Professional Documents
Culture Documents
የከክረመምተት ዐዕቀቅደድ
የከክረመምተት ዐዕቀቅደድ
የዕቅዱ ዋና ዓላማ
ለ2012 የትም/ት ዘመን የተግባር ምዕራፍ በላቀ ሁኔታ ለመፈፀም ምቹ
ሁኔታ ለመፍጠር ነው፡፡
1
ዝርዝር ዓላማዎች
2
በ 2011 ዓ.ም የክረምት ወራት የሚሰሩ
ዋና ዋና ተገባራት
ሪፖርት ካርድ ለተማሪዎች መስጠት
የችግኝ ተከላ ማካሄድ እስከ 5000 የሚደርስ ችግኝ መትከል፡፡
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፡፡
የት/ቤቱን የመብራት ትራንስፎርመር ክፍያ መፈፀም
ትራንስፎርመር ማስተከልና የ 3 ፌዝ ቆጣሪ ዝርጋታ ማስጨረስ
የፈራረሱ ኮርኔሶችንና ክራክ ያደረጉ ህንፃዎችን ማስጠገን
በኢንስፔክሽን የተለዩ ችግሮችን ቀበሌ ምክር ቤት በማቅረብ
መገምገምና ማስፈታት
የቤተ-መከራዎች ኬሚካልና አፓራተስ ማሟላት
የመፅሃፍትና ሌሎች የንብረት ቆጠራ ማካሄድ
የት/ቤቱ ሳር በወቅቱ በጫራታ እንዲሸጥ ማድረግ
3
ልዩ ልዩ አገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ ከግብርና እና ሌሎች አጋር
አካላት ጋር አብሮ መስራት
ለተተከሉት ችግኞች ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ
ለ 2012 ዓ.ም የሚማሩ ተማሪዎችን በአግባቡ መመዝገብ
ለ 10 ኛ ክፍል ተማሪዎች በወቅቱ ትራንስክብሪት መስጠት
የነባር እና አዲስ ተማሪዎችን መረጃ በአግባቡ መያዝ
በበጎ ፈቃድ ለሚሰሩ ኣካላት ተገቢውን ሁኔታ ማመቻቸት
የ 10 ኛ ክፍል ፈተና ታርሞ ሲመጣ በአግባቡ መስጠት
ከሚመለከተው ገር ሁሉ ተገቢውን የመረጃ ልውውጥ ማድረግ