You are on page 1of 13

ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___

2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

የቤት መለያ ቁጥር/


ወረዳ: __________________ ቀበሌ: ______________________ የቀበሌ መለያ ቁጥር|____|____||____|____|| መንደር: _____________________________
ቀ ቀ ወ ወ ዓ ዓ ዓ ዓ
መጠይቁ የተሞላበት ቀን/ |____|____||____|____||_2_|_0_| _0_|_4 |

የመረጃ ሰብሳቢው ስም/ _________________________ የመረጃ ሰብሳቢው መለያ ቁ: |____|____| ያረጋገጠው/ _________________

 ጠቃሚ ማስታወሻ ለመረጃ ሰብሳቢው: ለቃለ መጠይቁ የተሻለ የሚፈለጉት ሴት የቤተሰቡ አስተዳዳሪ የሆኑ እና እድሜያቸው ከ 18 ዓመት በላይ
የሆኑ የቤተሰቡን ውሃ የመቅዳት ኃላፊነት የተጣለባቸው ናቸው:: መረጃውን የሚሰጠው ሰው እድሜው ከ 15 ዓመት በላይ መሆን አለበት::
 ጠቃሚ ማስታወሻ ለመረጃ ሰብሳቢው: ጥያቄውን ከመጀመርህ/ሽ በፊት ከተጠያቂው ፈቃድ ማግኘትህ/ሽን አትዘንጋ
ጤና ይስጥልኝ, ስሜ__________ይባላል የምሰራውም________ ለተባለው ድርጀት ነው::.  በቤተሰብና ህብረተሰብ፤ በውሃ፤ በአካባቢና ግልንጽህና፤ የኑሮ ሁኔታ በዚህ
መንደርና ወረዳ ውስጥ መሠረታዊ መረጃ እየሰበሰብን ነው:: መረጃ በመስጠት ለመሳተፍ የእርስዎ ቤት በእጣ ተመርጧል:: ጥናቱ በምስጢር የተጠበቀ ከመሆኑም
በላይ ስምዎ በየትኛውም ቦታ ላይ አይገለጽም:: ለእርስዎ መንደር የወደፊት እድገት እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ እባክዎን ጥያቄዎቹን ነጻ ሆነው ይመልሱ:: ከእኔ ጋር
ጥያቄዎቹን በተመለከተ ለመወያየት ፈቃደኛ ነዎት?
መልሱ አዎ ከሆነ መስማማታቸውን ለመግለጽ 01 ን ጻፍ/ፊ |___|___|
መልሱ አይደለሁም ከሆነ ወይም ከ 12 ዓመት እድሜ በላይ የሆነ ሰው በቤት ውስጥ ካልተገኘ, የመለያ ቁጥር መልሶ መፈለጊያ ፎርሙ ላይ
ምልክት አድርገህ/ሽ ወደ ሚቀጥለው ቤት ሂድ/ጅ
1. ስለ መረጃ ሰጭው “በመጀመሪያ ስለርስዎ ጥቂት ማወቅ እፈልጋለሁ.”
1.01 የመረጃ ሰጪ ጾታ (በማየት ብቻ) 1 = ወንድ 2 = ሴት
እድሜ
1.02 (የማያዉቁ ከሆነ ካለፉ ክስተቶች ጋር |___|___| ዓመት
በማያያዝ ገምት/ች)
1. እኔ
2. ባል/አባት
የቤተሰቡ ኃላፊ ማን ነው?
1.03 3. ሚስት/እናት
4. ሌላ ወንድ
5. ሌላ ሴት
1. ያገባ/ች
2. ያላገባ/ች
1.0 የዚህ የቤተሰብ ሃላፊ የጋብቻ ሁኔታ 3. ሚስት/ባል/ የሞተበት/ባት
4 ምንድን ነው? 4. የተፋታ/የተለያየ (የተፋታች/የተለያየች)
5. ሌላ
6. አላውቅም 1.
2.

2. የቤተሰብ ሁኔታ “ አሁን ደግሞ በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ኃላፊነት ስላለው ሰው እጠይቅዎታለሁ”፡፡ ስለሴቷም ሆነ ስለወንዱ
በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ያለው ወንድ በቤተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ያላት ሴት

የወንዱ የዚህ የቤተሰብ ኃላፊ እድሜ ስንት ነው? |___|___| 2.03 የሴቷ የዚህ የቤተሰብ ኃላፊ እድሜ ስንት ነው? |___|___| ዓመት
2.01 ዓመት (00 = በሞት ተለይታለች/; 98 = ሴት የቤተሰብ ኃላፊ የለም ;
(00 = በሞት ተለይቷል/; 98 = ወንድ የቤተሰብ ኃላፊ የለም ; 99= እድሜዋን አታውቅ ም)
99= እድሜውን አያውቅም) (ከሞቱ ወይም ከሌለ,  ወደ 2.05 እለፍ//ፊ)
(ከሞቱ ወይም ከሌለ,  ወደ 2.03 እለፍ//ፊ)
የወንዱ የዚህ የቤተሰብ ኃላፊ የትምህርት ደረጃ ምን ያህል 2.04 የሴቷ የዚህ የቤተሰብ ኃላፊ የትምህርት ደረጃ ምን ያህል ነው?
2.02
ነው?
1. ማንበብና መጻፍ የምትችል 4. 7-8 ኛ ክፍል
1. ማንበብና መጻፍ የማይችል 4. 7- 2. ማንበብና መጻፍ ብቻ የምትችል 5. 9-
8 ኛ ክፍል 10 ኛ ክፍል
2. ማንበብና መጻፍ ብቻ የሚችል 5. 9-10 ኛ ክፍል (መደበኛ ትምህርት ያልተከታተሉ) 6. 11-12 ኛ
(መደበኛ ትምህርት ያልተከታተሉ) 6. 11-12 ኛ ክፍል
ክፍል 3. 1-6 ኛ ክፍል 7. > 12 ኛ ክፍል

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 1


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

3. 1-6 ኛ ክፍል 7. 12 ኛ ክፍል

ከ 18 ዓመት በላይ ወንድ አዋቂዎች በቤት ውስጥ ምን ያህል አዋቂ ወንድ: |___|___|
2.05 ሰዎች ሁል ጊዜ ይኖራሉ?
ከ 18 ዓመት በላይ ሴት አዋቂዎች በቤት ውስጥ ምን ያህል
ሰዎች ሁል ጊዜ ይኖራሉ? አዋቂ ሴት: |___|___|
2.06
2.07 ከ 5-17 ዓመት እድሜ የሆናቸው ምን ያህል ልጆች በቤት
ውስጥ ሁል ጊዜ ይኖራሉ? 5-17 እድሜ ልጆች ብዛት: |___|___|

2.08 ከ 5 ዓመት እድሜ በታች ምን ያህል ህጻናት በቤት ውስጥ ሁል


ጊዜ ይኖራሉ? < 5 ዓመት በታች ህጻናት ብዛት : |___|___|

3. የውሃ ማግኛ “አሁን ደግሞ ስለ ውሃ አቅርቦትና አያያዝ ጥቂት ጥያቄዎቸ እጠይቅዎታለሁ .”


የቤተሰቡን ውሃ በአብዛኛው የሚቀዳው ማን ነው?
3.01 1. አዋቂ ሴት
2. ሴት ልጅ
3. አዋቂ ወንድ
4. ወንድ ልጅ
5. ሌላ የውጭ ሰው
96. ሌላ
3.02 0 = አይደለም/
ውሃ ለመቅዳት የቤት እንስሳት ትጠቀማላችሁ?
1 = አዎ/
99 = አይታወቅም/

3.03 በክረምት ወራት በአብዛኛው የመጠጥ ውሃ የምትቀዱት ከየት ነው<; 1. ያልተጠበቀ የገጸ ምድር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ ቦይ፤
[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ አንድ ብቻ መልስ ነው ሊኖር የሚችለው፤ ወዘተ)
አዳምጠህ/ሽ ምልክት አድርግ/ጊ] 2. ያልተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
3. ያልተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉድጓድ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያለ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያለ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግል የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ሌላ/ ____________________
በክረምት ወቅት ዋናው የመጠጥ ውሃ መገኛ ለመድረስ ብቻ ርቀት:
3.04 (00 = በጊቢው ውስጥ;
ከቤታችሁ ምን ያህል ይርቃል?
[_______________]ሜትር 99 = አይታወቅም)
ማስታውሻ: 1 ኪሜ= 1000
ሜትር
በክረምት ወቅት ወደዚህ የውሃ መገኛ ለመድረስ ብቻ ምን ሰዓት:
3.05 (00 = በጊቢው ውስጥ;;
ያህል ጊዜ ይፈጃል?
[_______________]ደቂቃ 99 = አይታወቅም))

በክረምት ወቅት ወደ ውሃው ከደረሱ በኋላ ውሃ ለመቅዳት ሰዓት:


3.06 (00 = በጊቢው ውስጥ;;
ለምን ያህል ጊዜ ወረፋ ይጠብቃሉ?
[_______________] ደቂቃ 99 = አይታወቅም))

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 2


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

3.07 ይህ የክረምት ጊዜ የውሃ መገኛ ከአመቱ ውስጥ ለምን ያህል ወራት ጊዜ: (99 = አይታወቅም))
ያገለግላል?
[___________]ወር

3.08 በበጋ ወራት በአብዛኛው የመጠጥ ውሃ የምትቀዱት ከየት ነው<; 1. ያልተጠበቀ የገጸ ምድር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ
ቦይ፤ ወዘተ)
[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ አንድ ብቻ መልስ ነው ሊኖር የሚችለው፤ 2. ያልተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
አዳምጠህ/ሽ ምልክት አድርግ/ጊ]
3. ያልተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉድጓድ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያለ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያለ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግል የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ሌላ/ ____________________

3.09 በበጋ ወቅት ዋናው የመጠጥ ውሃ መገኛ ለመድረስ ብቻ ምን ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
99 = አይታወቅም)
ያህል ይርቃል? ማስታውሻ: 1 ኪሜ= 1000 ሜትር
[_______________]ሜትር

በበጋ ወቅት ወደዚህ የውሃ መገኛ ለመድረስ ብቻ ምን ያህል ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
3.10
ጊዜ ይፈጃል? 99 = አይታወቅም)
[_______________]ሜትር
በበጋ ወቅት ወደ ውሃው ከደረሱ በኋላ ውሃ ለመቅዳት ለምን ርቀት: (00 = በጊቢው ውስጥ;
3.11
ያህል ጊዜ ወረፋ ይጠብቃሉ? 99 = አይታወቅም)
[_______________]ሜትር
ይህ የበጋ ጊዜ የውሃ መገኛ ከአመቱ ውስጥ ለምን ያህል ወራት ጊዜ: (99 = አይታወቅም))
3.12
ያገለግላል?
[___________]ወር

3.13 ባለፈው አመት የወንዝ፤ የሃይቅ፤ የኩሬ፤ያልተጠበቀ ጉድጓድ 0 = አይደለም/  ወደ 3.15 እለፍ/ፊ
ወይም ያልተጠበቀ ምንጭ ለመጠጥ ውሃ አገልግሎት
1 = አዎ/
ይጠቀሙ ነበር?
99 = አይታወቅም/  ወደ 3.15 እለፍ/ፊ

3.14. መልሱ አዎ ከሆነ : ለምን ያህል ጊዜ ነበር ከነዚህ የውሃ


መገኛዎች ሲጠቀሙ የነበረው? [________] ወራት(ከአንድ ወር በታች ከሆነ “1”) ጻፍ/ፊ

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 3


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

3.15. ከላይ ከነገሩኝ በተጨማሪ በአመቱ ውስጥ ሌላ ውሃ (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
የሚያገኙበት ቦታ አለ? ክበቡ)

(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላስ የለም እንዴ? 0. ሌላ የውሃ ማግኛ የለም
በማለት ሁሉንም መልሶች ለማግኝ ሞክር/ሪ) 1. ያልተጠበቀ የገጸ ምድር ውሃ(ወንዝ፤ ሃይቅ፤ ኩሬ፤ የመስኖ
ቦይ፤ ወዘተ)
2. ያልተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
3. ያልተጠበቀ የምንጭ ውሃ
4. የተጠበቀ የጉድጓድ ውሃ
5. በፓምፕ የሚሠራ የጉድጓድ ውሃ
6. የተጠበቀ የምንጭ ውሃ
7. የዝናብ ውሃ
8. በቤት ውስጥ ያለ ቧንቧ
9. በጊቢ ውስጥ ያለ ቧንቧ
10. የቦኖ ውሃ
11. በጋሪ ከሚመጣ ከግል የውሃ መሸጫ ቦታ
96. ሌላ/ ____________________

3.16 በቀን ለማንኛውም አገልግሎት [ለመጠጥ፤ ምግብ ለማብሰል፤ ውሃ የሚቀዱበትን እቃ አይነትና ብዛት በመጠየቅ በቀን ስንት ሊትር
ለግል ንጽህና፤ ለጽዳትና ለሌሎች አገልግሎቶች ] ቤተሰቡ እንደሚጠቀሙ ገምት/ች
በሙሉ ምን ያህል ሊትር ውሃ ትጠቀማላችሁ?
[ውሃ የሚቀዱበትን እቃ መጠንና ብዛት በመመልከት በቀን
ስንት ሊትር እንደሚጠቀሙ ገምት/ች] [_________] ሊትር (9999 = አይታወቅም)

3.17 ይህ የውሃ መጠን ለቤተሰቡ አጠቃላይ የቀን ፍጆታ በቂ ነው? 0 = አይደለም


1 = አዎ  ወደ 4.01 እለፍ/ፊ
99 = አይታወቅም
ለቤተሰቡ በቂ ውሃ የማታገኙበት ዋናው ምክንያት ምንድን 1. ከምንጩ ውሃው በቂ ስላልሆነ
3.18
ነው? 2. የውሃ መግኛው ተበላሽቷል
3. የውሃ ኮሚቴው በመጠን ስለሚሰጠን
4. የውሃ መግኛው በጣም እሩቅ ስለሆነ
5. ውሃ የሚቀዳ በቂ ሰው ስለሌለን
6. ውሃ ለመቅዳት በቂ ጊዜ ስለሌለን
7. ውሃው ጥራት ስለሌለው
8. የውሃ መግኛው ስለደረቀ
96. ሌላ

4. ውሃ ስለማከም
4.01 0 = አላክምም
የምትጠቀሙት ውሃ የተሻለ ጥራት እንዲኖረው በማንኛውም
መንገድ በቤት ውስጥ ውሃውን ታክማላችሁ? 1 = አዎ  ወደ 4.03 እለፍ/ፊ

99 = አይታወቅም

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 4


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

4.02 የማያክሙ ከሆነ , የመጠጥ ውሃውን የማታክሙበት ዋነኛው (አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ)


ምክንያት ምንድን ነው? 1. ውሃው ንጹህ ስለሆነ ማከም አያስፈልግም
2. ለማከም ማከሚያው ስለማይገኝ
3. ለማከም ዋጋው ውድ ስለሆነ
4. እንዴት እንደሚታከም ስለማላውቅ
5. የታከመ ውሃ ጣዕሙን ስለማልወድ
6. የታከመ ውሃ ችግር እንደሚያመጣ ስለማምን
96. ሌላ/ __________________
99. ይህ ነው ማለት አልችልም /አላውቅም
ከመለሱ:  ውድ 4.05 እለፍ/ፊ
4.03 መለሱ አዎ ከሆነ: በአብዛኛው በቤትዎ ውስጥ ውሃውን ንጹህ (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
ለማድረግ ምን ትጠቀማላችሁ? ክበቡ)
1. ማፍላት

(ማስታወሻ-[ምርጫዎችን አታንብ/ቢ/ ፤ አዳምጠህ/ሽ ምልክት 2. የተለያዩ የውሃ ማከሚያ ኬሚካሎችን (ውሃ አጋር፤ ቢሻን ጋሪ፤
አድርግ/ጊ] አኳ ሴፍ)
.
3. በልብስ በማጣራት
4. በተዘጋጁ የውሃ ማጣሪያዎች ማጣራት (የሴራሚክ፤ የአሸዋ፤
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል)
ወዘተ.)
5. ውሃውን በማስቀመጥ እንዲጠል ማድረግ
6. የሶስትዮሽ ማጠራቀሚያ ዘዴን በመጠቀም
7. ፀሃይ ላይ በማቆየት
8. አለኮ/ሸፈራው ወይም ሌላ ፍሬዎችን በመጠቀም
9. አልሙኒየም ሰልፌት (አሉም)በመጠቀም
96. ሌላ (ግለጽ)/______________________
99. አይታወቅም

4.04 በቤትዎ ውስጥ የመጠጥ ውሃውን ንጹህ ለማድረግ በየስንት ጊዜ 1. ሁልጊዜ/


ታክማላችሁ?
2. አንዳንድ ጊዜ/
3. አክሜ አላውቅም/
4.05 ለመጨረሻ ጊዜ የውሃ ማጠራቀሚያውን በማንኛውም አይነት 1. በ 1 ሳምንት ውስጥ
ማጠቢያ ያጸዱት መቸ ነበር?
2. በ 1 ወር ውስጥ
3. በ 3 ወር ውስጥ
4. ባለፈው አመት
5. ታጥቦ አያውቅም

5. ውሃን ለምርት አገልግሎት ስለመጠቀም


5.01 ከማንኛውም የቤት ውስጥ አገልግሎት [ለመጠጥ፤ ምግብ (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
ለማብሰል፤ ለግል ንጽህና፤ ለጽዳት ና ለሌሎች አገልግሎቶች ] ክበቡ)
ውጭ ውሃን ለሌላ የገቢ ምንጭ ማስገኛ ትጠቀማላችሁ?
1. ለመስኖ

[ምርጫዎችን በማሰማት አታንብ/ቢ/ ፤ አዳምጠህ/ሽ ተጨማሪ መልስ 2. አሣ ለማርባት


ለማግኘት ግፊት አድርግ/ጊ]
3. ከብቶች ለማጠጣት

4. ጡብ ለመስራት
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል)
5. ጠላ ለመጥመቅ

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 5


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

6. ለጓሮ አትክልት

7. ለፍራፍሬ

8. ለሌሎች ዛፎች

9. ውሃ በመሸጥ

96. ሌላ__________________
98. ምንም የለም
5.02 ለዕቃ ማጠቢያ፤ ለልብስ ማጠቢያ እና ለሰውነት መታጠቢያ የተጠቀማችሁትን (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
ውሃ እንዴት ታስወግዳላችሁ? ክበቡ)
1. ለፍሳሽ ማስወገጃ በተዘጋጀ ጉድጓድ/ ሴፕቲክ ታንክ/
[ምርጫዎችን በማሰማት አታንብ/ቢ/ ፤ አዳምጠህ/ሽ ተጨማሪ መልስ 2. በመንገድ ላይ ወይም ከጊቢ ውጭ በተገኘው ቦታ
ለማግኘት ግፊት አድርግ/ጊ]
3. በጊቢ ውስጥ/
4. በጓሮ አትክልት ቦታ/
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል)
5. መጸዳጃ ቤት ውስጥ/

96. ሌላ/ __________________


98. ምንም የለም/

የዉሃ እጥረትን በተመለከተ “አሁን ደግሞ ስለቤተሰቡ የውሃ አጠቃቀም እጠይቅዎታለሁ:: ለጥያቄዎች ችግሩ መጠነኛ፤ መካከለኛ ወይም ከፍተኛ
መሆኑን ጨምረው ይነግሩኛል;;

መልስ አልሰጡም

አይመለከታቸው
አያውቁም
አይደለም
ቁጥር

አዎ


ጥያቄ
6.01 ባለፉት 30 ቀናት ለቤተሳባችሁ አባላት በሙሉ በቂ ውሃ አይኖርም የሚል ስጋት ነበረብዎት? 99 0 1 77
6.02 ባለፉት 30 ቀናት በቂ ውሃ ባለመኖሩ ወይም ውሃ መቅዳት አስቸጋሪ በመሆኑ ምክንያት ለ________
99
የሚጠቀሙበትን የውሃ መጠን ቀንሰው ነበር? (Ÿ6.02a-6.02k ያሉትን አማራጮች በማስገባት ጠይቅ/ቂ
6.02a ለሚጠጣ ውሃ 99 0 1 77
6.02b ምግብ ለማብሰል/ ለመስራት 99 0 1 77
6.02c ሰብልን ለማጠጣት 99 0 1 77 88
6.02d የጓሮ አትክልትን ለመትከልና ለማጠጣት 99 0 1 77 88
6.02e ጠላ ለመጥመቅ ፤ ቡና ለማፍላት 99 0 1 77 88
6.02f ከብቶችን፤ ፍየሎችንና በጎችን ለማጠጣት 99 0 1 77 88
አይመለከታቸ
አያውቁም
አልሰጡም
አይደለም
መልስ
ቁጥር

ውም
አዎ

ጥያቄ
6.02g የምግብ ማብሰያ ዕቃዎችን ለማጠብ 99 0 1 77
6.02h ሰውነትን ለመታጠብ 99 0 1 77
6.02i ፊትን፤ እግርን እና እጅን ለመታጠብ 99 0 1 77
6.02j ልብስን ለማጠብ 99 0 1 77
6.02k ቤትን ለማጽዳት ፤ ቤትን ለመለቅለቅ 99 0 1 77
6.03 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ለጤና ተስማሚ ያልሆነ ውሃ ጠጥተን ይሆናል
99 0 1 77
ብላችሁ ታስባላችሁ?
MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 6
ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

6.04 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ውሃ ባለመኖሩ ምክንያት መስራት የምትፈልጉትን
99 0 1 77
የምግብ አይነት ሳትሰሩ ቀርታችኋል?
6.05 ባለፉት 30 ቀናት ተማሪ የሆነ ወንድ ልጅዎ ለቤተሰብ ውሃ እንዲቀዳ ሲባል ከትምህርት ቤት የቀረበት
99 0 1 77 88
ወይም የዘገየበት ቀን ነበር?
6.06 ባለፉት 30 ቀናት ተማሪ የሆነች ሴት ልጅዎ ለቤተሰብ ውሃ እንድትቀዳ ሲባል ከትምህርት ቤት የቀረችበት
99 0 1 77 88
ወይም የዘገየችበት ቀን ነበር?
6.07 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ውሃ ለመቅዳት በሌሊት መነሳት ስለነበረባችሁ
99 0 1 77
የእንቅልፍ ጊዜያችሁ አንሷል;
6.08 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ውሃ መቅዳት ፈልጋችሁ የፈለጋችሁትን ያህል ውሃ
ያልቀዳችሁበት ጊዜ ነበር? ከሚከተሉት የተኞቹ ምክንያቶች ናቸው? እያንዳንዱን ምርጫ አንብብ/ቢ:: 99
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል)
6.08a ዕሩቅ በመሆኑ፤ ረጅም ሰዓት ስለሚወስድ 99 0 1 77
6.08b ለህይወት በጣም አስጊ ወይም አደገኛ ስለሆነ 99 0 1 77
6.08c ብዙ ወረፋ ስላለው (ረጅም ሰዓት ስለሚወስድ) ነው< 99 0 1 77
6.08d በቂ ውሃ ስለሌለው ነው 99 0 1 77
6.08e በጣም ስለታመምኩ ወይም ስልደከምኩ ነው 99 0 1 77
6.08f ሌላ ምክንያት (ይገለጽ)___________________ 99 0 1 77
6.08g ከተዘረዘሩት ቢያንስ የአንዱ መልስ አዎ ከሆነ፤ ለእርስዎ ወይም ለሌላ የቤተሰቡ አባል የችግሩ መጠን ምን ያህል
99
ነበር?
6.09 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ውሃ መቅዳት በምትፈልጉበት ቦታ ውሃ መቅዳት
99 0 1 77
ባለመቻላችሁ ቆሻሻ የሆነ ውሃ ቀድታችኋል?
6.10 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል ቤት ውስጥ የውሃ መስመር ባለመኖሩ ምክንያት 99 0 1 77
ከጎረቤት ውሃ የወሰዳችሁበት ጊዜ ነበር?
6.11 ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ ከቤተሰብ አባል ውጭ የሆነ ሰው ተቸግሮ ከእናንተ ቤት ውሃ ወስዶ ያውቃል? 99 0 1 77
6.12 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተስቡ አባል ውሃ በመቅዳት ምክንያት ሌሎች ሥራዎቻችሁን 99 0 1 77
መጨረስ አቅቷችኋል?
6.13 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል በውሃ ምክንያት ከጎረቤት ወይም ሌላ ሰው ጋር 99 0 1 77
ተጣልታችሁ ታውቃላችሁ?
6.14 ባለትዳር ከሆኑ፤ ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ በቤተሰባችሁ የውሃ ፍላጎት መጠን ምክንያት ከባለቤትዎ ጋር 99 0 1 77 88
ተጣልተው ያውቃሉ?
6.15 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል በቂ ውሃ ባለመኖሩ ምክንያት እየጠማችሁ ሳትጠጡ 99 0 1 77
የተኛችሁበተ ቀን ነበር?
6.16 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል በቂ ውሃ ባለመኖሩ ምክንያት ሙሉ ቀን ውሃ
99 0 1 77
ሳትጠጡ< የዋላችሁበት ቀን ነበር?
6.17 ባለትዳር ከሆኑ፤ ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ የዕለት ሥራዎን ባለመጨረስዎ ከባለቤትዎ ጋር ተጣልተው 99 0 1 77 88
ያውቃሉ?
6.18 ባለፉት 30 ቀናት እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰቡ አባል በዕለት ተዕለት ሥራ ብዛት ምክንያት ቤተክርስቲያን 99 0 1 77
መሳም፤ የታመመ መጠየቅ፤ ለቅሶ መድረስ፤ሠርግ መሄድ ወይም ቀበሌ ስብሰባ መሰብሰብ እየፈለጋችሁ ያልቻላችሁበት ቀን ነበር?

7. የውሃ አስተዳደር ሁኔታ


7.01 የምትጠቀሙት ውሃ በአካባቢው የውሃ ኮሚቴ የሚተዳደር 0. አይደለም /  ወደ 8.01 እለፍ/ፊ
ነው? /
1. አዎ/

99. አላውቅም/  ወደ 8.01 እለፍ/ፊ

7.02 መልሱ አዎ ከሆነ ፤ ስለ ኮሚቴው የውሃ አስተዳደር ሁኔታ ምን 1. አጥጋቢ ነው/  ወደ 8.01 እለፍ/ፊ
ይሰማዎታል? አጥጋቢ ነው ወይስ አጥጋቢ አይደለም?
MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 7
ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

2. አጥጋቢ ነው ወይም አይደለም ለማለት ይቸግራል/


3. አጥጋቢ አይደለም/
99. ለመመለስ ፈቃደኛ አይደሉም ወይም አያውቁም  ወደ 8.01
እለፍ/ፊ

7.03 አጥጋቢ አይደለም ካሉ/ ሊያብራሩት ይችላሉ? (ከሚከተሉት ውስጥ የሚካተቱ :መልስ ሊሆኑ የሚችሉትን በሙሉ
ክበቡ)
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል) 1. የገንዘብ አጠቃቀም/
2. ለውሃ የሚከፈለው ዋጋ/
3. ግጭቶችና ምፍትሄያቸው/
4. ጥገና
5. ህብረተሰቡን ያላሳተፈ አሠራር
6. ውሃው የሚከፈትበት ሰዓት አይታውቅም
96. ሌላ:/ _______________________________

8. የግል ንጽህና
8.01 በምን በምን ጊዜያት ነው እጃችሁን የምትታጠቡት? (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
ክበቡ)
“ሌላ ጊዜስ አለ?” በማለት ሁሉንም መልሶች ለማግኘት 1. ከተፀዳዱ/ መፀዳጃ ቤት ከተጠቀሙ በኋላ
ሞክር/ሪ
2. ምግብ ከመመገብ በፊት/
3. ምግብ ከማዘጋጀት በፊት/
4. ህጻን ከመመገብ በፊት/
5. ህጻን ካጸዳዱ በኋላ/
6. ቆሻሻ ከነኩ በኋላ/
7. ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ
96. ሌላ/ ________________

8.02 ለእጅ መታጠቢያ በአብዛኛው ምንድን ነው የምትጠቀሙት? (አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ)


1. ሳሙናና ውሃ/
(አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ)
2. አመድና ውሃ/ /

3. ውሃ ብቻ/

96. ሌላ/ ________________

8.03 አዋቂዎች በየስንት ጊዜ ሰውነታችሁን ትታጠባላችሁ? 1. በሳምንት ከ 1 ጊዜ በላይ


2. ቢያንስ በሳምንት 1 ጊዜ
(አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ)
3. በወር ከ 1 – 3 ጊዜ
4. በወር 1 ጊዜም አንታጠብም
ከ 5 ዓመት በታች ህጻናት በየስንት ጊዜ ሰውነታችውን 1. በሳምንት ከ 1 ጊዜ በላይ
8.04
ይታጠባሉ? 2. ቢያንስ በሳምንት 1 ጊዜ
3. በወር ከ 1 – 3 ጊዜ
(አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ) 4. በወር 1 ጊዜም አይታጠቡም
97. አይመለከታቸውም(ከ 5 ዓመት በታች ህጻናት የላቸውም)/
8.05 ከብቶቻችሁ (ላም፤ በሬ፤ በግ፤ፍየል) የት ነው የሚያድሩት? 1. በመኖሪያ ቤት ውስጥ ከሰዎች ጋር በአንድ ክፍል/
2. በመኖሪያ ቤት ውስጥ በተለየ ከፍል
3. ለብቻ በተዘጋጀ ማደሪያ/
4. ክመኖሪያ ቤቱ ተለይቶ በጊቢው ውስጥ/
96. ሌላ/ ________________

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 8


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

97. አይመለከታቸውም(ከብት የላቸውም)/

9. ሌሎች የቤተሰቡ ሁኔታዎች


9.o0 በቤተሰቡ ውስጥ ከ 5 ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ ህጻን ባለፉት 2 0. የለም
ሳምንታት ውስጥ ተቅማጥ የታመመ ነበረ?
1. አዎ
97. አይመለከታቸውም
98. አይታወቅም
9.01 በቤተሰቡ ውስጥ አካል ጉዳተኛ የሆነ ሰው አለ፤ የመንቀሳቀስ ችግር
0. የለም
ያለባቸው፤ ማየት የተሳናቸው፤ መስማት የተሳናቸው፤, ወይም የስነ
አይምሮ ህመም? 1. አዎ
98. ለመናገር ፈቃደኛ አይደሉም
99. አላውቅም

9.02 ለረጅም ጊዜ የታመመ ወይም በአልጋ ላይ የቆየ የቤተሰብ አባል አለ? 0. የለም
(ባለፉት 12 ወራት ውስጥ በየጊዜው የሚታም ወይም ከ 3-4 ወራት
በጠና የታመመ) 1. አዎ
98. ለመናገር ፈቃደኛ አይደሉም
99. አላውቅም

9.03 በዚህ ቤት ውስጥ ዕድሜያቸው ከ 18 ዓመት በታች የሆኑ አንዱን ወይም 0. የለም
ሁለቱን ወላጆቻቸውን ያጡ ሰዎች አሉ?
1. አዎ
98. ለመናገር ፈቃደኛ አይደሉም
99. አላውቅም

9.04 0.
ይህ የምትኖሩበት ቦታና ቤት ንበረትነቱ የእናንተ ነው? የለም
1. አዎ
98. ለመናገር ፈቃደኛ አይደሉም
99. አላውቅም

9.05 ለቤት ውስጥ ማብሰያ ቤተሰቡ በዋናነት የሚጠቀመው የሃይል 1. ኤሌክትሪክ


ምንጭ ምንድን ነው?
2. ባዮ ጋዝ
(አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ) 3. ኬሮሲን
4. ከሰል
5. እንጨት/የሰብል አገዳ/ኩበት
96. ሌላ__________________________
9.06 ከተዘረዘሩት እንስሳት ውስጥ ቤተሰቡ የትኞችን ነው ያለው? የእንስሳው አይነት
ብዛት
(እያንዳንዱን አንብብ/ቢ)
(ከንብረቶቹ ፊትለፊት ብዛታቸውን ጻፍ/ፊ፤ በጥንቃቄ 9.06ª ዶሮ/
አንብብ/ቢ.)
9.06b ላም /

9.06c በሬ/

9.06d ፍየል/

9.06e በግ/

9.06f ግመል/

9.06e አህያ ወይም በቅሎ/

9.06f ፈረስ/
9.07
የቤት ዕቃ አለ ወይም የለም?

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 9


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

ከተዘረዘሩት ውስጥ አገልግሎት በሚሰጡ ሁኔታ በቤት ውስጥ 9.07ª ኤሌክትሪክ 0) የለም 1) አለ
የሚገኙ የትኞቹ ናቸው?
9.07b የፀሃይ ሃይል ማምረቻ/ 0) የለም 1) አለ
(እያንዳንዱን አንብብ/ቢ)
0) የለም 1) አለ
9.07c ሞባይል ስልክ/
0) የለም 1) አለ
9.07d ሳይክል/
0) የለም 1) አለ
9.07e ራዲዮ/
0) የለም 1) አለ
9.07f ቴሌቪዥን/
0) የለም 1) አለ
9.07g ፍሪጅ/
0) የለም 1) አለ
9.07h ሞተር ሳይክል
0) የለም 1) አለ
9.07i መኪና/
0) የለም 1) አለ
9.07j የኤሌክትሪ ምጣድ/
0) የለም 1) አለ
9.07k ፋኖስ ወይም ማሾ/
0) የለም 1) አለ
9.07l አልጋ፤ ጠረጴዛ
9.08
በመመለከት: (የመኖሪያ ቤቱ የጣሪያ አይነት): 1. ሳር ክዳን/
ብዙ አይነት የተቀላቀለ ከሆነ ብዛት ያለውን መዝግብ/ቢ
2. ቆርቆሮ/
3. እንጨትና ጭቃ
4. ሸክላ/
96. ሌላ/ _________________________
99. አላውቅም/
9.09 1. አፈር/ጭቃ/ የከብት እበት
በመመለከት: (የመኖሪያ ቤቱ ቤት የወለል አይነት):
ብዙ አይነት የተቀላቀለ ከሆነ ብዛት ያለውን መዝግብ/ቢ 2. ሲሚንቶ/
3. ጣውላ/እንጨት
96. ሌላ/ _________________________
99. አላውቅም/

10. የመፀዳጃ ቤት አጠቃቀም


10.01 ለቤተሰቡ የሚያገለግል የመፀዳጃ ቤት አላችሁ? 0. የለም

1. አዎ ወደ 10.03 እለፍ/ፊ

10.02 የመፀዳጃ ቤት ለሌላቸው መኖሪያ ቤቶች: (አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ)


1. የመፀዳጃ ቤት አያስፈልገንም
በጊቢያችሁ ውስጥ የመፀዳጃ ቤት እንዳትሰሩ ያገዳችሁ ዋናው
ምክንያት ምንድን ነው? 2. መጸዳጃ ቤት አንወድም
3. ዋጋው ውድ ስለሆነ አቅማችን አይፈቅድም
4. እንዴት እንደሚገነባ አናውቅም
5. የመፀዳጃ ቤት ለመገንባት የሰው ሃይል የለንም
6. ባህላዊ ምክንያቶች
96. ሌላ ምክንያት______________________
98. ምክንያት የለንም
አንዱን ከመለሱ ወደ 10.08 እለፍ/ፊ

10..03 ይህን መፀዳጃ ቤት ስንት ሰው በጋራ ይጠቀመዋል?


[_______] ሰዎች

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 10


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

10.04 ወንድ የቤተሰቡ አባላት ለመፀዳዳት የሚጠቀሙት የት ነው? (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላሰ አለ ወይ በማለት ክበቡ)
ሁሉንም መልሶች ለማግኘት ግፊት ያድርጉ ) 1. በመፀዳጃ ቤት
2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዳው
3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ

10.05 ሴት የቤተሰቡ አባላት ለመፀዳዳት የሚጠቀሙት የት ነው? (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላሰ አለ ወይ በማለት ክበቡ)
ሁሉንም መልሶች ለማግኘት ግፊት ያድርጉ ) 1. በመፀዳጃ ቤት
2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዳው
3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
ከአምስት ዓመት እድሜ በላይ የሆኑ ወንድ የቤተሰቡ አባላት (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
10.06
ለመፀዳዳት የሚጠቀሙት የት ነው? ክበቡ)
1. በመፀዳጃ ቤት
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላሰ አለ ወይ በማለት
ሁሉንም መልሶች ለማግኘት ግፊት ያድርጉ ) 2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዳው
3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
ከአምስት ዓመት እድሜ በላይ የሆኑ ሴት የቤተሰቡ አባላት (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
10.07
ለመፀዳዳት የሚጠቀሙት የት ነው? ክበቡ)
1. በመፀዳጃ ቤት
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላሰ አለ ወይ በማለት
ሁሉንም መልሶች ለማግኘት ግፊት ያድርጉ ) 2. ጫካ ውስጥ/ በየሜዳው
3. ውሃ ውስጥ/ / ወንዝ/ ሃይቅ
እድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ከተጸዳዱ በኋላ (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሁሉ
10.08
የት ታስወግዳላችሁ? ክበቡ)
1. በየሜዳው/
(ምርጫዎችን አታንብብ/ቢ)
2. በጊቢው አቅራቢያ/

(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ሌላሰ አለ ወይ በማለት 3. በዕቃ በማስቀመጥ ወደ መፀዳጃ ቤት መጨመር/
ሁሉንም መልሶች ለማግኘት ግፊት ያድርጉ ) 4. አላውቀም ወይም አይመለከታቸውም(ከ 5 ዓመት በታች ልጅ
የላቸውም)
10.09 በአካባቢያችሁ ለሁሉም ሰው አገልግሎት የሚሰጥ የህዝብ 0. የለም ወደ 10.11 እለፍ/ፊ
መፀዳጃ ቤት አለ? 1. አዎ
98. አላውቅም ወደ 10.11 እለፍ/ፊ

10.10 የህዝብ መፀዳጃ ቤት ካለ፤ ከቤተሰቡ አባላት መፀዳጃ ቤቱን 0. 0 = የለም


ተጠቅሞ የሚያውቅ አለ? 1. 1 = አዎ
99. አላውቅም

10.11 የቤተሰቡ አባላት ደረቅ ቆሻሻ የምታስወግዱት የት ነው? (ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል)
1. የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ/ዕቃ
(ከአንድ በላይ መልስ ሊኖር ይችላል፤ ምርጫዎችን
አታንብብ/ቢ) 2. ወደ ኮምፖስት ማዘጋጃ/ ለጓሮ አትክልት

3. ለከብቶች መኖ/

4. በተገኘው ቦታ ላይ መድፋት
99. ሌላ

11. በመረጃ ሰብሳቢው በማየት የሚሞላ


የመፀዳጃ ቤት አለን ብለው ከሆነ ለማየት ፈቃድ ጠይቅ/ቂ
ማስታወሻ፤ በጉብኝቱ ወቅት እነዚህን ተመልከት፦ጉደጓዱን፤ የጉድጓዱን ሽፋን (የሚታጠብ፤ የማይታጠብ፤ የሌለው)፤ ግድግዳውን፤
ጣሪያውን፤በሩን፤ የሽታ ማስወገጃ ቱቦውን፤ክዳኑን፤ዉስጡ ጨለማ መሆኑን፤ ወደ መፀዳጃ ቤቱ የሚወስደውን ደረጃ)
11.01 0. መፀዳጃ ቤት የላቸውም ወደ 11.14 እለፍ/ፊ
በመመልከት:: ጉድጓድ አለው? 1. አዎ
(አንዱን ብቻ ምረጥ/ጭ) 2. እንዲታይ ፈቃደኛ አይደሉም/ ወደ 11.14 እለፍ/ፊ
MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 11
ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

11.02 በመመልከት:: በመመልከት ጊዜ የጉድጓዱ አፍ ተከድኖ ነበር? 0. አይደለም/


1. አዎ/
11.03 በመመልከት:: ግድግዳ/ 1. ግድግዳ አለው፤ ሙሉ ከለላ ያለው (ቀዳዳ የለውም)
2. ግድግዳ አለው፤ ሙሉ ከለላ የለሌው (ቀዳዳ ያለው)
3. ግድግዳ የለውም ወደ 11.07 እለፍ/ፊ
11.04 በመመልከት:: ከወለሉ በላይ ያለው የመፀዳጃ ቤቱ አካል/ 1. ከተሻሻለ ዕቃ የተሠራ/ (ሲሚንቶ፤ ፌሮ፤ ቆርቆሮ፤ ወዘተ)
2. በአካባቢው የተፈጥሮ ቁሳቁስ የተሠራ/ (እንጨት፤ ጭቃ፤
ድንጋይ፤ወዘተ.)
11.05 በመመልከት:: ጣሪያ/ 1. ጣሪያ አለው፤ ስንጥቅም ሆነ ቀዳዳ የለውም
2. ጣሪያ አለው፤ መጠነኛ ስንጥቅ ወይም ቀዳዳ ያለው
3. ጣሪያ የለውም
11.06 በመመልከት:: በር/ 1. ሙሉ ከለላ የሚሰጥ
2. ሙሉ ከለላ የማይሰጥ
3. በር የለውም
11.07 በመመልከት:: ወለሉ የተሠራበት 1. የሚታጠብ /ሲሚንቶ/
2. የማይታጠብ/ / በአካባቢው የተፈጥሮ ቁሳቁስ የተሠራ/
11.08 በመመልከት:: የሽታ ማስወገጃ ቧንቧ አለው?/ 0. የለውም
1. አዎ
11.09 በመመልከት:: ደህንነት/ 1. መፀዳጃ ቤቱ ለደህንነት የማያሰጋ ነው/
2. መፀዳጃ ቤቱ ለደህንነት የሚያሰጋ ነው/

በመመልከት:: በአብዛኛው የሚጠቀሙበትን የመፀዳጃ ቤት ሁኔታ :


11.10 መፀዳጃ ቤቱን እየተጠቀሙበት ነው? 0. አይደለም/ (ከሞላ “አይደለም” በል/ይ)
(ሸታ ካለው፤ የሸረሪት ድር ከሌለ፤ ሰው የተራመደበት ካለ)
1. አዎ/
11.11 በመመልከት:: ሽታ/ 1. ሽታ የለውም/
2. ውስጡ ይሸታል/
3. ከመፀዳጃ ቤቱ ውጭ ይሸታል/ /
11.12 በመመልከት:: ንጽህና/ 1. አይንምድርና የመጸዳጃ ወረቀት በወለሉ ላይ አለው
2. አይንምድርና የመጸዳጃ ወረቀት በወለሉ ላይ የለውም
በመመልከት:: ዝንቦች/ 1. ምንም ዝንብ የለም/
11.13
2. ጥቂት ዝንቦች(4-5)/
3. ብዙ ዝንቦች/
በመጠየቅ : “ከመጸዳጃ ቤት መልስ እጃችሁን የምትታጠቡበት ቦታ አላችሁ?”
ከዚህ በታች ያለውን አትጠይቅ/ቂ፤ የምታየውን/ይውን ብቻ መዝግብ/ቢ በመመለከት: ብቻ: ቤተሰቡ ለእጅ መታጠቢያ የሚጠቀሙበትን ዕቃ
ተመልከት
11.14 በመመልከት:: የእጅ መታጠቢያ ቦታ አለ? 0 = የለም/  ወደ 12.21 እለፍ/ፊ
1 = አለ/
11.15 በመመልከት:: የእጅ መታጠቢያ ምን አይነት ነው 1. በቀጥታ ከቧንቧ
2. ቧንቧ ያለው የውሃ መያዣ ዕቃ
3. ቧንቧ የሌለው የውሃ መያዣ ዕቃ

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 12


ጥቅምት የቤት ለቤት አስሳ- MWP Ethiopia የቤት መለያ ቁጥር:___ ___ - ___ ___
2004 ___
(መለያ ቁጥሩን በየገጹ ጻፍ/ፊ )
-

4. ውሃ ለማፍሰሻ ከስሩ የተበሳ የውሃ መያዣ ዕቃ

11.16 በመመልከት:: የእጅ መታጠቢያው ቦታው ውሃ ነበረው? 0 = የለም/


1 = አለ/
11.17 በመመልከት:: በእጅ መታጠቢያው ቦታው ሳሙና ነበር? 0 = የለም/
1 = አለ/
11.18 በመመልከት:: በእጅ መታጠቢያው ቦታው አመድ ነበር? 0 = የለም/
1 = አለ/
11.19 በመመልከት:: የእጅ መታጠቢያው ከመጸዳጃ ቤቱ በ 3 ሜትር 0 = አይደለም/
ርቀት ውስጥ ነው? 1 = አዎ/
11.20 በመመልከት:: ከእጅ መታጠቢያው በታች ያለው መሬት እርጥብ 0 = አይደለም/
ነው 1 = አዎ/
በመጠየቅ: “ለውሃ ማጠራቀሚያ የምትጠቀሙበት ዕቃ የቱ ነው?”
የውሃ ማጠራቀሚያ ዕቃው ሁኔታ፤ ከዚህ በታች ያለውን አትጠይቅ/ቂ፤ የምታየውን/ይውን ብቻ መዝግብ/ቢ፡፡ ለማሳየት ፈቃደኛ ካልሆኑ ወደ 999
እለፍ/ፊ
11.21 በመመልከት:: የውሃ ማጠራቀሚያ ዕቃው ተከድኗል? 0 = አይደለም/
1 = አዎ/
11.22 በመመልከት:: የውሃ ማጠራቀሚያ ዕቃው የት ነው 1 = መሬት ላይ/
የተቀመጠው? 2 = ከመሬት በላይ
11.23 በመመልከት:: የውሃ ማጠራቀሚያ ዕቃው ቆሻሻ ነው 0 = አይደለም/
1 = አዎ/
11.24 በመመልከት:: የውሃ ማጠራቀሚያ ዕቃው አፍ ወይም አንገት 1. አፉ/አንገቱ ጠባብ(እጅ የማያስገባ  ወደ 999 እለፍ/ፊ
ምን አይነት ነው? 2. አፉ/አንገቱ ሰፊ/
96. ሌላ / _________________________
99. ለማሳየት ፈቃደኛ አይደሉም/  ወደ 999 እለፍ/ፊ

በመጠየቅ:: “ከውሃ ማጠራቀሚያው ውሃ እንዴት እንደሚቀዱ ሊያሳዩኝ ይችላሉ?


ከዚህ በታች ያለውን አትጠይቅ/ቂ፤ የምታየውን/ይውን ብቻ መዝግብ/ቢ
11.25 1. ዕቃውን አጋድሞ ወደ መቅጃው በማፍሰስ/
በመመልከት:: ለመጠጥ አገልግሎት ማጠራቀሚያ
ዕቃው ውሃውን የሚቀዱት በምን መንገድ ነው? 2. በመጥለቅ፤ ረጅም መያዣ ባለው ለዚህ በተዘጋጀ የተለየ መቅጃ
3. በመጥለቅ፤: በእጅ ለዚህ በተዘጋጀ የተለየ መቅጃ
4. በመጥለቅ፤ ለመቅዳትም ለመጠጣትም በአንድ ዕቃ
5. ከቧንቧ/
98. ለማሳየት ፈቃደኛ አይደሉም /ውሃ የለም/

999. እኔን የሚጠይቁኝ ውይም የሚሰጡኝ አስተያየት ካለዎት?

________________________________________________________________________________________

________________________________________________________________________________________

ማስታወሻ: ጊዜያቸውን ስለሰጡና በግልጽነት ስለመለሱ ተጠያቂውን አመስግን፡፡ ሁሉም መረጃ በምስጢር እንደሚጠበቅ በድጋሜ
አረጋግጥላቸው፡፡

MWP Ethiopia – የቤት ለቤት አስሳ መጠይቅ፤ ጥቅምት 2004 13

You might also like