You are on page 1of 3

የክራስቸርች የደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል መዝሙሮች

ታቦት ከመውጣቱ በፊት መለያየት ከቶ አይቻልም -ህገር ቅድስት


ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ /2/
በአለንበት እንቁም ነጻነት /2/ እግዚአብሔር ዘሀረያ /4/
በአለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ
ገብርኤል ይመጣል እሳቱን ሊያጠፋ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ /2/
የስሙ ትርጓሜ ሰው የሆነ አምላክ ነው
ሩህሩህ መልአክ ነህና እግዚአብሔር የመረጣት /4/
ደስታን ያአበሰረን ገብራኤል እርሱ ነው ሩህሩህ መልአክ ነህና ለሁሉ
አዝ… የምትራራ/2/ - ገብርኤል ነው እሱ
ገብርኤል በፊትህ እንቁም ለዝማሬ ገብርኤል አዛኙ አንተ አውጣን ከመከራ ገብርኤል ነው እሱ አስደሳች መልአክ
በምልጃው ታግዘን ደርሰናል ለዛሬ አብሳሪሃ ለእመ አምላክ(2)
በሰማዩ መቅደስ በመሰዊያው ስፍራ የሚያሳድዱኝ ገብርኤል ሲቆሙ ከፊቴ
አሳርግ ፀሎትን ከእጣኑ ጋራ ጋሻ ይሆነኛል “ ጠባቂው አባቴ ቂርቆስ ኢየሉጣ ከእሳት ሲጣሉ
አዝ… እሳተ ነበልባል “ ሀያል መልአክ ነህ ውሃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ(2)
በሚፈሩት መኃል ገብርኤል ከተመ ስምህን ሲጠሩ “ ፈጥነህ ትደርሳለህ
ህዝቡን እያዳነ ጽድቅን እየፈጸመ ቤተ መቅደስ ስትኖር ድንግል እመቤት
አዝ= = = = =
ቅምሳችሁ እወቁ ቸር ነው እግዚአብሔር አበሰራት የአምላክን ልደት(2)
መልአኩን ልኮ ጣላት የሚያሳፍር
በራማ የምትኖር ገብርኤል የመላእክት
አዝ… እለቃ ሠለስቱ ደቂቅም ከእሳት ሲጣሉ
ሰላም ሰላም እለከ ገብርኤል ብለናል አብሳሪ መልአክ ነህ “ የእኛ ዋስ ጠበቃ ውሃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ(2)
ከእሳቱ ነበልባል ከሞቱ ተርፈናል ቂርቆስ እና እናቱን “ ደርሰህ አዳንካቸው
የሚፈላው ውሃ ቢሰማ እንደመብረቅ ከእግዚአብሔር ተልከህ “ ከሞት ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነ
በእምነት ፀንተናል ስፍራውን ሳንለቅ ሰወርካቸው ገብርኤል ዛሬም ያድህነነ(2)
አዝ… አዝ= = = = =
በመከራ ሳለን በሀዘን በትካዜ የአናንያ ሞገስ ገብርኤል የአዛርያ ረዳት -ዛ አንቀጽ
መዳናችን ሲደርስ በእግዚአብሔር ጊዜ የሚሳኤል ጋሻ “ የሆንካቸው አባት ዛ አንቀጽ እንተ እግዚአብሔር አንቀጸ አድህኖ /2/
ልደቱን ነገርከን የጌታን መወለድ ጻድቃን ይበዉኡ ውስቴታ አረጋዊ
ለእኛም ትቆማለህ “ በእምነት ለለመንህ
የአምላክን ሰው መሆን ያለሥጋ ፈቃድ ወገብረክርስቶስ/2/
ሁሌም ትደርሳለህ “ በአማላጅነትህ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት -ኩሉ ከንቱ
በውሃ ግድግዳ በደም መሰረት ታቦት ከወጣ በሗላ ኩሉ ከንቱ ከንቱ ንብረቱ እስመ ኩሉ ኃላፊ ውእቱ
ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት -በአምሳለ ርግብ /2/
ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት በአምሳለ እርግብ ወረደ መልአክ ወረደ መድኃኔዓለም/2/ አድነነ/ እሞተ ከንቱ
አዝ … ወረደ/4/ ገብርኤል መልአክ ወረደ
አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው -ከመ ኖኅ
የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው -አዳም ወሰናይት ከመ ኖኅ በየውሀቱ ወከመ ኢዮብ በትዕግስቱ ገብረ
ብትፈተን በእሳት በመከራ አዳም ወሰናይት /2/ ክርስቶስ /2/
ትኖራለች ሁሉንም ተሸግራ ማርያም /2/ አዳም ወሰናይት /2/ ወከመ ኤልያስ/2/ ይመስል ህይወቱ ለአረጋዊ/2/
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነጻነት
/2/ -ገብርኤል ይቤላ እንደ ኖኅ ነው በየውሀቱ እንደ ኢዮብም ነው
አዝ… ገብርኤል ይቤላ ለድንግል በቃሉ /2/ በትዕግስቱ ገብረክርስቶስ /2/
የማትጠፋ በእሳት የተሰራች ትወልዲ ፍስሃ ለኩሉ /4/ እንደ ኤልያስም/2/ ይመስላል ህይወቱ የአረጋዊ/2/
ከምድር ሆና ሰማይ የደረሰች
የእግዚአብሔር የፀጋ ግምጃ ቤት ገብርኤል ግሩም -ያላንቺ ማን አለኝ
ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት ገብርኤል ግሩም በመንፈስ ቅዱስ ህቱም ያላንቺ ማን አለን እመቤቴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነጻነት ነአ/4/ ማዕከሌነ ቁም በበአልከ ባርከነ ዮም የተጎሳቆለ ለህይወቴ
/2/ እጠራሻለሁ ነይልኝ እናቴ
አዝ…
የጽድቅ ቤት የድህነት መርከብ ሚካኤል ሀምልማለ ወርቅ በሀጢአት ተይዤ…... እመቤቴ
መጠሪያ ነች ለሀገርና ለህዝብ ሚካኤል ሀ​ መልማለ ወርቅ /​2/ ልብሱ ዘመብረቅ ጨለማ ሲውጠኝ….. ነይልኝ
ህይወት ያላት እውነት የምትገልጥ /2/ የማደርገው ሳጣ….....እመቤቴ
የማታረጅ የማትለወጥ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ የወርው ልምላሜ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ….ነይልኝ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነጻነት የወርቅ ልምላሜ ​ና ​/3/ ስለምንህ ቆሜ ባማላጅነትሽ……........እመቤቴ
/2/ አዝ= = = = = ዘወትር አትለይኝ………ነይልኝ
አዝ… ገብርኤል ሊ​ ቀ መላእክት /2/ ሰ
​ ለስቱ ደቂቅን ባማላጅነትሽ ዘወትር አትለይኝ
ተዋህዶ ያለች በቅድምና በሰልስቱ ደቂቅ ናቡከደነፆር ተቆጣ እሳቱ ነደደ አዝ= = = = =
ለኢትዮጵያ ሞገስ ናት እና ነበልባሉ ወጣ ግን ሀያል ገብርኤል ሊያድናቸው
ያለ እርሷ ኢትዮጵያ አትኖርም መጣ =ገብርኤል ስሙ
እናት እንደሌለው……….እመቤቴ አዝ= = = = = ገብርኤል ስሙ ዘአምሀ ለማርያም/2/
አንገቴን አልደፋም……...ነይልኝ ሠለስቱ ደቂቅ ይባርክዎ ለእግዚአብሄር ስብሁኒ ዘበ ትርጏሜሁ አምላክ ለሰብ/4/
ተስፋዬ ነሽና…………..እመቤቴ ውእቱ ወልኡልኒ ውእቱ ብለው ምስጋና አቀረቡ
በእኔ አትጨክኝም……..ነይልኝ ከእሳቱ ላይ ሆነው ገብርኤል መፅአ
ምርኩዤ ነሽና………….እመቤቴ አዝ= = = = = ገብርኤል መፅአ በሠረገላ በሠረገላ/2/
ከመንገድ አልወድቅም….ነይልኝ ራጉኤል ሊቀ መላእክት/2/ እመ ሀበ ላእል ተፈስሂ ለድንግል ይቤላ /4/
ምርኩዤ ነሽና ከመንገድ አልወድቅም ወረደ/2/ /2/
አዝ= = = = = መጋቤ ብርሀናት አንሶሳዌ ፋና ራጉኤል ና ይቤላ ህፃን ለእሙ
ኪዳነ ምህረት ነሽ……...እመቤቴ /3/ አማላጅ ነህና ይቤላ ህፃን ለእሙ ኢትፍሪሂ እም/2/ ነበልባለ እሳት
ርህርህተ ህሊና………...ነይልኝ አዝ= = = = = /2/
ለሚማፀንሽ ሰው……..እመቤቴ ዑራኤል ሊቀ መላእክት /2/ ለዕዝራ ያጠጣህ ፅዋህ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድህኖሙ ውእቱ
አትጨክኝምና………..ነይልኝ ለህይወት /2/ ይድህነነ /2/
ከልጅሽ ጋር ሆነሽ…….እመቤቴ በአለም ፈተና በስቃይ ኩነኔ ስባዝን ስጨነቅ
ነይ በደመና…………..ነይልኝ ስጠበብ ወይ እኔ ኡራኤል የእኔ ሀይል ቁምልኝ ቤተከርስቲያን
ከአማኑኤል ጋር ሆነሽ ነይ በደመና ከጎኔ ቤተክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌም
ዘቀደሳ/5/መድኃኔዓለም
-ገብርኤል -ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው ዘወለዳ/5/ ወመንፈስ ቅዱስ
ገብርኤል አማልደን ከአምላካችን /2/ ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው(2) ዘከለላ/5/ ወመንፈስ ቅዱስ
እንዳንጠፋ እንዳንሞት በነፍሳችን አደራህን ቁምልን አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከእሳት ያዳነው
ከጎናችን/2/ ማርያም ማርያም
ናቡከደነፆር አንተን በግልፅ አይቶ ማርያም/3/ /
-ናሁ ናሁ ለእግዚአብሔር ሰገደ ያንን ምስል ትቶ ትምክህተ ዘመድነ /3/ ማርያም
ናሁ ናሁ ሶበ ሰማይነ ዜናሁ /2/ ሐሰትም እነደሆን ይመስክሩ ሦስቱ
እምነ ሰማዕታት ይአቢ ግርማሁ/4/ ከዚያች ከባቢሎን (2) የወጡት ከሳእቱ ሚካኤል/3/
አዝ = = = = = ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል
-ኢየሀፍር ከዓለመ መላእክት ከቅዱሱ ቦታ
ኢየሀፍር ቀዊመ/2/ ቅድመ ስዕልኪ የሰውን ልጅ መረጥክ ልትረዳ ጠዋት ማታ ገብርኤል/3/
እኸ ወርሀ ፅጌሬዳ/4/ እመ ሀልቀ ወርሀ ፅጌረዳ አንጌቤናይቷ ቅድስት ኢየሉጣ አብሳሬ ትብስኢት /2/ ገብርኤል
እኸ/3/ ትመስክር ስላንተ(2) ከነልጇ ትምጣ
አዝ = = = = = ተክለሃይማኖት/3/
-ሰላም ለኢትዮጵያ ልመስክር ስላንተ ነህና ሕይወቴ ሐዲስ ሐዋርያ/2/ ዘኢትዮጵያ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ገብርኤል ገብርኤል ሰመረ ስለቴ
ይላክል /3/ ቸሩ አምላካችን የአናብስቱን አፍ የዘጋኸው መላክ
አዝ.= = = = = ገብርኤል አንተ ነህ (2)በእኛ ሁሉ የታመንክ
ኢትዮጵያ ታበጽህ ነበር ያ ዝማሬ ሰፊሆ ክነፊሆ
አቅጣጫውን ስቷል ስርአቷ ዛሬ መልአከ ሰላምነ ሰፊሆ ክነፊሁ
አቅናት ፈጣሪዋ ስራት እንደገና መለአከ ሰላምነ ለቀ መላእክት ገብርኤል/2/ ክነፉሁ ይጸልል ዲቤነ/2/
የሰቀለችውን ታውርድ ያን በገና ሰአል ወፀሊ በእንቲአነ አይርግ ፀሎትነ ቅድመ
አዝ= = = = = መንበሩ ለመድሀኒአለም /2/ ተወከፍ ጸሎተነ
ያቺ የዳቦ ምድር ያዘለች አዝመራ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኖኃ ሰማይ
እንዴት ስለ ችግር ስለረሀብ ታውራ -አብስራ ገብርኤል ከመ መአዛ ሰናይ /4/ ሊቀ መላእክት
ተመልከታት አምላክ ምህረት ይድረሳት አብስራ ገብርኤል ሊቀ መላእክት /2/
ጩኸቷ ተሰምቶ በረከት አርሳት ወይቤላ/5/ ትወልዲ ወልድ/2/ አዕይንተ ጦቢት
አዝ= = = = = አዕይንተ ጦቢት ከሰተ ወአጋንንት ተሰደደ
የገዛ ውሃችንን በዋጋ ገዝተናል መልአከ ሰላምነ ዘይታጸፍ ነገድ/4/ ሩፈኤል ዘይታጸፍ ነገድ
በራሳችን ምድር ባለእዳ ሆነናል መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ገብርኤል
ትርፊት ታሪካችን ባህሉም ተረሳ ሰዓል ወፀሊ በእንቲአነ አይርግ ጸሎትንር ቅድመ
የሰዶምን ኃጥያት ምድራችን ተላብሳ መንበሩ ለመድኃኔዓለም
አዝ… ለሀገሪትነ ሰላማ
እነ ወግሮቻችን ለስደት ተነሱ ለሀገሪትነ ሰላማ ኪያከ ተሃቅብ
የናቡቴ እርስቶች በደም ተወረሱ አባ ኦ አባ/2/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ/2/ አባ
አንተ ብቻ አብሰው የዓይናችንን ለቅሶ
ወድቀናል ከደጅህ ሀዘናችን ብሶ
አዝ…
ያቺ የዳቦ ምድር ያዘለች አዝመራ እንደአናንያ እንደአዛርያ እንደሚሳኤል አድህነን
እንዴት ስለ ችግር ስለረሀብ ታውራ ገብርኤል/2/
ተመልከታት አምላክ ምህረት ይድረሳት አድህነን እኛን/3/ አድህነን ገብርኤል
ጩኸቷ ተሰምቶ በረከት አርሳት
አካ አናንያ አካ አዛርያ አካ ሚሳኤል ኑባሴ ገብርኤል
ገብርኤል አብሰራ /2/
ገብርኤል አብሰራ ለድንግል ወይቤላ ኑባሴ ንኡ/3/ ኑባሴ ገብርኤል
ትወልዲ ንጉሥ ገብርኤል ይቤል /2/ ገብርኤል ይቤላ

ልዑል እግዚአብሔር
ልዑል እግዚአብሒር /2/ ምስጋና ይገባሃል /2/
ለዚች እለት ለዚች ሰዓት በሰላም በጤና አደረስከን
/2/

ሰላም ለከ
ሰላም ለከ/3/
ኧኸ ገብርኤል ሀመልማለ ወርቅ /2/

እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቀን ቀድሶ ለሰጠን
ከያለንበት ሰብስቦ/2/ ለዚህ ያደረሰን /2/

You might also like