You are on page 1of 4

ወለ ጋ ዩ ኒ ቨር ሲቲ

የ ተከ ታታይና ር ቀ ት ትምህ ር ት ፕሮግራም ዳ ይሬክ ቶሬት ጽ/ቤት


በዕ ረ ፍት ቀና ት ትምህ ር ት ፕሮግራም የ መምህ ራን ትር ፍ ሰ ዓ ት ስ ራዉል መስ ጫፎር ም

• የ ስምምነ ቱ ዓይነ ት

ይህ ዉል በ ተከ ታታይና ር ቀ ት ትምህ ር ት ፕሮግራም በዕ ረ ፍት ቀና ት ትምህ ር ት መር ሃ ግብር በ


ነ ቀ ምቴ ካ ምፓስ ለ 2ኛ ዓ መት ለ እ ን ስ ሳ ት ህ ክ ምና ትምህ ር ት ክ ፍል ተማሪ ዎች የ ሚሰ ጠዉን ባ ለ 5
ECTS ወይም ባ ለ 3 ክ ሬድትአ ዎር የ ኮ ር ስ ኮ ዱ Vetm2074 እ ና የ ኮ ር ስ ታይትሉ/ሎቹ Veterinary
microbiology II የ ሆነ ዉን /ኑ ትን የ ት/ት አ ይነ ት/ ዓ ይነ ቶች በ 2013 ዓ .ም የ ዕ ረ ፍት ቀና ት ት/ት
ፕሮግራም ተማሪ ዎችን ለ ማስ ተማር በ ወለ ጋ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲ ዉል ሰ ጪእ ና በ ገ ላ ና ቢራቱ ዉል ተቀ ባ ይ
መካ ከ ል የ ተደ ረ ገ የ ዉል ስ ምምነ ት ነ ዉ፡ ፡

• የ መምህሩ ግዴታ

• ይህ ን ዉል የ ሚፈራረ ም መ/ር የ መማር ማስ ተማር ስ ራዉን በ ሚያ ካ ሂ ድበ ት ወቅት ለ ዚህ ዉል ና


ለ ሌሎች በ ዚህ ዉል ላ ይ ላ ል ተጠቀ ሱ የ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ ደ ን ቦ ችና ህ ግጋ ት ሙሉ በ ሙሉ መገ ዛ ት
ይኖር በ ታል ፡ ፡

• መምህ ሩ /ሯ በ ወለ ጋ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲ ተግባ ራዊ የ ተደ ረ ገ ዉን የ “Day one Class one” መር ህ


የ መተግበ ር ግዴታአ ለ በ ት፡ ይሄ ን ን ም ለ ዲፓር ትመን ቱ ኃ ላ ፊ ና ለ ኮ ሌጁ “CDE”አ ስ ተባ ባ ሪ
በ ሚያ ቀ ር በ ዉ ሪ ፖር ት ማሳ ወቅ ይጠበ ቅበ ታል :: በ ተጨማሪ ም አ ን ድ የ ተከ ታታይ ትምህ ር ት
ፕሮግራም ስ ራን ለ ማከ ና ወን የ ተዋዋለ መ/ር በ ማን ኛ ዉም አ ኳኋ ን አ ሳ ማኝ በ ሆነ መል ኩ
አ ስ ገ ዳ ጅ ሁኔ ታ ገ ጥሞት በ ህ ጋ ዊ መን ገ ድ ለ ኮ ሌጁ አ ቅር ቦ ካ ል ተፈቀ ደ በ ቀ ር ከ ተመደ በ ለ ት
የ ትምህ ር ት ሰ ዓ ት እ ና መር ሃ -ግብር ዉጪ ማስ ተማር ም ሆነ ፈተና ሊሰ ጥ አ ይችል ም፡ ፡ ይህ
አ ን ቀ ጽ ተማሪ ዎችን በ ቱቶሪ ያ ል ለ መደ ገ ፍ የ ሚደ ረ ጉ ስ ራዎችን አ ያ ካ ትትም፡ ፡

• መምህ ሩ ለ ኮ ር ሱ በ ተመደ በ ለ ት የ ጊ ዜ ሰ ሌዳ እ ና በ ተመደ በ ለ ት ጊ ዜ አ ስ ተምሮ መጨረ ስ


አ ለ በ ት፡ ፡

• መምህ ሩ ለ ተማሪ ዎች የ ተሰ ጡ የ ተከ ታታይ ምዘ ና ዓ ይነ ት ብዛ ት እ ና የ ተመዘ ገ ቡ የ ተማሪ


ዉጤቶች እ ን ዲሁም ስ ለ ጠቅላ ላ ዉ የ መማር ማስ ተማር ክ ን ዉን ና ትምህ ር ታቸዉን የ ሚከ ታተሉ
ተማሪ ዎች ቁ ጥር በ የ 15ቀኑ ለ ትምህ ር ት ክ ፍሉ ኃ ላ ፊና ለ ኮ ሌጁ “CDE” አ ስ ተባ ባ ሪ ሪ ፖር ት
የ ማድረ ግ ግዴታ አ ለ በ ት፤ መምህ ሩ በ ተጠየ ቁ በ ት በ ማን ኛ ዉም ጊ ዜ ሙሉ ማስ ረ ጃ ማቅረ ብ
ይጠበ ቅባ ቸዋል ፡ ፡ መምህ ሩ ኮ ር ሱን አ ስ ተምሮ አ ጠና ቀ ቁ የ ሚባ ለ ዉ የ ኮ ር ሱን ይዘ ት
በ ተመደ በ ለ ት ጊ ዜ ከ አ ስ ተማረ በ ኋ ላ የ ተማሪ ዎችን ዉጤት(Grade) አ ዘ ጋ ጅቶ ተገ ቢዉን
ሂ ደ ት ተከ ትሎ ለ ሬጅስ ትራር ማስ ገ ባ ቱ ከ ተረ ጋ ገ ጠ ብቻ ነ ዉ፡ ፡

መምህ ሩ ሬጅስ ትራር ባ ወጣዉ የ ጊ ዜ ሰ ሌዳ ተጠቅሞ የ ተማሪ ዎች ዉጤትን ማስ ገ ባ ት የ ማይችል


ከ ሆነ የ ጊ ዜ ሰ ሌዳ ዉ ከ መጠና ቀ ቁ በ ፊት ለ ትምህ ር ት ክ ፍል ሃ ላ ፊዉእ ና ለ ኮ ሌጅ የ CDE
አ ስ ተባ ባ ሪ በ ጽሁፍ ጉ ዳ ዩ ን በ ዝር ዝር ማሳ ወቅ አ ለ በ ት፡ ፡ ኮ ሌጁም ጉ ዳ ዩ ን በ መመር መር
ምክ ን ያ ቱ አ ሳ ማኝ ሆኖ ሲያ ገ ኘ ዉ ብቻከ 1 ሳ ምን ት የ ማይበ ል ጥ የ ማራዘ ሚያ ጊ ዜ ይሰ ጣል
ለ CDEም ያ ሳ ዉቃል ፡ ፡ ምክ ን ያ ቱ አ ሳ ማኝ ሳ ይሆን ሲቀ ር ለ መምህ ሩ ያ ስ ተማረ በ ት ክ ፍያ
እ ን ዳ ይከ ፈለ ዉ ሆኖ ጉ ዳ ዩ ለ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ Descipline ቀር ቦ በ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ ህ ግና ደ ን ብ
መሰ ረ ት የ ሚቀጣ ይሆና ል ፡ :

• መምህ ሩ ኮ ር ሱን ለ ማስ ተማር የ ሚያ ገ ለ ግሉ ግብአ ቶችን ማለ ትም Course out line, Course


Materials የ ማዘ ጋ ጀትእ ና ለ ተማሪ ዎች በ ወቅቱ የ መስ ጠት ግዴታ አ ለ በ ት፡ ፡ ይሄ ን ን ም
ለ ዲፓር ትመን ት ኃ ላ ፊዉና ለ ኮ ሌጁ CDE አ ስ ተባ ባ ሪ በ ሚያ ቀ ር በ ዉ ሪ ፖር ት ማሳ ወቅ
ይጠበ ቅበ ታል ፡ ፡

• መምህ ሩ የ ተለ ያ ዩ የ ማስ ተማሪ ያ ዘ ዴዎችን (active learning Methods) መጠቀ ምና በ ወለ ጋ


ዩ ኒ ቨ ር ሲቲ ተግባ ራዊ የ ተደ ረ ገ ዉን የ 70፡ 30 የ ተከ ታታይ ምዘ ና ስ ር ዓ ትን ሙሉ በ ሙሉ
ተግባ ራዊ ማድረ ግ ይኖር በ ታል ፡ ፡ በ ተከ ታታይ ምዘ ና ዉ መነ ሻ ነ ትም ል ዩ ድጋ ፍየ ሚሹ
ተማሪ ዎችን በ መለ የ ት ተገ ቢዉን የ ቱቶሪ ያ ል ድጋ ፍ ማድረ ግ ይጠበ ቅበ ታል :፡ መምህ ሩ
ኮ ር ሱን አ ሳ ማኝ ና ተቀባ ይነ ት ባ ለ ዉምክ ን ያ ት ማስ ተማር ሳ ይችል ሲቀር የ ማይችል በ ትን
ምክ ን ያ ት በ ጽሁፍ ለ ኮ ሌጁ ዲን በ ማቅረ ብና አ ስ ቀ ድሞ ከ ዲፓር ትመን ት ኃ ላ ፊዉና ከ ኮ ሌጁ
CDE አ ስ ተባ ባ ሪ ጋ ር በ መወያ የ ት ሌላ አ ስ ተማሪ እ ን ዲተካ ይደ ረ ጋ ል ፡ ፡ አ ዲሱ መምህ ር
ለ ቀ ሪ ዉ ጊ ዜ ዉል እ ን ዲፈፅ ም ተደ ር ጎ ኮ ር ሱ እ ን ዲጠና ቀ ቅ ይደ ረ ጋ ል ፡ ፡

• መምህ ሩ ተማሪ ዎችን በ ቅን ነ ትእ ና በ ታማኝ ነ ት በ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ የ መማር ማስ ተማር ህ ግና


ደ ን ብ መሰ ረ ት ማስ ተማር አ ለ በ ት፡ ፡

• ዉል ተዋዉሎየ ማስ ተማር ስ ራን የ ተቀ በ ለ መምህ ር በ ማን ኛ ዉምአ ኳኋን ዉሉን ማቋረ ጥከ ፈለ ገ /ችከ


2ሳ ምን ትበ ፊትአ ስ ቀ ድሞበ ጽሁፍማሳ ወቅአ ለ በ ት፡ ፡

• መምህ ሩ ኮ ር ሱን ላ ስ ተማረ በ ት የ ሚከ ፈለ ዉ ክ ፍያ በ ሠን ጠረ ዥ 4.1 በ ተቀ መጠዉ መሰ ረ ት


ሲሆን ክ ፍያ ዉ የ ሚፈፀ መዉ በ የ 15ቀ ኑ የ መማር ማስ ተማር ክ ትትል በ ሚደ ረ ግ ወር ሃ ዊ ሪ ፖር ት
መሰ ረ ት ይሆና ል ፡ ፡
• የ ዩ ኒ ቨር ሲቲዉግዴታ

ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ በ ዚህ የ ዉል ሰ ነ ድ ለ ቀ ረ ቡት ነ ጥቦ ች ተገ ዥ ይሆና ል ፡ ፡
ይህ የ ስ ምምነ ት ዉል ኮ ር ሱ ከ መጀመሩ በ ፊት በ ኮ ሌጅ CDE አ ስ ተባ ባ ሪ ነ ት ተሞል ቶ በ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉየ
CDE directorate መጽደ ቅ ይኖር በ ታል ፡ ፡
የ መምህ ሩ የ ትር ፍ ሰ ዓ ት ክ ፍያ በ ኮ ሌጅ CDE አ ስ ተባ ባ ሪ ተዘ ጋ ጅቶ ከ ተረ ጋ ገ ጠ በ ኋላ በ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ
CDE ዳ ይሬክ ተሩ ፀ ድቆ በ ፋይና ን ስ ህ ግና ደ ን ብ መሠረ ት ክ ፍያ ዉ በ ጊ ዜዉ ተፈፃ ሚይሆና ል ፡ ፡
የ መምህ ሩ የ ትር ፍ ሰ ዓ ት ክ ፍያ ቢበ ዛ በ 2 ዙር ቢያ ን ስ በ 1 ዙር የ ሚከ ፈል ይሆና ል ፡ ፡
ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ ለ መማር ማስ ተማር ስ ራዉ ምቹ ሁኔ ታን መፍጠር ይኖር በ ታል ፡ ፡
ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ የ መማር ማስ ተማር ሂ ደ ቱ ሰ ላ ማዊእ ና በ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ የ መማር ማስ ተማር ህ ግና ደ ን ብ
እ ን ዲሁም ተቋማዊ ተል ዕ ኮ አ ግባ ብ መከ ና ወኑ ን መከ ታተል እ ና ማረ ጋ ገ ጥ አ ለ በ ት ከ ዚህ አ ካ ሄ ድ ዉጪ
ተከ ና ዉኖ ሲገ ኝ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ ባ ለ ዉ ህ ግና ደ ን ብ መምህ ሩ ን ተጠያ ቂ የ ሚያ ደ ር ገ ዉ ይሆና ል ፡ ፡
ዉል ሰ ጪም ሆነ ዉል ተቀባ ይ እ ዚህ ላ ይ ላ ል ተጠቀሱ ለ ዩ ኒ ቨ ር ሲቲዉ መተዳ ደ ሪ ያ /Legislation/ህ ግና
ደ ን ቦ ች በ ሙሉ ተገ ዥ ይሆና ሉ፡ ፡
• ክፊያ

• የ ዕ ረ ፍት ቀና ት ክ ፍያ ስ ሌት ሠን ጠረ ዥ

Lecture Lab/Tutorial

Given Contact Hrs


Instructors’ Name

Contact Hr/week

Lecture Payment
Given Contact
Academic Rank

Contact Hr/
Payment/hr

Payment/hr
Course Code

Group
(A, B, C. . .)

week
Hrs

laboratory
payment
Section
Cr.Hr
VcSc2074

65*96*2/3=
3 A 1 4160
Biratu

65 3 96

3 B 1
VcSc2074

65*96*2/3=
Sen.TA

65 3 96
Galana

4160

55.2. ለ ተጠቀ ሰ ዉ ኮ ር ስ የ ሚከ ፈል ክ ፍያ በ ሌክ ቸር ብር እ ና በ ላ ቦ ራቶሪ


ብር __4160(A)+4160(B) በ ድምሩ ብር _8320 ይሆና ል ፡ ፡

6. ስምምነ ቱ የ ሚሻሻልበት ሁኔ ታ
ስ ምምነ ቱ እ ስ ከ ትምህ ር ት ማጠና ቀ ቂ ያ ጊ ዜ የ ሚቆ ይ ሲሆን እ ን ደ አ ስ ፈላ ጊ ነ ቱ በ ሁለ ቱ
ተዋዋዮች የ ጋ ራ ስ ምምነ ት ሊሻ ሻ ል ይችላ ል ፡ ፡
7. ስምምነ ቱ የ ሚፀ ና በትጊ ዜ
ይህ ዉል ሁለ ቱ ወገ ኖች ከ ፈረ ሙበ ት ቀን ጀምሮ የ ፀ ና ይሆና ል ፡ ፡
የ ዩ ኒ ቨር ሲቲዉተወካይ (CDE ዳይሬክተር ) የ ዉል ተቀባይ (መምህር )

ስ ም _________________________ ስ ም፡ ገ ላ ና ቢራቱ
ፊር ማ ______________ ፊር ማ ______________
ቀ ን ______________ ቀ ን ______________
ዉል ሲፈፀ ምየ ነ በሩ እ ማኞች
• የ ት/ትመር ሃ -ግብር ኃ ላ ፊ 2. የ ኮ ሌጁ CDE አ ስ ተባ ባ ሪ 3. የ ት/ት ቤቱ
ዲን
ስ ም _________________ ስም ስ ም _________________
ፊር ማ _______________ ፊር ማ ________________ ፊር ማ
_________________
ቀ ን ___________________ ቀን ________________ ቀን
_________________

You might also like