Professional Documents
Culture Documents
ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
ማህበረ ማርያም
የቤተሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ
11/07/2013 ዓም
የቤተሰብ ዓላማው ምንድን ነው?
የህክምና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎችን ልዩ እንክብካቤ
እና ድጋፍ መስጠት
በሃሳብ መደገፍ
በእውቀት መደገፍ
ልዩ ፍቅርን መስጠት
የህክምና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎች በሚኖራቸው የግቢ ቆይታ ያለ
ምንም ችግር እንዲማሩ ለማድረግ
የህክምና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎች በግቢ ውስጥ የሚገጥሟቸውን
ፈተናዎች በብቃት እንዲወጡት ለማድረግ
በአገልጋዮች መካከል በይበልጥ ትውውቅን እና ቀረቤታን ይፈጥራል::
በ ህክምና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎች መካከል የወንድማማችነት እና
የእህታማችነት መንፈስን ለመፍጠር ያስችላል::
የህክምና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎች የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በጋራ
ለመፍታት ያስችላል::
በቤተሰቡ ውስጥ በአካዳሚክ ወይም በመንፈሳዊ ህይወት መዳከም ሲገጥም
ለመመካከር እና ለመደጋገፍ ያስችላል::
መዋቅሩ ምን ይመስላል?
ቤተሠባዊ መዋቅር ይኖረዋል::
ከአባት እና እናት ምን ይጠበቃል?
ከልጆቻቸው ጋር በሚገባ መግባባት
እነርሱ ከእናንተ ምን ምን መጠቀም ይችላሉ የሚለውን መረዳት
ስለ ማህበሩ ጠቅላላ መረጃ መስጠት
ስለ መንፈሳዊ ሕይወት በግቢ ውስጥ እና ውጪ ምን እንደሚመስል
ማስመልከት
በግቢ ቆይታቸው ሊገጥሟቸው የሚችሉ እክሎችን እና በጎ እድሎችን
ማስመልከት
፩. ከልጆቻቸው ጋር በሚገባ መግባባት
ሙሉ ስም፣ የትምህርት ክፍል ፣ ባች ወዘተ .... ማስተዋወቅ
የራስን ፕሮግራም ማሳወቅ፣ የእነርሱንም ፕሮግራም ማወቅ
የወንድማማችነት እና የእህታማችነት መንፈስን መፍጠር
በትምህርታቸው ዙሪያ ማነጋገር እና ሲያስፈልግ በማስጠናት ማገዝ
(ማሳገዝ)
ብዙውን ጊዜ አብረውን ከሚያሳልፉ ጓደኞቻችን ጋር ማስተዋወቅ
በግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጪ የገጠሙንን ማንኛውም አስተማሪ
አጋጣሚዎች ማጋራት
መግባባት እና ቅርርብ የሚፈጥሩ መንገዶችን ሁሉ ለመጠቀም
መሞከር ( አጋፔ ፣ ጉዞ ወዘተ .... )
፪. እነርሱ ከእናንተ ምን ምን መጠቀም ይችላሉ የሚለውን
መረዳት
ሕይወታቸውን እንዴት ማሳደግ እንደሚችሉ ማስመልከት
አገልግሎት ለመንፈሳዊ ህይወት ያለው ፋይዳ
ክረምት እና ዕረፍት ጊዜያቸውን የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች ማስመልከት
ከጓደኞቻቸው እና በእምነት ከማይመስሏቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባ
ግንኙነት
እንዴት እራሳቸውን ከልዩ ልዩ የፈተና መንስኤዎች ማራቅ ይችላሉ?
፭. በግቢ ቆይታቸው ሊገጥሟቸው የሚችሉ እክሎችን እና በጎ እድሎችን
ማስመልከት
ወስብሐት ለእግዚአብሔር !
ማህበረ ማርያም
2013 ዓም