Professional Documents
Culture Documents
Application Form Revised APril 2017
Application Form Revised APril 2017
ተ በጣም ጥሩ ጥሩ ድጋፍ
. መሪ መጠይቅ (ሁሉም ከ2-3 ጥያቄ የሚፈልጉ
ቁ ጥያቄ ከተመለሰ) (1/ምንም
ከተመለሰ) ካልተመለሰ)
1 እስኪ ስለራስዎ የትምህርትና የቤተሰብ ሁኔታ ያስተዋውቁ
2 ለምን አይነት ስራ እንደሚያመለክቱ ያውቃሉ?
3 የልብስ ስፌት ስራ ላይ ለመሰማራት ለምን መረጡ ?
4 ከዚህ ስራ የሚጠብቁት ወይም ተስፋ የሚያደርጉት ነገር ምንድነው ?
5 ስራው በሚገኝበት አካባቢ (በመቐለ) ለኪራይ በተዘጋጁ ቤቶች ውስጥ (ለአራት)
በመጋራት በሚከፈለው ወርሃዊ የኪራይ መጠን በሰው በብር 333 ተከራይተው አዎ ከቤተሰብ ጋር ሌላ አማራጭ
ለመስራት ፋቃደኛ ነዎት?
መሰረታዊ እና ወሳኝ መጠይቆች አዎ አይደለም
6 ስራው የሚገኘው በመቐለ ከተማ መሆኑን ያውቃሉ እዛው ከተማ ውሰጥ ለመስራት
ዝግጁ ኖት?
7 በ650 ብር መነሻ ደመወዝ እና ድርጅቱ በሚያቀርበው ጥቅማጥቅሞች በድምር
አጠቃላይ ዋጋ 1100(በአይነትና በገንዘብ) ለመስራት ፈቃደኛ ነዎት?
8 በሳምንት ስድስት ቀን እና በቀን ስምንት ሰዓት ለመስራት ይችላሉ?
9 በስራ ሂደት ውስጥ እና በተጣበበ የምርት ማስረከቢያ ቀን የሚኖረውን ጫና በበቂ
ሁኔታ መወጣት ይችላሉ?
ማስታወሻ፡
አንድ ተመልማይ ከተራ ቁጥር 1-4 ባለው ጥያቄ መሰረት በስራ ቋንቋ ድጋፍ ካስፈለገው መልማዩ
ወደሚመለከተው ድጋፍ ሰጭ ተቋም ይመራል፡፡
አልፈዋል አላለፉም
ካላለፉ አስተየየት
የማዕከሉ ስም
የመልማዩ ሥም
ፊርማ፡ ቀን