Professional Documents
Culture Documents
ቸቸቸቸቸ
ቸቸቸቸቸ
-2-
የወመህ እንቅስቃሴን በተመለከተ
በት/ቤታችን የወመህ አባላት በት/ቤት በሚፈለገው ጊዜ በመገኘት አጠቃላይ የት/ቤቱን እንቅስቃሴን በመምራት ና
በመገምገም የድርሻቻውን ሚና ተወጥተዋል፡፡
ወመህ የተማሪዎችን ባህሪለመቀየር ለ 2 ጊዜ ያክል ክፍል ና ከክፍል ውጭ ምክርና ትም/ት ስለመብትና ግዴታቸው
ማስተማር በመቻላቸው የተማሪዎች ስነ- ምግባር ተሻሽሏል፡፡
በት/ቤታችን የቀትስቦ እንቅስቃሴ ደካማ ነው፡፡
የወተመህ እንቅስቃሴ ከመደራጀት የዘለለ አይደለም ፡፡
በት/ቤቱ የተለየ የእናቶች ውይይት አልተካሄደም፡፡
ለተሞክሮነት የሚቀርብ ሥራ የለም፡፡
2.አበይት ተግባራትን በተመለከተ
2.1 የትም/ት ጥራትና ተገቢነተን በተመለከተ
በ 1 ኛው ወሰነ-ተም/ት ዝቅተኛ ውጤት የተመዘገበባቸው የትም/ት ዓይነቶች ልዩ ትኩረት ሰጥተው
በመስራታቸው የተማሪዎች ውጤት ተሻሽሏል፡፡
መ/ራን ሙሉ ጊዚያቸውን ለመማር ማስተማር ተግባር በማዋላቸው የተማሪዎች ውጤት ና አመለካከት መሻሻል
ታይቶበታል፡፡
ለ 10 ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኞች የተደረጉ እገዛዎች
ቲቶሪያል መስጠት
ወርክ-ሽት ማዘጋጀት
የቀደሙ አመታት ሽቶችን መስራትና ማነቃቃት ወዘተ.
የተማሪዎች ቤተ-መፅሀፍ ሁሌም ክፍት ቢሆንም የተማሪዎች አጠቃቀም ባህል የወረደ ነው፡፡ተማሪዎች ቤተ-
መፅሃፍ አብዛኛውን ጊዜ ከማሳለፍ ይልቅ ከመ/ራን የመጠበቅ አዝማሚያ ነበር፡፡
-3-
በት/ቤቱ የቤተ-ሙከራ እንቅስቃሴ ምንም እንኳን ት/ቤቱ የመብራት ና ውሃ ተጠቃሚ ባይሆንም መ/ራን
በአካባቢው የሚገኙ ነገሮችን ተጠቅመው በቤተ-መከራ የተደገፈ ትም/ት በመስጠት በኩል አበረታች የሆነ ተግባር
ፈፅመዋል፡፡
የፈጠራ ና የምርምር ስራዎችን በተመለከተ
በት/ቤታችን 7 መ/ራን የጥናትና ምርምር ስራ ሰርተዋል፡፡የፈጠራ የጎላ ስራ አልተሰራም፡፡
ሁሉም መ/ራን በአግባቡ የተማሪዎችን ተከታታይ ምዘና በመሙላት ውጤታማ ማድረግ ችለዋል፡፡
በየቀኑ በአመካኝ 1 ተማሪ በክፍል ደረጃ ይቀራል፡፡ ይህ በፐርሰንት ሲሰላ 0.65 ነው፡፡
9 ኛ ወ 6 ሴ 4 ድ 10
10 ኛ ወ 19 ሴ 14 ድ 33
-4-
የህበረተሰብ ተሳትፎ ዕቅድ ክንውን በጉልበት፣በቁሳቁስ ና በጥሬ ገንዘብ አሁን ላይ ዕስከደረሰበት ድረስ
በጥሬ ገንዘብ የታቀደ 125868 የተከናወነ 120000 ክንውን በፐርሰንት 95.3
የበጀት አጠቃቀምን በተመለከተ በእቅድ በተላከው መሰረት ያለው አፈፃፀም እንደሚከተለው ነው፡፡
-5-
የዕቅድ ክንውን ዓፈፃፀም መግለጫ(የድጎማ በጀት)
-6-
ልዩ ልዩ ክፍያዎችን ማለትም መ/ራን ማህበር 100 ፐርሰንት መክፈል ሲችሉ ሌሎች ክፍያዎችን ግን
ውስንነት ይስተዋላል፡፡ የቀይ መስቀል 7 ሰው፣ለአልማ፣ለስፖርት 1 ሰው መክፈል ችለዋል፡፡
ከቀበሌ ሴቶች ና ወጣቶች ሊግ ጋር አብሮ መስራት አልተቻለም፡፡
የዋብር አጠ/2 ኛ ደረጃ ት/ቤት 2011 ዓ.ም የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ውጤት ትንተና
አማር
ኛ
English
Maths
PHY
CHEM
BIOLO
GEO
HIS
CIVIC
HPE
ICT