You are on page 1of 4

ቀን 4/09/2015

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም ቡድን የሚያዚያ ወር 2015 ዓ.ም


ግብረ መልስ

1. አጠቃላይ የአ/ዉ/ጥ ስራዎች የቀበሌዎች


አፈፃፀም በተመለከተ
 የተሻለ አፈጻጸም ያላቸው (ከ 90% በላይ) 014፤015፤016

 መካከለኛ አፈጻጸም ያላቸው (ከ 60-89%) 02፤04፤06፤07፤011፤012፤017፤020፤022

 ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸው (ከ 60% በታች) 03፤05፤08፤09፤010፤013፤018፤021፤023

2. ደን አግሮፎረስተሪ

የአግሮፎረስትሪ ተከላ
የደን ተከላ ቦታ (ሄ/ር) ቦታ (ሄ/ር) ድምር አፈጻጸም
ተ/ቁ ቀበሌ እቅድ ክንውን እቅድ ክንውን እቅድ ክንውን በ%
1 2 65 41.185 12.2   77.2 41.185 53.3
2 3 41   12.75 17.53 53.75 17.53 32.6
3 4 27 10.93 16.3 18 43.3 28.93 66.8
4 5 80 2.77 10.2   90.2 2.77 3.1
5 6 76 13.81 8.2 4.34 84.2 18.15 21.6
6 7 68   15.5   83.5 0 0.0
7 8 44 10.807 14   58 10.807 18.6
8 9 53 69.34 12.23   65.23 69.34 106.3
9 10 76 14.346 18 14.18 94 28.526 30.3
10 11 54 18.737 9.53 3.79 63.53 22.527 35.5
11 12 22 32.76 15.75 25 37.75 57.76 153.0
12 13 66 32.34 14.7 4.58 80.7 36.92 45.7
13 14 30 2.077 16.75   46.75 2.077 4.4
14 15 33 0.847 13.75   46.75 0.847 1.8
15 16 26 2.63 14.35 14.71 40.35 17.34 43.0
16 17 24 2.4 12.98   36.98 2.4 6.5
17 18 22 4.68 13.55   35.55 4.68 13.2
18 19 50 24.19 15   65 24.19 37.2
19 20 51 39.57 19 23.13 70 62.7 89.6
20 21 52 3.97 14.5 30 66.5 33.97 51.1
21 22 46 0.25 18.33 5.73 64.33 5.98 9.3
22 23 79 10.76 15.75 5 92.15 15.76 17.1
23 ድምር 1085 338.399 310.72 165.99 1395.7 504.39 36.1

የደን ችግኝ (መደብ)


ተ/ቁ ቀበሌ እቅድ ክንውን አፈጻጸም
307 74 24.1
1 2
171 76 44.4
2 3
108 287 265.7
3 4
531 107 20.2
4 5
303 171 56.4
5 6
277 127 45.8
6 7
202 155 76.7
7 8
138 99 71.7
8 9
226 114 50.4
9 10
242 149 61.6
10 11
124 129 104.0
11 12
257 1593 619.8
12 13
154 13 8.4
13 14
98 61 62.2
14 15
100 81 81.0
15 16
111 48 43.2
16 17
104 82 78.8
17 18
274 66 24.1
18 19
171 295 172.5
19 20
150 80 53.3
20 21
104 63 60.6
21 22
364 71 19.5
22 23
3941 87
ድምር 4517

 በግለሰብ የተፈላ ችግኝ ያላኩ ቀበሌዎች ፡-02፤07፤019

 የተፈላ ችግኝ በአይንት ለይቶ ያላከ ቀበሌ ፤018

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም ቡድን የግንቦት ወር 2015 ዓ.ም


ቸክሊስት

1. የተጠቀሚዎች ህብረት ስራ ማህበርን ወደ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበር ማሸጋገር


 የተፋሰስ ልየታ ማድረግ
 በተለየዉ ተፋሰስ ዉስጥ ያሉ ተጠቃሚዎችን የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት
 የሶሺዮ- ኢኮኖሚ ጥናት ማድረግ
 ከ 3-5 አመት የሚደርስ የተፋሰስ እቅድ ማቀድ
2. የ 2016 ዓ.ም አሳታፊና የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት እቅድን በማቀድ በተሰጠዉ ፎርማት መሰረት እስከ
ግንቦት 20 ድረስ በማጠናቀቅ ለወረዳ መላክ
 ሰሪ ሀይላችሁን ከ 2015 ዓ.ም የልየታ አፈጻጸም 10% በመጨመር (በግብርና ቴሌግራም ግሩፕ
አታች ተደርጓል)፡፡
 የደን ልማት እቅድን ከ 2015 ዓ.ም አፈጻጸም በ 7% በመጨመር
 የአግሮፎረሰተሪ እቅድን ከ 2015 ዓ.ም አፈጻጸም በ 15% በመጨመር
 የአ/ዉ/ጥ ስራዎችን በነባር ስራዎች ላይ ትኩረት በመስጠት ማቀድ(የማሳ እርከን ደረጃ
ማሳደግ በተፋሰስ ልማት እቅድ ማካተት ይቻላል፡፡
3. በተሰሩ የተፈጥሮ ሀብት ፊዚካል ስራዎች ላይ ስነ ህይወታዊ ተከላ ማካሄድ
4. የችግኝ ቆጠራ(በመንግስት፤ በማህበራት፤፤በግለሰብ፤በተቋማት እንድሁም በችግኝ አይነት በመለየት
ሪፖርት ማድረግ
5. የችግኝ ጉድጓድ ዝግጅት
 በወል
 በተቋማት
 ዉድሎት
 በጓሮ ዙሪያ
 በመንገድ ዳር
 በማሳ ዉስጥ
 ፓኬጅ ያላሟላ
 በማሳ እርከን
 በተራራ እርከን
 በእርጥበት እቀባ ሰተራክቸሮች በመለየት ሪፖርት ማድረግ
6. የአረንጓደ አሻራ የተከላ ቦታ ከቀበሌ አመራር ጋር በመወያየት በመለየት የተከላ ቦታ ስምና የተቆፈረ
ጉድጓድ ማሳወቅ
7. የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ማዘጋጀት

You might also like