Professional Documents
Culture Documents
Budget Utilization
Budget Utilization
የሞዴል ተፋሰስ ጽ/ቤት ግንባታ ጋር በያያዘ የጨረታ አሸናፊው የተለየ ሲሆን ከህግ ማስከበር ጋር
ተያይዞ የሳይት ርክክብ ማድረግ ያልተቻለ ሲሆን በቀጣይ ሁኔታዎች ከተረጋጉ ለአሸናፊዎች
የማስረከብ ሰራ ይሰራል
የሙስና እና ብልሹ አሰራር፣ ጥቆማዎች እና አቤቱታዎች የምርመራ ሂደትን በተመለከተ እስካሁን የቀረበ አቤቱታም
ሆነ ጥቀማ የሌለ ሲሆን በቀጣይ የሚቀርብ ካለ በማጣራት በሪፖርት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
በሁለተኛ ዙር ስልጠና የተሰጠባቸው ቀበሌዎች ብዛት 6 (ቀበሌ፣ ሀጦ፣ መልካ ልጎ፣ ጋሬሮ፣ ቁርቁራ
እና ጀልደይቲ)
የማህበረሰብ ተፋሰስ ብዛት 8 (ቢላ፣ ጋዲሶ፣ ፈጫ ደካሌ፣ አስቦል ቡራ፣ ሻሬ፣ ጀልደይቲ፣ ሞመጂ
እሬንሳ እና ሀጦ ሀቢሌ)
የተፋስ ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ መህበር ከተቋቋመአንድ አመት የሞላው በመሆኑ በአሰራ ስድስቱም ማህበሮች ላይ
የአዲት ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ የአርሶ አደሮች ስልጠና እንደተጠናቀቀ ለመላው የማህበሩ አባላት የኦዲት
ሪፖርት ለማውረድ የኦዲት ሪፖርቱ ተዘጋጅቶ የተጠናቀቀበት ሁኔታ ነው ያለው
√
2 ቁርቁራ ሀጦ ሃቤሌ 3
3 ጋሬሮ ሻሬ 3 √
4 መ/ልጎእና ጋሬሮ አስቦል ቡራ 5 √
5 መ/ልጎ ፈጫ ጠካሌ 8 √
6 ሀጦ ጋዲሶ 3 √
7 ማመድ/ሀጦ ቢላ ቢሬንቲ 6 √
8 ማመድ ማመድ ጀልደይቲ 4 √
9 ጀልደይቲ መዳፋ 4 √
10 ገ/ኡረኔ ገርፋ ሰለዋ 3 √
11 ኤላ ሰመ ኤላ 9 √
12 ሞቱማ ቆሰራ 5 √
13 ሞቱማ መልካ ጋላ 2 √
14 ጨፌ አርጆ 6 √
15 ጨፌ/ኤላ ሰማ ጨፌ 3 √
16 ቀበሌ ቢላ 6 √
ድምር 75