You are on page 1of 84

የስፌት ሙያ ሰልጣኞች የቅድመ ሥራ

ማዘጋጃ የክህሎተ ልቦና ስልጠና

መጽሐፍ-ሁለት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 1


የስፌት ሙያ ሰልጣኞች የቅድመ ሥራ ማዘጋጃ
የክህሎተ ልቡና ስልጠና
የህይወት ክህሎት ምንድን ነው;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 2


የስፌት ሙያ ሰልጣኞች የቅድመ ሥራ ማዘጋጃ
የክህሎተ ልቡና ስልጠና
ክፍል አንድ፡ የህይወት ክህሎት

ክፍል ሁለት፡ የስራ ደህንነትና ጤንነትን ማስጠበቅ

ክፍል ስሶት፡ ተዋልዶ ጤና

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 3


ክፍል አንድ- የህይወት ክህሎቶች
ምዕ-1 ግለሰባዊ ክህሎቶች
ምዕ-2 የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
ምዕ-3 በድርጅት ውስጥና በሌላ ድርጅት መካከል ያለ ግንኙነት
ምዕ-4 ማህበራዊ ክህሎቶች

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 4


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.1 በራስ የመተማመን ክህሎቶች
1.2 ችግርን የመፍታት ክህሎቶች
1.3 የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
1.4 የበጎ አመለካከት ክህሎት
1.5 ንዴትን የመቆጣጠር ክህሎት
1.6 ጭንቀትን የመቆጣጠር ክህሎት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 5


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.1 በራስ የመተማመን ክህሎቶች

• በራስ መተማመን ማለት ምን ማለት ነው;


ለራሳችን ያለን አመለካከት ሲሆን ለነገሮች ያለንን አምና አስተሳሰብም ያካትታል፡፡
ይህንንም ክህሎት በዕውቀትና በልምድ ማዳበር ይቻላል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 6


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.1 በራስ የመተማመን ክህሎቶች

ደካማና ጠንካራ ጎኖቻችንን መለየት ስንችል ብዙ ብርቱ ጎኖች እንዳለን እንረዳለን


ስለዚህ ለራሳችን የሚኖረን አመለካከት ሙሉ በሙሉ ገንቢ እንዲሆን ይረዳናል
ይህም ስራችንን ያለፍርሀት ለመስራት ያስችለናል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 7


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.1 በራስ የመተማመን ክህሎቶች
የቡድን ስራ
1. በራስ የመተማመን ክህሎት ያላቸዉ ሰዎች ባህርያትን ጥቀሱ
2. በራስ የመተማመን ክህሎትን ማዳበር ያለዉን ጠቀሜታ ዘርዝሩ
3. አንድ የስፌት ባለሙያ በራስ የመተማመን ክህሎትን የማያዳብር ከሆነ ምን
አይነት ችግር ይገጥሙታል?
4. በራስ የመተማመን ክህሎትን ለማዳበር ምን ምን መደረግ አለበት?

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 8


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
ማጠቃለያ
በራስ መተማመንን ለማዳበር፡-
 ሁል ጊዜ ንፁህ መሆን ለራስ ጥንቃቄ ማድረግና እራስን መንከባከብ፣
 የራስን ጠንካራና ደካማ ጎን ለይቶ ማወቅ፣
 ሁልጊዜ በጎ አመለካከትን ማዳበር፣
 በራስ ስለመተማመን በጎ አመለካከት ከሌላቸዉ ጓደኞችና አስተሳሰቡ ከሌላቸዉ ሰዎች መራቅ፣
 እችላለሁ፣ ልዩነት አመጣለሁ የሚሉ አባባሎችን መጠቀምና ተግባራዊ ማድረግ፣
 የሌሎችን አስተያየት መቀበል፣
 ትንሽም ይሁን ብዙ የተሳኩልንን ስኬቶቻችን ሳንንቅ ማድነቅ፣
 ለምንሰራዉ ሁሉ ኃላፊነትንና ተጠያቂነትን መዉሰድን መለማመድ፣
 ከሰዎች ጋር የመግባባት አቅምን ማዳበር...፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 9
ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.2 ችግርን የመፍታት ክህሎት
ችግር ማለት ምን ማለት ነው ;
ችግርን ለመፍታት የሚረዱ ክህሎቶች እንዴት ሊዳብሩ ይችላሉ;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 10


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.2 ችግርን የመፍታት ክህሎት
ችግር ማለት አነድ ሰው አላማውንና ፍላጎቱን ከማላት የሚያግድ እንቅፋት
ወይም ተግዳሮት ነው፡፡
ችግርን ለመፍታት የሚረዱ ዘዴዎች ፡
 ችግሩን በትክክል ለይቶ ማወቅና ማዉጣት ያስፈልጋል፣
 ለችገሮቻችን መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ አማራጮችን ማሰብ፣
 የመረጥነዉን የመፍትሄ ሃሳብ ችግሩን ለመፍታት ወደተግባር መለወጥ፣
 ችግሩን በትክክል መፍትሄ አግኝተንለት እንደሆን መከታተል መፍትሄ ካልመጣ
እንደገና ይህንን መንገድ ተከትሎ መፍትሄ ማፈላለግ በዚህ ጊዜ ችግርን የመፍታት
ክህሎትቻን እያደገ ይመጣል፡፡
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 11
ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.2 ችግርን የመፍታት ክህሎት
የክፍል ውይይት
ለእናንተ ችግር ማለት ምን ማለት ነዉ? ችግር ጥሩ ጎን ይኖረዋል? መጥፎ
የሚሆነዉስ መቼ ነዉ? ችግር አልባ መሆን እንችላለን?
 በእናንተ አካባቢ የሚኖሩ ወጣቶች ከሚገጠሟቸዉ ችግሮች ዋና ዋናዎቹን
ጥቀሱ
ከዚህ በፊት የገጠማችሁን ችግር እንዴት እንደፈታችሁት አስታዉሱ፡፡
ዉጤታማ ነበር? እንዴት?

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 12


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
ማጠቃለያ
ችግርን በራስ የመፍታት ክህሎትን ለማዳበር
የችግር አፈታት ዘዴዎችን ማወቅ
መፍታት እችላለሁ የሚል አመለካከትን ማሳደግ
ስሜታዊነትን ማስወገድ
እያንዳንዱ የችግር አፈታት የራሱ ሂደት እንዳለዉ መረዳት
ችግርን አለመናቅ በቶሎ ለመፍታት መጀመር
ተረጋግቶ የችግሩን መነሻና መድረሻ ማወቅና መገመት
በችግር ዉስጥ ያለዉን ጠንካራ እድል መረዳት
ከሰዉ የሚይጠይቅና የሚማር ልብ ማዘጋጀት
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 13
ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.3 የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
ውሳኔ መስጠት ማለት ምን ማለት ነው;
የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት እንዴት ልናዳብር እንችላለን;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 14


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.3 የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
ውሳኔ መስጠት ማለት ¾}hK KSU[Ø ¾U“Å`Ѩ< H>Ń ’¨<::
d”¨e” ¾U”•[¨< ’<a ¾KU KUÓw
&KSMue&KS”kdke&e^KSe^ƒU LKSe^ƒU S¨c”
Õ`w“M&›G<” ¾U”•[¨< ’<a ¾¨<d’>Á‹” ¨<Ö?ƒ ’¨<::

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 15


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.3 የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
ዉጤታማ የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎታች ጥቅሞች
ስኬታማ እንድንሆን ያደርጋል፣
በራስ የመተማመን ብቃታችንን ያዳብራል፣
ስህተቶችን ለመቀነስ ከተቻለም ለማስወገድ ይጠቅማል፣
ዓላማዎቻችንን ከግብ ለማድረስ ይጠቅማል፡፡
በዉሳኔ አሰጣጥ ክህሎት ሊታሰቡ የሚገባቸዉ ባህርያት
ለወሰንናቸዉ ዉሳኔዎች ሐላፊነትን መዉሰድ፣
አስበንበት ለወሰንናቸዉ ዉሳኔዎች ተጠያቂነትን በሌሎች አለማሳበብ፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 16


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.4 በጎ አመለካከት
በጎ አመለካከት ለነገሮች ያለን አዎንታዊ አመለካከት ሲሆን በአካባቢያችን የሚገኙ
በእኛ ቁጥጥር ስር ያሉም ሆነ ከእኛ ቁጥጥር ዉጭ የሆኑ ነገሮች ወይም ችግሮች
ሲከሰቱ ወደ በጎ የመለወጥ አስተሳሰብን ያካትታል፡፡
በጎ አመለካከት ክህሎት ያለው ሰው ነገሮችን አደርጋለሁ፣ እችላለሁ እንጂ እስኪ
ማድረግ እችል እንደሆነ አየዋለሁ አይልም፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 17


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.4 በጎ አመለካከት
በጎ አመለካከትን ለማዳበር ምን ማድረግ አለብን
ያሉንን ብርቱ ጎኖች ሁልጊዜ ማሰብ፣ መናገር፣
ከምንችለዉ መጀመር፣
የቀድሞ ዉድቀታችንንና ያልተሳኩልንን ጉዳዮች ለትምህርት ተጠቅሞ የተሻለ መስራት፣
አሉታዊ ወይም ጨለምተኛ አስተሳሰብ ብቻ ከሚያስቡና ብዙ ጊዜ ከሚናገሩ ሰዎች
መራቅ፣
በጎ አመለካከት የሚያዳብሩና የህይወት መርሃቸዉ የሆኑ ጓደኞችን መምረጥና ማብዛት፣
በአካባቢያችን በጎ አመለካከትን የሚያንቋሽሹ አስተሳሰቦችን መቃወም፣
የበጎ አመለካከት ክህሎትን ለማዳበር የሚጠቅሙ መጽሐፍትን ማንበብ፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 18


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.5 ንዴትን መቆጣጠር ክህሎት
ንዴት
የዕለት ከዕለት የኑሮ እንቅስቃሴያችንን ለማሳካት መምናደርገው ተግባር አብረውን
ከሚኖሩ ወይም አብረውን ከሚሰሩ ሰዎች ጋር በሀሳብ አለመስማማትና
መጋጨትን ተከትሎ የንዴት ስሜት ሊፈጠር ይችላል፡፡

ስለዚህ ንዴት ሁኔታዎች ሊፈጥሩት የሚችሉትን ነገር ሲሆን ሙሉ በሙሉ


ማሰውገድ ባይቻልም ንዴት በመቆጣጠር ለነገሮች በሰላማዊና በአወንታዊ
መልኩ ምላሽ መስጠት ወይም ሀሳባችንን መግለጽ እንችላለን፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 19


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.5 ንዴትን መቆጣጠር ክህሎት
የንዴት መንስኤዎች ምንድ ናቸው;
ንዴትን የመቆጣጠር ክህሎት ለማሳደግ ምን ማድረግ አለብን;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 20


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.5 ንዴትን መቆጣጠር ክህሎት

ንዴትን የመቆጣጠር ክህሎትን ለማሳደግ


ዉጥረት የተሞላበት የህይወት ምልልስን መቀነስና ዘና በማለት መኖር፣
ሌሎችን ማክበርና መዉደድ፣
የተናደድንበት ጉዳይ ስለእዉነት ነዉ ወይስ እኔ ያልሁት ካልሆነ የሚለዉን ማረጋገጥ፣
ለሌሎች ስለስሜቶቻችን ማስረዳትና የምንፈልገዉን ነገር በግልጽ ማስቀመጥ፣
ምላሽ ከማድረጋችን በፊት ደጋግሞ ማሰብ፣
ንዴት የተፈጠረበትን ቦታ ትቶ መሄድ፣ መፀለይ
ሚዛናዊ የሆነ ሃሳብ ሊሰጡን ከሚችሉ ከሌሎች ሰዎች ጋር ስለተናደድንበት ጉዳይ
ማዉራት፣
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 21
ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.6 ጭንቀትን መቆጣጠር ክህሎት
ጭንቀት ምንድን ነው
• ጭንቀት ወደ አእምሯችን ከምናስገባዉ ትክክለኛ ከሆነና ትክክል ባልሆነ
መረጃ ወይም እዉቀት ምክንያት ሊፈጠር የሚችልና ሰዎች ሊያከናውኑት
የሚሹትን ነገር የሚገታ የስራና የዕለት ከዕለት ኑሮ እንቅፋት ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 22


ምእራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.6 ጭንቀትን መቆጣጠር ክህሎት
የጭንቀት መንስኤ ምን ይመስልሃል/ሻል?
ጭንቀትን ለመቀነስ/ለማስወገድ መፍትሄ ይሆናሉ ባላችሁ የምታስቧቸዉ
ሁኔታዎች ምንድን ናቸዉ?
ጭንቀትን የመቆጣጠር ክህሎትን ለማዳበር ምን ቢደረግ መልካም ነዉ?

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 23


ምዕራፍ አንድ- ግለሰባዊ ክህሎቶች
1.5 ጭንቀትን መቆጣጠር ክህሎት
ጭንቀትን የመቆጣጠር ክህሎት እንዴት ማዳበር እንችላለን
የሰዎች እርዳታ ምን ላይ እንደሚያስፈልገን ለይቶ ማወቅ፣
በራስ መተማመንን ማዳበር፣
አስተዉለን መወሰንን ለወሰነዉም ጉዳይ ሐላፊነትን ለመዉሰድ መዘጋጀት፣
ሱሰኛነትን ማስወገድ፣
በህይወታችን የምንጨነቅበትን ሃሳብ ለይቶ ማወቅ፣
ሰዎችን ማማከር፣
የምንጨነቅበትን ነገር ብናጣና ብናገኝ ጥቅምና ጉዳታችንን ለይቶ ማወቅ በዝርዝር መፃፍ፣
በአግባቡ ለመዝናናት ጊዜ መስጠት፡
ከሌሎች የተለየ ያለንን ልዩ ችሎታ ማወቅ::
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 24
ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.1 ከሰዎች ድጋፍ የመጠየቅና የመቀበል ክህሎት

ማለት በራሳችን መስራት የምንችለውን ሰርተን ወይም ሞክረን ድጋፍ


በሚያስፈልገን ሁኔታና ጊዜ የሌሎችን ትብብር መጠየቅና መቀበል ነዉ፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 25


ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.1 ከሰዎች ድጋፍ የመጠየቅና የመቀበል ክህሎት
ዉጤታማ ድጋፍ የመጠየቅና የመቀበል ሂደቶች
ይህን ድጋፍ ከማን መጠየቅና መቀበል እንዳለብን ማወቅ (ጓደኞች፣ የስራ
ሐላፊ፣ ዘመድ)፣
የድጋፍ ጥያቄዎችን እንዴት ማቅረብ እንዳለብን ማወቅ (በንግግር፣
በምልክት፣ በጽሁፍ፣ ሌላ ሰዉን በመላክ)፣
ድጋፍ ለምን እንደሚያስፈልገን ማስረዳት (እዉቀት ስለሌለን፣ መረጃ
ስላስፈለገን...)፣
የድጋፍ ጥያቄአችንን በትህትናና በጥሩ ስነምገባር መጠየቅ፣
ስለተቀበልነዉ ድጋፍ ምስጋና ማቅረብ፡፡
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 26
ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.1 ከሰዎች ድጋፍ የመጠየቅና የመቀበል ክህሎት
ድጋፍ የመጠየቅና የመቀበል ክህሎትን ለማዳበር
ድጋፉን ብንቀበለዉም ሆነ ባንቀበለዉ ማመስገን ይኖርብናል፣
የጠየቅነዉ ድጋፍ በአጭር ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ምላሽ ሊሰጠዉ እንደሚችል
ማወቅ፣
የምንጠይቀዉ የድጋፍ አይነትና መጠን ከድጋፍ ሰጭ አካል የሚገኝ መሆኑን ማወቅ፣
ሁሉም ሰዉ አይነቱና ጊዜዉ ሊለያይ ይችል ይሆናል እንጂ ድጋፍ እንደሚጠይቅና
እንደሚቀበል መረዳት፣
እኛም በሌላ ጊዜና ሁኔታ ድጋፍና እርዳታ የምንጠየቅበት ሁኔታ እንደሚፈጠር
መረዳት፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 27


ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.2 ለሰዎች ድጋፍ የመስጠት ክህሎት

ድጋፍ የሚያስፈልገው ማን ነው;


በስራ ቦታችን ለአዲስ ሰራተኞች
እኛ የማናውቀውን ለማያውቁ ግራ ለተጋቡና ድጋፍ ለጠየቁን
ድንገተኛ አደጋና የጤና ችግር ለደረሰባቸው

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 28


ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.3 የመቻቻል ክህሎት
የመቻቻል ባህልን እንዴት ማጎልበት ይቻላል?

የራስን እሴቶች /ዋጋ የምንሰጣቸዉ ጉዳዮች/ ለይቶ ማወቅ፣


የሌሎችን እሴቶች /ዋጋ የምንሰጣቸዉ ጉዳዮች/ ለይቶ ማወቅ፣
የራስንና የሌሎችን መብትና ግዴታ ጠንቅቆ ማወቅ፣
የራስንና የሌሎችን መብት ማክበር፣
ችግሮችን በዉይይት ለመፍታት መጣር፣
ሁሉም ሰዉ፣ ባህል፣ ሃይማኖት እኩል መሆናቸዉን መገንዘብ፣
ችግሮች ወደግጭት ከመሄዳቸዉ በፊት በመነጋገር መፍታት፡፡
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 29
ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.4 የአቻ ግፊትን የመም ክህሎት

 አዎንታዊና አሉታዊ የምንላቸው የአቻ ግፊቶች ምንድን ናቸው;


 ›K<ታዊ የአቻ ግፊቶችን እንዴት መssU ÉLM;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 30


ምእራፍ ሁለት - የእርስ በርስ ግንኙነት ክህሎቶች
2.4 የአቻ ግፊትን የመም ክህሎት

አሉታዊ የአቻ ግፊት የሚያስከትለዉ ጉዳት


የስራ ዉጤት መቀነስ፣
ከስራ መሰናበት፣ ስራ አጥ መሆን፣
ከቤተሰብ ጋር መጋጨት፣ አለመስማማት፣
በአብዛኛዉ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት መሰማት፣
ጊዜን በአልባሌና በማይጠቅም /በሚጎዳ ተግባር ላይ ማዋል፣
በራስ መተማመንን መቀነስ፣
ለራስ የሚሰጥ ክብርን መቀነስ፣

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 31


ምዕራፍ ሶስት - በድርጅት ውስጥና በሌላ ድርጅት
መካከል ያለ ግንኙነት

3.2 የድርጅቱን ሚስጢር የመጠበቅ ክህሎት

መወያያ ሀሳቦች
1. የድርጅትን ምስጢራት የሚባሉት ምን ምን ናቸው;
2. ¾É`σ T>eÖ=^ƒ” ŸS“Ñ` SqÖw ÁKw” KT” ’¨<;
3. ¾É`Ï~” T>eÖ=` ›KSÖup ¾T>ÁeŸƒK¨< Ñ<ǃ U”É” ’¨<;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 32


ምዕራፍ ሶስት - በድርጅት ውስጥና በሌላ ድርጅት
መካከል ያለ ግንኙነት

3.2 የድርጅቱን ሚስጢር የመጠበቅ ክህሎት

የድርጅትን ምስጢራት የምንላቸው


 የድርጅቱ አሰራሮች
 በድርጅቱ ሐላፊዎች ይፋ ያልወጡ ዉሳኔዎች
 የድርጅቱ የገበያ መስመሮች
 በድርጅቱ ጋር የተያዙ የግለሰቦች ምስጢራት
 ልዩ ልዩ ቅፆች
 ድርጅቱ ምስጢር ናቸዉ ብሎ የያዛቸዉ ማናቸዉም ጉዳዮች
 በድርጅቱ ዋጋ ተከፍሎባቸዉ የተጠኑና በጥናቱ የተገኙ የጥናት ግኝቶች
 የደርጅቱ እቅዶች

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 33


ምዕራፍ ሶስት - በድርጅት ውስጥና በሌላ ድርጅት
መካከል ያለ ግንኙነት

3.2 የድርጅቱን ሚስጢር የመጠበቅ ክህሎት

 የድርጅት ምስጢራት ለማን አይነገሩም


 ለተፎካካሪ ድርጅቶች
 በድርጅቱ እዉቅና ካልተሰጠዉ ለብዙሃን መገናኛ
 ለማይገባዉ ሰዉ
 ለማህበራዊ መገናኛና ለድህረ ገፆች
 ጥናትና ምርምር ለሚያደርጉ

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 34


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.1 የባህል ልዩነትን ማክበር ክህሎት


4.2 የስራ ቦታ አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ሁኔታ
4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 35


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.1 የባህል ልዩነትን ማክበር ክህሎት

የመወያያ ሀሳቦች
የባህል ልዩነት ማክበር ስንል ምንድን ነው;
የባህል ልዩነት በምን ይገለጻል; በእያንዳነዱ መገለጫዎች ላይ
የምታውቁትን ልዩነት ዘርዝሩ ወይም አስረዱ፡፡
በአንቺ/በአንተ ባህል/ብሄር የተወገዘ ነገር ወይም ለምሳሌ የማይበላ
የምግብ አይነት/የምግብ ክፍል ሌላው/ሌሎች ሲመገቡት ብታይ ምን
ይሰማሀል;U” TÉ[Óe ÃÖupw“M;
የባህል ልዩነትን ማክበር ምን ጠቀሜታ አለው;
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 36
ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.1 የባህል ልዩነትን ማክበር ክህሎት

ባህል ልዩነት በአመጋገብ፡በአለባበስ፤ነገሮችን በጋራ በምንሰራበት ወቅት


አንዱ ከአንዱ የሚጠብቀው የአሰራር ዘዴና ልምድ፤በአነጋገር፤በሰላምታ
አሰጣጥ፤በአምልኮና በሌሎችም ጭምር ሊገለጽ ይችላል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 37


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.1 የባህል ልዩነትን ማክበር ክህሎት

የባህል ልዩነት ማክበር የተለያዩ ባህል ካላቸው ሰዎች ጋር በስራ ቦታም ሆነ


በምንኖርበት አካባቢ ተስማምተን እንድንኖር ይረዳናል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 38


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.2 የስራ ቦታ አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ሁኔታ


¾u<É” S¨ÁÁ Gdw
ደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻዎች የምንላቸው ምን ምን ናቸው ዘርዝሩ፡፡
የስራ መስሪያ ክፍሎችን በጋራም ሆነ በግል ስንጠቀም መስኮትና በር መከፈት
የለበትም፡፡ እውነት ወይስ ሀሰት፡፡ ለምን;
በጋራ የምንጠቀምባቸውን ሻወር ቤቶች፤ሽንት ቤቶች እንዲሁም የምንሰራበትን የስራ
ቦታ ክፍል ንጽህና የመጠበቅ ሀላፊነት የማን ነው; እንዴትስ እንጠብቃለን ;
የጋራ መታጠቢያና መጸዳጃ ቤት አጠቃቀም በዝርዝር አስረዱ፡፡
 አካባቢን ንጹህ ማድረግ ለምን ይጠቅማል;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 39


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
የገላ መታጠቢያ ዉሃ አፈሳሰስን እና ከታጠብን በኋላ እንዴት ቤቱን ማጽዳት እንዳለብን
የሚያሳይ ምስል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 40


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
4.2 የስራ ቦታ አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ሁኔታ
የመጸዳጃ ቤት ንጽኅና

አንድ ሰው መጸዳጃ ቤቱን ከተጠቀመ በኃላ የሲንኩን ፍላሽ በመጫን ወይም


በመልቀቅ አይነምድሩ ወይም ሽንቱ እንዲወርድ በማድረግ እና ለሚቀጥለው
ተጠቃሚ ንጽህና ከጀርም የጸዳና ጥሩ እይታ ያለው ሁኔታን መፍጠር
ይኖርበታል፡፡
የተጠቀመችበትን/በትን ሶፍት እንዲሁም የወር አበባ መቀበያ ሳኒሪ ፓድ
ወይም ጨርቅ በአግባቡ በተዘጋጀው ቅርጫት ላይ መጣል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 41


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ


የመወያያ ርእስ
ከምኝታችን ስንነሳ የትኛው የሰውነት ክፍላችንን ነው መታጠብ መርሳት
የሌለብን;
እጃችንን መታጠብ ያለብን ወሳኝ ግዜያትንና የአስተጣጠብ ሄደቶችን ዘርዝር
የእጅና የእግር ጥፍራችንን በየስንት ግዜው መቁረጥ ይኖርብናል ;
ተገቢ ወይም ለስራ ቦታ የሚሆን አለባበስ ማለት እንዴት ይገለጻል;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 42


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ
ገላችንን ስንታጠብ በአግባቡ መታጠብ የሚኖርብን የሰዉነታችን ክፍሎችን
የሚያሳይ ምስል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 43


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ
ጥርሳችንን ስንታጠብ መደረግ ያለበትን ሂደት የሚያሳይ ምስል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 44


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
4.3 የግል ንጽኅና አጠባበቅ

ትክክለኛ እጅ አስተጣጠብ ዘዴ
ወሳኝ እጅ መታጠቢያ ሰዓቶች

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 45


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች
4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ
የእጅ አስተጣጠብን የሚያሳይ ምስል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 46


ምዕራፍ አራት - ማህበራዊ ክህሎቶች

4.3 የግል ንጽህና አጠባበቅ


ወሳኝ እጅ መታጠቢያ ሰዓቶች፡
• ምግብ ከማዘጋጀታችን በፊት
• ምግብ ከመመገባችን በፊት
• ከተመገብን በኃላ
• ሽንት ቤት ከተጠቀምን በኃላ
• ህፃናትን ካጸዳዳን በኃላ
• አካባቢያችንንና ቤታችንን ካጸዳን በኃላ እንዲሁም ማንኛውንም ቆሻሻ ከነካን
በኃላ

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 47


ክፍል ሁለት- የስራ ደህንነትና ጤንነትን ማስጠበቅ
ምዕ-5 በስራ አካባቢ የሚፈጠሩ የጤና ችግርና አደጋ

ምዕ-6 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት ባህሪ ማዳበር

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 48


ምዕራፍ አምስት-በስራ አካባቢ የሚፈጠሩ
የጤና ችግሮችና አደጋ
የመወያያ ርእሶች

በስራ ቦታ የሚከሰት አደጋ ማለት ምን ማለት ነው;


በስራው ምክንያት የሚመጣን አደጋና የጤና እክልን ለመከላከል ከአሰሪው
ድርጅትና ከሰራተኛው ምን ይጠበቃል;
እራስን ከበሽታና ከአደጋ ለመከላከል የምንጠቀምባቸው ቁሳቁሶች ምን ምን
ናቸው;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 49


ምዕራፍ አምስት-በስራ አካባቢ የሚፈጠሩ
የጤና ችግሮችና አደጋ
እራስን ከበሽታና ከአደጋ ለመከላከል የምንጠቀምባቸው ቁሳቁሶች
 የእጅ ጓንት
የአፍ ማስክ
የደህንነት ጫማዎች
የሳት አደጋ ማጥፊያ መሳሪያዎች
የስራ ልብሶች/ዩኒፎርም
የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች
የአይን መነጸር እና ሎሎችም ይገኙበታል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 50


ምዕራፍ አምስት-በስራ አካባቢ የሚፈጠሩ
የጤና ችግሮችና አደጋ
ከሰራተኛው የሚጠበቁ፡-
ሰራተኛው አደጋንና ጤንነትን ከመጠበቅ አኳያ በድርጅቱ የተሰጡትን
መመሪያዎች ማክበርና መተግበር ይኖርበታል ስለዚህ ለራሱም ሆነ ለስራ
ባልደረቦቹ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖረበታል
ለሰራተኛው ደህንነት ሲባል የተሰጡትን የደህንነት መጠበቂያ ቁሳቁሶች
በአግባቡ መጠቀም ይኖርበታል
ለሰራተኛው ደህንነት ሲባል የተቀመጡትን የደህንነት መጠበቂያ
እቃዎች/መሳሪያዎች ያላግባብ መነካካት፤ከቦታቸው ማንሳትና ያለ ቦታቸው
ማስቀመጥ፤ማበላሸት ወይም ማጥፋት የለበትም

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 51


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት
ባህሪ ማዳበር
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ሲባል አመጋገብን፡ ንጽህ ውሀ መጠቀምን፡
እስፖርታዊ የሰውነት እንቅስቃሴንና የተለያዩ እጾችን መጠቀምንና
አለመጠቀምን ልማድ ያካትታል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 52


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት
ባህሪ ማዳበር
የመወያያ እርእሶች
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ምን ማለት ነው;
 የተሟላ የአመጋገብ ስርአትን እንዴት ማሳደግ ይቻላል ;
ምግብን ከመመገባችን በፊት መከናወን ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው;
ለመጠጥና ምግብን ለማዘጋጀት ውኃን ንጽህ ለማድረግ ምን ማድረግ
ይጠበቅብናል;
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች ምንድን ናቸው;
የመጀመሪ እርዳታና ህክምና የሚያስፈልገው መቼ ነው;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 53


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት
ባህሪ ማዳበር
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ከሶስቱም ዋና ዋና የምግብ አይነቶችን በየቀኑ መመገብ ማለት ነው፡፡

 ሰውነት የሚገነቡ ምግቦች -ፕሮቲን


ከእንስሳትና ከፅዋት ተዋጽኦ
ይገኛሉ(ስጋ፤የዶሮስጋ፤አሳ፤እንቁላል፤ወተት፤ባቄላ፤አተር፤ምስር፤ሽንብራ፤አደንጓሬ፤..

 ሀይል ሰጪና ቅባታማ ምግቦች- ካርቦሀይድሮትና ፋት


ከጥራጥሬ-(ጥራጥሬ(ሩዝ፣ስንዴ፤በቆሎ፤ገብስ፤ማሽላ፤ጤፍ፤ አጃ)
ስራስሮች-(ድንች፤ስኳር ድንችና እንሰት)
ቅባትና የቅባት እህሎች-(ዘይት፤ቅቤ፤እርጎ፤አኩሪአተር፤ተልባ፤ሱፍ፡ኑግ፤ሰሊጥ፤ኦቾሎኒ፤እና ሎሎችም
ፍራፍሮች እንደ አቮካዶ፤ሽንኮራአገዳ---

 ከበሽታ ተከላካይ- ቫይታሚንና ሚኒራል

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 54


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት ባህሪ
ማዳበር
ከበሽታ ተከላካይ- ቫይታሚንና ሚኒራል
ከአትክልቶችና ፍራፍሬዎች(የተለያዩ
ጎመኖች፤ቲማቲም፤ሽንኩርት፤ካሮት፤ዱባ፤እንጉዳይ፤አበባ ጎመን
ቃሪያ፤ማነጎ፤ሎሚ፤አቮካዶ፤አናናስ፤ብርቱካን፤ፓፓያ፤ሙዝ፤ሀብሀብ ..

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 55


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት
ባህሪ ማዳበር
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች ምንድን ናቸው;
በስራ ተወጥሮ የዋለውን ሰውነታችንን የምናፍታተበትና አእምሮአችንን ዘና
የምናደርግበት ዘዴ ነው
ይህንንም በተለያየ መልኩ መስራት እንችላለን ለማሳሌ ከስራ ቦታ ቤታችን
በግራችን ፈጠን ብሎ እጅና እግርን በማንቀሳቀስ በመራመድ እንዲሁም ቀላል
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጥዋት በመስራት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 56


ምዕራፍ ስድስት- ጤናማ የአኗኗር ዘይቤና የጤናማነት ባህሪ ማዳበር

የመጀመሪ እርዳታና ህክምና የሚያስፈልገው መቼ ነው ;


ድንገተኛ አደጋ ሲከሰት ለምሳሌ መቆረጥ፤ወለም ማለት፤ደም መፍሰስ፤እራስን
መሳት፤
የህመም ስሜቶች ሲባባሱና መቆጣጠር ሲያቅተን፤ትኩሳት፤አጣዳፊ ተቅማጥና
ተውከት ሲይዘን፤ከፍተኛ የራስ ምታት ሲገጥመንና ሎሎችም

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 57


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕ-7 የአባላዛር በሽታዎች


ምዕ-8 ኤች አይ ቪ/ኤድስ
ምዕ-9 ያልተፈለገ እርግዝና
ምዕ-10 የቤተሰብ ምጣኔ
ምዕ-11 የወሲብ ጥቃት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 58


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ተዋልዶ ጤና ማለት ምን ማለት ነው;


የሰው አካለዊ፤አእምሮአዊና የወሲባዊ እድገት መገለጫ ሲሆን
ቤተሰብ መመስረትና ልጆች የመውለድ መብት፡
 የቤተሰብ ምጣኔ/እርግዝና መከላከያ ዘዴዎች መረጃና አገልግሎት፡
ስለ ድህረ ውርጃ እንክብካቤ፡
ኤች አይ ቪ ኤድስንና ሌሎች በግብረ ስጋ ግንኙነት ስለሚተላለፉ
በሽታዎችን ማከምና ማማከር ሁሉ ያጠቃልላል፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 59


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 7 - የአባላዛር በሽታዎች


መወያያ ርእሶች
የአባላዘር በሽታዎች የምንላቸው የትኞቹ ናቸው?
ወጣት ሴቶች ለአባላዛር በሽታዎች አደጋ የሚያጋልጡ አካላዊና ማህበራዊ
መንስኤዎች ምንድን ናቸው?
ከአባላዛር በሽታዎች እራስን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?
ለአደጋ የሚያጋልጡ ባህሪት የሚያስከትሏዋቸው ተጽእኖዎች ማንድን
ናቸው?
የአባላዛር በሽታን ለመከላከል ምን ማድረግ ይኖርብናል?

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 60


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 7 - የአባላዛር በሽታዎች


 ጨብጥ፤ከርክር፤ቂጥኝ፤ ሂውማን ፓፕሎማ ቫይረስ፤እና ሎሎችም
ይገኙበታል፡፡ ክላማይዲያና ጨብጥ በጣም የተለመዱ የአባላዛር በሽታዎች
ሲሆኑ በሴቶች ላይ ምልክት አያሳዩም፡፡
ወጣት ሴቶች ለአባላዛር በሽታዎች አደጋ የሚያጋልጡ አካላዊና ማህበራዊ
መንስኤዎች፡
-የሴቶች የመራቢያ አካል በሴት ብልትና ማህጸን መካከል የሚገኘው የማህጻን አፍን
የሚሸፍነው ስስ ልፋጭ መሰል ክፍል ለበሽታ አምጪ ተህዋስን በጣም ተጋልጦ
ይገኛል፡፡ በተለይ ደግሞ የለጋ ወጣቶች የመራቢያ አካል ያልዳበረ በመሆኑ
በቀላሉ ለበሽታ አምጪ ተህዋስን የተጋለጠ ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 61


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 7 - የአባላዛር በሽታዎች


ከተዋልዶ ጤና መብቶች መካከል እነዚህን በማወቅ እራስን በግብረ ስጋ ግንኑነት
ከሚመጡ በሽታዎች መከላከል ይቻላል፡
የራስን አካል በባለቤትነት የመቆጣጠርና የመከላከል መብት
በግል የወሲብ ህይወትና ውሳኔ ላይ ከመገለል፤መገደድ፤ከሀይል ጥቃት ነጻ
የመሆን መብት
በግብረስጋ ግንኙነት እኩልነት የመጠበቅ፤ የመጠየቅና የመስማማትና እርስ
በርስ የመከባበር መብት
የህይወት ወይም የወሲብ Õደኛን በነጻነት የመምረጥ መብት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 62


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 7 - የአባላዛር በሽታዎች


ከተዋልዶ ጤና አገልግሎት ስንል ሁሉም ሰው ጥራት ያለው አገልግሎት
በተመጣጣኝ ዋጋ የማግኘት መብት ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፡
የእርግዝና መከላከያን በተመለከተ መረጃ፤አገልግሎትና ምክር
የተዋልዶ አካላት በሽታዎች የመከላከልና ህክምና አገልግሎት
ቅድመ ወሊድ፤ድህረ ወሊድና የማዋለድ አገልግሎት
ህጋዊ ፤ለአደጋ ያልተጋለጠ ጽንስ ማs[Ø እና ከ ጽንስ ማs[Ø ጋር የተዛመዱ
ችግሮችን ህክምና አገልግሎት
ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት የማግኘት መብት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 63


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 7 - የአባላዛር በሽታዎች


የአባላዛር በሽታዎች ለመከላከል የሚረዱ ተግባራት
የግብረ ስጋ ግንኙነት የመጀመሪ ግዜን ማዘግየት
ኮንደም እንዴት መጠቀም እንደሚች መማርና መለማመድ
በአንድ ወሲብ ጓደኛ መወሰን
በከፍተኛ ሁኔታ ለአደጋ የተጋለጡ ጓደኞችን ማስወገድ
የአባላዘር በሽታ ምልክቶችን ማወቅና ሲኖር በቶሎ መታከም(ሽንት ሲሸና
ማቃጠል፤የብልት ፈሳሽ፤ብልት አካባቢ ቁስል
የወሲብ ጉዳዮችን መወያየት

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 64


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
የመወያያ ርእሶች
ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ እውነታዎች ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
በኤች ኤይ ቪና ኤድስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 65


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
የቡድን ስራ
ቡድን 1፡
 ኤች አይ ቪ ምን ማለት ነው;
ኤድስ ማለት ምን ለት ነው;
u<ድን 2፡
›?‹ ›Ã y= ¾T>}LKõv†¨< እና የማይተላለፍባቸው የሰውነት
ፈሳሾችን ጥቀሱ፡፡
›?‹ ›Ã y= ¾T>}LKõv†¨< እና የማይተላለፍባቸው መንገዶችን
ጥቀሱ፡፡
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 66
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና
ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
ኤች አይ ቪ ማለት የእንግሊዘኛ ምህጻረ ቃል ሲሆን( ኤች የሚያመለክተው በሰዎች
የሚገኝ መሆኑን፡ አይ ደግሞ የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን
የሚያጠቃ/የሚጎዳ መሆኑን እና ቪ ደግሞ በሽታውን የሚያመጣው ቫይረስ
መሆኑን ነው)፡፡

ኤድስ ማለት የእንግሊዘኛ ምህጻረ ቃል ሲሆን)ኤ- ከጊዜ በሓላ የሚገኝ፡ አይ-በሽታን የመከላከል
አቅም፡ ዲ- በሽታን የመከላከል አቅም ማጣት፡ ኤስ- የተለያዩ በሽታ ምልክት ስብስብ ማት
ነው፡፡
ኤች አይ ቪ- ኤድስን የሚያመጣ ቫይረስ ነው ሲሆን ቫይረሱ በደሙ ውስጥ ያለበት ሰው ኤች አይ
ቪ ፖዘቲቭ ይሆናል፡፡
ኤች አይ ቪ የተያዘ ሰው ጤናማ ሆኖ ለብዙ አመት ሊቆይ ይችላል ሆኖም ግን ቫይረሱን
ያስተላልፋል፡
ኤድስ፡ ከብዙ ግዜ በላ የበሽታ
02/16/2024 መከላከያ
MG Training, ሀይል& Consultancy
Research በመዳከሙ ምክንያት የተለያዩ ተÕዳኝ 67
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
ኤች አይ ቪ የማይተላለፍባቸው መንገዶች፡-
በመነካካት ወይም እጅ በመጨባበጥ
በተለያየ ነፍሳት እንደ ትንኝ፡ቁንጫ፤ቅማል በመሳሰሉት በመነከስ
ይተላለፍም
ሽንት ቤትና መታጠቢያ በጋራ በመጠቀም
በትንፋሽ፡በመሳል ወይም በማስነጠስ
የምግብ ሳህኖችንና እቃዎችን በጋራ በመጠቀም
በመዋኛ ገንዳ በጋራ በመዋኘት
ምግብና መጠጦችን በጋራ በመጠቀም
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 68
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
ኤች አይ ቪ መከላከያ መንገዶች
1. በግብረ ስጋ ግንኙነት መተላለፊያ መንገድ መከላከያ ዘዴዎች፡
የመ ህጎችን መከተል(መታቀብ፤መተማመን፤መጠቀም፤መታከምና መመርመር)
2. ኤች አይ ቪ ካለባት ነፍሰጡር እናት ወደ ጽንሱ/ልጅ እንዳይተላለፍ
መከላከያ ዘዴዎች፡
 ካልተፈለገ እርግዝና መከላከል
ከእርግዝና በፊትና በእርግዝና ጊዜ የደም ምርመራ ማድረግ
ጸረ ኤች ኤይ ቪ መድሀኒት መጠቀምና የህክምና ክትትል ማድረግ
የቅድመ ወሊድ፤የመሊድና የድህረ ወሊድ የጤና ክትትል ማድረግ
በናት ጡት ወተት እንዳይተላለፍ መጠንቀቅና የህጻን አመጋገብን መምከር
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 69
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
ኤች አይ ቪ መከላከያ መንገዶች
3. በተበከለ ደም እንዳይተላለፍ መከላከያ ዘዴዎች፡
የሚለገስ ደምን መመርመርና መጠቀም
ስለታማ የህክምና እና የግል መገልገያ መሳሪያዎችን ንጽህና መጠበቅ፤
ማስወገድና በጋራ አለመጠቀም
ጎጂ ባህላዊ ልማዶችን ማስቀረት(የሴት ልጅ ግርዛት፡ እንጥል ማስባጠጥ፡
ግግ ማስነቀል፡ንቅሳት----
የመንደር መርፌ አለመጠቀም

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 70


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 8 - ኤች ኤይ ቪ/ ኤድስ
ኤች አይ ቪ ፕሮግራሞች
1. የኤች አይ ቪ ምክርና የደም ምርመራ አገልግሎት
የጸረ ኤች አይ ቪ መድሀኒት ህክምና አገልግሎት
ይህ ህክምና መድሀኒት የቫይረሱን መራባት ሁኔታ በመቀነስ ሰውነት
በሽታን የመዋጋት ሀቅምን ይጨምራል፡፡ እንዲሁም፡-
ተÕዳኝ በሽታዎች መከላከል ያስችላል
ህመምን ይቀንሳል፡ የተሻለ ህይወት እንዲኖር ያደርጋል
እድሜን ያራዝማል፡ ተስፋን ያለመልማል - ለተለያዩ በሽታዎች ሳይጋለጡ
ስሜት ሳይረበሽ አምራች ሆኖ ከቫረሱ ጋር ለረጅም ግዜ በሰላም ተስማምቶ
መኖር የቻላል
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 71
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 9 - ያልተፈለገ እርግዝና


ያልተፈለገ እርግዝና የምንለው አንዲት ሴት በማህበራዊ፤ባህላዊና
ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያቶች የተነሳ እርግዝናውን መቀበል
ሳትችል ስትቀር ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 72


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 9 - ያልተፈለገ እርግዝና


አንዲት ወጣት ሴት ጽንስ ማረጥን እንደ አማራጭ እንድትወስድ
የምትገደድበት የተለያዩ ማህበራዊና ባህላዊ ምክንያቶች አሉ፤-
ጽንሱ የተጸነሰው ከጋብቻ ውጭ ሲሆን(በማህበረሰቡ ዘንድ
እንደውርደት ስለሚቆጠር)፤
የኢኮኖሚ ሀቅም ደካማ መሆን፤
በአስገድዶ መደፈር፡
ያስረገዘው ወንድ ለማግባት ፈቃደኛ ሳይሆን ሲቀር፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 73


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ 9 - ያልተፈለገ እርግዝና


አደገኛ ጽንስ ማቋረጥ የሚባለው ንጽህናው ባልተጠበቀ ሁኔታ፤በቂ ልምድ
በሌላቸው ሰዎች ከጤና ድርጅት ውጭ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም
ለምሳሌ ባእድ ነገሮችን በማህጸን ውስጥ በማስገባት፤እንዲሁም የተለያዩ
መጠኑ ብዙ የሆኑ መድሀኒቶችን በመጠጣትና በመዋጥ ጽንስን ለማቋረጥ
የሚደረግ ሙከራ ሲሆን የእርጉዟን ጤንነትና ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል
ተግባር ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 74


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-10 የቤተሰብ ምጣኔ


የመወያያ ርእሶች
የተለያዩ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች የምንላቸው ምንድን ናቸው;
ልጅ መውለድን ማዘግየትና ማራራቅ ጥቅሙ ምንድን ነው;
በቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ሀላፊነት የተሞላበት ውሳኔ ስንል ምንድን
ነው;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 75


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና
ምዕራፍ-10 የቤተሰብ ምጣኔ
የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች የምንላቸው፤-
በመርፌ የሚሰጡ፤በክኒን መልክ፤በክንድ ላይ የሚቀበሩ፤በመሀጸን የሚገቡና ኮንደም
ተጠቃሽ ናቸው፡፡
በቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ሀላፊነት የተሞላበት ውሳኔ ስንል፡-
የመቆጣጠሪያ ዘዴን መምረጥ ስንችልና ዘዴውን ለመጠቀም ስንወስን
ዘዴውን በትክክል በቀታይነት መጠቀም ስንችል
ዘዴውን ከመጠቀም ጋር ተያይዞ ሲከሰት የሚችሉ አነስተኛ የሆኑ የመድሀኒቱ
ያልተፈለጉ ጎንዮሽ ህመሞችን በተሳካ ሁኔታ መቋቋም ሲቻል
ወደ አገልግሎት ሰጪው ተመልሶ መምጣት ልማድ
ስለ ወሊድ መከላከያው የተሳሳቱ ወሮዎችን አለመስማትና ከባለሙያው/ዋ ጋር
ደረግነውን ውይይት ማመን ሲቻል
ለሌሎች
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy
ጓደኞ የመከላከያ ዘዴውን እንዲጠቀሙ ማበረታታት ሲቻል፡፡ 76
ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-10 የቤተሰብ ምጣኔ


በእቅድ መመራት ስንል
ልጅ የምንወልድበትን ግዜና የልጆች ብዛት መወሰን ሰንችል ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 77


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


የመወያያ ርእሶች
የወሲብ ጥቃት ማለት ምን ማለት ነው; በማንና እንዴት ይደርሳል;
የወሲብ ጥቃት ለምን እንደተዋልዶ ጤና ችግር ይታያል;
የወሲብ ጥቃትን እንዴት እንከላከላለን;

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 78


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


የወሲብ ጥቃት
የወሲብ ጥቃት በግለሰብ ላይ የሚፈጸምን ሁሉንም ጾታዊ
ማስገደዶች(ስሜታዊ፤አካላዊና ኢኮኖሚያዊ) ያጠቃልላል፡፡ማንኛውም
ያልተፈለገ ፆታዊ ግንኙነቶች እንደ ወሲብ ጥቃት ተደርጎ ወሰዳል፡፡
አስገድዶ መድፈር
ሀይልን በመጠቀም በማስፈራራት ያለፍላጎት የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም
ማለት ነው፡፡ አስገድዶ መድፈር የወሲብ ስሜት አካል ሳይሆን የሀይል
ጥቃት እና ተጽእኖ አይነት ነው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 79


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


አስገድዶ መደፈር በሚያውቁት ሰው፤ በማውቁት ሰው፤ በጋብቻ
ውስጥ፤በቡድን የሚከናወን፤ በስጋ ዘመድ የሚፈጸም ሊሆን ይችላል፡፡
ለምሳሌ፡--ወላጅ፤ የጾታ ጓደኛ፤ የቤሰብ አባል፤ በቤት ውስጥ የሚኖር ሰው፤
አስተማሪ፤ ጎረቤት፤ ወዳጅና የማያውቁት ሰው፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 80


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


የወሲብ ጥቃት በተዋልዶ ጤና ላይ የሚያመጣው ችግር:-
የሰውነት መቆረጥና የውስጥ አካል ጉዳት ያመጣል
ኤች ኤይ ቪን ጨምሮ ለሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ያጋልጣል
ላልተፈለገ እርግዝና እና ተያይዘው ለሚደርሱ ጉዳቶች(ለአደጋ የሚያጋልጥ
የጽንስ ማቋረጥ፤ከጽንስ ማቋረጥ ጋር የተዛመደ የአካል ጉዳት፤የማህጸን
ችግር፤መጥፎ የእርግዝና ውጤቶች ያስከትላል(ወጣ ላሉ ባህሪዎች ተገዢ
መሆን፤ፍርሀት፤ጭንቀትና እራስን ለመግደል መንስኤ ሊሆን ይችላል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 81


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


የወሲብ ጥቃት በተዋልዶ ጤና ላይ የሚያመጣው ችግር:-
የሰውነት መቆረጥና የውስጥ አካል ጉዳት ያመጣል
ኤች ኤይ ቪን ጨምሮ ለሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ያጋልጣል
ላልተፈለገ እርግዝና እና ተያይዘው ለሚደርሱ ጉዳቶች(ለአደጋ የሚያጋልጥ
የጽንስ ማቋረጥ፤ከጽንስ ማቋረጥ ጋር የተዛመደ የአካል ጉዳት፤የማህጸን
ችግር፤መጥፎ የእርግዝና ውጤቶች ያስከትላል(ወጣ ላሉ ባህሪዎች ተገዢ
መሆን፤ፍርሀት፤ጭንቀትና እራስን ለመግደል መንስኤ ሊሆን ይችላል፡፡

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 82


ክፍል ሶስት-ተዋልዶ ጤና

ምዕራፍ-11 የወሲብ ጥቃት


አስገድዶ መደፈር የመከላከያ ዘዴዎች:
በወሲብ ትንኮሳና የወሲብ ጥቃት ላይ ግንዛቤን በማዳበር እራስን
ከሀይል ጥቃት መከላከል
የአስገድዶ መደፈር መፈጸሙን የሚያመለክት ሁኔታ ካለ ለፖሊስ
ሪፖርት ማድረግ
በምሽት ላይ ብቻ አለመሄድ፤
ውሀ ለመቅዳትም ሆነ ልብስ ለማጠብ ወደ ወንዝ ብቻ አለመሄድ
ከማትፈልጉአቸው ወንዶች ስጦታን አለመፈለግ /አለመፈለግ
02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 83
ስለነበረን ግዜ አመሰግናለሁ!!

ተፈጸመ

02/16/2024 MG Training, Research & Consultancy 84

You might also like