Professional Documents
Culture Documents
Vitale Report Jan, 2022
Vitale Report Jan, 2022
ልደት
የወሳኝ ኩነቶች
ሞት ጋብቻ
ምዝገባ
ፍቺ
ቴርኪዲ
1. መግቢያ
ኢትዩጵያ አገራችን ስድተኞችን ተቀበላ ከማስተናገድ በተጨማሪ ለመተግበር ቃል ከገባቻቸው ተግባራት መካከል
አንዱ የዶክሜንቴሽን ተግባርና በአገራችን ተጠልለዉ የሚገኙ ስደተኞችን በአራቱም ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አፈፃፀም
መመሪያ ቁጥር 06/2010 መመዝገብ ሲሆን በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 760/2004 እና በተሻሻለዉ
አዋጅ ቁጥር 1049/2009 መሰረት በምዕ/ክል/የስ/ማ/ጽቤት ስር በሚገኝው በቴርኪዲ ስ/መ/ጣቢያ ምዝገባ
እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመሆኑም በ2014 በጀት አመት የስራ አቅድ መነሻነት በመውሰድ በስደተኛ
መጠለያ ጣቢያችን የተወለዱ ሕፃናት በልደት፣በጋብቻ፣በፍቺ እና በሞት ምዝገባ የ2014 ዓ.ም ዝርዝር የስራ
አፍጻጽምን እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡
ዓላማው
• በምዕ/ክ/የስ/ፕ/ማ/ጽ/ቤት ስር በሚገኝው የቴርኪዲ ስ/መ/ጣቢያ ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞችን በአራቱ የወሳኝ ኩነት
ምዝገባ አገልግሎት ሀገሪቱ በገባችው ቃልኪዳን እና ይህንኑ ተከትሎ በወጣው አዋጅ፣ደንብና መመርያ መሰረት
ስደተኞችን በወሳኝ ኩነት ምዝገባ ማገልገልና ተጠቃሚ እንድሆኑ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ የወሩን የአቅድ
አፈፃፀም በሪፖርት ማቅረብ ነው፤
ግብ
• ስደተኞ በወሳኝ ኩነት ምዝገባ አገልግሎት እርካታ እንዲሰማቸው ማድረግና በመጠለያ ጣቢያችን የሚሰጠውን
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጥራቱን በጠበቀ አካሄድ መዝግቦ መረጃውን ለሚመለከተው ክፍል የማስተላለፍ ሥራ
መሥራት፣
2. የሰዉ ኃይል እና የምዝገባ ጽ/ቤቶችን በተመለከከተ
2.1. በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎ ያለዉ የሰዉ ኃይል መረጃ
ተ.ቁ. የአስተዳደር እርክን በመዋቅሩ የተሟላ የሰዉ አፈፃፀም
የተፈቀደ የሰዉ ኃይል በፐረሰንት
ኃይል
1 በመጠለያ ጣቢያ
ድምር
• ከክብር መዝገብ ሹሞች መልቀቅና ማሟላት ጋር ያጋጠሙ ችግር:- በመደቡ የተቀጠር ሰው የለም
• ችግሩን ለመፍታት የተደረገ ጥረት:- በውክልና እንዲሰራ ተደርጓል
• የተገኙ ዉጤቶች እና የቀጣይ አቅጣጫ:- የተወከለው የሰው ሃይል ስራውን ባግባቡና በጥራት ስርቷል
• የክብር መዝገብ ሾሞች በዉክልና ከመስራት አንፃር ያጋጠሙ ችግሮች:- የስራው ጫና ከባድ በመሆኑ የኩነቶች
አይነቶች ሙሉ በሙሉ አለመሰራት
3. የምዝገባ ስራ የሚከናወንበትን ማዕከል ከማጥናከር አንጻር ያለው መረጃ
በምዕ/ክል/የስ/ማ/ጽቤት ቴርኪዲ 03 03
•
የምዝገባ ማዕክላትን ከማጠናክር አኳያ ያጋጠመ ችግር:- ስደተኞችን በአንድ ቦታ ለማገልገል እየተሰራ
ያለው ማዕከል አለመጠናቀቅ(ዋን ስቶፕ ሾፕ)
• ችግሩን ለመፍታት የተደረገ ጥረት:- ግዚያዊ ቦታ በማዘጋጀት እየተመዘገብ ይገኛል
• የተገኙ ዉጤቶች እና የቀጣይ አቅጣጫ:- በጥሩ ሁኔታ እየተሰራ ይኛል በቀጣይ ሁሉም ስደተኛ
አግልግሎቱን በተወሰነለት ቦታ እንዲገኝ ይደርጋል
4. የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስራን በተመለከተ፣
4.1. የተመዘገበ ኩነት መረጃ /የ2014 የበጀት ዓመት የምዝገባ መረጃ ፣ ወቅታዊ እና የዘጌ/
• በምዝገባ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ተግዳሮች:-ከ ልደት በስተቀር ያሉት ኩነቶች ለመመዝገብ ፍቃድ ቢሳዩም
የአገሪቱን ህግና አዋጅ መመሪያውን ሰለማይከተሉ ለመመዝገብ አስቸጋሪ ሁኗል።
• የተሰጡ መፍትሔዎች:- በስልጠና ህጉን እንዲውቁ ተደርጓል።
• በቀጣይ የምዝገባ ሂደቱን ለማሻሻል የሚያስፈልጉ ድጋፎች:- ሰፊ የማህበርስብ አቀፍ የሀገሪቱን ደንብና መመሪያ
እና ያለውን ጥቅም በትምህርት ቤት፣ በጤና ጣቢያ ባጠቃላይ ብዙ ሰው በሚስበሰብበት ቦታ ገለጻ እንዲደርግ
ማድርግ።
4.2. የልደት ምዝገባ በአፈፃፀም በዕድሜ ደረጃ/ወቅታዊና የዘጌ ብቻ/
• ከስልጠና ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ መፍትሄዎች:- ምንም ችግር አነበርም ሰልጣኞች በሁለት ዙር
ባጠቃላይ 80 ሰልጣኞች ሰልጥነዋል።
2.2. የግንዛቤ ፈጠራ ስራ፣
• ከግንዛቤ ፈጠራዉ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጠ መፍትሄ:- ለመሳተፍ ፍቃደኛ አለመሆን፡ የተሰጠው
መፍትሄ ፍቃደኞችን በማሰባሰብ ለሌሎች እንዲስገንዝቡ ማድርግ።
• በወሳኝ ኩነት ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጁ መደረኮች ብዛት ፡- አራት