You are on page 1of 16

በድሬዳዋ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ

በአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት


የ2014 ዓ.ም የኢንስፔክሽን ኬዝቲም የመጀመሪያው 6 ወራት እቅድ
አፈፃፀም ሪፖርት

ጥር 2014 ዓ.ም
ደብረ ብረሀን

1
መግቢያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት

ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት የኢንስፔሽን ኬዝ ቲም የኢንስፔክሽን

ተግባራትን በማከናወን በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት

ቤቶች በግብዓት፣ በሂደት እና በውጤት ያሉበትን ደረጃ በመለየት

የትምህርት ተቋማቱ ደረጃ እንዲሻሻል ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን

ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

2
በ 2014 በአስተዳደራችን ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሁለተኛው ዙር 4ዐ %

አፀደ ሕፃት(25)ት/ቤት፤ የመጀመሪያው ዙር4ዐ % ኦ-ክፍል 28 ት/ቤት

፤የምዕራፍ 1 ኦ-ክፍል ዳግም ኢንስፔሽን 2 ት/ቤት፤ በምዕራፍ አንድ

መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች የመምህራን ማስተማር ውጤተማነት 17 ት/ቤ፤

ሶስተኛው ዙር 20% መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች25 ት/ቤት፤ ሶስተኛው ዙር

20% ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች5 ት/ቤት እና በናሙና ለተመረጡ 15 ት/ቤቶች

ኢንስፔክት የሚደረጉበት ዓመት ነው ፡፡ በአጠቃላይ በኢንስፔክሽን ዙርያ

በ2014 በጀት አመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር እቅድ መሰረት የተከናወኑ


3
የመረጃ መሰብሰቢያ ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦች
በ2014 ዓ.ም በዳታ ቤዝ እና በኢንስፔክሽን ማስተግበሪያ ሰነዶችእና
የምክክር መድረክ የተሰጠ ስልጠና፡-
የዳታ ቤዝ ስልጠና የወሰዱ ስልጠና ያልወሰዱ በኢንስፔክሽን የምክክር መድረክ
የኢንስፔክሽን ባለሙያዎች የኢንስፔክሽን ማስተግበሪያ  
 

ባለሙያዎች ሰነዶች ስልጠና


  እቅድ ክንውን ክንውን ክንውን ክንውን  

ሴት ድ
ወን ሴት ድምር ወንድ ድረ ወንድ ሴት   ወንድ ሱት ድምር ም

ድ ድ

 
ድ/.ደዋ  10 2 12 የለም 18 4 22 58 6 64
 
ድም   10 2 12       18 4 22 58 6 64

4
በፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር ሄደው በሠለጠኑ ባለሙያዎች አማካይነት
ለሁሉም የዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች የGEIMS ( የአጠቃላይ ትምህርት
ኢንስፔክሽን ማኔጅመንት ሲስተም ሶፍትዌር ሥልጠና ) ለ10 ወንድ እና 2
ሴት በድምሩ 12 ባለሞያዎች ስልተና ተሰጥታል፡፡

በኢንስፔክሽን ማስተግበሪያ ሰነዶች ላይ ወንድ =18 እና ሴት = 4 በድምሩ


=22 ባለሞያዎች ስልተና ተሰጥታል
ከተለያዩ ባለድርሻዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ ( consultative
meeting )፡- በኢንስፔክሽን ግኝቶች በት/ቤት ውጤት አፈጻጸም በ "ኦ" (O )
ክፍል ፤ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች፤ ደረጃ አንድ ፤ ቅድመመደበኛ እና CCA
ላይ የተለያዩ ባላድርሻ አካላትን በማሣተፍ ማለትም የቀበሌና የክላስተር
ትምህርት አስተባባሪዎች፤ ዳይሬክቶሬቶች፤ ኬዝቲሞች፤ ቁልፍመምህራን
እና ኢንስፔክተሮች በማሳተፍ እና ግብረመልስ በማሳወቅ እንዲሁም ውይይት
በማድረግ ሁሉም የራሱን ድርሻ ወስዶ በ2014 ዓ.ም.በክፍተቶቻቸው ላይ
አቅደው እንዲተገብሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተሳታፊዎችም ወንድ =58
እና ሴት = 6 በድምሩ =64 ባለድርሻዎች በምክክር መድረኩ ላይ ተሳትፈዋል
፡፡ 5
1.1. የናሙና ኢንስፔክሽን (Joint Sample Inspection)

የመጀመሪያ ደረጃ
የናሙና ኢንስፔክሽን (Joint Sample Inspection) አስ  
  ተያ

ሁለተኛ ደረጃ
  የ2014 እቅድ የ6 ወርክንውን በስድስ
  ት ወሩ

አፀደ ህፃናት
አፀደ ህፃናት
 

የመጀመሪያደረጃ
የናሙና ኢንስፔክሽን ያደረገው የተከና

ሁለተኛደረጃ
ክፍል ወኑ
ኦ-ክፍል

ኦ-ክፍል

ድምር
ድሬደዋ 5 ---- 5 5 3 -- 4 3 10
ድምር 5 -- 5 5 3 - 4 3 10

የናሙና ኢንስፔክሽን የናሙና ኢንስፔክሽን ስራ በ6 ወሩ ታቅደው የተከናወነ ተግባራት ሲሆን አፈፃፀሙም፡-

 የኦ-ክፍል እቅድ 3 አፈፃፀም 3 100 %
 የመጀመሪያ ደረጃ እቅድ 4 አፈፃፀም 4 100 %
 የሁለተኛ ደረጃ እቅድ 3 አፈፃፀም 3 100 %
6
2.4. ክትትልና ድጋፍ በተመለከተ፤-
ክት ትልና ድጋፍ ም ርመ ራ
የ2014 እቅድ የ2014 6 ወ ር ክን ው ን በመቶ የ
ክት ትልና ድጋፍ 10
ያደረገው ክፍ ል ት / ቤት ት/ ቤት 6
ድሬደዋ 38 22 58 % ወ
ድም ር 38 22 58 % ር


 ክትትልና ድጋፍ በአመቱ ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ38 ትቤቶች በእቅድ ከተያዘው ውስት
የ6 ወሩ 22 ት/ቤት ሲሆኑ በተዘጋጀው የክትትልና ድጋፍ cheek list መሰረት በ22
100%ት/ቤቶች ላይ የክትትልና ድጋፍ ስራ ተሰርታል ፡፡

7
3. 2014 ዓ.ም የዋና ዋና ተግበራት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም መረጃን
ክ ተ. የኢንስፔክሽን አገልግሎት 2014 የ6ወ የ6ወር % ደረ ደረጃ ደረ ደረጃ ምርመራ
ል ቁ የሚሰጥባቸው ተቋማት ዓ.ም ር በተመለከተ
ክንው ጃ 2 ጃ 4
ል ዕቅድ እቅድ ን 1 3
  1 ሁለተኛው ዙር 4ዐ % አፀደ 25 25 23 92 7 16      
ሕፃት %
3 የመጀመሪያው ዙ ር4ዐ % ኦ- 28 17 15 88 12 3      
ክፍል %
4 ምዕራፍ 1 ኦ-ክፍል ዳግም 2 ----- -           በሁለተኛው ስድስት
ኢንስፔሽን አገልግሎት ወር ማለትም ከጥር-
ሰኔ 2014 ዓ.ም
የታቀዱ ተግባራት
ናቸው
5 በምዕራፍ አንድ መጀመሪያ 17 ------ ---           ከጥር-ሰኔ 2014
ደረጃ ት/ቤቶች የመምህራን ዓ.ም የታቀዱ
ማስተማር ውጤተማነት ተግባራት ናቸው
6 ሶስተኛው ዙር 20% 25 16 16 100 1 14 1    
መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች %
7 ሶስተኛውዙር2ዐ % 5 2 2 100   2      
  ሁለተኛደረጃ %  
  ት/ቤቶች  
   
 
ጠ/ድምር 102 60 56   20 35 1    
8
የ6 ወሩ እቅድ ክንውን አፈፃፀም ማብራሪያ፡
ሁለተኛው ዙር 4ዐ % አፀደ ሕፃት፣ 25 ት/ቤት ታቅዶ 23
ምልከታ ተደርጋል አፈፃፀሙም
 በደረጃ አንድ 7 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 በደረጃ ሁለት 16 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 ደረጃ 3 እና 4 የለም
የመጀመሪያው ዙር 4ዐ % ኦ-ክፍል 17 ት/ቤት ታቅዶ 15 ምልከታ
ተደርጋል አፈፃፀሙም
 በደረጃ አንድ 12 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 በደረጃ ሁለት 3 ት/ቤት ውጤት አግኝታል

9
ምዕራፍ 1 ኦ-ክፍል ዳግም ኢንስፔሽን አገልግሎት እና በምዕራፍ አንድ
መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች የመምህራን ማስተማር ውጤተማነት
በተመለከተ
በሁለተኛው ስድስት ወር ማለትም ከጥር-ሰኔ 2014 ዓ.ም የታቀዱ ተግባራት
በመሆናቸው በመጀመሪያ ስድስት ወር እቅድ ውስጥ አልተካተቱም
ሶስተኛው ዙር 20% መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች 16 ት/ቤት ታቅዶ 16
ምልከታ ተደርጋል አፈፃፀሙም
 በደረጃ አንድ 12 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 በደረጃ ሁለት 3 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 በደረጃ ሶስት 1 ት/ቤት ውጤት አግኝታል
 ደረጃ 4 የለም
ሶስተኛው ዙር 2ዐ % ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች 2 ት/ቤት ታቅዶ 2 ምልከታ
ተደርጋል አፈፃፀሙም
 ሁለቱም ት/ቤት ደረጃ 2 ውጤት አግኝታል

10
4. በሪፖርቱ የሚካተቱ ተጨማሪ ጉዳዮች፥
4.1 ከእቅድ ክንውን አንፃር በስደስት ወር አፈፃፀም ያጋጠሙ ችግሮች
እና የተወሰዱ መፍትሄዎች
ያጋጠሙ ችግሮች ባይኖሩም አቅም በፈቀደ መጠን በርብርብ በተቀናጀ
መልኩ ስራዎች ተሰርተዋል
 
4.2 ታቅደው ያልተከናወኑ ተግባራትን ለማጠናቀቅ የተወሰደ ስልት፣
የስድስት ወሩ ስራዎች በተያዘላቸው ፕሮግራም መሰረት ተከናውናዋል
ቀሪዎቸም ስራዎች በቀጣይ ስድስት ወሩ በተያዘላቸው ፕሮግራም
ይከናወናሉ::

11
4.3 በአስተዳዳሩ የስራ ሂደት በተዘጋጀው ኢንስፔክሽን ውጤትን
ትንተና ሪፖርት ላይ በየደረጃው ካሉ የትምህርት ባለድርሻዎች ጋር
ስለመገምገሙ፤

ከተለያዩ ባለድርሻዎች ጋር በኢንስፔክሽን ግኝቶች በት/ቤት ውጤት

አፈጻጸም በ "ኦ" (O ) ክፍል ፣ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች፤ ደረጃ አንድ ፤

ቅድመመደበኛ እና CCA ላይ የተለያዩ ባላድርሻ አካላትን በማሣተፍ

ማለትም የቀበሌና የክላስተር ትምህርት አስተባባሪዎች፤

ዳይሬክቶሬቶች፤ ኬዝቲሞች፤ ቁልፍመምህራን እና ኢንስፔክተሮች

በማሳተፍ እና ግብረመልስ በማሳወቅ እንዲሁም ውይይት በማድረግ


12
4.3.1. ከውይይት በኃላ እየተወሰደ ያለ እርምጃ/ ውጤት ስለመኖሩ፤

በተደረገው ውይይት የሁሉም ት/ቤት ባለድርሻ


አካልት.በክፍተቶቻቸው ላይ የራሱን ድርሻ ወስዶ በ2014 አቅደው
እንዲተገብሩ ስምምነት ላይ በተደረሰው መሰረት በተደረገው በክትልና
ድጋፉ ወደ ትግበራ መግባታቸውን ለማረጋገጥ ተችላል ፡፡

4.3.2. በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ የተሳታፊዎች


ብዛት ፤-
በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ የተሳታፊዎች መሠረት

ወንድ =58 እና ሴት = 6 በድምሩ =64 ባለድርሻዎች በምክክር መድረኩ


ላይ ተሳትፈዋል ፡፡
13
4.4 የኢንስፔክሽን ግብረ መልስ ለትምህርት ቤቶች መሻሻል ዕቅድ ግብዓት ሥለ
መደረጉ እና የጉድኝት ማዕከላት ሱፐርቫይዘሮች ድጋፍና ክትትል ስለማድረጋቸው፤

 በእያንዳንዱ እስታንዳርዱና አማላካች ት/ቤቶችና እንደ አስተዳደርም ያለንበትን

ደረጃ የትንተና ውጤት መድረክ በማዘጋጀት ስልጠና በመስጠት በተለይም ለት/ት

አመራሩና ለባለድርሻ አካላት የት/ቤት ደረጃ ለማሳደግ ማተኮር ያለባቸው

የኢንስፔክሽን እስታንዳርድና /አመላካች ላይ እንደ የትምህርት ቤቱ ግብረ መልስ

ተጨባጭ ሁኔታ ለይተው አቅደዋል የሂደቱንም አፈፃፀም የክትትልና ድጋፍ ስራ

ሱፐርቫይዘሮችና ትምህርት አመራሩ ክትትልና ድጋፍ አድርገዋል፡፡

14
4.5. ያጋጠሙ ችግሮ
ባብዛኛው ትምርት ቤቶች ምልከታ የሚደረግባቸው ገጠር
በመሆናቸው በቢሮው ያሉ ተሸከርካሪዎች በብልሽት ምክንያት
ያለመስራታቸው የትራንስፖርት ችግር፡፡
4.6.የተሰጠ መፍትሄ፡-
የቢሮው ሀላፍዋ ባደረገችልን ከፍተኛ እገዛ ስራችን በተቀላጠፈ
መንገድ እድሰራ ረድቶናል
ማጠቃለያ
በ 2014 ዓ.ም በኢንስፔክሽን ኬዝ ቲም በአመቱ የታቀዱ የእቅድ
ስራዎችን በየሂደቱና ለባለድረሻ አካልት መሰራት ያለባቸውን
በስታንዳርድና በአመላካች የተለዩትን የኢንስፔክሽን ግኝት
ለውጤት በቀጣዩ ስድስት ወራት ከሁሉም የስራ ዘርፍ ጋራ
በመሆን በበለጠ መንገድ በርብርበ የማከናወን ስራዎችን አጠናክረን
እንቀጥላለን፡፡
15
ና ለን
ሰግ
እና መ
!! !
16

You might also like