Professional Documents
Culture Documents
3rd Quarter Report
3rd Quarter Report
1. ከመደበኛ አባላት(ከተማ
በብ
ነዋሪ፤የመንግስት/ለሎች 2,329,498 582,376 267462 739,830 739,830 739,178.29 99.9
ር
ተቀጣሪ ሰራተኛ)
8. ውዝፍ ዕዳ እና ብድር በብ
100,000 25,000 25,000 25,000 25,000
አሰባሰብ እና አመላለስ ር
9. ከሀብት አሰባሰብ ልዩ በብ
30,000 7,500 7,500 7,500 7,500
ዘመቻ ር
5.
ነጋዴ ደረጃ 928 600 556,800 417,600 139,200
“ሀ”
ደረጃ
496 480 238,080 178,560 59,520
“ለ”
ደረጃ
‹‹ሐ›› 8615 300 2,584,500 1,938,375 646,125
8.
9. ከትራንስፖርት( 3
እግር፤ታኪሲ፤ባስ፤
ሚኒ ባስ፤ሞቴር
ሳይክል) 2230 1295.24 2,888,400 722,100 722,100 722,100 722,100
ጠቅላላ የ 1 ኮርፖረት የጠቅላላ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ ዓመት
የኮርፖረት ተቋማት አባል ኮርፖረት አባላት ገቢ አሰባሰብ እቅድ ገቢ አሰባሰብ ዓመት ገቢ ገቢ አሰባሰብ የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም
ተቋማት ዓመታዊ ዓመታዊ ገቢ እቅድ አሰባሰብ እቅድ ክንውን በመቶኛ
ብዛት አማካይ ክፊያ አሰባሰብ እቅድ እቅድ (%)ከዓመ
መጠን መጠን ቱ ዕቅድ
እቅድ አንጻር
ሲታይ
መለኪያ ቁጥር ብር ብር ብር ብር ብር ብር
600,000 -
ከመንግስት ድጋፍ 200,000 200,000 200,000
9
100,000 25000
10 ከለጋሽ ግለሰቦች እና 25000 25000 25000 -
ድርጅቶች ድጋፍ
በአመቱ የ 1 የሀብት ከሀብት አሰባሰብ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ ዓመት
የሚካሄድ አሰባሰብ ዘመቻ የሚገኝ ገቢ አሰባሰብ እቅድ ገቢ አሰባሰብ ዓመት ገቢ ገቢ አፈጻጸም
ጠቅላላ ዘመቻ ዓመታዊ ገቢ እቅድ አሰባሰብ አሰባሰብ እቅድ በመቶኛ
የሀብት አመታዊ ገቢ አሰባሰብ እቅድ እቅድ የሩብ ዓመቱ (%)ከዓመ
አሰባሰብ እቅድ ክንውን ቱ ዕቅድ
ዘመቻ /በአማካይ) አንጻር
አመታዊ
እቅድ
ሲታይ
መለኪያ የዘመቻ ብር ብር ብር ብር ብር ብር
ዙር
11 ከሃብት አሰባሰብ - -
ንቅናቄ ልዩ 240,000 120,000 120,000
ዘመቻ
በወረዳ በአመቱ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ ዓመት
ፋይናንስ ለመሰብሰብ / ገቢ አሰባሰብ እቅድ ገቢ ዓመት ገቢ ገቢ የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም
ጽ/ቤት ሀብት አሰባሰብ//ሀብ አሰባሰብ/ አሰባሰብ//ሀብት ክንውን በመቶኛ
የተከማቸ፤ ለማስመለስ ት አመላለስ /ሀብት አመላለስ እቅድ (%)ከዓመ
ብድር የታቀደ እቅድ/ አመላለስ ቱ ዕቅድ
የተሰጠ ጠቅላላ ገቢ እቅድ አንጻር
እና መጠን ሲታይ
በቀበሌያት
የሚገኝ
አጠቃላይ
ገንዘብ
መጠን
መለኪያ ብር ብር ብር ብር ብር ብር ብር
12 በወረዳ ፋይናንስ
ጽ/ቤት የተከማቸ
ገንዘብ ማስመለስ
13 በቀበሌያት እጅ
የሚገኝ ዕዳ
ማስመለስ
ጻናትናወጣቶችንየአንደ የተደረገላቸው
ተማሪዎች
ኛናሁለተኛደረጃተማሪ
ቁጥር
ዎችንበትምህርትቁሳቁስ
እናለሎችተያያዢወጪ
ዎችንመሸፈንእናማገዝ
።
1.3 ይበልጥለችግርተጋላጭየ
ድጋፍ የተደረጉ
ሆኑተማሪዎችየከፍተኛ
ተማሪዎች 140,000 35,000 35,000 35,000 35,000
ትምህርትእንዲከታተሉ
ቁጥር 20
መደገፍእናማገዝ።
1.4 አንደኛ እና 2 ኛ ደረጃ
በቁጥር 2
ት/ቤቶችን በትምህርት
ት/ቤቶችን 200,000 100,000 100,000
ግብአት እና በቁሳቁስ
ድጋፍ ማድረግ
መደገፍ።
ግብ 2፡ የግብርና ምርትን፣ ምርታማነትን እና የገበያ ትስስርን በማሻሻል የገጠር አርሶ አደሩንና የከተማ ማህበረሰብን ኑሮ ደረጃ
ከፍ ማድረግ።
3.1 በኢኮኖሚአቅማቸውምክ
ንያትየህክምናአገልግሎት
ማግኘትለተሳናቸውቤተሰ
በቁጥር 200
ቦች/ 102,000 102,000
አባወራ/እማወራ
ግለሰቦችየማህበረሰብአቀ
ፍየጤናመድህንንሽፋንመ
ስጠት።
ክሎችን (አቮካዶ፣
ማንጎ፣ ፓፓያ፣ሙዝ
ሞሪንጋ፤እንሰት፤
አፕል…) ማስጀመር
6.2
6.3
7 ነባሪ የሀብት አሰባሰብ ባለሙያ በብር 136,920 34,320 34,320 34,320 34,320
ድመወዝ
8 ነባሪ የሀብት አሰባሰብ ባለሙያ በብር 15,062 3765 3765 3765 3765
ጡሬታ
9 ነባሪ የሀብት አሰባሰብ ባለሙያ በብር 29919.6 7479.9 7479.9 7479.9 7479.9
ሥራ ግብር
10 በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ደረጃ በብር 239,124 0 79,308 79,308 79,308
የሀብት አሰባሰብ ባለሙያ 01 እና
ልማት እቅድና ክትትል ባለሙያ 01
በቅጥር ሟሟላት
10 አዲስ ባለሙያዎች ቅጥር ጡሬታ በብር 26,304 0 8,768 8,768 8,768
19
በየ 3 ወሩ ካልድርሻ አካላት ጋር
አፈፃፀምን መገምገም
በብር
ድምር 10,025,0 1,677,25 2,657,33 2,669,83 3,019,83
95 6 2 2 2
የፕሮግራም ስራዎች ዝርርር ሪፖርት (Narrative report) ለብቻ ዝርዝር ማብራሪያ አካቶ የሚዘጋጅ ሲሆን (መለኪያ፤
የስራው ቦታ፣ ቀበሌ፣ ስራ ላይ የዋለ ገንዘብ መጠን፣ የህብረተስብ ተሳትፎ….ያካተተ ይሆናል)
አስተዳደራዊ ስራ ክንውን ሪፖርት
2
ነባር ሠራተኛች ጡሬታ በብር 45,550 11,388 11,388 11,388 11,388
3
ነባር ሠራተኛ ሥራ ግብር በብር 79200 19800 19800 19800 19800
3 በከተማ
ፋይናንስጽ/ቤትየማህበሩንገንዘብኦዲ በጊዜ 26,000 26,000
ትማስደረግ
4 ንብሬቶችን ቆጠራ በዓመት 2 በጊዜ 2 1 1
ጊዜ ማካሃድ
5 ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የዉስጥ በብር 200,000 50,,000 50,000 50,000 50,000
ቁሳቁስ ማሟላት(ፎቶ ኮፕ
ማሽን፤ፕሮጀክተር/አሊሲዲ፤ፕ
ርንተር፤ ስካነር፤መጠረዣ እና
ሌሎች)
6 በቁጥር 1
ሞተር
ሞትር ሳይክል 90,000 90,000
ሳይክል ግዥ
መፈጸም
9
ለመስተንግዶ በብር 20,000 5,000 5,000 5,000 5,000
8
ድምር በብር 1,329,646 186,912 360,912 210,912 520,912
የፕሮግራምና አስተዳደራዊ ወጪ ክንውን ሪፖርት በ 20/80 % ሕግ አንጻር
ተ.ቁ የወጪ መደብ ዓመታዊ የወጪ የሩብ ዓመት የሩብ ዓመት መግለጫ
ዕቅድ % ዓመታዊ የወጪ አፈጻጸም
ክንውን በ 20/80 % ሕግ
አንጻር
1 /አላማ ማስፈጸሚያ/ Program
2 አስተዳደራዊ/Adminstrative
በዚህ ሩብ ዓመት እንዳክሽን ወይም ቅርንጫፍ ልማት ማህበሩ ከሪፎርም ጀምሮ ምን ምን ተግባራትን
እንዳከናወነ ትኩረት አቅጣጫዎች ምን ምን እደደሆኑ ቀጣይ ሊሰሩ በታቀዱ ስራዎች ዙሪያ ፕረዘንተሸን
ቀርቦ ከማናጅሜንት አካላት ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ልማት ማህበሩ የመንግስትን ከፈተት
የሚሞላና የከተማውን ማህበረሰብ ሕይወት ለማሻሻል ተግቶ የሚሰራ መሆኑንና መንግስም ከመቸውም ጊዜ
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አጠቃላይ የስራ ሁኔታዎችን የሚከታተል፤የሚደግፍና የሚቆጣጠር 9 አባላት ያሉት የስራ
አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሉት ሲሆን በ 2022 የ 2 ኛውን ሩብ ዓመት የስራ ክንውን ገምግሟል፡፡ በዚሁም መሰረት
የታዩ ጠንካራ ጎኖች መቀጠል እንዳለባቸውና መሻሻል በሚገባቸው ጉዳዮች አስተያየት ቀርቧል፡፡ በተያያዥም
የ 3 ኛው ሩብ ዓመት የሥራ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ተጨማሪ ሀሳቦችን ጭምር በመስጠት
ጸድቋል፡፡
ቅርንጫፉ በጋሞ ልማት ማህበር ዋናው ቢሮ በኩል የወረደውን ሪፎርም ተከትሎ ከ 2013 ዓ/ም ጀምሮ እጅግ ፈጣን
በሚባል ደረጃ ወደ ሪፎርም ገብቶ ራሱን አደራጅቶ በርካታ የልማት ስራዎችን ስሰራ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም
በ 2013 ዓ/ም ቅርንጫፉ ወደ ስራ ሲገባ ባደረገው የጥድአስ ትንተና ዋና ድክመት ብሎ የለየው የህዝብ ንቅናቄ እና
የሀብት አሰባሰብ ስርዓት መዳከም በመሆኑ በተቻለ ፍጥነት ይህን ሁኔታ ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ ተሰርቷል፡፡
ቅርንጫፉ የገቢ አቅሙ ስጨምር በከተማው የሚስተዋሉ ችግሮችን የመፍታት አቅሙም በዚያው ልክ እንደምጨምር
የሚገነዘብ በመሆኑ በመጀመሪያ ደረጃ ከህዝብ የሚገኝ ተዓማንነትን ለማግኘትና ከፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን
አሳይቷል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የነበሩ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት (ለምሳሌ የኮሚዩኒከሽን፤ የግልጸኝነት፤
በ 2014 የሀብት ምንጮን ለማሳደግና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን ለማሻሻል ለተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች የግንዛቤ
ማስጨበጥ ስራዎች ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ተሰርቷል ተከታታይ ውይይቶችም ተደርገዋል፡፡በመሆኑም ይህ ግንዛቤ
የማስጨበጥ ስራ በዚህ 3 ኛ ሩብ ዓመት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፡ በተለያዩ ተቋማት ዉይይት ተደርጓል፡፡
ከኢትዮጵያ መድህን ድርጅት አርባምንጭ ቅርንጫፍ፤ ከአርባምንጭ ፓራሜድ ኮሌጅ መምህራንና አስተዳደር
ሰራተኞች፤ ጋር ዉይይት የተደረገ ሲሆን ለተሳታፊዎች የልማት የማህበሩ የጉዞ ታሪክ፤ ዋና ዋና የልማት ማህበሩ
ትኩረት መስኮች፤ በጋልማ በዞን ደረጃ እስካሁን ከተሠሩ ሥራዎች፤ በዞንና በአርባ ምንጭ ቅርንጫፉ የተከናወኑ
የሪፎርም ሥራዎች እና የመጡ ውጤቶች፤የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራትና ትኩረት አቅጣጫዎች፤ በማህበሩ ደንብ
መሠረት ሀብት አሰባሰብን በተመለከተ የቀጣይ የማህበረሰብ ተኮር ችግር ፈቺ የልማት ሥራዎች ለውይይት
በፕሬዘንተሸን ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ከውይይቱ ተሳታፊዎች በርካታ አስተያዬቶችን ጥያቄዎች ቀርበው ምላሽና
አስተያዬት ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በመሆኑም ሁሉም የትምህርት ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በልማት ማህበሩ
የሀብት አሰባሰብ መመሪያው መሰረት ከተጣራ ደሞዛቸው 0.6% እና የፊት አመራር የፕላትኒየም አባል በመሆን
የልማት ማህበሩን የአባልነት መዋጮ በየወሩ በፔይሮል እንዲቆረጥ ወስነው ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
በጋሞ ልማት ማህበር አርበ ምንጭ ከተማ ቅርንጫፍ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ
ተማሪዎች ብዛት ፤-
ወንድ 7 ሴት 10 ድምር 17
4 ጥሩወርቅ ኤዞ ሴ ደባርቅ
7 መለሰ ማሞ ወ ወለጋ
10 ገብሬመድን ዋቻ ወ ጎንደር
1.3. ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች ከአንደኛ ክፍል እስከ 12 ኛ ክፍል ከቀበሌያት ተመልምለው
ለቀረቡ 20 ተማሪዎች ለእያንዳንዱ ተማሪ 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ በድምሩ 20 *2,000 40,000
ብር ቀጪ በማድረግ የትምህርት መርጃ መሳሪያ /ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
2. በጤናው ዘርፍ
ልማት ማህበሩ የረጅም ጊዜ እቅድ በመለየት ካስቀመጣቸው ግቦች መካከል አንዱ የጤና አገልግሎትን
ማሻሻል ሲሆን በዚህ ዘርፍ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለአርባምንጭ ድልፋና ሆስፒታል ሲቢሲ-ማሽን
በ 390,000 /ሶስት መቶ ዘጠና ሺህ ብር/ ወጪ በማድረግ ግዥ በመፈጸም አስረክቧል፡፡
በተጨማሪም ለአንድ ደጋፊ ለሌላት እናት የአይን ህክምና ድጋፍና አንድ ልጇ ለታመመባት እናት ጥቁር
አንበሳ ሪፈር ለተጻፈ ህጻን ህክምና 6,500.00 /ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ወጪ በማድረግ
ማሳከም ተችሏል፡፡
3. የመንገድ ልማትና የከተማ መሰረተ ልማት አግልግሎቶችን ማሻሻል
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በተለያየ የአባልነት ደረጃ ከከተማ ነዋሪዎች፤ ነንግዱ ማህበረሰብ፤ ከትራንስፖርት
ዘርፍ ወዘተ የሚሰበስበውን የአባልነት መዋጮ ወደ አንድ ቋት በማምጣት መልሶ የከተማውን
ማህበረሰብ ችግሮች መፍታት በመሆኑ የመንገድ ልማትና የከተማ መሰረተ-ልማት ላይ ከፍተኛ
ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል፡፡ በመሆኑም በአርባምንጭ ከተማ መነኻሪያ ጊቢ እጅግ የተበላሸ የነበረውን
የመኪና የሕዝብ መገልገያ ቦታ ለማስተካከል ሰሌክት 40 ቢያጆ በማስደፋትና በማስደልደል
115,000 /አንድ መቶ አስራ አምስት ሺህ/ብር ወጪ ተደርጓል፡፡
4. ለአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር፤ ለከተማ ንግድና ገበያ ልማት፤ ለከተማ ገቢዎች፤ ለአቅም ግንባታ፤
ማጠናከሪያ 863,400.00 /ስምንት መቶ ስልሳ ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር/ ወጪ በማድረግ የላፕቶፕ፤
የፎቶ ኮፒ ማሽን፤ የፕሪንተር ድጋፈ ተግርጎላቸዋል፡፡
5. በልማት ማህበሩ የተጀመረ የልኳንዳ አገልግሎት
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በአገር አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት በታላቅ ቅናሽ አንድ
ኪ/ግ 450.00 /አራት መቶ ሃምሳ ብር/ በመሸጥ ላይ እንገኛለን፡፡
በመሆኑም በዚህ ሩብ ዓመት በአጠቃላይ ------ በሬዎችን በ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
በመግዛት የስጋ ሽያጭ ተከናውኗል፡፡
6. የስፖርት ድጋፍ
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አቅዶ ከሚሰራባቸው አንዱ ስፖርት ባህልና ቱሪዝም ላይ በመሆኑ በስፖርቱ ዘርፍ
አርባምንጭ ከነማ እግር ኳስ ካለብ የዞናችን አንባሳደር እንደመሆኑ መጠንና ከአርባምንጭ ከነማ
ስፖርት ክለብ በደረሰን የድጋፍ ጥሪ ተከትሎ ለክለቡ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነውን የኳስ ድጋፍ
አድርገናል፡፡ ለዚህም ኦሪጅናል ሞልተን ኳስ 3200 130,000.00 /አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር/ ወጪ
በማድረግ በመግዛት ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በዚህም ሥራ ላይ እስከ መስከረም ወር 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ባለው ጊዜ በገንዘብ ሲያይ እስከ 1 ሚሊየን ብር
ያንቀሳቀስን ሲሆን በተለያዩ የግንባታ ቁሳቁሶች እጥረት ባይፈጠር እስካሁን ግንባታው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ
ይጠናቀቅ ነበር፡፡ አሁንም ቢሆን ከተገነቡ 3 ትላልቅ ብሎኮች ሁለቱ ሙሉ በሙሉ በሚባለ ደረጃ የተጠናቀቀ ሲሆን
የሶስተኛው ብሎክ የወለልና ጥቂት የማጠናቀቂያ ሥራ ብቻ ሲቀር ሌላው ተጠናቅቋል፡፡ ቀሪውንም በተለይ የሲሚንቶ
እጥረት ቢፈታ በጣም ባጠረ ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ወደ ሚመለከተው አካል ለማስተላለፍ ማህበህሩ ዝግጁ ነው፡፡