Professional Documents
Culture Documents
Attachment
Attachment
ሀምሌ 2014
ባቲ
የማመድ ቀበሌ አካላዊ ግምገማ
በጥንካሬ
የዘጠና ቀኑን እቅድ ለመፈጸም የነበራቸው ቁርጠኛ የቀበሌ አባላትና አመራር እየተፈጠረ መምጣቱ
ውስንነት ቢኖርም ሪፖርትን በጊዜ ለማድረስ የነበረ ጥረት እየጨመረ መምጣቱ
የተሠጠውን ስራ ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው አባልና አመራር መፈጠሩ
ለተግባራቱ ተጨንቆ የሚሰራ የቀበሌ አመራር እየተፈጠረ መምጣቱ
በቂ ባይሆንም ስራቸውን በስልክ በየጊዜው እየገለጹ የሚሄዱ አባላትና አመራር መፈጠሩ
በቀበሌው በስራው ውጤታማ የሆኑ አባላት እየተፈጠረ መምጣቱ ከሌላ ጠንካራ ቀበሌ ጋር ተፎካካሪ አመራር መፈጠሩ
በቀበሌዉ ማእከላዊነት የሚያከብር የሚደማመጥ አባል እየተፈጠረ መምጣቱ
ለፓርቲው ውግንና ያለው የቀበሌው አመራርና አባል እየተፈጠረ መምጣቱ
ሸኔን እና በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ ጠላቶችን አምሮ የሚታገል የቀበሌ አመራርና አባል መፈጠር መቻሉ
በቀበሌው በምክንያት የሚታገል አመራርና አባል እየተፈጠረ መምጣቱ
የህዝብ ውግንና ያለው አመራርና አባላት በመፈጠሩ ጠላትን እስከ ጎረቤት ቀበሌ በመሄድ የሚታገል አመራር መፈጠር
መቻሉ
በድክመት
አደረጃጀት ከማጠናከር አኳያ ክፍተት በሁሉም አደረጃጀት መኖሩ
በስራ ሰአት በስራ ቦታ ተገኝቶ አገልግሎት በማይሰጡ የቀበሌው ባለሙያዎችን ያለመመቆጣጠር
የመረጃ አያያዝ ሰፊ ከቀበሌ እስከታችኛው አደረጃጀት ክፍተት መኖሩ
እቅድን በትክክል የታቀደውን አውቆ ለመፈጸም ውስንነት መኖሩ
የሪፓርት የግንኙነት አግባብ በተቀመጠው ቀንና ጥራት መሰረት ሪፖርት ማድረስ ላይ ውስንነት ይታያል
በቀበሌው ባለሙያን እቅድን መሰረት ባደረገ መልኩ እየገመገሙ ከመሄድ አኳያ ውስንነት መኖሩ
የተሰጠን አቅጣጫ ፈጥኖ ምላሽ መስጠት ውስንነት ያላቸው አባልና አመራር መኖራቸው
የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግር ያለባቸው ጎጦችን ለይቶ ከመደገፍ አንጻር ውስንነት መኖሩ
አ/አደሩን በተገቢው የማያገለግሉ ሙያተኞችን ያለመገምገም ውስንነት ይታያል
የአባላት ስብሰባ በሚኖርበት ጊዜ ምክንያት በመደርደር መሳተፍ ያለመቻል ውስንነት መኖሩ
ተኪ አመራር እያፈሩና አየተተካኩ መሄድ ላይ ውስንነት መኖሩ
ሁሉም አመራር በተመሳሳይ በቅቶ መስራት ያለመቻል
የጠራ አባል እየፈጠሩና እያበዙ መሄድ ላይ ውስንነት መስተዋሉ