You are on page 1of 4

የወላጅ ስርዓተ ትምህርት መምሪያ

www.dcps.dc.gov
ጥያቄዎች አሉዎት? በቀጣዩ አድራሻ ያግኙን

6
(202) 719-6613 ወይም ofpe.info@dc.gov.
1200 First Street, NE, Washington, DC 20002
የክፍል ደረጃ
/dcpublicschools @dcpublicschools @dcpublicschools
እርስዎ ማድረግ የሚችሉት፡
በልጅዎ አካዳሚክ ብቃት ላይ እርስዎ ወሳኝ ሚና ይጫዎታሉ። በቤት ውስጥ ጥሩ ትምህርት እንዲያገኙ
ለማድረግ እነዚህ የተወሰኑ አስፈላጊ ነጥቦች ናቸው፡
►► ትምህርት የስኬት መሰረት መሆኑን ልጅዎ እንዲያውቅ ያድርጉ።
►► ልጅዎ 6ኛ ክፍል ውስጥ ምን ይማራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይወቁ።
►► ልጅዎ ከፍተኛ የሆኑ የአጭር ጊዜና የረዥም ጊዜ አካዳሚያዊ ግቦችን እንዲያሰቀምጭ ያግዙት።
►► የቤት ስራ በተገቢው ሰአት እና በአግባቡ እንዲያጠናቅቅ በቂ ጊዜ ይስጡ።
►► በት/ቤት ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከልጅዎ ጋር በመነጋገር ሒደታዊ ለውጦችን ያለማቋረጥ
ይከታተሉ።
►► ለልጅዎ ይሟገቱ።
►► የልጅዎን ጥንካሬ ከመምህሩ ጋር ይጋሩ።

የልጅዎን መምህር መጠየቅ የሚያስፈልጉ ጥያቄዎች፡


ከልጅዎ መምህር ጋር በሚወያዩበት ጊዜ ስለ ልጅዎ የትምህርት አቀባበል እና ሁኔታ ላይ ትኩረት እያደረጉ
ቀጥሎ የተመለከቱትን ጥያቄዎች ከግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው፡
►► የመማር ግቦች ምንድን ናቸው? የመማር ግብ አስመልክቶ ስኬታማ የሆኑ ተማሪዎች እንደ ምሳሌ
ሊነግሩኝ ይችላሉ?
►► የልጄን ስራ እንደ ምሳሌ ማየት እችላለሁ? እነዚህን የመማር ግቦች የሚያሳካው ወይም የማያሳካው
እንዴት ነው?
የወላጅ ስርዓተ ትምህርት መምሪያ ►► ልጄ በትምህርቱ እያለ/ ከሆነ ደረጃ በላይ ሲዘልቅ ሌላ ተጨማሪ ድጋፍ ማድረግ የሚገባኝ
ምንድናቸው? ቤት ውስጥ ምን ማድረግ እችላሁ?
የአጠቃቀም መንገድ፡ ►► ቤት ውስጥም መተግበር ያለባቸው የመማሪያ ክፍል ውስጥ መደበኛ ተግባራት ምንድን ናቸው?
►► የእርስዎን ክፍለ ጊዜ በተመለከተ ለልጄ በየቀኑ ማቅረብ ያለብኝ ጥያቄዎች ምን ዓይነት ናቸው?
ይህ መምሪያ ልጅዎን በቤት ውስጥ ለማገዝ የሚያስፈልጉዎትን መሳሪያዎች ይሰጥዎታል።
በዚህ የመረጃ ጥራዝ ውስጥ፣ ልጅዎ የትምህርት ግቦቹን እንዲያሳካ ለማገዝ እንዲችሉ በ ከልጅዎ ጋር መነጋገር፡
DCPS ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሰረቱ ስትራቴጂዎችን ያገኛሉ። ልጅዎ በት/ቤት ውስጥ
የሚማረውን ትምህርት እና በተጨማሪም በቤት ውስጥ እንዴት ማስተማር እንደሚቻል ጥሩ ጥሩ ጭውውቶች ልጆቻችን በሕይወታቸው ውስጥ እኛ እንደሚያገባን እንዲያዩ ያግዛሉ። እነዚህ
ግንዛቤ ይጨብጣሉ/ያገኛሉ። ከልጆችዎ ጋር መልካም ውይይት በሚያደርጉበት ጊዜ በቅድሚያ መጠየቅ የሚያስፈልጉ ጥያቄዎች፡
►► እስኪ በቀንህ ውስጥ ምርጥ ስለምትለው ጊዜ አውራኝ።
►► በውሎህ ውስጥ ያጋጠመህ እጅግ በጣም ፈታኝ ነገር ምንድነው?
►► ዛሬ ከተማራችሁት ውስጥ አንድ ነገር ልታሳየኝ ትችላለህ?
►► ት/ቤት ውስጥ የምታነቡት መፅሐፍ ምንድን ነው? የምትወደውን መገለጫ ባህርይ ብትነግረኝ?
ይህን መገለጫ ባህርይ የምትወደው ለምንድን ነው?
►► በት/ቤት ውስጥ ከዚህ በላይ መስራት አለብኝ የምትላቸው ነገሮች ምንድናቸው? በአነስተኛ መጠን
ማድረግ አለብኝ ብለህ የምታስበውስ ምንድን ነው? ለምን?

2
የስድስተኛ ክፍል ተማሪዬ እየተማረ ያለው ነገር

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ሒሳብ ሳይንስ ማህበራዊ ሳይንስ

የት እንዳለን የምናውቀው እንዴት ነው? በአቅራቢያና


ተማሪዎች በ Mildred D. Taylor የተደረሰውን
በሩቅ ያሉ አካባቢዎችን በመዳሰስ፣ ተማሪዎች
Roll of Thunder, Hear My Cry የሚል ልቦለድ ተማሪዎች የጥምርታ ጽንሰ ሃሳቦችን በመረዳት
ጂኦግራፊ የባህል፣ የፖለቲካዊ መዋቅሮችና ማህበራዊ
በማንበብ ለአካለ መጠን መድረስን የሚገልጽ ታሪክ፣ የጥምርታ ምክንያታዊነትን በመጠቀም
መዋቅሮችን ዕድገት እንደሚመለከት ይማራሉ።
የጀግንነት ምዘና እና ስልታዊ ኢ-ፍትሐዊነትን መልመጃዎችን ይፈታሉ። ተማሪዎች ከዚህ በፊት
ተማሪዎች በመሬት፣ በፀሐይ፣ በጨረቃ፣
መዳሰሻ፣ እንደዚሁም በታላቁ መቀዛቀዝ ወቅት የነበራቸውን የማባትና የማካፈል ግንዛቤ በመጠቀም
በሶላር ሲስተምና በሚልክ ዌይ ጋላከሲ
በአሜሪካ ደቡብ የነበረውን የዘር ተኮር ግንኙነት ክፍልፋዮችን በክፍልፋይ ያካፍላሉ። ተማሪዎች
የበልግ ወቅት መካከል ያሉትን ግንኙነቶች ያጠናሉ። አሜሪካ ምንድን ናት? ተማሪዎች በአሜሪካ ውስጥ ያሉ
በተመለከተ ትችት በሚያቀርብ መልክ ያነብባሉ። ባለ ብዙ አሃዝ ቁጥሮችን በመጠቀም ስሌት
ክልሎችን በመዳሰስ ንግድ፣ ፍልሰትና ሰፈራ የዕድሎችን
•••
ማስላትና የጋራ አካፋዮችና ብዜቶችን ያገኛሉ።
መጠን በምን ያህል ደረጃ እንደሚጨምር ይማራሉ።
ተማሪዎች መሬት በቢሊዮን ዓመታት ውስጥ
ተማሪዎች ልጆች በሚያድጉበት ወቅት
እንዴት እንደተቀየረች ይዳስሳሉ።
የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከግምት ውስጥ ተማሪዎች ከዚህ በፊት የነበራቸውን የቁጥር
መካከለኛው ምስራቅ የሚገለጸው በምንድን
ያስገባሉ፣ የዕድገት ሁኔታ በጊዜ ሒደት የቀለለ ግንዛቤ በመተግበርና በማስፋት በራሽናል
ነው? ተማሪዎች ሶስቱን የአብርሐም ሃይማኖቶች
ስለመሆኑና እነዚህን ተግዳሮቶቸ ለማቃለል ቁጥሮች ሲስተም ላይ ይተገብራሉ።
ይዳስሳሉ፡ አይሁዳዊነት፣ ክርስትና እና እስልምና
ምን መደረግ እንዳለበትም ጭምር ያያሉ።
እመነቶቻቸውንና ጠባዮቻቸውን ማነጻር።

እያንዳንዱን ልጅ የማስተማር ሃላፊነት የማን ነው?


ተማሪዎች ጂኦግራፊ በደቡበ ኤዥያ ውስጥ ልጆች
ተማሪዎች የቀድሞ የጂኦ ሳይንስ
ለትምህርት ያላቸውን ተደራሽነት ይመረምራሉ።
ሒደቶች ስለ መሬት ማቴሪያሎችና ተፈጥሯዊ
ተማሪዎች ከዚህ በፊት የነበራቸውን የአርትሜቲክ አደጋዎች ምን እንደሚነግሩን ያጠናሉ።
ተማሪዎች ለዩናይትድ ስቴትስ መሰረት የሆነውን ግንዛቤ በአልጀብራዊ አገላለጽ ላይ ተግባራዊ
ዓለማችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች ነው? ተማሪዎች
የኢሚግሬሽን ተሞክሮ በተመለከተ በጥልቀት ያደርጋሉ። ተማሪዎች ባለ አንድ ተለዋዋጭ
ምስራቅ ኤዥያን በማጥናት ባለፉት
ይመረምራሉ። እነርሱ የሚያከናውኗቸው ኢኩዌዥኖችና ኢንኢኩዋሊቲስ በተመለከተ ተማሪዎች በአየር፣ በውቅያኖስ እና በመሬት መካከል
የክረምት ወቅት ሁለት ክፍለ ዘመናት ውስጥ ፈጣን የዓለም ሕዝብ ቁጥር
የትምህርት ተሞክሮዎች ስለ ኢሚግሬሽን አለም ይፈታሉ። ተማሪዎች በጥገኛና ኢ-ጥገኛ ያለው ግንኙነት የአየር ሁኔታ አካሄዶችን ለመተንበይ
መጨመር መንስኤና ውጤቶችን ይመረምራሉ።
አቀፋዊ የሰው ልጅ ተሞክሮ እና በየቀኑ በሚሊዮን ተለዋዋጮች መካከል አሃዛዊ ግንኙነቶችን እንዴት ጥቅመ ላይ እንደሚውልና ይህም እውቀት
የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚመለከት የፖሊሲ ጉዳይ ወክለው ይተነትናሉ። ተማሪዎች ስፋት፣ በዓለማችን ላይ እንዴት እንደሚተገበር ይማራሉ።
አድርገው በጥልቀት እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል። ዙሪያ ልክና መጠንን የሚመለከቱ የተጨባጭ
አውሮፓ ይበልጥ ሃያል የምትሆነው በጋራ ነው ወይስ
ዓለምና ሒሳባዊ መልመጃዎችን ይፈታሉ።
በተናጠል? ተማሪዎች የአውሮፓን አካላዊና ሰብአዊ
ተማሪዎች የተፈጠሮ ሐብቶች አጠቃቀም በአካባቢ
ጂኦግራፊ ይመረምራሉ፣ በ20ኛው ክፍለ ዘመን
ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ይዳስሳሉ።
ውስጥ በአውሮፓ ሐብትን ለማሰራጨት ጥቅም ላይ
የዋሉትን ዋና ዋና የአኮኖሚ ስርዓቶች ይተነትናሉ።

ስለ አፍሪካ በምናወራበት ጊዜ ስለምን እናወራለን?


የአፍሪካን ብዝሃነት ያለው የመሬት አቀማመጥ፣
ባህላዊ ጂኦግራፊና ቋንቋዎች በመተንተን
ተማሪዎች ስለ አጠቃላይ “አንዲት” አፍሪካ
ተማሪዎች ታሪኮቻቸውን በማጋራት፣ ለሚያምኑበት
ተማሪዎች ስለ ስታስቲካዊ ተለዋዋጭነት ብቻ መወያየት እንደሌለባቸው ይማራሉ።
የፀደይ ወቅት ነገር በመቆምና እርምጃዎቻቸውን ለማሳወቅ ተማሪዎች የተፈጥሮ ሐብቶች አጠቃቀም በአካባቢ
ግንዛቤያቸውን በማሳደግ ስርጭቶችን
አዲስ ዕውቀት ያለማቋረጥ በመሻት ለማጋራት ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ይዳስሳሉ።
የሚያጠቃልሉና የሚገልጹ ይሆናል።
የሚችሏቸውን የተለያዩ ተሞክሮዎች ይዳስሳሉ።
ሃገራት አንዱ ለሌላው ምን ዕዳ አለበት? ተማሪዎች
የተፈጥሮ አደጋዎችን መንስኤዎችና ተጽእኖዎች፣
እንደዚሁም የአለም ዜጎች ለእነዚሀ ቀውሶች
የሚሰጧቸውን ምላሾች ይመረምራሉ።

4
ከስድስተኛ ክፍል ተማሪዬ ጋር የምለማመዳቸው ተግባራት

ገበያ በሚወጡበት ወቅት ዋጋዎችን ያስሉ። ከተማሪዎ ጋር ሆነው በኮሙኒቲዎ ዙሪያ


ለተማሪዎ “እነዚህ ዕቃዎች በድምር ስንት የእግር ጉዞ በማድረግ ተማሪዎ በኮሙኒቲ ብሔራዊ መካነ እንስሳትን ይጎብኙ!
ያወጣሉ? መልሴ ስንት ነው? ሂሳቡን ስለ አልበርት አንስታይን ፕሮፋይል ካርታው ላይ የሚያሳዩት
በእያንዳንዱ ቀን በንባብ ላይ ምን ያህለ የሚወድዷቸውን እንስሳት
እኩል ከከፈለነው እያንዳንዱ ወገን ስንት ልጅዎን ያሰጎብኙ ፕላኔታሪዩም የአካባቢ የመረጃ ምንጮችን እንዲለይ
ጊዜ እንዳሳለፉ መመዝገቢያ ያዘጋጁ! ምልከታዎችን ይመዝግቡ (ቀለም፣
ይከፍላል?” የሚሉ ጥያቄዎችን ያቅርቡ ስሚዝሶኒያ ብሄራዊ አየር እና ያግዙት። ከልጀዎ ጋር በትራንስፖርት
ከእያንዳንዱ ታሪክ የወደዱትን ገጸ ባሕርይ
••• የህዋ ሙዚየሞች ያስጎብኙ፡፡ ሲጓዙ ካርታዎችን ማንበብን ይለማመዱ
ቅርጽና መጠን)። ምልክታዎችዎ

•••
በመዘርዘር ገጸ ባሕሪው እርስዎ ያደነቁለትን ወደ ውጭ በሚወጡበት ወቅት ሰዎችና (በሜትሮ ውስጥ፣ በ GPS/Google በተቻለ መጠን ምክንያታዊ እንዲሆኑ
ብቃት ያሳየበትን የታሪኩን ክፍል ይለዩ። እቃዎችን ለመግለጽ የጥምርታ ቋንቋን ይጠቀሙ ካርታዎች ላይ፣ ወዘተ…)። ያድርጉ። ለምሳሌ፣ “አንበሳው
ልጅዎን ወደ Smithsonian
••• •••
የበልግ (ለምሳሌ፡ የ Redskins ደጋፊዎች ከ Cowboys ጠይምና ጠንካራ ነው።”
•••
ወቅት ደጋፊዎች ያላቸው ጥምርታ 5 ለ 3 ነው)። National Museum of Natural
ተማሪዎ በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ጎልማሳ በዕለታዊ ሕይወታችን ውስጥ
ሰዎችን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ስለ አስተዳደግ •••
ልጅዎ የተለያየ መጠን ያላቸው ጥራጥሬዎችን
History የቅሪተ አካላት ማሳያ
አዳራሽ በመውሰድ ሕይወት በምድር
የምንጠቀምባቸው ነገሮች ለምሳሌ ልብስ፣
መኪኖችና ምግብ ከየት እንደሚገኝ
ወደ National Mall የጉዞ ዕቅድ
ተሞክሮዎቻቸው እንዲማሩ ያድርጉ። ተማሪዎ ያውጡ! ከሐውልቶች ወይም
በየቀኑ ለ20 ደቂቃ ያህለ አብራችሁ አንብቡ።

የነጠላ ዋጋ በማስላት የተሻለ ዋጋ እንዲወስኑ ላይ እንዴት እንደጀመረ፣ የዳይኖሰሮች በማወቅ ተማሪዎ በመላው ዓለም ዕቃዎች
የራሱን ሕይወት ቃለ መጠይቅ ከሚያደርጉት ያድርጉ (ማለትም፡ $21.7 ፓውንድ ካርቶን ያለው የማስታወሻ ሕንጻዎች መካከል የአንዱን
ዘመን እስከ ከከፍተኛ የፕላኔት ከየት እንደሚመጡ እንዲገነዘብ ያግዙት።
ሰው ሕይወት ጋር እንዲያነጻጽር ይጠይቁት። የፍራፍሬ ሉፕ በ $3.84 መግዛት $12.2 ፓውንድ ታሪክ ይዳስሱ። ሐውልቱ ለእርስዎ ምን
ለውጦች ጊዜ ድረስ ተመልከቱ። ሃገራት በመተባበር እንዴት ያለቀለት ምርት
ካርቶን የፍራፍሬ ሉፕ በ $2.75 እንደሚያወጡ ይወያዩ። ትርጉም እንዳለው ተወያዩ።
ከመግዛት የተሻለ ነው? ለምን?

“I am Malala” ነኝ የሚለውን
ልጅዎ እይታዊ ፓተርን አንዲቀጥልና
ልጅዎን ወደ Smithsonian መጽሐፍ በአቅራቢያችሁ
በ43ኛው ፓተርን ውስጥ ምን ያህል
ከልጅዎ ጋር አብረው በመሆን የግል National Museum of Natural ካለ ቤተ መጻሕፍት በመዋስ
ነገሮች እንደሚኖሩ ይናገር ዘንድ ወደ bit.ly/TypingFun በመግባት
ማንነታቸውንና ለየት የሚያደርጋቸውን History’s Hall of Geology, አብራችሁ አንብቡት።
ይጠይቁት። ምን ያህል ነገሮች አዝናኝ ጨዋታዎችና ተግባራትን
የክረምት ችሎታዎች ይለዩ፣ ቅርስ የአንድ Gems, and Minerals ለጉብኝት
በፓተርኑ የትኛውም ሒደት ውስጥ በመጠቀም በኮምፒዩተር ላይ የመጻፍ
ወቅት ሰው ማንነት አካል ነው። በመውሰድ የመሬት የከበረ ልጅዎ ለዲሲ የከተማ ልማት
እንደሚኖሩ ለመወሰን ኢኩዌዝን ፍጥነትዎን ያሻሻሉ። ሁሉንም
ድንጋይ፣ ማዕድናት፣ አለቶች፣ መመሪያ የሚጽፈውን ደብዳቤ
መፍጠር መቻላቻውን ይመልከቱ። ጨዋታዎች ማሸነፍ ይችላሉ?
የመሬት መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራ እንዲያጋራ በመጠየቅ የከተማ ኑሮ
http://www.visualpatterns.org/
ሚስጥሮችን እንዲማር ያድርጉ። በጊዜ ሒደት እንዴት እንደተቀየረ
ይመልከቱ
በሚደረግ ውይይት ላይ ይሳተፉ።

በዘወትር ሕይወት ውስጥ ያሉ ቅርጾችን


በመለየት ቅርጾችን ወደ አራት ማዕዘንና ሶስት በበጋ ወቅት የሽርሽር ዕቅዶችዎ
ማዕዘን እንዴት እንደሚከፋፍሉ ይወያዩ። ውስጥ ልጅዎን ያካትቱ። ሊሄዱ ልጅዎ በአፍሪካ ውስጥ ስላሉ
•••
በአፈ ታሪኮችና እውነት ላይ
የሚችሉባቸውን ቦታዎች ያስቡ፣ የተለያዩ ሃገራትና ክልሎች ብዝሃዊነት Kenilworth Park and Aquatic
ያልተመሰረቱ ገጸ ባህርያት ላይ
ልጅዎ በዘወትር ሚድያ (ጋዜጣ፣ ቲቪ፣ ሊጎበኙት የሚፈልጉትን ቦታ የአየር ምን እንደተማረ ይጠይቁ። ይጎብኙ። ዘወትር ቅዳሜና እሁድ
•••
የፀደይ ተመስርተው ፊልም ይመልከቱ። ገጸ
ማህበራዊ ሚድያ፣ ወዘተ...) ከሚሰጥ ዳታ ፀባይና የአየር ሁኔታ በተመለከተ በ10 a.m. በኩሬው አካባቢ
ወቅት ባህርያት ከፊልም ይልቅ በመጽሐፍ
ውስጥ እንዲሳተፍ ይጠይቁ። ማሳያው በጋራ መረጃ አፈላልጉ። ለመጎብኘት የ SAGE ድሕረ ፈተና በጁን ወር እንቁራሪቶችን ይፈልጉ። ለተጨማሪ
ውስጥ በተለየ መልኩ እንዴት እንደቀረቡ
ለሚታየው ዳታ የተሻለ መሆኑን፣ ዳታው ከወሰኑ፣ ማስቀረት ወይም ላይ ይደረጋል! ልጅዎ የቻለው መረጃ nps.gov/keaq ይጎብኙ።
ያስረዳ ዘንድ ልጅዎን ይጠይቁ።
ምን እንደሚጠቁም፣ ዳታውን እንዴት መዘጋጀት ያለብዎት እጅግ አስቸጋሪ ሁሉ እንዲያደርግ ያበረታቱት!
ማጠቃለል ወይም የዳታውን ቅርጽ የአየር ሁኔታ ምንድን ነው?
እንዴት መግለጽ እንደሚቻል ተወያዩ።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ሒሳብ ሳይንስ ማህበራዊ ሳይንስ የማበልጸጊያ ተግባር


6

You might also like