You are on page 1of 7

መግቢያ

ስፖርትን ህዝባዊ መሠረት በማስያዝ የስፖርት ልማት በማስፋፋት የህብረተሰቡን ተሳትፎና ተጠቃሚነት
ማረጋገጥና ከዚሁ ተሳትፎ በመነሳት በክልልና በአገር አቀፍ የስፖርት ውድድር መድረኮች ውጤት ያስመዘገቡ
ምርጥ ስፖርተኞችን በማፍራት ከዳይረክቶሬቱ የሚገኘውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እውን በማድረግ
ረገድም ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በበጀት ዓመቱ ወጣቱንና ሁሉንም የህብረተሰብ
ክፍል በላቀ ሁኔታና በተደራጀ መልኩ ለማንቀሳቀስ ርብርብ ማድረግ ይኖርብናል ፡፡

ስለሆነም የተጀመረውን የህዳሴ እንቅስቃሴ ከግብ ለማድረስ፤ የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊ፤


ማህበራዊና ስነልቦናዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ የዞኑ መንግስት እያካሄደ ባለው የልማት የዲሞክራሲና
መልካም አስተዳደርን የማስፈን መርሃ ግብር ውስጥ ወጣቶችንና ህብረተሰቡን በንቃት በማሳተፍና ከስፖርቱ
ልማት በቀጥታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ረገድ ስፖርቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመምራት እንዲቻል
በስፖርት ተሳትፎና ዉድድር የተገኙትን መልካም ጅምሮች አጠናክሮ ለመቀጠልና ጉድለቶችን ለማረም
በሚያስችል መልኩ የ2015 በጀት ዓመት የስፖርት ተሳትፎና ውድድር ዳይሬክቶሬት ዕቅድ እንደሚከተለው
ቀርቧል ፡፡

መነሻ ግምገማ

የቦኖሻ ከተማ አስተዳደር አድስ መዋቅር ስለሆነ የ2014 ባጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም መነሻ ግምገማ የለም፡፡

1. የዕቅዱ ዓላማ

1.1 አጠቃላይ ዓላማ

የወጣቶችን ሁለተናዊ ብቃት በማጎልበት ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸውን


እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ፤ የስፖርት ልማትን በማስፋፋት መላውን ህብረተሰብ ተሳታፊና
ተጠቃሚ በማድረግ ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞችን ማፍራት ነው ፡፡

የዕቅዱ ዝርዝር ዓላማዎች

 በከተማችን ያሉ የስፖርት አደረጃጀቶችን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም በማሳደግ የወጣቶችንና


የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ፣ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸውን ማጎልበት ፡፡
 የስፖርት ተሳትፎና ውድድር መድረኮች በማስፋት ውጤታማ ስፖርተኞችን ማፍራት ፡፡
 በየደረጃው የወጣቶችና የማህበረሰቡን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማጎልበት የባለድርሻና አጋር አካላት
ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር ፡፡

2. ዋና ዋና ግቦች

ግብ 1. የመረጃ አሰባሰብ አያያዝ አጠቃቀምና አሰረጫጨት ስርዓትን ማጎልበት


ግብ 2. በየደረጃዉ የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን በማስፋፋት የሚሳተፈዉን የህብረተሰብ ቁጥር ተሳትፎ ማሳደግ
ግብ 3. በስፖርት ለሁሉም መዝናኛና ባህል ስፖርቶች የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ

1
ግብ 4. በዞን ደረጃ በ 5 የስፖርት አይነቶች በመሳተፍ ዉጤት ማስመዝገብ
ግብ 5. በስፖርት ተሳትፎና ውድድር ማህበራዊ ልማትና ህዝብ ለህዝብ ትስስርን ማሳደግ

2.1 የዕቅዱ ዋና ዋና ግቦችና ዝርዝር ተግባራት

ግብ 1.የመረጃ አሰባሰብ አያያዝ አጠቃቀምና አሰረጫጨት ስርዓትን ማጎልበት

1.1 የዉድድር ተሳትፎ መረጃን በስፖርት አይነት ለይቶ ማደራጀት


ትኩረት መስክ 1፡- በስፖርት ብቁና ጤናማ ህብረተሰብ መፍጠር

ግብ 2.በየደረጃዉ የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን በማስፋፋት የሚሳተፈዉን የህብረተሰብ ቁጥር


ማሳደግ

2.1 የህብረተሰቡን የጤናና በአካል ብቃት እንቅስቃሴን ተሳትፎ 450 ማሳደግ፣


2.2 በት/ቤቶች የተማሪዎችን የጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተሳትፎ 300 ማሳደግ፣
2.3 በመስሪያ ቤቶች የሰራተኞችን በጤናና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተሳትፎን 100 ማሳደግ፣

ግብ 3. በስፖርት ለሁሉም መዝናኛና ባህል ስፖርቶች የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ

3.1 ስፖርት ለሁሉም ፌስቲቫል ፕሮግራሞችን 1 ማካሄድ፣


3.2 የባህል ስፖርት ፌስቲቫሎችን 1 ማሳደግ፣
3.3 በስፖርታዊ ፌስቲቫሎች ተሳተፈ የህብረተሰብን 500 ማሳደግ፣
3.4 በስፖርት ኩነቶች ተሳተፈ የህብረተሰብ ቁጥር 500 ማሳደግ፣
3.5 ደንቦችና የጨዋታ ህጎች የወጣላቸዉና የተስፋፉ 10 ባህላዊ ስፖርቶችን ማጠናከር፣

ትኩረት መስክ 2፡- የህብረተሰብ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማሳደግ


ግብ 4 . በዞን ደረጃ በ14 የስፖርት አይነቶች ስፖርተኞችን በማሳተፍ ዉጤት ማስመዝገብ

4.1 ተሳትፎ የምደረገባቸዉ የስፖርት አይነቶችን ወደ 5 ማድረስ፣

4.2 ዉጤት የተመዘገበባቸዉ የስፖርት አይነቶችን ወደ 2 ማሳደግ፣

4.3 የባህል ስፖርት ውድድር ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ቁጥር ወደ 30 ማሳደግ ፣

4.4 የአካል ጉዳተኞች ጨዋታ ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ቁጥር ወደ 15 ማሳደግ፣

4.5 በጤና ቡድኖች ዉድድር ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ቁጥር ወዳ 90 ማሳደግ ፣

4.6 በጨዋታ ዉድድር ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ቁጥር ወደ 50 ማሳደግ፣

4.7 የሴቶች ጨዋታ ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ቁጥር ወደ 25 ማሳደግ፣

4.8 ከ17 ዓመት በታች የወጣቶች ፕሮጃክት ውድድር በቡድን ወደ 1 ማሳደግ ፣

ትኩረት መስክ 3፡-የስፖርት ማህበራዊ ልማትና ዝብ ለህዝብ ትስስር ማሳደግ

2
ግብ 5. የስፖርት ማህበራዊ ልማትና ህዝብ ለህዝብ ትስስር ማሳደግ

የባለብዙ ዘርፍ ሥራዎችን በተመለከተ

5.1 የስርዓተ ጾታን ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማሳደግ

5.1.1 ሴቶችና ወንዶች በውድድርና ፌስቲቫል ላይ ተሳታፊ እንድሆኑ ማድረግ፣

ግብ 6. ሙያዊ ድገፍና ክትትል በከ/አስተዳደር ማድረግ

6.1 እንደ አስፈለግነቱ ሙያዊ ድገፍና ክትትል በከ/አስተዳደር በየስፖርት ዓይነት የውድድር ሂደትንና
አፈጻጸምን መከተተል

3
የ6 ወር የተከለሰ የስፖርት ዘርፍ የ2015 ዓ/ም የውጤት ተኮር ዕቅድ የድርጊት መርሀ ግብር

የአፈጻጸም ስምምነት ዘመን፡- ከጥር 01/05/2014 ዓ/ም እስከ፡- ሰኔ30/10/2015 ዓ/ም

ዓመታዊ መለኪያ መነሻ ዒላማ የጊዜ ሠሌዳ


የአፈጻጸም ግቦች

ክብደት ነጥብ
ዕይታ 2014 2015
የ3ኛ ሩብ ዓመት የ4ኛ ሩብ ዓመት
ዋና ዋና ተግባራት ጥ የ መ ሚ ግ ሰ

የባለድርሻዎችን እርካታና 7.5 በመቶኛ - 90 % 90 % 90 % 90 % 90 % 90 % 90 %


አመኔታንና ተጠቃሚነትን የተገልጋይ እርካታ ማሳደግ
ተገልጋይ %
ማሳደግ
15% 75% በመቶኛ - 90 % 90 % 90 % 90 % 90 % 90 % 90 %
የተገልጋይ አመኔታ ማሳደግ

በጀት የበጀት አጠቃቀምን 10 በመቶኛ - 100 % 100 % 100 % 100 % 100% 100 % 100 %

ውጤታማነት ማሳደግ የበጀት አጠቃቀምን ውጤታማነት ማሳደግ %


10%
የመረጃ አሰባሰብ አያያዝ 6% በቁጥር - 2 1 1
አጠቃቀም አሰረጫጨት በውድድር ተሳትፎ መረጃ በስፖርት አይነት
ስርአት ማጎልበት ለይቶ ማደራጀት
የውስጥ
አሰራር በየደረጃዉ በጤናና በአካል ብቃት 8% በቁጥር -
የማህበረሰብ እንቅስቃሴ ህብረተሰብን 450 75 75 75 75 75 75
አቀፍ ስፖርትን ማሳተፍ
75% በማስፋፋት
የሚሳተፈዉን
2% በቁጥር
የህብረተሰብ
በት/ቤቶች በጤናና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ - 300 60 60 60 60 60 60
ቁጥር ማድረስ
ተሳታፊዎች ማብዛት

በመስሪያ ቤቶች በጤናና በአካል ብቃት 2% በቁጥር


100 20 20 20 20 20 20
እንቅሴ
ተሳታፊዎች ማሳተፍ

4
ዕይታ ዓመዊ የአፈጻጸም ግቦች ዋና ዋና ግብ መለኪያ መነሻ ዒላማ የጊዜ ሠሌዳ

ክብደት ነጥብ
የ3ኛ ሩብ ዓመት የ4ኛ ሩብ ዓመት
2014 2015
ጥ የ መ ሚ ግ ሰ

በጤና ቡድኖች ዉድድር ላይ 4% በቁጥር -- 90 15 15 15 15 15 15


ስፖርተኞችን ማሳተፍ
የባህል ስፖርት ውድድር ስፖርተኞችን 8% በቁጥር - 30 30 -- -- -- - --
ማሳተፍ
በከተማችን የማህበረሰብ የአካል ጉዳተኞች ጨዋታ ለይ የምሳተፉ 3% በቁጥር - 15 -- - -- -- 15 --
አቀፍ ስፖርትን ተሳተፍዎች
በማስፋፋት በመላ ጫዋታዎች ዉድድር ላይ የሚሳተፉ 8% በቁጥር - 50 -- 50 -- -- -- --
የሚሳተፈዉን ስፖርተኞች
የህብረተሰብ
ከ 17 አመት በታች ውድድር መሳተፍ 2% በቡድን - 1 -- -- -- 1 -- --
ቁጥር ማድረስ
የሴቶች ጨዋታ ለይ የምሳተፉ 3% በቁጥር - 25 25 ---- ---- ---- ----- ----
ተሳተፍዎች
ተሳትፎ የምደረገባቸው ስፖርት አይነቶች 4% በቁጥር - 5 5 -- -- -- --- ---

በየደረጃዉ ውጤት የተመዘገበባቸው ስፖርት በቁጥር - 2 -- -- -- 2 -- --


7%
የማህበረሰብ አይነቶች
አቀፍ ስፖርትን ደንቦችና የጨዋታ ህጎች የወጣላቸውና 8%
በቁጥር - 10 -- -- -- -- 10 ----
በማስፋፋት የተስፈፉ ባህላዊ ስፖርተኞችን ማጠናከር
የሚሳተፈዉን
የህብረተሰብ በስፖርት ኩነቶች ህ/ሰብን
4%
በቁጥር - 600
-- 300 -- --- 300 --
ማሳተፍ
ቁጥር ማድረስ
ስፖርት ለሁሉም ፌስቲቫል ፕሮግራሞችን 8% በቁጥር - 2 1 -- - - -- -

በተዘጋጁ ፌስትቨሎች የተሳተፉ 2% በቁጥር - 500


ህብረተሰብ --- --- 250 --- --- 250

የዘጋጀው ባለሙያ ስም፡ አገኘሁ ደርጌ ያፀደቀው ኃላፊ ስም ፡- ተመስገን ካሣ

ፊርማ፡--------------------- ቀን--------------------------- ፊርማ፡- ---------------------- ቀን---------------------------

5
6

You might also like