Professional Documents
Culture Documents
Education2016
Education2016
ም የትምህርት ንቅናቄ መደረክ በወረዳው ትምህርት ፅ/በቶች ተዘጋጅት የሚቀርብ ሪፓርት ፎርማት
መግቢያ
ይህ የአፍዴራ ወረዳ የትምህርት ንቅናቄ ሪፓርት በ 2016 ዓ.ም በክልል ደረጃ ለሚያካሔደው መድርክ የተዘጋጀ
ሲሆን ከ 2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የስራ አፈፃፀም እስከ 2016 ዓ.ም የትምህርት የእቅድ አፈፃፀም የያዘ ሪፓርት
ነው፡፡
የአፍዴራ ወረዳ የትምህርት አሰራርን ለመደገፍ ያመች ዘንድ 7(ሰባት)ክላስተር ማዕከል የተከፈለ ሲሆን በአጠቃላይ
32 መደበኛ ና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትች እና 8 አማራጭ ምረታዊ ትምህርት ጣቢያ ያለው ሲሆን ወረዳወ
አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወረዳው ማዕከል ይገኛል ከዚህ በተጨማሪ 18 ትምህርት ቤቶች የቅድመ
መደበኛ ኦ ክፍል የሚሰጥ ሲሆን በ 10 ጣቢያዎች የብረሃን ትምህርት (ጎልማሶች)መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ይሰጣል
ከዚህም በተጨማሪ በወረዳው ማዕከል አንድ አዳሪ ት/ቤት ለመክፈት በዝግጀት ላይ እንገኛለን፡፡
የ 2015 ትም/ዘመንአፈፃፀም
የተማሪ ተሳትፎ
እርከን ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
ቅድመ-አንደኛ
አንደኛደረጃናአማጭ 2073 1920 3993 1516 1101 2617 71 52 123 1445 1049 2494 1445 1049 2494
መካከለኛደረጃ 1055 563 168 709 322 1031 41 35 76 668 287 955 633 264 897 35 23 58
ሁለተኛደረጃ 300 51 551 205 29 234 50 1 51 155 28 183 135 28 163 20 - 20
1.2 የትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል የተከናወኑ ስራዎች፡-
በሁሉም ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤቶች ህግን ደንብ በማስታወቂያ ቦርድ ተለጥፎ ሀሉም ተማሪ
እንዲዳው ተደረጓል
የተማሪዎች መብትና ግዴታ በሀሉም ክፍሎች ተለጥፎል
የስነ-ምግባር ግድፈት ያላቸው ተማሪ ወላጂ ጋር በየጊዜው ወይይት ይደረጋል
የከፍ ስነ-ምግባር ድድፈት በፈጠሩ ተማሪዎች ላይ ከአንድ ዓመት ከትምህርት ማገድ የሚደረስ የእርምት
ርምጃ ተወስዷል
1.7 የተማሪ ወላጅ ህብረት በአዲስ መልክ እንዲደራጁ የተከናወኑ ስራዎች (በስንት ት/ቤቶች ተደራጀ)
የተማሪዎች ወላጅ ህብረት በአዲስ መልክ በሁሉም መደበኛ ት/ቤቶች የተቋቋሙ ሲሆን
በአጠቃላይ በ 32 መደበኛና በ 1 ሀለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማቋቋም ተችሏል፡፡
በወረዳ ደረጃ የንቅናቄ ስለመደረጉ ( በመድረኩ የተሳተፉ አካላት ብዛት በፆታ ተለይተው)
የትምህርት ቤቶች መሰረተ-ልማት ለማሻሻል በወረዳ ደረጃ የህብረተሰብ ንቅናቄ መድረክ የተደረገ ሲሆን
በአጠቃላይ ወንድ --145 ሴት 56 ድምር --201 ተገኘቷል
በት/ቤቶች ደረጃ ንቅናቄ ስለመደረጉ ( በመድረኩ የተሳተፉ አካላት ብዛት በፆታ ተለይተው)
በወረዳ ደረጃ ት/ቤቶችን መሰረተ-ልማት ለማሻሻል የተያዘ እቅድ (በገንዘብ፣በዓይነትና በጉልበት በጥሬ
ገንዘብ ሲተመን)
የተያዘ እቅድ :- 1032000 ብር
ቃልየተገባ (በገንዘብ፣በዓይነትና በጉልበት በገንዘብ ሲተመን)እስካሁን የተሰበሰበ ሀብት
እስካሁን የተሰበሰበው 431000 ብር በቻ
የተከናወኑ ስራዎች (በፎቶና በቪዲዮ)
የታዩች ግሮች
የተሰጡ መፍትሄዎች
የተሳተፉ አካላት
ቅድመ-መደበኛ የለም
አንደኛ ደረጃ 3
አማራጭ 8
ሁለተኛደረጃ) የለም
ከደረጃ 1 ወደ ደረጃ 2 5
ከደረጃ 2 ወደ ደረጃ 3 3
ከደረጃ 3 ወደ ደረጃ 4 -------
2.8 ውጤታማ የት/ቤት ወላጅ ማህበር በአዲስ መልክ ለማደረጃት የተያዘ እቅድ (ስንት ት/ቤቶች ተቋቋመ
ውጤታማ የት/ቤት ወላጅ ማህበር በ 32 መደበኛ ት/ቤት እና በ 8 አማራጭ ት/ቤት በ 1 ሁለተኛ ደረጃ
ት/ቤት ማቋቋም ተችሏል፡፡