You are on page 1of 14

ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት

ጽ/ቤት

የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት የ 2014 ዓ.ም 3 ኛ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም

ባሌ ሮቤ፣ ኢትዮጵያ
መጋቢት 2014ዓ.ም

1
Table of Contents
1. መግቢያ...........................................................................................................................................3
2. የሪፖርቱ ዓላማ፣ ሪፖርቱ የሚሸፍነዉ ጊዜ፣ አዘገጃጀትና አቀራረብ ስልት............................................................3
3. የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬቱ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች..............................................................................4
4. የዩኒቨርሲቲው መሪ ቃል...................................................................................................................4
5. የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት.............................................................................................................5
6. የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት የ 2014 ዓ.ም የአንደኛ አመት የስራ አፈፃፀም ቁልፍ የውጤት አመላካች በሰንጠረዥ....8
7. ተቅድዉ የልተሰሩትና ለ 2014 ዓ.ም የበጀት አመት ቅድምያ የምሰጡት.................................................8
8. ያጋጠሙን ችግሮች........................................................................................................................12

1. መግቢያ

የምርምርና መህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጥራትና ተደራሽነት ለማሳደግ ከ 2008 ዓ.ም ጀምሮ
ወደ ምክትል ፕሬዝዳንት በማሳደግ በስሩ አራት ዳይሬክቶሬትን ይዟዋል፡፡ ከአራቱ ዳይሬክቶሬቶች

2
በ 2012 ዓ.ም እነደ አንድ ዳይሬክቶሬት የነበረዉ የምርምርና ህትመት ዳይሬክቶሬት ወደ ሁለት
ዳይሮክቶሬቶች በመለያየት የምርምርና ልማት ዳይሬክቶሬት እና የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት
ከታህሳስ 2013 ዓ.ም ጀምሮ እራሱን ችሎ ዳይሬክተር ተመድቦበት ለዳይሬክቶሬቱ የተቀመጠዉን የስራ
ሚናዎችና ሀላፊነት መሰረት ስራዎችን ስሰራ ቆይቷል፡፡ በመሆኑም በመወዩ የሀላፊነት መዋቅር
መሰረት የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በስሩ ሶስት አስተባባሪነት ምድብ ያሉት ስሆን
እነዚህም የህትመት አስተባባሪ፣ የስነዳ አስተባባሪ እና የጆርናል ቺፍ ኢዲተር አስተባባሪ ተመድበዉበት
የዳይሬክተሩን የስራ ሀላፊነትና ሚና ለማሳካት አስተባባሪዎችም ለእያንዳንዳቸዉ የራሳቸዉ የስራ
ሀላፊነትና ሚና ተሰቷቸዉ ዳይሬክቶሬቱ በሙሉ አቅም እራሱን ችሎ እየሰራ ይገኛል፡፡

የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት የምርምር ውጤቶችን፣ እውቀቶችን፣ ቴክኖሎጂዎችንና አዳዲስ አሰራሮችንና


መልካም ተሞክሮዎችን ለተጠቃሚዎች እና ለባለድርሻ አካላት በተለያዩ ዝግጂቶችና ስልቶችን በመጠቀም
እንዲደርስ ያስተባብራል፡፡ በተጨማሪም ተመራማሪዎች የምርምር ግኝቶች በምርምር ጽሁፍ፣ በመጽህፍት
መልክ፣ በፕሮሲዲንግ እና በሌሎች የህትመት አይነቶች እንዲታተሙ የማበረታታት፣ የማሳተምና
የማሰራጨት ስራዎችን እንዲሁም ስራዎቹን በብዙሃን መገናኛዎች እንዲተዋወቁ ያደርጋል፤ የምርምር
ጆርነሎችን የሳትማል፡፡

2. የሪፖርቱ ዓላማ፣ ሪፖርቱ የሚሸፍነዉ ጊዜ፣ አዘገጃጀትና አቀራረብ ስልት

ይህ ሪፓርት በህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ስር በ 2014 ዓ.ም. የ 2 ኛውን ሩብ አመት የስራ ክንውን
ለማሳወቅ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሪፖርቱም የሚሸፍነው ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም. እስከ ታህሳስ 30 2014 ዓ.ም. ባለዉ
ግዜ ዉስጥ የተከናወኑትን አፈጻጸም ይመለከታል፡፡ ይህ ሪፓርት በህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ስር
የሚገኙትን ሶስት ክፍሎችን ማለትም በህትመት ማስተባባሪያ፣ በስነዳ ማስተባባሪያ እና በጆርናል ቺፍ ኢዲተር
ማስተባባሪያ የተሰሩትን ስራዎች ዝርዝር ሪፖርት የያዛ ነው፡፡

3. የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬቱ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች


ተልዕኮ

የዳይሬክቶሬቱ ተልዕኮ ተወዳደሪና ችግር ፈቺ የምርምር ዉጤቶች፣ በእውቀትና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ

ያተኮረ ምርምርን፣ በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሰጡና የተሰጡትን እዉቅና

እንዲያገኙ መስረት፤ በቱሪዝም፣ በግብርናና በብዛህይወት የልህቀት ማዕከል በመሆን ለአገራዊ ልማት

ስኬት አስተዋፅኦ በማድረግ የማስተዋወቅ ስራ መስራት፡፡

ራዕይ
3
ዩኒቨርሲቲው በ 2017 ዓ.ም የሀገራችን የህብረተሰብ ችግሮች ከሚፈቱ አስር የመጀመሪያዎቹ (Top Ten) የኢትዮጵያ
ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ መሆን ነው፡፡

እሴቶች

 እውነትን የመሻትና የመግለፅ ነጻነት፤


 አመክኖአዊነትና ተቀባይነት ባለው የሃሳብ ልውውጥ መርህ ላይ የተመሰረሰተ ሃሳብን በነፃ የመግለፅ
ነፃነት፤
 የብዛህነትን ፀጋን መጠቀምና መንከባከብ
 አካዳሚያዊ ተወዳዳሪነትና በትብብር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት፤
 በተልእኮ ስኬት ላይ የተመሰረተ ታዋቂነት፤
 ተቋማዊ ነፃነትን ከተጠያቂነት ጋር ማረጋገጥ፤
 ሙስናን የመታገል ባህል፤
 ፍትህ፣ ፍትሃዊነትንና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፤
 ሃብትን በቁጠባ መጠቀምና ንብረትን መንከባከብ፤
 ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፤
 የቁልፍ ባለድርሻዎች ተሳትፎና ውክልናን ማረጋገጥ፤
 ዴሞክራሲያዊ ባህልን እና ስነ-ምግባርን በማሳደግ የባህል ብዝሃነትን መጠበቅ፤
 ለምስጉን ሰው እውቅና መስጠት፡፡

4. የዩኒቨርሲቲው መሪ ቃል

“Excellence through Diversity”

“ልህቀት በብዝሀነት”

5. የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት


 የመምህራን ፕሮፋይል፣የምርምር ስራዎች ህትመት እና የስልጠና ፍላጎት በአድስ መልክ ቅጽ
ተዘጋጀቶ፣ ተገምግሞ ኦንላይን ለሁሉም መምህራን ተመራማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን የተሳካ ስራ
ተሰርቷል፡፡
 በአድስ መልክ ለመጀመርያ ግዜ በተዘጋጀዉ ቅጽ መሰረት 180 የመምህራን ፕሮፋይል፣ 400 የታተሙ
የምርምር ስራዎች እስከ አሁን ለመሰብሰብ ተችሏል፡፡

4
Graph 1: በተለየዩ ጊዜ የታተሙትን የተመራማርዎች ስራዎች የሚያሳይ
 ከላይ በላዉ ግራፍ አንደምያመለክተዉ የተመራማርዎች ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እጅግ በጣም
እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል፡፡ በግራፉ ላይ በላዉ የመጨረሸዉ ጫፍ የ 2021 ሙሉ የልተጠናቀቀና
እስከ ጥር የሚሰበሰብና የሚኝ ይሆናል፡፡

Table 1: ታትመዉ ከተሰበሰቡት የምርምር ህትመቶች በተለያየ እዉቅና በለቸዉ እና ሌሎች ላይ


የታተዉ እና የበጀት ምንጭ የሚያሳይ ሰንጠረዥ
Source of budget/Grant
Indexing/Accreditations MWU Self Others Total
Web of Science 6 20 54
28

Scopus 22 33 102
47

Pub-Med 33 14 85
38

Nationally accredited 2 9 20
9

Other 32 64 139
43

Total 95 140 165 400


 በመወዩ ፈንድ ተደርጎ ከታታሙት 95 ምርምሮች ውስጥ በአለማቀፍ ደረጃ እዉቅና ባላቸዉ
ጆርናሎች ላይ የታተሙት 61 የምርምር ህትመቶችን ናቸው፡፡

Table 2: በተለየዩ አመታት የታተሙትን የህትመት ስራ በሀገር አቀፍና እና አለማቀፍ የሚገልጽ


ሰንጠረዥ
Year of Indexing/Accreditations Total

5
Nationally Web of
Publications accredited Science Pub-Med Scopus Other
2021 1 8 37 17 12 75
2020 4 9 17 27 39 96
2019 6 11 8 20 45 90
2018 2 6 8 16 11 43
2017 3 4 8 5 13 33
2016 0 8 3 4 6 21
2015 2 4 0 3 6 15
2014 1 3 2 4 5 15
2013 0 1 2 4 2 9
2011 1 0 0 1 0 2
2010 0 0 0 1 0 1
Total 20 54 85 102 139 400

 ከላይ በላዉ ሰንጠረዥ አንደምያመለክተዉ የህትመት ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መምጣቱን


ያሚያሰይ እና በተላይም እዉቅና ባላቸዉ የታተሙት የምርምር ህትመት ቁጥር 261 ስሆን በሌሎች
ደግሞ 139 ተትመዋል፡፡
Table 3: ታትመዉ ከተሰበሰቡት የምርምር ህትመቶች ለምርምሩ ስራ የበጀት ምንጭ መወዩ እና
ከሌሎች የተገኙት የምርምር ዉጤቶች ህትመት

Year of Source of budget/Grant


Publications MWU Self Others Total
2021 33 22 20 75
2020 19 42 35 96
2019 25 38 27 90
2018 8 14 21 43
2017 1 11 21 33
2016 3 4 14 21
2015 2 5 8 15
2014 2 2 11 15
2013 2 2 5 9
2011 0 0 2 2
2010 0 0 1 1
Total 95 140 165 400

ከላይ በላዉ ሰንጠረዥ አንደምያመለክተዉ የህትመት ቁጥር ለምርምሩ ስራ የበጀት ምንጭ በመወዩ
እና ከሌሎች ስፖንሰር ተደርግዉ የምርምር ዉጤቶች ህትመት ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ
መምጣቱን ያሳያል፡፡

በተጨማሪም በዳይሬክቶሬቱ የተከናወኑት ዝርዝር ተግባራት እንደምከተለዉ ተተግብሯል፡፡

6
 በኮሌጆች የምደረጉትን የምርመር ኮንፍረስ ለኮሌጆች ኮንፍረሱን እንዲያዘጋጁ ጥር ተደረጎላቸዉ
ፍላጎት ያላቸዉ ኮሌጆች እቅዳቸዉን አቅርበው ግምገማ ተደርጓል
 አንድ ጆርናል በኮሌጅ ለመመስረት ለኮሌጆች ጥር ተደረጎላቸዉ ፍላጎት ያላቸዉ ኮሌጆች የጆርናል
ምስረታ ንድፈ ሀሳብ አቅርበው ግምገማ ተደርጓል፡፡
 ምስል 1. በኮሌጅ ደረጃ ለሚደረጉ ኮንፈረንሶች እና በኮሌጅ ደረጃ ለሚመሰረተው ጆርናል ንድፈ
ሀሳብ ስቀርብና ስገመገም የተወሰዱ ምስሎች

 የ JESSD ጆርናል ለሚመለከታቸዉ አካላት እንዲደርስ እና የፕሮሞሽን ስራ ተሰርቷል፡፡


ለምሳሌ፡-
o ለመወዩ ተመራማሪዎች እንዲደርስ በ’poster’፣ ‘brochure’ እና እሜይል
እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
o በአካባቢው ባሉትት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመምህራን እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
o የሮቤና አጋርፋ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መምህራን እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
o ለሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በሉት ተመራማሪዎች እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
 የጆርናል ህትመት አስፈላጊ ባለሙያዎች ባለሞያዎች እንዲሟሉ ተደርጓል፡፡
 የመወዩ ‘Journal Reputable’ ለማድረግ DOI- ቁጥር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በተደረገዉ ስር
ዉጤታማ ሆኗል
 የ JESSD ጆርናል ህትመት 4 ኛ ቮልዩም ቁጥር 2 የጆርናሉ ሙሉ ግምገማ ህደት ተጠናቅቆ የኦንላይን
ህትመት ስራ ተሰርቷል፡፡
 የ JESSD ጆርናል ህትመት 4 ኛ ቮልዩም ቁጥር 1 እና 2 በሃርድ ኮፒ (hard copy) ህትመት ዝግጂት አልቆ
የህትመት በጀት እንዲሰራ ለመንግስት አሳታሚ ድርጂት ለዋጋ ተመን ተልኳል፡፡
 ለ volume 5 issue 1 (2022) ጆርናሎች የግምግም ስራ ተጀምሯል
 ከ 2017-2021 JESSD ጆርናል የታተሙትን በአርካየፍ በማዘጋጀት የግምጋሚዎችን አጠቃላይ ሰነድ እና ዳታ
ተዘገግቶ ለአክርዴሽን ስራ ዝግጂት ተደርጓል፡፡
 በተጨማሪም ለአክርዴሽን የቅደመ ዝግጂት ስራ ከ 3 database ጋር የ EBSCO database indexer፣ J-Gate
Database Indexed እና Africa Journal Online Indexed በመግባባት ስምምነት መፈራረም ተችሏል፡፡
 የጆረናል online system upgrade ለማስደረግ ንድፈሀሳብ ተዘጋጅቶ ።
 የሌሎች ዩኒቭርሲቲ የጆርናል ህትመት ተሞክሮ ለተለያዩ አካላት (journal in Chief editor, Associate
chief editor, technical editor, etc)ክፍያዎች ፕሮፖዛል ተዘጋጅቷል።
 የቀድሞ authors ና Reviewers መመሪያ guidelines በማይተና በመገምገም እንደአዲስ ተዘጋጅታል።

7
 JESSD ን የማስትዋውቅ ስራ በተላያዩ ተቋማት ኮሎጆች፣ ከ.ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የፖስተር እና ሌሎች
ገፃዎች ክንዉን ተደርጓል
 16 ኛው ሀገር አቀፍ የፊዝክስ የምርምር ኮንፍረንስ “Application of Phyisics in climate,
Enviromental protection and Space” በሚል መሪ ቃል በሮቤ ካምፓስ እጂግ በተሳካ ሁኔታ
ሊካሄድ ተችሏል፡፡
 ምስል 2. በቀን 11 እና 12 የካቲት 2014 ዓ.ም 16 ኛው ሀገር አቀፍ የፊዝክስ የምርምር ኮንፍረን
ስካሄድ የተወሰዱ ምስሎች

 በ 16 ኛው ሀገር አቀፍ የፊዝክስ የምርምር ኮንፍረንስ የፐሮሞሽን ስራ በሀገር ዉስጥ በምገኙት


በተዋቂ 4 የቲቪ ጣቢያዎች ላይ እንዲተላላፍ በማድረግ የተሳካ ተሰርቷል፡፡
 የህትምት ስራዎችን በመስራት የኒቨርሲቲዉንም እና ጽ/ቤቱን የተሳካ የማስተዋወቅ ስራ
በ 16 ኛው ሀገር አቀፍ የፊዝክስ የምርምር ኮንፍረንስ እና በሌሎች ሁነቶች ላይ የፕሮሞሽን
ስራ ተሰርቷል፡፡
o ለምሳሌ፡ የታተሙ ደብተሮች፣ እስክብርቶ፣ የአፍ ማስክ፣ ባነሮች፣ ሰንታይዘር፣ ስካርፍ
እና ብሮሻሮች በማሳተም እንዲሰራጭ ተደርጘል፡፡
 ለተመራማሪዎች በህትመት ዙሪያ የአቅም ግንባታ ለማጎልበት አንድ ወርክ ሾፕ እንዲደረግ ለሙሉ
ስራ አስፈላጊ በጀት በማኔጅመንት ቀርቦ በጀት እዲፀድቅን የቅድመ ዝግጂት ስራዎች ተሰረተዋል፡፡
 አንድ መጽሃፍ በዩኒቨርሲቲዉ ሴት መምህርት የተዘጋጀ ባላሞያዎች ተመድቦበት የግምገማ ህደት
ጨርሶ 2000 ኮፒ እንዲሰራላቻዉ የዋጋ ተመን እንዲወጣ ለመንግስታዊ የህትምት ድርጂት ተልከዋል፡፡

8
6. የህትመትና ስነዳ ዳይሬክቶሬት የ 2014 ዓ.ም የአንደኛ አመት የስራ አፈፃፀም ቁልፍ የውጤት አመላካች በሰንጠረዥ
በመወዩ ም/ማ/አ/ቴ/ሽ/ም/ፕ ጽ/ቤት ከየስራ ዘርፎቹ የስራ ክንዉን ሪፖረት ማጠነቀሪያ ፎርማት

የስትራቴጅክ ግቦች፤አላማዎች፤ዋና ዋና ተግባራትና የምጠበቁ ዉጤቶች፤ በአረቱ ዕይታዎች ማዕቀፍ የዕቅድና የትግበራ መረሃ-ግብር

የህትመትና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዕቅድና የስራ ክንዉን 2014 ዓም የ 9 ወራት የስራ ክንዉን ሪፖረት

አለማና የምጠበቁ የስትራቴጅክ እርምጃዎች ቁልፍ ተግባራት የ 1 ኛ ሩብ የ 2 ኛ ሩብ የ 3 ኛ ሩብ የ 9 ወራት

የክንዉን ዉጤት
ስትራቴጅክ ግብ

ዉጤቶች ዓመት ዓመት ዓመት

ከመቶኛ %
2013 ዕቅዱ
እይታዎችና

2014 ዕቅድ

ምርመራ
መለክያ
ክብደት

ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ

የረኩ -የሚሰጠዉን አገልግሎት መለየት % 56 65 57 58 65 65 65 65 100


ደንበኞች/ተገልጋ
ዮች --የደንበኞችን እርካታ መለካት % 56 65 57 58 65 60
የደንበኞች እርካታ መጨመር

የቀነሰ ቅሬታ -ቅሬታን የምፈጥሩ ተግባሮችን መለየት % -- 35 30

-ለምቀረቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ መልስ መስጠት

-የቅሬታዎችን መንስኤ፤መጠን መገምገም

የደገ - ከጽ/ቤቱ ጋር የምሰሩ ባለድረሻ አካላትን ቁጥር 500 300


የደንበኞች/የተገልጋዮች እይታ 20%

የደንበኞች/ተገልዮ መለየት
- ከባለድርሻ ጋር በጋር ማቀድ
የደንበኞች/ተገልጋዮች ተሳትፎ

ች ተሳትፎ
- ክንዉኖችን አብሮ መገምገም
- ተመራማሪዎች የተሳተፉበት
-
ሴሚነር፤ስምፖዚየምና የመስክ ጉብኝት
-
1 1 6 2 2
መጨመር

ቁጥር
8

9
አለማና ስትራቴጅክ ቁልፍ ተግባራት የ 1 ኛ ሩብ ዓመት የ 2 ኛ ሩብ የ 3 ኛ ሩብ
የምጠበቁ ዓመት ዕቅድ ዓመት
ዉጤቶች የ 9 ወራት
እይታዎችና ክብደት

የክንዉን ዉጤት
ስትራቴጅክ ግብ

የዕቅዱ መነሻ

2014 ዕቅድ

ከመቶኛ
መለክያ
ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ

-የተሻሸላ -ንብረትን በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል % 90 86 85 90 87 90 87 87 97


የሀብት አጠቃቀምን ማሻሸል

የንብረት አያየዝ -የካይዘን አሰራር ስራ ላይ ማዋል % 80 70 70 80 80 80 80 80 100


የፋይናንስ እይታ፤ ክብደት

-ተጠግኖ ስራ ላይ የዋለ ንብረት % 75 70 65 70 68 70 68


68 97

-የተሻሸለ የበጀት -የበጀት አጠቃቀምን ማሻሸል % 95 88


አጠቃቀም
15%

-በዩኒቨርሲቲዉ የበጀት ድጋፍ አግኝተዉ የታተሙ ቁጥር 60 30 31 30 30 - - 60 61 61 101


ምርምሮች መሰብሰብ
የዉስጥ
አሰራር

10
አለማና ስትራቴጅክ ቁልፍ ተግባራት የ 1 ኛ ሩብ የ 2 ኛ ሩብ የ 3 ኛ ሩብ የ 9 ወራት

የክንዉን ዉጤት
የምጠበቁ ዓመት ዓመት ዓመት
ስትራቴጅክ ግብ

የዕቅዱ መነሻ

ከመቶኛ %
ዉጤቶች ዕቅድ
እይታዎችና

2014 ዕቅድ
መለክያ
ክብደት

ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ

-8 ተኛዉ ሀገራዊ የምርምር ስምፖዚም በተለያየ ቁጥር -- -- -- 1 -- 50 በማኔጅመንት ቀርቦ በጀት


የትኩረት አቅጣጨዎች ላይ ማዘገጀት
እዲፀድቅን የቅድመ
ዝግጂት ስራዎች
ተሰረተዋል
-ሁለት ኮሌጆች በተነጥል ለሚያዘገጁት ሀገራዊ ቁጥር -- -- 1 1 40 ፕሮዛል ቀርቦ እንዲገመገም ተደርጓል
ስምፖዚየም ማዘገጀት

-16 ሀገራዊ የፊዝክስ የምርምር ስምፖዚየም ማዘገጀት ቁጥር -- 1 -- 1 1 1 1 1 100

-በ 2014 በምቀርቡት የምርምር ስምፖዚየም ቁጥር -- 8 3


የፕሮሲዲንግ ህትመቶችን ማሳተም
ምርምር ችግር ፈችነትን፤ጥራትና የዉጤት ተደራሽነትን ማረገገጥ

-የተለያዩ ሳይንሳዊ ምርምር በመወዩ ፈንድ ተደርገዉ ቁጥር -- 40 10


እዉቅና ባላቸዉ ጆርናሎች ላይ ማሳተም

-በአለማቀፍ ደረጃ እዉቅና ባላቸዉ በጆርናሎች ላይ ቁጥር -- 76 38 40 50 50 76 100


የታተሙ የምርምር ዉጤቶች ዶክመንት ማድረግ

-የዩኒቨርሲቲዉን ጆርናል 4 ኛዉን ኢሹ 2 እና 5 ኛዉን ግዜ -- 2 1 1 1 1 - - 2 2 2 100


ኢሹ 1 ቮልዩም ህትመቶችን ማከናወን
ቁጥር -- 5 2
-በአግባቡ የተተገበሩ የዉስጥ መመሪያዎች
ቁጥር -- 5 3 3 - - 3 3 3 80
-የምዘጋጁ የዉስጥ መመሪያዎች
የዉስጥ አሰራር

11
አለማና የምጠበቁ ስትራቴጅክ ቁልፍ ተግባራት የ 1 ኛ ሩብ የ 2 ኛ ሩብ የ 3 ኛ ሩብ የ 9 ወራት

የክንዉን ዉጤት
ስትራቴጅክ ግብ
ዉጤቶች ዓመት ዓመት ዕቅድ ዓመት

የዕቅዱ መነሻ
እይታዎችና

2014 ዕቅድ

ከመቶኛ
መለክያ
ክብደት

ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ

-በምርምር ስራዎች ተሳትፈዉ ስራቸዉን በተዋቂ % -- 9 29


ጆርናል ላይ ያሳተሙ ሴት ተመራማሪዎች

-አዳድስ የተጀመሩ ጆርናሎች ቁጥር -- 1 1 -- ፕሮዛል ቀርቦ እንዲገመገም


ተደርጓል

የዩኒቨርሲቲዉ ጆረናሎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እዉቅና ቁጥር -- 1 1 1 -- 1 1 1 100


እንድያገኝ የቅድመ ዝግጂት ስራ

-በምርምር ህትመት ላይ ስልጠና የገኙ ቁጥር -- 100 50 50 50 የበጀት ፕሮዛል


የማስታወቅያና ኮሚንኬሽን ስርዓትን ማሻሸል

የተመራማሪዎች ብዛት ለማናግመንት ቀርቦ


እንዲፀድቅ ተደርጓል

-በ catchment area በመህበረሰብ አገልግሎት ቁጥር -- 4 1


ስራዎች ተደራሽ ለማድረግ በሚድያ ማስተዋወቅ

በዩኒቨርሲቲዉ እንደስትሪ ትስስር የተሰሩ ቁጥር -- 6 2


የዉስጥ አሰራር

የምርምሮች በተለያየ የማስታቅያ ዘዴዎች የተዋወቁ

አለማና ስትራቴጅክ ቁልፍ ተግባራት የ 1 ኛ ሩብ የ 2 ኛ ሩብ የ 3 ኛ ሩብ ዓመት የ 9 ወራት


የምጠበ ዓመት ዓመት ዕቅድ
መለክያ

12
ዉጤቶ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ ዕ ክ
ዎችና

ቴጅክ
እይታ

ስትራ
ክብደ

ግብ
-የደገ የባለድርሻ አካለት አዎንታዊ አመለካካት % -- 80 56 60 68 65 75 73 73 97

-ዓለም አቀፋዊ የግንኙነት ስትራቴጂን መቅረጽና መተግበር ቁጥር -- NA 1

-በየ ሳምንቱ የምደረግ የቴሌቪዢን አየር ሳዓት ሳአት -- 2 2

-በተለያዩ ሀገር አቀፍና አለም አቀፍ የሚድያ አዉታሮች ቁጥር -- 8 2


የዪኒቨርሲቲዉን ምርምርና ዉጤት ማስተዋወቅ

-የማህበረሰብ ሬድዮ ለማቋቋም ዝግጅት ማድረግ ግዜ -- 1 1


የመረጃ አስተዳደርና ኮሚንኬሽን ስርዓትን ማሻሸል

-የአዉቶሜሽን ሥርዓት በፓኬጅ ዝርጋታ ቁጥር -- 3 2

-በዳሬክቶሬቱ በጥራት የተደራጀ መረጃ % -- 95 90 90 95 100

-የተቋቋመ የመረጃ ማዕከል(ዳታ-ቤዝ) ቁጥር -- 1 1 1 1 1 1 100

-የመረጃ አያየዝና ትንተና ስልቶች ላይ ስልጠና መስጠት ግዜ -- 1 --


የዉስጥ አሰራር

-ለሠራተኞች ቢሮና የቢሮ ፈርኒቸሮችን ሟሟላት

% -- 90 85

13
7. ተቅድዉ የልተሰሩትና ለ 2014 ዓ.ም የበጀት አመት ቅድምያ የምሰጡት

 የተጠናቀቀዉ 4 ኛ ቮልዩም የጆርናል ህትመት በሀርድ ኮፒ ተትሞ ማሰራጨት


 አንድ የተዘጋጀ የመጽሃፍ ህትመት መስራት
 አራት መመርያዎች ክለሳና ህትመት ስራ
 የተመራማሪዎችን የምርምር ተሳትፎና ሞራልን የበለጠ ለማነቃቃት በአለማቀፍ እዉቅና
በላቸዉ ጆርናሎች ላይ በመወዩ እስፖንሰር አድራግነት በተመራማሪዎቻችን ተሰርተዉ
የታተሙ የምርመር ህተመቶችን ለይቶ የእዉቅና እና የምስጋና ፕሮግራም መዘጋጀት
 አንድ ሀገር አቀፍ ኮንፍረንስ በስንዴ ላይ ለማድረግ ዝግጂት በተጠናቀቀበት ወቅት በሀገርቱ
በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ልሰረዝ ችሏል

8. ያጋጠሙን ችግሮች
1. ስራዎችን በቀላሉና በተቀላጠፈ መልኩ ለመስራት መመሪያዎች አለመኖር
2. በጆርናል ስራ ላይ የገምጋሚዎች እና የፅሁፎች ባለቤት በግዜ አለማስገባት
3. በበጀት እጥረት ምክንያት ተጨማሪ ስራዎች እንዲከናወኑ አለመቻላቸዉ፡፡
4. የዩኒቨርሲቲዉ አዲሱ የስልጣን መዎቅር የስራ ተነሳሽነት እንድቀንስ አድረጓል

14

You might also like