግባባት
የሚከፈሌ ገንዘብ ወይም የስራ ውሌ በመቋረጡ ምክንያት በፈቃዯኝነት፣ በስምምነት፣
በዲኝነት ውሳኔ መሠረት በጥሬ ገንዘብ (በዓይነት) የተቀበሇው ማንኛውም የገንዘብ መጠን
ከታክስ ነጻ ከተዯረገው ውጭ፣ እንዯ ገቢ ተቆጥሮ ታክስ የሚሰሊበት በመሆኑና የከፍተኛ
ትምህርት የወጪ መጋራትም መንግስት ሇትምህርትና ሇላልች አገሌግልቶች ያወጣውን
ወጪ መጋራት በመሆኑ ታክሱን የመሰብሰብ ኃሊፊነት የተጣሇባቸው አካሊት ታክሱን
በተቀመጠው ህግ መሰረት ሇግብር ሰብሳቢው መ/ቤት በወቅቱ ገቢ እንዱያዯርጉ እና ወጥነት
ያሇው አሰራር ሥርዓት እንዱኖር ሇማስቻሌ ነው ፡፡
ማጣቀሻዎች
በዚህ ስሌጠና ርዕስ የተጠቀምናቸው ማጠቀሻ አዋጆች ፤ዯምቦች እና መመሪያዎች
1. የፌዯራሌ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008
2. የታክስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 983/2008
3. ከገቢ ግብር ነፃ የተዯረጉ ገቢዎች አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2011
4. የወጪ መጋራት ዯንብ 154/2000
5. የወጪ መጋራት መመሪያ ቁጥር2/2009
6. የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 351/1995
24