You are on page 1of 48

አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ 2014 በጀት ዓመትማጠቃለያ

ሪፖርት

1
ሰኔ 30/2014 ዓ.ም

አርባ ምንጭ

መግቢያ

ትምህርት የዕድገትና የልማት እንድሁም ለሀገር ብልጽግና መሠረት ነዉ፡፡ ከዚህ አንፃር ልማትን ለማፋጠን

በዕውቀት፣ በክህሎትና በመልካም አመለካከት የተገነባ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡ስለዚህ ብቃት ያለው የሰው

ሃይል ለመገንባት ብቁና ተገቢ መምህራንን ለየደረጃው በጥራት ማሰልጠን አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም

ለክልሉም ብሎም ለሀገሪቱ ለደረጃው ብቁ የሆነ መምህራን ፍላጎት ማሟላት ለትምህርት ኮሌጆች የተሰጠተ

ግባርነው። ከዚህ በመነሳት ኮሌጃችን የትኩረት አቅጣጫ በሆኑት የትምህርት ጥራት፤ የትም/ት ሥልጠና

ውስጣዊ ብቃትና ተገቢነት፣ ፍትሐዊ ትምህርትና የሥልጠና አፈፃፀም እና y÷l@°N ymfiMÂ y¥SfiM

xQM ¥¯LbT በሆኑት ዋና ዋና ግቦች እና ግቦችን ለማሳካት የተቀመጡ ተግባራት እያከናወነ ቆይቷል፡፡

በዚህ መሰረት ኮሌጃችን የ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ክልሉ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የትምህርት
ካላንደርና የተለያዩ ቅድመ ዝግጅትሥራዎችን በመሥራት የያለፈው ሥርዓተ ትም/ት ማጠናቀቂያ ቫች የሆኑ
661 ነባር ሰልጣኞችን ጥሪ በማድረግ የትምህርትና የመልካም አሰተዳደር ሥራዎች እቅድ በማዘጋጀት ወደ

ሥራ የተገባ ሲሆን በዚህም መሰረት አሥራ ሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርት

እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

2
3
ተ.ቁ የትም/ት ክፍል 1 ኛ ዲግሪ 2 ኛ ዲግሪ 3 ኛ ዲግሪ አጠቃላይ ድምር ምርመራ
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 እንግሊዝኛ 1 1 10 1 11 11 1 12
2 አማርኛ 2 1 3 1 1 2 2 4
3 ጎፊኛ 2 2 2 2
4 ወላይቲኛ 2 2 2 2
5 ዳዉሮኛ 3 1 4 3 1 4
6 ጋሞኛ 4 4 4 4
7 ስነ-ዜጋ 6 1 7 6 1 7
8 ታሪክ 2 2 2 2
9 ጅኦግራፊ 4 4 1 1 5 5
10 ጤ.ሴ.ማ 3 2 5 1 1 4 2 6
11 መዝቃ 2 2 4 1 1 3 2 5
12 ሥነ-ጥበብ 1 1 4 4 5 5
13 የትወና ጥበብ 1 1 1 1
14 ካርኩለም 1 1 7 1 8 8 1 9
15 የት/ት አመራር 3 3 3 3
16 ልዩ ፍላጎት 4 4 2 2 6 6
17 ቅድመ-መደበኛ 2 1 3 2 1 3
18 ኢኮቴ 4 4 4 4
19 ሳይኮሎጅ 7 1 8 7 1 8
20 ጎልማሳ 2 2 2 2
21 ስነ-ህይወት 2 2 9 2 11 1 1 12 2 14
22 ሂሳብ 13 1 14 13 1 14
23 ኬሚስትር 10 2 12 10 2 12
24 ፊዚክስ 1 1 8 8 9 9
ድምር 9 2 11 112 14 126 5 1 6 126 17 143

4
አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ 2014 ዓ.ምበሥልጠና ላይ ያሉ የመ/ራን ብዛት በየት/ት ክፍል

ተ.ቁ የትም/ት ክፍል ወ ሴ ድምር 2 ኛ ዲግሪ 3 ኛዲግሪ ድምር ምርመራ

1 እንግሊዝኛ 2 1 3 3 3
2 አማርኛ 1 1 1 1
3 ጎፊኛ 1 1 2 2 2
4 ወላይቲኛ 1 1 2 2 2
5 ዳዉሮኛ
6 ጋሞኛ
7 ስነ-ዜጋ 1 1 1 1
8 ታሪክ
9 ጅኦግራፍ 1 1 1 1
10 ስፖርት 1 1 1 1
11 መዝቃ
12 ሥነ-ጥበብ 1 1 1 1
13 ካርኩለም 1 1 1 1
14 የት/ት አመራር
15 ልዩ ፍላጎት
16 ቅድመ-መደበኛ
17 ኢኮቴ 1 1 2 1 1 2
18 ሳይኮሎጅ 3 3 3 3
19 ጎልማሳ
20 ስነ-ህይወት 1 1 1 1
21 ሂሳብ
22 ኬሚስትር
23 ፊዚክስ 1 1 1 1
ድምር 17 4 21 8 13 21

የአስተተዳደር ሠራተኞች መረጃ በተመለከተ፡-


ተ.ቁ የት/ት ዝግጅት ወንድ ሴት ድምር ምርመራ
1 ሁለተኛ ዲግሪ 1 - 1
2 መጀመረያ ዲግሪ 28 24 52
3 ዲፕሎማ 15 28 43
4 ከድፕሎማ በታች 29 15 44
ድምር 73 63 140

አርባ ምንጭ መ/ራን ትምህርት ኮሌጅ በ 2014 ዓ.ም በሥራ ላይ ያሉ የተግባር ት/ት (ላቮራቶሪ) ረዳቶችና አመቻቾች

5
ተ.ቁ የትም/ት ክፍል ወ ሴ ድፕሎማ ዲግሪ 2 ኛ ዲግሪ 3 ኛ ዲግሪ ድምር ምርመራ

1 ELIC - 1 - 1 1
2 ስፖርት 2 1 1 2
3 ሙዚቃ 1 1 - 2 2
4 ሥነ-ጥበብ 1 - 1 1
5 ቅድመ-መደበኛ - 1 1 1
6 ስነ-ህይወት 2 - 2 2
7 ኬሚስትር 2 - 1 1 2
8 ፊዚክስ 1 1 2 2
ድምር 9 3 6 6 12

ክፍል አንድ

ከመልካም አስተዳደር ከማስፈን አንፃር የተሰሩ ሥራዎች፣፡

ለአጠቃላይ የጥበቃ ሠራተኞች ለሥራቸዉ ብቃት ማጠናከሪያ የሚሆን ከጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ባለሙያዎችን
በመጋበዝ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
የ 2 መምህራንና 1 አስተዳር ሰራተኞች በድምሩ 3 ሰራኞች የጡረታ መለያ ቁጥር በማምጣት ለሰራተኛዉበማሳወቅ የጥያቄያቸው ምላሽ
እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
የኮሌጁን የ 2014 ዓ.ም የዘጠኝ ሪፖርት ላይ ከመምህራንና ሠራተኞች ጋር ውይይትበማድረግ ገንቢ አስተያቶችና ተጨማሪ
ሃሳቦች ታክሎበት ከስምምነት በመድረስና ግልፀኝነት እንዲፈጠር በማድረግ ወደ ሥራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡

ከኮብድ-19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ 2014 በጀት ዓመት 2 ዙርና ሶስተኛ ዙር የመከላከያ ክትባት ለመምህራንና ለሰራተኞች
እንዲሁም ሰልጣኙን እንዲሰጥ ከዲል ፋና የመጀመሪያ ሆስፒታል ጋር ፕሮግራም በማመቻቸት ክትባቱ እንዲሰጥ
ተደርጓል፡፡

የኮሌጁ የተፈጥሮ ሳይንስ ላብራቶሪ ህንጻ ከወቅቱ ዋጋ ንረት ጋር ተያይዞ ግንባታው የቆመውን ውሉ እንዲቋረጥ
በማድረግና ከሚመለከተው አካላት ጋር ስለችግሩ በመወያየት ውስን ጨረታ ተፈቅዶ የቆመው ግንባታ ድጋሚ ጨረታ
ወጥተው አሸናፊ በመለየትና ውል በመግባት ሥራ በከፍተኛ ድካም በኋላ ግንባታ ሥራው እንዲጀምር ተደርጓል፡፡

የተማሪዎች የ 2013 ዓ.ም 2 ኛ ሴምስተር እና የ 2014 ዓ.ም ውጤት /Grade report/በሃርድ ኮፒ እንዲደርሳቸዉ
ከማድረግ በተጨማሪ በ SIMS (Student Information Management System)በእጅ ስልኮቻቸዉ እና
በኮምፒዉተር ላቮራቶሪዎች ዉጤታቸዉን Online እንዲያገኙ በማድረግ የተማሪዎች መግላላት ሳይኖር
እንዲስተናገዱ ተደርል፡፡

Course add and drop and readimision ወቅቱን ጠብቆ ለተማሪዎች እንድሰጥ ተደርጓል፡፡ተመራቂ ተማሪዎች
ከምረቃ በኋላ የትምህርት ማስረጃቸውን ለመውሰድ ጊዜ የሚወስደውን መጉላላት በማስቀረት ከምረቃቸዉ
ማግሥት የትምህርት ማስረጃቸዉን ወስደው እንዲሸኙ ተደርጓል፡፡

6
ተማሪዎችን በተመለከተ ከራሳቸው በምክር ቤት አባላት በኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን ስብሰባዎችና በአጠቃላይ

ጉባኤዎች ላይ ተሳትፎ በማድረግ የተማሪዎች በኩል የሚታዩ ችግሮችን በማንሳት በፍጥነት ምላሽ የሚሰጥበትን

ሁኔታ እንዲመቻች ተደርጓል፡፡


በተለያዩ የግል ችግሮች ከፈተና ቀርተዉ ህጋዊ ማስረጃ ላቀረቡት ተማሪዎች ያመለጣቸዉ ምዘናዎች የሚሰጥበት
ሁኔታ ከኮርሱ መምህራን ጋር በመወያየት የሚፈታበት አቅጣጫ በማስቀመጥ ያለቅሬታ እንዲፈፀም ስራ
ተሰርቷል፡፡
የ 2013 እና 2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ መጽሄትና ባይንደር ዝግጅት

በሚመለከት የመፅሄት ዝግጅት ኮሚቴ በማቋቋም ስራዎች እንዲሰሩና ያለ ቅሬታ ፍፃሜ እንዲያገኝ ተገቢው

ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ኤች አይቭ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ ያለባቸው ሰድስት ሰራተኞች ካለባቸው ችግር አንፃር ሶስት ጊዜ 36,000.00
የገንዘብ ድጋፍ የተደረገላቸው ሲሆን በሌላ በኩል ኮሌጁ ሰራተኞ የነበረ የሀገር ጥሪ በመቀበል ወደ ግንባር ለዘመተው ቤተሰብ
2000.00 የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል፡፡

በተለያዩ ምክንያት ችግር የደረሰባቸው የኮሌጁ ሰራተኞችን ከኮሌጁ ማህበረሰብ ድጋፍ በተጨማሪ ኮሌጁ የገንዘብና
የማቴሪያል ድጋፍ እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩ መምህራንና ሰራተኞች ቤተሰብ በማገዝ የቀብር
ሥነ ሥርዓት የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል፡፡

የኢንተርኔት መቆራረጥ በመፍጠር በመምህራንና በሰራተኞች ላይ ቅሬታ ያሳድር የነበረውን የኢንተርኔት አቅም

ከ 60 ሜጋቫይት ከነበረበት ወደ 110 ሜጋ ባይት በማሳደግ ስራ የተሰራ ሲሆን የአይሲቲ ዳታ ሴንተርተ ገቢዉን አገልግሎት

እንዲሰጥ ለማድረግ ኮሌጁ በተከታታይነት የድጋፍ ጥያቄ ለዩኒቨርሲቲው ባቀረበው መሰረት ግምቱ ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ
የሆኑ ሁለት የዳታ ሰርቨሮችን አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በድጋፍ በመስጠቱ የኮሌጁን በቴክኖሎጂ አቅም የማሳደግ የበኩሉን
ድርሻ እንዲኖረው ተደርጓል፡፡ዩኒቨርስቲውም ማመስገን ያስፈልጋል፡፡

የሳይንስ ላብራቶሪ ህንፃ ግንባታ በሚሰራበት ወቅት የቤተመጻህፍት አከባቢ የኢንተርኔት መስመር ከግንባታው ሥራ ጋር

ተያይዞ በብልሽት በመቋረጡ ምክንያት የመምህራን መኖሪያ ሰፈርና ዲጅታል ላብራሪ አገልግሎት የተቋረጠው ጥገና

በማድረግ አገልግሎቱ እንዲቀጥል ተደርጓል፡፡

የትምህርት ደረጃ ለውጥ ያደረጉ የአስራ አንድ መምህራንና አስራ ሁለት አስተዳደር ሰራተኞች የደመወዝ ደረጃ
ለውጥ የተሰጠጣቸው በወቅቱ ክፍያው ተፈጽሞ ደመወዛቸው እንዲስተካከል ተደርጓል፡፡፣

የሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ማጣራትን ጥያቄ ከ 22 ሴክተር መስሪያ ቤቶች 685 ግለሰቦች የትምህርት
ማስረጃ እንዲጣራ የተጠየቀውን ከኮሌጁ ሀላፊዎችና ከኮሌ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ጋር በመሆን እንዲጣ የተደረገ ሲሆን

7
634 የትምህርት ማስረጃ ትክክል እና 51 የትምህርት ማስረጃ ሀሰተኛ መሆኑን በመለየት ለሚመለከተው አካላት
እንዲተላለፍ ተደርጓል፡፡የሃሰት ትምህርት ማስረጃነት የተለዩ ወንጀለኞች በህግ እንድጠየቁ ኮሌጃችን
ለሚመለከተዉ አካልና በአድራሻቸዉ በደብዳቤ የማሳወቅ ስራ ተሰርቷል ፡፡

በግዥ ሂደት ላይ አንድ ጨረታውን ያሸነፈ ነጋዴ ዉል ከተገባዉ በናሙና ውጭ 300 ወንበር በማቅረቡ ማጣራት ተደርጎ
ከናሙናው ውጭ የመጣዉ ወንበር ተመልሶ በሌላ ጨረታ ጥራቱን የጠበቀ ወንበር እንዲገዛ ተደርጓል፡፡ በተቋሙ ዉስጥ
የተመረተ ሙዝ ሽያጭ ጨረታ ወጥተው ጨረታዉን ያሸነፈዉ ነጋዴ በ 100 ኪሎ ግራም ላይ 30 ኪሎ ቀላጭ ያለበትን
የራሱን ግራም ያመጣዉን እንዲስተካከል በማድረግ ትክክለኛ ግራም እንዲመዘን በማድረግ ለማጨበርበር የታሰበው ገንዘብ
ማዳን ተችሏል

በተለያዩ የሥራ ክፍል ሰራተኞች የዲፕሊን ጥሰት በመፈፀማቸው በአሰራር መመሪያ መሰረት አስተማሪ የእርምት እርምጃ
በመውሰድ እንዲታረሙ ተደርጓል፡፡

ክፍል ሁለት

የትምህርትና ሥልጠና ሥራዎችን በተመለከተ፡-

የ 2013 ዓ.ም 2 ኛ መንፈቀ ዓመት የ 2 ኛ እና 3 ኛ ዓመት ተማሪዎች ትምህርት አጀማመር በተመለከተ፡-


አምስተኛ ዙር የ 2 ኛና 3 ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የተማሪዎች ስም ዝርዝር በምዝገባ እና
መዘክር ፈጻሚዎች ተጠናቅሮ በተዘጋጀዉ ዝርዝር በስትሪም ኃላፊዎች፤ በትምህርት ክፍል ተጠሪዎች እና
የምዝገባ እና መዘክር ፈጻሚዎች ሙሉ ትብብር በተቀላጠፈ ሁኔታ በሁለት ቀናት ሰኔ 1 እና 2/2013
ዓ.ምእንዲመዘገቡ ተደርጓል፡፡
በዚህም ወቅት የነበረው የተማሪዎች መረጃ በተመለከተ፡-
Year-II Year-III
No Department M F T M F T Remark
1 Pre-School Edu. Diploma 0 37 37
2 Adult Education 8 30 38 18 12 30
3 HPE 15 18 33 29 2 31
4 Music 4 24 28 13 11 24
5 Art 13 7 20 16 11 27
6 Special Need 10 16 26 22 12 34
7 Civics 21 22 43 27 10 37
8 Chemistry Lab 25 10 35 25 4 29
9 Chemistry 17 10 27 26 11 37
10 Physics 17 11 28 30 5 35
11 Physics Lab 14 8 22 23 9 32
12 Biology Lab 20 15 35 23 11 34
13 Biology 29 22 51 23 10 33
14 Mathematics 34 17 51 86 24 110
18 Amharic 10 21 31 19 16 35

8
19 English Specialist 15 23 38 23 10 33
20 English Linear 21 14 35 74 35 109
23 Gamo Language 12 29 41 11 22 33
24 Gofa Language 9 26 35 9 21 30
25 Dawuro Language 12 26 38 13 15 28
26 Wolayta Language 9 23 32 13 29 42
27 MES 164 106 270
35 INTEGRATED 87 24 111
TOTAL 315 372 687 774 447 1221

ሰኔ 03/2013 ዓ/ም "በመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍል" (‘’First Day First Class’’) መርህ መሠረት
ክፍል የመደበኛ ፕሮግራም 2 ኛ መንፈቀ ዓመት ትም/ት እንዲጀመር ተደርጓል፡፡ ክፍለ ጊዜ ብክነትን
ለማስቀረት ስትርም ሃላፊዎች በየቀኑ በየክፍለ ጊዜ ክትትል በማድረግና ብክነት የሚያስመዘግቡ መምህራንን
የመምከርና ማካካሻ እንደሰሩ ተደርጓል፡፡የ 2013 አንደኛ መንፈቀ ዓመት Grade report ለተማሪዎች
እንዲደርሳቸዉ ከመደረጉ በተጨማሪ በ SIMS (Student Information Management System) የመረጃ መረብ
ሥርዓት በአግባቡ እንዲደራጅ በመደረጉ ተማሪዎች በእጅ ስልኮቻቸዉ እና በኮምፒዉተር ላቮራቶሪዎች
ዉጤታቸዉን Online እንዲያገኙ ተደርል፡፡
የ 2 ኛ የሴምስተር አጋማሽ ፈተና ከሐምሌ 5-7/2013 ዓ.ም እንዲሰጥና የሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና ከነሐሴ
3-7/12/2013 ዓ.ም በመስጠት የዘመኑ ሥልጠና በማጠናቀቅ የ 2 ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሸኙ በማድረግና
ሥልጠናቸዉን ያጠናቀቁት መደበኛ 3 ኛ ዓመት ሠልጣኞች ከምረቃ በፊት የሙያ ብቃት ምዘና በአግባቡ
ከወሰዱ በኋላ ነሐሴ 15/12/2013 ዓ.ም በትም/ዘመኑ 3 ኛ ዙር የምረቃ ሥነ-ሥራዓት እንዲከበርና
ተመራቂዎች በወቅቱ የትም/ማስረጃቸውን ወስደው እንዲሸኙ ተደርጓል፡፡
በመደበኛ ፕሮግራም 3 ኛ ዙር ነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም የተመረቁ እጩ መምህራን መረጃ

Program:- Regular 2013 E.C August-15/12/2013 E.C(21/2021 G-C) Graduate Stat Finalized
Third Year Graduated Not-Graduated
No Department
M F Total M F Total M F Total

1 Pre-School Edu. Diploma 0 37 37 0 37 37 0 0 0


2 Adult Education 16 10 26 14 5 19 2 5 7
3 HPE 28 3 31 27 1 28 1 2 3
4 Music 13 10 23 12 6 18 1 4 5
5 Art 16 10 26 16 9 25 0 1 1
6 Special Need 23 11 34 23 7 30 0 4 4
7 Civics 27 8 35 25 7 32 2 1 3
8 Chemistry Lab 25 5 30 23 3 26 2 2 4

9
9 Chemistry 26 10 36 24 9 33 2 1 3
10 Physics 30 5 35 26 3 29 4 2 6
11 Physics Lab 24 8 32 23 7 30 1 1 2
12 Biology Lab 22 8 30 21 8 29 1 0 1
13 Biology 22 11 33 22 8 30 0 3 3
14 Mathematics 85 23 108 66 14 80 19 9 28
15 Amharic 19 15 34 17 15 32 1 1 2
16 English Specialist 23 9 32 23 9 32 0 0 0
17 English Linear 74 34 108 74 32 106 2 0 2
18 Gamo Language 11 22 33 11 22 33 0 0 0
19 Gofa Language 9 21 30 9 20 29 0 1 1
20 Dawuro Language 13 15 28 13 15 28 0 0 0
21 Wolayta Language 13 29 42 13 29 42 0 0 0
22 MES 163 105 268 162 103 265 1 2 3
23 INTEGRATED 87 24 111 87 22 109 0 2 2

Total 769 433 1202 731 391 1122 39 41 80

2014 ዓ.ም በትምህርት ዘመኑ የሶስተኛ ዓመት ሰልጣኝ ብቻ ያለ ሲሆን ተማሪዎች ትምህርት አጀማመር
በተመለከተ፡-

ኮሌጁ ያለው የ 3 ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎችን በትምህርት ዘመኑትምህርት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት
ተጠናቅቆ ለተማሪዎች ጥሪ በተደረገላቸው መሰርት በምዝገባ እና መዘክር ሥራ ክፍል ተጠናቅሮ በተዘጋጀዉ
መረጃ ዝርዝር መሰረት በስትሪም ኃላፊዎች፤ በትምህርት ክፍል ተጠሪዎች እና የምዝገባ እና መዘክር ፈጻሚዎች
ትብብር በሁለት ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንዲመዘገቡ የተደረገ ሲሆን በየስትሪሙ የሚያስፈልጉ
የሰዉ ሀይል የመለየትንና ክፍለ ጊዜ በመደልደል የኮርስ ክፍፍል በአግባቡ በማድረግ ጥቅምት 15/2014 ዓ/ም
"በመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍል" (‘’First Day First Class’’) መርህ መሠረት ክፍል 1 ኛ መንፈቀ ዓመት
የመደበኛ ፕሮግራም የትምህርት ሥራ እንዲጀመር ተደርጓል፡፡

የ 2 ኛ ዓመት የ 2 ኛ ሴምስተር ውጤት /Grade report/ በሃርድ ኮፒ በወቅቱ እንዲደርሳቸዉ ከመደረጉ


በተጨማሪ በ SIMS (Student Information Management System) የመረጃ መረብ ሥርዓት መረጃው
ተደራጅተው ያለ በመሆኑ በአግባቡ በእጅ ስልኮቻቸዉ እና በኮምፒዉተር ላቮራቶሪዎች ዉጤታቸዉን

10
Online እንዲያገኙ ተደርል፡፡ለ 2014 ዓ.ም በት/ምት ዘመን ዳግም ቅበላ ፎርም ሞልቶ የሄዱት ወንድ 4 ሴት 7
ድምር 11 ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ተደርጓል፡፡
ተማሪዎችን በየትም/ት ክፍሉ ከመመዝገብና ከመደልደል ባሻገር በሴምስተሩ በየስትሪሙ የሚያስፈልጉ Course
add and drop and readimision ወቅቱን ጠብቆ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡ክፍለ ጊዜ ብክነትን ለማስቀረት የስትሪም
ሃላፊዎች በየቀኑ የክፍለ ጊዜ ክትትል በማድረግና ብክነት የሚያስመዘግቡ መምህራንን የመምከርና ማካካሻ እንዲሰሩ
ተደርጓል፡፡
በየስትሪሙ የምረቃ መስፈርቶችን ሳያሉ ቀርተዉ ላልተመረቁ 80 ተማሪዎች በኮሌጁ ሌጅስሌሽን እና በአካዳሚክ
ኮሚሽኑ ዉሳኔ መሠረት በልዩ የድጋፍ ሥርዓት የማብቃት ሥራ ተሰርቶ የትምርት ማስረጃቸዉ ተሰጥተዉ እንዲሸኙ
ተደርጓል፡፡
የ 1 ኛ የሴምስተር አጋማሽ ፈተና ከታህሳስ 4-8/2014 ዓ.ም የተሰጠ ሲሆን የ 1 ኛ የሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና ከጥር
30/5/2014 - የካቲት 04/2014 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡

ሰልጣኞች መረጃ

No Department M F Total
1 Adult Education 9 28 37
2 HPE 16 14 30
3 Music 4 20 24
4 Art 13 8 21
5 Special Need 9 16 25
6 Civics 20 20 40
7 Chemistry Lab 22 9 31
8 Chemistry 13 9 22
9 Physics 17 7 24
10 Physics Lab 14 9 23
11 Biology Lab 19 16 35
12 Biology 27 20 47
13 Mathematics 33 16 49
14 Amharic 14 24 38
15 English Specialist 14 25 39
16 English Linear 20 14 34
17 Gamo Language 10 30 40
18 Gofa Language 10 24 34
19 Dawuro Language 11 24 35
20 Wolayta Language 9 24 33

11
TOTAL 304 357 661
የ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አንደኛ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ዉጤት ትንተና
ከ 2.00 በታች ከ 2.00 - 2.75 ከ 2.75 - 3.25 ከ 3.25 በላይ
ወንድ = 10 ወንድ = 107 ወንድ = 110 ወንድ = 76
ሴት = 32 ሴት = 263 ሴት = 46 ሴት = 14
ድምር = 42 ድምር = 370 ድምር = 156 ድምር = 90
የተባረሩ ተማሪዎች ብዛት ያቋረጡ ተማሪዎች ብዛት ዳግም ቅበላ ዉጤት ያስመዘገቡ
ተማሪዎች ብዛት
ወንድ = 0 ወንድ = 1 ወንድ = 2
ሴት = 1 ሴት = 1 ሴት = 2
ድምር = 1 ድምር = 2 ድምር = 4

የ 2014 ዓ፣ም የ 2 ኛ መንፈቀ ዓመት ትምህርት አጀማመር በተመለከተ፡-


የ 2014 ዓ.ም 2 ኛ ሴምስተር የ 3 ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ በትምህርት ክፍል ተጠሪዎች፣ የስትሪም
ኃላፊዎች እና የምዝገባ እና መዘክር ፈጻሚዎች ሙሉ ትብብር በተቀላጠፈ ሁኔታ የካቲት 19 እና 20/2014 ዓ.ም
እንዲመዘገቡ ተደርጓል፡፡
የ 2014 ዓ.ም በኮሌጁ ባሉ ትምህርት ዘርፎችየኮርስ ድልድል በማከናወን ሥልጠናው በተቀመጠለት መርሃ ግብር
መሠረት የካቲት 21/2014 ዓ/ም "በመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍል" (‘’First Day First Class’’) መርህ
መሠረት ክፍል የመደበኛ ፕሮግራም የዘመኑ ትም/ት እንዲጀመር ተደርጓል፡፡Grade report በማርክሊስት
ፎርማት በማዘጋጀት ለተማሪዎች ዉጤት መረከቢያ ለሚመለከታቸዉ ፈጻሚ መምህራንና የተለያዩ
ክፍሎች በወቅቱ የተላለፈ ከመሆኑም በተጨማሪም SIMS በአግባቡ እንዲደራጅ በመደረጉ
ተማሪዎች Online ዉጤታቸዉን እንዲያገኙ ተደርል፡፡Course add and drop and readimision ወቅቱን
ጠብቆ ለተማሪዎች እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ዳግም ቅበላ ፎርም ሞልቶ የሄዱት በ 2014 ዓ.ም የትም/ት ዘመን ወንድ
1 ሴት 1 ድምር 2 ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ተደርጓል፡፡ ክፍለ ጊዜ ብክነትን
ለማስቀረት የስትሪም ሃላፊዎች በየቀኑ በየክፍለ ጊዜ ክትትል በማድረግና ብክነት የሚያስመዘግቡ መምህራንን
የመምከርና ማካካሻ እንዲሰሩ ተደርጓል፡፡
በ 2014 ዓ.ም በ 2 ኛ ትምህርት ዘመን የሰልጣኞች መረጃ

No Department M F Total
1 Adult Education 9 28 37
2 HPE 16 14 30
3 Music 4 20 24
4 Art 13 8 21
5 Special Need 9 16 25
6 Civics 20 20 40
7 Chemistry Lab 22 9 31
8 Chemistry 13 9 22
9 Physics 17 7 24
10 Physics Lab 14 9 23
12
11 Biology Lab 19 16 35
12 Biology 27 20 47
13 Mathematics 33 16 49
14 Amharic 14 24 38
15 English Specialist 14 25 39
16 English Linear 20 14 34
17 Gamo Language 10 30 40
18 Gofa Language 10 24 34
19 Dawuro Language 11 24 35
20 Wolayta Language 9 24 33
TOTAL 304 357 661
በትምህርት ዘመኑ የ 3 ኛ ዓመት ሠልጣኞች የመመረቂያ መስፈርቶችን ያሟሉትን በተመለከተ፡- ወንድ= 291
ሴት = 318 ድምር = 609 ሰልጣኞች ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም እንዲመረቁ ተደርጓል፡፡የምረቃ መስፈርቶችን
ሳያሉ ቀርተዉ ላልተመረቁ 52 ተማሪዎች በኮሌጁ ሌጅስሌሽን እና በአካዳሚክ ኮሚሽኑ ዉሳኔ መሠረት በልዩ
የድጋፍ ሥርዓት የማብቃት ሥራ ተሰርቶ ከ 30 ቀናት በኋላ እንድመረቁ አቅጣጫ ተቀምጠው እንሸኙ ተደርጓል፡፡
የከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተመራቂዎች የመዳሊያ እና ልዩ ልዩ ሽልማት ተዘጋጅተው በምረቃዉ ስነ-ስርዓ
በተለያዩ ክብር እንግዶች እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡ ለተመራቂ ሠልጣኞችም ያለመጉላላት ኦርጅናል ድፕሎማ
እና ዉጤታቸውን ከምረቃው ማግስት ጀምሮ በመውሰዲሸኙ ተደርጓል፡፡የ 2014 ዓ.ም የተመረቁ ሠልጣኞች መረጃ
በየትምህርት ክፍሉ

Semester Registered Not-Graduated Graduated


No Department
M F T M F T M F T
1 Amharic 14 24 38 0 2 2 14 22 36
2 Gamotho 9 30 39 0 1 1 9 29 38
3 Gofatho 10 24 34 0 4 4 10 20 30
4 Wolaitatho 9 24 33 0 1 1 9 23 32
5 Dawurotho 11 24 35 0 5 5 11 19 30
6 Eng-Specialst 14 25 39 0 0 0 14 25 39
7 HPER 16 14 30 1 3 4 15 11 26
8 MUSIC 4 20 24 0 3 3 4 17 21
9 ART 13 8 21 0 0 0 13 8 21
10 Adult 9 29 38 1 2 3 8 27 35
11 Special Needs 9 16 25 0 2 2 9 14 23
12 Phy-Linear 17 7 24 0 0 0 17 7 24
13 Phy-Lab 14 9 23 0 1 1 14 8 22
14 Bio-Linear 28 20 48 4 5 9 24 15 39
15 Bio-Lab 19 15 34 1 2 3 18 13 31
16 Chem_Lab 22 9 31 0 1 1 22 8 30

13
17 Chem-Linear 13 9 22 1 1 2 12 8 20
18 Mathematics 33 16 49 4 5 9 29 11 40
19 Eng-Linear 20 14 34 0 1 1 20 13 33
20 Civics 20 20 40 1 0 1 19 20 39
TOTAL 304 357 661 13 39 52 291 318 609

የ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 2 ኛ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ዉጤት ትንተና


ከ 2.00 በታች ከ 2.00 - 2.75 ከ 2.75 - 3.25 ከ 3.25 በላይ
ወንድ = ወንድ = ወንድ = ወንድ =
ሴት = ሴት = ሴት = ሴት =
ድምር = 42 ድምር = 370 ድምር = 156 ድምር = 90
የተባረሩ ተማሪዎች ብዛት ያቋረጡ ተማሪዎች ብዛት ዳግም ቅበላ ዉጤት ያስመዘገቡ
ተማሪዎች ብዛት
ወንድ = ወንድ = ወንድ =
ሴት = ሴት = ሴት =
ድምር = ድምር = ድምር =

የትምህርት ማስረጃ ጥያቄ ጋር የተያያዘ በተመለከተ፡-


በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 1287 ኦፊሻል ትራንስክርብት ወደ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ተልኳል፡፡

ከ 39 ሴክተር መስሪያ ቤቶች 823 የትምህርት ማስረጃ እንዲጣራ የተጠየቀ ሲሆን ትክክለኛ የትምህርት ማስረጃ
የሆኑት 724 እና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሆኑት 99 በመለየት ለሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፍ
ተደርጓ፡፡

የአሠልጣኝ መምህራን ሙያ ብቃት ለማጎልበት እየተከናወኑ ፡-


8 መምህራን በ 2 ኛ ዲግሪና 13 መምህራን በ 3 ኛ ዲግሪ በድምር 21 መምህራን በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች
በሀገር ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እየሰለጠኑ ይገኛሉ፡፡
የከፍተኛ ደፕሎማ መርሀ-ግብር (HDP)በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወንድ 19 ሴት 2 በድምሩ 21
አሰልጣኞች መምህራን ሥልጠናዉን በትምህርት ዘመኑ እንዲከታተሉ ተደርጓል፡፡፡
የእንግልዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል በተመለከተ (ELIC)
በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወንድ 24 ሴት 3 በድምሩ 27 አሰልጣኞች መምህራን ሥልጠናዉን በትምህርት
ዘመኑ እንዲከታተሉ ተደርጓል፡፡

14
የእንግልዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ (ELIC) ክበባትን በተመለከተ ፡- በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማዕከሉ
የተቋቋሙ ክበባትና ተሳታፊ ተማሪዎች በተመለከተ እንደሚከተለዉ ቀርበዋል፡፡
ተ.ቁ የክበቡ ስም ተሳታፊ ተማሪዎች ብዛት ምርመራ
ወ ሴ ድ
1 Reading Club 8 5 13
2 Magazine Club 10 1 11
3 Female only Club 0 9 9
4 Debating Club 12 9 21
5 Story telling 7 3 10
ድምር 37 27 64

የ 2013 ዓ.ም የ 2 ኛ ሴምስተር የፕራክትከም የትምህርት ቤት ተሞክሮ መቅሰም አተገባበር በተመለከተ፡-


ለማስተማር ልምምድ (Independent Teaching, Prac. 302) በኮሮና ምክንያት ተማሪዎች ወደ ትምህርት
ቤቶች ሄደዉ መለማመድ ባለመቻላቸዉ Micro-teaching እንዲሆን በመወሰኑ 519 3 ኛ ዓመት ሊኒየርና
ላቦራቶሪ ቴክኒሽን ተማሪዎች በግብ ዉስጥ ልምምድ እንዲያደርጉ የኮሌጁ መምህራን በቱቶርነት እንዲመደቡ
ተደርጓል፡፡
የማስተማር ልምምድ ለመቅሰም (Prac. 232) የሚወጡ የ 2 ኛ ዓመት ጀኔራሊስትና ስፔሻሊሽት ተማሪዎች
በግንቦት ወር የ 4 ኛ ዓመት ክረምት ተማሪዎች በመግባታቸዉና የትምህርት ካላንደር በመጣበቡ ወደ መጡበት
አከባብያቸዉ ሄደዉ ሰረቶ በመምጣት ለተመደበላቸዉ የኮሌጃችን ቱቶር ነፀብራቅ እንዲያቀርቡ ተደርጓል፡፡የ 2 ኛ
ዓመት ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን ተማሪዎች በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም ትምህርት ላይ ስለቆዩ በ 6 በአ/ምንጭ ከተማ
በሚገኙ አጋር ትም/ቤቶች በ 6 የኮሌጁ መምህራን ቱቶርነት እንድወጡ ተደርጓል፡፡፡

በ 2014 ዓ.ም 1 ኛ ሴምስተር ለማስተማር ልምምድ ለሚወጡ 293 እና የማስተማር ልምድ ለመቅሰም
ለሚወጡ 325 ተማሪዎች ስለፕራክትከም ትግበራና አፈጻጸም ላይ ገለፃ (orientation) በመስጠት
ወደተመደቡበት ትም/ቤት እንዲሄዱ ተደርጓል፡፡82 የኮሌጁ መምህራን ወደ ለ 59 ተለያዩ ትምህርት ቤቶች

15
በቱቶሪነት የተመደቡ ሲሆን ለመምህራኑ ስለ Prac.301 እና Prac. 341 ትግበራ ላይ ገለፃ
(orientation)ተሰጥተው ወደተመደቡበት ትም/ቤት እንዲሄዱ እና ሥራውም በአግባቡ እንዲሰራ ተደርጓል፡፡
ለማስተማር ልምምድ (Prac. 341) እና የማስተማር ልምድ ለመቅሰም ለመንተር እርዳታ (Prac. 301)
የሚወጡ ተማሪዎች በአጋር ትምህርት ቤቶች ከ 82 ከኮሌጁ በቱቶርነት ከተመደቡ መምህራን ጋር ከታህሳስ
11/2014 ጀምሮ እንዲሰማሩ ተደርጎ ሥራው ተከናውነዋል፡፡
በ 2014 ዓ.ም 2 ኛ ሴምስተር ለማስተማር ልምምድ ለሚወጡ 368 ተማሪዎች ስለፕራክትከም ትግበራና አፈጻጸም ላይ
ገለፃ (orientation) የተሰጥቷቸውና የሚሄዱበትን ትምህርት ቤት እንዲመርጡ በማድረግ ወደተመደቡበት ትምህርት ቤት
እንዲሄዱ ተደርጓል፡፡ለ 49 የኮሌጁ መምህራን ወስለ ሥራው ገለፃ (orientation) በመስጠት ወደተመደቡበት ትምህርት
ቤቶች በቱቶሪነት እንዲሄዱ በማድረግ ሥራው በአግባቡ ተሰርተው እንዲመልስ ተድረጓል፡፡

የጥናትና ምርምር ተግባራትን በተመለከተ ፡-በቡድን ፕሮፖዛል የጸደቀላቸዉ አምስት የየጥናት ምርምር ሥራዎች
ሪፖርት ተጠናቅቀዉ ለቦርዱ የቀረቡ ሲሆን የጥናትና ምርምር ኮንፍራንስ ለማካሄድ ዝግጅት ያለ ሲሆን 12
አዳዲስ ፕሮፖዛሎች ለቦርዱ ቀርበው 9 ፕሮፖዛሎች ወደ ጥናት ትግበራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
ኢጣሊያን አሶሰሽን ፎር ኤድ ቱ ችልድረን (CIAI) ከሚባል ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን አራት
ወረዳዎች በ 8 ትም/ቤቶች Literacy and Numeracy የመጀመሪያ ዙሪ (Base line study) እና ሁለተኛ ዙር
(line study) ጥናትና ምርምር ሥራ ተካሂዶ ሪፖርቱን በማጠናቀቅ የጥናቱ ወጤት ለባለድርሻ አካላት ቀርቦ
ገለጻ ተደርጓል፡፡ የጥናትና ምርምር ክፍል ሥራ ለማጠናከር AMCTE Research and Editorial Board
በተሰኘ ስም የቴልግራም ቻናል ተከፍተው የቴልግራም ቻናል መምህራን በቀላሉ በመቀላቀል ወቅታዊ

አርትክሎችን፤ድህረ-ገጾችን፤ የሪሰርች ጥሪዎችን ወ.ዘ.ተ በቀላሉ እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡

የተጓዳኝ ትምህርት እንቅስቀሴ በተመለከተ፡-


የሚኒ ሚድያ ክበብ ሥራ በተመለከተ፡- የሀገር አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን፤ ፀረ-ኤድስና የሴቶች የነጭ ሪቫን ቀን
በዓላትን፣ስብሰባዎችን በማስተባበርና በማድመቅ እንዲሁም ለተማሪዎች በየቀኑ ዕረፍት ሰዓት ላይ የተለያዩ
መዝናኛዎችና ሌሎች አስተማሪ የሆኑ መልዕክቶችን እያከናወነ ነው፡፡
የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ክበብ የተከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ፡- የ 2014 ዓ.ም በኮሌጅ ደረጃ የሀገር አቀፍ

የፀረ-ሙስና ቀን ስከበር ክበቡ ከኮሌጁ ሥነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ሥራ ክፍል ተጠሪ ጋር በመተባበር ፓናል
ዉይይትና የጥያቄና መልስ ዉድድር በማድርግ በዓሉ በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር ተደርጓል፡፡ከዚህም በተጨማሪ
የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተቋቋመበት ቀን ምክንያት በማድረግ በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደዉ
የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ዉድድር ከኮሌጅ ጀምሮ እስከ ክልል ድርስ በዉድድሩ ተሳታፊ በመሆን የክበብ አባላት
የራሳቸውን ሚና ተጫዉቷል፡፡ በተጨማሪም በ 2014 ዓ.ም በተካሄደዉ የተማሪዎች ፕሬዝዳንት ምርጫ
የማስተባበርና የማስፈጸም ስራ ሰርቷል፡፡

16
ፀረ-ኤድስ ክበብ እና ስርዓተ-ፆታ ክበብ በጋራ በመሆን የ 2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንና የሴቶች
ነጭ ርቫን ቀን በኮሌጅ ደረጃ ስከበር የክበቡ አባላት በጋራ በመሆን በዓሉን በዉይይትና በጥያቄና መልስ ዉድድር
በመሳተፍ የበኩላቸውን ድርሻ አበርክቷል፡፡
የአካባብ ጥበቃና እንክብካቤ ክበብ፡- በክበቡ አሰተባበሪነት መምህራንና አስ/ሰራተኞችን እንዲሁም ተማሪዎችን
በማስተባበር የአርንጓዴ አሻራን የማኖር ተግባር ወቅት የተተከሉትን ችግኞችን የመንከባከብ ስራ እየተሰራ ያለ ሲሆን
በተጨማረም የመማሪያ ክፍሎች አከባብ ለተማሪዎች ምቹ፤ ጽዱና አሬንጓዴ ለማድረግ ለዉበት የተተከሉ ችግኞችን
የመንከባከብና በመማሪያ ክፍሎች አከባቢ የበቀለዉን ዳዋ የመመንጠር አከባቢውን የማጽዳት ስራ ተሰርቷል፡፡
የተማሪዎች አገልግሎት በተመለከተ፡- ለተመራቂ ተማሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና በተማሪዎች በኩል ሊደረጉ በሚገቡ
ዝግጅቶች ዙሪያ ከደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ከመጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተሰርቷል፡፡

የዲስፒሊን ግድፈት በታየባቸዉ 2 ተማሪዎች ጉዳያቸዉ ታይቶ ከቃል እስከ ፅሁፍ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጣቸዉ ተደርጓል፡፡

የተማሪዎች ምክር ቤቱ አባላት በኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን ስብሰባዎችና በኮሌጁ አጠቃላይ ጉባኤዎች ተሳትፈዉ

ተማሪዎችን በሚመለከት ሀሳባቸዉን እንዲያንጻባርቁ ሁኔታ እንዲመቻች ተደርጓል፡፡የ 2013 ዓ.ም ትምህርት

ዘመን 3 ኛ ዙር መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ መጽሄትና ባይንደር ፣የመፅሄት ዝግጅት ኮሚቴ

እንዲቋቋምና ስራዎችን እንዲሰራ ድጋፍ ተሰጥቷል::


በ 2014 ዓ.ም 1 ኛ መንፈቀ ዓመት በአጋማሽ እና ማጠቃለያ ፈተና ወቅት በተለያየ ዓይነት ኩረጃ የፈተና ወረቀት
ተይዞ ለቀረቡ ሰልጣኞች ማስጠንቀቂያ በማስታወቂያ ተገልጾ ፈተናቸዉ ዘሮ ሆኖ እንዲመዘገብ ስትሪሞችና
የኮርስ መምህራን እንዲያዉቁ ተደርጓል፡፡ኮርስ በድጋሚ የሚወስዱ ሰልጣኞች የፈተና ፕሮግራም
ለተጋጨባቸዉ ፈተና የሚሰጥበትን ሁኔታ የማመቻቸት ስራ ተሰርቷል፡፡
በተለያዩ የግል ችግሮች ከትምህርት ገበታ ወይም ከፈተና ቀርተዉ ህጋዊ ማስረጃ ላቀረቡት ተማሪዎች
ያመለጣቸዉ ምዘናዎች የሚሰጥበት ሁኔታ እንዲመቻች ለመምህራን የማሳወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡በ 2014 ዓ.ም
የተማሪዎች ፕሬዝዳንት ምርጫ ሲካሄድ የማስተባበር ስራ ተሰርቷል፡፡የ 2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን መደበኛ

ተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ መጽሄትና ባይንደር ዝግጅት በሚመለከት የመፅሄት ዝግጅት ኮሚቴ በማቋቋም

ስራዎች እንዲሰሩ ድጋፍ እየተደረገ ነዉ፡፡

ክፍል ሶስት

የትምህርትና ሥልጠና መሣሪያዎች አቅርቦት፣ ሥርጭት እና የቴክኖሎጂ ሥርፀት ሥራዎችን በተመለከተ፡-

17
የኮቪዲ-19 ወረርሽኝ በሀገራችን ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ስለበሽታዉ ምንነት፤ መከላከልና መቆጣጠር
በተመለከተ ሰፊ የትምህርትና ቅስቀሳ ሥራዎች እስከ ዛሬ በተከታታይነት በኮሌጁ ሚኒሚዲያ አማካይኘት
እየተሰሩ ሲሆን ኮሌጁ በሽታውን ከመከላከል ጎን ለጎን የትምህርት ሥራው ሳይስተጓጉል እንዲሰራ
መምህራን፣ ሰራተኞችና ተማሪዎች የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክን ጨምሮ ሌሎችንም የመከላከያ
መንገዶች በመጠቀም ራሳቸዉን እንዲከላከሉ ከማድረግ በተጨማሪ በየደረጃው የሚሰጡ ክትባቶችን ከዲል
ፋና ሆስፒታል ጋር ፕሮግራም በማመቻቸት መምህራንና ሰራተኞች እንዲከተቡ ተደርጓል፡፡

የትምህርትና ሥልጠና ግብአት አቅርቦትና ሥርጭትን በማሻሻል የሠልጣኞችን ውጤታማነትና ተጠቃሚነትን ከማሳደግ
አንጻር፤
በ 2014 ዓ.ም በተደራጀ መልኩ ሞጁሎችን በማባዛትና በማደራጀት እንዲሁም ጥምርታን በማሻሻል 1 ለ 1 ለተማሪዎች
የማሰራጨት ስራ ተሰርቷል፡፡ የጎደሉ እና የተበላሹ ሞጁሎችን እንደገና የማባዛት፣ የጥረዛና ለቀማ ሥራ የተከናወነ ሲሆን
የአይ ሲቲ ላቦራቶሪዎችን በበቂ የቴክኖሎጂ ቁሳቁስና 1 ለ 2 የተማሪ ኮምፒዉተር ጥምርታ የማደራጀት ስራ ተከናዉኗል፡፡
የቅድመ ስራ ስልጠና ከመስጠት አንጻር የተከናወኑ የግብአት አቅርቦት ስራዎችና ስልጠናዉን ዉጤታማ ለማድረግ የተከናወኑ
ተግባራት
በፕራክቲከም ወቅት ተማሪዎችን ሱፐርቫይዝ በማድረግ ተገቢዉ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል፡፡በትምህርት መርጃ መሳሪያዎች
ማዕከል ለተማሪዎች አስፈላጊዉን ቁሳቁስ በማሟላት መርጃ መሳሪያ እንዲያመርቱና እንዲጠቀሙ ተደርጓል፡፡በመምህራን
ኢንቴርነት ክፍል ለመምህራን ተገቢዉን አገልግሎት የመስጠት ስራ ተሰርቷል፡፡
የደንብ ልብስ፤ የተሽከርካሪ ጥገና፤ የመኪና ጎማ፤ የባንቧና መብራት ጥገና ዕቃዎች፤ የከሚካል ግዥ፤ የኤሌክትሮኒክስ
ዕቃዎች ግዥ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፤ የስፖርት ሙዚቃና የስነ-ዉበት ዕቃዎች ግዥ፤ የፈርኒቸር ግዥ፤ የጽህፈት
መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ጨረታ የገበያ ጥናት 3 ጊዜ ተደርጎና ጨረታዉ በሚዲያ እንዲታወጅ በማድረግ የ ግዥ
እንዲፈፀም ተደርጓል፡፡
2014 ዓ.ም ለቅድመ ስራ ላይ ስልጠና የተገዙ ትም/ ግብአቶች በተመለከተ፡-
ተ.ቁ የተገዙ ዕቃዎች ገቢ የተደረጉ ዕቃዎች ገንዘብ ምርመራ
መጠን
1 ፈርኒቸር 1,399,435.51
2 የጽዳት ዕቃዎች 40654
3 ኤሌክትሮኒክስ 2,290,294.49
4 ኬሚካሎች 0.00
5 የጽህፈት መሳሪያዎች 922,086.81
6 የስፖርት ዕቃዎች 322,825
7 የደንብ ልብስ 0.00 በገንዘብ ተከፍሏል

18
8 የመኪና ጎማና መለዋወጫ 286,931.90
9 የዉሃና የመብራት ጥገና ዕቃዎች 560,904.03
10 የዉሃ፤የመብራት፤የቴሌኮምና፤የጋዜጣናመጽሔት ክፊያ 308,225.99
ድምር 1478886.92

አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስረጽ አሠራርን በማቀላጠፍ የደንበኞችን ፍላጎ ማርካትን በተመለከተለ፡-


በኮሌጁ ግቢ በየትኛዉም አከባቢና በሁሉም የስራ ክፍሎች ባለገመድና እንዲሁም መምህራን በትርፍ ሰዓታቸዉ
በቤታቸዉ ሆነዉ የጥናትና ምርምር እንዲሁም ተጓዳኝ ስራዎችን መስራት እንዲችሉ የገመድ አልባ የኢንተርኔት
አገልግሎት በመምህራን መኖሪያ ቤትና በግቢዉ በተለያዩ ቦታዎች ላይ አገልግሎት እንዲሰጡ የመስመር ዝርጋታ
ተደርጓል፡፡
የኢንተርኔት መቆራረጥ በመፍጠር በመምህራንና በሰራተኞች ላይ ቅሬታ ያሳድር የነበረውን የኢንተርኔት አቅም

ከ 60 ሜጋቫይት ከነበረበት ወደ 110 ሜጋ ባይት በማሳደግ ስራ የተሰራ ሲሆን የአይሲቲ ዳታ ሴንተርተ ገቢዉን አገልግሎት

እንዲሰጥ ለማድረግ ኮሌጁ በተከታታይነት የድጋፍ ጥያቄ ለዩኒቨርሲቲው ባቀረበው መሰረት ግምቱ ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ
የሆኑ ሁለት የዳታ ሰርቨሮችን አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በድጋፍ በመስጠቱ የኮሌጁን በቴክኖሎጂ አቅም የማሳደግ የበኩሉን
ድርሻ እንዲኖረው ተደርጓል፡፡ዩኒቨርስቲውም ማመስገን ያስፈልጋል፡፡

የማህብረሰብ አገልግሎት በተመለከተየተሰሩ የድጋፍ ስራዎች፡-


በ 1 ኛና በ 2 ኛ ሴምስተር ለ 109 የካችመንት ት/ቤቶች በፕራክቲከም ወቅት ግምታቸዉ 160,000 የሚሆን
እስክርብቶ የዴስጣ ወረቀትና ጠመኔ ድጋፍ፣ፖሊስ መምሪያ ፣የጤና ቡድንና እንዲሁም በአርባምንጭ ከተማ
ለሚገኙ የፕሮጀክት ህጻናት ግምታቸዉ 4800 ብር በቁርጥ 6 የመረብና የእግር ኳሶች ድጋፍ፤በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኩል በክልሉ ለሚገኙ መስማት ለተሳናቸዉ ተማሪዎች ግምቱ 5500 ብር
የሚሆን የጽህፈት መሳሪያዎች ድጋፍ ፣ለአርባምንጭ ከተማ ሲቀላ ወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከል ግምታቸዉ
10,000 የሚደርስ በቁጥር 107 መጽሐፍ ድጋፍ ፣ለኩልፎ ሙሉ 1 ኛ/ደ/ት/ቤት ግምቱ 1850 ብር የሚሆን
የትህፈት መሳሪያ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ለአርባምንጭ ከተማ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ግምቱ 2000 ብር የሚሆን በቁጥር 4 ዴስጣ ከለርድ
ወረቀት ፣ለሳዉላ ማረሚያ ተቋም ት/ቤት ግምቱ 10,700 ብር የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፤ መጻህፍትና
ኬሚካሎች ፣ለአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ግምቱ 100,000 ብር የሚሆን የስፖርት ትጥቅ ለሜሪ ጆይ
ህጻናት መርጃ ድርጅት አርባምንጭ ቅርንጫፍ ግምቱ 10,000 ብር የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፣ለጋጮባ ወረዳ
ዚጊቲ መርጨ ሙሉ 1 ኛ/ደ/ት/ቤት ግምቱ በ 7,080 ብር የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ ፣በአጠቃላይ በ 2014 ዓ.ም
19
ጠቅላላ ግምታቸዉ 401,930.00 (አራት መቶ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ብር) የሚሆን ድጋፍ በማህበረሰብ
አግልግሎት በገንዘብና በዓይነት ተደርጓል፡፡
የኮሌጁ የህዝብ ግንኙነትና ገጽታ ግንባታ ኮሚቴ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ፡-
ኮሚቴው የኮሌጁን አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች እየተከታተለ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና
ለዓለም ተደራሽ በማድረግ ከገፅታ ግንባታ አንፃር እጅግ አመርቅ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም
ብሮሸሮችን በማዘጋጀት በኮሌጁ የሚከናወኑ ማንኛውም ተግባራት ለኮሌጁ ማህበረሰብ በዉስጥ ማስታወቂያ
የማሳወቅ ሥራ ሰርቷል፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ የኮሌጁን የተለያዩ ማስታወቂያዎች ተደራሽ አድርጓል፡፡ ለኮሌጁ
ሚኒሚዲያ አባላት ባለሙያ ከደቡብ ሬዲዮና ቴሌብዥ ድርጅት በመጋበዝ ስለዜና ማጠናቀርና የመሳሰሉ
ጉዳዮች ዙሪያ የሁለት ቀን ሥልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል፡፡ በዚህም የኮሚቴዉ እንቅስቃሴ ከፍተኛ እዉቅና
የሚሰጠዉ ነዉ፡፡

ክፍል አራት፡-

ተማክለው የሚሰሩ የሥራ ክፍሎች አፈፃፀም

የድስፕልን ጥሰት በታየባቸዉ የስራ መደቦች ግለሰቦቹ በድስፕልን እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ ተሰርቷል፡፡በግዥ ሂደት

በተከሰቱ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ለቀረበብን ክስ ምላሽ የመስጠትና የመከራከር ስራ ተሰርቷል፡፡የመልካም አስተዳደር ስራዎች
አፈጻጸም በተመለከተ፡ በትምህርት መሳሪያዎች አቅርቦት ስርጭትና የቴክኖሎጅ ስርፀት ዋና ስራ ሂደት የመልካም
አስተዳደር ችግር በዋናነት በሚታይባቸው የስራ ክፍሎችና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ዉይይት ተደርጎ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡

የአገልግትክፊያዎች (የቴሌ፤መብራትና፤ ዉሃ፤ የጋዜጣና መጽሔት) በወቅቱ እንዲከፈሉ ተደርጓል፡፡

የዉስጥገቢማስገኛስራዎችንበተመለከተየመመረቂያገዋንበማከራዬትብር 40400 ገቢ የማስገኘት ስራ ተሰርቷል፡፡

የልማት ዕቅድና የበጀት ዝግጅት የተከናወኑ ሥራዎች በተመለከተ፡-

የተቀናጀ ሁሉአቀፍ የሆነ ውጤት ተኮር ዕቅድና በጀት በወቅቱ ተደራሽ በማድረግ የኮሌጁን አፈጻጸም
ለማስገምገም ታቅዶ ሁሉም የኮሌጁ ሠራተኛና አመራር አካላት በተገኙበት የዘጠኝ ወር ሪፖርት ቀርቦ የተለያዩ
ሀሳቦች ተነስተዉ ምላሽ እንድሰጥ ተደርጓል፡፡
የ G+2 ላቦራቶሪ ህንጻ ግንባታ በተመለከተ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በድጋሚ በመወያዬትና አቅጣጫ
በማስቀመጥ ግንባታዉ የሚቀጥል ሁኔታ እንዲመቻች ሰፊ ጥረት ተደርጓል፡፡ በመነሆኑም ቀደም ሲል ከአሸናፊ

20
አርሼ ጋር የነበረዉ ዉል ተቋርጦ አዲስ የዉስኝ ጨረታ ወጥቶ በ 74,986,868.15 ብር አሸናፊ ተለይቶ ቅድሜ
ክፊያ በመክፈል ግንባታዉ እንዲጀመር ተደርጓል፡፡
ባለሁለት ፎቅ የሳይንስ ትም/ላብራቶሪ ህንፃ ግንባታ በተመለከተ፡-ህንጻ ግንባታ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር
በተደጋጋም በመወያየትና አቅጣጫ በማስቀመጥ ግንባታዉ ተቋርጦ በአድስ መልክ ጨረታ ወጥቶ አሸናፍ ተሸናፊ
ተለይቶ የቅድሜ ክፍያ ተከፍሎ ግንባተዉ የተጀመረ ስሆን የተለያዩ ግብዓቶች ገብተዉ ለቀጣይ መማሪ
ማስተማር ሥራዉ ጥሩ ተስፋ ጭሯል፡፡
የ 2014 ዓ.ም ፊዚካል ሥራዎችና ካፒታልና የመደበኛ በጀት እቅድ ተዘጋጅቶ በኮሌጁ ማናጅመንት በዝርዝር ታይቶ
ማስተካኪያ ታክሎበት ለክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በማቅረብ እና ለቀረበው እቅድ ዝርዝር ሃሳቦችን በማስተካከል በጀት ተፈቅዶ
እንድፀድቅ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሠረት የዓመቱ ማጠቃለያ የወጪ አፈጻጸም፡-
መደበኛ በጀት፡-ሰብአዊ ለሆኑ አገልግሎቶች ብር 33,898,297.37
-ለእቃዎችና ለአገልግሎቶች ብር 14,266,925.54
-ለቌሚ እቃዎችና ግንባታዎች ብ 4,173,488.10
-ለድጎማና ሌሎች ክፍያዎች ብር 4,369,562.25
ድምር መደበኛ ከመንግስትትሬዠሪብር 56,708,567.26 መደበኛ ካፕታል በጀት ወጪ 27,461,034.03 ጠቅላላ
ድምር 84,169,601.29 ወጪ የተደረገ ስሆን አፈጻጸማቸዉ ክትትል ድጋፍ ተደርጓል፡፡

የኮሌጁንተቋማዊ አቅም ማሳደግ በ 2014 ዓ.ም የተፈቀደው ካፒታል ፕሮጀክቶች ፡-


ተ.ቁ 2014 ካፒታል ፕሮጀክቶች የበጀት ምንጭ
የመንግሥት ከኮሌጁ
ድምር ምርመራ
ግምጃ ቤት ውስጥ ገበ
1 የግቢ ዉበትና መናፈሻ ግንባታ
2 ለፈሳሽ መዉረጃ ዲች ግንባታ 390,625.20 390,625.20 የተጠናቀቀ
3 የመምህራንና የተማሪዎች የተጠናቀቀ
ሽንት ቤት መያዣ ክፍያ 0.00 235,525.00 235,525.00
4 የመማሪያ ክፍሎች ጥገና 993,663.71 0.00 993,663.71
5 የሳይንስ ላብራቶሪ G+2 ግንባታ 14,997,373.63 0.00 14,997,373.63 የመጀመሪያ ዙር
6 የግቢ ዙሪያ አጥር ስራ 3,847,677 0.00 3,847,677 የተጠናቀቀ

21
7 የመማሪያ ህንጻ G+2 ግንባታ
8 ተሽከርከካረሪ ግዥ 0.00 2,821,701 2,821,701
9

ባለሁለትፎቅየሳይንስትም/ላብራቶሪህንፃግንባታ

የበጀት ዕቅድ አፈጻጸም መረጃ ተደራሽ ለማድረግ ከታቀደዉ የበጀትና ዕቅድ አፈጻጸም 4 ዙር ክትትል ተደርጎ
4 ዙር ወቅታዊ ሪፖርት ተላለፏል፣በጥቅል የተላከውን በጀት በመበማ/3፤ በካበማ/3 እና መበማ/7 ቅጾች
በመሙላት በማኔጅመንት አስተያየትና ማሻሻያ ተደርጎ ከአመታዊ የፊዚካል ሥራዎች እቅድ ጋር ለክልል ፋይናንስ
ቢሮ ቀርቦ ጸድቆ እንዲመጣ ተደርጓል፡፡የበጀት ድርጊት መርሃ ግብርና የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት በማዘጋጀት ለክልል ፋይናንስና

ለጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ወቅቱ የማድረስ ሥራተሰርቷል፡፡የሥራ ክፍሎችና ዳይሬክቶሬቶች የዕቅድ ዝግጅትና

የዕቅድ ትግበራ አሠራር ቅልጥፍና ፤ ብቃትና ጥራት ለማሳደግ ታቅዶ፡-ወቅታዊ ፤ሁሉ አቀፍ የሆነ የእቅድ
ዝግጀትና የዕቅድ ትግበራ ክትትልና ድጋፍ እንድሁም ተጨባጭ የሆነ ክትትል ተደርል፡፣ግልጽ ፤አሳታፊ፤ወቅታዊና
ሚዛናዊ የሆነ የዕቅድና የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ (የዕቅድ ወቅት፤ትግበራ ሂደት፤ውጤት ማጠቃለያ) እንዲካሄድ
ከኮሌጁ ሪፖርት ተደርጎ በተቀመጠዉ ጊዜ የኮሌጁ ቦርድ ግምገማ ተደርጓል፣

22
የባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ግንባታ አዲስ የማስፋፊያና የማሻሻያ ሥራዎችን ክትትልና ግምገማ በማድረግ
አፈጻጸማቸዉ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በክልሉ መንግስት ድጋፍ እየተሰራ ያለው ባለሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል
ህንፃ ግንባታው ሥራ ከሚመለከታቸዉ አካላት በጋራ በመሆን በተደረገው ጥልቅ ክትትል እና ድጋፍ
አብዘኛው የማጠናቀቂያ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡ ለምቀጥለዉ የዲግሪ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ፕሮግራም

ምቹ ለማድረግ የቀለምና ለሎች ፍንሽንግ ሥራዎችን ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ የኮሌጅ
ልማትና ማስፋፋትን መሠረት ባደረገ በተቀናጀ አሠራር ምቹ የትምህርት አካባቢለመፍጠር ታቅዶ፡-በተቀመጥው
መስፈርት መሠረት የግንባታዎችን፤የዕድሳትና የጥገና ሥራዎችን መከታተልን በተመለከተ፡ የመማሪያ ክፍል ጥገና
፤የዉሃ መዉረጃ ዲች፤የግብ ዙርያ አጥር፤የግብ ማስዋብና የጉድጓድ ዉሃ እንድሁም ሳይንሽ ላቮራቶሪ እና ባለ
ሁለት ፎቅ የመማሪያ ክፍል ግንባታዎች በሥራ ሂደቱ በከፍተኛ ቁርጠኝነት የተከናወኑ ተግባራት ናቸዉ
ኮሌጁ ከመኪና ግዥ ጋር በተያያዘ ከ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በመጉላላት ላይ መሆኑን በመግለጽ
የሚመለከተው አካላት ድጋፍ በተጠየቀው መሰረት ከችግሩ አንፃር በውስን ጨረታ ለመግዛት ታስቦ ወደ
ሥራ የተገባ ቢሆንም በጨረታው ያሸነፈው ድርጅት 61 ሰው የሚይዝ አውቶቡስ የሚያቀርብ እንደሆነና
ዋጋውም ከተያዘው በጀት ከ 10,ሚሊዮን በላይና ኮሌጁ ከሚፈልገው ተሸከርካሪ የተለየ ስለሆነ ግዥው
ያልተሳካ በመሆን ሌላ መፍትሔ እንዲፈለግ ለሚመለከተው አካላት ጥያቄ እያቀረብን እንገኛለን፡፡

የዉሃ መዉረጃ ዲች 390,625.20

23
-

24
-

የግብ ማስዋብና ግንባታን በተመለከተ

25
26
የባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ግንባታ አዲስ የማስፋፊያና የማሻሻያ ሥራዎችን ክትትልና ግምገማ በማድረግ
አፈጻጸማቸዉ ሪፖርት ቀርቧል፡፡በክልሉ መንግስት ድጋፍ እየተሰራ ያለው ባለሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ህንፃ
ግንባታው ሥራ ከሚመለከታቸዉ አካላት በጋራ በመሆን በተደረገው ጥልቅ ክትትል እና ድጋፍ አብዘኛው
የማጠናቀቂያ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡ ለምቀጥለዉ የዲግሪ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ምቹ
ለማድረግ የቀለምና ለሎች ፍንሽንግ ሥራዎችን ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ግንባታው ያለበት
ፎቶ፡-

ባለሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ህንፃ ግንባታ

27
ኮሌጁ ከመኪና ግዥ ጋር በተያያዘ ከ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በመጉላላት ላይ በመሆኑን በመግለጽ
የሚመለከተው አካላት ድጋፍ በተጠየቀው መሰረት በውስን ጨረታ ለመግዛት በጨረታ ተሞክሮ ግዥው
ያልተሳካ በመሆን መፍትሔ እንዲፈለግ ለሚመለከተው አካላት ጥያቄ እያቀረብን እንገኛለን፡፡

የመማሪያ ክፍል ጥገና ስራን በተመለከተ፡-የመከታተልና የመደገፍ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ግንባታው የተጠናቀቀ
ሲሆን ለግንባታዉ የወጣዉ ወጪ 993,663.71 ብር ነዉ፡፡

የግቢ ዙሪያ አጥር ግንባታ በተመለከተ፡-የመከታተልና የመደገፍ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ግንባታው ሥራ የተጠናቀቀ
ስሆን የመጨረሻ ዙር ክፍያ ተፈጽሞ ርክክብ የተደረገ ሲሆን ለግንባታዉ የወጣዉ ወጪ 3,847,677 ብር ነዉ፡፡

28
29
የሙዝ ፕሮጀክት ያለበት በተመለከተ፡፡በኮሌጁ በተቀጠሩ ስድስት ኮንትራት ሰራተኞችና አስተባባሪዎች
በሚያደርጉት ከፍተኛ ጥረት ሙዙ ምርት መስጠት ጀምሮ ለገበያ በማቅረብ ላይ እንገኛለን በቀጣይም
የመስፋፍያ ሥራ ለመሥራት ከፍተኛ ወጪ በማዉጣት የጠረጋ ሥራ እየተሠራ ይገኛል፡፡

30
ሙዝ ፕሮጀክት ለማስፋፋት የተሠሩ የአፈር ጠረጋ ሥራን በተመለከተ፡-

31
የግቢ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ በተመለከተ፡- ከክልሉ ውሃ፣ማዕድንና ኢነርጅ ቢሮን በደብዳቤ በመጠየቅ ቢሮውም
ባለሙያና ማሽን በመላክ የተበላሸው ውሃ ከታየ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበረው የውሃ ፓምፕ ሙሉ በሙሉ
በመቃጠሉ በባለሙያዎች ባረጋገጡት መሠረት የፓምፑ ግዥ ተከናውነው የውሃ ምርት ማምረት እንድችል
ተደርጎ የተሠራ ሲሆን ከፓምፑም የሚያንቀሳቅሰው መብራት ብልሽትን ከምመለከተዉ አካል ጋር በመሆን
አገልግሎት መስጠት እንድጀምር ተደርጎ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

የሥነ-ምግባርመከታተያ ክፍልየእቅድአፈፃፀምክንውንሪፖርትበተመለከተ፡-
የሥነ-ምግባር ትምህርት ማስፋፋትን በተመለከተ፡-በተቋሙ ዉስጥ በሚካህድ ቅጥር ፣ደረጃ እድገት እና ዝዉዉር
ላይ ከማስታወቅያ ጀምሮ እስከ ፈተና እርማትና ዉጤት አሰጣጥ ያለዉን ህደት በመከታተል የቅድመ መከላከል
ስራ ተሰርቷል ፡፡ የጌጅ ልከት የተደረገላቸዉ ተሸከርካሪዎች ነዳጅን በተጠቀሙት ኪሎ ሜትር ልክ የጉዦ መጠን
እየተመዘገበ እንድቀዳላቸዉ ተደርጎ ያለአግባብ ይባክን የነበረን የመንግስትን ሀብት ማዳን ተችሉዋል፡፡
ግዥ፦ህደቱን በመከታተል አንድ ጨረታን ያሸነፈ ነጋዴ ዉል ከተገባዉ ዉጪ በናሙና ያላለፈን 300 ወንበር
ከአ/አበባ የመጣዉ ተመልሶ በሌላ ጨረታ ጥራቱን የጠበቀ ወንበር እንድመጣ ተደርጓል በተቋሙ ዉስጥ
የተመረተ ሙዝ ለሽያጭ ጨረታ ወጥቶ ጨረታዉን ያሸነፈዉ ነጋዴ በ 100 ኪሎ ግራም ላይ 30 ኪሎ ቀላጭ
ያለበትን የራሱን ግራም ያመጣዉን በማስከልከል በትክክለኛ ግራም እንዲመዘን ተደርጓል፡፡
ንብረትን በተመለከተ፦ ከዝህ በፍት አላቅና ቋም ንብረት በሁለት ስራ ህደት በኩል ለወጪ ይፈቀድ የነበረዉ
ለቁጥጥር ያመች ዘንድ በማናጀመንት በመነጋገር አቅጣጫ በማስቀመት በአንድ ስራ ህደት ብቻ እንድሆን
ተደርጓል፡፡
ቅድመ መከላከልን በተመለከተ፦ አንድ የወንበር ጨረታ ናሙና ያልተመረጠ በቁጥር 300X3473˭ ብር ማዳን

ተችሏል፡፡ በሀብት ምዝገባና ማሣወቅ ሥራ የተከናወኑ የማስተባበር ሥራ፣አዲስ ሀብት ያስመዘገበ 15


እድሳት የለም በአጠቃላይ ሀብት ምዝገባ 15 ነዉ፡፡በትምህርት ና በተለያየ ምክንያት ሀብት ያላስመዘገቡ
ብዛት 10 ሁለት ሳጥኖች ግለጽና በምታይ ቦታ የስልክ ቁጥር የተጻፈባቸዉን በማስቀመጥ ጥቆማዉ በጽሁፍ
፣በአካል፣ወይም በስልክ ጥቆማን የመቀበል ስርዓት ተዘርግቷል ፡፡ለክፍሉበቀረቡየሥነ-
ምግባርጥሰቶችናየሙስናወንጀሎችዝርዝርናየተወሰደየእርምትእርምጃ፡-
አንድ የንብረት ክፍል ሠራተኛ በሥራ ሥነ-ምግባር ምክንያት ጉዳዩ በዲስፕልን ታይቶ የ 1 ወር ደሞወዝ

ቅጣት ተወስኗል፡፡ የከባድ መኪና ሾፈር ከደረጃዉ 1 እርከንና ለ 2 ዓመት ወርዶ እንድሰራ ተወስኖበታል፡፡ጥበቃ

በተደጋጋም በድስፕልን ታይቶ በአስተዳደራዊ ዉሳኔባለመታረሙበህጋዊ ዉሳኔ ከሥራዉ ተሰናብቷል፡፡ አንድ

የግዥ ሠራተኛ ከሰነድ ጋር በተያያዘ ጉዳዩ በዲስፕልን ኮሚቴ በኩል በመታየት ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ 5 የኮሌጁ

32
ሰዉ ሀብት ዳይሬክቶሬትና ፈጻሚ ማይመለከትን ስራ ልምድ በመስጠት እና ብሎም ከማህደር ዉስጥ ቀደዉ

በመጣል ለሰሩት ጥፋት የዲስፕልን ክስ ሂደት ላይ ይገኛል፡፡

በተጨማሪም 1 የግዥ ሰራተኛ ሾፈሮች ያልጠየቁትን በነዳጅ መጠየቂያ ላይ ሾፈሮች በሰረዝ በዘጉት ላይ
በፍሉድ በማጥፋት ግርስና የመኪና እጥበት ብር በመፃፍ ሰነድን በማበላለጥ ለፈጸመዉ ጥፋት በዲስፕልን
እየተከሰሰ ይገኛል ፡፡በኦዲት ግኝት የተመዘገበዉ ገንዘብ በአስቸኳይ ወደ መንግስት ካዘና እንድመለሱና ግለሰቡ

እንድጠየቅ ህደት ላይ ነዉ፡፡ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በደማቅ ሁኔታ በተለያዩ አስተማሪ በሆኑ ዝግጅቶች
የኮሌጁ አስተማሪዎችና አስተዳደር ሠራተኞች እና የኮሌጁ ተማሪዎች በተገኙበት ስለሙስና አስከፍነት
በምያስተምሩ በድራማ ፣በግጥም ተከብሩዋል፡፡

የስርዓተ ጾታ ዩኒት

የሴቶች ትምህርት ተሳስፎን በተመለከተ


በስርዓተ ፆታ ክበብ ዉስጥ የሚሰሩ ሥራዎችን ከመከታተል ጀምሮ ክበቡን የማጠናከር ስራ ተሰርቷል በኮሌጁ
ከሚገኙ ተማሪዎች አዳዲስ የክበብ ዓባላት ምዘገባ ተካሂዷል፡፡በ 2014 ዓ.ም ምክር ለሚያስፈልጋቸዉ ሴት
የመደበኛ ሰልጣኞች የምክር አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ስለ ስርዓተ ጾታና ተያያዥነት ባላቸዉ ጉዳዮች ዙሪያ
ብሮሸሮችን በማዘጋጀት በ 2014 ዓ.ም መደበኛ መረሀ ግብር ለሚማሩ ተማሪዎች 300 ኮፒ በማዘጋጀት ግንዛቤ
እንዲያገኙ ብሮሸር ተሰጥቷቸዋል፡፡የበዓል አከባበርን በተመለከተበ 22/03/2014 ዓምበተደረገዉ የዓለም ነጭ
የሪቫይን ቀን በኮሌጁ ሰላም ይስፈን በሴቶች እና በህፃናት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም!!!በሚል መሪ ቃል
በደመቀ ሁኔታ ና በዓሉን አዝናኝና ትምህርት አዘል በሆነ ዝግጅት በኮሌጁ ቅጥር ግቢ እንዲከበር ተደርጓል
በእለቱ የነጭ ሪቫን ታሪካዊ አመጣጥ ና ሙዚቃ የተለያዩ ግጥሞች ፤መልእክት አዘል እስቲከሮች ፤ መልክት አዘል
ብሮሸሮች ፤ባነር በማዘጋጀት ወንዶች ነጭ ሪቫን በማደረግ ለሴቶች አጋር መሆናቸዉን በመግለጽ በዓሉ
አስተማሪና አዝናኝ በሆነ መልኩ ተከብሯል፡፡
በኮሌጁማርች 8 አለምአቀፍየሴቶችቀንበዓልአከባበርንበተመለከተየዘንድሮውንአለምአቀፍየሴቶችቀን /ማርች 8/ በአለም
111 ኛበአገራችንለ 46 ኛጊዜ “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፡፡”
በሚልመሪቃልበኮሌጃችንበልዩልዩፕሮግራሞችበከፍተኛደረጃበደመቀመልኩእንዲከበርተደርገዋል፡፡ የአከባበር ሁኔታዉም
የኮሌጁ መምህራን አስተዳደር ሰራተኛ ተማሪዎች በኮሌጁ ሁለገብ አዳራሽ በመገኘት በዓሉ ተከብሯል
የእለቱን በዓል አከባበር አስመልክቶ የኮሌጁ ዲን የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የበአሉን መከበር በይፋ ያበሰሩና
የከፈቱ ሲሆን በመቀጠልም የኮሌጁ የስርዓተ ፆታ የሆኑት በአሉን አስመልክቶ የግንዛቤ መስጨበጫ አቅበዋል፡፡
በመቀጠልም በአሉን አስመልክቶ ትምህርት አዘል ሙዚቃ፤ጭዉዉት ፤ጥያቄና መልስ የሴቶች ቀንን
አስመልክቶ የታናል ዉይይት የመሳሰሉ ፕሮግራሞች ተካሂደዉ በአሉ በድምቀት ተከብሯል፡፡በእለቱም ከፍተኛ

33
ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡ ከነዚህም መካከል እንዴት የተሻለ ዉጤት
እንዳስመዘገቡ ለሌሎች ተማሪዎች ልምዳቸዉን አካፍለዋል፡፡

34
ስለነጭሪቫንታሪካዊአመጣጥየኮሌጁስርዓተ ፆታ ንግግርሲያረጉና በዓሉንአስመልክቶየኮሌጁአካዳሚክ ም/ዲንንግግር
ሲያደርጉ

የፀረ- ኤች/አ/ኤ/ሜ/ በተመለከተየ 0.5%በፍቃደኝነት ፈንድ አገልግሎት መዋጮበተመለከተ፡-በኮሌጁ ከሚገኙ


መምህራንና አስ/ር ሠራተኞች ሁሉም በፈቃደኝነት የፈንዱ አባል ሆነው ከደመወዛቸው በየወሩ 0.5 % እየተቆረጠ
ይገኛል፡፡

የድጋፍና እንክብካቤ ተግባራትን በሚመለከት፡-የኤችአይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ ያላቸውና ራሳቸውን
በግልጽ ያሳወቁ 6/ስድስት/ አ/ሰራተኞች የፈንዱ ተጠቃሚ ሲሆኑ ለልጆቻቸው ለትምህርት ቤት ምዝገባና ለትምህርት
ግባዓት አገልግሎት እንዲሆንና ና ለገና አመት በዓል መዋያ መደጎሚያ ድጋፍ የሚሆን በማነጅመንት በማስወሰን
ለስድስቱም ግለሰቦች ለእያንዳንዳቸው ብር 2000 የተሰጣቸው ሲሆን በድምሩ 24,000/ሃያአራት ሺህ ብር/ ድጋፍ
ተሰጥቷል፡፡
በኮሌጁ ህዳር 22/2014 ዓ/ም የዓለም ኤድስ ቀን አከባበር በተመለከተ፡-
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአገራችን የተከበረው የዓለም ኤድስ ቀን ‹‹ፍታዊነትን ማስፈን፤ኤድስን መግታት! ››
በሚል መሪ ቃል ለ 34 ጊዜ ህዳር 22/2014 ዓ/ም በኮሌጁ አደራሽ በደማቅ ሁኔታ ተከብራል፡፡ በዕለቱ የዓመቱ
መሪ ቃል ጥቅስ እና ስለኤች አይ ቪ ኤድስ ተዛማች በሽታዎች አስተማርና መልዕክቶች የያዘ ባነር ፤ ቀይ ሪቫን
፤ እስቲከሮችና ብሮሸሮች፤ አጫጭር መልዕክት አዘል ጽሁፎችን በማሰራጨት እና ፖስተሮችን በማዘጋጀት፤
በዓሉን በድራማ# በግጥም# በጭውውት# ሥነ- ጽሁፍ እና በመነባነብ፤ እንድሁም በሙዚቃና በሌሎች
አዝናኝና፤ አስተማሪ ዝግጅቶችና ሪችትና ሻማ የማብራት ፕሮግራም በማድረግ በድምቀት እንዲከበር
የተደረገ ሲሆን በበዓሉ ላይ ፡ የኮሌጁ የበላይ ሀላፊ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኖች እንዲሁም ተማሪዎች
የተገኙ ሲሆን፡- መምህራን- ወንድ 30 ሴት 10 ድምር 40፡ የአስተዳደር ሠራተኞች፡- ወንድ 50 ሴት 60 ድምር
110 አጠቃላይ ድምር 150 እና ተማሪዎች፡- ወንድ 200 ሴት 300 ጠቅላላ ድምር 650 በተገኙበት በደማቅ
ሁኔታ ተከብራል፡፡

35
የግ/ፋ/ን/አስ/ዳርክቶሬት
በ 2014 ዓ.ም የ 4 ኛ ሩብ ዓመት በሥራ ሂደቱ የተከናወኑ ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡
ለፀደቀ በጀት በየወጪው ርዕስ አጠቃይ ሌጀርና የወጪ ተቀጽላ ሌጀር መክፈት፤ በሌጀርና በ IBX የተመዘገበ

ስሆን ዕቅዱን 100% አደርሶታል፡፡በ 4 ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ሥራ ማስከጃና ደመወዝ ከዞ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ


ማዘዣ ደብዳቤ በማዘጋጀት መጠይቅ ቀርቦ ካፒታል በጀት ብር 24,896,522.08 እና መደበኛ ሥራ ማስከጃ
ብር 22,662,382.62 ደመወዝ ብር 33,826,261.42 በድምሩ 81,285,166.12 ዝውውር የተወሰደ ስሆን
ዕቅዱን 100% አድርሷታል፡፡ከኃላፊ ተፈርመው ለመጡ ለእያንዳንዱ ደብዳቤ የባንክና የሣጥን ወጪዎች(BPV
እና CPV) በማዘጋጀትና በማስፀደቅ ክፍያ በመፈፀም በሌጀርና በ IBX የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን 100%

አድርሷታል፡፡የተማሪውን የኪስ ገንዘብ በእያንዳንዱ ተማሪ በተከፈተው CBA የባንክ አካውንት ቁጥር ውስጥ

በማስተላለፍ በሌጀርና በ IBX የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን 100% አድርሷታል፡፡የመደበኛና የውስጥ በጀት
ሂሳቦችን ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት የተደረገ ሲሆን ዕቅዱን 100% አድርሷታል፡፡

ከግንባታ ሥራዎችና ከተለያዩ ግዥዎች የተሰበሰበ 2% ሥራ ግብር ዕቅድ 60,000 ገቢ ለዞን ገቢዎች ባለስልጣን
ገቢ 79,249.09 የተደረገ ስሆን ዕቅዱን 132.08 አድርሷታል፡

በግዥና ንብረት በተመለከተ የመ/ቱን ዕቅድ መሠረት በማድረግ በበጀት ዓመቱ የላቭራቶሪ ሕንፃ ግንባታ
የተጀመረው በዕቃዎች ዋጋ መናር ምክንያት ግንባታው ተቋረጦ በድጋም በውስን ጨረታ እንድወጣ ተደርጐ
ቅድመ ክፍያ በመፈፀም ሥራ የተጀመረ ስሆን ዕቅዱን 60% አድርሷታል፡፡በሚዲያ ጨረታ ለደንብ ልብስ
በተደጋጋም ቢወጣም ጨረታው በገበያ ዋጋ ንረት የተነሳ ባለመሳካቱ ግዥ ኤጀንስ በማስፈቀድ ለሠራተኛው
ገንዘብ እንድሰጣቸው በመደረጉ ዕቅዱን 100% አድርሷታል፡፡በዓመቱ የጨረታ ማስከበሪያ 40,000 ብር
በመቀበል 30,000 ተመላሽ የጠደረገ ሲሆን 10,000 ብር የተወረሰ ነዉ፡፡

36
አላቂ ንብረት ምዝገባና በተመለከተየንብረት አያያዝና አጠቃቀም በመንግስት ንብረት አስተዳደር ደንብና

መመሪያ መሰረት እየተከናዎነ ስሆን ዕቅዱን 70% አድርሷታል፡፡በግዥ ወይም በእርዳታ ወይም ከሌላ ምንጭ
ግምጃ ቤት ገቢ የሚደረጉ ዕቃዎች እያንዳንዱን በዓይነት የመደርደር ሥራ ብዙ ክፍተቶች ያሉት ስሆን፣ ስቶክ
ካርድ እና ቢን ካርድ እንዲኖረው ያደርጋል፣ ገቢና ወጪውን በመመዝገብ የወጪ ቀሪ ሚዛን እየተከናወነ ስሆን
ዕቅዱን 60% አድርሷታል፡፡
ዋና ገንዘብ ያዥ በተመለከተ ክፍያ የተፈፀመባቸውን ደረሰኞችንና የባንክ አድቫይስ በሞዴል በማጠቃለል
ለሚመለከተው የሂሣብ ሠራተኛ የመስጠት ሥራ እየተሠራ ስሆን ዕቅዱ 100% ስለመድርሱ፡፡ከየክፍሎች
በሚቀርቡ የክፍያ ሰነዶች መሰረት አስፈላጊውን ሶርስ ዶክመንት መሟላቱን በማረጋገጥ ክፍያዎች
እየተፈፀመ ስሆን ዕቅዱ 100% ስለመድርሱ፡፡ከባንክ ለሣጥን ገንዘብ የመጣውን ገቢና ወጪን ይመዘግባ ቀሪ
ሚዛን በካሽ ቡክ የማሣየትና ሪፖርት የማድረግ ሥራ የተሠራ ስሆን ዕቅዱ 100% ስለመድርሱ፡፡በፒቲ ካሽ ላይ
የሚፈፀሙ ክፍያዎችን በአግባቡ ይመዘግባል ባላንስ ይሠራል፣ የፒቲ ካሽ አንዲተካ በወቅቱ ጥያቄ እየቀረበ
ስሆን ዕቅዱ 100% ስለመድርሱ፡፡
ሾፈር በተመለከተ የመንገድ ትራንስፖርት ሕጎችን፣ ትራፊክ ደንቦችንና የመንገድ ምልክቶችን በማክበር

በማስከረከሩ ዕቅዱን 100% ስለመሆኑ፣ተሸከርካሪው ከመንቀሳቀሱ በፊት የሞተርና የፍሬን ዘይት፣


የራድያተርና የባትሪ ውሃ፣ እንዲሁም ነዳጅ በሚገባ መሞላቱን እየተረጋገጠ ስሆን ዕቅዱን 100% ስለመሆኑ

፤የመኪናው ጥሩምባ፣ መብራት፣ ሞተር፣ ፍሬቻ፣ የእጅና የእግር ፍሬን በትክክል መሥራታቸውን ይፈትሻል፣

የተጓደለ ካለ ያስተካክላል፣ ጎማዎች ተገቢው የንፋስ መጠን እንዳላቸው፣ ብሎኖቻቸው መጥበቃቸውን

እየተረጋገጠ ስሆን ዕቅዱን 100% ስለመሆኑ፤፤ተሽከርካሪው የተጓዘውን ኪሎሜትር፣ የተጠቀመውን የነዳጅ

መጠን፣ የተጓጓዘውን ሰውናጭነት ልክ በተሽከርካሪ መቆጣጠሪያ ቅጽ ላይ ይሞላል፣ ጉዞውን እንዳጠናቀቀ


ሪፖርት እየቀረብ ስሆን ዕቅዱን 100% ስለመሆኑ፤፤
የሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር በተመለከተበ 2014 ዓ/ም በስራ ክፍሉ የሚከናወኑ ስራዎች መካከል አዲስ
ቅጥር ፤ደረጃ እድገት ፤ዝውውር ፤የሰራተኞች መረጃ አያያዝ እና የድስፕሊን ጉዳዮች ዕቅድ በወቅቱ
ተዘጋጅቷል፤በስራ ክፍሉ የሚገኙ 5 ሰራተኞች የሚያከናወኑትን ስራዎችን የ 6 ወር ውጤት ተኮር ዕቅድ በወቅቱ
በመፈራረም በዕቅዱ መሰረት ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡በኮሌጁ ግቢ ሁለገብ ጥገናና እድሳት ስራ በኮሌጁ
የስራ ክፍሎች እና ከመምህራን መኖሪያ ሰፈር በሚቀርቡ የዕድሳትና የጥገና ስራ ጥያቄዎች መሰረት የውሃና
የኤሌክትሪክ መስመር እንዲሁም የሽንት ቤት መውረጃ ቱቦዎችን የቢሮ በር ቁልፍና የመጋረጃ ስራ የመሳሰሉት
የጥገናና የእድሳት ስራዎች ተከናውኗል፡፡
የመምህራንና ሠራተኞች የመረጃ አያያዝ በተመለከተየመምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች የጡረታ መለያ ቁጥር
ያላቸውና የሌላቸውን በመለየትና የሌላቸውን ከሚመለከተው አካል በመጠየቅ የመምህራን ብዛት 5 እና አስተዳደር

37
ሠራተኞች ብዛት 18 በድምሩ 23 የጡረታ መለያ ቁጥር አምጥቶ ለሠራተኛው የማሳወቅ ሥራ ተከናውኗል፡፡እንዲሁም
የኮሌጁ መምህራንና የሰራተኞች በትምህርት ደረጃ እና በፆታ የመለየት ስራ እንዲሁም የሰራተኞች የዓመት ዕረፍት መውጫ
ጊዜ ፕሮግራም በማስያዝ፣ የትምህርት ደረጃ የአዲስ ቅጥር፣ የስንብት፣ የደረጃ ዕድገት፣ በትምህርት ላይ ያሉ፣ ክፍት የስራ
መደብ እና የተያዙ የስራ መደብ ስታትስቲካዊ መረጃዎች በሶፍትና በሀርድ ኮፒ ተዘጋጅቷል፡፡የትምህርት ማሻሻያ ላደረገ
9/ዘጠኝ/መምህራን የወር ደመወዝ ለውጥ በወቅቱ እንዲከፈል ተደርጓል””በተጨማሪም 11/አስራ አንድ/
የአስተዳደር ሰራተኛ በደረጃ እድገት በድምሩ 20 ሠራተኞችየደመወዝ ለውጥ እንዲያገኙተደርጓል፡፡

38
የትም/ማሻሻያ ላደረጉ እና የደመወዝ ለውጥ ያገኙ መምህራ ዝርዝር
ተ. የሰራተኛስም ጾታ የት/ደረጃ የትምህርት ደረጃ እድገት ደመወዝ
ተ.ቁ የሰራተኛስም ቁ ጾታ የት/ደረጃ የትምህርት ደረጃዓይነት
እድገት ደመወዝ
ያገኙበት ወርና ምርመራ ደመወዝ
ዓይነት ያገኙበት ወርና ነባሩዓ/ም በደረጃ ነባሩ በደረጃ
ዓ/ም ዕድገት እድገት
ምርመራ
1 1 ገ/ወልድ
ባንቺወሰን ኃይሉ ሴ ዲግሪ ወ
አካውንትንግ እንግሊዘኛ
2 ኛድግሪ 1/10/2014 20/8/2013
7071 8017 ደረጃና
9056 የደመወዝ
11305
ለውጥ የትም/ ለውጥ
8017 946
አብርሃም አበራ አንቴ
2 2
የኔነሽ ደምሴ ሐይሌ ሴ ዲግሪ ወ
አካውንትንግ እንግሊዘኛ 6193
2 ኛድግሪ 1/10/2014 11/3/2012
7071 9056 የደመወዝ
ደረጃና 11305
ለውጥ የትም/ ለውጥ
7071 878
3 ፀሐይ ወ/ማሪያም ተድላብርሃኑ ሹክላሴ ማራ ዲግሪ አካውንትንግ 1/10/2014 4609 5358 ደረጃና የደመወዝ ለውጥ 5358 749
4 አቦነሽ አድማሱ3 ጉጃ ሴ ዲግሪ ማኔጅመንት
ወ አይሲቲ
2 ኛድግሪ 1/10/2014 6193 7071
27/1/2014 ደረጃና
9056 የደመወዝ ለውጥ
11305 7071
የትም/ ለውጥ 878
5 ዓለሙ ተረፈ ተኮላ ማስረሻ ጌታሁን ወ አዶዲግሪ 1/10/2014 7071 8017 ደረጃና የደመወዝ ለውጥ 8017 946
4 ግርማ መንገሻ መለሰ ወ 2 ኛድግሪ ኬሚስትሪ 27/1/2014 9056 11305 የትም/ ለውጥ
6 ሰብለወርቅ ዳምጠው
5 ጥላሁንዘሪቱሴለማ በላቸው
መ/ርት ዲግሪ አካውንትንግ
ሴ 2 ኛድግሪ 1/10/2014
ቅደመመደበኛ 7071 8017
27/1/2014 ደረጃና
9056 የደመወዝ ለውጥ
11305 8017
የትም/ ለውጥ 946
7 ፀሐዩ ሲሳይ በየነ
6 ወ መኩሪያ
ዶ/ር አንበሳው ዲግሪ ማኔጅመንት
ወ 3 ኛድግሪ 1/10/2014
ልዩፍላጎት 7071 7071
27/1/2014 የደረጃ
11305ለውጥ ብቻ
15396 7071
የትም/ ለውጥ ---
7 መ/ር ኡርማይሌ ጌደኖ ወ 2 ኛድግሪ ሂሳብ 3/12/2013 9056 11305 የትም/ ለውጥ
8 እታለም ወርቁ8ንጉሴ መ/ር አክሊሉሴዳመነዲግሪ ማኔጅመንት
ወ 2 ኛድግሪ 1/10/2014
እንግሊዘኛ 7071 8017
23/3/2013 ደረጃና
9056 የደመወዝ ለውጥ
11305 8017
የትም/ ለውጥ 946
9 መ/ርት ዘነበች አበራ ሴ 2 ኛድግሪ እስፖርት 09/5/2014 9056 11305 የትም/ ለውጥ
9 ላሌ ላቀው ለይላ ወ ዲግሪ ማኔጅመንት 1/10/2014 6193 7071 ደረጃና የደመወዝ ለውጥ 7071 878
10 መኮንን ጌታቸው ወልዴ ወ ዲግሪ ማኔጅመንት 1/10/2014 4609 5358 ደረጃና የደመወዝ ለውጥ 5358 749

11 ወ/ሪት መስከረም በለጠ ሴ ድግሪ ማኔጅመንት 01/7/2014 5358 6193 ደረጃና የደመወዝ ለውጥ

39
በጡረታልዩልዩ ምክንያት ከስራ የተሰናበቱ ሰራተኞችን መረጃ በተመለከተ
በዕድሜ ጣሪያ በጡረታ የተሰናበቱ ሰራተኞች መረጃ መሰረት መምህራን ብዛት 2(ሁለት) አስተዳደር ሰራተኛ
ብዛት 1 (አንድ) በድምሩ ብዛት 3(ሶስት)ናቸው ፡፡ከስራ ክፍሉ በደረሰን ሪፖርት መሰረት በስራ ገበታ ላይ ባለመገኘት
የጥሪ ማስታወቂያ ቢወጣም ማስረጃ ባለማቅረባቸው በራስ ፊቃድ ሥራ የ ለቀቁ አስ/ር ሠራተኛ ብዛት 9/ዘጠኝ/ በሞት
የተለዩ አ/ስ ሠራተኞች ብዛት 2/ሁለት/በድምሩ 11 (አስራ አንድ) ፤እንዲሁም 2(ሁለት) መምህር በራስ ፈቃድ ስራ
በመልቀቅ እና 1(አንድ) መምህር በሞት በመለየት በድምሩ 3/ሶስት/ በአጠቃላይ 14/አስራ አራት/ በመንግስት መመሪያና
ደንብ መሠረት እንድሰናበቱ ተደርጓል፡፡በሞት ለተለዩትን ቤተሰቦቹ የደመወዝ አከፋፈል በተመለከተ በመንግስት
መመሪያና ደንብ መሠረት ከፍርድ ቤት በቀረበ ውሳኔ መሰረት ለቤተሰቦቹ የ 3(የሶስት) ወር ደመወዝ በአንድ ጊዜ የተከፈለ
ሲሆን በቀጣይ ለወራሽ ቤተሰቦቻቸው የጡረታ ክፍያና ለአንደኛው ቤተሰብ በዳረጎት የተከፈለ ሲሆን የ 2 ቱን ለወራሽ
ቤተሰቦቻቸው ዘላቂ የጡረታ ክፍያ ከጋሞ ዞን ማህበራዊ ዋስትና እንዲፈጸም ተደርጓል፡፡ አዲስ አስተዳደር ሰራተኛቅጥር
ብዛት 10/አስር/ እንዲሁም 5/አምስት/ መምህራን እና አንድ አመቻች በድምሩ አዲስቅጥር ብዛት 16/አስራ ስድስት/ ሰራተኛ
ቅጥር ተፈጽሟል፡፡
በ 2014 ዓ/ም በጡረታ የተሰናበቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች ዝርዝር መረጃ
ተ.ቁ የሰራተኛ ስም ጾታ የለቀቁበት ደመወዝ ምርመራ
ጊዜ የስራ ዘርፍ የለቀቀበት
ምክንያት
1 ወ/ሮ ወይንሸት ካሳ ሴ 1/4/2014 1624 ጽዳት በጡረታ አስተዳደር
2 መ/ር ወንዱ ታምራት ወ 1/6/2014 9056 መምህር በጡረታ መምህር
3 መ/ር ፊሊጰስ እስራኤል ወ 1/6/2014 11305 መምህር በጡረታ መምህር

በ 2014 ዓ/ም በኮሌጁ አዲስ የሠራተኛ ቅጥር ዝርዝር መረጃ


ተ. የሰራተኛ ስም ጾታ የስራ ዓይነት የተቀጠሩበት ወርና ደመወዝ ምርመራ
ቁ ዓ/ም

1 ተመስገን የሻኖ ወ ጥበቃ 1/06/2014 1958


2 ኤፍሬም ዘውዴ ወ ጥበቃ 1/06/2014 1958

40
3 ወ የቤተ መጽሐፍት 16/05/2014 3934
አለማየሁ ፍሬው አገ/ባለ
4 ፕረዘዳት ፊዳ ወ ጥበቃ 16/06/2014 1958
5 መሳይ ዳዊት ወ አትክልተኛ 1/07/2014 1624
6 ብዙሃን አቤል ሴ ጽዳት 1/07/2014 1624
7 ከበቡሽ በልሁ ኡማ ሴ አመቻች/ፀሀፊ/ 1/09/2014 3934
8 ማሙሽ ሞልሶ ሞቶሻ ወ ጥበቃ 1/10/2014 1958
9 ማርቆስ ጫላ ሻጋ ወ ጥበቃ 1/10/2014 1958
10 ሰለሞን ሳደ ሳልፋቆ ወ ጥበቃ 1/10/2014 1958
11 ወንድፍራው ተስፋዬ ተሻገር ወ መምህር 1/10/2014 6193
12 ኣሽኮ ጃሎ ምቻ ወ መምህር 1/10/2014 11305
13 አምራች ኤሊያስ ኤንኮ ወ መምህር 1/10/2014 11305
14 ደ/ር ቶማስ ቶማ ቶራ ወ መምህር 1/10/2014 15396
15 እዮብ አክርሶ አማዶ ወ መምህር 1/10/2014 11305
16 ምህረት ተገኝ ተረፈ ሴ አመቻች 27/10/2014 3934

2014 ዓ/ም በሞትና በራስ ፈቃድ ለቀቁ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች ዝርዝር መረጃ፤
ተ.ቁ የሰራተኛ ስም ጾታ የለቀቁበትጊዜ ደመወዝ ምርመራ

የስራዘርፍ የለቀቁበት
ምክንያት
1 ወንድዬ ግዛቸው ወ 1/12/2013 1958 ጥበቃ በስንብት
2 ፍፁም ደጀኔ ወ 1/1/2014 11305 መምህር በራስ ፈቃድ
3 ማልሌ ማቶሌ ወ 1/11/2013 3934 የቤተመጽሀፍት አ/ባለ በራስ ፈቃድ
4 ኤደን ካሳሁን ሴ 1/02/2014 3934 የቤተመጽሀፍት አገ/ባለ በራስ ፈቃድ
5 ዳራሜ ዳይሾሌ ወ 1/04/2014 1958 ጥበቃ በራስ ፈቃድ
6 አዋሳ አታላ ወ 1/04/2014 1958 ጥበቃ በራስ ፈቃድ
7 አበባነሽ ታዲዎስ ሴ 1/4/2014 3934 ሰክሬተሪ በራስፈቃድ
8 አብርሃም አስናቀ ወ 1/7/2014 11305 መምህር በሞት የተለየ
9 ሙሉ አስማረ ሴ 14/1/2014 6193 የሪ/ማ/ሰ/ክፍል/አስ በሞት የተለየች
10 ታማኝ ሃይሌ ወ 1/5/2014 11305 መምህር በራስ ፈቃድ

41
11 ተስፋዬ ካንኮ ወ 20/5/2014 1958 ጥበቃ በሞት
12 ደመላሽ አለሙ ወ 1/1/2014 1958 ጥበቃ በስንብት
13 ወንደሰን አይንሸት ወ 1/5/2014 1958 ጥበቃ በራስ ፈቃድ
14 አማኑኤል አርሼ ወ 1/07/2014 1958 ጥበቃ በራስ ፈቃድ
የሠራተኞች የስዓት መፈረሚያ በተመለከተበአሁኑ ስዓት የ 140 የአስተዳደር ሠራተኞች የስዓት መፈረሚያ
በወቅቱ በማዘጋጀት ለስራ ክፍሎች እንዲደርሳቸው ተደርጓል፤በሥራ ላይ ያሉ 176 መምህራንና 140
የአስተዳር ሠራተኞችን በድምሩ 316 የኮሌጁ ሰራተኞች በሥራ ገበታቸው ላይ መሆናቸውን ክትትል
በማድረግና ከስራ ክፍሉ በማጣራት የወር ደመወዝ በየወሩ ክፍያ እንዲፈጸም ተደርጓል፤ በተጨማሪም በስራ
ገበታቸው የማይገኙ ወይም ፈታኝ ተመድበው በፈተና ስዓት ላይ ያልተገኙትን መምህራን እና ከስራ
ገበታቸው በልዩ ልዩ ምክንያት የለቀቁ ደመወዝ በተመለከተ በደንቡና በመመሪያው መሰረት ወደ መንግስት
ካዜና ተመላሽ በማድረግ ተፈጻሚ እየተደረገ ይገኛል፡፡
የሰራተኞች የአመት ዕረፍት በፈቃድ በተመለከተ፤በአሁኑ ስዓት የ 140 አስ/ሠራተኞች ያላቸውን የዓመት እረፍት ከግል
ማህደራቸው በማጣራት ተደራጅቷል፤ 125 ሠራተኞች በዓመት እረፍት ፈቃድ እና 2(ሁለት) ሠራተኞች በወሊድ
ፈቃድ ምክንያት መረጃ ያቀረቡ ሲሆን በድምሩ 127 ሠራተኞች በስራ ሂደታቸው በኩል እየተረጋገጠ
ሲቀርብበደንቡ መሰረት የዓመት እረፍት ፈቃዳቸውን እንዲጠቀሙ እና የ 140 አስ/ሠራተኞች ያላቸውን ቀሪ
የዓመት እረፍት ወደ 2015 ዓ/ም እንዲያዛውር ዝግጅት ተደርጓል
ስልጠናን በተመለከተ፡ለኮሌጁ የጥበቃ ሰራተኞች በተሸሻለው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ 175/2011 እና

በስሩ በሚገኙ አንቀጾች የዲስፒሊን የቅሬታ አቀራርብና አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 21/2011 የመንግስት
መስሪያ ቤቶች ሃላፊነት፤ በመንግስት ሰራተኞች መብትና ግዴታዎች የዓመት እረፍት ፈቃድ አጠቃቀም
በተመለከተ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን በግል እንዲያነቡ በሀርድ ኮፒ ተባዝቶ ተሰጥቷል፡፡በተጨማሪም
ከአርባ ምንጭ ዩነቨርሲቲ የማህበርብ አገልግሎት ባለሙያዎች ጋር በመተባበር 136 ለኮሌጁ አስተዳደር
ሰራተኞች በ 3 ዙር በህይወት ክሎት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
አዲስ መደብ ማስፈቀድ በተመለከተ፡፡ለኮሌጁ በተጠናው በአዲሱ የነጥብ ሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ
ተጠንቶ እንዲፈቀድና እንዲላክልን ለደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ እና ለደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ፐብ/ ሰርቪስና
አዲሱን የስርዓተ ትምህርት ለውጥ ተከትሎ በተቋማችን በዲፕሎማ እና የመጀመሪያ ድግሪ መምህራንን
ለማሰልጠን ለሰልጣኞች የመኝታና የምግብ አገልግሎት ለመስጠትተጨማሪ የሰው ሀይል በጠየቅነው መሠረት
34/ሰላሳ አራት/ የተለያዩ የስራ መደቦች ለኮሌጁ
የኢንስፔክሽንና የውስጥኦዲት
የበጀት አስተዳደር ምርመራ በተመለከተ በበጀት አስተደደር ምርመራ በተመለከተ በበጀት ዓመቱ
ከተከናወኑ ስራዎች ውስጥ የተፈቀደውን መደበኛና ካፒታል የበጀት ምርመራ ማካሄድ የተጨመረ
የተቀነሰና የተስተካከለ የመደበኛና የካፒታል በጀት ምርመራዎች ማከናወን እና ከፋይናንስ ተጠይቆ

42
ከመጣው በጀት ሥራ ላይ ከዋለውን በጀት ጋር የማነፃፀር ስራ እንዲሁም ስራ ላይ የዋለው በጀት
ከተስተካከለው በጀት ጋር የማነፃፀር ስራ የተሰራ ሲሆን ለኮሌጁ ለ 2014 ለመደበኛ በጀት በበጀት
ዓመቱ መጀመሪያ የተፈቀደና የጸደቀ በጀት ለደመወዝ ብር 34,372,698.00 በ 12 ወር ውስጥ የተከፈለ
ብር 33,826,161.42 ሲሆን ቀሪ ብር 546,537.00 መሆኑ ፣ ለስራ ማስኬጃ እና ለተማሪ ቀለብ በበጀት
ዓመቱ የተፈቀደ በጀት ብር 24,146,804.00 ውስጥ, በአሥራሁት ወር ከዞን ፋይናንስ የመጣ ብር
በድምሩ ብር 18,270,586.00 በጠቅላላው የ 2014 በጀት ዓመት የመደበኛ የተስተካከለ በጀት ብር
58,519, 502.00 መሆኑ ታውቋል ፡፡

ከውስጥ ለመደበኛ የፀደቀ በጀት በ 2014 ዓ/ም ብር 109,021.00 መሆኑ ታውቋል፡፡የካፒታል በጀትን
በተመለከተ በዓመቱ መጀመሪያ የፀደቀ በጀት ከመደበኛ ብር 14,800,000.00 ሲሆን ከውስጥ ለካፒታል በጀት
የፀደቀ ብር 14,456,979.00 ውስጥ የመማሪያ ህንጻ ግንባታ G+2 ብር 6,425,581.79፤የአስተዳደር ህንፃ ጥገና
ብር 1,200,000.00፤ለግቢ ዙሪያ አጥር ግንባታ ብር 3,847,677.00፤የመማሪያ ክፍል ጥገና ብር 1,490,063.00
የላብራቶሪ ህንጻ ግንባታ ብር 15,132,806.00 የመምህራንና የተማሪ ሽንት ቤት ግንባታ መያዣ ብር
235,525.00፤የተሸከርካሪ ግዥ ብር 2,821,701.00፤የቅድመ መደበኛ ክፍል ግንባታ 2,230,771.00፤የውስጥ
ለውስጥ መንገድ ግንባታ 7,968,982.00 መሆኑ የተመረመሩ የበጀት ቅፆች የሚያሳዩ ሲሆን ባጠቃላይ የመደበኛና
የካፒታል ከውስጥ በጀት የፀደቀውን ጨምሮ ብር 41,353,106.79 ሲሆን በ 12 ወር ውስጥ የተከፈለ ብር
9,854,704.67 መሆኑ ታዉቋል፡፡
የዝውውር ሂሳብ በተመለከተ ከትሬዠሪ መምሪያ /ከፋይናንስ/ የሚመጡ የጥሬ ገንዘብና ጥሬ ገንዘብ ነክ
ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች የደመወዝና ሥራ መስኬጃ ዝውውሮችን በትክክል ከመምሪያው በባንክ በኩል
ገቢ መደረጋቸውና የገቢ ደረሰኝ የተቆረጠላቸው መሆኑን የማረጋገጥ ስራ የተሰራ ሲሆን ከባንክም
ለተለያዩ ክፍያዎች ወጪ ሲሆን በትክክል የባንክ ወጪ ማስመስከሪያ ደረሰኝ የተቆረጠላቸው መሆኑና
የማዘዣ ደብዳቤዎች የተዘጋጀላቸው መሆኑን የማረጋገጥ ስራ ተከናውኗል፡፡ ኦዲት የተደረገው ጠቅላላ
የ 2014 በጀት ዓመት በ 12 ወር ውስጥ ከትሬዠሪ መምሪያ ዝውውር የተደረገ የተጣራ ደመዎዝ
23,090,238.93 ፤ ለመደበኛ ስራ ማስኬጃ ዝውውር የተደረገ 18,270,586.00 ፤ለካፒታል ፕሮጀክት ከትሬዠሪ
መምሪያ ዝውውር የተደረገ ብር 9,854,704.67 በጠቅላላ 51,215,529.60 ከትሬዠሪ መምሪያ ዝውውር
የተደረገ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ከደመዎዝ ላይ ተቀናሽ በማድረግ በፋይናንስ መምሪያ /የመንግስት ድርሻ /
የሚቀር ፤- የስራ ግብር ብር 5,551,878.37፤ ኤች አይ ቪ መዋጮ 104,438.95 ፤ የጡረታ መዋጮ
5,079,605.17 በድምሩ 10,735,922.49 ተቀናሽ የመንግስት ድርሻ በትሬዠሪ መምሪያ /ፋይናንስ/ ተቆርጦ
የቀረ መሆኑ ታወቋል፡፡

የወጪ ሂሳብ ምርመራ በተመለከተ በዋንኛነት በወጪ ህጋዊነትና የሀብትና ገቢዎች ደህንነትን በማረጋገጥ
ላይ የሚያቶክር የፋይናንስ ቁጥጥር የኮሌጁን የፋይናንስ ግብ በማረጋገጥ ላይ የሚያቶክር የውስጥ
ቁጥጥር የሥርዓቱ አካል የሆነ ተከታታይነት ያለው ተግባር ነው፡፡ክፍያዎች በፋይናንስ ደንብና
መመሪያዎች መሠረት ተፈፀሙ መሆናቸውን የማረጋገጥ ስራ በታቀደው መሰረት በ 12 ወር ጊዜ
ውስጥ በበጀት ዓመቱ በኮሌጁ የሂሳብ አያያዝ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች እና የአሰራር ሥርዓቶች
መከበራቸውና ሂሳቦች በየወቅቱ የመዝጋት ስራዎች የተከናወኑ ሲሆን በዚህም መሠረት የወጪ
ሂሳቦች በወቅቱ እንዲወዳደቁ እየተደረገ ሲሆን የወጪ ደረሰኞች ከአስፈላጊው የወጪ ኮድ
መሞላታቸውና አስፈላጊው መረጃ የቀረበላቸው መሆኑን ምርመራ በማካሄድ በታዩት ሰነዶች ላይ
የክፍሉን ማህተም የማድረግ ስራ ተካሄዷል፡፡

የጥሬ ገንዘብ ቆጠራ በሚመለከት ጥሬ ገንዘብ ቆጠራ ከማንኛውም ሀብት ይልቅ ተገቢ ላልሆነ አጠቃቀም
ለስርቆት እና ለአደጋ የተጋለጠ በመሆኑ የጥሬ ገንዘብ ተገቢ ክትትል እና ጥበቃ እንደሚደረግለት የሚዘረጋው
የቁጥጥር ሥርዓት በጥንቃቄ መዘጋጀት እንደሚኖርበት እና በማንኛውም መንግስት መ/ቤትም ሆነ በመንግስት

43
ተቋም ውስጥ የሚገኙ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኃላፊዎችና ሠራተኞች የቁጥጥር ስርዓቱ በትክክል ስራ ላይ
እንዲውልና ጥሬ ገንዘብ በሚገባ ክትትል እና ጥበቃ እንዲደረግለት እንደሚገባና በውስጥ ኦዲትም ተገቢውን
ክትትል እንደሚደረግለት የፋይናንስ አዋጅ ፤መመሪያና ደንብ ያትታል፡፡በዚህም መሰረት በኮሌጅ
የሚንቀሣቀሱ ሂሣቦች የመደበኛና የውስጥ ገቢ ሂሣብ ሲሆኑ የመደበኛና የውስጥ ገቢ በወቅቱ የሣጥን እሸጋ
የማከናወንና መተማመኛ የመቀበል እዲሁም የጥሬ ገንዘብና የባንክ ከወጪ ቀሪ ሂሣብ በማገናዘብ
መተማመኛዎችን በመቀበል ለሚመለከታቸው አካል ሪፖርት የተደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት የሁለቱም
ሣጥን እሸጋና ቆጠራ የተካሄደና በመደበኛው በጀት በሰኔ 30/10/2014 ብር 7,431.96 የፈሰስ ሪፖርት
ተደርጎል፡፡

የባንክ ሂሳብ ምርመራ በሚመለከት በኮሌጁ የሚንቀሳቀሱ ሁለቱም የባንክ አካውንቶች የመደበኛ በጀት
አካውንት, የውስጥ ገቢ በጀት አካውንቶችን በመለየት የባንክ ገቢና ወጪ ሂሳቦች አስፈላጊ ከሆኑ
ማስረጃዎች /ከገቢ ደረሰኞች ከቼኮች ከባንክ ወጪ ማዘዣ ቫውቸሮችና ከደጋፊ ሰነዶች ጋር
በማገናዘብ በትክክል በመዝገብ መመዝገባቸውን የማረጋገጥ ስራ የተሰራ ሲሆን በየወሩ ከባንክ
ከሚመጣው ስቴትመንት ላይ የሚታየውን የባንክ ገቢና ወጪ ሂሳብ የማገናዘብ ስራ ተሰርቷል፡፡

የቋሚ ንብረት ኦዲት በፋይናንስ ደንብና መመሪያ መሠረት ቋሚ ንብረት ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ግዜ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የሚኖረው እና አገልግሎት መስጠት የሚችል ነው፡፡በኮሌጁ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶችን
በሚመለከት መ/ቤቶች በኃላፊነታቸው ስር የሚገኙ ቋሚ ንብረቶች መቆጣጠሪያ መዝገብና ካርድ ሊኖራቸው
እንደሚገባ በመንግስት ንብረት መመሪያ ላይ ተደንግጓል የኮሌጁ ንብረት ክፍልም ይህንንመመሪያ ተግባራዊ
በማድረግ በኮሌጁ ያሉትን ቋሚ ዕቃዎች የመቆጣጠሪያ መዝገብና ካርድ በመመሪያው መሰረት ቢያቋቁምም
ተፈላጊ መረጃዎች ያለመሙላቱን ክትትል ያለማድረግ ሁኔታ ለማዩት ተችሎል፡፡

አላቂ ንብረት ኦዲትበክምችት የሚገኙ አላቂ እቃዎች የሚንቀሳቀሱ በቀላሉ ሊለወጡ የሚችሉ እና
ወዲያውኑ ወደ ጥሬ ገንዘብ የሚለወጡ በመሆናቸው ለስርቆትና ለጥፋት ለብክነት የተጋለጡ ናቸው፡፡
በኮሌጁ የሚገኙ የአላቂ ንብረትን በሚመለከት በንብረት ክፍል ውስጥ ለሚገኙ የአላቂ ንብረቶች መዘገብ
ቢዘጋጅላቸውም ወቅታዊ አለመሆን እና ቢን ካርድ ያልተቋቋመላቸው በመሆኑ የገቢና የወጪ የማመዛዘን ስራ
የማይሰራ መሆኑ በምርመራ ወቅት ታዉቋል፡፡

 2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ ወር ድረስ መደበኛ በጀት ወጪና ቀሪ ማሳያ ሠንጠረዥ


ኮዲ የፀደቀ በጀት የተጨመረ በጀት የተቀነሰ በጀት የተስተካከለ በጀት ከሐምሌ እስከ ሰኔ ከወጪቀሪ በጀት
2014 ዓ.ም ወጪ
6111 28,410,708.00 282,730 17,963.00 28,675,475.00 28,230,978.72 444,496.28
6121 2,522,976.00 2,522,976.00 2,493,071.65 29,904.35
6131 3,125,184.00 49,063.00 3,174,247.00 3,174,247.00 00
6211 438.342.00 71,957.00 510,299.00 510,296.03 2.97
6212 75,000.00 75,000.00 00 00 00
6213 60,000.00 19,742.12 40,257.88 40,257.88 00
6215 1,357,712.00 35,477.13 1,322,234.87 1,322,234.87 00
6217 955,000.00 38,328.02 993,328.02 993,328.02 00
6218 182,851.00 146,787.51 36,063.49 36,063.49 00
6219 250,000.00 250,000.00 00 00 00
6223 1,000,000.00 999,999.98 0.02 00 0.02
6231 830,000.00 1,032,323.60 1,862,323.60 1,862,323.60 00

44
6232 60,000.00 53,028.00 6,972.00 6,972.00 00
6233 9,600.00 1869.00 11,469.00 11,468.02 0.98
6241 2,000,000.00 599,435.24 1,400,564.76 1,388,434.42 12,130.34
6243 150,000.00 101,900.00 48,100.00 48,100.00 00
6244 256,330.00 1,239,944.27 60,635.00 1,435,639.27 659,796.39 775,842.88
6245 500,000.00 45,535.27 454,464.73 454,464.73 00
6251 50,000.00 45,380.00 4,620.00 4,620.00 00
6253 100,000.00 81,640.01 18,359.99 18,014.99 345.00
6254 150,000.00 70,031.29 220,031.29 220,031.21 0.08
6255 220,460.00 2,199.97 222,659.97 222,559.97 100.00
6256 45,000.00 25,293.20 19,706.80 19,706.80 00
6257 220,000.00 575,822.90 795,822.90 793,694.18 2,128.72
6258 300,000.00 148,249.38 448,249.38 448,249.38 00
6259 150,000.00 150,678.55 300,678.55 300,678.55 00
6271 4,831,870.00 73,761.01 4,905,631.01 4,905,631.01 00
6313 1,300,000.00 1,769,952.23 3,069,952.23 2,773,664.59 296,287.64
6314 1,400.000.00 1,400,000.00 1,399,823.51 176.49
6412 250,000.00 250,000.00 165,500.00 84,500.00
6417 8,348,400.00 4,060,845.55 4,287,554.45 4,204,356.25 83,198.20
ድምር 59,549,433.00 5,506,910.22 6,618,662.01 58,437,681.21 56,708,567.26 1,729,113.95

 የ 2014 ዓ.ም መደበኛ ካፒታል በጀት የፀደቀና ከሐምሌ እስከ ሰኔ ከወጪ ቀሪ ማሳያ
ሠንጠረዥ
ርዕስ ኮዲ የፀደቀ በጀት የተጨመረ የተስተካከሌ ከሐምሌ እስከ ሰኔ ከወጪ ቀሪ
6244 003 የመማሪያ ክፍል ጥገና 1,490,063.00 1,490,063.00 995,320.91 494,742.09

6323 004 የላቭራቶሪ ሕንፃ 4,462,260.00 10,670,546.00 15,132,806.00 15,132,806.00 00


ግንባታ
6324 006 የጊቢ ዙሪያ አጥር 3,847,677.00 3,847,677.00 3,814,807.40 32,869.60
ግንባታ
6323 007 G+3 ሕንፃ ግንባታ
5,000,000.00 1,425,581.79 6,425,581.79 7,518,099.72 (1,092,517.93)
ድምር 14,800.000.00 12,096,127.79 26,896,127.79 27,461,034.03 (564,906.24)
 የ 2014 ዓ.ም ውስጥ ካፒታል በጀት የፀደቀና ከሐምሌ እስከ ሰኔ ከወጪ ቀሪ ማሳያ ሠንጠረዥ
ርዕስ ኮዲ የፀደቀ በጀት የተሰተካከለ ከሐምሌ ከወጪ ቀሪ
እስከ ሰኔ
6323 001 የአስ/ሕ/ጥገና 1,200,000.00 1,200,000.00 00 1,200,000.00
6323 002 የመም/ተማ/ሽ/ ቤት መያዣ 235,525.00 235,525.00 00 235,525.00
6323 005 ውስጥ ለውስጥ መንገድ 7,968,982.00 7,968,982.00 00 7,968,982.00
6311 008 ተሸከሪካር ግዥ 2,821,701.00 2,821,701.00 00 2,821,701.00
6323 009 ቅድመ መደበኛ 2,230,771.00 2,230,771.00 00 2,230,771.00
ድምር 14,456,979.00 14,456,979.00 00 14,456,979.00

45
ክፍል አራት ፡- የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች
ኮሌጁ የዲግሪ ፕሮግራም ሥልጠና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተመለከተ፡- የኮሌጁ ታርካዊ ዳራ፤
የኮሌጁ ዉስጣዊ አቅሞች፣ የኮሌጅ የቅበላ አቅም፣ ኮሌጁ ለተማሪዎች ማቅረብ የሚችላቸወ አገልግሎቶች፣
ኮሌጁ ባለዉ ዝግጅት ማስጀመር የሚችላቸዉ እና የማይችላቸዉ የትምህርት ፕሮግራሞችና መስኮች፣ ስለ
ተማሪዎች አገልግሎት ከዩኒቨርሲቲዎች የተቀመረ ልምድ፣ ሥልጠናዉን ለማስጀመር ከሌሎች አካላት
የሚሻቸዉ ድጋፎች እና ሥራዉን ለማስፈፀም ኮሌጅ የሚያስፈልገዉ በጀት በዝርዝር ተዘጋጅተው ለክልሉ
ትምህርት ቢሮ ለኮሌጆች የጋራ ምክክር መድረክ እንዲቀርብ ተደርጓል፡፡

የ 2014 የበጀት አመት ኮሌጁን ለማስፋፋትና የመማር ማስተማር ሂደት ምቹ ለማድረግ የታሰቡ ሥራዎችን
እንደ አስፈላጊነታቸው ቅደም ተከተል እንዲከናወኑ ክትትል ለማድረግ ታቅዶ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል ፡፡

አዲስ ፕሮጀክትን በተመለከተ፡-በፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተደግፈው ለክልሉ መንግስት የካፒታል በጀት ጥያቀ
ቀርቦ አዲስ ፕሮጀክትና ነባር ፕሮጀክቶችን በበጀት እንዲደገፉ ለማድረግ ታቅዶ የነባር ፕሮጀክቶች በበጀት
ስደገፉ አዲስ ፕሮጀክቶች የተወሰነዉን በማስፈቀድ ለሎችን በቀጣይ መንግስት በምያስፈልገዉ አቅጣጫ
መሠረት ለመፈጸምና ለማስፈጸም ዝግጅት አጠናቀናል፡፡

1) የዲግሪ ፕሮግራም ስልጠና ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን የማቀላጠፍና ምቹ የመማር ማስተማር ሁነታ
ለተማሪዎች መፍጠር
2) የኮሌጁ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታና ማስዋብ ሥራ
3) የተማሪዎች ዶርምተሪ ግንባታ
4) የተማሪዎች አልጋና ፕራሽ ለሎች ግዥ
5) ባለሁለት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ ግንባታ ፍንሽንግ ሥራን ማፍጠን ፣
6) ባለሁለት ፎቅ የላቭራቶሪ መማሪያ ህንፃ ግንባታ ሥራን መከታተል ፣
7) ቅድመ ክፍያ ተከፍሎ ያሉ መኪናዎች
8) የኮሌጁ ቋሚ ንብረት አስተዳደር፣
9) ወቅቱን ጠብቆ ግዥዎችን መፈፀም፣

ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ ርምጃዎች


ያጋጠሙ ችግሮችና መፍትሔ፡-

 አንዳንድ ትምህርት ቤት ር/መምህራን ተማሪዎችን ለማስተናገድ ፈቃደኛ ያለመሆን፤ የማይገባቸዉን


ጥቅማ-ጥቅም መጠየቅ፤
 የቤተ-ሙከራ ኮርስ ብዛት ከቤተ-ሙከራ ክፍሎች ጋር ያለመመጣጠን፤
 በአንዳንድ ትምህርት ክፍሎች መምህራን ያለ ፍቃድ በመቅረት የትምህርት ብክነት መከሰቱ፤
 አንዳንድ መ/ራን ያለፍቃድ ፈታኝ ሆኖ በፈተና ወቅት ያለመገኘት፤

46
 በበጀት እጥረት ምክንያት ለአጋር ትምህርት ቤቶች ስለፕራክተከም ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና
መስጠት ባለመቻሉ አንዳንድ ት/ቤቶች ተማሪዎችን ለመቀበል ማንገራገር፤
 ጥቅት ተማሪዎች ለፕራክትከም ያላቸዉ ግንዛቤ አነስተኛ መሆንና ትኩረት ያለመስጠት፤
 የፕራክትከም አፈፃፀም ከአጋር ት/ቤቶች ምዘና ወቅት ጋር ግጭት መፍጠር፤
 አንዳንድ መምህራን የሚያደርጉት ክትትል ማነስ፤ እንዲሁም ፈፅሞ ተማሪዎችን ይዞ ትምህረት ቤት
አለመሄድ፤ በወቅቱ ተማሪዎችን አለመገምገም፤
 ግንባታዎች ወቅቱን ጠብቆ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ያለመድረስ
 የተለያዩ ለትምህርቱ ሥራ የሚውሉ ቁሳቁሶች የገበያ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ነዳጅን ጨምሮ
በመጨመሩ ምክንያት ግዥው መስተጓጎል
 አዲስ ተማሪዎች ባለመግባታቸው አብዘኛው መምህራን ሙሉ ጊዜውን ከሥራ ንቅል መሆን
 የዲግሪ ፕሮግራም ስልጠና ቅድመ ዝግጅት ግልጽ አቅጣጫና በጀት አለመመደብ
የተወሰዱ የመፍትሄ ርምጃዎች
 ክፍለ ጊዜ ብክነትን ለማስቀረት ስትርም ሃላፊዎች በየቀኑ በየክፍለ ጊዜ ክትትል በማድረግና ብክነት
የሚያስመዘግቡ መምህራንን የመምከርና ማካካሻ እንደሰሩ ተደርጓል፡፡
 ከኮሌጁ የሱፔርቪዥን ኃይል በሶስት አቅጣጫ በመመደብ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል፡፡
 ከሚመለከታቸዉ ባለድረሻ አካላት ጋር በስልክ ዉይይት በማድረግ ተማሪዎችን እንዲያስተናግዱ
ተደርጓል፡፡
 በቱቶሪነት ተመድበዉ ወደ ትምህርት ቤት ባልሄዱ መምህራን በዲስፕሊን እንዲጠየቁ
በማድረግ በሂደት ላይ ነዉ፡፡
 የመኪና ግዥ ከሚመለከተው አካላት ጋር በመሆን ውይይት በማድረግ ወደ ፍፃሜ እየደረሰ ያለ መሆኑ፣
 ክፍለ ጊዜ ብክነትን ለማስቀረት ስትርም ሃላፊዎች በየቀኑ በየክፍለ ጊዜ ክትትል በማድረግና ብክነት
የሚያስመዘግቡ መምህራንን የመምከርና ማካካሻ እንደሰሩ ተደርጓል፡፡
 የኮርስ ክፍፍል በአግባቡ ሲደረግ የተረፉ ኮርሶችን ለማስያዝ የሰዉ ሀይል እጥረት በተፈጠረባቸዉ የትምህርት
ክፍሎች መምህራንን በማግባባት የተረፉ ኮርሶችን እንድይዙ ተደርጓል፡፡
 የቤተ-ሙከራ ኮርሶችን በተመለከተ ከመምህራን ጋር በመግባባት የሳይንስ ህንፃ ችግር እስክፈታ ድርስ
ቅዳሜና እሁድ በመስራት ችግሩ እንድፈታ ተደርጓል፡፡
 የኮርሶችን ይዘት ለመሸፈን መምህራን ዋና ዋና ነጥቦች ላይ እንዲያተኮሩ በማድረግ፤ ለተማሪዎች አጫጭር
ማስታወሻ በማዘጋጀት እና ማካካሻ ክፍሌ ጊዜ የመስጠት ስራ ተሰርቷል፡፡

ማጠቃለያ

47
ኮሌጁ ከመንግስት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከ 2012 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን
ያልተቀበለናበዝህ በጀት ዓመት የነበሩ ተማሪዎችን ማስመረቁ የሚታወስ ነዉ፡፡ሆኖም ኮሌጁ የዲግሪ
ፕሮግራም ለመጀመር የክልሉ መንግስት የሚያስቀምጠውን አቅጣጫ በመጠባበቅ ላይ ሲሆን የቅድመ ዝግጅት
ሥራዎችን እና የተጀመሩ የኮሌጁን ማስዋብና ግንባታዎች እንዲጠናቀቁ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ነዉ፡፡

48

You might also like