Professional Documents
Culture Documents
2014
2014
የሰው ሀብት የሥራ አመራርና ልማት የሥራ ሂደት የተከናወኑ /የተሰሩት /ወርሃዊ ሪፖርት
የተከናወኑ ዋና ዋናዎቹ
የውስጥ ሠራተኞች ዳታ
1. የተሰሩ ሥራዎች፡-
የሠራተኞች የቅጥር መረጃን መላክ
የነሃሴ ወር የጅማ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል እና የበደሌ ንዑስ ማዕከል ሥራ ላይ
የምገኙትን ሰራተኞች ወረሃዊ ደመወዝ ክፍያ እንድ ፈፀም ለዋና መስ/ቤት ሪፖርት ማድረግ፡፡
የወተት አበልን ያላገኙ ሰራተኞች ለሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ማሳወቅ
በምርምር ሙከራ ጣብያዎች የቀን ሰራተኛ ለሁሉም ምርምር የሰራተኞች ቅጥር መፈፀም
የሥራ ሂደቱ የ2014 በጀት አመት የግዢ ፍላጎትን የበጀት ዕቅድ በማጠናቀር ለግዥ፤
ለፋይናንስና ለዕቅድና ክትትል ግምገማ ማቅረብ፤
የውስጥ ሠራተኞች ዳታ
የተሰሩ ሥራዎች፡-
የጅማ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል እና የበደሌ ንዑስ ማዕከል የሰራተኞች መረጃ
ኮምፕቴር ማስገባት፡፡
የስራ ልምድ መስጠትን ብዛት፡-
በምርምር ሙከራ ጣብያዎች የቀን ሰራተኛ ለሁሉም ምርምር የሰራተኞች ቅጥር መፈፀም
የጅማ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የሬደራል ተቋማት የሰው ሀይል መሰብሰቢ ቅፅ
በመመላት ወደ ለዋና መስ/ቤት መላክ::
ከስራ ላይ የጠፉ ሰራተኛን ለሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ረፖረት መድረግ
በምርምር ሙከራ ጣብያዎች የቀን ሰራተኛ ለሁሉም ምርምር የሰራተኞች ቅጥር መፈፀም
የውስጥ ሠራተኞች ዳታ
የተሰሩ ሥራዎች፡-
በምርምር ሙከራ ጣብያዎች የቀን ሰራተኛ ለሁሉም ምርምር የሰራተኞች ቅጥር መፈፀም
የውስጥ ሠራተኞች ዳታ
የተሰሩ ሥራዎች፡-
ከጥር 01 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ በጡረታ የምገለሉት የአቶ ሞላ እንግዳ የተባሉትን የበደሌ
ንዑስ ማዕከል ላይ እየሰሩት የምገኙትን አስፈላጊ መረጃ በመሙላት ለዋና መስራት ተልከዋል ፡
የማዕከሉ የደረጃ ዕድገት ጊዜያቸዉ የደረሰ ሰራተኛ ከኢንስቲትዩቱ የሰዉ አስተዳደር ልማት
ዳይሬክቶረት ጋር በመነጋገር ለአንድ ተመራማሪ አቶ ዓለም ገታቸዉ የተባሉትከጀማሪ
ተመራማሪ ወደ ረዳት አንድ የምያድጉበት ቃለ-ጉባዔ በማዘጋጀት ማዕከል ፀድቆ ለኢንስቲትዩቱ
ተልከዋል
የሁሉም የማዕከሉና የንዑስ ማዕከሉን ሰራተኞች ወርሃዊ የደሞዝ ክፍያ እንድፈፀም በሥራ ላይ
ያሉትን ና በረጅም ጊዜ ሥልጠና ላይ የምገኙት ሰራተኞች በትክክል በሆን በማረጋገጥ
ለእንስቲትዩቱ የሰዉ ሀብት ዳይረክቶረት ተልከዋል ፡፤
በማዕከሉ የጥበቃ ሰራተኞች እጥረት ስላለ ከሥራ ክፍሉ በቀረበ ጥያቄ መሰረት ለጊዜዉ የቋሚ
ቅጥር የተከለከለ በሆንም የስራቦታዉ ላይ ጊዛያዊ ቅጥሪ 1/አንድ/ ሰራተኛ ተከናዉነዋል ፤
የ6 ወር የሙከራ ቅጥር ላይ ያሉትን አድስ ሰራተኞችና ነባር ሰራተኞች የ6 ወር የስራ አፈፃፀም
ግምገማ ተደርገዉ ርፖር እድርብ ተደርገዋል ፡፡
የውስጥ ሠራተኞች ዳታ
ከሠላምታ ጋር