You are on page 1of 25

አስኳላ

በእድገት በለጠ የአስራ ሁለተኛ /12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል

ተጨንቆ የነበረበት ሼኮችና ቄሶች ተሰብስበው ፖሊሲ ጉዳይ የ1993 ማለት ነው


ከ 2014 ጀምሮ በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዘንድ ልጆችን ያረጋጉበት በጣም tension ተፈጥሮ ነበር እድገት:- ከ2014 እና 2015 በኋላ ያሉት አሁን ላይ
እየተመዘገበ ያለው ውጤት አሳዛኝና ልብ ሰባሪ በተለይ ሴቶች ላይ እኛም orientation ሰጥተናል ሚፈተኑትስ በምን አይነት ዝግጅት ላይ ናቸው??
መሆኑ ተማሪዎችም የተማሪዎች ወላጆችና የሃገሪቷ ለማረጋጋትም ሞክረናል ብዙ ጭንቀት ነበር አቶ ሞቱማ:- plan A እና plan B አልተለየም
ትምህርት ሚኒስቴርም የሃገሪቷም መንግስትም የካምፖስ ሁኔታ ለካምፖሱ አዲስ መሆን የፈተና እስከ አሁን ድረስ ዘንድሮ የትምህርት ስብራትን
እያነሱ ይገኛል ይህም ችግር ኢትዮጵያ ላይ ባሉት አሰጣጥ ዘዴ አዱስ መሆን እንደውም ግምገማው ለመጠገን ወይም ለማስተካከል ከፍተኛ የህዝብ
ሙሉ ከተሞች ተስተውሏል ይህ በተማሪዎች ላይ ቢቀር ይሻላል ሌላ መፍትሄ ቢገኝ ስንል እንቅስቃሴ በየደረጃው እየተደረገ ነው ከምዝገባ
ላይ የሚታየው ውጤት ያለማምጣትና ነውር ሌላ መፍትሄ እንዳይሰጥ ያደረገን ችግር ጀምሮ ማለት ነው ምዝገባው በጥንቃቄ በ
በውጤታቸው በትምህርታቸው መውደቅ ደሞ plan A እና plan B አለ ይሄን platform surver እንዲሆን ነው የተደረገው ማለት ነው
ለዩኒቨርስቲ አለመብቃት ችግሩ በስፋት እየታየ ለመስጠት online በዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመስጠት ቀጥታ የመዘገብነውን ወደ ትምህርት ቢሮ ነው
ይገኛል አብዛኛው ተማሪም በቁጥር ለመግለፅ plan A የታብሌቱ ማለት ነው አልተሳካም ታፕሌቱ ምናስተላልፈው ሌላው የ12ኛ እና የ8ተኛ ክፍል
በሚያዳግት ሁኔታ ትምህርት ላይና ውጤታቸው ከቻይና ነበር ሚገባው መግባት አልቻለም ሌላው ሃገር አቀፍ ፈተናና የክልል ፈተናዎችን የውጤት
ላይ እምብዛም አለመሆናቸው ባሳለፍናቸው ሁለት ደሞ በተፈታኞቹ ላይ እራሱ እኛም የሸፈነው ትንተና ተሰርቷል በትንተናው መሰረት በውጤት
ዓመታት እየታየ ነው የዚህ ሁሉ ተማሪ አወዳደቅና መንግስትም የሸፈነው ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ችግሮችም ደረጃ በ12ኛ ክፍል ፈተና እኛ አስረኛ ላይ ነን እንደ
ውጤት ያለማምጣት ችግርስ ከምን አንፃር ተከስቶ ነበር ስለዚህ አማራጭ ጠፍቶ እንጂ ጥሩ ኦሮሚያ በ8ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 1ኛ ደረጃ ላይ
ነው በምንስ ጉዳይ ነው? የሚል ጥያቄ በሁሉም ተብሎ አይደለም ችግሩ ሁሉም ክልል ላይ አለ ግን ነን ልጆችን በማሳለፍ ማለት ነው አንደኛ ደረጃ
ዘንድ አስነስቷል ተማሪውም ወላጅም ህዝቡም ደሞ ጥሩ የተሻለ ትውልድ ለመፍጠር የትምህርት የያዝነው ከ2224 ተማሪ 802 ተማሪዎችን ጥለን
በትምህርት ሚኒስቴር በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ላይ እና የፈተና ስርአት ማሻሻል ግድ ነው ነው ወድቀዋል ማለት ነው ይሄን ትንተና ከከተማ
ቅሬታቸውን በሃይል እያሰሙ ተገኝተዋል በዛው እድገት :- ተማሪዎች በዚህ ልክ ውጤታቸው እስከ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቤት ካወረድን
ልክም ስትራቴጂው ልክ ነው ብለው ፕሮፌሰር እንዲወርድ ያደረገው ምንድን ? በኋላ ሌላ መፍትሔ ውስጥ ገባን የትምህርት
ብርሃኑ ነጋን የሚደግፉም እንዳሉ ለመስማትና አቶ ሞቱማ:- ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ አንደኛ ትራንስፎርሜሽን ክለብ /የትምህርት ለውጥ ክለብን
ለማየት ተችሏል ተማሪዎች በዚህን ያህል ለቁጥር ነፅብ ነበረ የምናገኘው ስለዚህ ብዙ ተማሪ የተማሪዎች የዝግጅት ጉድለት የተማሪ የኋላ አቋቋምን ማለት ነው ይሄ እንደ ኦሮሚያ
በሚያስፈራ ሁኔታ ከፈተና በመውደቅ ከትምህርት ዩኒቨርስቲ ይጎርፋል ያልፋሉ ግን ውጤታማ ታሪክ(back ground of the
ዓለም በመጥፋት ላይ ያሉት ለምን ይሆን ችግሩን አይሆኑም ያልተለየ ተማሪ ይሆናል ዩኒቨርስቲ
በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ማላከክ ይሻላል ውስጥ ሚኖረው ከዛ ግን ከ2014 ወዲህ በጣም
ወይስ የእራሳቸውን ችግር ማየትስ እየተማሩ ተጣርቶ ነው ሚያልፉት ባከኝ analysis እንደ
ያሉት እነዛ ጥቂት ጎበዞቹ ተማሪዎች ወይስ? እኛ ከተማም ከዛ በፊት የጋሸበ ነጥብ ነበረን
ያለፉትም ሆነ እየመጡ የሚገኙ ተማሪዎች ኩረጃን የፈተና አሰጣጡ ልክ አነበረም በአጭሩ ኩረጃ
በመተማመን በትጋት ባለመስራት ባለማጥናት አለ ማለት ነው ኩረጃው ደሞ ከእኛ አቅም በላይ
ይሄ ውጤት እየተመዝገበ መሆኑ አያጠራጥርም ነበር ምክንያቱም social media ላይ በ message
ብዙ ሺህ ተማሪዎችም በስርቆት በማለፍ እና በተለያዩ ነገሮች መልስ ይለቀቃል ስልክ እንዳይዙ
ስርቆት ላይ መመርኮዛቸው ውጤቱ ያሳያል በፖሊስ እናስፈትሻለን ነገር ግን ተማሪው ደብቆ
ታዲያ ትምህርቱንና ውጤቱ የተማሪው የጉብዝና ይገባል በዛን ሰአት media ከመዝጋት ውጪ
ሃይሉ በዚህ መልኩ ከቀጠለ ነገ ላይ ከባድ የሃገር መንግስትም የችግሩ መንስኤ የፈተና አውጪውን
ውድመት ይጠብቀናል ተማሪውም ከማጥናት ወደ ማንነት ሊደርስበት አልቻለም ሚዲያ መዘጋቱ
ትምህርት ከመዞር በላይ ትምህርቱ ላይ ተስፋ ደሞ ሃገሪቷ ላይ ትልቅ ችግር ሲያደርስ ነበር ለዛ
በመቁረጥ ላይ ይገኛል እውነታው ይሄ ስትራቴጂ ሚዲያውን መዝጋት አቆመ ፈተናውን በብዙ
ትክክል መሆኑ አይካድም ግን ደሞ በአሁኑ ይሄ ቁጥጥር የፌደራል ፖሊስ ጭኖ አምጥቶ ያደርሳል
እየሰራ እንዳልሆነ የተማሪው ውጤት ማሳያ ወረዳዎች ጋር ሲገባ ግን ር/መምህሩ ብቻውን በጋሪ
ሆኖናል በዚህ የውጤት ማሽቆልቆል ችግር ላይ ይዞት ይሄዳል ችግሩ ምን እንደሆነ መንግስትም
የሃገሪቱ መንግስትም የትምህርት ሚኒስቴርም ስላላወቀ የተሻለ የሚለውን ሃሳብ ይዞ መጣ
ሊሰራበት ይገባል::ታዲያ የተማሪው ውጤት ለተማሪው በአንድ አቅጣጫ ፈተና መስጠት
አለማምጣት በባሌ ሮቤ ከተማ በሚገኙ የግልም እድገት:- ይሄ አሰራር ተማሪው ለመጀመሪያ students ) background ምንድን ከተባለ በፕሬዝዳንቱ ነው ሚመራው የትምህርት ቢሮ
የመንግስትም ትምህርት ቤቶች በስፋት እየታየ ነው ጊዜዩኒቨርሲቲ መግባቱ ከቤተሰብ መለየቱ ብዙ አንድ ተማሪዎቹ በደንብ ተምረው 12ኛ ክፍል ፀሃፊ ነው ሁለተኛ ደሞ የከተማው ከንቲባ ሰብሳቢ
ይሄ ችግር ምንድን ነው ለዚህ ችግርስ መፍትሄስ በገሮች ሲጓደልባቸው ጭንቀት ውስጥ አይከተውም አልደረሱም ሁለት ተማሩዎቹ በ social media ነው እስከ ሰባት ሚደርሱ አባላቶች አሉት በክፍለ
ምን ይሆን በባሌ ሮቤ ትምህርት ቢሮ ተገኝተን ለውጤት ማሽቆልቆልስ አይዳርገውም? ተጠምደዋል ተጠምደዋል ስል ሱሱ አሸንፏቸዋል ከተማም በቀበሌም ተቋቁሟል ይሄ የመፍትሔ
የትምህርት ቢሮ ሀላፊውን አቶ አነጋግረናቸው አቶ ሞቱማ:- መንግስት እንግዲህ ሌላ መፍትሄ አለም ሞባይል ውስጥ ገብታለች እዛውስጥ አቅጥጫ ክልሉ ነው ያስቀመጠው ከክልል ደረጃ
የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀን የሰጡን ምላሽ ሲያጣ ይሄን መፍትሄ አመጣ በ2014 ይሄ መፍትሄ ያለው ሱስ ከተማሪ አቅም በላይ ሆኗል ባህልና እስከ ትምህርት ቤት ደረጃ ተቋቅሟል በእያንዳዱ
እድገት:-ባባሌ ሮቤ ከተማ የ12ክፍል ተማሪዎች ሲመጣ ለሁሉም አዲስ ነው ስራውም አዲስ ነው እምነቱን ተጠቅሞ ካልተከላከለ በስተቀር ወላጅም ትምህርት ቤት የትምህርት ባለሙያዎች ሰብሳቢ
ውጤት እንዴት ነበር አሁንስ በምን አይነት ሁኔታ አይደለም ተፈታኙ ፈታኙም የፈተና አስተዳዳሪዊች አስተማሪም ስለማይከለክላቸው በዚህ ተይዘዋል ሆነው እየሰሩ ነው ምንሰራው ስራም የህዝብ
ላይ ነው? ሁሉም የተጨነቁበት እና ተማሪውም የበለጠ ልጆቹ ሌላው በመማር ማስተማር ሂደት ላይ mobilization መፍጠር ነው ይሄን የትምህርት
አቶ ሞቱማ:-ከ2014 በፊት ዩኒቨርስቲ ላይ የተጨነቀበት ጊዜ ነው 2015 በአንፃራዊ ይሻል በጥራት ተምረው ያልደረሱ ልጆች ናቸው ስብራትን ለትምህርት ባለድርሻ አካላት
መሰጠት ከመጀመሩ በፊት analysis(የተማሪው ነበር ንግግር የተሻለ ነው ለምን ልምዱ መጥቷል ምክንያቱ መገለጫው covid 19 እንደገና የሃገራችን ማህበረሰቡ መምህራን ተማሪው የትምህርት ጽ/
ውጤት ትንተና) አይታወቅም ነበር ምክንያቱም information ተሰራጭቷል ለዛ የተሻለ ነበር የፖለቲካ ሁኔታ አለመረጋጋቱ ብዙ ትምህርት ቤት አወያይተናል አንደኛ የትምህርት ስብራት
የፈተና አሰጣጥ ሂደት የተበላሸ ነበር ለኩረጃ እናም ደሞ ይሄን ነገር ገምግመናል ከፈተናዎች ቤቶች ሲዘጉብን ነበር ዩኒቨርስቲም ሲዘጋ ነበር አጋጥሞናል እንዴት ነው መጠገን ያከብን የእናንተ
የሚዳርጋቸው ወቅት ስለነበር በዛን ሰአት የጋሸበ ኤጀንሲ ጋር በመሆን አዲስ አበባ ላይ ሆነን ተማሪ የፖሊሲ ጉዳይ ኢህአዴግ ያወጣው የትምህርት ድርሻ ምንድን ሚለውን ጠይቀን እንዴት እንውጣ
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 የአንዱ ዋጋ 20ብር
ተማሪው ወላጅን መምህርን አማክረን በቅንጅት እሳቸውንም የሚቃወሙትንም አሉ ግን
የትምህርት ስብራቱን እንውጣ የሚል አቋም ላይ እያስተካከልን ነው በመንገር ያለፈው ስትራቴጂ
ደረስን የሆነ ስሜት ውስጣቸው ላይ ፈጠርን ልጆቻቸውን እንደጓዳባቸው እየነገርን
teaching learning process እንዲደግፉ ተማሪ
ሞባይልን ከትምህርት ቤት እስክንከለክል ብለናል ለምን በሮቤ Highschool 804 ተማሪ ተፈትኖ 52
still ነው ስልኩ አለ መፅሐፍ ስለሌለ soft copy ተማሪዎች ናቸው ለዩኒቨርስቲ ያለፉት እስከ 752
ለመጠቀም ይይዛሉ ይሄን ካደረግን በኋላ አቶ ወደ ቤቱ ተመልሷል ቁጭ ብሏል ውድቀታችን
ሙላቱ ሞቱማ የሮቤ ከተማ ከንቲባ ናቸው ከፍተኛ ነው ::
አንዱን Highschool እሳቸው ናቸው የያዙት የትምህርት insativeን ተጠቅሞ መንግስት
ብዙ ተማሪ አለፈም ጣለም በሚቀጥለው አመት ለለውጥ እየሰራ ነው ለጥራት እየሰራ ነው::
እሱ ይጠየቃል ማለት ነው ስለዚህ ካሁኑ ስራ እድገት:- ይሄ ስትራቴጂ ተማሪዎች እራሳቸው
መስራት አለብን ይሄን እየሰራን የመምህራን ቁጥር ላይ ምን ያህል እንዲሰሩ አድርጓል ብለው
እጥረት ብቃት እጥረት ችግር የመምህራን ትኩረት ያስባሉ?በሮቤ ከየማ የሚገኙትስ እራሳቸው ላይ
ያለመስጠት ችግር በኦሮሚያ ክልል research ምን ያህል እየሰሩ ነው?
ተሰርቶ 47%percent መምህር ስራ እየሰራ አቶ ሞቱማ:-ገና እየሰራን አይደለም ጅምር ላይ
አይደለም 53%percent ብቻ ነው እየሰራ ያለው ነው ያለነው ነገር ግን ያወያየናቸው ተማሪዎች
ለዚህ 47% በአመት እስከ ስድስት ቢሊየን ብር በጣም ነው ሚሰማቸው ሁሉም እንዲሰማቸው
ነው ሚከፈለው በዛው ውስጥም 27%percent አድርገን እንነግራቸዋለን አንዳንዱ ቤተሰብ ነውር
ትምህርት ቤት የማይመጣ 7%percent ትምህርት ያበላሸን ሞባይል ገዝቶልን ይላል ያ ውሸትም
ቤት መጥቶ ክፍል የማይገባ 5%percent ይሆናል ግዙ ብለው አስጨንቀው ነው ሚያስገዙት
ትምህርት ቤት መጥቶ ክፍል ገብቶ የማያስተምር ሌላው የእኛም ችግር አለ soft copy መፅሐፍ
እንደዛ ተዘርዝሮ አንድ ላይ 47% percent ስለሌላቸው በ soft እንዲጠቀሙ አደረግን
በትክክል ትምህርት እየሰጠ አትደለም ይሄ ከፍተኛ የማንበብ የመፃፍ የሂሳብ ስሌት 2014 ነው
ችግር ነው ተማሪውም ከ social media ጋር የጀምረው እንደው በእኛ ጊዜ እንዲ ቢጀምሩልን
የተያያዘቸልተኝነት ስርአት አልበኝነት ትምህርት ኖሮ ብዬ እፀፀታለው
ቤት አከባቢ የነበሩ የሱስ ንግድ ቤቶች አልጋ ደሞ ከእንደዚህ አይነት ነገር እንዲለዩ እያደረግን
ቤቶች ይሄ ይሄ ተደማምሮ የተማሪው የትምህርት ነው ከስልክ ሱስ ከሌላም ነገር በትምህርት
አቀባበል ሁኔታን ዝቅ አድርጓታል እኛ ደሞ ይሄን ቤት አጥር ስር ምንም እንዳይሸጥ እያደረግን
መፍትሔ ይዘን ተማሪውን ለማስተካከል የመማር ነው ከረንቡላ እያስቀረን ነው የተማሪንም
ማስተማር ሂደትን ለማስተካከል moblize የአስተማሪንም ችግር እየገመገምን ነው :: አንብቡ
እያደረግን ነው ወደ ለውጥ ጓዳና እንገባለን ብለን እንላለን ካላነበባችሁ ምንም አታደርጉም አንዴ
እየሰራን ነው ያለነው ትምህርትን ካሸነፋችሁ አሸነፋችሁ ከተሸነፋችሁ
እድገት:- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ያመጡትን ይሄን ተሸነፋችሁ ነው ምቀሩት ብለን እራሳቸውን
አዲሱን ስትራቴጂ እርሶ በምን መልኩ ያዩታል? እንዲያዩ እያደረግን ጥሩ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ::.
አቶ ሞቱማ:- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስትራቴጂውን እድገት:- የዚህ ውጤት ማሽቆልቆል የተማሪው
አላመጡትም የትምህርት roadmap አለ 2010 ችግር ነው ወይስ የመማር ማስተማሩ ነው??
ላይ የወጣ Hasty generalization ይባላል አቶ ሞቱማ : ሁለቱም ነው ሁሉም ባለድርሻ
እዛላይ ነው ሚደረሰው ለምሳሌ ጥራዝ ነጠቅ አካላት የእራሱን ሃላፊነት አልወሰደም ወላጅም
ንግግሮች አሉ ብርሃኑ ነጋ እንዲ ጥሎም አድርጓን ተማሪውም መምህራኑም በትምህርት ቢሮ እና
አድሎ ሰርቶ ስብሰባ ላይ ሲሰበሰቡ ያነሳሉ እኛም አመራሩ ዘንድ ለትምህርት ትኩረት አለመስጠት
እንመልሳለን የትምህርት አሰጣጡ ግራ ከመጋባት ትምህርት ቢሮ ላይ የስራ ስልጠና አለመስጠትና
ወደ ጥራት እየመጣ ነው ያለው ለምሳሌ በአቋራጭ ይሄ መምህራኑን ይጓዳል መምህራን ከተማረው
ለመበልፀግ የሚፈልጉ ባለስልጣናት እንዳሉ ሁሉ በላይም የስራ ላይ ስልጠናም ያስፈልገዋል
በአቋራጭ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የሚፈልግ አለ የመፍትሄ አቅጣጫው ይሄ ነው::
ይሄ ግልፅ ነው እና ብርሃኑ ነጋ ሳይሆን road እድገት:-ተማሪው በዚህ ውጤት ማሽቆልቆል
map የተቀመጠ አቅጣጫ ነው ትምህርትን ምክንያት ከትምህርት አለም እየጠፋ ነውጥ ይሄ
ከማዳረስ ወደ ትምህርት ጥራት መምጣት ጉዳይ በሃገሪቷ ላይ ምን አይነት ችግር ያመጣል
አለብን ግድ ነው ዩኒቨርስቲዎቻችን ወድቀዋል ??የሃገሪቱ መንግስትና የትምህርት ሚንስቴር ምን
የትምህርት ጥራት የላቸውም ተማሪውም መስራት አለበት ??
የሚመጣው ጥራቱን ካልጠበቃ ሁለተኛ ደረጃ አቶ ሞቱማ:- ብዙ ችግር ያመጣል የቤተሰብ
ነው ስለዚህ ዩኒቨርስቲውን ማጥራት አለብን መመሰቃቀል የማህበረስብ ችግር በሃገሪቷ ላይ
ሁለተኛ ደረጃውን ማጥራት አለብን አንደኛ የስራ አጥ መጠን ይበዛል ተስፋ የቆረጠ ትውልድ
ደረጃ ደሞ ቅድመ መደበኛ አለ KG ማስተማር ይበዛል የሃገር ፍቅርን ያጣል ስርአት አልበኝነት
ግድ ሆኗል የምገባ program አለ ሌላው እንደ እድገት :- በዚን ያህል ቁጥር ተማሪው ከትምህርት
ሚንስቴር አንድን ነገር የሚመራውን ሰው ጥሩ መራቃቸው መውደቃቸው ለመጪው ትውልድ
የአመራር ስልት ሊሰጥ ይችላል እና እሱ የእራሱ ምን አይነት አመለካከት ይዞይመጣል??
approach style ነው በዛ ይደነቃል ግን ተመርኩዞ አቶ ሞቱማ:- የማያነቡ ተስፋ ይቆርጣሉ
ሚሰራው በተከለሰው የትምህርት ፖሊሲ ነው አንዳንዶች ደሞ ወደጥናት ገብተዋል ጥሩ ነገር
የኢህአዴግን የትምህርት ስትራቴጂ ከልሰን በ እንዲመለስ እየዳከርን ነው እየታገልን ነው::
road map ክለሳ ነው አልተቀየረም change and እድገት:- ሃገሪቷ እንዳትመሰቃቀል ተስፋ ሚቆርጥ
revise አለ መቀየሩን የሃገሪቷ አቅም አይችልም ትውልድ ስራ አጥ ወጣት እንዳይበዛምንድን
ለዛ revise ተደርጓ የወደፊት የትምህርት ፍኖተ መፍትሄው? አቶ ሞቱማ:-አንደኛው ወደ
ካርታ በሚልም እየተሰራ ነው ሌላው የማንበብ ትምህርት ጥራት መምጣት ነው ተማሪው
የመፃፍ የሂሳብ ስሌቶች ላይ መስራት ነው እነዚህን ዩኒቨርስቲ እንዲገባ የስራ እድል መፍጠር
ሳይረዱ ይሄዳሉ ይደበላለቅባቸዋል የአመለካከት እድገት:- ለሰጡን ማብራሪያ ምላሽ ከልብ ነው
ችግር ነበር አማርኛ አለማውራት አሁን ግን ምናመሰግነው
ተቀይሯል ለመልመድ እየጣሩ ነው እነዚህን ነገሮች አቶ ሞቱማ:-እኔም አመሰግናለሁ
በማጠናከር ለትምህርት ጥራት እየተሰራ ነው::
ፕሮፌሰሩ ፖሊሲ ስትራቴጂ መመሪያዎች እና
አፈፃፀሞችን ደረጃ ላይ አዋሉ rule እና regu-
lation አስተካከሉ ቆራጥ ውሳኔ ወሰኑ እሳቸው
መመሪያዎችን ስራ ላይ አዋሉ በእዚህ አስተዋጸኦ
አድርገዋል ፖሊስውና የሃገሪቱ ስትራቴጂ ላይ ነው
የተመሮኮዙት ጥሩ ሰርተዋል እናመሰግናቸዋለን::

You might also like