Professional Documents
Culture Documents
ልዑል እግዚአብሔር
የምወደው የማፈቅረው ልጄ ይህ ነው
ሖረ ኢየሱስ /4/ ልዑል እግዚአብሔር /2/
እምገሊላ /3/ ኀበ ዮሐንስ /2/ 06. ቤዛ ኩሉ ዓለም ምስጋና ይገባሃል/2/
ሄደ ኢየሱስ/2/ ለጥምቀት በዓል/2/
ከገሊላ/3/ ወደ ዮሐንስ ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ በሰላም በጤና አደረስከን/2/
ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ /2/
02. ወረደ ወልድ 11. ክርስቶስ ተወልደ እሰይ
የዓለም ሁሉ መድኃኒት ዛሬ ተወለደ
ወረደ ወልድ /3/ ክርስቶስ ተወልደ እሰይ
የዓለም ሁሉ መድኃኒት ዛሬ ተወለደ /2/
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት /2/ ክርስቶስ ተጠምቀ በማይ /2/
ካላታ ሞንቴየ ማቃ ጋዮ
ናጋይታ ፒታ አኢና ናማ ፒሳ ኮዶ
54. በኮከብ መጽኡ ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ
በኮከብ መጽኡ /2/ ሰብአሰገል/2/ ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ
ሃሌ ሉያ/2/ አሜን ሃሌ ሉያ
ለአማኑኤል /4/ ይስግዱ ሰብአሰገል 60. ጽላት
49. ማርያም ፊደል ናት 55. እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው ጽላት ዘሙሴ ጽላት /2/
ማርያም ፊደል ናት የሁሉ መማሪያ
ጽላት ዘሙሴ ጽላት /2/ ሕግ ወሥርዓት/2/
በንጽሕና/2/ ተጽፋለችና /2/ የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው/2/
ሙሴ ከፈጣሪ የተቀበላት
50. ጊዮርጊስ ሃያል አምላኬ መመኪያዬ ነው
አሥርቱ ትዕዛዛት የተጻፈባት
ጊዮርጊስ ሃያል/2/ መስተጋድል ጽላት ዘሙሴ ጽላት/2/
56. ለጌታዬ ለእግዚአብሔር
ገባሬ ተዓምር/2/ ኮከበ ክብር/2/
ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለሁ
ምስጋና ነው እንጂ/2/ ሌላ ምን እላለሁ /2/ 61. የሰላሙ መሪ + በጎል በጎል
51. በ 30 ክረምት
በ 30 ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስላረገችልኝ ምን እከፍላታለሁ የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
በ'ዮርዳኖስ/4/ ተጠምቀ በዮሐንስ ላመስግናት እንጂ/2/ ሌላ ምን እላለሁ /2/ መድኅን ተወለደ ተጠመቀ ለኛ/2/
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል /4/
57. ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና
52. ርእዩከ በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱለት /4/
ርእዩከ ማያት እግዚኦ : ርእዩከ ማያት ወፈርሁ ፀሐይ /2/ ፀሐይ ሰረቀ /2/
ንጽሕተ ንጽሐን ከዊና ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና ውስተ ቤተ
ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምጸ ማያቲሆሙ/2/ ፀሐይ ሰረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ /4/
መቅደስ ነበረት በቅድስና ነበረት
12 ዓመት ቤተ መቅደስ የኖርሽ እኅቴ ሙሽራዬ ሰሎሞን ያለሽ /2/ 122. አንደበቴም ያውጣ
የመመረጥ ጸጋ ከጌታ አገኘሽ እኔም ልበልሽ እናቴ እመአምላክ ግቢ ከቤቴ
አምላካዊ ምሥጢር እጹብ ድንቅ ዜና እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ
ከሰማይ መጣልሽ አቋርጦ ደመና የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ
ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ
በ 6 ኛው ወር ተልኮ ገብርኤል የክብርን ሽልማት ለራሱ ሲያስጠጋ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ
ቤተ መቅደስ መጣ ሊያበስራት ለድንግል ድንግል እንደ ባሪያ ውሃ ተሸክመሽ
በልዩ ሰላምታ ሰላም ለኪ ያለሽ ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ
የክርስቶስ እናት ድንግል ደስ ይበልሽ ከኃጢአት ፍላፃ ከሞት አተረፈኝ
ነይ በደመና (4) የአናብስቱን አፍ በኃይሉ የዘጋ
መላእክት በሰማይ ያመሰግኑሻል እመቤታችን ርኅርኅተ ሕሊና የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኛ ጋር
ክብር ለአምላክ እናት ይድረስሽ ይሉሻል
በማህፀንሽ ሲያድር የሠራዊት ጌታ ወርቀዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት በዳዊት ምስጋና በያሬድ ዝማሬ
ለመሆን ተመረጥሽ የአምላክ ቅዱስ ቦታ በሐር እና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት ከቅዱሳን ጋራ ልዘምር አብሬ
በሰው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ እርሱን ሳመሰግን ሜልኮል ብትስቅብኝ
የፈጣሪ እናት መሆንሽን ተረድቶ ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ ለጌታዬ ክብር እዘምራለሁኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን አለሽ እጅ ነስቶ
አስፈሪው ነበልባል እሳቱ ቢነድም 124. ኑ በእግዚአብሔር 125. ሰአሊ ለነ ቅድስት
ለጣዖት እንድሰግድ ነገሥታት ቢያውጁም
ሁሉ ቢተወኝም ቢጠላኝም ዓለም
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን{፪} ሰአሊ ለነ ቅድስት እንልሻለን(×2)
ፅናት ይሆነኛል ጌታ መድሀኔዓለም
ለታላቁ ክብር ለዚህ ያበቃን እንደ ኤፍሬም እንደ አባታችን
ከሞት ወደ ህይወት ላሸጋገረን ለምኝልን እመቤታችን(×2)
156. ወደ ቀድሞ ነገር 157. ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ በምን ስራዬ ነው በፊቱ የቆምኩኝ
መቼ በቅቼ ነው ስሙን የጠራሁኝ
ወደ ቀድሞው ነገር እንመለስ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ አስታራቂ እናት አንቺን ስለሰጠኝ
የአምላክን እናት እናወድስ ዛሬም ቆመሀል በኪዳንህ ላሉ ስለ ቃልኪዳንሽ አቤት ልጄ አለኝ(2)
ከፍቅሯ ርቃችሁ የምትኖሩ(2) =====
ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ(2) ክንፍህን ዘርጋ ሚካኤል ቅደም ከፊቴ ቅድስና ሕይወት ከኔ ተሰውሮ
በውሸት በሐሜት አንደበቴ ታጥሮ ሆነሻል ስንቃቸው አንባ መጠጊያቸው ......
በእመ አምላክ ምልጃ አዲስ ሰው ሆኛለሁ በእንተ ማርያም ብሎ የጠራሽ ለምኖ እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው
እንደ መላእክቱ ይኸው እዘምራለሁ(2) ያጣ የለምና ይድረስሽ ምስጋና እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለን
======= እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም
ስለ እመ አምላክ ብሎ ያፈረ የለም ምክኒያት አለ ለኛ ተሰጥተሻል ለኛ እመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለን
በአንቺ ያልከበረ ሰው አይገኝም ሁሌም በልባችን አለሽ እናታችን እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏል
እንደ ባለ ማዕረግ እኔም ሰው መባሌ የምትሆኚ ተስፋ አዝኖ ለተከፋ እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ
አንቺን አግኝቼ ነው ድንግል መሰላሌ(2) ቀርቦ ለለመነሽ አጽናኝ እናት ነሽ እመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወፅ
======== እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ
ሰላም ለኪ ብዬ ስጀምር ጸሎቴን 160. እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ ......
ሐሴት ይሞላዋል መላ ሰውነቴን እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም
እንደ ቅዱስ ኤፍሬም በምስጋናሽ ልጽና እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ
በእጆችሽ ያለው አምላኬ ነውና (2) እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ
በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ
ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ
159. ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ
ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛልን
እመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመን
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር እመኑ በእርሱ ታራራው ነደደ
እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ እመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከ
አንቲ ምሥራቀ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን(2) እመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮ
ኢይኃልቅ ኪዳነኪ ወላዲተ ቃል እመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀ 161. በፍቅር ተስቦ
እመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣኦታት
ዘመርን በትኀትና ይገባሻልና እመኑ በእርሱ በፊቱ እረገፉ በፍቅር ተስቦ ወረደ ለኛ ሲል
ሆነሻል ከለላ የጽድቃችን ጥላ እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑ የፍቅሩን ፍፃሜ ገለፀ በመስቀል
ማርያም ፊደላችን ጽድቁን ማንበቢያችን እመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉ ለኛ ያላረገዉ ከቶ ምን አለና
የሁሉ መማሪያ የአምላክ ማደሪያ ...... አፋችን ዝም አይበል እናቅርብ ምስጋና
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት ------
ጌታሽን ወልደሻል አዝለሽ ተሰደሻል እመኑ በእርሱ ማያልፍ ቀን የለም ደስ ይበለን......... ሰማያትን ቀዶ
ፍቅርሽ ገደብ የለው ከቶ እንዳንቺ ማነው እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል ደስ ይበለን......... ታላቁ አባታችን
የእግዚአብሔር ከተማ የተመላሽ ግርማ እመኑ በእርሱ ጌታ መድኃኔዓለም ደስ ይበለን......... የዘመናት ንጉስ
ስምሽ ይጣፍጣል ከፍጥረት ይልቃል እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለም ደስ ይበለን......... እየሱስ ጌታችን
እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ ደስ ይበለን......... የኤፍራታዉ ህፃን
በዱር በገደሉ የኖሩ በቃሉ እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ ደስ ይበለን......... በዳዊት ከተማ
እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ
ደስ ይበለን......... ተወልዶ ማደሩን 162. ፃድቁ ሐብተ-ማርያም " " ፃድቁ አባታችን
ደስ ይበለን......... ምስራች ተሰማ አቡነ ሐብተ ማርያም
------ ጻድቁ ሐብተ-ማርያም ......
እንዳንተ ያለ......... በሀጥያት ዉስጥ ወድቀን መተናል እኛ ልጆችህ ፃድቁ ከሱራፌል ጋራ
እንዳንተ ያለ......... ስኖር ተጎሳቁለን አድነን አውጣን ከፈተና " " ለማቅረብ ምስጋና
እንዳንተ ያለ......... አምላክ የኔ ጌታ አልብሰን የብርሀንን ፋና " " ወርቅን ተጎናጽፈክ
እንዳንተ ያለ......... ከሞት ዉስጥ አዳንከን .......... " " ሀብተ ንፅሕና
እንዳንተ ያለ......... ዝናዉን አዉረዉ ፃድቁ ሰባት አክሊላትን " " ሚስጥር ተካፈልክ
እንዳንተ ያለ......... ለአህዛብ ሁሉ " " በራሱ የደፋ " " ከፅረ አርያም
እንዳንተ ያለ......... እንደ እግዚአብሔር ያለ " " በጾም በፀሎቱ " "ፃድቁ አባታችን
እንዳንተ ያለ......... ማንም የለም በሉ " " ሰይጣንን ያጠፋ አቡነ ሐብተማርያም
--- --- " " ፅድቅን የታጠቀ .........
ደስ ይበለን......... ወረደ ወምድር " " የእግዚአብሔር አገልጋይ ፃድቁ ባለመቶ ፍሬ
ደስ ይበለን......... ሰላሙን ሊሰጠን " " ፃድቁ አባታችን " " ሀብተማርያም
ደስ ይበለን......... ሰላም ለናንተ ይሁን ፃድቁ የኢትዮጵያ ሲሳይ " " ቤታችንን ሙላው
ደስ ይበለን......... ብሎ ሰበከልን ......... " " ፍቅርና ሰላም
ደስ ይበለን......... በመሰስቀል ተሰቅሎ ፃድቁ ብርሃንን ለብሶ " " በደብረ ሊባኖስ
ደስ ይበለን......... እኛን የተቤዘን " " የእሣት መስቀልይዞ " " ለኛ የፀለየው
ደስ ይበለን......... ከሲኦል እስራት " " በጾም ፀሎት ሰይፍን " " የተዋሕዶ ብርሀን
ደስ ይበለን......... በፍቅሩ የ ፈታን " " ንፅህናውን መዞ አቡነ ሐብተማርያም ነው
--- --- " " በደብረ ሊባኖስ
ሃሌ ሉያ......... ምስጋና በሰማይ " " ለኛ የፀለየው
ሃሌ ሉያ......... ምስጋና በምድር " " የተዋሕዶ ብርሀን
ሃሌ ሉያ......... ሁሉን ቻይ ለሆነዉ አቡነ ሐብተማርያም ነው
ሃሌ ሉያ......... ለቸሩ እግዚአብሔር ..........
ሃሌ ሉያ......... ሃሌ ሉያ ለርሱ " " የዮስትና ፀጋ
ሃሌ ሉያ......... ለነፍሳችን ጌታ " " የፍሬ ብሩክ
ሃሌ ሉያ......... ዝማሬን አናቅርብ " " ለኛ ለልጆችክ
ሃሌ ሉያ......... ከጠዋት እስከ ማታ " " መመኪያ የሆንክ
" " በምልጃህ አድለን 163. ጸናፅሉ
" " ፍቅርና ሰላምን
ጸናፅሉ ከነመቋሚያው (2) ልደርድር በገና "ደግፊኝ እላለሁ……………………..ልምጣ ከደጅሽ
የያሬድ ነው(2) ለአንቺ ይሁን ቅኔ
ከነመቋሚያው(2) ድንግል ሶልያና "ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ
ጥበብ አስፈትኖ "ጺሆን እመቤቴ አክሱም ላይ ያለሽ/2/
ከቀስተ ደመናው ጸናጽሉ መቋሚያው የብር(2)
ከሰማይ አዕዋፍ ዝቋላ ደብር(2) "ካህናት ከበው …………………ልምጣ ከደጅሽ
ተምሮ ምስጋና መቋሚያው የብር(2) "ዝማሬው ይፈሳል…………… ልምጣ ከደጅሽ
ቅዱስ አለ ያሬድ እንደ ሀሮኖ ካህን "የጣኑ ማአዛ………………………ልምጣ ከደጅሽ
እንደ መላዕክቱ የፀጉር አወራረድ "መንፈስን ያድሳል ………………ልምጣ ከደጅሽ
ልቡ ሚዳስሰው በግርማ ጸሎቱ "የኢትዮጵያ ልጆች…………………ልምጣ ከደጅሽ
የፀጋው እሳቱ ጠላትን የሚያርቅ "ይሠባሠባሉ………………………ልምጣ ከደጅሽ
ጸናፅሉ ከነመቋሚያውየያሬድ ምልጃህ አይለየን "በክብር በሞገስ…………………ልምጣ ከደጅሽ
ነው ገብረ መንፈስ ቅዱስ "ጺሆን ሆይ ይላሉ ………………ልምጣ ከደጅሽ
ከነመቋሚያው(2) ዝቋላ መጥቼ
በቅላጼው ውበት በእጆችህ ልዳሰስ " ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ
ንጉሥ ተደመመ "የጻድቃኔ ማርያም ለኔስ ልዩ ነሽ/2/
ዝማሬን ሲያነሳ 164. ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ
ውሃውን አቆመ "ጸበልሽ ፈዋሽ ነው...........ልምጣ ከደጅሽ
ዙሪያ አምባ እንሄ "ታምርሽ ይደንቃል...........ልምጣ ከደጅሽ
ከአረጋዊው ጋራ ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ "ለኔ ያደረግሽው.............ልምጣ ከደጅሽ
አለ ቅዱስ "የግሸኗ እመቤት አለኝ ምነግርሽ "ተነግሮ መቼ ያልቃል........ልምጣ ከደጅሽ
ቅኔን እየመራያሬድ "ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ "ምልጃሽ ሲደግፈኝ...........ልምጣ ከደጅሽ
"የግሸኗ እመቤት አለኝ ምነግርሽ/2/ "ጉልበቴ በረታ..........ልምጣ ከደጅሽ
ጸናጽሉ መቋሚያው የብር(2) "የጻድቃኔ ማርያም.........ልምጣ ከደጅሽ
ግሼን ደብር(2) "የውስጤን ቋጠሮ.............ልምጣ ከደጅሽ "ላንሳሽ በእልልታ..........ልምጣ ከደጅሽ
መቋሚያው የብር (2) "ልንገርሽ ምስጥሬን……………ልምጣ ከደጅሽ
ግሼን ለዋዜማ "አንቺ ትረጃለሽ………………..…ልምጣ ከደጅሽ
አክሱም ለክብርሽ "ቋንቋ ንግግሬን………………….ልምጣ ከደጅሽ
አምንሃውን ይዤ "እንባየን አፍስሼ…………………ልምጣ ከደጅሽ 165. እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን
ልምጣ ከደጅሽ "አናግርሻለሁ………………………ልምጣ ከደጅሽ
ጸናጽሉን ልያዝ "የግሸኗ እመቤት…………………..ልምጣ ከደጅሽ
እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን/2/ 166. ነዓ ነዓ ሚካኤል ነዓ ነዓ እንዳበራኽለት ሩፋኤል ነዓ
ያምላክ እናት የነገርኩሽን አደራሽን/2/ የጦቢትን አይን ሩፋኤል ነዓ
የኛንም ልቦና ሩፋኤል ነዓ
ነዓ ነዓ ሚካኤል ነዓ ነዓ
" ዘንድሮ አልቀርም..........አደራሽን ፈጥነህ አብራልን ሩፋኤል ነዓ
ነዓ ነዓ ሚካኤል ና ወደኛ
"ግሸን እመጣለው..........አደራሽን ነዓ ነዓ ራጉኤል ነዓ ነዓ
ምህረት ከአምላክህ ለምንልን ለኛ
"ደጅሽን እስምና............አደራሽን ነዓ ነዓ ራጉኤል ና ወደኛ
ምህረት ከአምላክህ ለምንልን ለኛ
"አናግርሻለው..............አደራሽን የባህራንን ፅልመት ሚካኤል ነዓ
ብርሃናዊው መልአክ ራጉኤል ነዓ
"ጉልበቴን ቢፈትን.........አደራሽን የሞቱን ደብዳቤ ሚካኤል ነዓ
ስልጣነ ግሩም ራጉኤል ነዓ
"ያምባሰል ዳገት..........አደራሽን አንተ ስትለውጠው ሚካኤል ነዓ
የአገር ጠባቂ ራጉኤል ነዓ
"አልቀርም በፍጹም.......አደራሽን ተመሰጠ ልቤ ሚካኤል ነዓ
መልአከ ሰላም ራጉኤል ነዓ
"አለብኝ ስለት...........አደራሽን ሚካኤል መሪ ነኽ ሚካኤል ነዓ
ተስፋዬ ደብዝዞ ራጉኤል ነዓ
ሊቀ መላእክት ሚካኤል ነዓ
ጨለማ ሲውጠኝ ራጉኤል ነዓ
"ጉልበቴ ሲደክም........አደራሽን በምልጃህ ጠብቀን ሚካኤል ነዓ
በረድኤት ከበህ ራጉኤል ነዓ
አፅናን በእምነት ሚካኤል ነዓ
"አቅም ሲከዳኝ............አደራሽን ብርሀንን ስጠኝ ራጉኤል ነዓ
"እመቤቴ ስልሽ...........አደራሽን
ነዓ ነዓ ገብርኤል ነዓ ነዓ
"ፈጥነሽ ነይልኝ...........አደራሽን ነዓ ነዓ ዑራኤል ነዓ ነዓ
ነዓ ነዓ ገብርኤል ና ወደኛ
"እኔማ ምን አለኝ.........አደራሽን ነዓ ነዓ ዑራኤል ና ወደኛ
ምህረት ከአምላክህ ለምንልን ለኛ
"ባዶ ናት ሂወቴ...........አደራሽን ምህረት ከአምላክህ ለምንልን ለኛ
ከሳት ውስጥ ተጥለው ገብርኤል ነዓ
"ምልጃሽ ይደግፈኝ......አደራሽን ሰውነቴ ደክሞ ዑራኤል ነዓ
ሀይሉ ከበዛበት ገብርኤል ነዓ
"አደራ እመቤቴ..........አደራሽን በደዌ ሲመታ ዑራኤል ነዓ
ተስፋችን ፅኑ ነው ገብርኤል ነዓ
ነብሴን ሲያንገላታ ዑራኤል ነዓ
ከላይ ከሰማያት ገብርኤል ነዓ
"አለም እንዳትጥለኝ........አደራሽን የሀጥያት በሽታ ዑራኤል ነዓ
ከኛ መሃል ቆሟል ገብርኤል ነዓ
ታምሩን በማሰብ ዑራኤል ነዓ
"እናቴ አደራ.............አደራሽን የነበልባሉን ሃይል ገብርኤል ነዓ
ፀናው ተማፅኜ ዑራኤል ነዓ
"ከቤትሽ አልጥፋ.........አደራሽን በመስቀል ገስጿል ገብርኤል ነዓ
ዛሬም ዘምራለው ዑራኤል ነዓ
"ልኑር ካንቺ ጋራ...........አደራሽን
በፀበሉ ድኜ ዑራኤል ነዓ
"መራራው ሂወቴ..........አደራሽን ነዓ ነዓ ሩፋኤል ነዓ ነዓ
"ባንቺ ይጣፍጣል.........አደራሽን ነዓ ነዓ ሩፋኤል ና ወደኛ
"ማርያም ማርያም ስልሽ....አደራሽን ምህረት ከአምላክህ ለምንልን ለኛ 167. ንሴብሆ ለሥላሴ
"ታሪክ ይለወጣል..........አደራሽን ፈታሄ ማህፀን ሩፋኤል ነዓ
በጭንቄ ደራሽ ሩፋኤል ነዓ ንሴብሆ ለሥላሴ/2/
ገድልህ የሚያስገርም ሩፋኤል ነዓ ክበር ተመስገን አምላከ ሙሴ/2/
ከደዌ ፈዋሽ ሩፋኤል ነዓ የእኛ አማላጅ እናታችን/2/
ነይ ነይ ወደኛ እመቤታችን " ከእኔ አትለዪኝ በንፁህ ደሙ
ፈጥነሽ ተገኚ መሃከላችን ----- በንፁህ ደሙ ያዳነን
ና ወደኛ ሚካኤል/2/ ለምኚ ሐዘንሽ ሐዘኔ ከወደቅንበት ያነሳን
መልዓከ ምክሩ ለልዑል " ለኔ ይሁን ድንግል ብዙ ነው የእርሱ ውለታ
ከእግራችን ይውደቅ ሳጥናኤል " የተንከራተትሽው እንዘምራለን ለጌታ
ና ወደኛ ገብርኤል/2/ " በሃገረ እስራኤል አዝ
ከእሳቱ አውጣን ከነበልባል " ትዕግስትሽን ሳየው ቀና ብለናል በክብር
በክንፍህ ጥላ እንከለል አንገቱን ደፍቶ በፍቅር
" ልቤ ይመሰጣል
ንሴብሆ ለሥላሴ/2/ ስለ እኛ ብዙ ሆኖልን
" የሐዘን እንባ ጎርፍ
የብርሀን አክሊል ደፋን
" ዓይኔን ይላዋል
ክበር ተመስገን አምላከ ሙሴ/2/ (የአለም መድሀኒት ጌታ ነው
-----
ና ወደኛ ዑራኤል/2/ ጠላታችንን ያሰረው)x ፪
ለምኚ በቀራንዮ አንባ
እንደ ቅዱስ እዝራ ሱቱኤል አዝ
" በዚያ የፍቅር ቦታ
ጥበብን ስጠን ማስተዋል እርቃኑን ሆኖ ሸለመን
ና ወደኛ በፈረስ/2/ " በእግረ መስቀሉ ስር
እየደከመ አቆመን
የልዳው ፀሐይ ጊዮርጊስ " ከክርስቶስ ጌታ እርሱ በመስቀል ሲሞት
ገድልህን ሰምተን እንፈወስ " ለእኛ ተሰጥተሸል እኛ ተፃፍን በሕይወት
ና ወደኛ ተክለሃይማኖት/2/ " እናት እንድትሆኚ
ይጠብቀን ያንተ ጸሎት " ልጆችሽ ነንና እስከ ሺህ ትውልድ ይምራል
ፀንተን እንድንቆም በሃይማኖት " ምልጃሽ አይለየን ፍቅር ነውና ይራራል
168. ለምኚ ድንግል ለምኚ ----- አይዝልም የእርሱ ትከሻ
ለምኚ አንደበቴን ጌታ መጨረሻ ነው መድረሻ
" በምስጋና ሙላው
ለምኚ ድንግል ለምኚ /2/
" ደስ ይበልሽ ብዬ በደም ያጌጠ ልብስ አለው
ለኃጥአን /3/ አኮ ለጻድቃን
" እኔም ላመስግናት ከአማልክት ማንም አይመስለው
-----
" አንደበቴን ጌታ ትውልዱ ማዳኑን ይስማ
ለምኚ ታላቅ ስጦታዬ
" በምስጋና ሙላው ነግሷል በፅዮን ከተማ
" አዛኝ ሩህሩህ ነሽ
" ተፈስዬ ብዬ
" የጌታዬ እናት
" ጸጋን የተሞላሽ
" እኔም ላመስግናት 170. ሞገድ ሲመታኝ
" የአምላክ ማደሪያ
" ለምነሽ አስምሪኝ 169. በንጹሕ ደሙ ያዳነን ሞገድ ሲመታኝ ማእበሉ
ማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ
" አማናዊት ጽዮን
በሰላም አለፍኩ በፀጥታ
ሁሉ ተችሎ ባንተ ጌታ (፪) እግዚአብሔር ለኔ መድኃኒቴ የሚጣፍጥ ስምሽ መድኅኒት ለሁሉ
ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ ተወዳጁ ልጅሽ ፀጋውን ያብዛልኝ
በአንተ ቁስል ተፈወስኩኝ ____ እድሜዬ እስኪፈፀም ለክብርሽ እንድቀኝ
ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ ተገዝቻለው በወርቅ ደምህ =====================
ሞቴን ሽረኸው በአንተ ሞት አለምን ትቼ ላገለግልህ ነፍሴ እንዳትጎዳ እንዳትቀር ባክና
ይኄው አቆምከኝ በህይወት(፪) ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ብርታት ሆኖልኛል የስምሽ ሰላምታ
ባንተ መከራ ሸክሜ ርቋል እኖራለሁ ገና ንኢ ንኢ ስልሽ
ደጅ ስጠናህ ስማፀንህ በክብር ቆሜ እዘምራለሁ ክብሬ ነሽ ጌጤ ነሽ ከአፌ ማልነጥልሽ
መቼ ጨከነ ጌታ ልብህ እንደ አቅሜ አገንሃለሁ ===================
እንደቀራጩ አጎነበስኩ ____ ሲነጋም ጠራሁሽ ሲመሽም ጠራሁሽ
ምህረት ፀጋህን ከእጅህ ለበስኩ(፪) ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ ስዕልሽ ፊት ቆሜ ሰዓሊለነ አልኩሽ
ምስጋና ላንተ ይድረስ እያሉ አሜን የምልብሽ መነጋገሪያዬ
ዘወትር እልል ብል ብዘምር መሳይ የለህም ለቅድስና የአማኑኤል እናት አንቺ ነሽ ቋንቋዬ
ስለገባኝ ነው ያንተ ፍቅር አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና ===================
ጌታ ብጠራው ስምህን ጣቴ በገናን ይደረድራል መች በስጋ ጥበብ ሰው ላንቺ ይቀኛል
ለውጠኸው ነው ታሪኬን(፪) በቀን በሌሊት ያመሰግናል ከአምላክ ከአልተላከ ከፊትሽ ይቆማል
____ አንቺን ማወደሴ አንቺን ማመስገኔ
አይኖቼ አያዩም ካንተ በቀር ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ በልቡ ያሰበሽ ፈቅዶ ነው ስላሴ
የምትወደድ የምትፈቀር በጌትነትህ ወድቀው ተገዙ ====================
ዘመድ ወገኔ ሆነከኛል እንዲህ ነህ አምላክ እንዲህ ነህ ጌታ ብዙ ተቀብዬ ጥቂት አልዘምርም
እኔን የሚችል የት ይገኛል(፪) ሁሉን በፍቅር የምትረታ ለእናትነት ፍቅርሽ ከቶ ዝም አልልም
በአንተ ተመካን በፈጣሪያችን እኔን በእደ ፍቅርሽ የምትባርኪ
አዳኝ በሆንከው በንጉሳችነን ኦ ምልዕተ ፀጋ ድንግል ሰላም እለኪ
===================
72. እናቴ እመቤቴ የማትጠፊው ከአፌ እናቴ እመቤቴ የማጠፊው ካፌ
በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ
አምላኬ ሸልሞኝ ለዘላለም ያዝኩሽ
ጌታን የማይብሽ ብሌኔ አደረኩሽ
እናቴ እመቤቴ የማጠፊው ከአፌ
በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ
71. ፍቅርህ ማረከኝ አምላኬ ሸልሞኝ ለዘላለም ያዝኩሽ 73. ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ጌታን የማይብሽ ብሌኔ አደረኩሽ
====================== ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ /2/
በልቤ ላይ ይፍሰስ የፍቅርሽ ፀዳሉ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው
ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው
ይህን እወቂ ይህን ተረጂ 74. በንጹህ ደሙ ያዳነን
በልብሽ ጉልበት ለርሱ ስገጂ
❖❖❖ በንፁህ ደሙ ያዳነን
በሠይፍ ያልቃሉ ሠይፍ የሚያነሱ ከወደቅንበት ያነሳን/2/ 175. ገለቴፈማዳ
የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ
በቀል የርሡ ነው አይደለም ያንቺ እንዘማራለን ለጌታ/2/
በጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ ገለቴ ፋማዳ(dha) ሀማ በራ በራቲ (፪)
.......
❖❖❖ ሀማ በራ በራቲ ሞቲዳ(dha) አቲ(፬)
ቀና ብለናል በክብር
ይህ ውጣ ውረድ ይህጉስቁልናው አንገቱን ደፍቶ በፍቅር
በእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያው ሁንዳ ዱራ አካጂርቱ ለፋፍ ሰሚን ሀዱባቱ
ስለኛ ብዙ ሆኖልን
ሰላም ይሁን ሲል ይሆናል ሰላም ሁንዲ ደርቤስኒ ጅራታ ያዋቃ ኮ ሲፍ ገለታ
የብረሃን አክሊል ደፋልን
ያሳየሽውን ፍቅር አይረሳም በራን ሂን ዳንጋኦ ኦልፊኒፍ አንጎንኬ
❖❖❖ ኢሊሌን ሲፋርሳ ዳባዴ(dhe) ፉላኬ
የዓለም መድሃኒት ጌታ ነው
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን ጠላታችንን ያሰረው/2/
በየሔድኩበት መጠሪያ ስሜን ዋሪ ከሌስ ሞቲ ቱራን ደርባኒሩ ሀራንጅራን
.......
ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሃይ ቤክቶኒ ፊ ኦጌሶኒ ሊቂንፈመኒ ዶአኒ
እርቃኑን ሆኖ ሸለመን
አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ ዳሎኒ dhe ደሎታን በሪዮ ዳርቦ በራ
እየደከመ አቆመን
❖❖❖ አቲ ኒ ጅራታ ሞቲ በራ በራ
እሱ በመስቀል ሲሞት
እንድትፈራርስ ጠላት ሸምቋል
እኛ ተጻፍን በህይወት
ብርቱዉን ጉልበት ከአፈር ደባልቋል ኤርገሞኒ ሰሚራቲ ኒፋርፋቱ መቃ ኬቲፍ
.......
ይህን ግፍ አስብ ዘንበል በልላት ኢልማን ነማ ጂልቤፈና ሲዋቄሱ ሲፍ ቢታሙፍ
እሰከ ሺህ ትውልድ ይምራል
ካንተ በስተቀር መሔጃ የላት ዱሬሳ ህዮም ሲቴ ቤላዓ አቆፍሲታ
ፍቅር ነው እና ይራራል
አዱኛ ከነራ ኤኙ ሲን ቂጣታ
አይዝልም የእርሱ ትከሻ
መጨረሻ ነው መድረሻ
ምስጉን ነህ አንተ እስከ ዘለዓለም(፪)
.......
እስከዘለዓለም ንጉስ ነኸ አንተ
በደም ያጌጠ ልብስ አለው
እስከዘለዓለም መድኃኒአለም(አማኑኤል)
ከአማልክት ማንም አይመስለው
ትውልዱ ማዳኑን ይስማ
ነግሷል ከጽዮን ከተማ