Professional Documents
Culture Documents
Aau1 Cns 4th Q Report June272022
Aau1 Cns 4th Q Report June272022
ሰኔ 2014
1
Contents
I. ደርሞ (Excutive Summary)................................................................................................................4
1. መግቢያ..............................................................................................................................................5
2. መሠረታዊ መረጃዎች.........................................................................................................................6
2
III. 4 የዘጠኝ ወራት የበጀት አጠቃቀም እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡..................................................................26
100 44
VI. በመማር ማስተማር ዘርፍ ሳይታቀድ የተሰሩ ሥራዎችና ያጋጠሙ ችግሮች በየትምርት ክፍላቸዉ.................75
IX. ማጠቃለያ.........................................................................................................................................83
ዓመት በተሳካ ሁኔታ ለመፈጸም እንዲያስችለው የ 2013 በጀት ዓመት አፈጻጸምን በመገምገም እና የ 2014 በጀት ዓመትን አቅጣጫ በማስቀመጥ የበጀት
3
ዓመቱን ሥራ ጀምሯል፡፡የ 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ እና የመጀመሪያው የሶስተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም የቡድን መሪዎች፣የትምህርት ክፍል
ኃላፊዎች እና የኮሌጁ ዲን በተገኙበት እየተገመገመና ተገቢው ማስተካከያ እየተደርገበት ሥራወቻችን የጋራ በማድረግ ሲሰራ ቆይቷል፡፡የቡድን
መሪዎችም በተዋረድ በስራቸው ካሉ ሠራተኞች ጋር ስራቸውን ገምግመዋል፡፡የትምህርት ክፍሎች ከዕለት ተዕለት ሥራ ማለትም የመማር ማስተማር
ተግባር በተጨማሪ በስትራቴጂክ እቅድ የተያዘዉን የትኩረት አቅጣጫ መሰረት በማድረግ በተቀመጠላቸዉ የጊዜ ሰሌዳ የእቅድ ክንዉን ሁሉም
ኃላፊዎች በተገኙበት የ 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ክንዉን አቅርበዋል፡፡ የአስተዳደር ዘርፍም ከተለመደዉ የእለት ተዕለት ሥራ በተጨማሪ በአስትራቴጅክ
እቅድ ዉስጥ የተካተተዉን ግቦችንና የግብ መስፈጸምያ ተግባራቶችን በመከተል በአግባቡ ፈጽመዋል፡፡ ኮሌጁ የተመደበለትን በጀት ከስትራቴጅክ እቅድ
ጋር በማጣጣም እንድጠቀሙ በአግባቡ ለትምህርት ክፍሎች እና ለስራ ክፍሎች መድቧል፡፡ ለኮሌጁ የምገዛ ግዥ የግዥ ጥያቄዎች በተቻለ መጠን ህግና
ሥርዓትን ጠብቀው እንዲገዙ ተደርጓል፡፡ ለመማር ማስተማሩ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እንዲያስችል የመማሪያ እና የምግብ ቤት ህንጻዎች ላይ የጥገና
ስራም ተሰርቷል፡፡ በኮሌጁ ዉስጥ በዚህ በሶስተኛ ሩብ ዓመት የዉሃ እጥረትን ለመቅረፍ የከርሰምድር ዉሃ ተቆፍሮ የዉሃ መሥመር ዝርጋት ለመስጀመር
ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ በኮሌጁ ሥር በሚገኙት የትምህርት ክፍሎች የምተገበር ማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸዉ የጊዜ ገደብ ተከናዉነዋል፡፡
1. መግቢያ
ትምህርት ሀገራዊ ራእያችን ለማሳካት የሚያስችለን ዋና የማስፈፀም አቅም ግንባታ ወሳኙ መሳሪያ ነው፡፡ በመሆኑም የአንድ ሀገር የትምህርት ስርዓት
በእውቀት፣ ክህሎትና በአመለካከት የተገነቡ ለሰላም መጠበቅ፣ ለሁለንተናዊ ፈጣን ልማት መረጋገጥ፣ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና ለመልካም
አስተዳደር መስፈን ድርሻቸውን የሚወጡ ብቁ ዜጎችን የማፍራት ተልእኮ አለው፡፡ ከዚህ አኳያ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የማስፈጸም አቅምን
በማመንጨትና በመገንባት የተጠቀሰውን ሀገራዊ ተልእኮ የሚያሳካ ቁልፍ መሳሪያ ነው፡፡
በዚህ መሰረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙት ኮሌጆች አንዱ የሆነዉ የተፈጥሮና ኮምፒዉቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ የተሰጠዉን ተልኮ ለመወጣት ና የተጣለበትን
ሀለፊነት በላቀ ደረጃ ለመፈፀም እና ስትራቴጂያዊ አመራር ለመስጠት እንዲችል የዩኒቨርሲቲዉን ስትራቴጂክ ዕቅድ መነሻ በማድረግና የኮሌጁን ውስጣዊ
4
ሁኔታ በመዳሰስ የተለዩ ግቦችን በማካተት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በመሆኑም ኮሌጁ የትምህርት ዕቅድ ግቦችን እውን ለማድረግ እና
ተግባርና ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥራትና ብቃት ያላቸውን ከፍተኛ ባለሙያዎች በብዛትና በጥራት በማፍራት፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዙሪያ ጥናትና ምርምሮችን
በማከናወንና የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
የተፈጥሮና ኮመፒቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ያሉትን አስራ ሰባት የትምህርት ክፍሎች/ት/ቤቶች/ና የአስተዳደር ዘርፍ ፤የበጀትና ፋይናንስ፣የግዥ፤
የንብረት አስተዳደር፣የሰዉ ሀብት አስተዳደር፣የተማሪዎች አገልግሎት ፣የፋሲሊቲ ማኔጅመንት ቡድኖች በማስተባበርና በመምራት ኮሌጁ በመማር
ማስተማር፣በምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
በበጀት ዓመቱ ኮሌጁ ከመጀመሪያ ዲግሪ በተጨማሪ 45 ፕኤችዲ እና 57 ማስቴርስ ፕሮግራሞች በተለያየ የትምህርት ክፍሎች እና ማዕከላት እየካሔደ
ይገኛል፡፡ እነዚህ ፕሮግራሞች እንድጀመሩ ከመፈቀዱ በፊት ዩኒቬርስቲዉ የዳሰሳ ጥናት አካሂዷል፡፡ በ 2014 በጀት ዓመት ኮሌጁ በጠቅላላ 1810 የድህረ-
ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ማለትም 381 የፕ-ኤች-ዲ እና 1429 በመደበኛ፤ በማታ እና በክረምት የማስቴርስ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል፡፡
በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ዩኒቬርስቲዉ ለድህረምረቃ ፕሮግራም ጥናትና ምርምር ወይንም የመመረቂያ ጽሁፍ እና ለዉጪ ፈታኞች በጀት የምመድብ
ቢሆንም በቂ በለመሆኑ ጊዜዉን ጠብቆ ስለማይከፈላቸዉ በፈተኞች በኩል በየዓመቱ ቅሬታ ስለሚቀርብ ይህንኑ የበጀት እጥረት ለማሟላት የምክትል
ፕሬዚዳንት ቢሮ የጠየቃል፡፡
በ 2014 በጀት ዓመት ዩኒቬርስቲዉ ለድህረ-ምረቃ ሴት ተማሪዎች የነጻ ትምህርት እድል ለ 32 ተማሪዎች የሰጠ ሲሆን፤ በተመሳሳይ ለስድስት የፕ-ኤች-
ዲ ተማሪዎች የአጭር ጊዜ የሪሰርች ጉብኝት እንዲያደርጉ የገንዘብ ዲጋፊ አድርጎላቸዋል፡፡ በ 2014 በጀት ዓመት የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማሻሸል
ዩኒቬርስቲዉ በሰጠዉ አቅጣጫ መሰረት ስትራቴጂክ ፕላን ወይንም ስልታዊ እቅድ ቀይሶ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ይህንኑ መነሻ በማድረግ በዩኒቨርሲቲው
በተቀመጡ አቅጣጫዎችና በራሱ ባቀዳቸዉ ዝርዝር ክንዉኖች ላይ የ 2014 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የኮሌጁን መሰረታዊ መረጃዎች፡
ሰትራቴጃዊ እይታዎች፡ አባይት ተግባራት ና ለተግባራቱ የተጣሉ ግቦችን የሪፖርቱ ዋና ይዘቶች እንዲሆኑ በማድረግ ያሉበትን የአፈፃፀም መጠን ና ሀኔታ
ለማየት በሚያስችል መልኩ እንደሚከትለሁ ቀርቧል፡፡
5
1. መሠረታዊ መረጃዎች
ወ ሴ ድምር
1 ፕሮፌሰር 26 1 27 6.8
7 ቴክኒካል አሲስታንት 42 18 60 15
6
ድምር 312 87 399 100
ወንድ ሴት ድምር
1 ዲፕሎማ 6 4 10 3
2 ድግሪ 13 26 39 11.7
2 ድግሪ 31 14 45 75
3 ማስተርስ ድግሪ 6 - 6 10
4 ሌሎች 2 1 3 5
7
42 18 60 100
ወንድ ሴት ድምር
1 ሌሎች( ‹ 10+3 ) 81 190 271 67.8
2 ዲፕሎማ 23 49 72 18
3 ድግሪ 24 30 54 13.5
5 ዶክትሬት ድግሪ 0 0 0 0
8
1 ዞሎጅካል ሳይንስ ት/ክፍል - ✓ ✓
2 የዕጽዋት ባዩሎጅ ና ብዝሃ ህይወት ት/ክፍል - ✓ ✓
9 ስታቲስቲክስ ት/ክፍል ✓ ✓ ✓
10 ሥነ-ምድር ት/ቤት ✓ ✓ ✓
11 ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ት/ቤት ✓ ✓
9
Year II Year III Year IV Year V
Femal =448
Total = 932
2021(2012 Ec)
10
1 Biology 73 18 91 73 9 82 45 5 50 55 11 66
2 Chemistry 20 2 22 20 3 23
3 Mathmatics 73 5 78 64 5 69 37 5 42 48 1 49
4 Physics 10 0 10 28 0 28 33 3 36 39 3 42
Femal 23 16 16 15 70
Femal =70
Male = 618
Total =688
Male 87 64 26 45
Female 33 19 13 17
11
Total 120 83 39
M=222
F= 82
Total = 304
Y
Year I ar II Year III
M F Total M F Total M F Total
Computer Science (in Network and Security ) 19 1 20 16 3 19
Computer Science (in Software Engineering) 14 5 19 25 2 27
Computer Science 17 3 20 2 0 2
Computer Science in Data and web Engineering 13 7 20 12 4 16 5 2 7
Mathmatics 19 1 20 9 1 10
Information Science 14 7 21 14 6 20 13 3 16
Information System 17 5 22 1 0 1 4 1 5
Male 113 27 74
Femal 29 10 12
Total 142 37 86
12
J. 2.10 የ 2014 ዓ/ም መደበኛ ተማሪዎች መረጃ (የመጀመሪያ ድግሪ)
Year I Year II Year III Year IV
M F Total M F Total M F Total M F Total
Biology 39 80 119
Chemistry 13 7 20
Computer Science 122 37 159 78 37 115 50 32 82
Geology 6 6 12 26 10 36
Mathmatics 16 8 24
Physics 11 1 12
Sport Science 15 6 21
Statistics 14 4 18
Informtics 57 40 97 54 34 88 30 5 35
other natural sciences 194 170 364
Male 373 246 106
Female 247 183 47
Total 620 429 153
Total 1202
13
14
K. 2.11Postgraduate List Regular MSC
15
Year I Year II
M F Total M F Total
Applied Genetics 1 0 1 4 0 4
insect sciences 1 0 1
Plant Biology 2 4 6
Infectional Biology 0 2 2 1 3 4
Applied Microbiology 5 3 8 5 3 8
(Ecological and Systematic Zoology) 3 1 4
Biology Aquatic Ecosystems 3 2 5
2 Enviromental 9 9 18 16 20 36
Biotcologey 4 3 7
Bioinformatics 8 3 11
Molecular Biology 5 1 6
Biotcnologey Health Biotechnology 3 2 5
Plant Biotechnology) 0 3 3
4 Computational Science 6 1 7 7 0 7
Food Sicnence & Nutrtio 5 5 10 15 10 25
in Dietetics 4 1 5 2 1 3
Food Sicnence Community Nutrition 1 2 3 3 5 8
6 Chemistry 1 6 7 3 3 6
Computer Science 5 2 7 3 3 6
Data and web Engineering 3 1 4 5 2 7
(in Network and Security 6 3 9 4 5 9
Computer Science (in Software Engineering) 4 4 8 4 4 8
Geology
Structural Geologey 3 0 3
Engineering Geology 8 2 10 8 0 8
Environmental Geology and Geohazards 1 0 1 0 2 2
Hydrogeology 8 2 10 9 1 10
16
Geochemistry 2 0 2 1 0 1
Petrology 2 1 3 0 1 1
Applied Geophysics 11 0 11 9 0 9
1st 2014EC
Postgraduate List Regular PhD
Year I Year II Year III Year Iv
insect sciences 4 1 5 4 0 4 1 0 1 4 0 4
Plant Biology 5 0 5 5 1 6 6 1 7 19 3 13
Infectional Biology 2 2 4 3 0 3 4 1 5 5 0 5
Applied 2 3 5 3 2 5 8 1 9
Microbiology
(Ecological and 3 0 3 4 1 5 6 1 7
Systematic Zoology)
Aquatic Ecosystems 1 0 1 2 0 2 2 0 2
2 Enviromental 8 2 10 9 3 12 6 4 10 21 1 22
3 Biotechnology 9 0 9 3 1 4
Food Sicnece 3 0 3 1 3 4 1 1 2 3 0 3
Food S Clinical Nutrition 2 1 3 1 0 1 1 2 3 4 0 4
Community 2 0 2 2 0 2 2 0 2
Nutrition
6 Chemistry 3 0 3 4 0 4 1 0 1 4 1 5
Geophysics Hydrogeology 2 0 2 1 2 3 1 0 1
Petrology 4 0 4
Applied Geophysics 4 0 4 3 0 3 2 0 2 5 0 5
Stratigraphy and 1 0 1 1 0 1
17
Sedimentology
9 Mathmatics 6 1 7 3 0 3 3 1 4 12 2 14
10 Physics 2 0 2 3 0 3 9 0 9 19 0 19
11 Sport Science 5 0 5 8 0 8 2 0 2
12 Statistics 2 0 2 1 0 1
Water science and 3 0 3 5 0 5 3 1 4 4 1 5
Techologey
Water Water &wastwater
Aqatic 2 1 3 0 1 1 1 1 2 3 0 3
Hydrology 2 1 3 3 1 4 1 2 3 7 2 9
Total 86 78 91 394
Male Total 74 66 71 126 337
Female Total 12 12 20 13 57
Total
አዲስ መደበኛ ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን መክፈት(ሶስተኛ ድግሪ) ፊዝክስ፣ ኬምስትሪ እና የኮምፕዩቴር ሳይንስ የትምህርት ክፍል በ
ፕኤችዲ አዲስ ፕሮግራም ለመክፈት ሂደቱን 70 ከመቶ አድርሶታል፡፡
18
በዩኒቨርስቲው እየተካሄዱ ያሉትን ቅ/ም/ፕሮግራሞች ዝርዝር በቆይታ ዓመት፣ በቀን፣ በማታ፣ በክረምትና በእርቀት የሚሰጡትን የሚያሳይ በራሪ ወረቀት
አዘጋጅቶ ለመበተን በግማሽ ዓመት እቅድ የተያዘ ሲሆን ይህም 100% ተከናዉነዋል፡፡
በግማሽ ዓመት ስድስት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመከለስ የታቀደ ሲሆን ስድስቱም ፕሮግራሞች ተከልሰዋል፤ ይህም አፈጻጸም መመቶ
ፕርሰንት ነዉ፡፡
በግማሽ ዓመት ዘጠኝ ነባር ሞዱላር የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመከለስ የታቀደ ሲሆን ዘጠኙንም አሳክቷል፤ ይህም አፈጻጸም መቶ ፔርሴንት ነዉ፡፡
19
በዓመቱ ሁሉም የትምህርት ክፍሎች መምህራን በኦላይን የምዘና ሥርዓት እንዲገመገሙ ለማድረግ የተሰበ ሲሆን ግማሽ ያህሉ የኮሌጁ ማምህራን
በኦንላይን የግምገማ ሥራዓት ተገምግሟል፡፡ ይህም አፈጻጸም 50% ነዉ፡፡ አፈጻጸሙ በግማሽ የወረደበት ምክንያት ግምገማዉ በተማሪዎች
የምከናወን እንደመሆኑ መጠን የአብዘኛዉ ተማሪ ግምገማዉን ለማሙላት ፍቃደኛ አለመሆን ነዉ፡፡
በኮሌጅ/ኢንስቲቲውቶች ዉስጥ አምስት የተሰጡ የተባባሪ ፕሮፌሰር እና የረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ ዕድገቶችን አግባብነት ለመመርመር የታቀደ ሲሆን
ከእቅድ በላይ አስራ ሁለት የተሰጡ የተባባሪ ፕሮፈሰር እና ረዳት ፕሮፈሰር የማዕረግ እድገቶችን አግባብነት መርምሯል፡፡ ይህም አፈጻጸም 240% ነዉ፡፡
በዘጠኝ ወራት ዉስጥ የሁለት መምህራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት የማዕረግ ዕድገት ጥያቄ መረጃዎች በመመርመር ተሟልተው ሲገኙ ማፀደቅ ያቀደ ሲሆን
አፈጻጸሙም ሁለት ነዉ፡፡ ይህም አፈጻጸም 100%፡፡
በዓመቱ ለ 10 መምህራንን በሀገር ውስጥ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት እድል ለመስጠት የታቀደ ሲሆን አፈጻጸሙም 10 ነዉ ይህም የእቅዱን አፈጻጸም
100 ፔርሰንት ያደርሰዋል፡፡
በዘጠኝ ወራት ዉስጥ ለሁለት ማምህራን በውጭ ሀገር ሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት እድል ለመስጣት የተቀደ ሲሆን ይህም አፈጻጸም
100%፡፡
በግማሽ ዓመቱ በውጭ ሀገር ለሁለት ማምህራን የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት እድል ለመስጣት የታቀደ ሲሆን ለአንድ ማምህር የትምህርት
እድል ተሰጥቷል፡፡ ይህም አፈጻጸሙም ሃምሳ ፔርሰንት ነዉ፡፡ ለእቅዱ በግማሽ አለማሳካት ምክንያት የሆነዉ በኮቪዲ 19 ምክንያት
የሀገራት ድንባራቸዉን መዝጋት ነዉ፡፡
ለ 10 መምህራንን የስራ ላይ የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎችን ለመስጠት ታቅዶ ለሁሉም ተሰጥቷል
1.6 ለድህረ ምረቃ ትምህርት እና የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎችን እና የውጭ ሀገር ፕሮፌሰሮችን ማምጣት
በ 2014 በጀት ዓመት ዉስጥ ኮሌጁ ስድስት የውጭ ሀገር ፕሮፌሰሮችን ለመገባዝ ያቀደ ሲሆን ስድስቱም ፕሮፈሰሮች ተጋብዟል፡፡ ይህም አፈጻጸም መቶ
ፕርሰንት ነዉ፡፡
በዓመት ዉስጥ ከአራት አግባብነት ካላዉ ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ለመፈራረም ኮሌጁ ያቀደ ሲሆን አፈጻጸሙም አራት ነዉ ይህም የእቅዱን
አፈጻጸም መቶ ፕርሰንት ያደርሰዋል ማለት ነዉ፡፡
ኮሌጁ በዓመት ዉስጥ ሶስት ብቃት ያላቸውን የኢንዱስትሪዎች ባለሙያዎች ለመጋበዝ ያቀደ ሲሆን ሁለት ብቃት ያለቸዉን የእንዱስትሪ በለሙያዎችን
ገብዘዋል ይህም አፈጻጸም 67 ፕረሰንት ነዉ፡፡
1.7 የመመህራን፣ የተመራማሪዎችን እና የተማሪዎችን ዲጅታል የመረጃ ስርአት እውቀትን ማሻሻል
በ 2014 መጀመሪያ ግማሽ ዓመት 60 ለምሆኑ የኮሌጁ ማህበረሰብ ሰለ ድጅታል መረጃ ስርአት እና የማህበራዊ ድረ ገፆች አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና
ለመሰጠጣት የታቀደ ሲሆን ለ 50 የኮሌጁ ማህበረሰብ ስልጠናዉ ተሰጥቷል ይህም የእቅዱ 50 ፐርሰንት ብቻ የተሳካ ነዉ፡፡
20
በ 2014 የበጀት ዓመት ለ 18 ተመራማሪዎች የፕሪዳቶሪ ጆርናሎችን ለመለየት የሚያስችል ሥልጠና ለመስጠት በኮሌጁ የታቀደ ሲሆን ለ 22
ተመራማሪዎች ስልጠና ተሰጥቷል ይህም የእቅድ ክንዉኑን መቶ አራት ፕርሰንት ያደርሰዋል፡፡
21
ለ 150 በቤተ መጽሐፍት የሚገኙ መጽሐፎችን ካታሎግ ማዘጋጀት እና መመደብ አቅዶ የነበረ ሲሆን ለ 80 መጻህፍት ካታሎግ ተዘጋጅቶ ተመድቧል፡፡
ለ 60 ተማሪዎች በጥናትና ምርምር የቅጅ መብትና ቅጅን ለመከላከል የሚረዱ ሶፍትዊሮች ላይ ስልጠና ለመስጠት የታቀደ ሲሆን 80 ተማሪዎች የግንዛቤ
መስጣት ስልጠና አግኝቷል፡፡ ይህም 133% የእቅድ ፈፈጻጸም ያሳያል፡፡
ለ 60 ተማሪዎች እና ለሰራተኞች በማጠቀሻ መጽሓፈት አጠቃቀምና ማጣቀሻ መጽሐፍትን መለየት በሚችሉ ሶፍትዊሮች ላይ ስልጠና መስጠት በዓመቱ
የተቀደ ሲሆን ለ 80 ተማሪዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
7 ለትብብር ጥናትና ምርምሮች የሚሆን የተለየ ቦታ ለማቅረብ በዓመት የታቀደ ሲሆን 7 የተለየ ቦታ ተዘጋጅቷል፡፡ ይህም አፈጻጸም 100 ፕረሰንት ነዉ፡፡
በዓመቱ 40 የቤተመጽሐፍት ላፕቶፕ ለመግዛት የታቀደ ሲሆን 40 ላፕቶፖች ተገዝተዉ ተሰጥቷል፡፡
1.13 የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ብቃቶች እና የስራ ቅጥር የሚያሻሽሉ ፕሮግራሞችን ማዳበር
ለሰራተኞች የልምድ ልውውጥ በሀገር ውስጥና ከአገር ውጪ ለማድረግ በዞሎጂ የትምህርት ክፍል በኩል ከቤልጅየም ዩኒቬርስቲ ጋር በመተባበር 1 ተማሪ ለልምድ
ልዉዉጥ እንድሄድ ተደርጓል፡፡
የአስተዳደር ሰራተኞች ልምድ ለመቅሰም ወደ ሓዋሳ ዩኒቨርስቲ ተልኮ ልምድ ቀስሟል፡፡
ችሎታዎችን እና የሥራ ቅጥርን ለመጨመር Soft skills ላይ አንድ ተጨማሪ የትምህርታዊ ሥልጠናን ለማዘጋጀት ኮሌጁ አቅዶ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የእንዱስትሪዎችንና የፋብሪካዎችን ፍለጎት ለማሟላት የምረዱ ከ 4 ወደ 6 ለማሳደግ የታቀደ ሲሆን 3 ተግባር ተኮር ትምህርቶችን ለድህረ-
ምረቃ ተማሪዎች ተሰጥቷል ይህም 150 ፕረሰንት ነዉ፡፡
1.16 የቅድመ ምረቃ ትምህርት አሰጣጥ በተቀመጠው ሥርዓት እና የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መካሄዱን ማረጋገጥ/መከታተል
13 ቱም የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያው ቀን ትምህርት እንዲጀመር ከኮሌጁ ያቀደ ሲሆን ስምንት የትምህር ክፍል በመጀመሪያ ቀን ትምህርት
ጀምሯል፡፡
22
13 ቱም የትምህርት ክፍሎች ኮርሶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰጠታቸውን መከታተልና ተከታታይ ምዘና ለመስጣት ኮሌጁ በመጀመሪያ ግማሽ
ዓመት አቅዶ ሁሉም የትምህርት ክፍሎች በተቀመጠላቸዉ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርት እንድሰጡ አድርጓል፡፡
13 ቱም የትምህርት ክፍሎች በየሴሚስተሩ የሚሰጡ ኮርሶችን እንድያዘጋጁ ክትትል ለማድረግ የታቀደ ሲሆን ሁሉም የትምህርት ክፍሎች
በስምስተሩ የምሰጡትን ኮርሶች ዝርዝር አዘጋጅቷል፡፡
13 ቱም የትምህርት ክፍሎች ኮርስ ሰጭ ት/ት ክፍሎች መምህራን መመደባቸውን ማረጋገጥ፤ ተቀባዮችም የተመደበላቸውን መምህር እንዲያውቁ
ማድረግ
በምለዉ ተግባር ኮሌጁ ለመከታተል ያቀደ ሲሆን ለሁሉም ኮርሶች ማምህራን ተመድቧል፡፡
ኮሌጁ 13 ቱም የትምህርት ክፍሎች የተመደቡ መምህራን የተመደቡበትን ክፍልና ፕሮግራም ማወቃቸውንና ት/ት መጀመራቸውን መከታተል፤ ሪፖርትና
ግብአት ለሚመለከታቸው ማቅረብ የሁሉም የትምህርት ክፍሎች ማምህራን የተመደቡበትን ክፍልና ፕሮግራመ አዉቋል፡፡
1.17 ቀጣይነት ባለው የምዘና ስርዓት ላይ የተመሰረተ ችሎታን እና ተግባ ተኮር ትምህርትን ማስፋፋት
ተግባራዊ ልምምድ / internship/ ፕሮግራሞችን ተግበራዊ ማድረግ ኮሌጁ ሁለት አቅዶ ሁለቱንም ተግባራዊ አድርጓል፡፡
ዝርዝር ተግባራት፡-
የኮሌጁን የክፍያ ስርዓት በኢንተርኔት ባንኪኒግ የክፍያ ስርዓት መፈጸም ተችሏል፡፡አፈጻጸሙ 100% ነው፡፡
በየወሩ ከ 26 እስከ 30 ባሉት ቀናት ውስጥ ደመወዝ ለመክፈል በተያዘው ዕቅድ መሰረት የስድስት ወር ደሞዝ ክፍያ ሙሉ በሙሉ
ተከናውኗል፡፡
ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም ህዳር 30/2014 ዓ.ም የሂሳብ ሪ‹ፖርት ተሰርቷል፡፡
የ IFMIS ሥርዓት በአግባቡ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ነው፡፡
ለጋራ አገልግሎት ከሚውለው ውጪ ያለው በጀት ለአስተዳደር እና ለትምህርት ክፍሎች ተመድቦ እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡
የመምህራን ትርፍ ሰዓት ክፍያ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል፡፡
የስልክ ክፍያዎች በቀረበው ቢል መሠረት ተከፍሏል፡:
Income tax, Vat and withholding ክፍያዎች እስከ ህዳር 30/2014 ዓ.ም ተከፍሏል፡:
የተማሪዎች ምግብ አቅራቢዎች ክፍያ ተከፍሏል፡:
23
የመምህራን የቤት አበል ክፍያ፣የሰራተኞች የገንዘብ ቁጠባ ብድር ክፍያ፣የጥበቃ ክፍያ፣የጽዳት አገልግሎት ክፍያዎች በወቅቱ
ተከፍለዋል፡፡
የኦዲት ግኝትን በተመለከተ የ 2012 በጀት ዓመት ከተገኙ የኦዲት ግኝቶች አስተያቶች ውስጥ የሚከተሉት ርምጃዎች ተወስደዋል፡፡
በጀት ዓመቱን ያልጠበቀ ክፍያ ብር 105916.53 በኦዲት ማሻሻያ ሀሳብ መሠረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
ተሰብሳቢ ሂሳብ ብር 23105933 ውስጥ ብር ብር 4682607.19 ተሰብስቧል፡፡ ብር 6054441.80 በፌደራል ወንጀል ምርመራ
ዶኩመንቶች ተልከው በሂደት ላይ ነው፡፡ቀሪው ብር 12368884.01 ከማን እንደሚሰበሰብ የተለየ ሲሆን እርምጃ ለመውሰድ በዝግጅት
ላይ እንገኛለን፡፡
ያልተሰበሰበ የጉዳት ካሳ ብር 18853.67 በዩኒቨርሲቲው ህግ ክፍል በኩል ክስ ተመስርቶ ክትትል በመደረግ ላይ ነው፡፡
ጊዜአቸው ያለፈባቸው መድሃኒቶች አለመወገድን በተመለከተ የሚያስወግድ ድርጅት አልተገኘም፡፡
የምግብ ቤት ስቶር ሠራተኞች ርክክብ አለማድረግን በተመለከተ በተሰጠው አስተያት መሠረት በቢን ካርድ በመመዝገብ ርክክብ
እየተደረገ እተሰራ ነው፡፡
ሁለት ዓመት ጋራዥ የቆየን መኪናን በተመለከተ መኪናው ወጥቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ነው፡፡
ተያዥ ያላቀረቡ 4 ሠራተኞች ተያዥ እንዲያቀርቡ በደብዳቤ የተገለጸላቸው ሲሆን አንድ ሠራተኛ አቅርቧል፡፡
Administrative
1 Recurrent 38,744,021.10 33,409,835.17 1,315,867.39 4,018,318.54 89.63%
24
Teaching
Learning
2 Recurrent 105,860,473.00 95,140,313.20 435,602.04 10,284,557.76 90.28%
Community
Services Activity
3 1 768,104.00 318,233.00 - 449,871.00 41.43%
ዝርዝር ተግባራት
10 የግልጽ ጨረታ ሰነድ ለማዘጋጀት ታቅዶ 8 የግልጽ ጨረታ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡ አፈጻጸም 80% ነው፡፡
8 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣት ታቅዶ 8 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወጥቷል፡፡ አፈጻጸም 100% ነው፡፡
10 የግልጽ ጫረታ ግዥ መፈጸም ታቅዶ 8 የግልጽ ጨረታ ግዥ ተፈጽሟል፡፡አፈጻጸም 80% ነው፡፡
52 የማእቀፍ ግዥ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡48 የማእቀፍ ግዥ ተፈጽሟል፡፡
35 ግዥዎች በዋጋ ማቅረቢያ ተፈጽመዋል፡፡
7 ግዥዎችን በቀጥታ ግዥ ለመፈጸም ታቅዶ 6 የቀጥታ ግዥ ተፈጽሟል፡፡አፈጻጸም 85.7% ነው፡፡
4 የውስኝ ጨረታ ግዥዎች ተፈጽሟል
የግዥ ዕቅድ ከተፈቀደው በጀት ጋር ተገናዝቦ ክለሳ ተደርጓል፡፡
ከዚህ በላይ በተመለከቱት የግዥ ዘዴዎች መሠረት የግዥ ሂደቱ ያለበት ደረጃ የሚከተለውን ይመስላል፡፡
25
አንድ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና አንድ ነባር የውሃ ጉድጓ ማጠናከሪያ (Rehablitation) ውሃው በአጥጋቢ ሁኔታ ወጥቶ የማጠናቀቅ ስራ
በመሰራት ላይ ነው፡፡
የደንብ ልብስ በውሉ መሰረት ዕቃዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፣
ሌሎች ግዥዎች
46266 ሊትር ናፍጣ ተገዝቶ ገቢ ሆኗል፣
አንድ መኪና ከአምቼ ተጠግኖ ገቢ ሆኗል፣
አምቡላንስ ሰርቪስ ተደርጓል፡፡
የአየር ትኬት ግዥ ተፈጽሟል፣
ስድስት ጊዜ የማስታወቂያ አገልግሎት ግዥ ተፈጽሟል፣
የጀነሬተር ባትሪ ቻርጀር ግዥ በቀጥታ ከአስመጪው ድርጅት ተፈጽሟል፣
የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች፣አሸንዳ በዋጋ ማቅረቢያ የግዥ ዘዴ ግዥው ተፈጽሟል
ለተማሪዎች በአል የሚያስፈልጉ ግብአቶች ግዥ ተፈጽሟል፣
የፕሮጀክት ግዥዎች
በ 2013 በጀት ዓመት የተጀመሩ እና ውል የተገባባቸው የባዮቴክኖሎጂ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ዕቃዎች ግዥ ግዥው በኢንስተተዩቱ ግዥ ክፍል
በኩል እንዲጠናቀቅ ሙሉ ሰነዱ ተልኳል፣
26
ቀድሞ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ አቅራቢዎቹ ማቅረብ ስላልቻሉ/ የውል ማስከበሪያ ተወርሷል ፣
በዝርዝር መግለጫው መሰረት ያላቀረበ ተጫራች ለኤጀንስው አሳውቀናል፣
የተለያዩ የዛፍ ችግኞች እና ሳር ግዥ በውስን ጨረታ ተፈጽሟል፡፡
የማእቀፍ ውል ከገቡ አቅራቢዎች 6 ኮምፒውተር፣ አንድ ከለር ፕሪንተር ፣አንድ ፎቶኮፒ ማሽን ፣ 12 ተሸከካሪ ወንበሮችእና 4 ሃርድ ዲስክ
ተገዝቶ ገቢ ተደርጓል፣
ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር፣ ኤልሲዲ ፕሮጀክተር፣…… ለአቅራቢዎቹ የግዥ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ክትትል እየተደረገ ይገኛል፡፡
የተለያዩ የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር የአየር ትኬት ግዥ ተፈጽሟል፣
ዝርዝር ተተግባራት፡-
ተጨማሪ 1 የመኪና ማቆሚያ ቦታ ለማዘጋጀት በታቀደው መሠረት ተዘጋጅቷል፡፡
18 ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን በዕቅድ ተይዞ 20 ተሸከርካሪ,ዎች ጥገና ተደርጎላቸዋል፡፡አፈጻጸሙም 111.1% ነው፡፡
22 ተሸከርካሪዎች የሰርቪስ እና የጥገና አገልግሎት(ቦሎ) ለመስጠት ታቅዶ 17 መኪኖች ወይም 77.3% ተከናዉኗል፡፡
ለ 5 ተሸከርካሪዎች የመከታተያ ስርዓት መዘርጋት ታቅዶ አልተከናወነም፡፡
አበይት ተግባር 6.15፡-ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ የመገልገያ ቁሳቁሶችን በማሟላት መማር ማስተማሩን ምቹ ማድረግ፣
27
15 ህንጻዎች ላይ የኤሌክትሪክ ስራ መስራት ታቅዶ 15 ህንጻዎቸው በኤሌክተረሪሽያን በኩል የሚሰሩ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡(በተማሪዎች
መኝታ ቤቶች ፍሎረሰንት ና ስታርተር፣የኤሌክትሪክ ገመድ ወዘተ)አፈጻጸሙም 100 % ነው፡፡
8 የምግብ ቤት፤ የመጸዳጃ ቤቶች፤ በተለያዩ መገልገያ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፤ መክፈቻ እና መዝጊዎች የማስተካከል
ስራ ተሰርቷል፣
ከዚህ በፊት ግቢ ዉሥጥ ተቆፍሮ የወጣዉን የጉድጓድ ዉሃ ጥቅም ላይ ለማዋል እንዲቻል እንደገና የማጥናት እና የማጎልበት ስራ
ለመስራት ጨረታ እንዲወጣ ተደርጎ የጨረታ ሰነድ ለአቅራቢዎች ተሰጥቷል፡፡
2 ጊዜ የቋሚ ንብረት ምዝገባ ለማድረግ ታቅዶ 1 ጊዜ የቋሚ ንብረት ምዝገባ ተደርጓል፡፡አፈጻጸሙም 50 % ነው፡፡
2 ጊዜ ቋሚና አላቂ ንብረቶች በአግባቡ ስራ ላይ መዋላቸውን መቆጣጠርና መከታተል ዕቅድ ተይዞ 1 ጊዜ ቋሚ ና አላቂ ንብረቶች
በአግባቡ ስራ ላይ መዋላቸውን ቁጥጥርና ክትትል ተደርጓል፡፡አፈጻጸሙም 50 % ነው፡፡
የተገዙ ዕቃዎች ለሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች እንዲሰራጩ ተደርጓል፡፡
ለኮሌጁ አገልግሎት ሳይሰጡ የተቀመጡ ዕቃዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች እንዲሰጥ ተልኳል፡፡ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ብዛት 21 179 5 1 24 9 6 3
28
ለ 1100 ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ ለ 1251 ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡፡
አፈጻጸሙም 113.7%ነው፡፡
ለ 2600 ተማሪዎች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ ለ 2169 ተማሪዎች የህክምና አገልግሎት ተሰጥቷል፡ቁጥሩ የጨመረው አንድ
ተማሪ ከአንድ ጊዜ በላይ ስለሚታከም ነው፡፡፡አፈጻጸሙም 83.4% ነው፡፡
ለ 2014 የክረምት ተማሪዎች በድምሩ ለ 735 ተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት ተሠጥቷል(በዕቅድ ያልተያዘ)
ለፍሪሽ ተማሪዎች ከሰርቭ ግሎባል እና ቫሶ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 340 ፍሪሽ ተማሪዎች አጠቃላይ የክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል(በዕቅድ
ያልተያዘ)
ከተለያዩ ኮሌጆች ወደ ተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ምርጫቸው አድርገው ለተመደቡ እና ለነባር 350 ተማሪዎች የየክፍሉ ኃላፊዎች የኮሌጁ
ዲን፤ማኔጅንግ ዳይሬክተር ፤የጥበቃና የፋስሊቲ አገልግሎት ቡድን መሪ በተገኙበት ኃላፊዎቹ የስራ ክፍላቸውን ከማስተዋወቅ ጀምሮ
በተማሪዎች አገልግሎት ክፍል ውስጥ በሚሰጡ አግልግሎቶች ዙሪያ ውይይት የተደረገ ሲሆን ተማሪዎቹም ጥሩ ጎኖቹኑ በማበረታታት አሉ
የሚሏቸውን ቅሬታዎችም በማንሳት ውይይት ተደርጓል(በዕቅድ ያልተያዘ)
ለ 32 የተማሪዎች አገልግሎት ሰራተኞች የምልክት ቋንቋ ስልጠና እንዲያገኙ ተደርገዋል (በዕቅድ ያልተያዘ)
ለ 150 የምግብ ቤት ሠራተኞች ሁለት ጊዜ የጤና ምርመራ ለማድረግ ታቅዶ ለ 125 የምግብ ቤት ሠራተኞች ሁለት ጊዜ የጤና ምርመራ
አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ አፈጻጸሙ 83.3% ነው፡፡
51 ተማሪዎች የሪፈራል አገልግሎት እንዲያገኙ ወደ ሆስፒታሎች ተልከዋል፡፡
ጊዜ የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ላይ ለመስራት ታቅዶ ባለሙያው በመታመሙ ምክንያት
አልተከናወነም፡፡
ለተማሪዎች 6 ጊዜ ኮስት ሼሪንግ ክፍያ ለመፈጸም ዕቅድ ተይዞ 6 ጊዜ ኮስት ሼሪንግ ከፍያ ለሚገባቸው ተማሪዎች ተፈጽሟል፡፡
ለ 50 ፌዴራል ፖሊስ አባላት የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡
ከሐምሌ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ 3 ሴቶችና 5 ወንዶች የምክር አገልግሎቱን በማግኘት ላይ ይገኛሉ፡፡
ከስነ ልቦና ጋር የተያያዙ ተማሪዎችን ይጠቅማሉ የተባሉ ጽሑፎች ለንባብ በማስታወቂያ ሰሌዳ መረጃ ቀርቧል/ስለ ጭንቀት እና የበታችነት
ስሜትን ለማሸነፍ የሚረዱ መንገዶች የሚሉ/
29
ግብ 9፡- ከፍተኛውን ጥራት ያለው አካዳሚክ እና አስተዳደራዊ ሠራተኞችን ለመሳብ፣ለመመልመል፣ለማዳበር እና ለማቆየት ዕድሎችን እና ሀብቶችን
ማቅረብ
አበይት ተግባር 9.2፡- ብቃት ያለው አካዳሚክ እና አስተዳደራዊ ሠራተኞችን ለመሳብ፣ለመመልመል፣ለማዳበር እና ለማቆየት ዕድሎችን እና
ሀብቶችን ማቅረብ
ዝርዝር ተግባራት፡-
1 ጊዜ የስልጠና ፍላጎት ለመለየት ዕቅድ ተይዞ በዕቅዱ መሰረት ተፈጽሟል፡፡
32 ለሚሆኑ ለመኝታ ቤት አስተባባሪዎች፣ለፕሮክተሮች እና ለክሊኒክ ሠራተኞች የምልክት ቋንቋ ስልጠና እንዲያገኙ ተደርጋጎል።
ለ 60 የጥበቃ ሠራተኞችና ሽፍት መሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ተጨባጭ ሁኔታና የጥበቃ ሠራተኛ ተግባርና ኃላፊነት ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ለአስተዳደር እና አካዳሚክ ሰራተኞች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
2 የአስተዳደር ሰራተኞች እና 1 የአካዳሚክ ሠራተኛ ቅጥር ተፈጽመዋል፡፡
13 አካዳሚክ ባለሙያዎች የደረጃ እድገት ተሰጥቷቸዋል፡፡(7 ቱ በፍ/ቤት ትዕዛዝ የተሰጡ ናቸው)
9 የአካዳሚክ ሠራተኞች ለቀዋል፡፡
13 መምህራን ሰቫቲካል ፈቃድ እንደሚወጡ በደብዳቤ እንዲያውቁ ተደርጓል፡፡
7 መምህራን የሳቫቲካል ፈቃድ ጨርሰው የመጡ መምህራን የት/ክፍሉ በላከልን መሠረት ደመወዛቸው እንዲቀጥል ተደርጓል፡፡
20 ጡረታ የሚወጡና ሊወጡ 1 ዓመት የቀራቸው ሰራተኞች በደብዳቤ እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡
15 አካዳሚክና አስተዳደር ሰራተኞች የጡረታ ጉዳያቸው ለማህበራዊ ዋስትና ተልኳል፡፡
10 አካዳሚክ ሰራተኞች የጡረታ ማራዘም ተጠይቋል፡፡
10 የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያየ ምክንያት ስራ ለቀዋል፡፡
1 አንድ የአካዳሚክ ሰራተኛ ያለደሞወዝ ፈቃድ ተሰጥቷል ፡፡
4 የአስተዳደር ሠራተኞች በእድገት ወደሌላ ኮሌጅ ሄደዋል፡፡
30
III. 5 የዕቅድ አፈጻጸም በሰንጠረዥ
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ግብ 1. የመማር ማስተማር ፕሮግራሞች ውጤታማነትን ማሻሻል እና የተመራቂዎች የመቀጠር ምጣኔ ማሳደግ
1.1 የተማሪዎችን የመቀጠር ምጣኔ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን የሚጨምሩ አዳዲስ ተፈላጊነት ያላቸው ፕሮግራሞችን መክፈት ፡፡
ተደራሽነት አዲስ መደበኛ ድህረ ምረቃ 1 1 100
አዲስ የተከፈቱ መደበኛ ድህረ ምረቃ
ፕሮግራሞችን መክፈት(ሁለተኛ 57 58
ፕሮግራሞች (ሁለተኛ ድግሪ) በቁጥር
ድግሪ)
አዲስ የማታ ድህረ ምረቃ 1 0 0
ፕሮግራሞችን መክፈት(ሁለተኛ አዲስ የተከፈቱ የማታ ድህረ ምረቃ 4 5
ድግሪ) ፕሮግራሞች (ሁለተኛ ድግሪ) በቁጥር
2
5 0 0 (ኮምፒው
አዲስ መደበኛ ድህረ ምረቃ ትር ሳ እና
አዲስ የተከፈቱ መደበኛ ድህረ ምረቃ
ፕሮግራሞችን መክፈት(ሶስተኛ 45 50 ማቲሪያለ)
ፕሮግራሞች (ሶስተኛ ድግሪ) በቁጥር
ድግሪ) ፐሮገራሞ
ች ሴክላይ
ቅርቦ
31
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን በበይነ በበይነ መረብ የሚሰጡ ፕሮግራሞች 2 2 100%
11 13
መረብ መስጠት በቁጥር
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞችን በኮሌጁ እየተካሄዱ ያሉትን
በተመለከተ ወቅታዊመረጃዎችን ቅ/ም/ፕሮግራሞች ዝርዝር በቆይታ
በተለያዩ መንገዶች ለደንበኞች ዓመት፣ በቀን፣ በማታ፣ በክረምትና 0 1
ተደራሽ ማድረግ በእርቀት የሚሰጡትን የሚያሳይ በራሪ 1 1 100%
ወረቀት አዘጋጅቶ መበተን በቁጥር
1.2 ተፈላጊነት ያላቸው የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን መክፈት
የአዲስ ፕሮግራሞችን ተገቢነት
ተገቢነታቸው ተረጋግጦ የተከፈቱ አዳዲስ
መገምገም እና በማረጋገጥ እንዲከፈቱ
ፕሮግራሞች ብዛት በቁጥር
ማድረግ
- 1 1 1 100
የተከፈቱ አዳዲስ ፕሮግራሞች ብዛት
በቁጥር
አግባብነት የፕሮግራሞችን ተገቢነት መገምገም
እና ማረጋገጥ
- 1 1 100
ከውጭ ሀገር ተቋማት ጋር በጉድኝት 1
ትምህርት የሚሰጡ ፕሮግራሞች በቁጥር
32
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ለሁሉም ትምህርት ለሁሉም ትምህርት - 20 20 0
አዲስ እና ነባር መደበኛ ተማሪዎች ቅበላ የተደረገላቸው ተማሪዎች በመቶኛ - 100 100 100 100
ወደ ዩኒቨርስቲው በሚገቡበት ወቅት
አቀባበል ማድረግ
የዲስፕሊን ግድፈቶችን የሚያይ የውሳኔ ሀሳብ የተሰጠባቸው ኬዝ በመቶ 100 100 100 100 100
ኮሚቴ ማዋቀር ፣በኮሚቴው
አማካኝነት የተለያዩ የዲስፕሊን
ጥሰቶችን መመርመር ፣በመተዳደሪያ
ደንቡና በሴኔት ህጉ መሰረት
ተገቢውን እርምጃ እንዲወሰድ
የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብ እንዲሁም
በተለያዩ ኮሌጆች የሚወሰዱ
የዲስፕሊን እርምጃዎች አግባብነት
33
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ያጣራል
የጋይዳንስና ካውንስሊንግ አገልግሎት አገልግሎት የተሰጣቸው ተማሪዎች በመቶ 25 100
ማስፋፋት ለተማሪዎች ሙያዊ ድጋፍ
ማድረግ
34
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ማሻሻል ተማሪ ጥምርታ
ጥራት መምህራን ያለባቸውን የሙያ ክፍተት መምህራን ያለባቸውን የሙያ ክፍተት 0 0
0 1 1
በጥናት በመለየት ስልጠና መስጠት፡፡ በመለየት የተሰጠ ስልጠና በቁጥር
50% 100% 100 ተማሪዎች
በሁሉም የትምህርት ክፍሎች
በኦላይን የምዘና ሥርዓት የተገመገሙ 100 ፈቃደኛ
መምህራን በኦላይን የምዘና ሥርዓት
መምህራን በመቶኛ
እንዲገመገሙ ማድረግ 100% ኣለመሆን
በኮሌጅ/ኢንስቲቲውቶች የተሰጡ 12 240
የተባባሪ ፕሮፌሰር እና የረዳት የአጋባብነት ምርመራ የተደረገባቸው 12
ፕሮፌሰር ማዕረግ ዕድገቶችን የማዕረግ ዕድገቶች መጠን በቁጥር
5
አግባብነት መመርመር
የመምህራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት 24 30 100
የማዕረግ ዕድገት ጥያቄ መረጃዎች
በመመርመር ተሟልተው ሲገኙ
የሙሉ ፕሮፌሰርነት የማዕረግ ዕድገት 2
ማፀደቅ
የወሰዱ መምህራን በቁጥር
2
ለመምህራንን በሀገር ውስጥ እና በሀገር ውስጥ ሁለተኛ ዲግሪ 22 32 10 10 100
በውጭ ሀገር የትምህርት እድል ትምህርት እድል የተሰጣቸው
መምህራን በቁጥር
መስጠት
35
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
36
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ዙሪያ ስልጠና መሰጠት
ፕሪዳቶሪ ጆርናሎችን ለመለየት ስልጠናውን የወሰዱ ተመራማሪዎች ብዛት 36 49 136
14 50
የሚያስችል ሥልጠና መስጠት በቁጥር
1.8 ተማሪዎችን መሰረት ያደረገ የማጠናከሪያ ትምህርት እና የተማሪዎች አገልግሎትን ማስፋፋት
ዝቅተኛ ውጤት እና ፍላጐት 0 100 100 100 የካሌንደር
የማጠናከሪያ ትምህርት የተሠጣቸው 100
ያላቸውን ተማሪዎች በጥናት
ዝቅተኛ ውጤት ያለቸው ተማሪዎች መዛባት
በመለየት የማጠናከሪያ ትምህርት
በመቶኛ
መስጠት
ተማሪዎች የኢኮኖሚ ድጋፍ እና ድጋፍ እና ነጻ ት/ዕድል የተደረገላቸው ስር-ጦታ
ከዩኒቨርስቲው የስራ ክፍሎች እና ተማሪዎች በቁጥር
ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ድጋፍ
እንዲያገኙ ማድረግ
1.9 የተማሪዎች የምዝገባና የኮርስ አስተዳደር ስርዓትን ማሻሻል
100% 100%
አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች የመግቢያ የመግቢያ ፈተና የወሰዱ አዲስ የድህረ
ጥራት 100% 100% 100%
ፈተና መስጠት ምረቃ ተማሪዎች በመቶኛ
37
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
በሚያመቻቹት መሠረት 2013 ዓ.ም.
የነባር የክረምት ትምህርት ፕሮግራም
ምዝገባ ማካሄድ እና ማስተማር
የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ቁጥር አዲስ የድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች 280 264 94.2
- 280
ማሳደግ(MSc/M.A/speciality) ቅበላ (MSc/M.A ) በቁጥር
የድህረ ምረቃ ሴት ተማሪዎችን ቁጥር አዲስ የድህረ ምረቃ ሴት ተማሪዎች ቅበላ 100 96 96
ተደራሽነት ማሳደግ (MSc/M.A/ (MSc/M.A ) በመቶኛ - 100
speciality )
የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ቁጥር አዲስ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ቅበላ 100 86 86
78 100
ማሳደግ (PhD/sub-speciality) (PhD) በቁጥር
የድህረ ምረቃ ሴት ተማሪዎችን ቁጥር አዲስ የድህረ ምረቃ ሴት ተማሪዎች ቅበላ 12 20 20 12 60
ማሳደግ (PhD/ sub-speciality) (PhD) በመቶኛ
የድህረ ምረቃ የማታ ሴት ተማሪዎችን አዲስ የድህረ ምረቃ የማታ ሴት 91 100 100 96 96
ቁጥር ማሳደግ ተማሪዎች ቅበላ (MSc/M.A ) በመቶኛ
(MSc/M.A/speciality )
የድህረ ምረቃ የርቀት ሴት አዲስ የድህረ ምረቃ የርቀት ሴት
ተማሪዎችን ቁጥር ተማሪዎች ቅበላ (MSc/M.A ) በመቶኛ
ማሳደግ(MSc/M.A )
አዲስ ሰኮላር ሽፕ የተሰጣቸው ሴት አዲስ ሰኮላር ሽፕ የተሰጣቸው ሴት ጥልየ
38
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ተማሪዎች ቁጥር
አዲስ ሰኮላር ሽፕ የተሰጣቸው አካል
ተማሪዎች አዲስ ሰኮላር ሽፕ ጉዳተኛ ተማሪዎች ቁጥር
የተሰጣቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የአለም-አቀፍ ተማሪዎች በቁጥር 3 3 3 100
የአለም አቀፍ ተማሪዎችን ቁጥር የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም የሴት 37 50 50 36 36 የሴት
ማሳደግ ተማሪዎች ተሳትፎ በመቶኛ ተማሪዎች
ቁጥር በ 1
% ቀንሷል
1.10 የተማሪዎችን በትምህረት ስርአቱ የመቆየትና የማጠናቀቅ ሂደት በማስረጃ ላይ የተመሠረተ በማድረገግ አካዳሚያዊ እድገት መስመዝገብ
የተማሪዎች የመመረቅ ምጣኔ ላይ በሁሉም ፕሮግራሞች የተማሪዎች የመመረቅ - 85 85 100 100
መረጃዎችን ማደራጀትና መተንተን ምጣኔ በመቶኛ
39
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ተደራሽነት ስለ ቤተ-መጽሐፈት አጠቃቀም 800 400 300 75
ገለፃ የተደረገላቸው ተማሪዎችና
ለተማሪዎችና ለ ሰራተኞች ገለፃ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች 400
መስጠት
በቤተ መጽሐፍት የሚገኙ 230 500 270 80 29.6
መጽሐፎችን ካታሎግ ማዘጋጀት እና ካታሎግ የተዘጋጀላቸው መጽሐፍት ብዛት
መመደብ
ለተማሪዎች እና ሰራኞች በጥናትና 210 120 80 67
ምርምር የቅጅ መብትና ቅጅን ስልጠናውን የወሰዱ ተማሪዎች እና
90
ለመከላከል የሚረዱ ሶፍትዊሮች ላይ ሰራተኞች ብዛት
ስልጠና መስጠት
ለትብብር ጥናትና ምርምሮች የሚሆን ለትብብር ጥናትና ምርምሮች የተለዩ 7 100
5 12
የተለየ ቦታ ማቅረብ ቦታዎች ብዛት 7
ቤተመጽሐፍቶች በኮፒውተር እና በቤተመጽሐፍቶች የተሟሉ ኮፒውተሮች 180 40 100
140 40
ላፕቶፕ የተሟሉ እንድሆኑ ማድረግ ብዛት
የጥናትነ ጽሁፎች በቁጥር (ሁለተኛ ዲግሪ) 10 50 40 0 0
የጥናት ጽሁፎችን ክምችት ማሳደግ
1.13 የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ብቃቶች እና የስራ ቅጥር የሚያሻሽሉ ፕሮግራሞችን ማዳበር
40
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የእንዱስትሪዎችንና ተግባር ተኮር የድህረምረቃ 4 6 2 4 200
የፋብሪካዎችን ፍለጎት ለማሟላት ትምህቶች ብዛት
የምረዱ ተግባር ተኮር
ትምህርቶችን ለድህረ-ምረቃ
ተማሪዎች መስጠት
ለሰራተኞች የልምድ ልውውጥ በሀገር የተደረጉ የልምድ ልውውጥ ብዛት በቁጥር 0 2 2 2 100 ዞሎጅ
ውስጥና ከአገር ውጪ ማድረግ
ከቤልጅየ
ም
ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የሙያ የሙያ ምክር የተሰጣቸው 0 150 150 100 66
ምክር መስጠት እና መገምገም ተማሪዎች ብዛት
ለተማሪዎች Soft skills ስልጠና ስልጠናውን የወሰዱ ተማሪዎች 176 276 100
መስጠት ብዛት
ፍላጎቶችን መገምገም እና የ Soft የዳበሩ የ Soft skills ስልጠና ቁሳቁሶች ግሩም
skills ስልጠና በመቶኛ
ቁሳቁሶችን ማዳበር
2 4 1 1 100 ለተማሪዎ
ችሎታዎችን እና የሥራ ቅጥርን
ች
ለመጨመር Soft skills ላይ
የተዘጋጁ ትምህርታዊ ስልጠናዎች በቁጥር
ተጨማሪ የትምህርታዊ ሥልጠናን በሙያማበ
ማዘጋጀት
ል
አግባብነት ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የሙያ የሙያ ምክር የተሰጣቸው ተማሪዎች 0 150 75 52 67
41
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ምክር መስጠት እና መገምገም ብዛት በቁጥር
176 276 100 391 391 ለተማሪዎ
ለተማሪዎች Soft ች
ስልጠናውን የወሰዱ ተማሪዎች በቁጥር
skills ስልጠናመስጠት በሙያማበ
ል
የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በሁሉም ወደ ስራ ዓለም ማሸጋገሪያ
የሙያ ልማት ዕቅድ ፣ ፍላጎቶች ፣ ዋና ስልጠናዎች ያጠናቀቁ ተመራቂ
ሥራ በመምረጥ ማገዝ ተማሪዎች በመቶኛ
1.14 የንግድ ስራ ፈጠራ soft skills ችሎታን ማዳበር
ተማሪዎችን ፍላጎት እና የክህሎት 0 1 1 1 100
ተማሪዎችን ፍላጎት እና የክህሎት
ክፍተቶችን ለመለየት የተደረገ ግምገማ
ክፍተቶችን መገምገም
በቁጥር
ከፍተኛ ብቃት ያላቸውን አሰልጣኞች 4 8 2 0 0
የተመረጡ አሰልጣኞች ብዛት በቁጥር
መምረጥ
ጥራት ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሥልጠና ስልጠናውን የወሰዱ ተማሪዎች ብዛት - 392 392 392 100
መስጠት በቁጥር
1.15 ኢንዱስትሪዎችን እና የአሰሪ መስህቦች ማቆያ ዘደዎችን ማዳበር
ከተባባሪ ድርጅቶች ጋር የ MoU የተፈረሙ ስምምነቶች (MoU) በቁጥር 1 3 2 2 100 ሰርቭ
ስምምነት መፈራረም
ግሎብ
/ወጣት
ክርስትያን
42
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ሴቶች
ማህበር
1.16 የቅድመ ምረቃ ትምህርት አሰጣጥ በተቀመጠው ሥርዓት እና የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መካሄዱን ማረጋገጥ/መከታተል
ትምህርት በመጀመሪያው ቀን 13 13 13 13 100
ትምህርት በመጀመሪያው ቀን
ጥራት እንዲጀመር ከኮሌጆች ጋር ዝግጅት
የተጀመረባቸው ት/ክ በቁጥር
እንዲደረግና እንዲጀመር ማድረግ
ኮርሶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ ኮርሶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ 100 100 100 100 100
መሰጠታቸውን መከታተልና መሰጠታቸውን ክትትል የተደረገባቸው
ተከታታይ ምዘና መሰጠቱን ማረጋገጥ ኮሌጆች በቁጥር
ፍትሐዊነ በየሴሚስተሩ የሚሰጡ ኮርሶችን የተዘጋጀ በየሴሚስተሩ የሚሰጡ ኮርሶች 100 100 100 100 100
ት ዝርዝር ማዘጋጀት ዝርዝር በመቶኛ
ኮርስ ሰጭ ት/ት ክፍሎች መምህራን 100 100 100 100 100
መመደባቸውን ማረጋገጥ፤ ድልድል የተደረገባቸው ኮርስ ሰጭ ት/ት
ተቀባዮችም የተመደበላቸውን ክፍሎችነ መምህራን በመቶኛ
መምህር እንዲያውቁ ማድረግ
የተመደቡ መምህራን የተመደቡበትን የተመደቡ መምህራን የተመደቡበትን 100 100 100 80 80 ሰርቪስ
ክፍልና ፕሮግራም ማወቃቸውንና ክፍልና ፕሮግራም ማወቃቸውንና ት/ት ኮርሶች
ት/ት መጀመራቸውን መከታተል፤ መጀመራቸውን የተደረገ ክትትል በመቶኛ ላይ
ሪፖርትና ግብአት ለሚመለከታቸው
43
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ማቅረብ
1.17 ቀጣይነት ባለው የምዘና ስርዓት ላይ የተመሰረተ ችሎታን እና ተግባ ተኮር ትምህርትን ማስፋፋት
ተግባራዊ የተደረጉ ተግባራዊ 2 2 100
ልምምድ/internship/ ፕሮግራሞች
ብዛት
ተግባራዊ ልምምድ / internship/
4 6
ፕሮግራሞችን ተግበራዊ ማድረግ
ግብ 3. ….ከያረደጋል ማይተ
44
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ግብ 4 ለዉጥ የምያመጡ እና ምሁራዊ ማህበረሰብ ተሳትፎዎችን ማጎልበት
45
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
3 የተዘጋጀ የሂሳብ ሪፖርት 0 12 9 8 88.8%
ወርሃዊ ሪፖርት ማስገባት
በቁጥር
4 የ IFMIS ሥርዓት ማስቀጠል ቀጣይነት ያለው IFMIS ሥርዓት 0 100% 100 100 100%
በመቶኛ
5 የተመደበ በጀትን ለኮሌጁ በጀት የተመደበላቸው የስራ 0 100% 100 100 100%
የሥራ ክፍሎች መመደብ ክፍሎች በመቶኛ
6 የመምህራን ትርፍ ሰዓት ክፍያ የተከፈለ የትርፍ ሰዓት ክፍያ 0 100% 100 0 0% አልተከፈለ
መክፈል በመቶኛ ም
7 የስልክ ክፍያ መፈፀም የተከፈለ የስልክ ቢል በመቶኛ 0 100% 100 100 100%
8 የምግብ አቅራቢ ድርጅቶችን የተከፈለ የአቅራቢዎች ክፍያ 0 100% 100 91.7 91.7%
ክፍያ መፈጸም በመቶኛ
የአቅራቢዎችን ክፍያ በወቅቱ የነጋዴዎች የምግብ አቅርቦት ክፍያ 0 100 100 77.8 77.8
መክፈል እሰከ ጥር 30/2014 ተከፍሏል፡፡
የመምህራን የቤት አበል ክፍያ የተከፈለ የቤት አበል የወራት ብዛት 0 12 9 8 88.9%
መፈጸም
የሰራተኞች የብድርና ቁጠባ ከፔሮል የተቀነሰ የብድርና ቁጠባ 0 12 9 8 88.9%
ክፍያ መፈጸም ክፍያ በወራት
የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ከአሰሪ ክፍሎች ቀርቦ የተፈጸመ 0 12 9 7 77.8%
ክፍያ መፈጸም ክፍያ በወራት
46
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
47
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ም
ቀጥታ ግዥ መፈጸም የተፈጸመ የቀጥታ ግዥ በቁጥር 0 7 7 6 85.7%
ኮንትራቶችን መቆጣጠር በዉሉ መሰረት እየተጸመ ያለ 0 13 13 13 100%
የኮንትራት ብዛት
የውስን ጨረታ ግዥ መፈጸም የተፈጸመ የዉስን ጫረታ ጊዥ ብዛት 4 አልታቀደ
ም
6.14 ቀልጣፋና ዉጤታማ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት
የመኪኖችን አካላዊና መካኒካል የሚጠገኑ ተሽከርካሪዎች ብዛት 0 24 24 20 83.3%
አቋም በየጊዜው በመፈተሽ በቁጥር
ጥገና የሚያስፈልጋቸውን
በወቅቱ እንዲጠገኑ ማድረግ
በአገልግሎት ላይ ያሉ አስፈላጊዉ የመንገድ 22 22 22 20 90.9%
ተሽከርካሪዎችን ትራንስፖርት የቴክኒክ
ከመንቀሳቀሳቸዉ በፊት ምርመራ የተደረገላቸዉ
አስፈላጊዉ የመንገድ ተሽከርካዎች ብዛት
ትራንስፖርት መመሪያና
ደንብ ማሟላታቸዉን
ማረጋገጥ (ቦሎ)
48
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የተሸከርካሪ መከታተያ ስርዓት መከታተያ የተገጠመላቸዉ 7 14 3 0 0%
መተግር ተሸከርካሪዎች ብዛት
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን የተዘረጋ የቁጥጥር ስርዓት በቁጥር 9 11 2 1 50%
በመለየት ዉጤታማ የቁጥጥር
ስርዓት መዘርጋት
የተሸካርካሪ ማጠቢያ ጉድጓድ የተሰራ የተሸከርካሪ ማጠቢያ 0 1 1 0 0% በበጀት
መሥራት ጉድጓድ እጥረት
ምክንያት
አልተከናወ
ነም
22 22 22 0 0 በበጀት
ተሽከርካሪዎች የሚጠቀሙበትን
ካሊብሬሽን የሚሰራላቸዉ እጥረት
የነዳጅ እና ቅባት ፍጆታ
ተሽከርካሪዎች ብዛት በቁጥር ምክንያት
መከታተልና መቆጣጠር
አልተከናወ
(ካሊብሬሽን
ነም
ግቢ ዉስጥ የተመረጡ የሚሰሩ ሃንገሮች ብዛት በቁጥር 0 2 1 0 0%
ቦታዎች ለአስተዳደር
መኪኖች የማቆሚያ ሃንገር
49
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
መስራት
6.15 ዓላማ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ የመገልገያ ቁሳቁሶችን በማሟላት መማር ማስተማሩን ምቹ ማድረግ
ዋይ ፋይ ዞኖቹን የእግረኛ መንገድና ግቢ ዉስጥ የሚገኙ 5 የዋይፋይ ዞኖች 0 5 2 0 0% የአፈርና
መቀመጫዎቹን ማስተካከል መቀመጫዎችን ማስተካከል ቁጥር አበባ ግዥ
ስለዘገየ
አልተከናወ
ነም፡፡
የቀለም Y^:- መኝታ ክፍሎች፤ ቀለም የሚቀቡ ህንጻዎች ብዛት 3 12 4 2 50% የግብአት
ቢሮዎች፤ የመማሪያክፍሎች፤ በቁጥር ችግር
ክሊኒክ፤ አይሲቲክፍል፤ ሽንት
ቤቶች እና የተለያዩ መገልገያ
ቦታዎች ግድግዳ እና ኮርኒስ
ቀለም መቀባት
የአናጺ Y^:- የተማሪዎች መኝታ የሚጠገኑ የተማሪ ማደሪያ ቤቶችና 0 19 10 10 66.7%
ቤቶች የበር እና መስኮቶች የተበላሹ ቢሮዎች እና ህንጻ በቁጥር
ቁልፎች እና እጀታዎች የተሰበሩ
መስታወቶች መጠገን እና ማደስ
50
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የግንበኛ ሥራ፡- የፍሳሽ መስመር፤ የሚጠገኑ ሕንጻዎች ብዛት በቁጥር - 19 15 2 100% በትክክል
ሽንት ቤት፤ መታጠቢያ ቤት ያልተገመ
እንዲሁም የጣሪያ ፍሳሽ ተ እና
ማስተላለፊያ የተደፈነባቸዉን
ያልታቀደ
መጠገን እና ማስተካከል
የኤሌክትሪክ ሥራ:- የተማሪዎች የኤሌክትሪክ ሥራ የሚሰራላቸዉ 0 19 15 15 100%
መማሪያ ክፍሎች፤ መኝታ የመማሪያ ክፍሎች፣ ቢሮዎች፣
ክፍሎች፤ ምግብ ቤት እንዲሁም አዳራሾችና ላቦች በቁጥር
የተለያዩ መገልገያ ክፍሎች ሶኬቶች
እና መብራቶች፤ ቦይለሮች ሙሉ
ጥገና እና እድሳት ማድረግ፤
የመንገድ መብራቶችን ማስተካከል
የቧንቧ ሥራ:- የምግብ ቤት፤ የቧንቧ ሥራ የሚሰራላቸዉ መስመሮች 0 19 15 8 53.3%
የመጸዳጃ ቤቶች፤ በተለያዩ መገልገያ ብዛት
ቦታዎች ላይ የሚገኙ የቧንቧ
መገጣጠሚያዎች፤ መክፈቻ እና
መዝጊዎች ማስተካከል
የምግብ ቤት የፍሳሽ መስመር የተሰራ የፍሳሽ መስመር በካሬ 0 200 100 0 0%
መስራት ሜትር 200
51
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የአትክልትና አበባ መትከያ እንክብካቤ የሚደረግላቸዉ 2043 10213 5000 2500 50 % በበጀትነ
ቦታዎችን መንከባከብ የአትክልት ቦታዎች ብዛት በካሬ 9 እጥረት
ሜትር ምክንያት
የተፈለገ
ውን ያህል
አልተከናወ
ነም፡፡
6.16 ዓላማ ፡-ቀልጣፋ የንብረት አስተዳደር አገልግሎት መዘርጋት
የቋሚ ንብረት ምዝገባን የምዝገባ ጊዜ ብዛት በቁጥር 0 4 3 1 33.3%
ማጠናከር
የኮሌጁን ቋሚ ንብረትና አላቂ የተደረገ ክትትልና ቁጥር ብዛት በቁጥር 0 4 3 2 66.7%
ቁሳቁሶችን በአግባቡ ስራ ላይ
እንዲውሉ መቆጣጠርና
መከታተል
6.17 ዓላማ፡-ውጤታማ የተማሪ አገልግሎት መስጠት
ለተማሪዎች የምግብ እና የምግብ እና መኝታ 0 100% 1100 1251 113.7
የመኝታ አገልግሎት መስጠት አገልግሎት የተሰጣቸው %
ተማሪዎች በመቶኛ
52
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የህክምና አገልግሎት መስጠት የሕክምና አገልግሎት 905 2600 2600 1700 65.4%
የተሰጣቸው ተማሪዎች
በመቶኛ
ለተማሪዎች የካውንስሊንግ እና አገልግሎቱን ያገኙ ተማሪዎች
ጋይዳንስ አገልግሎት መስጠት ቁጥር
53
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
ማድረግ በኣይነት
ግብ 9 ጥራትና ብቃት ያለው አካዳሚክ እና አስተዳደር ሠራተኞችን ለመሳብና እና ለማቆየት ዕድሎችን እና ሀብቶችን ማቅረብ
9.2 ብቃት ያለው አካዴሚያዊ እና አስተዳደራዊ ሠራተኞችን ለመሳብ ፣ ለመመልመል ፣ ለማዳበር እና ለማቆየት የተለያዩ ዕድሎችን እና ግብዓቶችን መጠቀም
54
ተ እይታ ግቦች/ዋና ዋና/ዝርዝር ተግባራት ቁልፍ የአፈፃም አመልካቾች መነሻ የ 2014 ዕቅድ ምርመራ
.ቁ ከነመለኪያቸው(kPI) መድረሻ ክንውን
እቅድ ክንውን አፈጻጸም
(%)
የሠራተኛ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት የተዘጋጀ የሠራተኛ ልማት ዕቅድ በቁጥር
የጋራ የፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞችን የተቋቋሙ የጋራ የፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች 0 1 1 1 100% ዞሎጅ
ማቋቋም በቁጥር ፊዚክስ
በሂሳብ ትክፍል በዩንቭርሲቲው ከተሰጠው ኮታ በተጨማሪ 4 ሴት ማስተርስ ተማሪዎች በ ፕሮጀክት ስኮላርሽፕ ሰጥቷል
ለ 32 የተማሪዎች ኣገልግሎት ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞቻችን የ 2 ሳምንት የምልክት ቋንቋ ስልጠና ተሰጥቷል ከኮሌጁ ማህበራሰብ በማሰባሰብ ሳሙና
ሶፍት እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ፓድ ለ 250 ሴት ተማሪዎች ተሰጥቷል።
አዲስ ቪዉ ሆተል 5 - 5
ፍጹም ፋዉንደሽን 6 5 11
55
ድምር 24 19 43
ፍጹም ፋዉንደሽን - - 9 36 45
ድምር 99 41 140
የውጭ ሃገር የመመረቂያ ጽሁፍ ፈታግኞችና ኣማካሪዎች ክፍያ ኣለመፈ Ð ም (12 ሽህ የነበረው)
የድህረምረቃ ተማሪዎች መቀነስ(ኣኣ ኑሮ፣ የፕሮግራሞች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች መመሳሰል እና ስታንዳርድ ልዩነት መኖር)
ዩንቨርሲቲው (ጥራት ኣስጠብቃለሁ ቢልም)ለ ቤተሙከራዎች የሚገዛው ግባት ኣለመኖር፠፠፠ በተለይ ለኣዲስ ተማሪዎች ከቁጥር መጨመር ጋር፠፠፨የመማር
ማስተማር ግባቶች፠፠፨ የስፖርት ሜዳ
ራቅ ያሉ ካምፓሶች የሚያስተምሩ መምህራን የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎቶች ችግር(ሰፈረሰላም ግብኣት ለማስተማር መቸገር
የተለያየ አመታዊ የትምህርት መርሃግብሮች
የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ቁጥረ መብዛት፤ የቴክኒካል ሰታፍስ በክረምት ወራት ለስራ ፍቃደኛ አለመሆን እና የሴምስተር ሳምንታት ማጠር ከኮረሱ ጋር አብሮ
መሰጠት የነበረውን የቤተሙከራ ስራ ት/ት ከፍሉ ለመሰረዝ መገደዱ
56
የአዳዲስ መምህራን ቅጥር መከልከል የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመቀብል አቅም እንዲቀንስ ምክንያት ከመሆኑም በላይ ት/ት ከውጪ አገር ለሚመጡ ሁለት
የዶክትሬት ተማሪዎች ኮረስ የሚሰጡ የራሱ ስታፍ እንዳይኖረው አድረጎታል
የቢሮ እጥረት
ጊዜያቸው ያለፈባቸውን መድኃኒቶች ማስወገድ አለመቻል፣
አቅራቢዎች በወቅቱ አለማቅረብ፣
ተለዋዋጭ የዋጋ ሁኔታ በመኖሩ በጀት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ፣
በአንዳንድ የበጀት ርዕሶች ላይ የበጀት ዕጥረት ማጋጠሙ፣
ያሉን መደቦች ማስተናገድ ባለመቻላቸው ሠራተኞች በእድገት ወደ ሌላ ኮሌጅ መሄድ፣
የምግብ ስቶር እና ኪችን ደረጃውን ያልጠበቀ መሆኑ ከጤና ጥበቃ አስተያየት መሰጠቱ፣
በቂ ስቶር አለመኖር፣
ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን መግቢያ (Car Pass) የህትመት ስራው ተጠናቆ ለየትምህርት ክፍሎቹ ተሰራጭቷል፡፡
ከ 2 ኛ በር እስከ ሚኒሊክ ት/ቤት ድረስ ያለዉን አጥር፣ በርና የዘብ ቤት ቀለም ተቀብቷል፡፡
ከሰርቭ ግሎባል እና ቫሶ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 340 ፍሪሽ ተማሪዎች አጠቃላይ የክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል።
ለ 60 የጥበቃ ሠራተኞችና ሽፍት መሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ተጨባጭ ሁኔታና የጥበቃ ሠራተኛ ተግባርና ኃላፊነት ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
57
ከሰርቭ ግሎባል እና ቫሶ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 340 ፍሪሽ ተማሪዎች አጠቃላይ የክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል።
ለ 60 የጥበቃ ሠራተኞችና ሽፍት መሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ተጨባጭ ሁኔታና የጥበቃ ሠራተኛ ተግባርና ኃላፊነት ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
4. ያጋጠሙ ችግሮች
አቅራቢዎች በወቅቱ አለማቅረብ፣
ተለዋዋጭ የዋጋ ሁኔታ በመኖሩ በጀት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ፣
የምግብ ስቶር እና ኪችን ደረጃውን ያልጠበቀ መሆኑ ከጤና ጥበቃ አስተያየት መሰጠቱ፣
በቂ ስቶር አለመኖር፣
V. በመማር ማስተማር ዘርፍ ሳይታቀድ የተሰሩ ሥራዎችና ያጋጠሙ ችግሮች በየትምርት ክፍላቸዉ
1 የዕፅዋት ባዮሎጂና ብዝሀ ህይወት ማኔጅመንት ት/ት ክፍል
ሳይታቀድ የተሰሩ ሥራዎችና
1. የሄርባሪየም ዕድሳት ስራ ት/ት ክፍሉ ከኮሌጁ ጋር በመተባበር እየተከታተለ ይገኛል፤
2. ለሄርባሪየሙ የሚውሉ የፋርኒሽግ በጀት ፕሮፖዛል ተዘጋጅቶ ገብቶአል፤ የግዝ ህደቱን በመከታታል ላይ እንገኛለን
58
3. ለ Ethiopian Journal of Botany ለህትመተ ለማብቃት በመስራት ላይ እንገኛለን፤ የኤዲቶሪያል ቡድን መስረተናል፤
4. በማህብሰብ አገልግሎት ስር ለዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ
o የእትክልቶችን በነጻ ለ 78 በላይ የኮሌጁ ማህብረሰብ አባላት ሰጥተናል፤
5. በሞጆ ሃዋሳ ፐሮጄክት ከ 600 በላይ የአካባቢው ማህብረሰብ የስራ እድል ፈጥረናል፤
ያጋጠሙ ችግሮች በየትምርት ክፍላቸዉ
ለየ 3 ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የማጥኛ ቢሮ ወይንም የጋራ ክፍል አለመኖር፤
- ለላብራቶሪዎች ጥገና በቂ በጀት አለመመደብ፤
- የመምህራን ቢሮ እጥረት፤
- የግዥ እቅዶች በጊዜ አለመከናወን፤
- በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የመምህራን አለመገኘት፡፤
- ለተማሪውች የሚመደብ የምርምር በጀት አነስተኛ መሆን፤
የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች
-ት/ት ክፍሉ ከሀገር በቀልና ከውጭ አካላት ጋር በመተባበር ተማሪዋችን በበጀትና በላቦራቶሪ ለማገዝ ጥረት አድርጓል፡፡
-የመምህራን የቢሮ ሽግሽግ ተደርጓል፡፡
2 ስፖርት የትምህርት ክፍል
በተባባሪ ፕሮፌሰር ማዕረግ(Adjunct professor) አሜሪካን አገር ከሚገኝ የቴነሲ ዩኒቨርሲቴ መምህር መቅጠር መቻሉ፤
የስፖርትና የቤተ-ሙከራ ቁሳቁሶች ግዥ በሂደት ላይ መሆኑ፤
59
በመሰረታዊ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙዎችን ማሳተፍ መቻሉ፤
ከሳይንስና ሂሳብ ትምህርት ትምህርት ክፍል ከሚገኘው የሰውነት ማጎልመሻና ስፖርት ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች ኮርስ መስተጠት
ተችሏል፤
5 ያጋጠሙ ችግሮች
የትምህርት ክፍሉ የቅበላን መስፈርት የማያሟሉ አዲ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ክፍሉ መምጣጥ
የምልክት ቋንቋ አስተረጓሚ ከክፍያ ጋር በተገናኘ አለመመደብ
የጋራ ኮርስ የሚያስተምሩ መምህራን የትርፍ ሰዓት ክፍያ መዘግየት
የማስተማሪያ ሜዳ ባለቤት አልባ መሆንና ደረጃውን ያልጠበቀ መሆን
የግዢ ስርዓት የተሳሰበና ዘገምተኛ መሆን፤
የማስተማሪያ መሰረተ ልማት ዕድሳትና አስተዳደር ችግር፤
የማሰተማሪያ ቁሳቁሶች እጥረት፤
የበጀት ምደባ/ማጽደቅ መዘግየት፤
የቢሮ ችግር፤
የትምህርት ክፍሉን ችግር ያላገናዘበ የሰው ሀይል ቅጥር ክልከላ በተለይም ቴክኒካል አሲሰታንት፤
አዲስ ገቢ ተማሪዎች በፍላጎታቸው የሚደርት የትምህርት መስክ ምርጫ በዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ላ ችግር መፍጠሩ፤
ከተለያዩ የት/ክፍሎች በመጡት አዳዲስ የኮርስ ጥያቄዎች ምክንያት መምህራን ላይ ጫና ተፈጥሯል፡፡
ለትምህርት ክፍሉ የተመደበ የአስተዳደር ሰራተኛ ስራ አለመጀመር፤
በሶስተኛ ዲግሪ መርሀ-ግብር ስር የኮርስ ስራ ለጨረሱ መምህራንን ለማማከር የአማካሪ እጥረት፤
2 የኬምስትሪ የትምህርት ክፍል
ያጋጠሙ ችግሮች
60
- ለድህረምረቃ እና ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እና ለጥናትና ምርምር የሚረዱ የተለያዩ ላብራቶሪ መሳሪያዎች እና ኬሚካሎች በሀገር ዉስጥ
አለመገኘታቸዉ
- የመምህራንና ሠራተኞች ቢሮ እና የመዝናኛ ስፍራ አለመኖር
- የግዢ ስርዓቱም ማነቆ በመሆኑ ትምህርት ክፍሉ የሚያቅዳቸውን ተግባራት በወቅቱ መፈፀም አልተቻለም፡፡
- አካዳሚክ አድቫይዘሮች ቢመደቡም ተማሪዎች ቀርበው ምክር ለመቀበል ፍላጎት እና ተነሳሽነት ማጣት
- የላብራቶሪ መሳሪያዎች ከአገልግሎት ብዛት እና መለዋወጫ ባለመኖር የተነሳ አቅማቸው ከጊዜ ውደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣት እና አለመስራት
- የመምህራንና የሰራተኞች የቢሮ እጥረት
- የ Covid-19 ለመከላከል የግብአት ችግር
61
በሽመልስ ሐብቴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት በአንድ ስታፋችን የሚደረገዉ ድጋፍ ቀጥሏል፡፡
2 ፒ.ኤች.ዲ ተማሪዎችን ወደ ዉጭ አገር ለመላክ አቅደን የነበረ ቢሆንም ፋይናንስ በማፈላለግ 6 ተማሪዎችን መላክ ችለናል፡፡
ISP ይደግፈን የነበረዉ የዲፓርትመንቱ አቅም ማሳደጊያ ፕሮጀክት የቆይታ ጊዜ በማለቁ ፕሮጀክት በመጻፍ ተወዳድረን አሸንፈናል፡፡
MoSHE ያዘጋጀዉን curriculum በመገምገም ዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት እንዲፀድቅ አድርገናል፡፡
በርከት ያሉ የምርመር ዉጤቶች በስታፍና ፒ.ኤች.ዲ ተማሪዎች ታትመዋል፡፡
ያጋጠሙ ችግሮች፤
በዲፓርትመንቱ ላይበራሪ ላይ የተደቀነዉ አደጋ፤ መጻሕፍቱ ወደ ዋናዉ ቤተመጻሕፍት እንዲቀላቀል እየተደረገ ያለዉ ሂደት፡፡ ለማቲማቲቸሰ
ዲፓርትመነት መጻሕፍቱና ጆርናሎች ላብራቶሪዎቻችን ናቸዉ፡፡
MoSHE ባዘጋጀዉ curriculum በአንዳንድ ት/ት ክፍሎች የተካተቱ የማቲማቲክስ ኮርሶች ይዘቱ ላይ ለዉጥ ሳይኖር ክሬዲት ሀዎር በመቀነስ
ተሰርቷል፡፡
ፒ.ኤች.ዲ. ያላቸዉ መምህራን ያላገኘንባቻዉ አንዳንድ ኮርሶችን ለማስተማር ሌክቸረር መቅጠር አለመቻላችን፡፡
የዉጭ አገርአማካሪዎች ክፍያ ችግር አለመፈታት፡፡
ኮሌጃችን/ዲፓርትመንታችን ዉስጥ smart rooms ስሌለ ከቾክና ሰሌዳ መላቀቅ አልተቻለም፡፡
ዲፓርትመንታችን የሚገኝበት ሕንጻ መብራት በተደጋጋሚ ይጠፋል፡፡
የተወሰኑ መምህራኖቻችን ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተርና መቀመጫ ወንበርን ጨምሮ ያረጁና የተበላሹ በመሆናቸዉ ቢሮ ቁጭ ብለዉ ስራ
መስራት ተቸግረዋል፡፡
62
ራቅ ያሉ ካምፓሶች የሚያስተምሩ መምህራን የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎቶች ችግር
ተማሪዎች በተለያዩ ምክንያቶች በትምህርት ገበታቸው ላይ ያለመገኝት
ክመማሪያ ከፍሎች አና ፕሮጀክቶር ጥብቃ ና ንብረት አያያዝ ጋር የተገናኝ ችግር
የተውውሰዱ መፍትሄ
መምህራን የስራዎችን (ፕብሊኬሽን እና ፕሮጀክቶች) መረጃ እንዲሰጡ ማበረታታት
6 የስታቲስቲክስ ት/ክፍል
ያጋጠሙ ችግሮች
- ከተለያዩ የት/ክፍሎች በመጡት አዳዲስ የኮርስ ጥያቄዎች ምክንያት መምህራን ላይ ጫና ተፈጥሯል፡፡
- መምህራን በእረፍት ጌዜአቸው አስተምረው ክፍያ አለማግኘት፡፡
- ት/ክፍሉ የተጓደሉበትን መምህራን ለመተካት አቅርቦ ያጸደቀው የመምህራን ቅጥር አለመፈጸም።
- ለኢዲስ የድሕረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መዘግየት፤
- ኢዲስ የድሕረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ካጠናቀቁ በኋላ የዩኒቨርሲቲውን የተማሪነት መታወቂያ በወቅቱ ባለማግኘታቸው ወደ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ለመግባትና
እና የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎቶችን ለማግኘት መቸገራቸው፤
- ለድህረ-ምረቃ መርሐ-ግበሩ ዩኒቨርሲተው የሚጠቀምበትን አመታዊ የቀን መቁጠሪያ በተገቢው ጊዜ ለማግኘት መቸገር፡፡
- በሁለተኛው ወሰነ ትምህርት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ግሬድ ሪፖርታቸውን እንዲሁም ያሉበትን የአካዳሚያዊ ሁኔታ በተገቢው ጊዜ ለማግኘት
አለመቻላችን፡፡
- እጩ ተመራቂ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ለሚሰሩት ምርምር ከተቋማት ከሰው ልጆች ጋር የተገናኘ መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስገድደውን “ethical clearance”
ለማግኘት እስከ አንድ ወር የሚወስድ በመሆኑ ተማሪዎቻችን የምርምር ስራቸውን በጊዜ እንዳይጨርሱ ጫና እየፈጠረባቸው ይገኛል፡፡
- ከሌላ ት/ት ክፍል የሚመጡ የመምህራን ምደባ ጥያቄዎች ወቅቱን የጠበቀ አለመሆን፡፡
- ወደ ት/ት ክፍላችን ኢዲስ ለተመደቡ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መዘግየት፤
- የወርሃዊ የሰራተኞች ክፍያ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ያገናዘብ ባለመሆኑ በሰራተኞቻችን ላይ የስራ ተነሳሽነት ቀንሷል፡፡
- የማስተማሪያ ክፍሎች ምቹ አለመሆን
63
- የመምህራን ቢሮዎች እጥረት እና ምቹ አለመሆን ( ወንበር፣ጠረጴዛ፣ መጋረጃ)
- የማስተማሪያ ግብአቶች(LCD, white board marker, Laptop) በበቂ መጠን አለመሟላት::
- ለተከታታይ ምዝና ፈታኝ እጥረት (for pre-engineering)
የት/ት ክፍሉ ስልጠናና የማማክር አገልግሎት ኮሚቴ የት/ት ክፍሉን ዋና ዋና ሰራዎች የሚያስተዋውቅ ብሮቸር አዘጋጅቷል፡፡
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ያመለከቱ ተማሪዎችን፤ ቅድመ ማጣርያ በማድረግ ፣የተቀብልናቸውን ተማሪዎች ት/ት እንዲጀምሩ ተደርጓል፡፡
64
የት/ት ክፍሉ ኃላፊ፣ የት/ት ክፍሉ ድሕረ-ምርቃ መርሐ-ግብር አስተባባሪ እንዲሁም ተጋባዥ የት/ት ክፍሉ የድሕረ-ምረቃ መርሐ-ግብር መምህር በተገኙበት ት/ት ክፍላችን
ለሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ሊያቀርብ የሚችለውን ግብአቶች ፣ ከተማሪዎቻችን ምን ምን ጉዳዮች እንደሚጠበቁ እንዲሁም በአጠቃላይ የሶስተኛ ዲግሪ ምርመር ጉዟቸው
ውጤታማ ይሆን ዘንድ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡
በት/ት ክፍላችን የድህረ-ምረቃ መርሐ-ግበር እየተሳተፉ ያሉ መምህራን በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ት/ት ቤት አማካኝነት በተዘጋጀው የማስትሬት ዲግሪ በ “ፐብሊክ
ሄልዝ ዳታ ሳይነስ” የማስጀመሪያ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለመርሐ-ግብሩ ስኬት ይጠቅማሉ ያሉትን ሀሳቦች አጋርተዋል፡፡
7 የፊዚክስ ትምህርት ክፍል የዘጠኝ ወር ርፖርት
• ተማሪዎች በሰዓቱ ተመዝግብው ትምህርት አለመጀመር እና የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ካሌንዳር ማጠር በተማሪዎች እና
በመምህራን ላይ ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ጫና ፈጥሯል
• የአዳዲስ መምህራን ቅጥር መከልከል የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመቀብል አቅም እንዲቀንስ ምክንያት ከመሆኑም በላይ ት/ት ከፍሉ ከውጪ
አገር ለሚመጡ ሁለት የዶክትሬት ተማሪዎች ኮረስ የሚሰጡ የራሱ ስታፍ እንዳይኖረው አድረጎታል
• ኮረና ቫይረስ የፈጠረው የሴምስተር መዛባት መምህራኖቻችን ያለ በቂ እረፍት ሙሉ ዓመት እንዲሰሩ መደረጉ
• ለሁለት የሶሰተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ረዳት አማካሪ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንስቲትዩት በማፈላለግ የቅበላ አቅም ለማሳደግ
ተሞክሯል
65
VIII. ማጠቃለያ
በአዲስ አበባ ዩኒቬርስቲ የተፈጥሮና ኮምፒዩቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ በ 2014 በጀት ዓመት በስትራቴጅክ እቅድ በዘጠኝ ወራት ለመከናወን ካቀደዉ ስራዎች
አብዘኛዉን አከናዉነዋል፡፡ በኮሌጁ ሥር ከምተገበሩት ፕሮጀክቶች ዋና ዋናዎቹ በጥሩ ሂደት ላይ ናቸዉ፡፡ የዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በጊቢዉ ዉስጥ የተቆፈረ ሲሆን
በፕላንት ባዮሎጅ የትምርት ክፍል ሥር እየተካሄደ ያለዉ የሞጆ ሐዋሳ መንገድ ዳር ፕሮጀክትም በጥሩ ሁኔታ ጊዜዉን ጠብቀዉ እየተካሄደ ነዉ፡፡ ባጠቀላይ
ኮሌጁ ያጋጠሙትን የበጀት እጥረትን ተቋቁሞ የሶስተኛ ሩብ ዓመት ሥራዉን አገባደዋል፡፡
66