Professional Documents
Culture Documents
2nd Grade Guide 2019-20-Amharic
2nd Grade Guide 2019-20-Amharic
www.dcps.dc.gov
ጥያቄዎች አሉዎት? በቀጣዩ አድራሻ ያግኙን
2
(202) 719-6613 ወይም ofpe.info@dc.gov.
1200 First Street, NE, Washington, DC 20002
የክፍል ደረጃ
/dcpublicschools @dcpublicschools @dcpublicschools
እርስዎ ማድረግ የሚችሉት፡
በልጅዎ አካዳሚክ ብቃት ላይ እርስዎ ወሳኝ ሚና ይጫዎታሉ። በቤት ውስጥ ጥሩ ትምህርት እንዲያገኙ
ለማድረግ እነዚህ የተወሰኑ አስፈላጊ ነጥቦች ናቸው፡
►► ትምህርት የስኬት መሰረት መሆኑን ልጅዎ እንዲያውቅ ያድርጉ።
►► ልጅዎ 2ኛ ክፍል ውስጥ ምን ይማራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ይወቁ።
►► ልጅዎ ከፍተኛ የሆኑ የአጭር ጊዜና የረዥም ጊዜ አካዳሚያዊ ግቦችን እንዲያሰቀምጭ ያግዙት።
►► የቤት ስራ በተገቢው ሰአት እና በአግባቡ እንዲያጠናቅቅ በቂ ጊዜ ይስጡ።
►► በት/ቤት ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከልጅዎ ጋር በመነጋገር ሒደታዊ ለውጦችን ያለማቋረጥ
ይከታተሉ።
►► ለልጅዎ ይሟገቱ።
►► የልጅዎን ጥንካሬ ከመምህሩ ጋር ይጋሩ።
2
የሁለተኛ ክፍል ትምህርቴ ምንድነው
••• የራስዎን ቁጥሮቹን መሰረት በማድረግ እንስሳትና እጽዋት እንዴት እርስ ከእያንዳንዱ ታሪክ መውሰድ። በጣም
የምታደንቀውን ባህሪ አካትበት።
•••
ዩናትድ ስቴትስን በመሳልና ከፍተኛ የትኛው እቃ ትልቅ ወይም ትንሽ ነው። በርሳቸው እንደሚደጋገፉ ይመልከቱ። ተማሪዎች በት/ቤት ስለሚኖራቸው
የበልግ የአየር ሁኔታ በብዛት ያለበትን በመሳል ••• ••• ሚናና የአስተዳደር መዋቅር
ሶስት አዳዲስ መጽሃፍቶችን ለማግኘት
ወቅት ማሳየት፤ ለምሳሌ ሀሪኬን በፍሎሪዳ የወረቀት ሰሀኖቹ ላይ “መቶ”፣ “አስር” ፍሪጅ በማይኖር ግዜ ልጅዎ በቤት ይወያዩ ። መምህሮችዎ ምን አይነት
•••
በአካባቢው የሚገኘውን የህዝብ
ወይም “አንድ” ብለው ይጻፉ ከዛም ሰሀኖቹን ውስጥ ያሉ በቀዝቃዛ ቦታ መሆን ሚና ይጫወታሉ? ቤተሰቦችስ?
መጽሀፍት ቤት ገብተህ ተጠቀም!
የህይወትዎ አካል የሆኑ የተለያዩ አይነት በመደርደር በእያንዳንዱ ላይ አንድ ዳይስ ስላለበት ምግብ እና/ወይም
bit.ly/findmylibrary በአቅራቢያ
በየቀኑ ለ20 ደቂቃ ያህለ አብራችሁ አንብቡ።
ተንቀሳቃሽ ስልኮችን፣ ኮምፒውተሮችን፣ ማስቀመጥ። ባለ ሶስት አሀዝ ቁጥር ለመፍጠር መጠጥ ዝርዝር መጻፍ ይችላል። የሚገኝ የመጽሀፍት ቤት ቅርንጫፍ
ቲቪዎችን ጌሞችን ለማነጻጸር ኢንተርኔት ዳይሱን በእያንዳንዱ ሰሀን ላይ መወርወር። ይጎብኙ። ከንባብ ዝርዝሮችዎ ውስጥ
መጠቀም። ነገሮች እንዴት ተቀየሩ? የሚያነቡት አዲስ መጽሀፍ ማካተትዎን
እርግጠኛ ይሁኑ!