You are on page 1of 11

የአቡራሞ ክላስተር ማዕከል

የ 2016 ትምህርትዘመን

የሥራዕቅድ

አቡራሞ ክላስተርማዕከል

ሐምሌ 2015 ዓ/ም

አቡራሞ

መግቢያ
የአቡራሞ ክላስተር ማዕከል በአቡራሞ ወረዳ ሴንተር በአቡራሞ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በስሩ 6 ት/
ቤቶችን ያቀፈ ነው፡፡ ሁሉም ት/ቤቶች በቋሚ ር/መ/ራን የሚመሩ መደበኛ ት/ቤቶች ናቸው፡፡ ካሉት
6 ት/ቤቶች ውስጥ
አንዱ 2 ኛ/ደ/ት/ቤት ናቸው፡፡ እነዚህ ት/ቤቶች ካሉበት የትምህርት አፈጻጸም ደረጃ ወደ ተሸለ ደረጃ ለማሳደግ
ብሎም በክላስተር ደረጃ ጥሩ የእርስበርስ ግንኙነት ለማጠናከርና ውጤታማ የሆነ መማርማስተማር ሂደት የክ
ትትልናግምገማ ስርዓት በመዘርጋት የክላስተር ማዕከሉን በጀት በማጠናከር በፍተሀዊነት በመጠቀምና የትምህ
ርት ጥራት በማስጠበቅ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዳስመዘግቡ ታልሞ በጋራ የተዘጋጀ የስራ ዕቅድ ነው፡

ራዕይ(vision)
በክላስተሩ ጤናማ ፍክክር በመፍጠር ጠንካራ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ማህበረሰብ አቀፍ ሀብት አጠቃቀም ስ
ልት ማጎልበት ና የጥናት እና ምርምር ማዕከል ሆኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ(Mision)
በክላስተሩ ስር ጤናማ እና ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር ወጥ የሆነ የመረጃ ልውውጥ ስርዓት በማጎልበት ተመሳ
ሳይነት ያለው የመማርማስተማር ሂደት የምዘና ስነ ዜደን በማሳደግ ምርጥ ተሞክሮ የማስፋፋትና የተማሪዎች
ን ውጤት ማሻሻል፡፡

ግብ
ቅንጂታዊና ጠንካራ የአሰራር ስልት በመዘርጋት የተማሪ ውጤትን በየት/ት ዓይነቱ 50% ና
በላይ የሚያስመዘግቡበትን ስልት ማጎልበት፡፡

ጠቅላላዓላማ
 የክላስተሩን ትስስር በተሸለ መልኩ ማጠናከር፡፡
 የክላስተሩን ገቢ ከዚህ በፊት ከነበረው ከነበረው የአሰባሰብ ስልት በተሻለ እና በተቀላጠፈ መልኩ
ማካሄድ፡፡
 የክላስተር ማኔጅመንቱን አቅም የመምራት ብቃት በስልጠና ማጎልበት፡፡
 ለልዩ ፍላጎት ት/ት ልዩ ትኩረት በመስጠት የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል በክላስተሩ
ቅንጅታዊ ስራን ማጠናከር ምርጥ ተሞክሮን መቀመር፡፡
 የፈተናና ምዘና ስርዓታችንን አተገባበር ከምዘና ጽንሰ ሀሳቡ ጋር ሳይጣረስ በክፍል ውስጥ
መምህራን እንድተገብሩ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ፡፡
 የመረጃ አያያዝ ጥስርዓቱን በማዘመን ለሚፈለገው ስራ በማዋል የተማሪ ውጤትን ማሻሻል፡
 በክላስተሩ ትምህርት ቤቶች መካከል እንድሁም ለሚመለከተው ሁሉ የሚደረግ መረጃ
ልውውጥን ወቅታዊ እና የተሸለ ማድረግ፡፡
 የመረጃ ልውውጥን በቴክኖሎጅ የተቃኘ ማድረግ እና የተሰሩ ስራዎችን በተለያዩ አማራጮች
ማስተዋወቅ፡፡

የክላስተሩ ነባራዊ ሁኔታ ሁኔታ


የአቡራሞ ክላስተር ማዕከል በአቡራሞ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስር ከሚገኙ ክላስተር ማዕከላት ውስጥ አንዱ
ሲሆን የወረዳው ሴንተር ክላስተር ማዕከል ነው፡፡ ክላስተር ማዕከሉም ስድስት ትምህርት ቤቶችን ያቀፈ ሲሆን
አንዱ የ 2 ኛ ደረጃ ትመህርት ቤት ሆኖ ሌሎቹ አምስት ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንደኛ ደረጃ ናቸው፡፡

በ 2015 ዓ/ም የነበሩ ጠንካራ ጎኖች


 ያሉትን ክፍተቶች ሳይውሉ ና ሳያድሩ መፍታቱ፡፡
 የድጋፍ እና ስርዓት መዘርጋቱ፡፡
 የ 8 ኛ እና 12 ኛክፍል ተማሪዎች ሞደል ፈተናዎችን ከመገሌ ቁ.2 ክላስተር ማዕከል ጋር በጋራ
በማዘጋጀት መስጠቱ
 በክላስተሩ ማጠቃለያ ፈተናዎችን ወጥ ለማድረግ በ 4 ኛ ክፍሎች በሁሉም የትምህርት ዓይነት
ማስጀመሩ፡፡
 ለክላስተሩ ት/ቤቶች የትምህርት መረጃ ስርዐት እና የትምህርት ቤት ማሻሻያ ዕቅድን
አስመልክቶ ማነቃቂያ ስልጠና መስጠቱ መስጠቱ፡፡
 በትምህርት ክፍለ ጊዜ ዕቅድ እና የትምህርት ክፍለ ጊዜ ጥናት ላይ ለአቡራሞ 1 ኛ እና
አቡራሞ 2 ኛ ደረጃ መምህራን ስልጠና መስጠቱ፡፡
 በመገሌ ቁ.1 ት/ቤት ለመምህራን በትምህርት ዕቅድ እና በፈተና ቢጋር አዘገጃጀት ማነቃቂያ
ስልጠና መሰጠቱ፡፡

የነበሩ ክፍተቶች /ደካማ ጎኖች/


 የመ/ራን ዕጥረት በተለይ የቤኒሻጉለኛመ/ራን
 በሁሉም የክፍል ደረጃዎች ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች ወጥ የሆነ ማጠቃለያ ፈተና አዘጋጅቶ የመስጠት ውስነት
 በተወሰኑት ት/ቤቶች መ/ራን ተረጋግቶ ያለ መስራት ችግር፡፡
 በርዕሰ መምህራን በኩል የክላስተሩን መዋጮ በወቅቱ ገቢ ያለማድረግ ሁኔታዎች፡፡
 አንዳንድ የማኔጅመንት አባላቶች በስብሰባ ጊዜ መቅረት እና ሰዓት ያለማክበር፡፡
 የልምድ ልውውጥ በማዘጋጀት ተሞክሮን የመቀመር ክፍተት፡፡
 የክፍል ውስጥ መማርማስተማር ሂደት ምልከታ ቡድን የማዋቀር ክፍተት መስተዋል፡፡
 የትምህርት ቤት መሻሻል ዕቅድን ለባለድርሻዎች ሸንሽኖ በቼክ ሊስት የታገዘ አተገባበር እና
የትግበራ ግምገማ አለመስተዋል፡፡
 ስፖርታዊ ውድድሮችን የማድረግ ክፍተት፡፡
የ 2016 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የአቡራሞ ክላስተር ተማሪዎች የምዝገባ ቅበላ እቅድ መረጃ
የትምህርት ቤቱ ስም
መገሌ 3 መገሌ 31 ሩባለገዳ መገሌ መገሌ አቡራሞ 1 ኛ አቡራሞ 2 ኛ ደረጃ ጠቅላላ ድምር
3 ቁ.1
የክፍል ደረጃ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ

ህጻናት ለህጻናት 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ኦ ክፍል 20 14 34 12 11 23 7 8 15 5 5 10 30 34 64 74 72 146
7 ዓመት 6 8 14 7 7 14 7 7 14 6 6 12 42 35 77 68 63 131

ከ 8-14 ዓመት 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 37 26 63 37 26 63
1ኛ 8 14 22 10 8 18 15 15 30 15 10 25 94 55 149 142 102 244
2ኛ 16 7 23 9 6 15 20 16 36 17 14 31 121 106 227 183 149 332
3ኛ 13 8 21 6 6 12 6 19 25 17 10 27 71 54 125 113 97 210
4ኛ 13 7 20 4 5 9 13 11 24 12 9 21 56 68 124 98 100 198
5ኛ 7 13 20 20 12 32 12 20 32 62 61 123 101 106 207
6ኛ 18 18 36 11 10 21 109 84 193 138 112 250
ከ 1 ኛ-6 ኛ 57 49 106 29 25 54 92 91 183 84 73 157 513 428 941 775 666 1441
7ኛ 26 10 36 70 47 117 96 57 153
8ኛ 15 8 23 55 51 106 70 59 129
ከ 7 ኛ-8 ኛ 41 18 59 125 98 223 166 116 282
ከ 1 ኛ-8 ኛ 57 49 106 29 25 54 92 91 183 125 91 216 638 526 1164 941 782 1723
9ኛ 40 55 95 40 55 95
10 ኛ 54 40 94 54 40 94
11 ኛ/ማ
11 ኛ/ተ
11 ኛ ድምር 32 42 74 32 42 74
12 ኛ/ ማ
12 ኛ/ተ
12 ኛ ድምር 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 48 44 92 48 44 92
ከ 9 ኛ-12 ኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 174 181 355 174 181 355
ከ 1 ኛ-12 ኛ 57 49 106 29 25 54 92 91 183 125 91 216 638 526 1164 174 181 355 1115 963 2078
በ 2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን /
የአቡራሞ ክላስተር ት ቤቶች መምህራን መረጃ

የት/ቤቱ አጠቃላይ ብዛት ሰርትፊኬ ሊኒየር ድግሪ


ስም ት ድፕሎማ
ጀማሪ መለስተኛ መ/ር ከ/መ/ር ተ/መሪ መሪ ከ/መሪ

ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ

አብራሞ 9 3 12 - - - 1 - 1 8 3 11 1 - 1 1 1 2 2 1 3 2 - 2 3 - 3 - 1 1 - - -
2ኛ
አብራሞ 18 8 26 1 2 3 14 5 19 3 1 4 3 - 3 3 3 6 4 3 7 8 2 10 - - - - - - - - -
1ኛ
መ/ቁ/1 1 ኛ 8 6 14 - - - 2 3 5 6 3 9 - - - - 2 2 1 - 1 3 - 3 2 2 4 1 2 3 1 - 1

መ/31 1 ኛ 1 4 5 - 1 1 - 2 2 1 1 2 - 1 1 - 1 1 - 1 1 - 1 1 1 - 1 - - - - - -

ሩባላገዳ 1 ኛ 4 1 5 - - - 4 1 5 - - - 1 - 1 2 - 2 1 1 2 - - - - - - - - - - - -

መ/33 1 ኛ 2 5 7 - - - 2 4 6 - 1 1 - - - 1 2 3 1 3 4 - - - - - - - - - - - -

አጠቃላይ 42 27 69 1 3 4 23 15 38 18 9 27 5 1 6 7 9 16 9 9 1 13 3 16 6 2 8 1 3 4 1 - 1
የክላስተሩ 8
የ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቡራሞ ክላሰተር ማዕከል ማኔጅመንት ኮሚቴ ዓመታዊ የስራ ዕቅድ
ተ. የትኩረትነጥብ ዓላማ መለ መ የክንውንጊዜ ፈጻሚ አካላት ግብዓት በጀት የመከታተያ
ስልት
ቁ ኪያ ጠን 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ
1 የክላስተር ማኔጂመንት ማዋ ስራዎችን ለመምራት እንዲ በጊዜ 1 1 የክላስተሩ ወረቀት ክላስተሩ ቃለ ጉባኤ
ያመች ር/መ/ራን
ቀር
2 የ 2015 ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን በ 2015 ዓ.ም የነበሩ የስራ ላ በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የጽህፈት ክላስተሩ በውይይት
ይ ክፍተቶች በ 2016 ዓ.ም መሳሪያዎች
መገምገም እና መተቸት
እንዳይደገሙ እና ሁሉም
ባለድረርሻ አካላት በኔነት
ስሜት የመስራት ባህልን
ማዳበር
3 የ 2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን የት ለዕቅድ ግብዓት የሚሆኑትኩ በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የጽህፈት ክላስተሩ በመድረክ
ረቶችን ለመለየት ና መሳሪያዎች
ኩረት ጉዳዮችን በመለየት
ለማቀድ
የትምህርት ስራውን
ማዘመን
4 የ 2016 ዓ.ም የክላስተሩን ዓመታዊ ችግርፈችመንገድን ለመዘር በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የጽህፈት ክላስተሩ በመድረክ
ዕቅድማዘጋጀት ፡፡ ጋት መሳሪያዎች

5 በተከታታይ ምዘና ጽንሰ ሀሳብ መምህራን ትክክለኛውን በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የስልጠና ክላስተሩ በመድረክ
የተከታታይ ምዘና ጽንሰ ማቴሪያሎች
አተገባበር እና በፈተና ቢጋር
ሀሳብ አተገባበር
አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ማዘ በመተግበር የተማሪዎችን
ጋጀት በስልጠናው መሰረት ውጤት ማሻሻል
የተማሪዎች ምዘና ሂደት
መከናወኑን መፈተሽ እና
ማጠቃለያ ፈተናዎች
በፈተና ቢጋር እንድዘጋጁ
ማድረግ፡፡
6 ለመምህራን በተከታታይ የመምህራንን ሙያ እድገት በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የስልጠና ክላስተሩ መድረክ
ሙያ በማሻሻል የተማሪዎችን ማቴሪያሎች
ውጤት ማሻሻል
ማሻሻያ ጽንሰ ሀሳብ ፣አስተ
ቃቀድ እና አተገባበር ላይ ስል
ጠና መስጠት
7 የመምህራንን የስልጠና የመምህራን ሙያዊ በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የስልጠና ክላስተሩ ቼክ ሊስት
ፍላጎት በመለየት ክፍተቶች ማሻሻል ማቴሪያሎች
የመምህራንን ሙያዊ
ክፍተቶች ማሟላት እና
የተማሪዎች ውጤት
ማሻሻል ላይ ትኩረት ሰጥቶ
መስራት
8 ለመምህራን እና ለትምህርት መምህራን በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ የስልጠና ክላስተሩ ክትትል
ቤት አመራሮች በልዩ የተማሪዎቻቸውን ማቴሪያሎች
የትምህርት አቀባበል
ፍላጎት ት/ት አካቶ ለይተው ውጤታቸውን
ትምህርት አሰጣጥ እና ልዩ እንዳሻሽሉ ለማድረግ
ፍላጎት ተማሪዎችን መለየት
ዙሪያ ስልጠና ማዘጋጀት
እንድሁም በተሰጠው
ስልጠና መሰረት መምህራን
መማርማስተማሩን
መምራታቸውን በክፍል
ውስጥ ምልከታ እንድረጋገጥ
ስምምነት ላይ መድረስ፡፡
9 የመረጃ አያያዝ፣አደረጃጀት የመረጃ ጠራትን ለማስጠበ በጊዜ 9 1 1 1 1 1 1 1 1 1 ማኔጂመንቱ የጽፈትመሳ ክላስተሩ ምልከታ
እና አጠቃቀም ቅ እና ወቅታዊ ታማኝ ሪያ እና
መረጃን ለማስተላለፍ ኤሌክትሮኒክ
ስርዓትን ማዘመን እና መሳሪያዎች
ልውውጡን በቴክኖሎጅ
የተደገፈ በማድረግ
አሰራሮችን ማሻሻል፡፡
10 ማጠቃለያ ፈተናዎችን ከአገርአቀፍ ት/ት በጊዜ 2 1 1 ማኔጂመንቱ የጽፈትመሳ ክላስተሩ ፈተናዎችን
ክላስተራዊ እና ወጥ ስታንዳርድናከ MLC አንጻርየ ሪያ ማረጋገጥ
ተማሪዎችንብቃትለመመዘ
በማድረግ ስታንዳርዱን ን
የጠበቀ ፈተና ማስፈተን
እንድሁም የተማሪዎቹን
ውጤት መተንተን እና
ከባለድርሻዎች ጋር ውይይት
በማድረግ ውጤቱ
የሚሻሻልበትን ስልት ቀይሶ
መስራት፡፡
11 ምርጥ ተሞክሮን በመቀመር ጥሩ አፈጻጸሞችን ለማስፋ በጊዜ 2 1 1 ማኔጂመንቱ የጽፈትመሳ ክላስተሩ ማደራጀት
በየት /ቤቱ ማስፋፋት ፋት ሪያ ና
መተንተን
12 ከአቻ ክላስተር ጋር ስፖርታ ስፖርታዊ ጨዋነት በጊዜ 1 1 ስፖርት ትራስፖርት ክላስተሩ ክትትል
በማሳደግ በአካልም ሆነ መ/ራን
ዊ ልምድ ልውውጥ ማድረግ
በስነ-ልቦና የዳበሩ
ተማሪዎችን ማፍራት
13 በክላስተሩ ባሉት ት/ቤቶች የክላስተሩን ገቢ ማሻሻል በጊዜ 1 1 1 ማኔጂመንቱ ሞደል ክላስተሩ ሪፖርት
በምዝገባ ክንውን መሰረት
በተማሪ ብዛት ልክ ገቢን
ለመሰብስብ ወሳኔ ማስወሰን
እና መሰብሰብ
14 የት/ቤት ማሻሻያ መረሃ ግብር የት/ቤት መሻሻል ዕቅድ በጊዜ 4 1 1 1 1 ማኔጂመንቱ ፊሊፕቻርት ክላስተሩ ክትትል
አተገባበር መገምገም፣ በባለድርሻዎች እንደታቀድ ማርከር
እና አተገባበርን ማሻሻል
የአሰራር ልምድ ልውውጥ
ማድረግ ለወደፊቱ ወጥ
የሆነ አሰራርን በክላስተሩ
መዘርጋት፡፡
15 የክፍል ውስጥ ምልከታ የክፍል ውስጥ በጊዜ 4 1 1 1 1 ማኔጂመንቱ ትራንስፖር ክላስተሩ ግብረመልስ
ቡድን መማርማስተማር ሂደትን ት እና ፋይል
ውጤታማ ማድረግ የጽኅፈት
ማደራጀት እና ምልከታ ማድ ሳሪያዎች
ረግ፤አፋጣኝ የሆነ
ግብረመልስ ምልከታ
ለተደረገላቸው መምህራን
መስጠት አንድሁም
ለትምህርት ቤቱ ጠቅለል
ያለ ግብረመልስ መስጠት፡፡
16 በክላስተር ደረጃም ሆነ በት/ ኩረጃን የሚጸየፍ በራሱ የ በጊዜ 2 1 1 ማኔጂመንቱ ቼክሊስት ክላስተሩ ክትትል
ቤቶች የሚሰጡትን ፈተናዎ ሚተማመን ትውልድንመፍ
ጠር
ች ከኩረጃ የፀዱ እንድሆኑክት
ትል ማድረግ
17 የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከመልካም አስተዳደር ችግር በጊዜ 3 1 1 1 ማኔጂመንቱ ወረቀት ክላስተሩ ክትትል
ን በመፈተሽ የማስተካከያ እር መፈጠር የተነሳ የሚመጡ የ
ምጃመውሰድ፡፡ ለምሳሌ በባህ ስራ ላይ ክፍተቶችን ማስ
ወገድ
ሪያቸው
አስቸጋሪ መምህራንን በማኔ
ጅመንቱ እንድታይ ማድረግ
18 በክላስተሩ ስር ባሉ ህብረተሰቡ በት/ት በጊዜ 3 1 1 1 ማኔጂመንቱ ወረቀት ክላስተሩ ምልከታ
ት/ቤቶች ስራ ላይ የነቃ ተሳትፎ በማ
ድረግ የልጆቻቸውን ውጤት
የማህበረሰብ ውይይት ማድረ
ማሻሻል

19 ለትምህርት ቤት ወ.ተመ. ህ ተግባርና ሃላፊነታቸውን በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ ወረቀት ክላስተሩ ግምገማ
ኮሚቴዎች እና ቀ.ት.ስ.ቦ ለይተው ማሳወቅ
መካከል ልምድ ልውውጥ
ማድረግ እንድሁም ተግባር
እና ሃላፊነትን አስመልክቶ
ግንዛቤ መፍጠር
20 የትምህርት ቤቶችን ወረሃዊ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በጊዜ 8 1 1 1 1 1 1 1 1 ማኔጂመንቱ ቼክሊስት ክላስተሩ ምልከታ
የስራ አፈጻጸም መገምገም መለየት

21 የትምህርት ቤቶችን የት/ቤቶችን የስራ አፈጻጸም በጊዜ 2 1 1 ማኔጂመንቱ ቼክሊስት ክላስተሩ ክትትል
የስራ አፈጻጸም ደረጃ በመገምገም በነበራቸው ክፍ
ተት ላይ የማስተካከያ ግብረ
በማውጣት አፈጻጸማቸውን
መልስ መስጠት
ማሻሻል ማበረታቻ ስርዓት
መዘርጋት
22 መደበኛ የሆነ ወረሃዊ የውይይ ሁሉም የማኔጅመንት አባላ በጊዜ 1 1 ማኔጂመንቱ ወረቀት ክላስተሩ አቴዳንስ

ትጊዜን ማመቻቸት ት በውይይት ወቅት እንድገ


ኙ ለማድረግ
23 በክላስር ደረጃ ማህበረሰብ አ ማህበረሰቡን በማሳተፍ የት/ በጊዜ 2 1 1 ማኔጂመንቱ ወረቀት ክላስተሩ ውይይት

ቀፍ ስራን በመስራት እና የማ ቤቶችን የውስጥ ገቢ በማሳ


ደግ እራሳቸውን
ህበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ እንድቸችሉ ማድረግ
የት/ቤቶችን የውስጥ ገቢ እን
ድጎለብት ማድረግ
24 የትምህርት ቤቶችን የስራ የትምህርት ቤቶችን በጊዜ 2 1 1 ማኔጅመንቱ ትራንስፖርት ክላስተሩ ምልከታ

አፈጻጸም ሁኔታ በቡድን የአፈጻጸም ደረጃ መለየት


እና ደረጃቸውን ማሻሻል
ምልከታ በማድረግ
ግብረመልስ መስጠት
25 የተማሪዎችን የተማሪዎችን የማንበብ፣ በጊዜ 2 1 1 ማኔጅመንቱ፣ ትራንስፖርት ክላስተሩ ምልከታ
የቋንቋ እና ሪፖርት
የማንበብ፣የመጻፍ እና የመጻፍ እንድሁም ሒሳብ
የማስላት ክህሎትን መምህራን
የማስላት ክህሎት ውድድር ማሳደግ እና አንባቢ
በክላስተር ደረጃ ማካሄድ፡፡ ትውልድ ለመፍጠር፡፡
26 ለ 6 ኛ እና 8 ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለክልላዊ በጊዜ 2 1 1 ማኔጅመንቱ እና ትራንስፖርት ክላስተሩ ምልከታ
መምህራን ማበረታቻ ትምህርት ሪፖርት
ክላስተራዊ ጥያቄ እና ፈተናዎች ለማዘጋጀት እና ሽልማት ቤቶች
የተሸለ ውጤት
መልስ ፕሮግራም ማዘጋጀት እንድያስመዘግቡ ለማድረግ
27 ጥሩ አፈጻጸም በታየበት አሰራሮችን ለማሻሻል በጊዜ 1 1 መምህራን ትራንስፖርት ትምህርት ምልከታ
ማኔጅመንቱ ቤቶች
ት/ቤት የመምህራን ልምድ
ልውውጥ ማድረግ
የ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አቡራሞ ክላሰተር ማዕከል ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጁ
የማኔጅመንት አባላት ስም እና ፊርማ

ተ. የር/መ/ሩ/ሯ ስም ጾታ የሚሰሩበት ት/ቤት ፊርማ ምርመራ



1 አልቡሽራ ፍሌል ወ አቡራሞ 1 ኛ እና መካከለኛ
2 አስናቀ መኮነን ወ አቡራሞ 2 ኛ
3 ተስፋዬ ወርቁ ወ መገሌ ቁ.1 1 ኛ እና መካከለኛ
4 አሊ መሀመድ ወ መገሌ 33 1 ኛ
5 ማብሬ ፈጠነ ወ መገሌ 31 1 ኛ
6 እታፈራሁ ሲሳይ ሴ ሩባላገዳ 1 ኛ

You might also like