Professional Documents
Culture Documents
Life Skill
Life Skill
የኮቪድ 19
ሰዓት
2 02/27/2024 07:08:07 AM
መከላከያ ማክበር!
ዘዴዎችን
ሞባይል
በተገቢው ማጥፋት!
መተግበር
ማንኛውንም ግልፅ
ያልሆነ ነገር
ገዥ የሌሎችን ሐሳብ
ማክበርና
በግልፅ መጠየቅ
ህጎች መደማመጥ!
በተገቢው
ትኩረታቸንን ማስታወሻ
በወሰናችን መያዝና
ሁሉም ሰው
ውስጥ ማድረግ! ተሳታፊ
ተማሪም
መሆን
አስተማሪም ነው
!
መግቢያ
ይህ የህይወት ክህሎት ማበልጸጊያ ሥልጠና የተዘጋጀው በኤስ ኤን ቪ/ SNV/
ራይይ ፕሮጀክት ነው:: ይህ ፕሮጀክት የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኘው
ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ነው::
እናንተም የዚህ ፕሮጀክት አካል በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፕሮጀክቱ
በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች፣ በሲዳማ በትግራይ ክልሎች
እና በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ 240,000
( 70% ወጣት ሴቶች የቀሩት ወጣት ወንዶችን) በተለያዩ የሥራ ዕድሎች
እንዲፈጠሩላቸው ለማገዝ የተቀረጸ ፕሮጀክት ነው::
የሥልጠና ፕሮግራሙ ወጣት ሥራ ፈላጊዎች በራሳቸው ተነሳሽነት
በፕሮጀክቱ እና በባለድርሻ አካላት አመቻችነት በተመቻቹላቸው
የተለያዩ የሥራ እድሎች ከመሠማራታቸው በፊት
አስቀድመው ስለ አካባቢያቸው
ስለራሳቸው ያላቸው አመለካከትና
ከሠዎች ጋር አብሮ ለመሥራት አስፈላጊ የሆኑ የተግባቦት፣ ግጭት
አፈታት፣ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ጊዜ አጠቃቀም እና በሥራ ቦታ ላይ አስፈላጊ
ለሆኑ ጥንቃቄዎችና ሌሎች መሠረታዊ ክህሎቶች ላይ ነው::
አስፈላጊነት
ወጣቶች ከት/ት ቤት ወደ ኮሌጅ የትምህርት አለም በሚያደርጉት ሽግግር
የሚያጋጠማቸውን የዕለት ተዕለት ተግዳሮቶች ለመወጣት የሚያስችላቸውን
የህይወት ክህሎቶች አስፈላጊነት ግንዛቤ መፍጠር
ወጣት ሴቶች ያላቸውን እምቅ አቅም እና ክህሎት ለመጠቀም የሚያስችል
አዎንታዊ አመለካከት እንዲያዳብሩ በማስቻል በዕለት ተዕለት ኑሮችሁ ውስጥ
የሚያጋጥማቸውን ኃላፊነቶችን እና ፈተናዎችን በብቃት እንዲወጡ ማስቻል
ነው
የውሎ ሪፖርት አቅራቢና አነቃቂ ቡድን
02/27/2024 07:08:09 AM 6
ስልጠናው የሚያተኮርባቸው ርዕሶች
Footer 14
እምነቶች
እምነት ምንድን ነው ?
እምነት ማለት ዓለምን የምንረዳበት እውነታ ነው፡፡ ቤተሰብና ማሕበረሰብ እምነታችንን
ይቀርፃሉ፡፡ አንድ ሰው የሌላውን ሰው አስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ ፈፅሞ ሊረዳው አይችልም፡፡
ሁለት ሰዎች መንትያዎች እንኳን ቢሆኑ ፍፁም አንድ ዓይነት እምነት አይኖራቸውም፡፡ እምነት
የተደራጀ አስተሳሰብ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ አንዳንዴም ነገሮችን በሌላ አቅጣጫ እንዳንመለከት
ያግደናል፡፡
የእምነት መለወጥ
በነገሮች ላይ ያለን አረዳድ ሲሻሻል አስተሳሰባችንም ይለወጣል፡፡ እኛ ያለንን እምነትና ሌሎች
ያላቸውን እምነት መረዳት አስፈላጊ ነው፡፡ የሁሉንም አስተሳሰብ መረዳት እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
ቢያንስ ሌሎች ሰዎች የተለየ እምነት ያላቸው መሆኑን መቀበል ይኖርብናል፡፡
15
እምነታችን
እምነታችን ስንል በህይወታችን ከፍተኛ ዋጋ ምንሰጠውና የማንደራደርበት
አቋማችን ማለት ነው
ሁለት አይነት እምነቶች ሲኖሩ
1. አጠቃላይ ዕምነት
2. ሕጎችና ከነገሮች ጋር የተያያዙ ሃሳቦች ናቸው
አጠቃላይ እምነት ስንል ለምሳሌ የሕይወት ማለት?...ሰዎች ? ...እኔ ?
ብሎ የራስ የሆነ ትርጓሜ ስንሰጥ ነው
ሕጎችና ከነገሮች ጋር የተያያዙ ለምሳሌ ፓርክ ለመቀጠር የት/መረጃ 8ኛ ክፍል
ማጠናቀቅ፣ ሜድካል መረጃ፣ቀበሌ መታወቂያ መያዝ
ትክክለኛውን
አመለካከት ምንድን ነው ?
አመለካከት ማንፀባረቅ
አመለካከት አንድን ነገር ለመገምገም ወይም ለመመዘን የሚያስችል የካበተ
የአስተሳሰብ እና የስሜት ነፀብራቅ ነው፡፡ ይህ የካበተ ዝንባሌ ሰዎችን፣ ርእሰ
ጉዳዮችን፣ ነገሮችንና ኩነቶችን ማመዛዘንን ያካትታል፡፡ እነዚህ ምዘናዎችና
አስተያየቶች አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴም ወደ
ድምዳሜ የማያደርሱ ይሆናሉ፡፡
17
አመለካከት/ባህሪ / የቀጠለ-----
አንድን ሰው በተሰማራበት የስራ መስክ ለስኬት የሚያበቁ፣ በሌሎች ሰዎች
ክብርና ሞገስ የሚያላብሱ ድርጊቶች፣ አስተሳሰቦች፣ ዝንባሌዎች፣ እምነቶች፣
ወዘተ ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን የሚጎድለን ነገር ግን የማንገነዘበው በመሆኑ
ስኬታማ ላለመሆን በምክንያትነት የሚጠቀስነው፡: በዋናነትም የስራ
ፍቅር፣የስራ ሥነ ምግባር፣ ለሌሎች መስጠት የሚገባ ክብር (በቋንቋ፣ ባህል፣
መቻቻል፣ ታማኝነት፣ ቀጠሮ ማክበር፣ ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
Footer 18
ማሳድግ
በንቃተ ህሊና መኖር
ራስህን መቀበል
የራስ ሀላፊነት
አስተሳሰቡን ፍላጎቱን በድፍረት
መገልፅ
አላማ ያለዉ ኑሮ መኖር
በሀቀኝነተት መኖር
ለራስ የሚሰጥ ግምት መሰረታዊ ሀሳብ
20
ለራስ ከፍተኛ ግምት የሚሰጡ ሰዎች የባህርይ መገለጫዎች
ለራስ ዝቅተኛ ግምት የሚሠጡ ሠዎች የባህርይ መገለጫዎች
• ደስተኛ አለመሆን፣
በራሳቸው ይተማመናሉ፣
• ራስን ማግለልና መጥላት
ከፍተኛ ተነሳሽነት አላቸው፣ • የጭንቀት ስሜት ይሠማቸዋል፣
02/27/2024 21
ኤም. ኤ. ኢ የማማከር አገልግሎት
ራስን ወደኋላ የሚያስቀሩ አመለካከቶች
1. ሌሎች ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ? ሰዎች ምን ይሉኛል ?( ይሉኝታ )
2. እኔ በእርግጠኝነት አይሳካልኝም ብሎ ማሰብ(ዕድለኛ አይደለሁም ብሎ ማሰብ )
3. ካሁን በኃላ የት እደርሳለሁ ብሎ ማሰብ
4. ምን እሆን ይሆን ብሎ የነገሮችን አሉታዊ ጎን ብቻ እየተመለከቱ ማሰብ
5. የቀድሞ ስህተትን እያሰቡ ወደፊትን በመፍራት መኖር
6. ከምኖርበት ከምሰራበት አካባቢ ከለቀኩ መኖር አልችልም ብሎ ማሰብ
አዎንታዊ አመለካከት ለመግለፅ የሚያስችሉ ዘዴዎች
አዎንታዊ አመለካከትን ለመግለፅ የሚያስችሉ የተወሰኑ ጠቃሚ ዘዴዎች
የሚከተሉት ናቸው፡፡
ቁመና፡- የመጀመሪያ ስሜት ወሳኝ ነው፤ ምክንያቱም የሰዎችን ቀልብ ለመሳብ
የሚያስችል ሁለተኛ ዕድል ላያጋጥም ይችላል፡፡ ማራኪ አለባበስ ማለት ሱፍና ከረባት
ወይም ሌላ መልበስ ማለት አይደለም፡፡ ለሁኔታው የሚስማማ ቅጥ ያለው አለባበስ
ማለት ነው፡፡
አካላዊ እንቅስቃሴ፡- በተለያየ መንገድ የሚተላለፍ የአካላዊ እንቅስቃሴ መልእክት
ከግማሽ በላይ መግለፅ የተፈለገውን መልእክት እንደሚወክል መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
የጽምፅ ቅላፄ፡- የአነጋገር ለዛ እና ድምፀት እንዲሁም የቃላት አወጣጥ
ከምትጠቀሙዋቸው ቃላት የበለጠ ዋጋ እንዳላቸው መረዳት ይገባል፡፡
የስልክ አወራር ክህሎት፡- የስልክ አወራር ክህሎትና ጥበብ እጅግ አስፈላጊ ነው፤
ምክንያቱም የግንኙነት መሳሪያ የሚሆነው ድምፅ ብቻ ስለሆነ፡፡ በስልክ ግንኙነት
ወቅት የፅሑፍ መልእክት እና በመተያየት የሚተላለፉ መልእክቶች ስለማይኖሩ
መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡
ራዕይ መፈለግ
ራዕይ የረጅም ጊዜ እቅድ ቢሆንም ሊቀያየር ወይም ሊሻሻል ይችላል።
ግብ
እቅድ
መራሃ ግብር
ተግባር ላይ ማዋል
ማለም
ለሕይወታችን ራዕይና ተልዕኮ መቅረጽ ያለው ጠቀሜታ
ራዕይ ማለት ወደፊት ከውስጣችን የምንፈልገው
ነገር ተሳክቶ ይምናይበት የአዕምሮ ስዕል ማለት
ነው
በሌላ አነጋገር ሕልም ሲሳካ ማየት ማለት ነው
ምሳሌ እኔ በሕይወቴ ውስጥ ማየት ምፈልገው
አለምዓቀፍ ዝና ያለው ሰዓሊ ሆኜ ነው
ዓላማን ለይቶ ማስቀመጥ ለምን ያስፈልጋል
ግብ
ግብ በህይወታችን ወደፊት ማግኘት የምንፈልጋቸውን ነገሮች የሚዘረዝር ነው።
የህይወት ግባችን
በጊዜ የተወሰነ፣
ሊተገበር የሚችል እና
ለክትትል የሚያመች
ከሆነ ለማሟላት ይቀላል፤ በራስ መተማመንን ይፈጥርልናል።
መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ የግል ሁኔታዎቻችንን በመመዘን እና አማራጮችን
በመቃኘት ውጤታማ ሊሆን የሚችል የህይወት ዕቅድ ማስቀመጥ እንችላለን። ።
ግብ ለማስቀመጥ መርሆዎች
1. የተወሰነ/የተገደበ-
2. የሚለካ
3. ሊተገበር የሚችል
4. ተጨባጭ/እውነታ
5. በጊዜ የተወሰነ
30
የግል ግብ ማስቀመጥ
የግል ግብ በሁለት ይከፈላል፤ የአጭር እና የረጅም ጊዜ ግብ ።
ወጣቶች የግል ግብቸውን ሲያስቀምጡ በሚከተሉትን መመሪያዎች ላይ ተመርኩዘው ከሆነ
ውጤታማ መሆን ይችላሉ፡-
ዕድገትን እና አዎንታዊ አመለካከትን የሚያሳይ ግብ ማስቀመጥ፣
እውነታ ያለው እና ሊተገበር የሚቻል ግብ መሆኑን መመርመር፣
ለአደጋ የማያጋልጥ ግብ መሆኑን ማጤን እና
የሌላ ሰውን ሳይሆን የግል ፍላጎት ላይ ብቻ የተመሠረተ ግብ መሆኑን ማየት ይጠቅማል።
የግል ግብ ማስቀመጥ
ወጣቶች የግል ግብ ቸውን ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ካስቀመጡ በኃላ ተግባራዊ
የሚሆኑበትን ዕቅድ ማውጣት ይኖርባቸዋል። ይኸውም፡-
ለምን ይህን ግብ መምረጥ እንዳስፈለገ፣
ግቡን ለመተግበር የሚያስፈልጉ ዝርዝር ተግባራት ምን እንደሆኑ፣
እያንዳንዱን ተግባር የመፈፀሚያ የጊዜ ገደብ አና
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ምን እንደሆኑ በግልፅ ማስቀመጥ ያስፈልጋል።
በተጨማሪም የአንዳንድ ሰዎችን አሉታዊ አመለካከትን በመቋቋም፣ በግቡ በመፅናት እና
ዕቅዶችን ተግባራዊ በማድረግ ስኬትን መጎናፀፍ ይቻላል።
ስኬታማ ሰዎች
ስኬታማ ሰዎች ምን እንደሚፈልጉ ጠንቅቀው ያውቃሉ
ለማሳካት ሚፈልጉትን ዓላማ ያውቃሉ
የምንፈልገውን ነገር ጠንቅቀን ባወቅን ቁጥር
የምንፈልግበት ቦታ ለመድረስ መንገዱ ግልጽ ይሆናል
ስኬታማ ሰዎች
ለምን እንደሚፈልጉ ያውቃሉ
Footer 37
መልካም አጋጣሚዎች፡-የሚባሉት በአካባቢያችን የሚገኙ ጠቀሜታነት ያላቸውና
ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው አጋጣሚዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ
የመንግስት ፖሊሲና መመሪያዎች
ስጋቶች፡- ስጋቶች የምንላቸው ደግሞ ያቀድነውን ባግባቡ ለመምራት እንቅፋት
ሊሆኑ የሚችሉ ወይም እንደልብ ለመንቀሳቀስ ሊጎትቱን የሚችሉ ውጫዊ
ክስተቶች ወይም ችግሮች ናቸው፡፡
ምሳሌ የሰላም መደፍረስ፣ በአካባቢያችን ብዙ ተፎካካሪዎች መኖር ፣ የጥሬ እቃና
የማምረቻ ዋጋ መናር ፣ የሙያተኛ እጥረት መኖር ፣ የመንግስት ፖሊሲ መቀየር
፣ የቴክኖሎጂ መለወጥ ፣ ሙስናና ወንጀሎች መስፋፋት የስጋት ምጮች ሊሆኑ
ይችላሉ፡፡
Footer 38
ምሳሌ
ወጣት ሰብለ
ጥንካሬ ሕይወቴን ለመቀየር ፍላጎት አለኝ፤ የወደፊት ግቤን አውቃለሁ ፤ ሰዎችን አከብራለሁ ፤
ተባብሬ ለመሥራት እሞክራለሁ
ድክመት ዓላማዬን ከሃሳቤ ውጭ በተግባር አልተረጉምም ፤ ገንዘብ አባክናለሁ ፤ ትንሽ
ሥራዎችን እንቃለሁ ፤ ጓደኛ ስመርጥ አልጨነቅም
ምቹ አጋጣሚ ብድር ለመውሰድ ዋስ የሚሆነኝ ሰው አለኝ ፤ በአካባቢዬ መንግሥታዊ ያልሆነ
ድርጅት መኖር ፤ ያለሁበት አካባቢ ለንግድ ተስማሚ ነው
ስጋት በአነስተኛ ንግድ ላይ ያለው ውድድር ከፍተኛ መሆኑ ፤ ቤተሰቦቼ እኔን ለመርዳት አቅም
የላቸውም ፤ ወጣቱ እንደአምራች ሃይል ለሕብረተሰቡ ሚታይ ባለመሆኑ አንዳንድ ድጋፎች
ከሕብረተሰቡ ላይገኙ ይችላሉ
ጥያቄ
Footer 41
ግቦችን ለመቅረፅና ለማሳካት የሚከተሉትን ጥያቄዎች
መመለስ ያስፈልጋል፡፡
በሚቀጥሉት 3 አና 6 ወራት ወይም 1 አመት የት መድረስ አለብኝ ብሎ
መነሳት
ግቤን ለማሳካት ምን ማድረግ አለብኝ ብሎ ራስን መጠየቅ
የሚጠቅመኝን ለመስራት ምን ማድረግ አለብኝ ብሎ ራስን መጠየቅ
ምን ዓይነት መሰናክሎች ያጋጥሙኛል ቀድሞ መገመት
እንዴትስ እሻገራቸዋለሁ ብሎ መንገድ መቀየስ
Footer 42
የአጭርና የረጅም ግዜ ግቦች (ምሳሌ አንድ)
የረጅም ግዜ ግብ ፡- (ቅጥር)
በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ በመንግስታዊ ወይንም መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ ወይንም በግሉ ዘርፍ
ተቀጥሬ ደመወዝተኛ መሆን እፈልጋለሁ፡፡
የአጭር ግዜ ግብ አንድ፡-
የትምህርት የስራ ማስረጃ የሚገልጽ ፅሁፍ (ሲቪ) አዘጋጃለሁ፤ ወይንም ክህሎቴን፣ ችሎታዬን እና ፍላጎቴን
በቃሌ ለመግለፅ የሚያስችለኝ ዝግጅት አደርጋለሁ፡፡
እርምጃዎች ማከናወኛ ግዜ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1
Footer 43
የአጭርና የረጅም ግዜ ግቦች (ምሳሌ አንድ)
የረጅም ግዜ ግብ ፡- (ቅጥር)
በአንድ ዓመት ግዜ ውስጥ በምኖርበት ማህበረሰብ አካባቢ ገቢ በሚያስገኝ የእራሴ ሥራ መሰማራት እፈልጋለሁ፡፡
የአጭር ግዜ ግብ አንድ፡-
በምኖርበት ማህበረሰብ አካባቢ ገቢ በሚያስገኝ የራሴ ስራ ለመሰማራት በሚያስችሉኝ አምስት አማራጮች ላይ ጥናት
አካሂዳለሁ፡፡ አማራጮቹ በገበያ ያላቸውን ተፈላጊነት ጭምር እዳስሳለሁ፡፡
እርምጃዎች ማከናወኛ ግዜ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1
Footer 44
ምላሾችን መምረጥ መቻል
ምርጫው የእኛ ነው
በየዕለቱ ብዙ ነገሮች ይከሰታሉ፤ ለምሳሌ መጥፎ የአየር ሁኔታ ያጋጥማል፡፡ ወይንም
የስራ ቅጥር ቃለመጠይቅ ላይሳካ ይችላል፡፡ አውቶቡስ ያረፍዳል ወይንም መብራት
ለረጅም ጊዜ ያቋርጣል፡፡ የሥራ ባልደረባችን ሀሜተኛ ሆኖ ሊያማን ይችላል፡፡
ለእነዚህ ሁኔታዎች ምላሻችን ምንድን ነው? እንበሳጫለን ወይንም በጎ ገፅታውን
እንመለከታለን? ምርጫው የእናንተ ነው፡፡
ብስክሌት በመንዳት ላይ እያላችሁ ድንገት መኪና ገብቶ አቋረጣችሁ እንበል፡፡ በዚህም
ምክንያት ከመንገድ ወጥታችሁ ከግጭት ለጥቂት አምልጣችኋል፡፡ ምን ታደርጋላችሁ?
Footer 45
የስሜታዊ ሰዎች ባህሪያት
ስሜታዊ ሰዎች ለውጭያዊ ድባብ፣ ገጽታ፣ ኹነት ወይም ተፅእኖ
ይጋለጣሉ፡፡
ለስሜታቸው ተገዥ ይሆናሉ
እርምጃቸው ስለሚያስከትለው ውጤት አስቀድመው አያስቡም፣
ብዙ ግዜ የተግባር ሰዎች አይደሉም /በሌሎች ላይ ያሳብባሉ
ለእራሳቸው ጉዳይ ኃላፊነት አይወስዱም፣
በጥቃቅን ነገሮች ይጨነቃሉ፡፡
Footer 46
የአስተዋይ ሰዎች ባህሪያት
አስተዋይ ሰዎች ነገሮችን ከማድረጋቸው በፊት ያስባሉ፣
ለድርጊታቸው ኃላፊነት ይወስዳሉ፣
እንደ የአየር ሁኔታ የመሳሰለውን ከእነሱ ቁጥጥር ውጪ የሆነን ሁኔታ ከግላቸው ጋር
አያያይዙትም
በጥቃቅን ነገሮች አይጨነቁም፣
መደረግ ያለበትን ነገር ወዲያውኑ ያደርጉታል፤ ሌሎች ሰዎች እስኪያደርጉ አይጠብቁም
ለራሳቸው ጉዳይ ኃላፊነት ይወስዳሉ
“ይህንን ሁኔታ ለመለወጥ ምን ማድረግ አለብኝ ? ” በማለት እራሳቸውን ይጠይቃሉ፡፡
Footer 47
Footer 48
እንዴት የበለጠ መማር ይቻላል?
በማዳመጥ
በመመልከት
በመሥራት
በፅሕፈት
በንባብ
በንግግር
Footer 49
አመራር እና የቡድን ሥራ
መሪ አስተዳደር/አመራር
አካባቢ ማየት እቅድ
ትኩረት ማቀናጃት
የሚያነሳሳ መተግባር
መቆጣጠረና መገምገም
ታላቅ መሪ/ዎች መገለጫዎች
መሪ እንሂድ ይላል
ግለ-አመራር ምን ማለት ነው
Footer 57
የአመራር ዓይነቶች
1.በአምባገነንነት የሚመሩ
2.በማሳመን የሚመሩ
3.በማማከር የሚመሩ
4.በአሳታፊነት የሚመሩ
Footer 58
አምባገነን መሪዎች
ችግርን በመለየት አማራጭ መፍትሄዎችን ካቀረቡ በኋላ
አንዱን መርጠው ተከታዮቻቸውን እንዲተገብሩት ያዛሉ፡፡
አምባገነኖች የሚመሩት ቡድን አባላት ተግባራዊ
እንዲያደርጉት ስለታዘዙት ውሣኔ ምን ስሜት እንዳላቸው
ለማወቅ አይፈልጉም፡፡
አምባገነኖች የቡድኑ አባላት በውሣኔ ሰጪነት እንዲሳተፉ
አያደርጉም፡፡
አስተባባሪዎችን እራሳቸው ይመድባሉ፡፡ በእራሳቸው
ስሜት ይመራሉ፡፡
59
አምባገነን መሪዎች
ችግርን በመለየት አማራጭ መፍትሄዎችን ካቀረቡ በኋላ
አንዱን መርጠው ተከታዮቻቸውን እንዲተገብሩት ያዛሉ፡፡
አምባገነኖች የሚመሩት ቡድን አባላት ተግባራዊ
እንዲያደርጉት ስለታዘዙት ውሣኔ ምን ስሜት እንዳላቸው
ለማወቅ አይፈልጉም፡፡
አምባገነኖች የቡድኑ አባላት በውሣኔ ሰጪነት እንዲሳተፉ
አያደርጉም፡፡
አስተባባሪዎችን እራሳቸው ይመድባሉ፡፡ በእራሳቸው
ስሜት ይመራሉ፡፡
60
በማሳመን የሚመሩ
የአለቃነት ባህርይ ያላቸው መሪዎች ሲሆኑ ልክ
እንደ አምባገነን መሪዎች ሰዎችን ሳያማክሩና
ሳያሳትፉ የሚወስኑ ናቸው፡፡
የቡድኑ አባላት ውሣኔያቸውን እንዲቀበሉ
ለማሳመን ይወተውታሉ፡፡
ውሣኔው የቡድኑን አባላት ጥቅም የሚያስጠብቅ
መሆኑን በመግለፅ እንዲቀበሉት ያስገድዳሉ፡፡
Footer 61
በማማከር የሚመሩ
የቡድኑን አባላት ከጅምሩ በውሣኔው ላይ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ያማክራሉ፡፡
ችግሩን እስከነ መንስኤው አብራርተው በማቅረብ የቡድኑ አባላት ሃሣብ
እንዲሰጡበት ይጋብዛሉ፡፡ የቡድኑ አባላት በሰጡት አስተያየት ላይ ተመርኩዘው
የመፍትሔ ሐሳብ ያቀርባሉ፡፡
የቡድኑ አባላት የተሻለ ነው ብለው ያመኑበትን የመፍትሔ ሐሳብ ይቀበላሉ፡፡
Footer 62
በአሳታፊነት የሚመሩ
Footer 63
ማጠቃለያ
የተለያዩ መሪዎች የተለያየ አይነት የውሳኔ አሰጣጥ ዘይቤዎችን ይጠቀማሉ፡፡
አንዳንድ መሪዎች የአምባገነንት የውሳኔ አሰጣጥ ዘይቤ ሲጠቀሙ ሌሎች ደግም አሳታፊ ወይም
Footer 65
አስፈላጊነት
ወጣቶች ስለ የቡድን ሥራ ሀሳቦችን እንዴት ማመንጨት እንደሚችሉ
ማስገንዘብ
ወጣቶች ለአንድ ተባብረው መሥራታቸው ለጋራ ዕድገትና ብልጽግናቸው
የሚረዳ መሆኑን ግንዛቤ ማስጨበጥ
ወጣት ሴቶች በቡድን ሥራ ወቅት የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመወጣት
የሚያስችል ክህሎት መገንባት
ስብስብና ቡድን/ህብረት
ቡድን/ህብረት
ስብስብ
• አብሮነትን እያንዳንዱ ስዉ በይበልጥ
ተግባር ተኮር ማሳከት
ግለሳባዊ አስታሳሳብ • ግብ ተኮር
አምባገነን መሪ • አሳታፊ አመራር
ልዩነትን መጨቆን • ሁሉንም በአንድ እይታ ማየት
ስጋትን ማስወገድ • ስጋትን መቀበል
ከተጠያቂነት ዉጪ ናችዉ • የልዩነት አስፈላጊ ነዉ
በእራሳቸዉ መካከል ዉድድር አይጠፍም • ተጠያቂነት አብዛኛዉን ጊዜ ተቀባይነት አለ
• ዉድድር ሁሌም ከቡድን በሰተዉጭ ነዉ፡፡
ቡድን ምን ማለት ነው
Footer 68
የቡድን ስራ ባህርያት
ሚዛኑን የጠብቀ ሚናዎች ትብብርና መግባባት
ግልፅ የሆነ አለማና ተቀባይነት ያለዉ አተገባባር
የተስማሙበት ግብ አግባባነት ያለዉ መሪነት
ግልፅነትና ነገሮችን መጋፈጥ
ሁልጊዜ ክለሳ ማድረግ
መግባባት፤ ድጋፍ/መደጋገግፍ ና
የግለሰብ እድገት
እምነት
ውጤታማ ቡድኖች ማሟላት ለባቸው፡፡
ግቡን መረዳት፡- ሁሉም የቡድን አባላት ግባቸውን ማወቅ አለባቸው፡፡
ግልፅ ሚና እና ተልእኮ፡- ሁሉም የቡድን አባላት ከእነሱ ምን እንደሚጠበቅ
ማወቅ አለባቸው፡፡
የውሣኔ አሰጣጥ ሥነስርዓቶች፡- ሁሉም የቡድን አባላት ውሣኔዎችን እንዴት፣
እንደሚሰጡ እና ችግሮች እንዴት እንደሚፈቱ መረዳት አለባቸው፡፡ ውጤታማ
ቡድን በተቀረፁ ግልፅ ሥነሥርዓቶች ነው ሥራውን የሚያከናውነው፡፡
በቡድን አባላት መካከል የሚኖር መተማመን፡- ሁሉም የቡድን አባላት እምነት
ሊኖራቸው እና ሊደጋገፉ ይገባል፡፡ ጥሩ የቡድን ሥራ ለማረጋገጥ
Footer 70
የቡድን መሪ ሀላፊነት
ለሁሉም አባልት ግልፅ ያሆን የስራ ድርሻነ ማስጠት
ሁልጊዜ ክለሳ ማድረግ
የስራ መሻሻልን መቆጣጠሪ
ቡድኑን ማረጋገጥ በጊዜ ስሌዳ እንዳሚጨረሱ
ቡድኑን ወይም ህብረቱን ማነሳሳት
ለግጭቶች መፍትሄ መፈለግ
ቡድኑን ወይም ህብረቱን መረዳት መሰናክሎችን እድዎጡ
Team Building 71
የመሪነት ሚና በቡድን ወይም ህብረት ወስጥ
ማቀናጀት
ነገሮችን ያሚያመቻች
አሰልጣኝ
ተመልካች ወይም ታዛቢ
ክፍተት መሙላት
መቆጣጠር
72
የቡድን መሪዎች ቡድናቸውን ለማገዝ የሚጠቀመዋቸው ስትራቴጂዎች
ውይይትን ማበረታታት፣
ሁሉም የቡድኑ አባላት የሚያቀርቡዋቸው ሃሣቦችና አስተያየቶች ጠቃሚ መሆናቸውን
እንዲያውቁ ማድረግ፣
እያንዳንዱ የቡድን አባል ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርግ ማበረታታት፣
ሁሉንም በአክብሮት ማስተናገድ፣
ሰዎች ከልዩነቶቻቸው ጋር አብረው እንዲሰሩ ማበረታታት፣
ትዕግስተኛ መሆን፣
አዎንታዊ ግብረ መልስ መስጠት፡፡
Footer 73
የቀጠለ----
Footer 74
አስፈላጊነት
ወጣቶች ጥሩ የግጭት አፈታት ክህሎቶች ኖራቸው ሰራተኞች የሥራ
ግንኙነቶቻቸውን የሚጎዳ ግጭት ለመቀነስ ይረዳሉ ፡፡
ግጭቶችን ይበልጥ በሙያዊ እና በአክብሮት በመፍታት ፣ ከስራ
ባልደረባዎች ጋር በተሻለ ለመተባበር እንዲችሉ ፣ ጠንካራ የስራ ግንኙነቶችን
መገንባት እንዲችሉ ማድረግ፡፡
ወጣት ሴቶች በግጭት አፈታት ዙሪያ የላቀ ሚና እንዲኖራቸው በቂ ክህሎት
እንዲያዳብሩ ማስቻል
ግጭት ምንድነው?
Footer 78
የማሸነፍ-መሸነፍ መርህ ፡-
Footer 79
የማሸነፍ-ማሸነፍ (እኩል ማሸነፍ) መርህ ፡-
አለመግባባትን ወይንም ሙግትን ለመፍታት ሌላ አማራጭ መንገድ ያለ መሆኑን መገንዘብ ጠቃሚ ነው፡፡
እኩል የማሸነፍ መፍትሄ እንደ አማራጭ ሊታይ ይገባል፡፡
የማሸነፍ- ማሸነፍ መርህ (እኩል ማሸነፍ) ሌላ ሦስተኛ መንገድ መኖሩን ይቀበላል፡፡
ለተማጋቾች እራሳቸው ወይንም የተቃራኒያቸው መንገድ ሳይሆን ቀድመው ያላዩት ሌላ የተሻለ መንገድ ነው፡፡
እነሱ እና ሌሎች እንዲያሸንፉ የሚፈልጉ ሰዎች እኩል የማሸነፍ መርህን (ማሸነፍ-ማሸነፍ) በመፍትሄነት
ይጠቀማሉ፡፡
እነዚህ ሰዎች የጋራ ስኬትና ደስታ የሚፈጥሩ የመፍትሄ መንገዶችን ተግባራዊ ያደርጋሉ፡፡
እኩል የማሸነፍ መርህ (ማሸነፍ-ማሸነፍ) ፉክክርን ሳይሆን መተባበርን ያራምዳል፡፡
እኩል የማሸነፍ መርህን የሚከተሉ ሰዎች የበለጠ ያዳምጣሉ፣ ለረጅም ጊዜ ተግባብተው ይኖራሉ፣ የበለጠ
ለመግባባትም ቁርጠኝነቱ አላቸው፡፡
Footer 80
ሚዛናዊ አስተሳሰብ
ሚዛናዊ አስተሳሰብ የአንድን ክስተት የተለያዩ ጎኖች በሚገባ መርምሮ ተገቢ የሆነ
ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችል ብቃት ነው።
ሚዛናዊ አስተሳሰብ
በማንኛውም ትክክለኛ ውሳኔ ድምዳሜ ላይ ከመድረስ በፊት፤ የውሳኔ ሃሳቡን፤
› ጥንካሬ እና ድክመቶቹን፣
› ጥቅምና ጉዳቶቹን፣
መመዘን ተገቢ ነው።
Footer 83
ለዘብተኛ ቁጡ ቁርጠኛ
ውጤት፡- ውጤት፡- ውጤት፡-
• ፈቅደውም ሳይፈቅዱም • የማስገደድ እና የመጫን • ከሰዎች ጋር ግንኙነት ሲደረግ
ህይወታቸው በሌሎች ሰዎች ስሜታቸው እየቀነሰ ሲመጣ ሌሎች ግጭት፣ መካረር እና መገታተር
ቁጥጥር ሥር እንዲወድቅ
ያደርጋሉ፡፡
ለዘብተኛ፣ ቁጡ፣ ቁርጠኛ
ሰዎችን በመጉዳታቸው የጥፋተኝነት
ስሜት ይከነክናቸዋል፡፡
• ከሌሎች ሰዎች ጋር ፍትሃዊ የሆነ
እንዲቀንስ ይረዳል፡፡
• እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ነገሮችን
በሚዛናዊነት ማስተናገድ
ግንኙነት መፍጠር ባለመቻላቸው እንደሚቻል ስለሚገነዘቡ ዘና ያለ
ይሸማቀቃሉ፡፡ ስሜት ይኖራቸዋል፡፡
• የግል ክብርን ለማስጠበቅ ይረዳል፡፡
Footer 84
የችግር አፈታት እርምጃዎች
ችግሩን መለየት
መረጃ መሰብሰብ
መፍትሄ መምረጥ
መፍትሄውን መገምገም
Footer 85
ብርትኳኗ
ሁለት በዕዴሜ ትናንሽ የሆኑ እህትማማቾች በአንድ ብርቱኳን
እየተከራከሩ ነው፡፡ የመጀመሪያዋ ልጅ ብርትኳኑን ስጭኝ አፈልገዋለሁ፤
የኔ ነው አያለች ትጯሃለች፡፡ ሁለተኛዋም ልጅ እኔም ይህን ብርትኳን
እፈልገዋለሁ፤ አሁኑኑ እፈልገዋለሁ እያለች በዚኛዋ ልጅ ላይ ትጮሃለች፡፡
እናታቸው መጥታ የሁለቱንም ጥያቄ አዳመጠች፡፡ ሁለቱም የሚፈልጉት
አንድ ነገር ነው፡፡ እናታቸውም ቢላዋ ወስዳ ብርቱኳን ሁለን ቦታ ቆርጣ
ለሁለቱም እኩል አካፈለቻቸው፡፡ የመጀመሪያዋ ልጅ ግማሹን ብርትኳን
ልጣ ልጣጩን ከጣለች በኋላ የውስጡን በላች፡፡ ሁለተኛዋም ልጅ
ግማሹን ብርቱካን ላጠችና የውስጡን ጥላ ልጣጩ እንዲደርቅ
አስቀመጠችው፡፡ እሷ የፈለገችው ማርማላት ለመስራት ነበር፡፡
Footer 86
አመሰግናለሁ