You are on page 1of 13

የምርምርና ልማት ዳይሬክቶሬት የ 4 ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻፀም ሪፖርት

ሰኔ 2014 ዓ.ም
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

ማዉጫ

1
ገጽ
1. ክፍል አንድ.................................................................................................................................... 3
1.1. የዩኒቨርሲቲው ርዕይ ፣ ተልዕኮና እሴት......................................................................................................3
1.1.1. ርእይ..........................................................................................................................................3
1.1.2. ተልዕኮ........................................................................................................................................3
1.1.3. እሴቶች.......................................................................................................................................3
1.1.4. የዩኒቨርሲቲዉ መሪ ቃል...................................................................................................................3
2. ክፍል ሁለት....................................................................................................................................... 4
2.1. የ 201 4 በጀት ዓመት የምርምር እና ልማት ዳይሬክቶሬት የ 4 ኛ ሩብ ዓመት የመደበኛ ተግባራት ዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርት...4
2. ታቅደዉ ያልተከናወኑ ተግባራት......................................................................................................13
3. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሠዱ መፍትሄዎች...............................................................................................13
3.1. ያጋጠሙ ችግሮች.............................................................................................................................13
3.2. የተወሠዱ መፍትሄዎች.......................................................................................................................13

2
1. ክፍል አንድ

1.1. የዩኒቨርሲቲው ርዕይ ፣ ተልዕኮና እሴት


1.1.1. ርእይ

በ 2022 ዓ.ም በኢትዮጵያ ከሚገኙ ተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች (Universities of Applied Sciences)

መካከል የመጀመሪያን ደረጃ ይዞ መገኘት!

1.1.2. ተልዕኮ

ችግር ፈቺ ምርምር በማካሔድና የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማዳረስ የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ከፍ ማድረግ ፡፡

1.1.3. እሴቶች

 እውነትን የመሻት እና ሐሳብን በነጻነት መግለጽ

 ተቋማዊ ተወዳዳሪነት እና ትብብር

 በተልዕኮ ስኬት ላይ የተመሠረተ ታዋቂነት

 ተቋማዊ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር ማረጋገጥ

 ሙስናን መጸየፍ እና መታገል

 ሕጋዊነት እና ፍትሐዊነት

 ውጤታማ የሀብት አጠቃቀም

 ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት

 አሳታፊነት

 ብዝሃነትን መጠበቅ

 እውቅና መስጠት

1.1.4. የዩኒቨርሲቲዉ መሪ ቃል

 ለጥበብ እንተጋለን!

3
2. ክፍል ሁለት
2.1. የ 201 4 በጀት ዓመት የምርምር እና ልማት ዳይሬክቶሬት የ 4 ኛ ሩብ ዓመት የመደበኛ ተግባራት ዕቅድ አፈፃጸም
ሪፖርት

ግብ 4. የምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎቶችን ማሳደግ


1. ባለፉት የበጀት ዓመታት ተጀምረዉ ያልተገባደዱ 69 የምርምር ሥራዎች ለማስቀጠል እና ለማገባደድ በታቀደዉ
መሠረት በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ተመራማሪዎች ዉል እንዲገቡ ተደርጎ የምርምር ሥራዎች በጀት
ተፈቅዶላቸዉ የምርምር ሥራቸዉን እንዲያከናዉኑ ተደርጓል፡፡
2. የምርምር የትኩረት መስኮችን ለመከለስ በተያዘዉ ዕቅድ መሰረት ሀገራዊ የትኩረት አቅጣጫ እና የአካባቢውን
ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በመከለስ በቅደም ተከተል በማስቀመጥ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡
3. በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተደገፉ ችግር ፈቺ የሆኑ 47 የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት በታቀደዉ

መሠረት ለመምህራን የምርምር ንድፈ ሃሳብ ጥሪ ተደረጎ በድምሩ 214 (211 Thematic Research

Grants and 3 Mega Research Grants) ቀርበዉ በት/ት ክፍል እና ዩኒቨርሲቲ ደረጃ

ተገምግመዉ 44 የምርምር ሥራዎች ተመርጠዉ በበጀት ተደግፈዉ ወደ ሥራ እንዲገቡ የተደረጉ

ሲሆን የዕቅዱን 93.6% ተከናዉኗል፡፡

Summary for 2014 Thematic Research Grants


Number of
Approved
Research
College Proposals Approved Budget Remark
Engineering & Technology 4 520326
Computing & Informatics 4 400317
Natural & Computational Science 5 607816
Medicine & Health College 12 1241145
Agriculture & Natural Resource 7 119,396
Business & Economics 1 64908
Social Science & Humanity 5 356538
Education & Behavioral Science 2 153380
School of Law 1 63,840
Total 41 3527666

Summary for Mega Research Grants


Number of
College Approved Mega Proposed Budget Remark

4
Research
Proposals
Engineering & Technology 1 623779
Medicine & Health College 1 2816656
Agriculture & Natural Resource 1 1176662
Total  3 4617097

5. የመምህራንን የምርምር ተሳትፎ ለማሳደግ 206 ወንድ መምህራንን በምርምር ለማሳተፍ በተያዘዉ

ዕቅድ መሠረት 122 መምህራን እንዲሳተፉ ተደርጎ የእቅዱ 59% ተከናዉኗል፡፡

6. የሴት መምህራንን የምርምር ተሳትፎ ለማሳደግ 37 ሴት መምህራንን በምርምር ለማሳተፍ በተያዘዉ

ዕቅድ መሠረት 28 መምህራን እንዲሳተፉ ተደርጎ የእቅዱ 75.7% ተከናዉኗል፡፡

7. የተጠናቀቁ ምርምሮችን ወደ ማኅበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በዓመቱ 23 ታቅዶ 2 ምርምሮች የተሸጋገሩ

ሲሆን የዕቅዱ 8.7% ተከናዉኗል፡፡

8. በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ጆርናሎች የምርምር ውጤታቸውን የሚያሳትሙ ወንድ መምህራን ብዛት

ለማሳደግ በዓመት 450 መምህራን ያሳትማሉ ተብሎ በታቀደዉ መሠረት 319 መምህራን የምርምር

ሥራቸዉን ያሳተሙ ሲሆን የዕቅዱን 70.9% ተከነናዉኗል፡፡

9. በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ጆርናሎች የምርምር ውጤታቸውን የሚያሳትሙ የሴት መምህራን ብዛት
ለማሳደግ በዓመት 37 ሴት መምህራን ያሳትማሉ ተብሎ በታቀደዉ መሠረት 28 ሴት መምህራን
የምርምር ሥራቸዉን ያሳተሙ ሲሆን የዕቅዱን 75.7% ለማከናወን ተችሏል፡፡
10. በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ጆርናሎች የሚታተዉ የምርምር ሥራዎች ብዛት ለመጨመር በዓመት 150

ታቅዶ 39 ታትመዉ የዕቅዱ 26% ተከናዉኗል፡፡

11. ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ በበጀት ዓመቱ አንድ ጊዜ ለማድረግ በተያዘዉ ዕቅድ መሠረት በማከናወን

የዕቅዱ 100% ተከናዉኗል፡፡

5
12. ደረጃውን የጠበቀ የመስመር ላይ ሕትመት (Online Journal) ለማስጀመር በታቀደዉ መሠረት ጆርናል
ኢዲቶሪያል ፖሊሲ ተዘጋጅቶ በተለያዩ ደረጃዎች ተገምግሞ በመጨረሻም በዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት
አስተያየት ተሰጥቶበት እንዲጸድቅ ቀርቧል፡፡
13. ተቋማዊ የምርምር ሙያዊ ስነምግባር ገምጋሚ ቦርድ (Institutional Research Ethical Review

Board) ለማቋቋም በታቀደዉ መሠረት 5 አባላት ያሉት ገማጋሚ ቦርድ ተቋቁሟል፡፡

ግብ 6፦ መልካም አስተዳደርን ማጎልበት


1. የምርምር መመሪያ እንዲዘጋጅ በታቀደዉ መሠረት ረቂቅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ ደረጃዎች አስተያየት
እንዲሰጥበት ተደረጎ በዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲዉል ተደርጓል፡፡
2. በራሳቸው ተነሳሽነት ከተቋማት ጋር ተጻጽፈው ለዩኒቨርሲቲው እና ማኅበረሰቡ ገቢ ለሚያስገኙ

ሠራተኞችን የማትጊያ ሥርዓት (መመሪያ) ለማዘጋጀት በታቀደዉ መሠረት ረቂቁ ተዝጋጅቶ በተለያዩ
ደረጃዎች አስተያየት እንዲሰጥበት ተደረጎ በዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ታይቶና የመጨረሻ አሰተያት ተሰጥቶበት
እዲጸድቅ ቀርቧል፡፡

6
ግብ 7፦ የመረጃ አያያዝና ልዉዉጥ ስርዓት ማዳበር

1. የ 2014 የትምህርት ዘመን የምርምር ካላንደር ለማዘጋጀት በታቀደዉ መሠረት ተከናዉኖ ለሚመለከታቸዉ
ክፍሎች እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
2. ለተጠናቀቁ ምርምሮች ቫሊዴሽን ወርክሾፕ በበጀት ዓመቱ ሁለት ጊዜ ለማዘጋጀት ታቅዶ ሁለት ጊዜ በማዘጋጀት

የዕቅዱ 100% ተከናዉኗል፡፡

ግብ 11:- የባለ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ማሳደግ


1. የሴት መምህራንን የምርምር አቅም ለማሳደግ 14 ምርምሮች ለመስራት በታቀደዉ መሠረት 26

ምርምር ንድፈ ሃሳቦች ቀርበዉ በት/ት ክፍል እና ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ተገምግመዉ 6 የምርምር

ሥራዎች ተመርጠዉ በበጀት ተደግፈዉ ወደ ሥራ እንዲገቡ የተደረጉ ሲሆን የዕቅዱን 42.9%


ለማከናወን ተችሏል፡፡
Summary for Female Research Grants
Number of
Approved
Research
College Proposals Approved Budget Remark
Medicine & Health College 5 377,953
Agriculture & Natural Resource 1 82,032
Total 6 459,985

ግብ 5: -የሰዉ ሀይል ልማትና አቅም ግንባታ

1. የመምህራን የምርምር አቅም ለማሳደግ የሚረዳ የአጭር ሥልጠናዎችን ለመስጠት በበጀት ዓመቱ 3 ጊዜ ለማዘጋጀት
በታቀደዉ መሠረት ሦስት ጊዜ በማዘጋጀት ዕቅዱ ተከናዉኗል፡፡
1.1. Training on Intermediate Statistics and Statistical Software (R, SAS, SPSS and

STATA) በድምሩ 132 መምህራን ሰልጥነዉ የዕቅዱ 33.3% ተከናዉኗል፡፡

7
1.2. Training on Proposal Writing for Research Grant

1.3. Research Ethics and Writing for Publication in the Social Sciences and
Humanities

8
በተጨማሪ የተከናወኑ ሥራዎቸ
 ለመምህራን ዕድገት ጥያቄ የቀረቡ 82 አርቲክልስ የጆርናሎች reputability ተገምግሞ ዉጤታቸዉ

ለአካ/ጉ/ም/ጽ/ቤት ተልኮ በዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ታይቶ እንዲጸድቅላችዉ ሆኗል፡፡

9
ሠንጠረዥ 1. የ 2014 በጀት ዓመት የ 4 ኛዉ ሩብ ዓመት የምርምር እና ልማት ዳሬክቶሬት ፊዚካል ሥራዎች ዕቅድ አፈጻፀም ሪፖርት
እይታ ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት ክብደት አመልካች/ የአፈጻጸም ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር (በመቶኛ)
መለኪያ መነሻ 2014 የ 4 ኛ ሩብ የ 4 ኛ ሩብ የዓመት ከዓመቱ

ዓ/ም ዓመት ዓመት ዕቅድ


ጋር ሲነጻፀር
ተገልጋይ ግብ 4. የምርምር እና ማኅበረሰብ
አገልግሎቶችን ማሳደግ
4.1. ያላለቁ የምርምር ሥራዎችን
ማስጨረስ 2 ቁጥር 19 69 69 100
4.2. የምርምር የትኩረት መስኮች
ሀገራዊ የትኩረት አቅጣጫ እና
የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ
ባገናዘበ መልኩ በመከለስ በቅደም
ተከተል በማስቀመጥ መተግበር 4 በዙር 1 1 100
4.3. በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተደገፉ
ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር
ሥራዎችን መሥራት 3 በቁጥር 47 47 44 93.6
4.4. የመምህራንን የምርምር ተሳትፎ
ማሳደግ 2 በቁጥር 120 206 122 59
4.5. የሴት መምህራንን የምርምር 75.7
ተሳትፎ ማሳደግ 2 በቁጥር 21 37 28
4.6. የተጠናቀቁ ምርምሮችን ወደ 8.7
ማኅበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ 3 በቁጥር 23 2
4.7. በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ 1.5 በቁጥር 276 450 100 63 319 70.9
ጆርናሎች የምርምር ውጤታቸውን
የሚያሳትሙ መምህራን ብዛት

10
ማሳደግ
4.8. በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ 75.7
ጆርናሎች የምርምር ውጤታቸውን
የሚያሳትሙ የሴት መምህራን
ብዛት ማሳደግ 1.5 በቁጥር 31 37 7 3 28
4.9. ተቋማዊ የምርምር ሙያዊ 100
ስነምግባር ገምጋሚ ቦርድ
(Institutional Research

Ethical Review Board)


ማቋቋምና ወደስራ ማስገባት 1 በቁጥር 1 1 1 1
4.10. በዓለም አቀፍና በሀገር 26
ውስጥ ጆርናሎች የሚታተዉ
የምርምር ሥራዎች ብዛት
መጨመር 1.5 በቁጥር 63 150 50 5 39
ግብ 6. መልካም አስተዳደርን
ማጎልበት
1 100

6.1. ግልጽ እና ወጥ የሆነ የምርምር


ሐሳቦች ግምገማ እና በጀት መፍቀጃ
ሥርዓት ማስፈን (የምርምር መመሪያ

አዘጋጅቶ ተግባራዊ ማድረግ)

4 በቁጥር 1
ግብ 7. የመረጃ አያያዝና ልውውጥ
ሥርዓትን ማዳበር
የዉስጥ
አሰራር

11
7.1. የ 2013 የትምህርት ዘመን 1 100
የምርምር ካላነደር ማዘጋጀት 1 ቁጥር 1 1
7.2. ለተጠናቀቁ ምርምሮች ቫሊዴሽን 1 100
ወርክሾፕ ማዘጋጀት 3 ቁጥር 1 2 1 1
ግብ 11:- የባለ ዘርፈ ብዙ
ተግባራትን ማሳደግ

6 42.8
11.1. የሴቶች የምርምር ተሳትፎን
ማሳደግ 4 ቀጥር 11 14
መማርና 3 100
ዕድገት የተመራማሪዎች አቅም ግንባታን ማሳደግ 10 በዙር 2 3 2 2

12
2. ታቅደዉ ያልተከናወኑ ተግባራት
 ዓለም አቀፍ የምርምር ውጤቶችን መጠቀም የሚያስችል የአታሚዎች የአባልነት ስምምነት (Subscription)
እንዲኖር ማድረግ
 አግሮ ኢኮሎጂውን ባገናዘበ መልኩ ተጨማሪ የምርምር ጣቢያዎችን ማቋቋም

3. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሠዱ መፍትሄዎች


3.1. ያጋጠሙ ችግሮች
 የምርምር ሥራዎችን መሠረት ባደረገ በጀት ያለመያዝ እንዲሁም ከነሐሴ 2011 ዓ.ም ጀምሮ
ተግባራዊ እንዲደረግ በወጣዉ የከፍተኛ ተቋማት የምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ዪኒቨርሲቲ

ማህበረሰብ ትስስርና ማህበረሰብ አገልግሎት መመሪያ አንቀጽ 53 (ሐ) ለምርምር መያዝ ያለበት

ከዩኒቨርሲቲዉ መደበኛ በጀት ቢያንስ 5% ሲሆን በእኛ ዩኒቨርሲቲ ለምርምር የተያዘዉ በጀት ከ 2%
ያልበለጠ በመሆኑ የታቀዱ የምርምር ሥራዎችን ለማከናወን ከፍተኛ የበጀት ችግር መኖር፡፡
 የዩኒቨርሲቲዉ ግዥ በተማከለ መልኩ በመሆኑ የምርምር ግብዐት ግዥዉን የተጓተተ አድረጎታል፡፡
 ለክፍሉ የሚመደበዉ በጀት በዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመት የሚወስኑ ውሳኔዎችን ያላገናዘበ በመሆኑ
በክፍሉ ላይ የበጀት እጥረት ጫና እየፈጠረ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ የሁለተኛ ዲግሪ በመማር ላይ ላሉ
መምህራን የምርምር ክፍያ፡፡
3.2. የተወሠዱ መፍትሄዎች
 የምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ዪኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ትስስርና ማህበረሰብ አገልግሎት መመሪያ
ለሚመለከታቸዉ አካላት እንዲደርሳቸዉና ግንዛቤ እንዲኖራቸዉ ተደርጓል፡፡
 በምርምር ግብዐቶች የግዥ ችግር ሲያጋጥም ጉዳዩን ለፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በማቅረብ አፋጣኝ
መፍትሄ እንዲሰጥ እየተደረገ ነዉ፡፡

13

You might also like